ድምፃዊ መኳንንት መልስ ቀሰው ነግሬደ (ጊዜው ጥሩ ነው) በእሁድን በኢቢኤስ/ Sunday With EBS Mekuanent Melesse Live Performance

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 864

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 5 lety +84

    *መኳንንት መለሰ* እና *አቡሽ ዘለቀ* በባህላቸው የሚኮሩ ምርጥ የሃበሻ ልጆች💚💛❤🔥😘😗😍 💚💛❤

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 Před 4 lety +13

    ፋሲል ደመወዝና መኳንት በባህላቸው የሜኮሩ ምርጥ ሀበሻ ኢትዮጵያውያን ስውዳቸው ♥♥♥♥♥♥♥

  • @kidistkidane2343
    @kidistkidane2343 Před 6 lety +18

    ሰቆጣ ብሆን እንዴት ደስ ባለኝ ነበር ሰቆጣዎች ይመቻችሁ እወዳችሁዋለሁ

    • @gabrielhaileyesus3026
      @gabrielhaileyesus3026 Před rokem

      ምን ችግር አለው አመረሽ ነይ አንድ ሸበላ አናጣልሽም።

  • @senychief1955
    @senychief1955 Před 6 lety +9

    ስወደው ይሄን ዘፉኝ እና ዘፈኑን ምንም ቋንቋውን ባልሰማውም የዘፈኑን ውድድ ነው ማደርገው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይስጣቹ

  • @user-qg6cf9uq5d
    @user-qg6cf9uq5d Před 5 lety +7

    ጥሎብኝ የሰቆጣ ዘፈን በመኳንት ዘፈን ተለከፍኩ ስወደዉ 😍😍😙😙🍸🌷🍸🌷❤❤❤💞

  • @user-gj8dh3ti3j
    @user-gj8dh3ti3j Před 5 lety +8

    ጎንደሬ ነኝ ውሎየወች ውስጤ ናቹህ እንዲሁም ..ኢትዬጲያውይ

    • @zedzed6393
      @zedzed6393 Před 4 lety

      hulchenm bamrnrachen enkoraln

    • @birhanesisay8608
      @birhanesisay8608 Před 3 lety +1

      አንድ ሁነን እያለ ጎጥ አከፋፍሉ

  • @teybamoha2123
    @teybamoha2123 Před 6 lety +2

    ባህልማለት ግዜና ቦታየማይሽረው
    መሆኑን ከጭፈራው ውጭ
    በአለባበሱ ምርጥ ኢትዮጵያዊነው
    ከእርሱ እንማር
    የራሳችንን ምርጥ ጥለን ሌሎቹየጣሉትን የነሱን
    ከምንለቅም የራሳችንን እንያዝ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ራፓነን የሚሉትን ሳይሆን ኢትዮጵያዊነኝ የሚሉትን ጋብዙልን
    አመሰግናለሁ

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf Před 2 měsíci +1

    ሙዚቃህ በጣም ነው የምደው መኳንት ኑርልን

  • @victorioustigray811
    @victorioustigray811 Před 4 lety +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ እወደዋለሁ ።ፍቅር ይሁን።

  • @user-bh9zy6dq8h
    @user-bh9zy6dq8h Před 6 lety +91

    መኳንት ስወድህ ሽቅርቅር አትወፍር አትቀጥን ውይይይይቁመት ሰቆጣዎች ውጤናችሁ ባህላችሁ ልዩ ነው ጭፈራ አለባበስ 💚💛❤💘💘💘💘💘💘💘💘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @msblen6577
      @msblen6577 Před 6 lety +3

      ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ሞት ለአጋዜ 😘😘😘😘😘

    • @user-uw9gz9ij9k
      @user-uw9gz9ij9k Před 6 lety

      ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ሞት ለአጋዜ

    • @user-ex9zk9sq6r
      @user-ex9zk9sq6r Před 6 lety +1

      ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ሞት ለአጋዜ ትክክል ግን በሚሠራቸዉ ሙዚቃ ካየሁት ጀምሮ አቋሙ ይኸዉ ነዉ አይወፍር አይቀጥን በጣም ደስ ይላል

