ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) የሆነ ነገር ሊሆን ነው (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 04. 2020
  • Yehone Neger Lihon New (የሆነ ነገር ሊሆን ነው)
    Arrangement, Drum Programming, Keys and Auxiliaries, Mixing: Biruk Bedru
    Bass: Yonatan Bekure
    Guitar: Mihretab Berassa
    Choirs: Ermias Molla
    Abel Abebe
    Meti Abera
    Choir arranged by Ermias Molla and Abel Abebe.
    የሆነ ነገር ሊሆን ነው
    የሆነ ነገር ሊሆን ነው ሊሆን ነው አዎ ገብቶኛል
    አለነገር አልጨላለመም ጨለማው
    አለነገር አልጠነከረም መከራው
    አለነገር አልጨላለመም ጨለማው
    አለነገር አልጠነከረም መከራው
    አለነገር አልጨላለመም ጨለማው
    አለነገር አልጠነከረም መከራው
    አለነገር አልጨላለመም ጨለማው
    ያለነገር አልጠነከረም መከራው
    አስደናቂ ነገር ሊሆን ነው
    ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው
    ደግሞ ሌላ ክብር ላይ ነው
    ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው
    አስደናቂ ነገር ሊሆን ነው
    ሚገርም ነገር ሊሆን ነው
    ደግሞ ሌላ ክብር ላይ ነው
    ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው
    አዎ ይመስላል የማይሆን የማይሆን
    አዎ ይመስላል የማይደርስ የማይደርስ
    ለታገሰ ሰው ጥርሱን ለነከሰ
    የደስታው ቀን እና አሁን ደረሰ
    ጥርሱን ነክሶ ለታገሰ
    የደስታው ቀን ደረሰ
    የመከራው መጨረሻ ነው
    የድሉ ግን መጀመሪያ ነው
    የሆነ ነገር ሊሆን ነው ሊሆን ነው አዎ ገብቶኛል
    አለነገር አልጨላለመም ጨለማው
    አለነገር አልጠነከረም መከራው
    አለነገር አልጨላለመም ጨለማው
    አለነገር አልጠነከረም መከራው
    አለነገር አልጨላለመም ጨለማው
    አለነገር አልጠነከረም መከራው
    አለነገር አልጨላለመም ጨለማው
    ያለነገር አልጠነከረም መከራው
    አስደናቂ ነገር ሊሆን ነው
    ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው
    ደግሞ ሌላ ክብር ላይ ነው
    ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው
    አስደናቂ ነገር ሊሆን ነው
    ሚገርም ነገር ሊሆን ነው
    ደግሞ ሌላ ክብር ላይ ነው
    ደግሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው
    ጌታ ነው ጌታ የሌለው
    አምላክ ነው አምካክ የሌለው
    ንጉስ ነው ንጉስ የሌለው
    ትልቅ ነው ታላቅ የሌለው

Komentáře • 150

  • @simonberhane6450
    @simonberhane6450 Před 3 lety +13

    ሊልየ ኣምላክ ኣብዝቶ ይባሪኽሽ ኤርትራዊ ነኝ ያንቺ መዝሙር ከ-15 ዓመት በላይ ሰሚቸ ኣለሁ እስፔሻሊ ይህ መዝሙር ግን ለኔ ብለሽ የዘመርሹ ኖው የመሰለኝ Thank You

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa9130 Před 4 lety +50

    እንደው ምን አባቴ ላርግሽ አንቺ እኮ በቃ ትልቅ ስጦታችን ነሽ ጥግ ደረስ ተባረኪልን

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial Před 4 lety +50

    The perfect message for this season

  • @k.s5286
    @k.s5286 Před 4 lety +21

    Soon ሊሆን ነው
    ታምር ሊሆን ነው ለታገሰ ሰው
    Glory be to God!!!

