ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ live worship Marcil tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 02. 2024
  • የዮሐንስ ወንጌል 3:16
    እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
  • Hudba

Komentáře • 299

  • @user-lr6dm5yo8p
    @user-lr6dm5yo8p Před 4 měsíci +186

    ይህ ወንድም ሲዘምር...የሆነ የልብ መሰበር...የሆነ ጥልቅ መንፈሳዊነት...የሆነ ሰዉ ተሸፍኖ ጌታ የሚታይበት...ብቻ የሆነ ለየት ያለ ነገር እንዳለ ይሰማኛል...

    • @elsibekele5701
      @elsibekele5701 Před 4 měsíci +7

      Betam

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e Před 4 měsíci +4

      በጣም! ሙሉውን ማርሲል ቲቪ (ዩቱብ ላይ ስሙት 39:52 ደቂቃ የተለቀቀው የግርምሽ ነው እኔ ደግሜ ደጋግሜ ሰምቼ ነብስም አልቀረልኝም❤❤❤❤

    • @feyeneregassa1921
      @feyeneregassa1921 Před 4 měsíci +2

      Me too

    • @metsenanatkulla5951
      @metsenanatkulla5951 Před 4 měsíci +2

      Betam ene degmo ቀድሞሞ ክብር የበቃህ ሚለውን ስሰማ😢

    • @ananmuleta2281
      @ananmuleta2281 Před 4 měsíci +1

      True, I always feel that way. God bless you Girma, God has given you a gift and your worship songs brings me closer to Jesus

  • @edengirma8467
    @edengirma8467 Před 4 měsíci +38

    የምናውቀው መዝሙር ሁሉ እንዲህ ነበር እንዴ የሚያስብል የአዘማመር ፀጋ ነው ያለው ግርምሽ ትገርማለህ እራስህም በእውነት ብሩክ ነህ 🙏🙏🙏🙏

  • @woynshetfeleke8879
    @woynshetfeleke8879 Před 4 měsíci +22

    እርግት ያለ አምልኮ እርጎ ነው በቃ ደስ ሲል መንፈሱ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏

  • @AdiyAbreham-wc3ec
    @AdiyAbreham-wc3ec Před 4 měsíci +32

    እረኛዬ በሚለው መዝሙር ውስጤ በጣም ነው የተነካው መንፈስ ቅዱስ በጣም ይነካኛል ይህንን ስሰማ ደግሞ በእንባ ነው የምሰማው. ዘመንህ ብሩክ ይሁን ❤❤❤❤

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před 4 měsíci +22

    በጥሩ ስሜት ስረአት ባለዉ መንገድ የሚዘምር
    የአምልኮ መንፈስ ያለበት ዘማሪ ነዉ ደስ ይላል

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl Před 4 měsíci +1

      መዝሙሩን እየሰማዉ ብድግ ብዬ ደዉዬ ተባረክ ለኔም ፀልይልኝ አልኩት እሺ አለ በትህትና መቼም አረሳዉም
      ጌታ ይባርክህ

  • @user-ii4od9jc9l
    @user-ii4od9jc9l Před 4 měsíci +32

    በእረኛዬ ስታስደንቀን ከርመህ ደግመህ በሌላ አምልኮ የቤተክርስቲያን ክብር ይመለሳል

  • @tsigetakele
    @tsigetakele Před 4 měsíci +7

    ከልብና የእውነት አምልኮ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል!!የተነካ ሰው እንዲ ሁሉን ረስቶ ወደመገኘቱ ገብቶ የሚያስገባ, ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም..........

  • @EfrataAyoma-nu7wf
    @EfrataAyoma-nu7wf Před 4 měsíci +15

    እኔ በጣም የምደነቅለት ዘማር ነዉ አንዳንደማ ምን አለበት ሁሉም እንደ አንደ በዚግታ ከጌታ ጋር ሰዉ የምገናኝበት መንፈስ ብዘምሩ ና ብያስመልኩ ምንኛ በታደልን ነበር ተባረክ በዚህዉ ቀጥል እንደ አንተ አይኔት ዘማር ስለሰጠን ጌታ ክብር ይሁንለት አንተ ጥሩ ተምሳለት ነህ ቀጥልበት❤❤

