ወዝወዝ ከ AMBAW ጋር
ወዝወዝ ከ AMBAW ጋር
  • 74
  • 941 509
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፈፅሞ ባይለያዩ ኖሮስ ?
---------------------------------
👉Reference: በዚህ ዝግጅት ላይ የተጠቀምናቸዉ ማጣቀሻ
drive.google.com/file/d/1yJIV-ZLa8KyEl6beQafapW59usDBRWB9/view?usp=drive_link, drive.google.com/file/d/14oKh_XqtAhy6keU2LXnIy87TBlM5P4vt/view?usp=drive_link, drive.google.com/file/d/1mwbVhg2XkIK068tmhsI4XFuFIcX8Nk-Y/view?usp=drive_link, drive.google.com/file/d/1wLM2zryZPIHL0rGjA15z2VKy0V5ApnUj/view?usp=drive_link, docs.google.com/document/d/1qvcWP2gcKYKUhdW541A_ewxwpiEmlLz6/edit?usp=drive_link&ouid=101587070011602695215&rtpof=true&sd=true, drive.google.com/file/d/1WFJJroUyqhPnqh9Nek4IUJq2GtOpDhh4/view?usp=drive_link, drive.google.com/file/d/1bcV6TRrraEf8EATYQojUyMCSbnlqOcTG/view?usp=drive_link, drive.google.com/file/d/1QahSzxZgzw6lGsD19t5Ul-UxULpqiDV9/view?usp=drive_link, drive.google.com/file/d/1LcIvxZSRjcJBcPNMqJh5tDnZ3js-ANmh/view?usp=drive_link
---------------------------------
👉All {Background Music} I use In this video
remain the property of their respectful owners.
👉ከቪዲዮዎቹ ጋር ያሉ ሁሉም ፎቶዎች
የተከበሩ ባለቤቶቻቸው ንብረት ሆነው ይቆያሉ።
=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵
zhlédnutí: 472

