ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) መድሐኒቴ (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)
Vložit
- čas přidán 6. 06. 2020
- - Arrangement, Drum Programming, Keys and -Auxiliaries & Mixing: Biruk Bedru
- Bass Guitar: Yonatan Bekure
- Lead Guitar: Mihretab Berassa
- Background Vocals: Etana Chemeda & Lilly Mikre
መድሐኒቴ
ሰዎች ተረዱልኝ እወቁት እወቁት
እርሱ ብቻ ነው የእኔ መድሐኒት
ሰዎች ተገንዘቡ እወቁት እወቁት
እርሱ ብቻ ነው የእኔ መድሐኒት
የእኔ መድሐኒት... የእኔ መድሐኒት(3×)
መድሐኒቴ እግዚአብሔር ነው
ይህን ሁሉ ያደረገው
ታዲያ ለእርሱ ምን እላለው
ምስጋናዬን አበዛለው
መድሐኒቴ መድሐኒቴ እግዚአብሔር ነው
ይህን ሁሉ ያደረገው
ታዲያ ለእርሱ ምን እላለው
አምልኮዬን አበዛለው
ክበር ብቻ ተመስገን ብቻ(2×)
ንገስ ብቻ ከፍ በል ብቻ (2×)
ክበር ብቻ ተመስገን ብቻ (2×)
ግነን ብቻ ተመስገን ብቻ ከፍ በል ብቻ
ይበቃሀል ወይ
ላንተ ላንተ ይህ አያንስም ወይ (2×)
ይበቃሀል ወይ
ላንተ ላንተ ይህ አያንስም ወይ (2×)
ሳስበው ፍቅሩን ሳስበው ሳስበው ሳስበው
ለእግዚአብሔር ምስጋና አነሰው አነሰው አነሰው
ሳስበው ማዳኑን ሳስበው ሳስበው ሳስበው
ለእግዚአብሔር ምስጋና አነሰው አነሰው አነሰው
አልቻልኩም ዝም ልል አልቻልኩም(2×)
ፍቅሩ ይጎተጉተኛል
ተነሺ ዘምሪ ይለኛል
ማዳኑ ይጎተጉተኛል
ተነሺ አገልግይ ይለኛል
አልቻልኩም ዝም ልል አልቻልኩም(2×)
ፍቅሩ ይጎተጉተኛል
ተነሺ አክብሪው ይለኛል
ማዳኑ ይጎተጉተኛል
ተነሺ አክብሪው ይለኛል
ሰዎች ተረዱልኝ እወቁት እወቁት እርሱ ብቻ ነው የእኔ መድሐኒት ሰዎች ተገንዘቡ እወቁት እወቁት እርሱ ብቻ ነው የእኔ መድሐኒት የእኔ መድሐኒት... የእኔ መድሐኒት(3×) መድሐኒቴ እግዚአብሔር ነው ይህን ሁሉ ያደረገው ታዲያ ለእርሱ ምን እላለው ምስጋናዬን አበዛለው መድሐኒቴ መድሐኒቴ እግዚአብሔር ነው ይህን ሁሉ ያደረገው ታዲያ ለእርሱ ምን እላለው አምልኮዬን አበዛለው ክበር ብቻ ተመስገን ብቻ(2×) ንገስ ብቻ ከፍ በል ብቻ (2×) ክበር ብቻ ተመስገን ብቻ (2×) ግነን ብቻ ተመስገን ብቻ ከፍ በል ብቻ ይበቃሀል ወይ ላንተ ላንተ ይህ አያንስም ወይ (2×) ይበቃሀል ወይ ላንተ ላንተ ይህ አያንስም ወይ (2×) ሳስበው ፍቅሩን ሳስበው ሳስበው ሳስበው ለእግዚአብሔር ምስጋና አነሰው አነሰው አነሰው ሳስበው ማዳኑን ሳስበው ሳስበው ሳስበው ለእግዚአብሔር ምስጋና አነሰው አነሰው አነሰው አልቻልኩም ዝም ልል አልቻልኩም(2×) ፍቅሩ ይጎተጉተኛል ተነሺ ዘምሪ ይለኛል ማዳኑ ይጎተጉተኛል ተነሺ አገልግይ ይለኛል አልቻልኩም ዝም ልል አልቻልኩም(2×) ፍቅሩ ይጎተጉተኛል ተነሺ አክብሪው ይለኛል ማዳኑ ይጎተጉተኛል ተነሺ አክብሪው ይለኛል
“እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።”
(1ኛ ዮሐ 4:14)
መድኃኒቴ ኢየሱስ ነው ❤️።
በጣም እየገረመኝ ነበር መዝሙሩን እሰማ የነበረው።
እስቲ አስቡ ለሰሞነኛው በሽታ እንኳን መድኃኒት ተገኘለት ቢባል ዓለም በሙሉ እንዴት እንደሚረባረብ።
ከዚሁ በሽታ በላይ ገዳይ ለሆነ በሽታ ለኃጢአት መድኃኒት ተገኝቷል እርሱም ኢየሱስ ነው!
