ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ቅጥር ሰርተህ (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 09. 2020
  • Arrangement, Drum Programming, Keys and Auxiliaries, Mixing: Biruk Bedru
    Bass: Yonatan Bekure
    Guitar: Mihretab Berassa

Komentáře • 442

  • @helinabeletetekiwe3250
    @helinabeletetekiwe3250 Před 3 lety +273

    ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ግን እግዚአብሔር ቅጥር ሰርቶ እንደጠበቀኝ እንደ አይኑ ብሌን ተጠንቅቆልኝ ከስንቱ እያስመለጠኝ እዚ እንደደረስኩ አውቃለሁ ዛሬም ጥበቃው እንዳስገረመኝ አለሁ🙏🏽 እንደተሸከመኝ... ሊሊዬ ይሄ መዝሙርሽ ህይወቴ ነው ❤

    • @nafkotbeyene4424
      @nafkotbeyene4424 Před rokem +5

      ❤❤❤❤እሰይ

    • @user-zt1vi5qb2h
      @user-zt1vi5qb2h Před rokem +1

    • @mulugetatadesse5451
      @mulugetatadesse5451 Před 11 měsíci +13

      እህቴ ተባረክ።እባክሽ ወደ ነፍስሽ እረኛ ቅጥር የሆነለልሽ ደስታን ለሰጠሽ ኢየሱስ አምልጭ።ተባረክ ጌታ የልብሽን በር እያንኳኳ ነው እንድህ እያለሽ እነሆበደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁን ቢከፍትልኝ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ገር ይበላል። ራእይ 3.20 ።

    • @bereketmeridofficial
      @bereketmeridofficial Před 11 měsíci +1

      ተባረኪ እህታችን

    • @user-rw6zn2jy8j
      @user-rw6zn2jy8j Před 9 měsíci

      ​@@user-zt1vi5qb2h!😊

  • @canimakeyoulaugh6027
    @canimakeyoulaugh6027 Před rokem +35

    እድሜዬን ሁሉ መዝሙሮችሽን እየሰማሁ መንፈስ ቅዱስም እየባረከኝ እስከ አሁን አለሁ። አይቼሽ ባላውቅም ዛሬ እንኳን ልባርክሽ "ሊሊዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጭምር አብዝቶ ይባርክሽ"

  • @user-xm1pu7bk5z
    @user-xm1pu7bk5z Před 10 měsíci +19

    ይህን Comment ለመፃፍ እጅግ በጣም ተሰቃይቻለሁ በርግጥ መጥፎ ሰው ነኝ 1996/97 ዓም አብርሐም የሚባል እጀግ የዋህ ጓደኛ ነበረኝ የተለያዩ መፅሐፍዎችን እያሳደድን እናነብ ነበር እኔ የ ሀሺሽ ተጠቃሚ ነበርኩ አብርሃም ቀስ በቀስ እንደኔው ሀሺሽ ለመደ መፅሐፍ እያነበብን እየተቀያየርን አድቅቀን ነበር የምናነበው ድንገት ከሞት በውኃላ ምን እንዳለ ለማወቅ እንደምፈልግ ደጋግሜ እነግረው ጀመር በ Friedrich Nietzsche ፍልስፍና ከልክ በላይ የተወሰድንበት ነበር አንድም ሳይቀር የ Nietzsche ን መፅሐፍ ደጋግመን አነበብን የተለያዩ የ ፍልስፍና ድርሳናትን ውኃ እንደተጠማ ሰው እየተስገበገብን አነበብን የ IMMANUEL KANT የ PLATO The Republic Phaedo symposium Apology Crito የ Marcus Aurelius Meditation በብዙ አነበብን እኔ አይምሮ ውስጥ የሚመላለሰው ከሞት በውኃላ ያለው ሕይወት እነዚህ ጠቢባን ያሉበት ቦታን ማየት እጀግ ጓጓሁ ጓደኛዬም አብርሃም እንደዚሁ ስለዚህ weed እያገዘን ራሳችንን ገድለን ለማደር ተስማማን ሲመሽ እሱም ወደ ቤቱ እኔም ወደቤት እየተመለስኩ የሊሊ የያንጊዜ ቅጥር ሰርተህ መንገድ ላይ ተከፍቶ ሰማሁት ውስጤ ስለገባች ያሰብኩት ስህተት መሆኑን ተረድቼ ወደ ቤቴ ገባው እጅግ በጣም ሃይለኛ ድካም ተጭኖኝ ተኛሁ ለሊት 10 ሆኖብኝ አያውቅም አልጋዬ ላይ ሸንቼ ነቃሁ እጅግ በጣም ነው የደነገጥኩት እንዴት እንዲህ ልሆን ቻልኩ ብዬ በጣም ተጨነኩኝ ተመልሼ አልተኛሁም ቁጭ ብዬ ነጋ ጠዋት ላይ የሰማውት ግን ሕይወቴን እስከመጨረሻው አጨለመው አብርሓም ራሱን አጥፍቶ አድሯል ሕይወቴ እስከመጨረሻው ጨለመ እኔም እስካሁን በተለያዩ የ አይምሮ ጭንቀቶች እየተሰቃየሁ አልጋዬ እንደረጠበ የ ሲኦልን ኑሮ እየኖርኩ ነው ሊሊ ግን መቼም ከውስጤ አትወጪም ምንም የ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ባልሆን ግን መዝሙርሽ ከሞት አድኖኛል እወድሻለሁ እኔ የምወድሽ እንዴት እንደሆነ ለኔ እራሱ ይደንቀኛል መጥፎ ሰው ሆኜ እንዴት ከ ውስጤ መውደድ ይወጣል ሰላም ሁኚልኝ ቅጥር ሰርተህ እኔን ከበህ እንዳይን ብሌን ተጠንቅቀህ አቤት ጥበቃህ ጥበቃህ ያስደንቀኛል ከክፉሁሉ አድነኸኛል

