TBS TV| ከታዋቂው የባህል ዘፋኝ መኳንንት መለስ ጋር የተደረገ የትንሳኤ በዓል ልዩ ቃለ መጠይቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #tbstv #tigraibroadcastingservice #ቲቢኤስ #tigrai #tigray #ትግራይ

Komentáře • 664

  • @user-fo5qh6bn3u
    @user-fo5qh6bn3u Před 4 měsíci +64

    እኔ ዘሬ አገው ነው! ነገር ግን አማርኛ ተናጋሪ ነኝ! አማራን ከአገው ለመነጠል የሚደረገውን ሴራ እቃወማለሁ! አማራ እና አገው የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅ ናቸው! ለመለያዬት የምታስቡ አይሳካላችሁም!!

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 Před 3 měsíci +1

      ትክክል❤❤❤

    • @YizengawKwt-gk8lr
      @YizengawKwt-gk8lr Před 3 měsíci +1

      ትክክል

    • @user-jg2cn9zs2i
      @user-jg2cn9zs2i Před 3 měsíci +2

      ትክክል የኔ ወንድም እኔም አገዉ አማራ ነኝ ህዝባችን አልገባቸዉም ሴራዉ በጣም አዘናለሁ❤❤

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před 4 měsíci +152

    አኔ አገው ነኝ ግን በአማራ እነቴ አልደራደርም

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 Před 4 měsíci +3

      ትክክል

    • @CalmDolphin-gl3tx
      @CalmDolphin-gl3tx Před 4 měsíci +9

      😂😂😂 ትቀልዳለ ኣደል ኣገዉነት ጨርሳቹ ያጠፋቹት መስሎህ ነዉ ኣለን ኣገዉ ክልል ይሆናል ✌️(💙💚❤️) ኸምረ ነየስ🙏

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 Před 4 měsíci

      ከዚስ ፡ በኃላ ?

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 Před 4 měsíci

       ፡ ወሸላ

    • @Solomon-bf6qc
      @Solomon-bf6qc Před 4 měsíci +6

      😂😂😂😂😂
      አገው ትግራይም አደለም አማራም አደለም
      ራሱ የቻለ ክቡር ህዝብ ነው።እናንተ ልጥፎች

  • @fikirmekibib8378
    @fikirmekibib8378 Před 4 měsíci +57

    አማርኛ ዘፈንህ ነው ሲጀምር በዓለም ያስተዋወቀህ ። ማን እንደአማራ❤

    • @user-le8mk5sb1r
      @user-le8mk5sb1r Před 4 měsíci +1

      የዘረኝነት በሽታው ግን መቼ ይሆንሚለቃቹ?

    • @adenategene101
      @adenategene101 Před 4 měsíci

      ​@@user-le8mk5sb1r egi eswe ekuio nawe zergni

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 4 měsíci

      ​@@user-le8mk5sb1rበጣም,የሚያሰጠላ ነገር ነው በውሸት ትርክትይተራመሳሉ ሌሎቹ

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před 4 měsíci

      ዘረኘነትን የተማርነው ከናተ ነው ወደን ሳይሆን በገደ ተገልን ነው​@@user-le8mk5sb1r

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he Před 4 měsíci

      Tikkl

  • @user-el3iv1eu3b
    @user-el3iv1eu3b Před 4 měsíci +52

    እኔ በግማሽ አገው በግማሽ አማራነኝ !!! አማራ እና አገው የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታወች ናቸው ወያኔ በሴራ እንደአንተ አይነት ሆዳሞችን እየተጠቀመች ለማነጣጠል ትሞክራለች

    • @berekettesfahun9752
      @berekettesfahun9752 Před 4 měsíci +1

      አማራ ነህ ያለህ እኮ መለስ ነው አማራ እሚባል ህብረተሰብ የለም አማራ ክልል እሚባለው የአገው ነው

    • @meba1792
      @meba1792 Před 4 měsíci +3

      @@berekettesfahun9752 የበላኸው ይመለስ መለስ አትበል መለስ ማንሆኖ ነው ለአማራ አማራ መሆን ተናጋሪ ያደረገው አንተ ጠባብ ጋላ ያለው ግን ማን ነበር?