እኛስ መድኃኒት አለን ይህን መድኃኒት ኑና ዋጡ እንላለን ።
ተባርከሻል ሊሊዬ💞❤️
ሰዎች ተረዱልኝ ዕወቁት ዕወቁት
እርሱ ብቻ ነው የእኔ መድኃኒት
ሰዎች ተገንዘቡ ዕወቁት ዕወቁት
እርሱ ብቻ ነው የእኔ መድኃኒት
የእኔ መድኃኒት የእኔ መድኃኒት(፫×)
መድኃኒቴ እግዚአብሔር ነው
ይህን ሁሉ ያደረገው
ታዲያ ለእርሱ ምን እላለሁ
ምስጋናዬን አበዛለሁ
መድኃኒቴ እግዚአብሔር ነው
ይህን ሁሉ ያደረገው
ታዲያ ለእርሱ ምን እላለሁ
አምልኮዬን አበዛለሁ
ክበር ብቻ ተመስገን ብቻ(፪×)
ንገሥ ብቻ ከፍ በል ብቻ (፪×)
ክበር ብቻ ተመስገን ብቻ (፪×)
ግነን ብቻ ተመስገን ብቻ ከፍ በል ብቻ
ይበቃሃል ወይ ለአንተ ለአንተ ይህ አያንስም ወይ (፪×)
ይበቃሃል ወይ ለአንተ ለአንተ ይህ አያንስም ወይ (፪×)
ሳስበው ፍቅሩን ሳስበው ሳስበው ሳስበው
ለእግዚአብሔር ምስጋና አነሰው አነሰው አነሰው
ሳስበው ማዳኑን ሳስበው ሳስበው ሳስበው
ለእግዚአብሔር ምስጋና አነሰው አነሰው አነሰው
አልቻልኩም ዝም ልል አልቻልኩም(፪×)
ፍቅሩ ይጎተጉተኛል ተነሳ ዘምር ይለኛል
ማዳኑ ይጎተጉተኛል ተነሳ አገልግል ይለኛል
አልቻልኩም ዝም ልል አልቻልኩም(፪×)
ፍቅሩ ይጎተጉተኛል ተነሳ አክብረው ይለኛል
ማዳኑ ይጎተጉተኛል ተነሳ አክብረው ይለኛል
Yes its so true!! God bless you Markos
Excellent comment, Markos.
🙆♀️🙆♀️🙆♀️💓💓💓🙏🙏🙏
ማርቆስ ተባረክ እናመሰግናለ
🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
ሊሊዬ ሳይጀምር አኮ ነው Like ማረገው ዘመንሽ ይባረክ ❤️❤️❤️
haha
በትክክል ገልፀከዋል ወንድሜ
አሜን!! ሊሊዬ ፍቅሩ ዝም አያሰኝም
ተባረኪ ዘመንሽ እሱን በማመስገን ይለቅ
ዝም አትበይ ጠላት ዳቢሎስ ደስ አይበለው
ለእግዚአብሔር ዘማሪ ነሽ አንቺ
Tibarki
ሃሃሃሃሃ ጸጋ ይብዛልህ! እኔም ላይክ አድርጌ ነው ሊሊን መስማት ምጀምረው፤ ኦረዲ ሴትየዋ #ሰማይ ውሎ ማደሪያዋ ነው እንጂ መቼስ ሰው በጤናው እንዲ ዘመኑን ሙሉ ሰማይን ጎትቶ የሚያወርድ ዝማሬ ከየትም አያመጣም እላለሁ ለራሴ....