    • @meazaoshone4293
      @meazaoshone4293 Před 8 měsíci

      Ayzoy wondime ketseset wuta wodegeta tetega hulunm teresaleh 🙏🙏

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 Před 2 měsíci +1

      የሲኦልን ኑሮ እንድትኖር እግዚአብሔር አይወድም ሊያድንህ ይፈልጋል አለምክኒያት ኮመንትህን አላየሁትም

    • @MrDanqst
      @MrDanqst Před 2 měsíci

      ወንድሜ ስልክህን አስቀምጥልኝ እግዚአብሔር ለሁሉም ማረፊያ አለው❤

    • @firewkoroso728
      @firewkoroso728 Před 2 měsíci

      አሁንም የኔ ወንድ ከሀጢአታችን የሚያነፃ ጌታ አለ በርሱ በማመን ከየተኛዉ ጭንቀት እረፍ፤ ኢየሱስ እውነተኛ እረፍት ነውና

    • @user-nk9bs5dz4i
      @user-nk9bs5dz4i Před měsícem

      😢 wendime betam wedihalehu! Temesgen! Endezi mezmur ahunim wede ewinet endimerah temegnichalehu.mezmurun adimitilign endegena.❤

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 Před rokem +31

    አሜን🙌😍🥰
    ከማላየው ሞት አድነኸኛል🥰
    ከክፉ ሁሉ አድነኸኛል🥰
    ከዘላለም ሞት አድነኸኛል🥰
    ከመከራዬ አድነኸኛል🥰
    ከበሽታዬ አድነኸኛል🥰
    ኢየሱስ❤

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay7598 Před 3 lety +41

    እግዚአብሄር ከብዙ ክፉ መንገዶች ቅጥር ሰርቶ እንዳዳነኝና በመልካም ጎዳና እንደመራኝ ሳስበው ሁሌ ይገርመኛል፡፡ ይሄን መዝሙር ስሰማ እግዚአብሄር ለእኔ ያደረገልኝን በጎነት እረዳለሁ፡፡ እግዚአብሄር ይከበር ይመስገን፣ አሜን ፡፡

  • @14MELODIES
    @14MELODIES Před 9 měsíci +27

    ሰው ይህንን ሁሉ ዘመን ሳይወርድ ፤ ሳይጠገብ ፤ሳይቀዝቅዝ አንዴት ሊዘልቅ ይችላል ...... ከምንጩ ያልተላቀቀ እንዲህ ነው , blessed you are wish you many more years of singing in the house of the Lord.

  • @rahelsubhay7954
    @rahelsubhay7954 Před 3 lety +81

    I am orthodox love listening all mezmure.i really don’t understand why people dislike mezmure she is singing a word of God please be wise

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0/video.html

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 Před 3 lety +5

      Yes, Indeed. we are living on the information world. information is an immaterial entity. negative elements are attacking the positive world, that including the Creator of God.
      the current world is driven by a negativity information. only few are choosing to follow a positive steps.