Video

ዶሮ ወይስ እንቁላል ፥ መጀመሪያ የቱ መጣ ?
zhlédnutí 295Před 3 měsíci
👉All {Background Music} I use In this video remain the property of their respectful owners. 👉ከቪዲዮዎቹ ጋር ያሉ ሁሉም ፎቶዎች የተከበሩ ባለቤቶቻቸው ንብረት ሆነው ይቆያሉ። =̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵ Note 1: “All the videos, songs, images, and graphics used in the video belong to their respective owners and I or this channel does not claim ...
ኢትዮጵያን እንደ ሩዋንዳ ?
zhlédnutí 403Před 4 měsíci
👉 ሥለ ሩዋንዳ አስከፊዉ ጭፍጨፋ የተፃፈ አስገራሚ ታሪክ ትረካ 👉 czcams.com/video/3ffOKniiN2w/video.htmlfeature=shared =̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵ 👉All {Background Music} I use In this video remain the property of their respectful owners. 👉ከቪዲዮዎቹ ጋር ያሉ ሁሉም ፎቶዎች የተከበሩ ባለቤቶቻቸው ንብረት ሆነው ይቆያሉ። =̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵ Note 1: “All th...
ታይታኒክ እንዴት ሰመጠች ? | ያልተሰሙ ሁነቶች |
zhlédnutí 566Před 5 měsíci
👉Background Music Wave Classic Symphony 👉Thumbnail design Bijoy Dey 👉Fact researched Foziya Kedir 👉Present Ambaw Desalegn =̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵ 👉All {Background Music} I use In this video remain the property of their respectful owners. 👉ከቪዲዮዎቹ ጋር ያሉ ሁሉም ፎቶዎች የተከበሩ ባለቤቶቻቸው ንብረት ሆነው ይቆያሉ። =̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵...
ሞናሊዛ ማናት ?
zhlédnutí 1,6KPřed 6 měsíci
ይህ ስራ መታሰቢያነቱ ለሰዓሊ ደጀን አለማየሁ ይሁንልን ፤ ጽሁፍ ዝግጅት ፦ ፎዚያ ከድር አቅራቢ ፦ አምባው ደሳለኝ ፖስተር ዲዛይን ፦ ተስፋሁን ገ ጊዮርጊስ (ትሳሱ) =̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵ 👉All {Background Music} I use In this video remain the property of their respectful owners. 👉ከቪዲዮዎቹ ጋር ያሉ ሁሉም ፎቶዎች የተከበሩ ባለቤቶቻቸው ንብረት ሆነው ይቆያሉ። =̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=...
ፋኖ ተሰማራ እንደ ሆቺ ሚን
zhlédnutí 604Před 8 měsíci
➤ከቪዲዮዎቹ ጋር ያሉ ሁሉም ፎቶዎች የተከበሩ ባለቤቶቻቸው ንብረት ሆነው ይቆያሉ። ➛All {Background Music} I use In this video remain the property of their respectful owners. =̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵=̵ ➤➤➤ለጽሁፍ ዝግጅታችን ግብዐት ምንጭ ፦ ማሕበራዊ ድር አምባዎችን ተጠቅመናል ፤ #ፋኖ
የ The Marvels ፊልም የተመልካቾች አስተያየት |ከሲያትል አሜሪካ |The Marvels movie public reviews from Seattle
zhlédnutí 183Před 9 měsíci
The Marvels movie public reviews from Seattle WA USA #viral #marvel #movie #hollywood #bollywood #subscribe #seattle #amc #film
የመጽሐፍ ትረካን እንዴት ማቀናበር ይቻላል ? | HOW TO EDIT AUDIO BOOK IN AMHARIC |
zhlédnutí 218Před 9 měsíci
#edit #editing #audiobook #amharictutorial #books #tutorial #subscribe
መስቀልን በሲያትል አሜሪካ እንደዚህ አከበርን
zhlédnutí 446Před 10 měsíci
#ebs #ebc #seifuonebs #viral #ethiopia #subscribe #views
ሶስተኛው አይንና የቦሊውዱ ተላሽ መመሳሰል ፤ ግጥምጥሞሽ ወይስ ኩረጃ ? Sostegnaw Ayen Ethiopian film REVIEW EP 4 የፊልም ዳሰሣ
zhlédnutí 300Před 11 měsíci
ሶስተኛው አይን | Sostegnaw Ayen | Ethiopian film REVIWE | የፊልም ትንታኔ ዳሰሳ • Ethiopian film review ✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰ Note 1: “All the videos, songs, images, and graphics used in the video belong to their respective owners and I or this channel does not claim any right over them. Copyright © Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made for “fair use”...
ከህንድ ፊልም ጀምሮ እስከ ሊዛ ትረካ የደረሰዉ የቋንቋ ችሎታ | ወጋወግ ከ ፎዚያ ከድር ጋር | EP 01
zhlédnutí 902Před 11 měsíci