    • @Sam-ws3cy
      @Sam-ws3cy Před 3 měsíci

      ዉሻ

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 Před 3 měsíci

      ስተገረፍ ታወራለህ

    • @meseretaymeseretay7199
      @meseretaymeseretay7199 Před 3 měsíci

      እኔም ❤❤❤❤❤❤

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 4 měsíci +57

    አማራን አገውን ክደህ ከአማራ ጠላት ከህወሀት ወገነህ አገውን እና አማራን አስወረርህ አገው እና የአማራን ህዝብ እናቶች አሰደፍርሀል አስረሽነህል አዘርፈሀል። ለዚህ ወንጀልህ ትጠየቃለህ።

    • @berhanekidane8604
      @berhanekidane8604 Před 4 měsíci +1

      ምናረገ? እኔ በጣም ነው ማደንቀው ማንነቱን ባህሉን ለማንም ውርጭላ ቅጣራስ ሁላ ኣሳልፎ ኣሳልፎ ኣልሰጠ ።በባህሉ ሚኮራ ጀግናነው ። የእውነት ታጋይ መኳንት ይመችህ

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 Před 4 měsíci

      ​@@berhanekidane8604ቆሻሻ መለኩሴ ደፋሪ ትግሬ የቀንጅብ👿👿😛😛🤮😜😜

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Před 4 měsíci +4

      በገዛ እጁ እንጀራውን ዘጋ

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 4 měsíci

      ​@@berhanekidane8604tplf degafi silehonk new kefafay

  • @girmamoges2173
    @girmamoges2173 Před 4 měsíci +21

    አማራ መክሊትህን እንድትጠቀም አደርገህ ከትግሬ ጋር ሆነህ አማራን ለማጥፈት ,,,,, ተነሣህ እስኬ ትግራይ ውስጥ ያለ አገው ምን መብት አለው , የትግሬ ገረድ

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 Před 4 měsíci +22

    አማራ፣አማራ ነው።አሁን ላይ አይደለም በፊትም ዞር በል ተብለሀል።ከመጣህ ጥሩ አይፈጠርም።እዛው ትግራይ አግብተህ ፣ሁለተኛ ዜጋ ሆነህ ኑር።

  • @user-jk5qg5il6g
    @user-jk5qg5il6g Před 4 měsíci +28

    መኳንት በጣም እንወድሀለን ግን እኔም አገውነኝ ግን ወያኔ እኛን አገዎችን በጣም በድሏል ለምሳሌ ከዋግምራ ቆርሶ ተቤን ወዴ ትግራይ ጨፍልቆ ትግሬናችሁ ብሎ በግድ ቋንቋቸውን ባሀላቸውን እዳያስተዋወቁ አገዎነን እዳይሉ ትግረኛ ብቻ እድያዎሩና ትግሬነኝ ብለው እድያስቡ ተዴርገው አሁን ለምሳሌ አባቴ የዋግምራ ልጂነው መከላከያነው ግን ግማሺ ቤተሰቡ ተቤን ናቸው ትግራይ ክልል ያሉት ከትግረኛውጭ ስለማይችሉ በምን ይግባቡ የራሳቸው ልዮዞን ሰጥቶ ራስን በራስ የማስተዳደር መብታችን ተነፍጎ አንተ እዛ ታጨበጭባለህ እና ቆምብለህ አስብ

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح Před 4 měsíci +1

      እናተ ሁሉንም የምደነፎት አማራላይ አደል

    • @HikmaHussein-gt1ev
      @HikmaHussein-gt1ev Před 3 měsíci

      ራያንም ትግረኛ ብቻ እንጂ ናገሩ ያደረጉት

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح Před 3 měsíci

      @@HikmaHussein-gt1ev ኧረ ራያ ለ27 አመት ዝም ያለው ስለሚፈራ ነው አማሬኛ ይችላሉ

  • @user-dk2kq5bh5j
    @user-dk2kq5bh5j Před 4 měsíci +85

    አማራን የነካ የለውም በረካ

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Před 3 měsíci +6

    እኔ አማራ ነኝ ነገር ግን አገውን ካአማራ የሚነጥል ሁሉ ለኔ ጠላቴነው።

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před 3 měsíci +9

    እኔ አገው ነኜ ግን አንተ ክሀዲ ነህ ግዜ ያልፈን አገው አማራ እያልክ በትግሬ ክፈት ተጠመድህ ህዝብን ወጋህ አዘርፈክ አሰገደልክ ህዝብን ከህዝብ ለማባላት ለመጠል ሞከርክ ይህ የዋህ ህዝብ ግን ያልፈዋን