    • @yonidaniz2044
      @yonidaniz2044 Před 3 lety +13

      ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ጴንጤዎችን ስወድ ለጉድ ነው እስኪ አብሮኝ አምለኮ የሚያለማምደኝ ወንድም ወይም እህት የሚሆነኝ አለሁ ይበልኝ

    • @beharfuchuro4221
      @beharfuchuro4221 Před rokem +2

      @@yonidaniz2044 ዮኒ እኔ አለሁልህ ከቻልህ Bahiru Fuchuro ብለህ በፌስቡክ ገፄ በውስጥ መስመር ፃፍልኝ።

    • @BirhanTemegen
      @BirhanTemegen Před rokem

      ​@@yonidaniz2044❤

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op Před 4 měsíci +4

    ይህንን መዝሙር አሁን ድንገት አግንቼ ስስማው ህይወቴ በሙሉ ደስታ ተሞላ ጥሩ ስሜት ውስጥ አልነበርኩም ግን ይህንን መዝሙር ስሰማው መንፈስ ቅዱስ ልቤን በእርፍት ስመራኝ ተስምቶኛል። ሊሊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ ስጦታችን ነሽ።❤❤😍

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    #በቃላት ለመግለፅ አልቻልኩኝም እና
    በቃላት ልገልፀው አልቻልኩኝም እና
    ዝም ብዬ ወይ ጉድ እላለው
    ዝም ብዬ ኧረ ጉድ እላለው ......!!!!❤️💎
    ..................🎸🎺🎻🙏👏🎤
    #በምህረትህ እደነቃለው
    በጥበቃ እደነቃለው
    በቅጥርህ እንሰራፋለው ..... ኡኡኡኡኡኡኡኡ .... ኧረ እንደው ምን ልል ችላለው #አምላኬ በብዙ በብዙ በብዙ .....ይባርክሽ ከማለት ውጪ ....!!!!!🎸🎺🎻🙏💎💎

    • @zahrawelo2801
      @zahrawelo2801 Před 3 lety

      Aemnnnnn!surafel.👏👏👏🙏🙏🙏👍❤

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0/video.html

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 Před 2 lety +21

    ጌታሆይ የሊሊዬ አንደበት በቀባህበት ቅባት እኔንም ዳሰኝ ። ሊሊዬ ዘመን ተሻጋሪ የ ማይጠገቡ መልክቶች በዙህሰአት እንኳን ለእኔ መልክት ነው እኔ ሳላውቅ ቅጥር እየሰራ የሚጠብቀኝ ጌታዬ ይባረክ።ለምልሚ

  • @tatekegermewe4881
    @tatekegermewe4881 Před 9 měsíci +8

    የመጀመሪያው ሰው እኔ ነኝ ጌታ ይረዳኝ ❤❤❤ አባትን አመሰግናለሁ ❤❤❤🎉

  • @danielshewarega4733
    @danielshewarega4733 Před rokem +14

    ሊሊዬ ዘመንሽ የበረከትን ነው ብዙ የበረከት መዝሙሮቹን እንዳዘነብሽልን ባንቺ ዝማሬ ሕይወታችን ተቃኝቶል ተለውጦል ተባረከናል

  • @user-gq3bw8jh8c
    @user-gq3bw8jh8c Před 5 měsíci +4

    እንዴት እንደምወድሽ አይጠገቡ ዝማሬዎችሽ ለአመታት ቆይተዋል ገናም ይቀጥላሉ ዕድለኛ ነሽ በእውት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 Před 3 lety +32

    ሊሊዬ ተባረኪ, ባንቼ የፈሰሰው ፀጋ ብዛቱ የእዚአብሔርን ዘላለማዊነት ይገልጣል ❤️❤️❤️❤️❤️🙌🏾🙏🏾

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety +2

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0/video.html

  • @osi9998
    @osi9998 Před 3 lety +30

    እርሱ የወደደው ተማምኖ ይኖራል
    በትከሻው መሃል በክብርም ያድራል
    እኔም ተወደድኩኝ ፍቅሩንም ኣየሁኝ
    እግዚኣብሔር ሳስልኝ ተጠነቀቀልኝ
    ኣቤት ጥበቃህ ያስደንቀኛል
    ከክፉ ሁሉ ኣድነኸኛል
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @abenezerbereketalemu2511
      @abenezerbereketalemu2511 Před 3 lety