ወጋ ወግ በተሰኘዉ ዝግጅታችን ላይ ፤ የተለያዩ ማሕበራዊ እና ባሕላዊ ወጎችን ዳሰናቸዋል ። ትወዱታላችሁ ብለን እናስባለን ። በቀጣይ በዚህ ዝግጅት ላይ ጠቃሚ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸዉን ጉዳይ እንዳስሣለን ፤ እንግዶችንም እየጋበዝን እንወያያለን ። #viral #views #like #ethiopia #ethiopianfilm #hindi #hindisong #hindistories #india #seifuonebs #indianfood #comment #podcast #popular #filmdiscussion #ebc #ebs #fyp #legend #language #culture #holiday #holi#ddlj #bollywood #bollywoodmovies ...
ገምዛ | GEMZA | Ethiopian film REVIEW | EP 3 የፊልም ዳሰሣ | ክፍል 2
zhlédnutí 389Před rokem
ክሱት | KISUT | Ethiopian film REVIWE | የፊልም ትንታኔ ዳሰሳ • Ethiopian film review ✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰✰ Note 1: “All the videos, songs, images, and graphics used in the video belong to their respective owners and I or this channel does not claim any right over them. Copyright © Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made for “fair use” for purposes s...
ገምዛ | GEMZA | Ethiopian film REVIEW | EP 3 የፊልም ዳሰሣ | ክፍል 1
zhlédnutí 339Před rokem
ገምዛ | GEMZA | Ethiopian film REVIEW | EP 3 የፊልም ዳሰሣ | ክፍል 1
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 7 | የመጨረሻ ክፍል
zhlédnutí 130Před rokem
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 7 | የመጨረሻ ክፍል
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 6
zhlédnutí 101Před rokem
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 6
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 5
zhlédnutí 92Před rokem
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 5
ክሱት | KISUT | Ethiopian film REVIEW | EP 2 የፊልም ዳሰሣ
zhlédnutí 250Před rokem
ክሱት | KISUT | Ethiopian film REVIEW | EP 2 የፊልም ዳሰሣ
የሾላ ዛፍ | FIG TREE | Ethiopian film REVIEW | EP 1 የፊልም ዳሰሣ
zhlédnutí 599Před rokem
የሾላ ዛፍ | FIG TREE | Ethiopian film REVIEW | EP 1 የፊልም ዳሰሣ
ሰዓሊ እስክንድር ቦጎስያን ማን ነዉ 1929 - 1995 ዓ.ም | Biography |
zhlédnutí 305Před rokem
ሰዓሊ እስክንድር ቦጎስያን ማን ነዉ 1929 - 1995 ዓ.ም | Biography |
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 4
zhlédnutí 265Před rokem
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 4
የወንጀል ሌሊት ጎህ ሲቀድ ፤ የእውነት ፀሀይ ስትፈነጥቅ | ከ ሚሚ ፈቃደ ፋቭር | በ እውነተኛ ክስተት ላይ የተመረኮዘ |
zhlédnutí 715Před rokem
የወንጀል ሌሊት ጎህ ሲቀድ ፤ የእውነት ፀሀይ ስትፈነጥቅ | ከ ሚሚ ፈቃደ ፋቭር | በ እውነተኛ ክስተት ላይ የተመረኮዘ |
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 3
zhlédnutí 261Před rokem
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 3
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 2
zhlédnutí 369Před rokem
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 2
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 1
zhlédnutí 919Před rokem
የአራት ኪሎ ልጆች ወጎች | ከ ዶ/ር ጌታቸው ረዳ | ክፍል 1
የምኒልክን ሐውልት ነቅለህ አምጣልኝ | የፋሽስቱ መሪ ሙሶሊኒ |
zhlédnutí 399Před rokem
የምኒልክን ሐውልት ነቅለህ አምጣልኝ | የፋሽስቱ መሪ ሙሶሊኒ |
መስፍን አበበ 1944 - 2008ዓ.ም Biography Mesfin Abebe
zhlédnutí 23KPřed 2 lety
መስፍን አበበ 1944 - 2008ዓ.ም Biography Mesfin Abebe
አስናቀች ወርቁ - Asnakech Worku 1926-2004ዓ.ም | Biography |
zhlédnutí 3KPřed 2 lety
አስናቀች ወርቁ - Asnakech Worku 1926-2004ዓ.ም | Biography |
ካሳ ተሰማ - Kasse Tessema 1919-1966ዓ.ም | Biography |
zhlédnutí 2,3KPřed 2 lety
ካሳ ተሰማ - Kasse Tessema 1919-1966ዓ.ም | Biography |
Ethiopian film REVIEW - "የፍቅር ጥግ" ሙሉ ፊልም - Yefikir Tig Full Amharic Movie
zhlédnutí 936Před 2 lety
Ethiopian film REVIEW - "የፍቅር ጥግ" ሙሉ ፊልም - Yefikir Tig Full Amharic Movie
ሊዛ |ልብ አንጠልጣይ ታሪክ|
zhlédnutí 2,3KPřed 2 lety
ሊዛ |ልብ አንጠልጣይ ታሪክ|