Thank you.. thank you again the one who posted this video ....20 years ago I received Jesus my lord and savior because of this amazing song touched my life
Dear Tesfaye, thank you for sharing your testimony. We shall all worship Him soon in heaven !!
God bless you Lili !
Amen he is still the same yesterday, today and forevermore. Our King
መድሃኒቴ እየሱስ ነው ይህን ሁሉ ያደረገው ☝️❤️🔥
ELELELELE ELELELELE ELELELE TEBAREKI YEGET SET!
ሊሊዬ የተባረክሽ ነሽ እስከዘላለም እወድሻለሁ እህትሽ በእየሱስ ክርስቶስ ዝማሬሽ ሁሌም ወደ ከፍታ ይወስደኛል ወደ ጌታ ክብር!!!😍😍😍 ባንቺ ካለው ፀጋ ተባርኬያለሁ ከፍ በይ በጌታ ፀጋ
መዳኒቴ እግዚአብሄኤር ነው።እስይ ጌታዬ ይመስገን።የተባረክሽ በረከታችን ነሽ ብዢ።
Abet yesrael amlak egziaber yakoyish nefse tebarekech
ተባረኪ ሊሊዬ!! አዎ ለኔም እየሱስዬ ብቻ ነው የኔ መድሀኒት: የኔ celebrity: የኔ ውድ: my everything!!
Geta hoy I love you ❤️ ነፍሴን ያዳንክ : አዳኜ I love you ❤️ የክፍ ቀን ወዳጄ I love you ❤️ Tebarekleng Abaye
ሊሊሾ♥ ብርክ በይልን we love u!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ ውዴ ሊሊዬ
የእግዚያብሔርን ዕውቀት የተሞላ በአዲሱ ሰው የተዘመረ ድንቅ መዝሙር
ይበቃሃል ወይ ላንተ ላንተ ይህ አያንስም ወይ
ላንተ ላንተ ይህ አያንስም ወይ
Hallelujah 😇🙏
Tebareku ❤️
እሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አልቻልኩም ዝም ፍቅሩ ይጉተጉተኛል ተነሽ አመስግኝ ይለኛል ተባርኪልኝ ሊልዬ።
ሊሊዬ አንቺ ብሩክ ነሽ ❤❤❤
ሊሊሾ የተወደድሽ i am waiting more video...... pleas post more and more
ሰዎች ተረዱልኝ እወቁት እወቁት
እሱ ቢቻ ነው የኔ መዳሐኒት
ሰዎች ተገንዘቡ እወቁት እውቁት
እሱ ቢቻ ነው የኔ መዳኒት
የኔ መዳኒት የኔ መዳኒት
መዳኒቴ እግዚሐብሔር ነው
ይህን ሁሉ ያደረገው
ታዲያ ለሱ ምን እላለው
ምስጋናዬን አበዛለው
መዳኒቴ እግዚሐብሔር ነው
ተባረኪ ሊሊዬ 💖💖💖💖💖
yene wud mezemer atakumi tbarkignalesh
ሊሊዬ ተባርከሻል እኔም ባንቺ ዝማሬ ሁሌም እነደተባረኩ ነው ።ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ 👑👑👑
Eleleleleleleleleeeeerrr
Yelignete mezmure orthodox newe haymanote gine yadgkute yehen mezmure eyesemawe newe.
Yene liyou yeminwedish ❤❤❤❤😘😘😘
My love, Lillye Tebareki
Alchalkum zem lel alchalkum
Alchalkum zem lel alchalkum
Fikeru yegotegutegnal
Fikeru yegotegutegnal
😇😇✝️=❤️ U r blessed liliye
የኔ መዳኒት ኢየሱስ
እግዚአብሔር ይበርክሽ
ተባረኪ አሜን መዳኒቴ እየሱስ ተባረክአባባ
kaliye tebarek zemenish yibarek ahunim yichemiribish
Lilyee yna liyu❤❤❤
always blessed women of God lilye
አሜን፫
Wow, i was listening to your song when i started my journey with Jesus Christ many years ago. I am worshiping Jesus with this song now too, preparing myself for his second coming. Anointed Singer.