      ሐሌ ሉያ ዝም ብዬ ወይ ጉድ እላለሁ ወይ ጉድ ፣፣፣ ሕልውናው ወይ ጉድ ያስብላል ፣፣

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0/video.html

    • @osi9998
      @osi9998 Před 3 lety

      @@seifudaba1027 👏👏👏

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 3 lety +40

    ኸረ እኔም ወይጉድ እያልኩ አንዳንደ ሞኝ የሆንኩ እየመሰለኝ ብቻ መጨረሻውን አይቼ ጌታ አየሱስ ግሩም አምላክ ነህ በእውነት ለፈለጉህ የቅርብ መልስ ነህ🙏🙏🙏

  • @danielbirhan7093
    @danielbirhan7093 Před rokem +7

    ለዘመናት የሚደንቀኝ ዝማሬ ነው ደግሞ ሊሊ የበዛላት የመዝሙር ፀጋ የባረካት ለዘላለም ይባረክ

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 3 lety +124

    በቃላት : ልገልጸው : አልቻልኩኝምና
    በቃላት : ለመግለጽ : አልቻልኩኝምና
    ዝም :ብዬ : ወይ : ጉድ : እላለሁ) (፪)
    ቅጥር ፡ ሰርተህ ፡ እኔን ፡ ከብበህ
    እንደ ፡ ዓይንህ ፡ ብሌን ፡ ተጠንቅቀህ
    አቤት ፡ ጥበቃህ (፪) ፡ ያስደንቀኛል
    ከክፉ ፡ ሁሉ (፪) ፡ አድነኸኛል (፪x)
    እግዚአብሔር ፡ መሪ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ ይመራኛል
    ከረግረግ ፡ ከጭቃ ፡ እኔን ፡ አውጥቶኛል
    እግሬን ፡ በሰላሙ ፡ መንገድ ፡ የሚያቀና
    የታመነ ፡ አምላክ ፡ ይድረሰው ፡ ምሥጋና
    ቅጥር ፡ ሰርተህ••••••
    እግዚአብሔር ፡ መንፈስህ ፡ ወደ ፡ እውነት ፡ መርቶኛል
    በትዕዛዛትህ ፡ እንድሄድ ፡ አድርጎኛል
    የቅዱሳንህን ፡ እግር ፡ የምትጠብቅ
    በክንፎችህ ፡ ጥላ ፡ እኔን ፡ የምትደብቅ
    ቅጥር ፡ ሰርተህ••••
    እርሱ ፡ የወደደው ፡ ተማምኖ ፡ ይኖራል
    በትከሻው ፡ መኃል ፡ በክብርም ፡ ያድራል
    እኔም ፡ ተወደድኩኝ ፡ ፍቅሩንም ፡ አየሁኝ
    እግዚአብሔር ፡ ሳሳልኝ ፡ ተጠነቀቀልኝ
    ቅጥር ፡ ሰርተህ ፡ እኔን ፡ ከብበህ
    እንደ ፡ ዓይንህ ፡ ብሌን ፡ ተጠንቅቀህ
    አቤት ፡ ጥበቃህ (፪) ፡ ያስደንቀኛል
    ከክፉ ፡ ሁሉ (፪) ፡ አድነኸኛል
    ከመከራዬ: አድነኸኛል
    ከዘላለም : ሞት : አድነኸኛል
    ከማላየው : ሞት: አድነኸኛል
    ከሚያስጨንቀኝ : አድነኸኛል

    • @favfor4455
      @favfor4455 Před 3 lety +5

      My All time song and ofcourse singer! She's simply a blessing to our Generation! May God give her more Grace! Tebareki Haftey!

    • @Rich-and-Star
      @Rich-and-Star Před 3 lety

      ተባረክልኝ❤❤

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 Před 3 lety

      czcams.com/video/Z1YMon0LTY0/video.html

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +8

    ቅጥር ሰርተህ
    እኔን ከበህ
    እንደ አይንህ ብሌን ተጠንቅቀህ
    አቤት ጥበቃህ ያስደንቀኛል
    ከከፉ ሁሉ አድነኸኛል
    ጌታ እየሱስን ማወቅ ከምንም ከማንም የማይነፃፀር ትልቁ እድል ነው

  • @derejesiyum8623
    @derejesiyum8623 Před 2 lety +6

    እውነትም ወይ ጉድ የሚያስብል አምላክ ነው ያለኝ ባመልከው ባላመልከው በትግስት ጠብቆ እንደ አይኑ ብሌን ተጠንቅቆ እስከዛሬ በብዙ ወጣ ውረድ እየመራኝ ከገባውበት የጭቃ ማጥ ውጥ ምንም ሳልሆን ወደ እራሱ ጉያ ያስገባኝ ጌታ ስምህ ይባረክ ሊሊዬ ገልፀሽዎል ተባረኪ የኔ እናት እውነተኛ የጌታ ባሪያ