    • @sadeahadya1776
      @sadeahadya1776 Před 6 lety

      ሁሉ በእርሱ ሆነ ሁሉ በእርሱ ሆነ

    • @mohamedasen1388
      @mohamedasen1388 Před 5 lety

      መሪ

  • @HaniHani-dg5ze
    @HaniHani-dg5ze Před 6 lety +4

    ሙኩየ ድምጸ መረዋዉ በጣም የምወድህ ና የማከብረ ያገሬ ልጅ የወሎ ሽበላ ያውም የሠቆጣ ፈጣሬ ከዚህ በላይ ጥበብን ይጨምረልህ ቀሪው ዘመን ህን ይባርክልህ አሜን 😍😍😘😘

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 4 lety +3

    ዘፋኝ ማሏት አንተ ነህ ጥሩ ድምፅና ዘፈን ጥሩ ውዝዎዜ ቆንጆ አቅዎም ባህልህን አክባሪ ኩሩ ኢትዮጵያ ዊ

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Před 6 lety +2

    ዋው ራኬብ አስነካችው አይደል እንዴ። በጣም ጎበዝ! She is simply authentic.

  • @user-dt7ji6zn2z
    @user-dt7ji6zn2z Před 6 lety +14

    በማንነቱ የሚኮራ ሠው እወዳለሁ ከነባህልክ ውድድ የኛ ምርጥ ባህል ውበት አለው

  • @addisiemecuria2097
    @addisiemecuria2097 Před 6 lety +1

    Wow መኮንን አድናቂህ ነኝ በማነነትህ በባህልህ የመትኮ ምርጥስው ይመችህ

  • @user-gb1sw5th6p
    @user-gb1sw5th6p Před 6 lety +3

    ውይ መኩዬ የኔ ቀብራራ ምርጥ ሰው በተረፈ ebs thank you

  • @mehamedseid5314
    @mehamedseid5314 Před 5 lety +2

    መኳንት ምርጥ ያልታረዘ ኢትዬጲያዊዊ

  • @addistesema482
    @addistesema482 Před 6 lety +1

    እንዲህ ነው እንጅ በባህል መኩራት እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ላንተም እድሜውን ይስጥህ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety +5

    ምርጥ ሀበሻውይ በማንነትህ የምትኮራ 😍😍😍😍😍

  • @merrytga763
    @merrytga763 Před 6 lety +3

    ክብር ለሀገር ጅግና ካለባብስ ከነካገር ደስ የሚል ሸበላ

  • @astereshete836
    @astereshete836 Před 6 lety +1

    ምርጥ የወሎ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ክፉ አይንካህ፡

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 Před 5 lety +6

    Love my wonderful Ethiopian people from wonderful Gojjam!!!

  • @user-tx6xb5yu3s
    @user-tx6xb5yu3s Před 6 lety +1

    ባህላችን ኩራታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርር ከነህዝቦቾዋ ፍቅር ሰላም ይብዛልን እምየ ሀገሬ ፆሜን ውየ ፆሜን ልደር። በሰው። ሀገር ከመሰቃየት. ILOVE YOU ETHIOPA HIGERYIYE

  • @user-ux3kd7wv3f
    @user-ux3kd7wv3f Před 6 lety +2

    ሙኬ ምርጥ የምርጥ ዘር ኡፍፍፍፍ ሥወድህኮ በተለይ ጭፈራህና ባለፈው የዘፈንከው ሰለ አድነት ሰላምህ ይብዛ

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 6 lety +1

    አስፍሽና የተረጋጋችው ጨዋዋ ራኬብ ውስጤ ናችሁ መከባበራችሁ ደስ ይለኛል ።

  • @thomthom2318
    @thomthom2318 Před 6 lety +4

    እንዴት እንደምወዳችሁ ሙኬ ውስጤ ናችሁ መሴው ወንድም ምነው ልጅቱን በጣም ከስክስቻው በላይ ቀረብካት kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk እንወዳችሁ አለን በረቱልን የባህላችን አንባሳደሮች