  • @user-fb5uw8cg1s
    @user-fb5uw8cg1s Před 4 měsíci +11

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ወንድሜ

  • @Protestantmezmur93r
    @Protestantmezmur93r Před 4 měsíci +11

    ❤❤❤❤ይህ ልጅ የትኛዉንም መዝሙር ሲዘምር አለመነካት አይቻልም በረከታችን ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gc1el1rl5o
    @user-gc1el1rl5o Před 4 měsíci +12

    ❤❤ ስለተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ !! ዘማሪዎቻችን ከአንተ ቢማሩ ።❤❤

  • @Misrak-uo3ul
    @Misrak-uo3ul Před 2 měsíci +3

    በቃ ተመልሷል የድሮ አምልኮ መንፈስ አንተ ወንድሜ እጥፍ ተባረክልኝ ቀትል ሂድ ምንም እንዳይዝህ ጸልያለሁ በደሙ ሸፈንኩህ ከክብር ወደ ክብር እደግ ከራስ ጸጉርህ እስከ እግርህ ጥፍር ማንም የማይደፍረው የኢየሱስ ደም ይሽፍንህ

  • @temesgenmatewos7962
    @temesgenmatewos7962 Před 4 měsíci +6

    ሌላ ምን ይባላል አቤቱ የእግዚአብሔር ሥራ ግሩምና ድንቅ ነዉ፣ በSouth Africa ሆኜ ይህንን ሥርዓት ያለ አምልኮ ስሰማ እምባ ተነነቀኝ ሌላ ምን ይባለል አሁንም ክብሩን ደግሞ ደጋግሞ ፈጣሪ ይዉሰድ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግርማ ወንድሜ ይህ ከአንተ ሰይሆን ከለይ ነዉና ፣ከዛሬ 4 ዓመታት ወዲህ የአንተን ዝማሬዎች ያልሰማሃቸዉ የሉምና ክብሩን እርሱ ይውሰድ።

  • @user-ex5nl4lc7v
    @user-ex5nl4lc7v Před 4 měsíci +6

    አቤት ፀጋ እባካችሁ በሱ እድሜ ያላችሁ ዘማሪዎች ከሱ ተማሩ አታደንቁሩን አንተ ግን ተባረክ !!!!!!!!!!

    • @girmabeletesongs
      @girmabeletesongs  Před 4 měsíci

      Amen

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 Před 4 měsíci +1

      እውነት ነው የተባረከ ይሁን በጣም ነው የምወደው❤❤❤በለጠ❤❤ብሩ❤❤ነህ❤ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ኢየሱስ ይውሰድ

  • @MelkeFeyera
    @MelkeFeyera Před 20 dny +2

    በጌታ እሚገርም መንፈስ አለበት በእዉነት ጌታ ልጆቺ አሉት የሚያሰርፈ ተባርክ ወንደሜ ይብዛልህ ወይ❤❤❤❤

  • @SamuelAbrham-wo9nm
    @SamuelAbrham-wo9nm Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር በስርዓት ነው ሚመለከው wow so Love you

  • @firehiwotalemayehu9180
    @firehiwotalemayehu9180 Před 4 měsíci +5

    ጌታ ይባርክህ ዝም ብለህ ጌታ እስኪ መጣ ድረስ እንደዚ አምልክ ባለቤቴ መኪና ውስጥ መቀየር እስኪያቅተው ድረስ ነው እየዘመረ የሚባረክበት

    • @girmabeletesongs
      @girmabeletesongs  Před 4 měsíci

      Amen amen glory to lord

    • @nahomtedla606
      @nahomtedla606 Před měsícem

      Yanten Zemare Ena Geta Bante Yaregewen Tsega Sayewe. Lea Nege Tesfa Alegn Elalehu ...Geta Yestegn Kalun Yea Mastemare Eta Fenta Dagem Endaseb Ena Endenesa Beretalehu

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Před 4 měsíci +13

    ቅጥር ሰርተህ የኔ 1ኛ መዝሙር ነዉ
    ፀጋዉ ይብዛልህ የተወደድህ ወንድማችን
    How much I appreciate all your worship videos .Glory to God🙌🏽

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 Před 4 měsíci +1

      ክብሩ ኢየሱስ ይውሰድ
      በምድራችን እነደዚህ የጠላት እሳት የሆኑት ያብዛልን ኢየሱስ

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 Před 3 měsíci +1

      @@senaitdesa7927አሜን 🙏🏽💕

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 3 měsíci +6

    ዮኔ እባክህ ይህን ጭሰ አሰቀረዉ መንፈሰ ቅዱሰ በቂ ነዉ በአክብሮት ።

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před 4 měsíci +5

    I didn't stop listening wow.....
    Churches should use this singer and
    Remove troublemakers from the stage.
    God bless u bro.