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před rokem +10

    እህህህህህህህ ጌትዬ ጠባቂዬ ስንቱን አሳለፍከኝ ጠብቅከኝ ከስንቱ አዳንክኝ እንተ ደግ ጌታ ነህ ክብር ለታረደው በግ ይሁን ።ለምልሚ ሊሊዬ ብርክቲ ነሽ

  • @adutsg5798
    @adutsg5798 Před 2 lety +13

    Orthodox negn, gen lilin salsema weye adre alawkim. Menfes adash nesh lili. Enwedshalen 🙏🙏

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641

    በቃላት ለመግለጥ አልቻልኩኝምና
    ዝም ብዬ ወይ ጉድ እላለው😭😭😭
    Lilye😍 u r always a blessing 💓
    ufffffff 😇🙏

  • @yigezua.yigezu71
    @yigezua.yigezu71 Před 2 lety +75

    Lili: I hope you know how much God has used you. I am sure I am only one of the maltitudes who have been touched by your songs. Before I knew The Lord (about 24 years ago), your cassette was always in the tape player in my car. The funny thing is that, even after having spent several hours in night clubs, the first thing I always did while driving back home was listen to your songs. They spoke to my core so much. They plowed my heart over and over again and made it ready to receive, in God's time, The Good News that there is salvation through faith in Jesus Christ. So, you are one of few people whose labor came into fruition in my life. ተባረኪልኝ የኔ እህት for giving me Jesus Christ - the priceless, precious and, most treasured gift I ever received!!! I am sure my soul will be one of the bright gems decorating your crown in heaven!!! What a spectacle that will be!!!

    • @abinetmasse820
      @abinetmasse820 Před 2 lety +2

      ከክፉ ሁሉ ከመከራዩ ከዘላለም ሞት ከማይታየው ሞት አድነኸኛል ።ጌታ ሆይ ተመስገን ። ሊሊ እንወድሻለን

    • @danielabera6850
      @danielabera6850 Před 2 lety

      @@abinetmasse820
      Klk

    • @mitepop
      @mitepop Před 2 lety +4

      what a story , wow, God is Great !

    • @meazaoshone4293
      @meazaoshone4293 Před rokem +2

      Wow!It is so touching 🥰🥰🥰

    • @yenemarvelous8086
      @yenemarvelous8086 Před rokem +7

      I hope she read this kind of testimonys.

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 Před 9 měsíci +2

    ለማመስገን ቃላት ያጣበት ሰው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበረ🥰

  • @ruthhailu9262
    @ruthhailu9262 Před 3 lety +14

    ጌታ ኢየሱስ ስም የተባረክ ይሁን፡ሊሊየ ብርክ ብርክ በልልኝ ፡

  • @tesfahunmulualem3413
    @tesfahunmulualem3413 Před 11 měsíci +2

    ሊሊዬ በአስደናቂ ቃላትና በማይሰለች ዜማ እንዳንች የእግዚአብሔርን ፍቅር፤ ታላቅነት፤ ግርማና ውበት መግለጥ የቻለ አለ ብዬ አላስብም።በረከታችን ተባረኪልን።

  • @gondertesfaye1263
    @gondertesfaye1263 Před 5 měsíci +2

    kehiyawu michi silexxexashi kewusxishi yemiwottuh nege hulu tulidin yimarikkali tadileshali bexami geta zemenshi abizzitto yirbaki inwodishalenni❤❤❤❤❤

  • @Rich-and-Star
    @Rich-and-Star Před 3 lety +6

    የኛ በረከት ነሽ ሊሊዬ እንወድሻለን በግሌም እጅግ በጣም እወድሻለሁ!!! ዘመንሽ ይለምልም፣ይርዘም በአንች ሕይወት እና ዝማሬሽ ጌታ በብዙ ጎብኝቶኛል እኔን ብቻ ሳይሆን በብዙ ሰወች ሕይወት ጌታ በአንች መልዕክት የተነሳ እጅግ ተከብሯል !!!!!
    ተባርከሽ ቅር!!!!!

