ቃልኪዳን ጥላሁን-ሊሊ ትችላለህ (ልዩ ዕትም)Kalkidan Tilahun (Lily) Arrangement & Mixing: Samuel Francis (LIYU ETEM)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 03. 2020
  • Arrangement & Mixing: Samuel Francis
    -Bass Guitar:Yohannes Tona
    -Lead Guitar: Muse Hailemichael
    -Background Vocals: Hawk Geleta & Samuel Francis
    ኧረ ተዉ ሰዉ ምንድነው የሚያወራው
    ይፈፅመዋል አምላኬ የጀመረውን
    ይጨርሰዋል እግዚአብሄር የጀረውን
    ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል
    ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል
    ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል
    ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል
    ትችላለህ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ
    ትችላለህ ሁሉን መስራት ትችላለህ
    ይቻልሃል ሁሉን ማድረግ ይቻልሃል
    ይቻልሃል ሁሉን መስራት ይቻልሃል
    ባህሩን እንደሆን ከፍለኧዋል
    ድንጋዩን እንደሆን ሰንጥቀሃል
    ተራራውን እንደሆን ሜዳ አድርገሃል
    ምን አለ ያላረከው ምን ይሳንሃል
    ትችላለህ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ
    ትችላለህ ሁሉን መስራት ትችላለህ
    ይቻልሃል ሁሉን ማድረግ ይቻልሃል
    ይቻልሃል ሁሉን መስራት ይቻልሃል
    ሳስብ ሳለሁ ተስፋ እንደሌለኝ
    የእግዚአብሄር መኖር ትዝ አለኝ
    በቃ ተዉኝ እግዚአብሄር አለ
    እርሱ ካለ ምን ችግር አለ
    ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል
    ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል
    ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል
    ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል
    ትችላለህ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ
    ትችላለህ ሁሉን መስራት ትችላለህ
    ይቻልሃል ሁሉን ማድረግ ይቻልሃል
    ይቻልሃል ሁሉን መስራት ይቻልሃል
    ከዙፋናት በላይ ዙፋኑ ላይ ያለው
    እግዚአብሄር ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው
    ከእርሱ በላይ ሆኖ የበላይ የሌለው
    እግዚአብሄር ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው
    እንዲህ አርግ እንዲህ አታድርግ የሚለው የሌለው
    እግዚአብሄር ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው
    ጌታ ማለት አንተ ብቻ ነህ
    ሌላ ጌታ አላውቅም
    አምላክ ማለት አንተ ብቻ ነህ
    ሌላ አምላክ አላውቅም
    ንጉስ ማለት አንተ ብቻ ነህ
    ሌላ ንጉስ አላውቅም

Komentáře • 364

  • @yadeshigetachew4908
    @yadeshigetachew4908 Před 2 lety +42

    My mom passed away singing this song.she smiled at the her last breath.she said jesus is here to take me.

    • @prix205
      @prix205 Před 2 lety +1

      awww God bless her @yadeshi getachew

    • @dantakele6050
      @dantakele6050 Před 2 lety +2

      Ooooow its awesome

    • @meseretseifu3637
      @meseretseifu3637 Před 2 lety +2

      Wow wow God bless her we are luck our lord is Jesus.

    • @esraelyalemwossen7459
      @esraelyalemwossen7459 Před 2 lety +3

      what a great way to go, what an honor

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před rokem +5

      አሜን እንዴት መታደል ነው የሱስን አምኖ ከዚህች ቆሻሻ አለም መለየት መጽናናትን ይስጣችሁ ጌታዬ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před rokem +11

    🎶🎧 3:45 🎧 🎶
    ሳስብ ሳለ ተስፋ እንደሌለኝ
    የእግዚአብሄር መኖር ትዝ አለኝ
    በቃ ተውት እግዚአብሄር አለ
    እርሱ ካለ ምን ችግር አለ
    ~~ይችላል ሁሉን ማድረግ~~