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Před 4 měsíci +28

    በሶስት አመት አማርኛው ጠፋበት እኮ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 4 měsíci +5

      😂😂😂ትግሬና አገዉ አንድ ነው አለ እኮ ይሄ ትግሬ አሰመሳይ

    • @BrhanuGoitom-ui7eu
      @BrhanuGoitom-ui7eu Před 4 měsíci

      ​@@suzansuzan2700እና ምኑ ላይ ነው የተሳሳተው....ኣንተ ቆማጣ ፈሪ ..ታርክ ኣልባ.....ጉራ ብቻ

    • @adenategene101
      @adenategene101 Před 4 měsíci +2

      Batim good ekuo nawe🤣🤣🤣

    • @iam4419
      @iam4419 Před 4 měsíci +1

      በረሀው እረሀቡ ቁልቋል እየበላ እደት አይጠፋው ይሄ ከሀዲ

    • @bg9694
      @bg9694 Před měsícem

      እንዴት አይጠፋው የሰራችሁት የአገው ጭፍጨፋ ነው ያስረሳው

  • @gebmesm6402
    @gebmesm6402 Před 4 měsíci +39

    ይሄ ካዲ የአማራ ህዝብ 50 አመት አብዮታዊ ዲሞክራሲ እያለ ሲያስፈጀን ኖሮ ዛሬ እዛ ሄዶ ተወተፈ መኳንት ተግዲህ ትግራይን እንጂ ዉቢትዋን ባህርዳር አታያትም ታያልህ ጭቅላትህን ነዉ የሚበጠብጠዉ ፋኖ

    • @user-mo9cb3gy9n
      @user-mo9cb3gy9n Před 4 měsíci +1

      ምን አገባ ባሕረዳረም ሀገሩ ነዉ አማራ ነኝ ግን መኬን በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před 4 měsíci +2

      @@user-mo9cb3gy9nቅንቅናም ትግሬ ዞር ብል

    • @abdayuabaygm2394
      @abdayuabaygm2394 Před 3 měsíci +1

      በ27 አመትማ አማራ የሆንክበትና (የመለስ ዜናዊና ፕ/ር መስፍን ክርክር ተመልከት) የተከበርክበት ዘመን ነበር።

    • @Abraha-zr4bl
      @Abraha-zr4bl Před měsícem

      Koy tayaleh weyan adds gebto ykotTeral mekannt adds abeba ygebal gudh yfelala tgray hzb cheese attegnam

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si Před 4 měsíci +12

    የአገው ሕዝብ የራሣችን ነው አተግንገ ራሚነሕ ከራያ ተፈናቅለው ሰቆጣ ገብተዋል አተግን ራያ ትግሬነው ብለሕ ዘፍነሐል አይዞሕ ገለቴ

  • @user-wp2hm1bt3n
    @user-wp2hm1bt3n Před 4 měsíci +69

    አማራን እየጠሉ ከተማውን መውደድ😂😂😂

    • @user-vw8wk9im2z
      @user-vw8wk9im2z Před 4 měsíci +2

      ትክክል😅😅😅

    • @YuF-e3h
      @YuF-e3h Před 4 měsíci +2

      ትክክል

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u Před 4 měsíci

      Fara

    • @fkadietilaye
      @fkadietilaye Před 4 měsíci

      ነህ

    • @Infinity-Lifestyle
      @Infinity-Lifestyle Před 4 měsíci +6

      ይሄ ስንት አማራ አርዷል ይሄ ቅማላም አናቱን ነው ማፍረስ አማራ ክልልን መርገጥ የለበትም!