  • @uniquevideos8963
    @uniquevideos8963 Před 6 lety +4

    ይሄ የአገዊቱ ልጅ!ምርጥ አርቲስት

  • @user-dj9by7zc3s
    @user-dj9by7zc3s Před 6 lety +1

    ስወድህኮ መኮየ ሁሌም ባህልን አክባሪ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ምችት ይበልህ በዛላይ እስክስታህ የልብ ያደርሳል

  • @projotdj5607
    @projotdj5607 Před 3 lety

    ምርጥ የቤተ አማራ (የወሎ)አገው ስወድክ እኮ የሰቆጣው ማኛ

  • @user-pi1fr3ns9u
    @user-pi1fr3ns9u Před 5 lety +1

    ጥሎብኝ የራያ የሰቆጣ ልጅ ውስጤ ናችሁ. የሰቆጣ የራያ ልጅ ባገባ ደስ ሲለኝ ውይይይይ ስወዳችሁ

  • @samuelminwye1292
    @samuelminwye1292 Před 6 lety +1

    መኳንንት ለዘላለም በውስጤ ትኖራለህ የኔ ማር

  • @lolaolanrewaju7426
    @lolaolanrewaju7426 Před 6 lety +1

    ይመችህ ምርጥ ያባሻ ልጅ አለባበስህ ሁሌም ደስስ ይለኛል

  • @hanaterefe8138
    @hanaterefe8138 Před 6 lety +1

    ዋውውው ይህ ልጅ ስወደው በሀገሩ ልብስ የፀና ማኛ ግን እኮ እግዚዘኛ እተረጉምልክ ነበር ከስር እስርህ ብታስብለኝ ♥

  • @user-fo6xo3wk2z
    @user-fo6xo3wk2z Před 5 lety +1

    ራኬብ የየኔማር ጥሎብኝ ከራሴ በላይ እወድሽአለሁላንቺለመፃፍ ቃላት የለኝም የኔውድበስደትሁኘምንግዜም እወድሽአለሁ

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 Před 5 lety +3

    ካሳሁን አዎ ያጋጥማል ማንም ቢሆን ከአናቱ ሆድ አይማርም በሕይዎቱ በሚገጥመው አና ስያድግ አንጂ በጣም ነው የማደንቅህ አሪፍ ሥራ ነው በርታ

  • @AB-qt1mv
    @AB-qt1mv Před 6 lety +1

    ወይኔ የኔ መኳንት በባህል የምትኮራ አተንብቻ አየው ከአርቲስቶች። የኔምርጥ በጣ ድስ ስትል

  • @qa5504
    @qa5504 Před 6 lety +7

    በማንነት መኩራቱ ደሥ ሢል

  • @muazmuazmybaby206
    @muazmuazmybaby206 Před 6 lety

    የኔ አባት ታስመንና ለህ መኳንት መለሰ እወድሀለው የኔጌታ እሰው ሀገር ነው ያለሁት አትነካካኝ

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 6 lety +26

    ስውድው በማንነቱ የሚኮራ ♥

  • @user-wj4qf6mb7y
    @user-wj4qf6mb7y Před 6 lety

    መኳንት ሠላምህ ይብዝህ የሠቆጣ ባህል ዋናው ቀደኛ ምርጥ ልጅ አተናካሳሁን ታየ አዲናቂኒ ነኝ 98 ጀምሬ አውቃችኋለሁ

  • @user-hy6gw3tx4q
    @user-hy6gw3tx4q Před 6 lety

    ዋው መኳንንት የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ ማለት ኣንተ ነህ ሁሌም በባህልህ ነው ምትኮራው