Komentáře

  • @Aminat-gw5rh
    @Aminat-gw5rh Před 9 dny

    ደግመህ ስላሰማህን ክበር

  • @Aminat-gw5rh
    @Aminat-gw5rh Před 9 dny

    ደግመህ ስላሰማህን ክበር

  • @Aminat-gw5rh
    @Aminat-gw5rh Před 9 dny

    ደግመህ ስላሰማህን ክበር

  • @Aminat-gw5rh
    @Aminat-gw5rh Před 9 dny

    ደግመህ ስላሰማህን ክበር

  • @Aminat-gw5rh
    @Aminat-gw5rh Před 9 dny

    ደግመህ ስላሰማህን ክበር

  • @Aminat-gw5rh
    @Aminat-gw5rh Před 9 dny

    ደግመህ ስላሰማህን ክበር

  • @Aminat-gw5rh
    @Aminat-gw5rh Před 9 dny

    ዋ መስፊን ምናለ ቢመለስ

  • @Aminat-gw5rh
    @Aminat-gw5rh Před 9 dny

    1979 ወሰደኝ

  • @Aminat-gw5rh
    @Aminat-gw5rh Před 9 dny

    ማር ነው

  • @Aminat-gw5rh
    @Aminat-gw5rh Před 9 dny

    ሀዉነት ውድ መስፍን የፍቅር ሰው

  • @ge_tube
    @ge_tube Před 12 dny

    ❤❤❤

  • @user-sx8zg3de3p
    @user-sx8zg3de3p Před 12 dny

    የሴቶችን❤❤ እንፈልጋለን

  • @user-dv1kc2cu1l
    @user-dv1kc2cu1l Před 14 dny

    ሀገሬጎደር ናፍቆቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afatube.
    @afatube. Před 22 dny

    ወዝወዝ ከአንብች ጋር

  • @sidebireng
    @sidebireng Před 25 dny

    ከብሮ ሲይዙት ያደናግር ይባል የለ፤ አንዴ ለመሞከር ተንስቼ እግሬን ራሱ አላነሳውም😂

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 18 dny

      ዋናዉ መሞከርሽ ነዉ እህቴ

  • @bbrahnmrs7033
    @bbrahnmrs7033 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Před měsícem

    ይህ ሺዲዬ የዛሬ 5 አመት ሲወጣ እስክስታ መለማመድ ብጀምር ዛሬ ማንም አይችለኝም ነበር::

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před měsícem

      አይዞኝ አሁንም መቼም አልረፈደም

  • @user-sx8zg3de3p
    @user-sx8zg3de3p Před měsícem

    ጎንደር ዶሮ ወሀሲጠጣ እስክስታእነማሰክሰክ

  • @HenokArega
    @HenokArega Před měsícem

    🎉ስልጠናው የሚሰጥበት አድራሻ ቢገለፅ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před měsícem

      ሔኖክ ይህንን ቪዲዮ የሰራሁት ቀኑን አስተዉለህዉ ከሆነ ከ 10 ዓመት በፊት ነዉ ስልጠናዉን ከማቆሜ በፊት ሰዎችን ከረዳ የአቅሜን ላድርግ ብዬ ነዉ ይህንን ቪዲዮ ያስቀመጥሁት