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +11

    ሳስብ ሳለ ተስፋ እንደሌለኝ
    የእግዛቤሄር መኖር ትዝ አለኝ
    በቃ ተውት እግዚአብሔር አለ
    እሱ ካለ ምን ችግር አለ 🙏🙏🙏🙏
    ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Před 6 měsíci +3

    ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ሊሊዬ🙏🏻 ሚገርም ነው የኼን መዝሙር ላለፉት ቀናቶች በተደጋጋሚ እሰማው ነበር እና ለካ እያንዳንዱ ስንኝ ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ሕይወት ዘርቶበት ሚታለፈውን ሁሉ አለፍኩበት today Dec 26/2023 ቅዱስ ቃሉ ያለበት ዝማሬ ለፈውስ ነውና again God bless you ሁሌም እንሳሳልሻለን 💕🩷🩷💕🙏🏻🙏🏻💕

  • @meazaoshone6287
    @meazaoshone6287 Před rokem +4

    Lilyeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tig302
    @tig302 Před 10 měsíci +1

    ሊሊዬ ዝማሪዎችሽን ሰምቼ አልጠግበውም በብዙ ተባርኬበታለሁ ሁሌም አዲስ የሆኑ መዝሙሮችሽን እየስማሁ ተባርኬበታለሁ እግዚያብሄር ይባርክሽ ።

  • @yodialex9517
    @yodialex9517 Před 3 lety +5

    ሊሊቾ ያደኩት በመዝሙሮችሽ ነው። አንቺ እና ቤቲ የገነናችሁ ጊዜ ነው ጌታዬን ያወኩት። አነሆ ዛሬም ወዳጅሽ ነኝ።

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Před rokem +5

    ጌታ ማለት አንተ ብቻ ነህ ሌላ ጌታ አላውቅም አሜንንን አሜንንን ተባረኪ 🥰🥰

  • @bereketabebe4435
    @bereketabebe4435 Před 3 lety +9

    ሊሊዬ መቼም ቢሆን ዝሜሬዎችሽን ሰምቼ አልጠግባቸውም የ እውንት ዘመንሽ ይባረክ

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 Před 3 lety +12

    አንቺ የኛ ዉድ ስጦታ..ለምድራችን ከሰማይ የተሰጠሽ በረከት ነሽ።💚💛❤እግዚአብሔር በአለም ሁሉ ያስፋሽ። የኔ ቆንጆ ለበረከት ሁኚ..ዘርሽ የጠላትን ደጅ ይዉረስ።

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 4 lety +54

    አዎዎ ዎ ሊሊዬ የኔ ወርቅ፡ ሳስብ ሳላ ተስፋ እንደሌለኝ የእግዚአብሔር መኖር ትዝ አለኝ ግጥሙ በጣም ልቤን ነካኝ በአሁን ሰዓት ከባድ ሁኔታ ላይ ሳለው ይህ መዝሙር ውስጤን አደሰው ሊሊዬ ተባረኪ

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před rokem +3

    አቤት አቤት ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዘመንሽ ይለምልም እዴት እደምባረክበት በመዝሙርሽ ይበልጥ አምላኬን አመስግንበታለው

  • @Eyobed317
    @Eyobed317 Před 4 lety +27

    If lily come with new song that means revival is on the way that means many new soul and many backsliders will come alive will come to Jesus so be reader churches .hallelujah

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před rokem +1

    አሜን አሜን ይቻልሀል ሁሉን ማድረግ እህቴ በዘመንሽ ሁሉ ትልቅነቱን ብቻ ማወጅ ይብዛልሽ

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 Před 4 lety +145

    የኔ ዉድ የኔ ቆንጆ እህት በምንም ውስጥ ብናልፍ ሰማይ ሰማይ እንጂ ምድር የሌለበት ዝማሬ የምትዘምሪ እየጨመረ የሚሄድ መንፈስ ያለብሽ ተባረኪልኝ

  • @abrehetastatekew4377
    @abrehetastatekew4377 Před 4 lety +19

    ኧረ ተዉ ሰዉ ምንድን ነው የሚያወራው
    ይፈፅመዋል አምላኬ የጀመረውን
    ይጨርሰዋል እግዚአብሔር የጀመረውን (፪×)