  • @amsalemulatu7920
    @amsalemulatu7920 Před měsícem +2

    ወንድሜ የተለየ የአምልኮ መንፈስ አለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ.....

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 4 měsíci +8

    በ ጣም ረጋ ያለ የሚባርክ መዝ ሙር።

  • @user-qx9eo6qc1k
    @user-qx9eo6qc1k Před 4 měsíci +12

    እነ አዋራው ጨሰ ከዚህ ሰው ስርዓት ቢማሩ ምን አለበት

  • @solomongizaw7299
    @solomongizaw7299 Před 4 měsíci +25

    ይህንን የሊሊ መዝሙር ከሀያ አመታት በፊት በሶልኔት ስቱዲዮ ሰርተን ከለቀቀን ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነፍስ ዘርቶበት፣ ኦሪጅናሉን በሚመጥን ብቃት በክብርና ሞገስ ወንድሜ ግርማ ሲዘምረው ስለሰማሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

    • @girmabeletesongs
      @girmabeletesongs  Před 4 měsíci +1

      Waw I don’t know that thanks to lord

    • @abegyamule7956
      @abegyamule7956 Před 2 měsíci

      Maleti anite yani..kebordare nbrki kan enqu gar maleta nw

    • @user-rb8ww9hl4s
      @user-rb8ww9hl4s Před 27 dny

      እግዛብሔር አምላክ የበለጠ ክብር ሞገስ ይጨምርልክ ወንድሜ ያንተን የምዘምረው መዝሙር ስሰማ ጌታዬ የበለጠ መፅናናትን ይሠጠኛል የተሸከምኩት ሸክም ቅልል ሲል ይሠማኛል ጌታ ይባርክህ አምልኮህ የተረጋጋ ነው አብዝቶ ይባርክህ በጌታ እየሱስ ስም ተባረክልን

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 3 měsíci +2

    ጌተ መንፈሰ ቅዱሰ ተባረክ የማይጠገብ መዝሙር።

  • @user-yh3nm8fr4c
    @user-yh3nm8fr4c Před 3 měsíci +2

    የማያምኑ ስዎች እንኳ ቢስሙት የሚወዱት የዝማሬ ውበት እንዲህ የስጋን ዝላይ አስቁምልን በርታ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 4 měsíci +6

    ግርሚዬ ተባረክልኝ በዘመንህ ሁሉ የእግዚአብሔር ጽጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Před 4 měsíci +3

    እውነት ነው ይገርማል እንደት ወደድከኝ አባ እኔን እንደሰው ቁጥረህ ሞተህ አዳንከኝ እንደት ድንቅ ነህ 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @user-zv9ps7mk1t
    @user-zv9ps7mk1t Před 3 měsíci +2

    ስላንተ ጌታን አለማመስገን አይቻለም!! ስለተሰጠህ ፀጋ ጌታን በመፍራትና በማክበር አያገለገልከው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ. ተባረክ.

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 Před 4 měsíci +8

    ግርምሽ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤

  • @ruthsisai7282
    @ruthsisai7282 Před měsícem +1

    God bless u dear, much love from Eritrea 🇪🇷

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před 4 měsíci +4

    በእዉነት በመንፈስ ሆኖ ከአማኙ ጋር የጋራ ዝማሬ እንዲህ እንደሆነ በማሳየት ሌሎች እንዲማሩ ጌታ እየተጠቀመት ይመስለኛል;;አብዝቶ ጌታ ይባርክህ

  • @user-rg3vh6pd2e
    @user-rg3vh6pd2e Před 2 měsíci +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ እርጋታ ዝማሬ ቀጥታ ከሰማይ ጋር የሚያገናኝ ተባረክ ለዓለም ሁሉ ሁን

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 4 měsíci +10

    ወድማችን ግርማ በለጠ በእውነት ተባርከህ የተባረክህ ነህ ፀጋው ይትረፍረፍልህ የሚገርም የአምልኮ ፀጋ ወዳይ የሚያወጣ ከገቡበት ውጡ ውጡ የማይል ።ግን😢😢😢 ይቅርታ በየቸርቹ ይሄ ዲኮር ዲብላይት ምድነው እደዲስኮ ቤት ምንም ባናሳምረው መፈሱ የሚገኝበት እደብርሃን