  • @tewodros6333
    @tewodros6333 Před měsícem

    ጎበዝ ነህ ወድጀዋለሁ

  • @selamselam918
    @selamselam918 Před měsícem

    አቀራረብ ብሎ ዝም 👌

  • @creativity-jonathan533
    @creativity-jonathan533 Před měsícem

    አምብሽ ድንቅ አገላለፅ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን❤❤

  • @creativity-jonathan533
    @creativity-jonathan533 Před měsícem

    አምብሽ ድንቅ አገላለፅ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን❤❤

  • @zewdeneshamare9782
    @zewdeneshamare9782 Před měsícem

    Adady wemi. Asnakh werku. Melcam nebru ❤❤❤❤❤❤nbs begent tnri❤❤❤❤❤

  • @MeseretDemeke-hw9wr
    @MeseretDemeke-hw9wr Před měsícem

    እንቅጥቅጥ ለመቻል ሆዴ ተበጠበጠ የምችል ይመስላችኋል 😢😢

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před měsícem

      በርግጠኝነት ይመጣልሻል በርቺልኝ እህቴ

  • @tireshopsaddis
    @tireshopsaddis Před 2 měsíci

    ከዚህ ቪዲዮ የተማርኩት ነገር ግን የታይኒክ መርከብን የሰራው ሰውዬ ልክ እንደ በረዶ ክምር የተከመረ Ego & overconfidence ያለበት ሰው ነው እንዲህ አይነት ሰዎች ግትርነታቸው ጦሱ ለሰውም ይተርፋል መጨረሻቸው እንደ መርከቧ መስመጥ ነው😂 ambesh Mind blowing Content አስተማሪ አንቂ ጥናታዊ ፅሁፎችን እንዲህ ትንትን አደርጎ ለማቅረብ በራሱ አንድ ብቃት ይጠይቃል ፍላጎት ይጠይቃል ሁሉም ነገር ደረጃ አለው በኩሌ ይሄንን አይነቱን ስራ ትልቅ Value እሰጠዋለው its another level CZcams ማለት ስራ ነው እንዲህ ዙሩን ማክረር አስስፈላጊ ነው ለፍቶ እና ደክሞ የሰራ ሰው ቢዘገይ እንጂ ውጤቱን አያጣውም ባይነኝ በርታ Keep on Great jobs

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před měsícem

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አብዱሴ ወንድሜ፤ ከፍ አድርገህ ሞራል ስለምትለግሰኝ፤ በታይታኒክ ዙሪያ ከምልህ በላይ በርካታ ፊልሞች ጥናቶች ጽሁፎች ተሰርተዋል፤ ሁሉም የሚያመላክቱት እንዳልከዉ የሰዉዬዉን የኩባንያው ባለቤቶች ምን ያህል *overconfidence* እንደነበሩ የሚያሳብቅ ነዉ፤ ያንን ሁላ ሰዉ ገደል ያስከተታቸዉ።

  • @tilahunteferi2566
    @tilahunteferi2566 Před 2 měsíci

    Wolayittattuwa loyitta bessa

  • @yeneneshtezgera8430
    @yeneneshtezgera8430 Před 2 měsíci

    RIP መስፍን አበበ 🙏 ያዥልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጭና❤

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 Před 2 měsíci

    👍👍👍👍🙏

  • @automotive797
    @automotive797 Před 2 měsíci

    ስለሁለቱ ሀገራት ያለውን ልዩነት እና አንድነት ወደ ኋላ ተመልሰህ በታሪክ ሰነድ ግልፅ አድርገህ ማስረዳትህ ግሩም ነው የማብራሪያ ቪዲዮዎችህ አስተማሪ እና አንቂ ናቸው እንዲቀጥል አበረታታለሁ የቪዲዮው ኤዲቲዲንግ ደሞ 👌 wow ብዙ ለፍተህበታል

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      እናመሰግናለን ባህይ ጃን

  • @mikum9477
    @mikum9477 Před 2 měsíci

    The Gurage are certified crazy people. Why is their TCHifeRa so hard and demanding?

  • @tsedaleabebe3002
    @tsedaleabebe3002 Před 2 měsíci

    Ambish betame interesting this is good Wisdom Thank you❤

  • @keludiInfo
    @keludiInfo Před 2 měsíci

    አምብዬ እውነት ሁሌም ሳደንቅህ ወፈር ባለ ምክንያት ነው ።ከዛም አልፌ ምስጋናዬን የምገልፅበት ቃል የለኝም እውነት አንተን የእውቀት አምባ ማለት በቂ አይደለም ከምር የልብአውቃ መልካም አቅጣጫን ጠቋሚ ኮምፓስም እንጂ የዩቱዩቡን በሽታ እንደምታውቀው ነው ከስር ልቀጥል እስቲ ወንድሜ።