  • @lovetube2585
    @lovetube2585 Před 2 lety +1

    ሊሊየ ምን እንደምልሽ ቃል የለኝም እንዲህ አድርጎ ለባረከሽ ፃድቅና እጅግ እርህሩህ የሆነው ንጉስ ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @tesemashtefera5471
    @tesemashtefera5471 Před 4 lety +2

    ELELELE ELELELE ELELELE ELELELE ELELELE

  • @user-fj6ev5fw6p
    @user-fj6ev5fw6p Před 4 lety +8

    ውይ ሊሊዬ ከላይ የሆነ ዝማሪ እውነተኛ የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ፡፡ ዕድሜ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም የምድር በረከት ነሽ፡፡ እንዳንች አይነት ዘማሪ የሰጠን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር ይመስገን፡፡

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 4 lety +17

    ሊሊዬ በአሁን ስእት ኮሮና ድንጋይ ሆኖብናል ግን እግዚአብሔር ግን ይችላል ህዝብን በዚህ መዝሙር ሊያነፃ

  • @eyerusalemdaniel2677
    @eyerusalemdaniel2677 Před 4 lety +2

    አምላክ ማለት ጌታ ማለት ንጉስ ማለት አንተ ብቻ ነህ
    ሌላ አምላክ ሌላ ጌታ ሌላ ንጉስ አላውቅም

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 Před 4 lety +22

    Am not you religen beliver but 😭😭😭😭😭 i see holy Gost with you.

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety +3

    የተባረክሽ የጌታ ልጅ ታድለሽ
    ብዙ ዝማሬወችሽ መፅናኛ እየሆኑኝ ነው ባለፈው አንድ ጉዳይ ከብዶኝ ነበር በአንደኛው ቀን አቃተኝ ስልና ከኑሮ ጋር ሳያይዘው"" መኖር መኖር አለኝ
    መኖር የሚያሶድድ እየሱስ ስላለኝ ""
    ስለክብደቱም ሳሰላሰል ኸረ በእግዚአብሔር አይን ምንም ነው ምንም ""ኸረ ግታ እየሱስ እነደት ግሩም አምላክ ነው በተዘጋ ቤት በተለያየ መንገድ ያፅናናል መኸራችንንም ያስረሳል

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 Před 4 lety +1

    Hallelujah hallelhuja hallelhuja hallelhuja hallelhuja hallelhuja Ameeen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Tebarkie leleye 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @amya.9535
    @amya.9535 Před 2 lety +1

    ሊሊዬ የእኛ ስጦታ❤️እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ውድድድድ ነው የማደርግሽ❤️❤️❤️😍❤️😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekorerahel5119
    @mekorerahel5119 Před 4 lety +15

    Lily I don’t know what to say
    እግዚኣብሔር ዘመንሽን ይባርክ
    I love you

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 Před rokem +2

    ይፈጽመዋል አምላኬ የጀመረዉን አሜን አሜን!!!

  • @melakukebede3
    @melakukebede3 Před 2 měsíci

    ጴጥሮስን ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለው አሁን በራስህ ትታጠቃለህ ስታረጅ ግን ሌላ ሰው ያስታጥቅሃል አለው በመጨረሻ አሟሟቱን ሲነግረው እንደትልቅ በረከት ተቀበለው
    እግዚአብሔር ከተናገረ የተሻለ አማራጭ ብሎ ነገር የለም እሚሆነው የተሻለ ብልሽት ነው ።

  • @officialhenokgirma5538
    @officialhenokgirma5538 Před 4 lety +15

    ሊልዬ ሁሌም መንፈስሽ 1 አይነት ማትበርጂ ተባረኪ እወድሻለሁ

  • @chuchuliben1352
    @chuchuliben1352 Před 3 lety +14

    Sometimes I want to like a million times and It doesn't allow me..... Lilye tebareki!!