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g Před 4 měsíci +2

    በማለዳ በመዝሙርህ ቀኔን ስለጀመርኩኝ ደስ ብሎኛል ተባረክ በመንፈሱ ሆነህ ስለምት ታይ እርካታህ ተጋብቶብኛል

  • @emoabel6219
    @emoabel6219 Před 4 měsíci +2

    በአንተ የተገለጠውን የእግዚአብኀሔርን መንፈስ አመሰግናለሁ ፣ወንድሜ የአንተ ሥራ ንጉሱ መግለጥና ማሳየት ይሁን ጌታን ብቻ ማስቀደም።በብዙ ተባረክ

  • @frefre9121
    @frefre9121 Před 4 měsíci +3

    ጌታ እየሱስ ይባረክ አንዲህ ያለ አምልኮ ስለተካፈልኩ ነብሴ እረሰረሰች

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 4 měsíci +2

    ሻሞም ሻሞ፣በጣም፣ልብ፣ይሚነካ፣ነው፣ድምጹ፣ሌላው፣በሀገራችን፣ህዝቡ፣ከልቡ፣ነው፣በምፋስ፣በተሞላ፣የሚዘምሩት❤❤❤

  • @SamuelAbrham-wo9nm
    @SamuelAbrham-wo9nm Před 4 měsíci +1

    ስለአንተ ግርምሽ ጌታ ክብሩን ይውሳድ አሜን

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 3 měsíci +1

    ተባረክ ግርምዬ ይጨመርልህ!🙌🙏🎉

  • @inhimwelive2554
    @inhimwelive2554 Před 4 měsíci +4

    His goodness running after us, throughout our lives. We are held within the grip of His grace! We can’t fall beyond His love!
    Over and over again our God is faithful!
    Thank you brother for such amazing worship songs!

  • @dawitgetachew594
    @dawitgetachew594 Před 2 měsíci +1

    በጣም ድንቅ ዘማሪ ነው።ገብቶት የሚዘምር ዘማሪ ተባረክ።

  • @eliasbahirdar584
    @eliasbahirdar584 Před 4 měsíci +3

    "ጎበዞች ሆይ፥ ክፉውን አሸንፋችኋልና እጽፍላችኋለሁ"። May God bless you, Brother Girmesh You are a blessed gift of Ethiopia and Ethiopians'. This mezmur touch my soul. My soul loves this mezmur. I have recieved this mezmur early in the morning and feel so blessed and lucky. Thank you Brother Girmesh

  • @user-nq8nn6vj6o
    @user-nq8nn6vj6o Před 4 měsíci +2

    Brother Girma, I want to express my gratitude for your voice, spirit, discipline, and maturity. Finally, I've discovered a singer with whom I can sincerely worship.

  • @derejewubishet6693
    @derejewubishet6693 Před 4 měsíci +5

    Another masterpiece from one of the greatest gospel singers of our generation! And it is wonderful to see young and senior fellow Ethiopians worshpping God.
    Stay Blessed bro Girimish and the team!

  • @kidisthika9277
    @kidisthika9277 Před 4 měsíci +2

    ዘመንህ የተባረከ የሁን ክብር ለጌታይሁን ጌታ ሆይ ለዘለአለም ተመለክ ክብር ክብር ከብር ለአንተ ብቻ ይሁን አሜን

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 Před 4 měsíci +6

    It's a special song that floats in the spirit without noise. It's always amazing the grace of singing. Don't come down from this height. May the owner of the grace cover you with his blood You're different. May the Lord Jesus bless you.

  • @user-dc3yy1nh2e
    @user-dc3yy1nh2e Před měsícem +1

    God bless you Girmeshe ዝማሬው ይዞ ፅባዖት ያደርሳል

  • @user-ny2mt6ln2n
    @user-ny2mt6ln2n Před 2 měsíci +1

    ወንድሜ የምትዘምራቸዉ መዝሙሮች ሁሉ ስሰማ ወደ ጌታ ህልዉና ዉስጥ ይዘዉ ይገባሉ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @zintlematshona2566
    @zintlematshona2566 Před měsícem

    I am in SA I don't understand the language, but I can connect God bless you my brother. I love these songs

  • @hime5767
    @hime5767 Před měsícem +1

    Ok i guess wr are going back too real worship. I am happy to see this.