    • @keludiInfo
      @keludiInfo Před 2 měsíci

      ይገርማል የመረጃውን ጥልቀትና ስፋት እንዲሁም ጠቃሚነት አለማድነቅና አለመደመም ንፉግነት ነው ወንድማለም በግለሰብ ደረጃ እንኳን ብናየው ፍቺ ወይም መለያየት በዙሪያቸው ላሉ አካላት ምን ያህል ተፅእኖ ያሳድራል? እንደገለፅከው የሃገራቱ ደግሞ ኪሳራው ይህ ነው አይባልም

    • @keludiInfo
      @keludiInfo Před 2 měsíci

      ይህንን የተረዱ የሰለጠኑት አለማት ለምሳሌ በስተመጨረሻ የጠቀስካት ጀርመን በመዋህዷ ያተረፈችውን አስበው። እኛና አንዳንድ ታዳጊ ሀገራት አፍሪካን ጨምሮ እንደነ ባንግላዲሽ ያሉ የእለት ጉሮሮን እንኳን ለመሙላት የከበደን ሃገራት ተንደርድሮ ወደ ፍቺ ፍርጃ ነውኮ ከምር ጥቅሙ ምን ይሆን ግን ጉዳቱስ ግልፅ ነው

    • @keludiInfo
      @keludiInfo Před 2 měsíci

      አምብዬ ቀደም ሲል እንደሰማነው በጥርስ የገባች ሃገር ላይ ሁለቱን በፌዴሬሽን ለማስተሳሰር ፀሀፊ ጆን ሀዛወይ ከትበውት ነበር አፄ ሀይለ ስላሴ ከነካቢኒያቸው ለምሳሌ አቶ አክሊሉ ሀ/ወልድ ከፀሀፍት ጆን እጅግ ለፍተዋል ይህን ጉዳይ ለማስፈፀም ቀላል መሰእዋትነት አልተከፈለም ነበር ከዛም እንደኔ የደርግ ጥፋት ሁሉንም በሃይልና ጭፍን እርምጃ ልግታ ማለቱ እንጂ ከአፄው የተረከበውን ድፍን ሃገር ለማስደፈር ፈፅሞ አላሰበም ነበር።

    • @keludiInfo
      @keludiInfo Před 2 měsíci

      ከዛ የተፈጠረውን ተወኝ በኛ ዘመን ማለት በዘጠናዎቹ የባድመ ጦርነት ጊዜ ወዳጅ ጎረቤት ከአጠገባችን እየተለቀመ ሲሄድ ከዛም ወደዚህ ሲጋዝ omg ታሪክ የማይረሳው ጠባሳ ነው ስለእውነት መርሳት ይከብዳል።ይህ ሁሉ ባይሆንስ ኖሮ ስንል መልሱ እንዳልከው ቀላልና ቀጥተኛ ነው። ወይ በሰባተኛው ንጉስ ስም የተቀመጠው ተመቸኝ😅ወንድሜ ስንቱን ዘርዝሬ ልዝለቀው ብቻ ግሩም እንከን የሌለው መሰናዶ ነው ብዙ ገና ብዙ እንጠብቃለን የምፅፈው በመሳቀቅ ነው እንደምታውቀው ክበርልኝ ወንድሜ

    • @keludiInfo
      @keludiInfo Před 2 měsíci

      ከዛ የተፈጠረውን ተወኝ በኛ ዘመን ማለት በዘጠናዎቹ የባድመ ጦርነት ጊዜ ወዳጅ ጎረቤት ከአጠገባችን እየተለቀመ ሲሄድ ከዛም ወደዚህ ሲጋዝ omg ታሪክ የማይረሳው ጠባሳ ነው ስለእውነት መርሳት ይከብዳል።ይህ ሁሉ ባይሆንስ ኖሮ ስንል መልሱ እንዳልከው ቀላልና ቀጥተኛ ነው። ወይ በሰባተኛው ንጉስ ስም የተቀመጠው ተመቸኝ ወንድሜ ስንቱን ዘርዝሬ ልዝለቀው ብቻ ግሩም እንከን የሌለው መሰናዶ ነው ብዙ ገና ብዙ እንጠብቃለን የምፅፈው በመሳቀቅ ነው እንደምታውቀው ክበርልኝ ወንድሜ