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před 4 měsíci +12

    አማራን ጠልቶ ባህር ዳር ናፍቀችን ሀገር ሜዳ ሸንተረረ ባህር አይደለም ህዝብ ነው ቅማላም ትግሬ
    ከሀድነትህ ከወረዳ ዞን ከዛ ክልል እስከምትደርስ ለዚህ ያበቃህ አማራ ህዝብ ነው አንተ ግን እባብነትህ ሲገለጥ አማራ ክልል አትረግጣትም

    • @teshomegebremeskel4492
      @teshomegebremeskel4492 Před 3 měsíci

      ቆማጣ ፈጣ

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Před 3 měsíci +1

      @@teshomegebremeskel4492 ቆማጣውን መቀሌ ፈልጋቸው በየመንገዱ እግር ያለው ሰው ማየት ይናፍቅሃል

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 3 měsíci

      ​@@teshomegebremeskel4492አንተስ ፎጣና ቁምጣ ይለብሳሉ ትግሬ ውስጥ ስሙ ጠፍቶኝ ነው የዞኑ አንድ ነን አትጋጋጥ ቅማላም 😅

    • @teshomegebremeskel4492
      @teshomegebremeskel4492 Před 3 měsíci

      @@user-to2mg1gj3l

      የመቀሌው በጅግንነት ነው
      የናንተስ በምን የመጣ ነው

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep Před 4 měsíci +15

    አመዳም ለዘላለም ይናፍቅሀል ባህር ዳር ከህዉሀት ጋር ሁነህ አማራን በዉስጥ ምን ስታደርግ እንደነበር እናዉቃለን

  • @user-ot1rs3wc9u
    @user-ot1rs3wc9u Před 4 měsíci +6

    አገውአማራነው ግን ይህንንሰው ላልታወቁሀይሎች እንጠቁም ምክንያቱም ከወያኔጋሆኖ አማራንጨፍጭፎአል የወጋቢሰሣ የተወጋአይረሳ

  • @EfremMngst
    @EfremMngst Před 4 měsíci +39

    የአገው ነፃ አዉጭ😂ትግራይ ይመቻል እዴ ወገንህን የካድክ ወሮ በላ ባህርዳርን እማ እዳታሰባት

    • @berhanekidane8604
      @berhanekidane8604 Před 4 měsíci +1

      ባሕርዳር የኣገው ዋና ከተማ ነው። ኣማራ እሚባል ማንነት የለም መለስ ዜናዊ የሰጠህ ማንነት ነው ኣማራ ።ለምን ሃቅ ትፈራላቹ?

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 4 měsíci +1

      ​@@berhanekidane8604yematilut yelem Amharan lematfat . Axum ye agew ye kush new yiblal eko. Enante Amharan lemekefafel ye qimant ye agew bilachihu weyane Meqelle lay office ena budget seto yaderajachew. Endewim Akesum oromigna new endeza malett new. Arfachihu teqemetu le Amhara metfo sitasibu enante lay yibisal. Zeregna ciffin anten yatfah ende ante Tigray hizb lay kifu almegnim gin anten ena tenkolegnochin Egziabhare yakshifachihu yifredibachihu

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw Před 3 měsíci

      ​@berhanekአገዉና አማራ እስኪ በምነዉ የሚለየዉ idane8604

  • @user-wp2hm1bt3n
    @user-wp2hm1bt3n Před 4 měsíci +28

    የሸንጎው ነፃ አውጭ ነኝ ማለትህ ተረሳ ወይ እንዲህ ሁነህ በማየታችን ደስ ብሎናል አማራን መጥላት ዋጋ ያስከፍላል የግዜ ጉዳይ ነው😅

    • @aledwake
      @aledwake Před 4 měsíci +2

      Yehe Banda Tekezen ENA Ashengae Haiken ayshagetem. Keteshagerem Enkuan Metahelen nw 👈 Endezih aynet Koshasha gegeman BE Tarik yelem, Degmo Eko Addis Abeba yalu yevhinet Ahyoch Neke nachew kezih fara