  • @hiliwunademissie8725
    @hiliwunademissie8725 Před 4 měsíci +2

    ግርምሽዬ በረከታችን ❤️❤️❤️❤️

  • @user-pu5nr3tg5u
    @user-pu5nr3tg5u Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እነደዚህ የተረጋጋ ስርዓት ያለው አምልኮ

  • @solomontiruneh4004
    @solomontiruneh4004 Před 3 měsíci +1

    አንተ ወንድም በጣም የሜገረም ስጦታ ነው እ/ብሔረ የሰጠህ የሜጨሰው ጭስ ግን ሰጦታ አይደለም ምክንያቱም እ /ብሔረ የማመልከው በእውነትና በመፈስ ነውና ተባረክ

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před 4 měsíci +2

    ግርምሽዬ ጌታ ይባርክህ! ፀጋ ይብዛልህ

  • @ADDISUHAILU-ii8rt
    @ADDISUHAILU-ii8rt Před 4 měsíci +2

    Girmsh Tebarek Kante Mitserachew Worship Hulu Tebarkenal Zemenh Ylemlim

  • @shalomafh4554
    @shalomafh4554 Před 4 měsíci +2

    This perfect 👍🏿, we are sick and tired of party like songs in the church

  • @mulukenmulugeta7678
    @mulukenmulugeta7678 Před 4 měsíci +2

    Tebark geta zemenhin ybarikilhi bebizu tebarkebihalhu!!

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 4 měsíci +1

    ለኢየሱስ ❤እንዳንተ ❤ ከውጣቸው በመንፈሰ ቢዘምሩ ህዝባችን በሰማያዊ በምድራዊ የት በደረሰ
    ❤❤ግርማዬዬ የኢየሱስ ደግ ሰጦታ❤❤አንተ ብሩክ ❤❤ አጠግበውም ይህ መዝሙርህ ❤ሰወድህ በደሙ ተሸፈን

  • @muluneshg8585
    @muluneshg8585 Před 4 měsíci +1

    Thank you Holy Spirit for this great worship saints and Angles in one accord worshipping the living God!!Girma our beloved brother in christ ❤🙏

  • @liloaf5884
    @liloaf5884 Před 2 měsíci +1

    God bless you ❤❤❤❤😢😢😢😢😢Tabarakii ❤

  • @petroshaliu3305
    @petroshaliu3305 Před 4 měsíci +2

    ተባረክ ውንድም ጌታ ፀጋ ይጨምራል ❤❤❤

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před 4 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ ወነድሜ በርታ በዝማሬዎችህ ተባርኬያለሁ።

  • @McVisualsPrime
    @McVisualsPrime Před 3 měsíci +1

    Listening to Girma Belete worship, is angelical. We thank God from the grace. Listening from Nairbi Kenya.

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Před 4 měsíci +3

    መንፈስ ቅዱስ ያለመከልከል ኢየሱስን የሚያከብርበት አምልኮ ነው ሃሌሉያ በጣሊያን ሀገር ነው የምስማው ጌታ ይባርክህ

  • @BekaErimu
    @BekaErimu Před měsícem +1

    Amen Amen enem tewodedku💋🥰🙏🙏

  • @reemfiseha1980
    @reemfiseha1980 Před měsícem +1

    Hallelujah 🙌 ellellllellll

  • @tsikuki9982
    @tsikuki9982 Před 4 měsíci +3

    Girmish our Blessing, keep on shining in the house of the Lord. It is God's great Grace that is working upon you and that is the fruit of your committed service in his house. አይወሰድብህ የኔ ወንድም

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 Před 4 měsíci +3

    Brother you have blessed me with your grace and disciplined spirit. Some kind of deep spirituality... where someone is covered and the Lord is seen. May Jesus bless you more and more.

  • @qechaabate4543
    @qechaabate4543 Před měsícem +2

    ጎሽ ለእግዚአብር ብቻ ዘምር !

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 14 dny +1

    አሜን አሜን!!!

  • @user-kg1um9te2g
    @user-kg1um9te2g Před 3 dny +1

    Geta yibarkh

  • @almazabiyo4776
    @almazabiyo4776 Před 3 měsíci +1

    May God bless you more and more our beloved brother in Christ . This is how we should worship our almighty God.
    Glory to God!

  • @user-qf1gq1yn3e
    @user-qf1gq1yn3e Před 4 měsíci +1

    ፀጋውን ያብዛል ወንድሜ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Před 4 měsíci +2

    Ye bereket zemari ijig lib yenekalu blessed ❤❤❤

  • @tesfayeayano-negawo8904
    @tesfayeayano-negawo8904 Před 3 měsíci +1

    My Jesus my God of Glory be glorfied more and more; increase more anointing on singer Girma; Holy Spirit you are so sweet, wonderful, lovely, adorable more real than the people in the church!! Thank you my father my God!!