  • @biniamlovedbyjesus1908
    @biniamlovedbyjesus1908 Před 4 lety +5

    Lily you are the best singer ever in east africa God bless you

  • @tsedijacob4833
    @tsedijacob4833 Před 4 lety +1

    Ye abate wud mama teberekilign egziabiher zemanishin yibarkewu teberekilign ewodishalewu mezmurishin Kay 10 size belay semiche altagabkum egziabiher kale min chigir kale bewunat tebaraki

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 Před 4 lety +10

    I don't understand why people dislike She call his name.

    • @neftalemmehretab1904
      @neftalemmehretab1904 Před 4 lety +1

      Don't worry they are only 13 may be they have their oun problem
      May God bless them

  • @selamawittesfaye3175
    @selamawittesfaye3175 Před 4 lety +9

    በቃ ተዉ እግዚአብሄር አለ::
    እሱ ካለ ምን ችግር አለ፡፡

  • @melatbogale4763
    @melatbogale4763 Před 4 lety +11

    አምላካችን ሁሉን ማድረግ ትችላለክ፣ ይችላል ፣ይቻለዋል🙆‍ አሜን

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 Před 4 lety +3

    ዘመንሽ ይለምልም

  • @dagimbemiretu913
    @dagimbemiretu913 Před 4 lety +11

    ሊሊሾ ብርቅዬዋ የንጉስ ልጅ ብርክ በይልኝ በመዝሙሮችሽ እየተባረኩ ነው ።

  • @mesertberhane1932
    @mesertberhane1932 Před 4 lety +2

    Amen ersu kalh men chger alh amen tebarkey

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před 2 lety +2

    ተባረኪ እንዳልል የተባረክሽ ነሽ :: ይጨመርልሽ በብዙ የኔ እህት

  • @edenyoseph8771
    @edenyoseph8771 Před 3 lety +5

    በጣም እንወድሻለን ጌታ እርሱ ለዘላለም ጌታ ነው አሜን አሜን ይችላል ጌተ ስሙ ይክበር !!!!Blessing

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 Před 4 lety +5

    ሊሊ የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር በብዙ ጌና ይባርክሻል

  • @fikertatekle2897
    @fikertatekle2897 Před 4 lety +1

    ይጨርሰዋል እግዚያብሄር የጀመረውን

  • @user-rf6ts3bq5t
    @user-rf6ts3bq5t Před 4 lety +7

    ሊሊዬ ዘመንሽ ይባርክ በናታችሁ የሊሊ ዝማሬ ሁሉንም በግጥሙ ልቀቁልን

  • @natnaelherego5055
    @natnaelherego5055 Před 4 lety +3

    Amen

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 Před 3 lety +2

    የሚገርም መዝሙር ነው ሊሊ ተባረኪ

  • @bettyshow9202
    @bettyshow9202 Před 4 lety +2

    Yen konjo beanche mezmur hulem ebarekalewu

  • @Unicornhornoil
    @Unicornhornoil Před 3 měsíci +1

    The anointing of this song is carrying me on the almighty’s hands.
    It’s new to me!!!!! Totally drunk!

  • @hanasisay2774
    @hanasisay2774 Před 4 lety +7

    ብርክ በይልኝ የኔ እናት

  • @eyerusalemjerry6411
    @eyerusalemjerry6411 Před 4 lety +3

    Haleluja tichilalehi hulun tichilalehi
    Alfana omega zelalemawi amilak
    Antenehi ye egizhiabehir lij geta eyesus tebarekilen Liliye be etif etif tebarek tsgaw yebizalishe
    Tebarikibetalehu tebareki
    ❤❤❤❤❤❤❤👏

  • @Eshet7
    @Eshet7 Před 3 lety +3

    ለመዘመር የተፈጠርሽ ልዩ ሰው ነሽ ፤ ተባረኪልኝ ሊሊዬ

  • @akberetasgodom6411
    @akberetasgodom6411 Před 4 lety +1

    Lily konjo our gift,my sister, snwedsh

  • @rahelmebrahtu9984
    @rahelmebrahtu9984 Před 4 lety +2

    ሊሊየ የኔ ወድ ዘመንሽ ይባረክ
    ስውድሽ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 4 lety +32

    As always, Simple yet powerful! Lili tebareki!! What a timely song! ሳስብ ሳለሁ ተስፋ እንደሌለኝ ... የእግዚአብሔር መኖር ትዝ አለኝ!