    • @aledwake
      @aledwake Před 4 měsíci +2

      Tigray 6amete nw yetekebere Hizib nw ale😂Amharan Esketela EskeSedebelachew endakeberut alawokem. Sile Amhara Degenet binager Min endemiadergut Enkuan aykem Faraw

    • @user-om5zc4zm2n
      @user-om5zc4zm2n Před 4 měsíci

      ክክክዋጋ እየከፈላችሁ ነው በሉቻሉት ፎጤ

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ Před 4 měsíci +2

      አማራ ሃቀኛ ስለሆነ ማንንም ያሸንፋል ፋኖ 💪

    • @user-ks5ei4uf3h
      @user-ks5ei4uf3h Před 4 měsíci

      ​@@aledwakekinatam

  • @yitayaladamu7574
    @yitayaladamu7574 Před 4 měsíci +4

    ይህ ክብረቢስ አክብረን ይዘነው ክዶን መቀሌ ገባ እኔ ባህር ዳር በራሴ ወጭ ሳዝናናው ሳዞረው ሳስተዋዉቀው ነበር የምውለው እድሜ ለአቶ አያሌው ጎበዜ ከፍየል ጥበቃ አወጣው ጡት ነካሽ ገና ይለምናል አገው ሸንጎን ሲያደራጅ አይደል የሚውለው ችጋራም አሁንም አረፈደም ይቅርታ ከጠየቀ እንቀበለዋለን መቸስ የኛው ጉድ አይደል ምን ይደረጋል ጣት ገማ ተብሎ ተቆርጦ አይጣል

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 Před 4 měsíci +10

    .,አገው ነኝ በአማራነኝ አልደራደርም በአማረነቴ አንተግን አማራነትህ ትተህ ለትግሬ ስትዋጋ ነበርክ

    • @eyrusegrma5661
      @eyrusegrma5661 Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌💪💪💪🔥🔥🔥👏👏👏👏

  • @user-rj9et6zg8b
    @user-rj9et6zg8b Před 4 měsíci +23

    የማንነት ስቃይ ኢትዮጵያውስጥ ያመጣብን ህዉሀት ነው ዘረኞች አገው አማራ ክልል ውስጥ ልዩ ዞን አለው ትግራይ ክልል ግን በግድ ትግሬነት ተጨኖባቸው ቋንቋቸውን ባህላቸውን እንዲጠፋ እያረጋችው ነው ራያንም ኢሮብንም ኩናማንም ሳዎንም ተንቤንንም እንደዛው ማንነታቸውን ጨፍልቃችው በግድ ትግሬነትን ጫናችው ለነፃነታቸው እየታገሉ ነው ድል ለተበደሉት

  • @bg9694
    @bg9694 Před měsícem

    ጀግና መኾንንት እንወድሀለን! አገዎች ነጻ የምንወጣበት ቀን ቅርብ ነው!

  • @Daget212
    @Daget212 Před 4 měsíci +4

    ነፃ ያልወጣ ነፃ አውጭ። ድህነት ግን ክፋ በሽታ ነው ስንቱን ይሁዳ አሳየን።

  • @KassahunYetsegaAmhara
    @KassahunYetsegaAmhara Před 4 měsíci +22

    ካሁን በኋላ ባህር ዳርን በፎቶ ብቻ ነው የምታያት

    • @abdayuabaygm2394
      @abdayuabaygm2394 Před 4 měsíci +1

      ጠባብ የአረጋ ጀበደ አሽከር ነህ። ፍቅርን ማስቀደም ነው ጀግንነት ነው

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he Před 4 měsíci

      Tikkl

    • @danielgetaye9491
      @danielgetaye9491 Před 3 měsíci

      ጥላትማ ምንግዜም ጥላት ነው አስቀድሞ መቅበር አሾክሻኪውን ነው

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o Před 3 měsíci +3

    አሳዘነኝ ይቅረታ ጠይቅ እና ተመለሰ

  • @bazezewm2mbratie647
    @bazezewm2mbratie647 Před 4 měsíci +14

    አማራን መክዳት ማለት ቀኝ እጅን መክዳት ማለት ነው ,ይቅርታ ብጠይቅ ይጠቅምሃል

    • @magdarodriguez6778
      @magdarodriguez6778 Před 3 měsíci

      He is not Amhara. He is from Agew ❤❤❤ that why he so kind and respect all Ethiopia people