  • @sameertptp3029
    @sameertptp3029 Před 6 lety +2

    ኑራድሥ ሠእድን አቅሮቡልን በጣም ነዉ እሚመችዉኝ አድናቂ ነኝ

  • @user-rq8ch5cw9i
    @user-rq8ch5cw9i Před 6 lety +9

    የወሎ ሽቅርቅር ጉራማይሌ ስወድህ💝

  • @family-ff5zd
    @family-ff5zd Před 4 lety +4

    ሥወዳችሁ ምርጥ ሽቅርቅር ሀባሻወች ❤️💛💚

  • @sameertptp3029
    @sameertptp3029 Před 6 lety

    ሥዉድህ መኬይ በጣም ነዉ ደሥ ይምትለዉ እግዝብሕሬ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 6 lety

    አሁን ebsአርፍ ፕሮግራም እያስተላለፍ.ነው.መካንት መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ አከብርሀለሁ

  • @meyrimusa3193
    @meyrimusa3193 Před 6 lety

    የመኳንትን ሙዚቃወች የሚለውም ባይገባኝ በጣም እወድዋለሁ እከታተለዋለሁ

  • @hiabukifle4638
    @hiabukifle4638 Před 4 lety +2

    I would like to see Meqauninti to play in Jeremy city Eritrea.Another agew people .it is good to connect the people to their history

  • @tig4420
    @tig4420 Před 6 lety +2

    ቸብ👏ቸብ👏 ያዝ እንግዲህ ስወድህ መኳንንት 😘😘😘😘

  • @user-lm9ud1jy9n
    @user-lm9ud1jy9n Před 6 lety +216

    ስውደው በማንነቱ የሚኮራ

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r Před 6 lety +1

    ራኬብየ ስወድሽ ምርጥ ስጠየቅ ቤተስባዊ ነው

  • @user-hd5ok1rd4p
    @user-hd5ok1rd4p Před 6 lety

    ፍቅር ነህ መመኳንንት በማንነቱ የማይደራደር ባለ አኩሪ ባህል ይመችህ አድናቂህ ነኝ💓💓💓💓

  • @bd5007
    @bd5007 Před 6 lety

    ዋው፡መኳንትየ፡በእውነት፡አድናቂሕ፡ነኝ፡በርታልኝ፡ባሕልሕን፡አክባሪ፡ነሕ፡ይመችሕ፡እግሊዘኛውን፡እኔ፡ሹክ፡ሹክ፡እልሕነበር፡አብረን፡ብንሔድ፡አሜሪካን፡ቅቅቅቅቅቅ

  • @user-wm8qx1mr1x
    @user-wm8qx1mr1x Před 3 lety

    ረኬብዪ አች ሰዘፊኒ በጣም ነው ደሰ የሚትይኝ እወዲሻለሁ

  • @nardigebru3664
    @nardigebru3664 Před 6 lety +24

    ስወድህ እኮ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @gebrehawerianegash4245

    ያምራል ረዥም እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይሰጥህ፡

  • @merrytga763
    @merrytga763 Před 6 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚል እየጠፍ ነው በሚዲያ. እየቀላቀሉ የሰው አድማቂዎች በበዚበት እግዚአብሔር ይመስገን ስትል እዴት ያምርብሀል

  • @zxcvzxcv1718
    @zxcvzxcv1718 Před 6 lety +1

    ዋውውውው ይመችክ አቦ ምርጥ ያገር ልጂ ሰላምህ ብዝት ይበል ♥♥♥♥♥

  • @user-sr5qk3up2n
    @user-sr5qk3up2n Před 6 lety +13

    ሥወድህኮ ሰቆጣ የናቴ አገር ነው ያባቴ ጎንደር እኔግን የናቴን አገር አላቀውም የተወለድኩ ጎንደር ነው

  • @zzdoabdu2398
    @zzdoabdu2398 Před 6 lety

    ውይ ይሄ ስው ስወደው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @mseserta2187
    @mseserta2187 Před 6 lety

    ውይ ስወድህ መክ8ነን እድሜ ከጤናጋር ኑርልን የወሎ ንጉስ.