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c Před 4 lety +10

    አሜን ሊሊዬ ጌታ ሊመጣ ነው አኔሰ የሚናፍቀው የዚሀን አለም ኮተ ት አይደለም አለምን በክርስቶሰ የሚጠቀልለዉን እየሱሱን ነው። ተባረኪ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 4 lety +12

    ሊሊዬ ለዘመኑ ሁሉ መልዕክት አለሽ! ጌታ ይጨምርልሽ ❤️

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 3 lety +2

    አዎን የሆነ ነገር ሊሆን ነው ነገሮች ባልተፈለገው መንገድ ሄደው ሲጨልም የብርሃን አምላክ በልዬ ብርሀን ይገለጥበታል አሜን።

  • @yeabtube8462
    @yeabtube8462 Před 4 měsíci

    መከራዬ በጣም በዝቷል ግን ውስጤ በደስታ ትሞልቷል እግዚአብሔር ሊያስደንቀኝ ነው መሰለኝ እንዴት እንደሚያደርገው ግን እርሱ ያዉቃል. አሁን ለሊት ተነስቼ እግዚአብሔር ይህንን መዝሙር አፌን ሞላው:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የምታስገርሚ መልካም ሴት ነሽ ሊሊዬ

  • @joga9863
    @joga9863 Před 3 lety +11

    I wanna sing this on the rapture day 😁, absolutely loved it.

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Před 2 lety +1

    ሊሊዬ ምን የተባረክሽ ሴት ነሽ መዝሙርሽን ስሰማ በጣም ነው ሀሴት ማረገው ዘመንሽ ይለምልም

  • @merdmengesha5339
    @merdmengesha5339 Před 2 lety +5

    Dear Lily please upload all your videos here.Just give the work to one of your fellows,So that every subscriber could enjoy all your songs on your own site only.

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 4 lety +14

    አለ ነገር አልጠነከረም መከራው!!!

  • @pastorSintayehu
    @pastorSintayehu Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሊሊዬ ለእኔ 1ኛ ዘማሪ ብርክ በይልኝ

  • @robeltesfaye4441
    @robeltesfaye4441 Před rokem +2

    My little boy Abenu love you so much, please say hi to him

  • @misraktekeste8507
    @misraktekeste8507 Před 4 lety +10

    I have been waiting for an official video for this amazing song.....I have been singing this in spirit for the past three months. Yes yes....yehone asdenaqi neger lihon neww!!!

  • @graceplug3471
    @graceplug3471 Před 4 lety +11

    This is a prophecy song . Thank You!

  • @sofiyacoffee8431
    @sofiyacoffee8431 Před 4 lety +5

    zemenish yibarek tebarkenal banchi

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.7 Před 4 lety +5

    Isaiah 60 - 2: For, behold, the darkness shall cover the earth, and gross darkness the people: but the LORD shall arise upon thee, and his glory shall be seen upon thee.
    Dear Lilyye u r blessed in this difficult time
    Everbody toke about God judgement, repentance, or hand wash, wear mask, social distance. no one sing about new Miracle, and new Glory but u singing.
    We love u 🤗🤗
    u r gift for our generation Yes after this Glory is coming.

  • @AmberberAmberber-nb6tp
    @AmberberAmberber-nb6tp Před 9 měsíci

    ሊሊ በብዙ ተባረኪ ስጦታችን ነሽ ዝማሬዎችሽ ከመንፈስ ቅዱስ የተቀዱና ዘመን ተሻጋሪ ወቅታዊ መልዕክቶችሽ የሰው ልብ የሚደርሱ ናቸው እድሜሽን ያርዝምልን ተባረኪ

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Před 4 lety +3

    አሜን ድንቅ እና ክብር ታምር በህይወቴ ላይ ሊሆ ነው ሀሌሉያ::

  • @robelgetnet4021
    @robelgetnet4021 Před 3 lety +4

    Liliye your voice has a healing power by itself, the music and the message is another story 😍😍😍🥰🥰Bless you 1000times.