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 Před 4 měsíci +9

    መኻንንት መለስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏
    ይህን የመሰለ የኢትዮጵያ ኹራት እንደዚ ማሸማቀቅ እንደ ኢትዮጵያውያን የውርደታችን ልኼት ነው። 😥‼️

    • @solomonfenta
      @solomonfenta Před 4 měsíci

      ብሄሩን የሸጠ ባንዳ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 4 měsíci +2

      ከህውሀት ጋር ጫካ ገብቶ አማራ ሊወጋ አላየህውም እንዴ የትግራይ ሰራዊትን ሲቀሰቅስ ኢትዮጵያን አማራን ሊወጋ ዛሬ ደሞ ባህርዳር ናፈቀኝ😂 ቪዲዮ እኮ አለ አይ የአማራ አምላክ የከበረው በአማራ ህዝብ ገንዘብ ነው የትኝው ትግሬ ነው የሰቆጣ ሙዚቃ የሚሰማው 😂😂😂😂ይሄ ባንዳ

    • @mengistuyismaw1465
      @mengistuyismaw1465 Před 3 měsíci

      ተዉ እንጂ!

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 4 měsíci +3

    አማራን ጠልቶ ሀገርን መውደድ አይነፋም ሀገር የምትልከው በሰው ነው ብሀር ዳር ናፍቆኛል አላለም ብሀር ዳርን እኮ የምጠለው አማራ ነው ያለመት አማራን በሰረው ሳይሆን የምጠሉት በቅናት ነው የዛሰው ኗሪ በፍቅር ሰለተቀበለህ ነው የናፈቀህ በጥላቻ ቢቀበልህ ኖሮ የምጠለው ህዝብ ከተማ ባናፈቀህ😢😢😢😢

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 4 měsíci +20

    ናፍቃህ ትቀራለች 😂

  • @TA-rm9ww
    @TA-rm9ww Před 4 měsíci +6

    እኔ አገው አማራ ነኝ እሺ የአገው ቋንቋ የአማርኛ ቋንቋ እና የግዕዝ ቋንቋ ቅልቅል ነው።

  • @S1219M
    @S1219M Před 3 měsíci

    አይዞህ ቻለው አባዬ! ሕወሓት እንኳንስ ለአንተ ለራሱ ለትግሬ ሕዝብም አይሆንም። የአማራን ሕዝብ በተለይም ወጣቱን ይቅርታ ጠይቀህ ወደ አደክበት ማሕበረሰብ ብትመጣ ይሻላል።

  • @Worku3928
    @Worku3928 Před 4 měsíci +2

    የበላህበትን ወጭት የሰበርህ፣ ያውም አማራን ፣ያሳደገህን፣ለዚህ ታዋቂ እንድትሆን ያደረገህን፣በባህልና ቱሪዝም አማራው አሰልጥቶ ከዚህ ያደረሰህን ህዝብ ከሴረኞችና ከሀዲ ህውሀቶች ጋር ሆነህ ወጋህው፣ገደልህው ፣ዘረፍህው ሰረቅህው።

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Před 4 měsíci +9

    እዴት አማርኛ ሊያወራ ቻለ ይሄ ቡዳ ተባይ ቅማላም ለማኝ

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3v Před 3 měsíci +1

    መኳንትበአማራ ምድር ተወዳጅ ነበረ እንደሱ ጥላቻ ግን አሁንም ብዙ አማራዊያን አይጠሉትም ሙዚቃወቹንም እስካሁን ይከተሉለታል። እናማ በዚች ምድር እንኳን የሚወዱትን የሚጠሉትንም አለመበደል ትልቅነት ነዉ። ብዙ ያንተ አይነት አሉ ግን ክፉ ባለመናገራቸዉና ባለማድረጋቸዉ ተዋደዉና ተከብረዉ አሉ። እባካቹህ ጥላቻን እናስወግድ እንዋደድ ሀገራችን አንድ ናትና ብንከፋፈል የትም አደርስም ከሚለየን አንድ የሚያደርገን ስለሚበዛ ማለት ነወ። ትተናት ለምንሄድ ምድር አንባላ።❤❤ከመቶ አመት በሗላ ወይም ይህ ጊዜ አልፎ ኮሜንቴን ያነበባቹህ በሙሉ ሰላምታየ ይድረሳቹህ❤