    • @abinetmasse820
      @abinetmasse820 Před 2 lety +2

      እኔም ዝም ብዬ ወይ ጉድ እላለሁ ። የእግዚአብሄርን ጥበቃ እርዳታ ሳስብ

  • @yohannesdagmawie9699
    @yohannesdagmawie9699 Před 3 lety +10

    በጣም የሚገርም የሚደንቅ አምልኮ ነው ሊሊዬ ተባረኪ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw Před 3 lety +22

    God Bless u our sister Liley!!
    The Meaning: Literally Translated
    God built a wall
    God surround me
    God protected me
    Like an eyeball
    Your protection
    It amazes me
    From all evils,
    You saved me
    God is the leader
    He always guides me
    From swamp to mud
    He took me out
    Peace be upon my feet
    The one who leads my way
    To a faithful God
    Let be Glory to him
    Oh my God, your way
    Has led me to the truth
    It made me to follow
    On the way of your commandments
    My God, you protect
    The feet of your righteous people
    In the shadow of your wings
    You hide me too
    The one who he loved
    He lives in confidence
    In the hug of his shoulder
    He sleeps by his Glory
    I am loved too
    I saw his love
    My God showed me his mercy
    He showed me his protection

  • @yediaddis5952
    @yediaddis5952 Před 2 lety +2

    Yelijinete mezmur, swedish eko!!!!

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety +3

    አሜን የቅዱሳንህን እግር የምትጠብቅ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 2 lety +5

    ሊሊዬ ጌታ አብዝቶ የአገልግልትሽን ዘመን ሁሉ በከፍታው በፀጋው ይባርክሽ አንወድሻለን ተባረኪ

  • @baseapptube
    @baseapptube Před 3 lety +13

    ከእንቁ አብልጦ ነው የቀባሽ ተባረኪ ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን

  • @tamiratbirru1185
    @tamiratbirru1185 Před 2 lety +2

    እግዝአብሔር መሪዬ ነው ከረግረግ ከጭቃው ሀሌም ያወጣኛል እንዳይኑ ብሌንም ይጠብቀኛል ድንቅና የሚያብብ መዝሙር

  • @mekorerahel5119
    @mekorerahel5119 Před 3 lety +9

    God bless you lilye
    ቃላቶችሽ እንዴት እንደሚጣፍጡ ሰላም እንደሚሰጡ .. I just don’t have any words
    God bless u r whole life ...

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 Před 2 lety +2

    .....ከዘላለም ሞት ከማይታየው ሞት አድነኸኛል ።

  • @peace-4all587
    @peace-4all587 Před rokem +2

    ሀሌ ሉያ ኡኡኡ
    God bless you sis 🙏

  • @mler351
    @mler351 Před 3 dny

    አሜን እግዚአብሔር ቅጥር ሰርተህ ጠላቶቼ እንዳያገኙኝ አድገሃል። ሊሊሾ ተባረክ።

  • @hillinaabrahamsizer
    @hillinaabrahamsizer Před 3 lety +3

    በቃላት ለግለፀው አልቻልኩምና
    በቃላት ለመግለፀ አልቻልኩምና
    ዝም ብዬ ወይ ጎድ እላለው
    ምን አይነት ፀጋ ነው የተገለጠብሽ ከዝህ በላይ
    ዘመንሸ ይለምልም 💔💔💔💔💔

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 7 dny

    ሊሊዬ ተባረኪልኝ ሁሌም መዝሙሮችሽ አዲስ ናቸው አይጠገቡም ሁሌም መልእክት ናቸው ሁሌም ትንቢት ናቸው በመንፈስ ቅዱስ እሳት የተቀመሙ መዝሙሮችሽ የሞተን ነገር የማስነሳት የደከመውን የማበርታት ሃይል አላቸው የእግዚአብሔርን ምህረትና ቸርነት ፍቅርና ርህራሄ ትልቅነቱን ብዙ ብዙ የእግዚአብሔር ማንነት የመተረክ አቅማቸው ከአይምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ እየባረከ ይሃርክሽ ❤❤❤❤ እንወድሻለን

  • @Wubitbalew
    @Wubitbalew Před 9 měsíci +1

    Lilye yetlesh ekonsh takialesh a ❤❤❤tebarki

  • @kahsayGebrezgiher-jv7sv
    @kahsayGebrezgiher-jv7sv Před 9 měsíci +2

    በመዝሙሩ እግዚኣብሔር ባርኮኛል ኣንችም እሱ ይባርክሽ!

  • @user-pn6es6ju9v
    @user-pn6es6ju9v Před 7 měsíci +1

    You're living your purpose and nothing else is more satisfying than living ones purpose.