  • @user-in7wc3fi4l
    @user-in7wc3fi4l Před 6 lety

    የንግሊዝኛው ነገር ፍስልን አስታወሰኝ
    አነገራችን ላይ እግዚአብሔር እኔም አላርጂኬ ነው

  • @tiii7981
    @tiii7981 Před 6 lety +5

    የሰቆጣው ሸጋ ሰወድህ እኮ ♥

  • @user-gx6ri7fo6e
    @user-gx6ri7fo6e Před 6 lety

    ወይ ሞኳነንት እንዴት እንደምወድክ ኮ እድሜ ና ጤና ይስጥክ

  • @ethiolove8654
    @ethiolove8654 Před 6 lety +1

    Ena agew amharawchi balachin siyamerrr ❤❤one love agew amhara...long live propel's

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r Před 5 lety

    እንግሊዘኛይቱን ብዙም አልችላትም ትራክ አይ ብዙም አልይዛትም ደስ የሚል አገላለፅ ነው
    እኔንም ይነስረኛል ባልችል ጥሩ ነበረ ግን እንግሊዘኛ ቋንቋ ለኛ ሁለተኛዩ ነው ደስ አይልም ዋው

  • @user-nt6gk2zx6i
    @user-nt6gk2zx6i Před 6 lety

    በህላችን እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያዬ እምዬ

  • @user-nj3zz3jy6y
    @user-nj3zz3jy6y Před 5 lety +1

    ውስጤነህ,መኳንት

  • @mekdesaddis6037
    @mekdesaddis6037 Před 3 lety

    የውነት መኩ በጣም አድናቂሕ ነኚ

  • @user-qd7qn3gn3z
    @user-qd7qn3gn3z Před 3 lety

    الفن الأيوبي متعه وفاق كل الجمال

  • @hayathayat7360
    @hayathayat7360 Před 3 lety

    በጣምነውየምወደውለኑልዩኢትዮጵያዊወድሜነው

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 Před 6 lety +1

    ሁሉን ያደለህ ልጅ እዲሚ ከጤናጋር

  • @habibahubi4781
    @habibahubi4781 Před 4 lety

    መኮቲ አባቴን ነው የምመስለው ቆርጥ የወሎ የደሴ ልጅ ነው አባቴ ጎፈሬው ቁጣው ሁሉ ነገርህ

    • @user-zi5hj6qw1j
      @user-zi5hj6qw1j Před 4 lety

      ዋውውውውውውውውውውረ
      ራኬብና አሥፋው

  • @user-wi8md9yi3e
    @user-wi8md9yi3e Před 6 lety +2

    Meka sewedewu merete sewu neki apo yemecheki yemetewedut like gechut

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety

    የሰቆጣው ውብ ቆፍጣና ተወዳጅ ባህላዊ ነገርህ ደስ ይላል

  • @addisiemecuria2097
    @addisiemecuria2097 Před 6 lety

    እራክሄል እናአስፍው እናመስግናለን ታናፍቂ ፕሮግራም ነው እንውዳቹህ አለን

  • @zenebechsiome6444
    @zenebechsiome6444 Před 4 lety

    ስውድርው የእውነት ምርጥ አኢትዮጵያዊ በተለይ እስክስታው

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y Před 6 lety +1

    በጣም ታምራላችሁ ውዲ የሀገሬ ልጆች

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 6 lety +75

    የኔ ማር ራኬብዬ ጥሎብኝ ሥወድሽ

    • @user-sz4ey6gb1m
      @user-sz4ey6gb1m Před 6 lety

      አብይ አህመድ የፍቅር መም ህር

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 5 lety

    መኳንቴ ስወድህ የኔ ውድ አድናቂህ ነኝ ከ ወሎ ደሴ

  • @SaraSara-gm6eb
    @SaraSara-gm6eb Před 4 lety

    ምርጥ ሰው ስወድህኮ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d Před 4 lety +3