  • @user-uz6er6ki8z
    @user-uz6er6ki8z Před 2 měsíci

    የአውነት የኔ ውድ አጎት አንዴት አንደምወድህ ❤❤❤ በርታልኝ ሁሌም ነው የምኮራብህ l am proud of you

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      አመሰግናለሁ አፉቲዬ

  • @user-uz6er6ki8z
    @user-uz6er6ki8z Před 2 měsíci

    Excellent performance good job❤❤

  • @yemesthafetalem16
    @yemesthafetalem16 Před 2 měsíci

    በመጀመሪያ ርዕሰጉዳዩ እጅግ ባህር ነው የተመረጠው ለዚህ ልብና ምናብህን አደንቃለሁ! በተለይ በተለይ የፅሁፍ ስራው እጅግ አስደማሚ ነው፡፡ የአንተ አቀራረብና ኤዲቲንግ ደግሞ ከፍ ብላችሁ ሰንደቅ ሁናችኋል፡፡ “ሰውዬውና መሰሎቹ” ማየትማ አለባቸው የምር ! የመሻት ጓዳችን እንደነዚህ አይነት ዝግጅቶችን ስለሚያስሱ ዳናህን ተከትለን እንተማለን ከመሰሎቼ ጋ!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      አማኑዬ ወዳጅችን የጽሁፍ ዝግጅቱንና ኀሰሣዉን ተስፍሽ ነዉ ያከናወነዉ ልክ እንደ ተጋቢኖ ሽሮ እጣፍጦ በመስራቱ ነዉ ወጣችን የጣፈጠልን ወንድሜ እናመሰግናለን ።

  • @yohannesyirdaw216
    @yohannesyirdaw216 Před 2 měsíci

    wow arif new wondema bereta teru akerarebe aterareke video terate yamerale betamm

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @ethioemmatube
    @ethioemmatube Před 2 měsíci

    ወዳጄ ልቤ ውብ ነው በጣም ።እናመሰግናለን ስለ እንከን አልባ ቅንብርህ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      አንትሽዬ ክብረት ይስጥልኝ 🙏 ወንድሜ

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Před 2 měsíci

    Eritrea is ethiopia it is uneducated Eritrea to be country. Look Germany 🇩🇪 there were two countries for 40 years in fighting day and night. Good leaders change into one country Germany 🇩🇪 now Germany 🇩🇪 is one country ethiopia and Eritrea be will be official one country ethiopia. Knowledge is good unity is peace and power in economy ethiopia tikdem thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      You’ve said the truth thank you 🙏

    • @sabrina492
      @sabrina492 Před 2 měsíci

      It iş nice dream 😴 ❤

  • @hambex2o22
    @hambex2o22 Před 2 měsíci

    ወዳጄ አምባው፤ አምምምባባባው፤ ዛሬም በድጋሚ እናመሰግንሃለን፡፡ እንደዚህ አይነት ጥሩ ስራ በማህበረሰቡ ውስጥ መብዛት ብቻ ሳይሆን፤ ሰውም መከታተል የሚችልበት ሁኔታ አንድ ቀን መምጣቱ አይቀርም፡፡ ሀገር ልትድን የምትችለው በጥበብ ነው፡፡ ጥበብ የአንድ ማህበረሰብ የጀርባ አጥንት ነውና፡፡ ይህንን ጥበብ ግን ሰዎች ማስተዋል፣ መመልከት፣ ማዳመጥ እስካልቻሉ ድረስ መከራችን ይቀጥላል፡፡ ከመዘላለፍ፣ ከመጠላላት፣ ከመናናቅ ስልጣኔ ወጥተን የግድ መደማመጥ ላይ መድረስ አለብን፡፡ ለዚያ ደግሞ እንደዚህ አይነት ሊያወያዩ ሊያነጋግሩ የሚችሉ ሀሳቦች በብዛት ያስፈልጉናል፡፡ በኔ ስሜት 'እንደተከፈለብኝ አንድ የወታደር ልጅ' ባይለያዩ ኖሮ ብዙ መልካም ነገሮች ለሁለቱም ህዝብ ይኖር ነበር ብዬ አስባለሁ፡፡ ግን በምን አይነት ሁኔታ? እንዴት ሆኖ? ለሚሉ በዛ ያሉ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት አሁንም ስክነት ወሳኝ ነበር፡፡ ብንታደል ደግሞ ተለያይተውም በፍቅር አንድ የመሆን ያክል ተረዳድተንና ተጠቃቅመን መኖርም እንችል ነበር፡፡ ግን ...... ለማንኛውም ግዜህን ሰጥተህ ዶክመንቶችን ከተለያዩ ቦታ ሰብስበህ አዋህደህና አሰማምረህ ስላቀረብክልን በድጋሚ እናመሰግናለን፡፡ በራስህ ቋንቋ ብዕርህ እንዲሁም እይታህ አይዶልዱም፡፡