  • @mebratukassaye9297
    @mebratukassaye9297 Před 4 lety +11

    ዌልካም ሊሊ stay blessed . ላይክና ሰብስክራይብ እናድርግላቸው ። I like and heve subscribed it .

  • @EthioWomenshealthnetwork2022

    Amen liliye tebarekilegn..hulem aytegebum zemarewochesh

  • @derejehirpa7029
    @derejehirpa7029 Před 4 lety +4

    በእጥፍ በረከት ተባረክ።

  • @bullobedasso7347
    @bullobedasso7347 Před 10 měsíci

    በዝህ 33 ዓመት ዉስጥ ብዙ መዝሙሮች ሰምቸለሁ ለኔና ለምድሬ መልእክት ሆነሸል!!!!!
    ፍጥረተዉዉ ሰዉ ልራደሽ አይችልም አንች ለአድስ ፍጥረት አመኞች ልዩ ነሽ አሜን አሜን!!!!

  • @ruthalemu7318
    @ruthalemu7318 Před 2 lety +1

    Uffeyyy yene enat this is so sweet...Tebarekilegn💝 Ewedeshalew betamm💝

  • @mesfingutuofficialchannel

    wow liliye! what can i say.......Be blessed forever!!!!!!

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m Před 4 lety +4

    Liliye Yemwedshe tebarekilgne

  • @wishgirma9168
    @wishgirma9168 Před 3 lety +1

    አይ ሊሊሾ ሥወድሽኮ ባርኮሽ የባረከን ይመሥገን ጌታ ዘመንን ይጨምርልሽ

  • @ivanatekeste7481
    @ivanatekeste7481 Před 4 lety +2

    Yes samting big samthing different samthing new unknown glory and wonder and miracle is abaut to happened and I risve Ammmmmeeen !!!!!

  • @natinalebiru6680
    @natinalebiru6680 Před 3 lety +2

    Men ayenate nager ewnate yahona nager lihone new tabarkiye betme new yamewadeshe wedddddd

  • @emuye10
    @emuye10 Před 2 lety

    Lily bebezu tebareki ,Tsegaw yebzalesh, wedeshalhu!

  • @astuyeeyesusdekemezmur3776

    Liliye trbarekiiiii zumaresh liyu new ybzalsh

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 Před rokem

    woyye guud Elalaw Zeme biya and my Bossed in Jesus (Lili)🥰🤔🥰

  • @tarikuajaleta7309
    @tarikuajaleta7309 Před 3 lety +1

    Lebego, lekibiri,lebereketi...hone!!!

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 Před 4 lety +5

    Amen lihone new. Egeziyabher yelejochun lebe eyelewete new.

  • @bedane_m
    @bedane_m Před 2 lety

    Haylu yichemrliah betam nw miwedish liliye bedikamish yabertash kek kedmow ylk ❤️💯❤️💯

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 Před rokem

    Yihin mezmur kesemaw bohala ayhonm yalkut neger geta behiwote sertolignal
    Lilly yebareklign

  • @user-fj6ev5fw6p
    @user-fj6ev5fw6p Před 4 lety +2

    ውይይይይይይይይ ሊሊዬ ኧረ ለዘላለም ተባረኪ፡፡ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Před 4 lety +5

    what's an amazing song you've received from holly spirit, I always impressed your song God bless you and your ministry!!!!!!!♥️

  • @Eyasu_w
    @Eyasu_w Před 4 lety +4

    Liliyeeee Ya Ethiopia bareket eko nashe enedaw berek bayelegn.....❤❤❤

  • @user-kc9hp3is7j
    @user-kc9hp3is7j Před 8 měsíci

    wow አለነገር አልጠነከረም❤

  • @hanagebrekirstos7354
    @hanagebrekirstos7354 Před 2 lety

    ሊሊዬ ተባረኪልኝ በጣም ነው የምወድሽ!!!