  • @Samwho617
    @Samwho617 Před 4 měsíci +3

    Mekwannet, Thank you for standing with Tigray ❤

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح Před 4 měsíci +5

    😂😂የአማራ መሬት ግን ምን ነው እኳን የረገጠው ያየው ይናፍቀዎል የጁንታ ወሬ አያልቅ 😂 አይ አገው ራያ ላይ እኮ በሚሊየን የሚቆጠር አገው ተፈናቅል ተሰዶ ነው ያለው እነሱ ሁሊም የሚሰሩት ለትግራይ ነው

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před 4 měsíci +8

    ይቅርታ ጠይቅ የአማራ የዋህ ህዝብ ነወ ወደ ስራህ ትመለሳለህ አሳዘንከኝ

  • @SOLOMON12345TESFAYE
    @SOLOMON12345TESFAYE Před 4 měsíci +9

    Do not forget that you had performed and supported On the #front for #TDF. Laughing, You are not a politician. Open your own in Tigray. #NoMore #BahirDar.

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح Před 4 měsíci +4

    በአማሬኛ ማውራቱን እዴት አወቃችሁበት 😂

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 4 měsíci +5

    አንድነት ትላለህ ነገር ግን አንድነት የሚጠላ በኢትዮጵያ ታሪክ ልዮነትን የሚስፋፋ ህግ መንግስትን የመሰረት በአማራ ህዝብ ላይ ጥላቻ ከዘራ ህውሀት ጋር ትሰራለህ። ከህውሀት ጋር የሚሰራ ግለሰብም ሆነ ድርጅት ልዮነትን ዘረኝነትን መለያየትን ይደግፍል ማለት ነው። ህወሀት የዘር መሀንዲስ ነው። የልዮነት አራጋቢ ነው።

  • @user-fj3gq3zt5v
    @user-fj3gq3zt5v Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኻ ክውር ሓውና❤❤

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 Před 4 měsíci +7

    የህውሃት ደቀ መዝሙር ዞር በል ከአሁን በኃላ የሚሰማህ የለም

    • @magdarodriguez6778
      @magdarodriguez6778 Před 3 měsíci

      Tskota isTigray and it's was Tigray during the derg. Agew our brother we love you.

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 Před 4 měsíci +2

    ቀን ያወጣልህ የ ባህርዳር እና የአማራ ህዝብ ነበር ከሃዲ ይሁዳ

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf Před 3 měsíci

    ስወድህ እኔ ግን ወሎ ነኝ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 4 měsíci +7

    😂😂😂ሲያምርህ ይቅር ተጋዳላይ 000

  • @berhanekidane8604
    @berhanekidane8604 Před 4 měsíci +7

    ዋይ መኳንንቲ ጅግና ርኢና እዞም ቆራዲድ ኣፍታ ጭንቂ ጊዜ እዮም ልሕብሩኻ።
    መተዓዛዘቢ ዕድመይ ጥዕናን ይሃብ ኻ ዝዓርከይ ኣዮኻ

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Před 4 měsíci +1

      Keweyyanega getmeh sittshkerekker wellonnethn kefteh hizb littaskedda lalibelan luttshet yenebberk

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 Před 4 měsíci +3

      አማርኛ የተከለከለበት ክልል ሆኖ አማርኛ ዘፈን ይዘፈን

    • @Wowe348
      @Wowe348 Před 4 měsíci +2

      @@kkmm5988😅😅😅😅😅😅 exactly 👍🏽

  • @AbushEtanbetL-veme
    @AbushEtanbetL-veme Před 4 měsíci +8

    መኳንንት እኛ የ ትግራይ ህዝብ እጅግ በጣም እንወንድሃለን እናከብርሃን ኣንተ የተከበርክ ልዩ ርