የወንጀል ሌሊት ጎህ ሲቀድ ፤ የእውነት ፀሀይ ስትፈነጥቅ | ከ ሚሚ ፈቃደ ፋቭር | በ እውነተኛ ክስተት ላይ የተመረኮዘ |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሚሚ ፈቃደ ፋቭር " ሐዊር " የተሰኘ የራሧን ግለ ታሪክ መጽሀፍ ጽፋ በ 2013 ዓ.ም ለህትመት አብቅታለች ። ከዚህም በተጨማሪ በ ፓለቲካ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የራሷን ዕይታ በ ማሕበራዊ ትስስር ገጿ ላይ በመጻፍ ትታወቃለች ። ይህንን " የወንጀል ሌሊት ጎህ ሲቀድ፤ የእውነት ፀሀይ ስትፈነጥቅ " የተሰኘዉ ጽሁፍ ፤ ከ ፩ አመት በፊት በ ማሕበራዊ ትስስር ገጿ ላይ የከተበችዉ ሲሆን ፤ ይህ አስተማሪ ጽሁፍ ፥ በዚህ መልክ እንድናቀርበዉ መልካም ፍቃዷን ስለሰጠችን እጅግ አድርገን በጣም እናመሰግናለን ።
    ፀሀፊ ፦ ሚሚ ፈቃደ ፋቭር
    ተራኪዎች ፦ ብሌን ሳሙኤል
    ፦ አንተነህ አስረስ የውብዳር
    ፖስተር ዲዛይን ፦ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ
    ድምጽ ቅንብር ፦ አምባው ደሳለኝ
    Background music via www.FesliyanSt...

Komentáře • 22