  • @konjitmekonen3064
    @konjitmekonen3064 Před 8 měsíci

    ከእግዚአብሔር የሆነ ምንጭ አይደርቅም!!30 አመት ሙሉ መዝሙሮችሽን እየሰማሁ ተፃናናሁ ተባረኪልኝ!!!!!!!!!!

  • @ethiopia79
    @ethiopia79 Před 4 lety +2

    ሊሊዬ ጌታ ይባረክሽ

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን

  • @maza.markoskmk6648
    @maza.markoskmk6648 Před 4 lety +2

    Ameeeeeen

  • @solomontonjo6300
    @solomontonjo6300 Před 4 lety +2

    amen elililililililililili elilililililililliil elilili eliilili

  • @sosinaabebayehu7344
    @sosinaabebayehu7344 Před 6 měsíci

    አሜን

  • @abrihambekele7132
    @abrihambekele7132 Před 4 lety +3

    We love you Lily....May God bless you forever & ever.

  • @ruthhailu9262
    @ruthhailu9262 Před 3 lety +1

    amen elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @solomesamuel8433
    @solomesamuel8433 Před 4 lety +2

    Ameeeeeeeeeeen Liliye tebarik

  • @enateshetu3791
    @enateshetu3791 Před 2 lety

    አዎ ልክ ነሽ ሊሊዮ መልካም ነገር ለእኔ ለቤተሰቤ ለቤተክርስቲያን ለምድሬ ሊሆን ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @helentessema2438
    @helentessema2438 Před 4 měsíci

    essay eyesus yebarek ,

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 Před 3 lety

    ሊሊዬ እንደው ምን ልበል ጌታ ኢየሱስ በጣም ይባርክሽ!!

  • @enanaenana4891
    @enanaenana4891 Před 4 lety +3

    Bless u our giftttt

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 3 lety

    አወ አሰደናቂ ነገር ሊሆን ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሊሊ ኸረ የሄንስ እኔ ፅፌ የሰጠሁሽ ሁሉ መሰለኝ 😂😂😂😂😂🤲🤲🤲🙏🙏🙏
    የሚሰማኝ እንደዚህ ነው በዚህ 2ወር ውስጥ
    አሜን ሊሊየ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌ ከአንች አይለይ

  • @AbelGirmay-oo2sm
    @AbelGirmay-oo2sm Před 9 měsíci

    ሊሊዬ እናመሰግናለን

  • @selamubekele8312
    @selamubekele8312 Před 3 lety

    አሜን፤ ሌላ ድንቅ የሆነ ነገር፤ ክብር ያለበት ታምር በህይወቴ ላይ ሊሆን ነው፤ ሀሌሉያ:: 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ላይ!

  • @maza.markoskmk6648
    @maza.markoskmk6648 Před 4 lety +2

    Ameeeeeen🙏🙏🙏🙏

  • @sadasirja3273
    @sadasirja3273 Před 4 lety +1

    Wawa,yes

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    የሆነ ነገር አስደናቂ
    የሆነ ነገር ደሞ ሌላ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aidchild8509
    @aidchild8509 Před 4 lety

    ሊሊዬ ዘመንሽ በሙሉ ፍሬያማ ይሁን ።

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 3 lety

    Amen amen tebareki Lilye konjo
    Ewenet new 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 Před 4 lety +1

    Tebarekiln

  • @habeshagirl5369
    @habeshagirl5369 Před 3 lety

    የሆነ ነገር ሊሆን ሰዋች ደግሞ ሌላ ክብር ላይ ነው
    ያላነገር አልጨላለመም እኔ እኮ ገብቶኛል እልልልልልልልልልልልልልሸ

  • @Iovrs-roq
    @Iovrs-roq Před 2 lety

    Awo Gebtognal, demo lela tamer lay naw,! Amen.

  • @sofiyajula2792
    @sofiyajula2792 Před 4 lety +2

    Leyet adrgo lerasu mertsh iko yene wod swodsh gena gena tilk kibir akilil yitebshal migote newu

  • @mistirtsegaye656
    @mistirtsegaye656 Před 4 lety +1

    Lilyaa Wowwwwww Perfect
    ደሞ ሌላ ታምር ሊሆን ነው......