    • @helahelen9034
      @helahelen9034 Před 4 lety +2

      Yes right, her songs are simple but powerful!

    • @seblefeker332
      @seblefeker332 Před 4 lety +1

      የኔ ውድ እህት አንቺ የተባረክሽ ለበረከት የሆንሽ ነሽ

    • @chuchuliben1352
      @chuchuliben1352 Před 3 lety +2

      Right!!! its a blessing to have her...

  • @eliyaszemen4691
    @eliyaszemen4691 Před 3 lety +1

    Amen hallelujah

  • @shagitudeseta6232
    @shagitudeseta6232 Před 4 lety +2

    amen amen amen

  • @yisakorasefa1188
    @yisakorasefa1188 Před 4 lety +1

    lilye betam nw mewdesh ande geta yagengenal beye tesfa adergalew geta yeseten telek setota nesh geta hulu negershen yebarekew ewdshalew

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede518 Před 4 lety +3

    ሊሊዬ ተባረኪ ያንቺ መዝሙሮች በልጅነቴ አፀኑኝ ዛሬም ድንቅ በረከት ተባርኬአለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @behaylualemu9765
    @behaylualemu9765 Před 3 lety +2

    ሊሊ እባክሽ የዱሮ ዝማሬዎችሽን ለዛውን እንደጠበቀ ብትለቂያቸው ምን ይመሥልሻል
    ለምሣሌ ኧረ እንዳንተ ያለ ከወዴት ይገኛል እና የመሣሠሉትን ተባርከሻል

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 4 lety +1

    አሜን ሊሊዬ

  • @antenehbiruk4108
    @antenehbiruk4108 Před 3 lety +2

    ይጨረሰዋል አምላኬ የጀመረውን

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety +3

    this is the only way our world can get hill and peace not to worry about everything we are hearing thankyou Jesus

  • @medi.g4396
    @medi.g4396 Před rokem +4

    I can’t stop listening to this song!! I love u lilyyy!! Bless you more!!!

  • @eshetugichamo2314
    @eshetugichamo2314 Před 4 lety +8

    እግዚአብሔር በበለጠ ሞገስ አብዝቶ ይበርክሽ

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 Před 4 lety +5

    አሜን ሊሊዬ ተባረኪ ወርቅ ልጅ ነሽ

  • @Ethiodawg
    @Ethiodawg Před 3 lety +5

    He who has began a good work in my life will complete it! Eyesusse yichalihal

  • @selamawittesfaye8523
    @selamawittesfaye8523 Před 2 lety +1

    Liliye yene konjo zemenesh yelemlem banchi mezmur tebarkenal tetekmenal enwedshalen❣❣🙏🙏

  • @erkabosew.giorgis7425
    @erkabosew.giorgis7425 Před 3 lety

    ጌታ ማለት አንተ ብቻ ነህ
    በቃ እኔ ሌላ አላውቅሞ

  • @finotbruke9746
    @finotbruke9746 Před 4 lety +2

    tebareki bebizu

  • @meseretzekarias5218
    @meseretzekarias5218 Před 4 lety +1

    asey amen bebzuh tebareki endezi aynoch mezmur nafeken

  • @esayasassefa3258
    @esayasassefa3258 Před 3 lety +8

    How amusing Singer u are !U are always running after Gods heart ,God bless u Lilesha,

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 Před 4 lety +1

    Geta Iyaasuus yebarekesh

  • @mamtef5893
    @mamtef5893 Před 4 lety +1

    Yene yetebrksh ye Geta Iyesus Liji alfesh be Semsyat Zemir!!

  • @selamubekele2382
    @selamubekele2382 Před 3 lety +10

    God bless you, it is strong message & song.