Yes our King is coming soon!! Stay blessed
ተባረኪ ላገኝሽ እወዳለሁ
My lily💝💝
Amennnnn Halelujha Liliye ewedshalewu yejna birhan yejna chewu Tebareki.🖐💗💗💗
፣ሰዎች ተረዱልኝ እወቁት እወቁት፣
፣እርሱ ብቻ ነው የኔ መድሃኒት፣
፣ሰዎች ተገንዘቡ እወቁት እወቁት፣
፣እርሱ ብቻ ነው የኔ መድሃኒት፣
💕፣አልቻልኩም 💖ዝም💖 ልል 💖አልቻልኩም፣
💕፣አልቻልኩም 💖 ዝም 💖ልል💖አልቻልኩም፣
፣ፍቅሩ ይጎተጉተኛል ተነሺ ዘምሪ ይለኛል፣
፣ማዳኑ ይጎተጉተኛል ተነሺ አክብሪው ይለኛል፣
ብርክ በይልኝ የኔ ውድ እህት ገና ብዙ ኣለ ካንቺ ምንቀበለው ረጅም እድሜ ይስጥሽ ኣባቴ ሊሊየ እወድሻለው በጣም።
Amen Amen Amen
አሜንንንንንን አሜንንንንንን
Liliye God bless you Amen Hallelujah ❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን
ስወድሽ እኮ! ብርክ በይልኝ!
Uffff tebareki liliye zemenesh yelemlim
የኔ ብርክት ተባረኪልኝ! ይጨምርና ይፍልቅ ይህ የዝማሬ ምንጭ!
Lileshaye may the Almighty God bless you abundantly
liliye😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Thank you for serving God and his people for so many years. God bless you.
Oh amzing voice Lilly
Liliye yene konjo siwedish eko...tebarekilign tsegawun yabizalish
የኔም መድኃኒት ነው
ሊሊዬ በጣም እወድሻለሁ መዝሙሩን በተለይ
Liliyeee bless you more and more
The first time when I heard about yene medhanet this was the song 20 + years ago..thank you Liliy tebarekileng yabate bruck 💕💕💕
Liliye tebarekilene
I live you lilye!!
Liliye tebarekelegn
we love u Lilye. what a blessed woman u are!
Queen!
ተባረክ ጌታ ሆይ ተባረኪልኝ እህቴ
ሊሊየ ሲወድሺኮ በጌታ
Amen hallelujah you are blessed lily
ተባረኪልን ሊሊያችን
Ameeeeeeeeeen Liliye tebarekilign
እንደ ልማዱ እግዚአብሔር ሞጎሱን ጨምሮብሻል!!
Yene Kong betam wddddddddd adergshalew Tebareki
Liliye ❤️
Amen amen Jesus is loud
Lillye zemenish yibarek tebareki !
Blessing mezmur, God bless you!
liliye😍😍😍😍😍
ተበረክ
ሊሊዪ
Liliye be blessed I love you so much may Jesus lead you and bless you forevermore
Liliye you are our blessing! We love you so much!!!
Galatoomi
Tebarekilgn
yene konjo zemenish ybarek
Lili enwodishalen zemenish yibarek
Lilsho siwedishko tebarekling hode
Tebareki bebizu!!
Tebarekilign
Liliye
Leleye you are blessed 4ever,,,,,love you always ❤️❤️❤️
ሊሊዬ፡ተባረኪ።
Liliy tebarkilgn sewdesh eko
Amen
bless u lillye its so beautiful
Bless you Great voice 👌 and melody.Jesus Christ is the Lord of Lord.
Lilye .... thank you God bless you 😍😍😍
Lily may bless u abundantly
አሁን ብርክ በይልኝ የኔ ቆንጆ!!
Thank you Lord God for everting amen halleluyah
Amazing grace of God keep bless you lily
tebareklign yene wud
Amen liliye and God bless you. The best song ever. 😊
Yes
Halleluja 🙆♀️🙆♀️🙏🙏🙏
Amennnnn Tebarkeeeeee
GBU sister
ሳስበው ፍቅሩን ሳስበው ሳስበው ሳስበው
ለእግዚአብሔር ምስጋና አነሰው አነሰው አነሰው
ሳስበው ማዳኑን ሳስበው ሳስበው ሳስበው
ለእግዚአብሔር ምስጋና አነሰው አነሰው አነሰው
Liliye....❤❤❤ God bless u....🙏🙏🙏🙏
tebarkkkkiiii
Ia m allows happy Lilly for sing...........