  • @mesfingelaw5636
    @mesfingelaw5636 Před 2 lety

    ጌታ ነው ጌታ የሌለው
    ንጉስ ነው ንጉስ የሌለው
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisitaserat5126
    @tigisitaserat5126 Před rokem

    God there is very very good song ok lile

  • @tekaligntayni9898
    @tekaligntayni9898 Před rokem

    ጌታ ይባርክሽ

  • @frayg6560
    @frayg6560 Před 4 lety +1

    That’s true Lilye May God help us get through this tough time... bless you!!!

  • @tegenehabtamu6184
    @tegenehabtamu6184 Před 4 lety +2

    Tebarekelegn....😍😍😍

  • @saragudeta2261
    @saragudeta2261 Před 5 měsíci

    Egzabiher Yibarik!

  • @jerusalembernard7617
    @jerusalembernard7617 Před 7 měsíci

    Amen

  • @mesfingelaw5636
    @mesfingelaw5636 Před 2 lety

    አስደናቂ ነገር ሊሆን ነው
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretadara1067
    @meseretadara1067 Před 4 lety +1

    Ameeeeeeeen ameeeen Hallelujah ameeeen elelelelelelel elelelelelelel ameeeen God bless you my Sister I love you so much bless you more and more 💕💕💕💕💕💕💕💕💕🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @semharbeyene6295
    @semharbeyene6295 Před 3 lety

    Amennn geta yesus zemenshi zemenh ybarek liliye

  • @senaitbasazinew8446
    @senaitbasazinew8446 Před 3 lety +1

    እውነት ነው ደሞሌላክብር ላይነው

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 Před 2 lety

    አቤት ቃልኪዳን ተባረኪልን

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Před 4 lety +1

    Bless u

  • @user-kt9tp7hc8k
    @user-kt9tp7hc8k Před rokem

    😢😢amen geta yibarekish

  • @fikirutemesgengeleta2944
    @fikirutemesgengeleta2944 Před 4 lety +1

    God is so great. May His name be blessed for giving you to us!

  • @f_aynalem2068
    @f_aynalem2068 Před 3 lety +1

    Amen dear, Stay Blessed!

  • @desalegnalabe6294
    @desalegnalabe6294 Před 4 lety

    Amen amen amen tebareki

  • @frezwdnegash
    @frezwdnegash Před 3 lety

    ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንሽ ይለምልም

  • @shewitghebrehiwet9993
    @shewitghebrehiwet9993 Před 2 lety

    AmenAmen 🙏 🙏

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před 4 lety +2

    😍😍😍😘😘😘

  • @legesseabreham9821
    @legesseabreham9821 Před rokem

    May the rest of your days be blessed in all abundance of grace

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 Před 4 lety

    Amen...yehunelen

  • @sehanibekele4535
    @sehanibekele4535 Před 4 lety +1

    Bless u dear sis

  • @zemenkefyalew300
    @zemenkefyalew300 Před 4 lety

    You are blessing to us. Love you!

  • @ase7028
    @ase7028 Před 4 lety +4

    Amen my dear sister. That is absolutely correct. Praise the Lord!

  • @user-zs4yb6xz7p
    @user-zs4yb6xz7p Před 4 lety

    Amen geta hoy erdagn tebareki

  • @bcyeabsera9671
    @bcyeabsera9671 Před 4 lety

    Lilye tebarekilegh yene wede

  • @davidwolde6534
    @davidwolde6534 Před 4 lety

    Amen;god bless you

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 4 lety +1

    ኢየሱስ ዳግም ተመልሶ ይመጣል

  • @AkililuGetachew-lo1bu

    አዎ

  • @chuchuteta4701
    @chuchuteta4701 Před 3 lety

    የተወደድሽ💕💕