  • @elixehusanaa2437
    @elixehusanaa2437 Před 2 lety +2

    ሊሊዬ የኔ ውድ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ🙌🙌

  • @beniharer5667
    @beniharer5667 Před 2 lety +3

    ጀግና የእግዚአብሄር ሴት አሁንም ቅባቱ ይጨምር

  • @nimcomaxamed5078
    @nimcomaxamed5078 Před rokem +3

    Baibaa carashinii yagetaa lijii tabarakii❤❤🎉✋️✋️

  • @meazaoshone4293
    @meazaoshone4293 Před rokem +3

    Lilye hule semeche yemaltegebesh may God bless you more and more my dear.❤❤❤

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 Před 2 lety +3

    ዋው ሊሊ የተባረክሽ ነሽ መሐልየ መሐልይ ነው መዝሙሮችሽ (ከመዝሙሮች የሚበልጥ መዝሙር)በተለይ ይህ መዝሙር ለኔ ልዩ ነወ ።ይብዛልሽ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የሜያፅናና መዝሙር ነው የመንፈስ ቅዱስ መገኘት አለበት ❤❤❤

  • @amya.9535
    @amya.9535 Před 3 lety +6

    አቤት ጥበቃህ ያሰደንቀኞል!!!!! ከዘላለም ሞት አድነህኛል!!!!!!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @tmwk3492
    @tmwk3492 Před 3 lety +11

    I have listened this song for about 22 years. But still powerfull.

  • @frezerleta7078
    @frezerleta7078 Před 5 měsíci +4

    Liliy please yedro mezmurochishin remix adrgilen.geta yibarksh.Like adrgu enditayew

  • @wondimumehandis9767
    @wondimumehandis9767 Před měsícem +2

    ህያው እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት!

  • @chernetanamo1597
    @chernetanamo1597 Před 2 lety +3

    አሜን፡፡ጌታ ይባርክሽ ሊ ሊዬ

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 Před 3 lety +9

    You are a blessing for us 🇺🇬🇺🇬I used to live in Uganda Kampala. Lily geta abzto yebarkshe. Your song is powerful

  • @almaztsehau484
    @almaztsehau484 Před 3 lety +3

    ሊሊዬ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ አንች በረከታችን ነሽ ውድድ ነው ማደርግሽ

  • @selamawitabebe1139
    @selamawitabebe1139 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን!❤ የኔ ውድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!❤

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 Před 3 lety +1

    አቤት፡የእግዚአብሔር፡ፍቅሩ፡ጥበቃው፡ስሙ፡ከዘላለም፡እስከ፡ዘላለም፡የተባረከ፡ይሁን !!!

  • @danieldangiso1781
    @danieldangiso1781 Před 2 lety +1

    ቤጌታ በእየሱስ ስም ቀር ዘመንሽ ይባረክ።

  • @mylord46
    @mylord46 Před 2 lety +1

    ሊሊየ ተባረኪ ሚገርም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብሽ ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @danielfurunge
    @danielfurunge Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሊሊዬ ከክፉም ይጠብሽ::

  • @user-gu4yc7ot9s
    @user-gu4yc7ot9s Před rokem +3

    Faarfana kana dhageeffaadhe hin quufu ❤❤❤❤❤❤❤ ebbifami lisho koo

  • @africamizan2508
    @africamizan2508 Před 2 měsíci +1

    ሊሊየ ተባረኪልኝ!! በዘመናት መካከል ጌታን መስክረሻልና በአባቱ ፊት ይመሰክርልሻል

  • @ambayeadane9150
    @ambayeadane9150 Před rokem

    😢😢😢😢😢ስለምን ከዚህ ብርቱ ባለቅኔ አንደበት አዲስ ቅኔ ሳንሰማ እስከአሁን ቆየን ?😭😭😭 waiting for more anointed songs that will leave us speechless

  • @derejedesta5955
    @derejedesta5955 Před rokem +3

    Be blessed.

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 Před 3 lety +4

    ጸጋው ይብዛልሽ ሊሊዬ ተባረኪ በብዙ አንቺ በረከታችን ነሽ፡፡

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 Před 3 lety +11

    God bless your Ministry

  • @therevelationethiopia2134

    Amennnnnn የእግዚአብሔር ጥበቃ ያስደንቃል ተባረኪልኝ ሊሊዬ የትዉልድ በረከት ነሽ ❤

  • @pastorSintayehu
    @pastorSintayehu Před 2 lety +1

    Lilye my dear. Siwedish.
    እግዚአብሔር መሪ ነው።
    አሜን

  • @emelom20
    @emelom20 Před 3 lety +3

    ሀሌሉያ ጌታ ስሙ ይባረክ!!