    Proud of amhara + Ethiopia =100%

  • @SelamEthio
    @SelamEthio Před 6 lety +4

    ራኬብዬ ጉበዝ ነሽ በቃ ስራ ቀይሪ
    You are so good! ❤️

  • @hadifikrgalraya4300
    @hadifikrgalraya4300 Před 6 lety +40

    ሰቆጣ ዉስጤ ናቸዉ ።

  • @user-vi2tl5ic6s
    @user-vi2tl5ic6s Před 6 lety +4

    መኩ ምርጥ ሠውአድናቂህነኝ

  • @BB-mc9ni
    @BB-mc9ni Před 6 lety +4

    Wow rakbel. We love you. You make this program very special. We can't wait to see you every weekend. Keep it up.

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 Před 6 lety +1

    Telobghe asfawen sewedew eko yene demze merewa. Mekuante one of my faver It singer yemeche abo😘😍

  • @user-lu2dg1fq8j
    @user-lu2dg1fq8j Před 5 lety +1

    ውይ ስወዴው ሁሉ ነገሩ ማራኪ ነው

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl Před 11 dny +1

    Ebakach hu aretrawyan ethiopioan egezut

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 Před 6 lety +1

    እነዚህን ሁለት ልጆች ስወዳቸው

  • @haregfentaw2260
    @haregfentaw2260 Před 6 lety

    ምርጥ ሰው መኮንት መለስ ባህልህን አክባሪ እረዝም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @user-nx4zv4ru3y
    @user-nx4zv4ru3y Před 2 lety

    መኳንት ወብኮነህ ስወድህ ቁርጥ የሹመሰየን ነው የምመስለው

  • @user-no4dk3br8x
    @user-no4dk3br8x Před 6 lety +34

    ወይ ራኬብ ሰታምሪ የኔ አደኛ

    • @ZaZdhdhdh
      @ZaZdhdhdh Před 6 lety +2

      የወሎ ሽቅርቅር ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 Před 6 lety

    Er enem faker Befker kehonku senbabetku keskotawu konjo, shebela terseberdo, demtemerwa ..
    Love, respect you so much !!
    Erjeme edme ketena gar emgnlehalhu😘😘

  • @user-rm4qr2qg4q
    @user-rm4qr2qg4q Před 4 lety

    መኳንት ዳንሥህን እና አክትህን ሥወድልህ ሥልህ 👍👍👍👍

  • @only7389
    @only7389 Před 6 lety +2

    ኡፍፍፍ እናት ያላቹህ ሰዎች ታድላቹህ😢😢😢

    • @user-rq9hl9yj6s
      @user-rq9hl9yj6s Před 6 lety +1

      ሀረግ የድንግል ማርያም ልጅ
      ለሞቱት ነብስ ይማር
      የኔ ቆጆ አይዞሽ የዘላለም እናት ድንግል ማርያም ተሰጣናለች

  • @user-go3nf3qd5x
    @user-go3nf3qd5x Před 6 lety

    የኔ ማር ስወድህ ሁሉ ነገርህን አንተነትህ ባህልህ በራስ መተማመንህ ሁሉ ነገርህ

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 Před 6 lety +17

    መኳንንት ኢትዮጵያን አየዋት አንተ ላይ

    • @badarvenom2809
      @badarvenom2809 Před 5 lety

      መኪየ፡ምርጥየሀደገራችን፡እቁነህ፡ባህልህንአክባሪ

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 Před 5 lety

    ዋዉ የስቆጣ ጎበዝ ሰቆጣወች አለባበሣችሁ በሃላችሁ እወደዋለሁ
    ኢሬኪብና አስፍዉ አደናቂያችሁነኝ እባካችሁ ማብሬአቅርቡልን

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 Před 6 lety

    መኩ ምርጥ ሰው እንዴት እንደምወድህን♥ ምርጥ ሀበሻ