  • @asfawosend
    @asfawosend Před 3 měsíci +1

    ተነክቻለሁ!
    ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ!

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 Před 4 měsíci +2

    አንተ የተባረክ ነህ ተባርከህ ቅር!!❤❤❤

  • @amytk6095
    @amytk6095 Před 3 měsíci +1

    መንፈስን የሚሰበስብ አምልኮ ❤

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 Před 29 dny +1

    ወይኔኔኔኔኔ ቅጥር ሰረተህህህህህ❤❤❤❤

  • @birukabose1907
    @birukabose1907 Před 4 měsíci +2

    My favorite singer love u brother God bless you abundantly i wish u can come south Africa

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን!!!
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yosephketema5212
    @yosephketema5212 Před 4 měsíci +2

    Behiwote tlk bota yemsetew zemari neh girmsh tebareklgn

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 Před 3 měsíci +1

    መዝሙርህ ሁልጊዜ ነፍሴን ደስ ያሰኛታል ለአምላኬም እለት እለት ሰስግድ የምጀምረው በአንተ መዝሙር ነው የመዝሙርህ ቃሎችና የልብህ ሀሳብ በፊቱ የጣፈጡ ይሁኑ❤❤❤

  • @desalegnsiraj5362
    @desalegnsiraj5362 Před 4 měsíci +1

    Tebarikahal. Enem Tetsinanahut.

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 Před 4 měsíci +1

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤️ GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 4 měsíci +1

    ኢየሱስ የተባረከ ይሁን
    አሜንንንን
    አሜንንንንን
    አሜንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    ❤አንተ❤❤የተባረክ❤❤❤ብሩክ❤ዘመንህ❤ሁሉ የለመለመ ይሁን❤❤በኢየሱስም❤❤❤❤
    ❤እንዳንተ አይነት ያብዛልን

    • @girmabeletesongs
      @girmabeletesongs  Před 4 měsíci

      Ammmmmmen

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 Před 4 měsíci

      ​@@girmabeletesongsክብር ሁሉ ኢየሱስ ይውሰድ❤በኢየሱስም የምድር ጨው የጠላት እሳት ያድርግህ
      ❤ግርማ አንተ ዝም ብለህ እየዘመርክ በልዩ ፀጋ ኑር የጠላት መርዝ እየሆንክ በሰሙ ሰልጣን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heniberhanu3397
    @heniberhanu3397 Před 4 měsíci +1

    God bless your years ,Families,and your ministry.i am so blessed with your worship.just i have been Blessing to your worship for over Six years.

  • @LilyMilkiyas-zw9ji
    @LilyMilkiyas-zw9ji Před 4 měsíci +1

    Tebareki geremshi!!

  • @obsey2154
    @obsey2154 Před 4 měsíci +1

    Amen 🙌🙌 hallelujah God bless you more and more

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 4 měsíci +2

    As always, Thank you and bless you more!! I have been listening to it all day , It might be me who had the 1000 views 😂 . May God keep his grace on you forever! Thanks needed it betam🙏

  • @derejeendalew-uu6ed
    @derejeendalew-uu6ed Před 4 měsíci +4

    Girmish you are blessed and unstoppable.

  • @desietbiniam8120
    @desietbiniam8120 Před 4 měsíci +1

    You are our blessing geta abztoh ybarkh🙏🙏🥰🥰 we love u 🇪🇷

  • @EmnetMehreteab
    @EmnetMehreteab Před 4 měsíci +1

    God bless blessed brother

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 3 měsíci +1

    Zemeneh yiiiiiíbarek endh yitekemebeh ke helewenaw endatereke ahun teeeeebarek!!!!!

  • @fetyenzemeku4335
    @fetyenzemeku4335 Před 2 měsíci

    Good bless u my brother

  • @yohanisukafo9575
    @yohanisukafo9575 Před 4 měsíci +1

    ግሬ የኔ ምርጡ ሰው ተባረክልን ❤

  • @Citythefirst12
    @Citythefirst12 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ጥሩ አምልኮ ነው

  • @JerryYetbarek
    @JerryYetbarek Před 3 měsíci +1

    Elelelelllllll glory glory to our king Jesus
    Girmishaye blessings