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      እጅግ በጣም የምንወድህ አርቲስት አበባየሁ ፤ በኔም የዚህ ዝግጅት ሕብረሰረሠር በሆነዉ በተስፋሁን ስም እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ፤ እኛም ይህንን ሀሳብ ሥናስብ የመወያያ መድረክ ለመክፈት እዲሆነን ዝንዳ ነዉ ። እንዴት ? እና በምን ሁኔታ ያልካት ወሳኝ ሀሳብ ናት ኸረ ለመሆኑ በልዩነት ውስጥስ አንድ መሆን አንችልም ወይ ይሄ የኔም ጥያቄ ነዉ ። አሜን አሜን አሜን ብያለሁ አቤ ።

  • @bijoydey19
    @bijoydey19 Před 2 měsíci

    Really honoured to get the chance to edit this masterpiece thank you brother for this opportunity and I pray to god that one day will come when both the countries will get United ❤ and all the disputed families will get united ☺️🥰

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      You welcome my brother. Thank you as well Bijoy for editing this project and make it masterpiece.

    • @bijoydey19
      @bijoydey19 Před 2 měsíci

      @@ambaw1004 Welcome brother ☺️

  • @tesfahungebregiorgis
    @tesfahungebregiorgis Před 2 měsíci

    ድንቅ ምኞት, ተወዳጅ ዝግጅትና ያማረ አቀራረብ🎉

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      ተስፍሼ ይህ ዝግጅት ያለአንተ ጥናትና ጽሁፍ ዝግጅት ኤንጅን ሞተር እንደሌለዉ መኪና ነዉ ክበርልኝ ወንድሜ ።

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 Před 2 měsíci

    Banda

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Před 2 měsíci

    Ambush, you forgot the King of music Eritrean tilahun Gesese called Bereket Mengistab .. God bless you the vidio ..!!

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      Thank you my brother next time we will add the legend of Ertrya singer

  • @user-kl2nh4uf5y
    @user-kl2nh4uf5y Před 2 měsíci

    እረ የት ላግኝህ አልችም

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      አይዞኝ በደንብ ከተለማመዱት በርግጠኝነት ይቻላል ቀለል ካሉ ባህላዊ ጭፈራዎች ቢጀምሩ ልክ እንደ ወሎ መደበኛ እስክስታ ያሉትን ለማለት ነዉ

  • @asgadittube
    @asgadittube Před 2 měsíci

    የአስጋ ዲት ማሪያም ልጆች ይህን ተጋበዘል ኝ

  • @asgadittube
    @asgadittube Před 2 měsíci

    መ ምህሬ ነበር ሙዚቃ የሰወ ደደኝ የ 5 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 2 měsíci

      Wow በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እስኪ እባክህ ምን አይነት መምህር እንደነበር ትንሽ አጫውተን

  • @utopiaafrica6776
    @utopiaafrica6776 Před 2 měsíci

    Beautiff Gonder❣❣❣❣❣❣❣❣❣