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 Před 3 lety +4

    መዝሙሮችሽ እኮ ከአምላክ ጋር ያገናኛሉ

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 Před rokem +3

    Thank you Jesus 🙌 my all times fav song , thank you Lord for this song

  • @user-mr5vt6td5e
    @user-mr5vt6td5e Před 3 měsíci

    Our sister in Christ Lili may always have more blessings with you ...

  • @mekidsengida9468
    @mekidsengida9468 Před 3 lety +1

    Liliye tebarki

  • @sehanibekele4535
    @sehanibekele4535 Před 4 lety +1

    ተባረኪ

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 Před 4 lety +3

    One of all time best gospel song writer

  • @tamenegn6247
    @tamenegn6247 Před 4 lety +4

    ፀጋ ይብዛልሸ ውዷ እህቴ ውድድድ

  • @melakukebede3
    @melakukebede3 Před 2 měsíci

    አልችልም ተሳሳትክ ቢለኝ እመለሳለሁ እስካሁን እሚያወራው ሰው ነው

  • @abinetaman2208
    @abinetaman2208 Před 4 lety +4

    ፀጋው ይብዛልሽ

  • @selamululseged9928
    @selamululseged9928 Před 3 lety +1

    God bless you

  • @bebibegeta2708
    @bebibegeta2708 Před 4 lety +2

    ተባረክ

  • @kemamegudisa2981
    @kemamegudisa2981 Před 4 lety +1

    Yessssss tichilalek geta hulu begikih new yene geta anite behulu alek yene geta enikuan yanite lig anitem degimo yene amilake honik simik yibarek !!!!!!!tebarekiliy liliye !!!!!!

  • @sofiyajula2792
    @sofiyajula2792 Před 4 lety +2

    Zemnsh yibarek siwodsh iko birki beylg

  • @abebutola1689
    @abebutola1689 Před 4 lety +2

    Thank you Lord for eveytig Amen amen

  • @marylemma9859
    @marylemma9859 Před 4 lety +11

    Lily, woman of God who blessed all the world with your songs and I can’t stop listening your songs because I love worshiping Our God with your songs! Love you and may God bless you abundantly!❤️❤️❤️

  • @melakukebede9628
    @melakukebede9628 Před 2 lety +1

    Anche wolade yeyesuse akenkagne Tebareki

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 2 lety +1

    AMEN AMEN AMEN ZEMARE MELAKT YASEMALEN

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 4 lety +6

    ልቤ በጣም ተነክቶ ነው ምስማው እውነት የጌዜው መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዘምነሽን ይባርክው ሊሌዬ

  • @eveadam3951
    @eveadam3951 Před 4 lety +2

    ufffffffffff yene wed betam amazing mezmur new egziabher abzeto abzeto yebarkesh hulum yemidenk mezmur new bewestesh yemolaw tebareki yeabate leje

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 Před 4 lety +16

    Each day I get surprised with more amazement how wonderfully and fearfully we are created by Heavenly Father, Ethiopians. Heaven is pouring the blessings upon us. Lily, you are awesome and your Father has listened what you wanted to tell Him. He is not like a man to forget what He promised.

  • @hiwotberhanu3868
    @hiwotberhanu3868 Před 2 lety +1

    ሊሊየ የኔ በረከት ተባረኪ❤❤❤

  • @tsionberessa6875
    @tsionberessa6875 Před 4 lety +2

    yemewedesh liliye hulem beyeeletu yemiberekugn mezmurochesh ametat biyalfum hulgize adis nachew hulem tebarekilegn

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 Před 6 měsíci +1

    the woman of God. ❤❤❤.Lord be with you .

  • @ammeenada6955
    @ammeenada6955 Před 4 lety +1

    ameeeen ameeeeeeeen tebaraki

  • @yordagebre1651
    @yordagebre1651 Před 4 lety +2

    Ufffffff 🙏🙏🙏🙏🙏 Gbu lily.

  • @tibarekdesta5555
    @tibarekdesta5555 Před 4 lety +2

    Zim beye eko emigeremibish sete eko nesh

  • @girmaworku2469
    @girmaworku2469 Před 2 lety +1

    Geta becha Abzeto yebarkesh btm new mewedesh