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 Před 3 měsíci

    🙏🙏🙏🙆😩 ስለ ነገር መልካምነትህ ያበዛህልኝ ተባረክ የነፍሴ አዳኝ ኢየሱስ

  • @kumelasori6049
    @kumelasori6049 Před 2 měsíci +1

    Hule litegna sil misamaw mezmur❤🙏

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial Před 3 lety +1

    Me too.I always say weygood

  • @haimanotmasresha4374
    @haimanotmasresha4374 Před 2 lety +1

    Liliye yene konjo ejg new yemwedesh 1000 amet nurilgn!!!!!

  • @dehabkifleyesus93
    @dehabkifleyesus93 Před 29 dny

    ❤❤❤ኣሜንንን ለኔ የስራው ቅጥር በጣም ይለያል የኔ ውዴ እየሱስ ጌታ ስሙ ይባረክ ሃሌ ሉያ❤❤❤

  • @user-jq2cc3ur7y
    @user-jq2cc3ur7y Před 3 lety +11

    Just listened it for the 7th time and still want more...it triggered a lot of good memories! You are a legend Lily !!

  • @user-ih7bu9cv7u
    @user-ih7bu9cv7u Před 2 měsíci +2

    I will always love this blessed song liliye God bless you more and more!!

  • @fcmobileboy
    @fcmobileboy Před 4 měsíci +1

    May God continue blessing you! This is a result of deep prayer life!!!

  • @heranrobel9187
    @heranrobel9187 Před 3 lety +10

    That's true he always take care of us but most of the people don't know this but god is always the lover of our sol and the king of our heart and he always protects us just as egle cover his chldren or protects them from all the evil bless u lily u are blessed

  • @girumeess4362
    @girumeess4362 Před rokem +2

    Listening to these soaked in tears at 3:00am in the morning.. It truly penetrate deep inside my soul. Thank you Lily.

  • @Solomonmichael-ss7en
    @Solomonmichael-ss7en Před měsícem +1

    It's Really My Life Singer Lili God Bless You About Singing My Life

  • @meazaoshone4293
    @meazaoshone4293 Před rokem +5

    Lilye blessed we need more songs like this one❤❤❤recalls me back to my childhood

  • @eshetumengeshamarra2241
    @eshetumengeshamarra2241 Před rokem +3

    What a blessing!!!!!!!!!!!!!!!!!! Liliye God bless you. I have been listening and singing this song for years bu tstill it is fresh and new.

  • @haimanotbeyene
    @haimanotbeyene Před rokem +1

    lilkiye blessed you

  • @nathanaelabera8889
    @nathanaelabera8889 Před 3 lety +2

    Yene geta eyesus wey gud elalew.....😭😭 I Love Jesus!! ❤️❤️

  • @dawitamsalu-asfaw1144
    @dawitamsalu-asfaw1144 Před 2 lety +8

    I grew spiritually by listening your praising song . I love them all with marvellous memories. May God bless you and keep you. Remain blessed

  • @meronak2787
    @meronak2787 Před 3 lety +4

    I heard this song for abt 20 yrs can't resist the power of this song.
    Lily u r truly blessed

  • @dagiasfaw4556
    @dagiasfaw4556 Před 2 lety +1

    Liliye hule lezi geta zemeri.....

  • @eyuelw
    @eyuelw Před 3 lety +4

    Lilyeeeee you are too much.. my #1
    No words for ur songs

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 Před 3 lety +1

    ሊሊዬ. ፀጋውን ያብዛልሽ. እህቴ. ተባረኪ

  • @maranata1484
    @maranata1484 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርክሽ!

  • @tinsaeabera4515
    @tinsaeabera4515 Před 3 lety +2

    የኔ ውደ God bless u .don't forget All Christian loves you.

  • @user-qc5qw8nm1w
    @user-qc5qw8nm1w Před 5 měsíci +2

    It is very good i come for canada

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před 3 lety +2

    እንደ ዐይን ብሌን ተጠንቅቀህ ጌታ ይባርክሽ

  • @kebkdeda9051
    @kebkdeda9051 Před 2 lety +2

    You are blessed may sister love you very much

  • @kibrulightoftheworld7961
    @kibrulightoftheworld7961 Před 3 lety +1

    እግዝአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ።

  • @ruthdenberu4781
    @ruthdenberu4781 Před 2 lety +4

    Hallelujah I love this song. Oh how God protects us🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @solomondos7
    @solomondos7 Před rokem +1

    ሊሊዬ ተባረክ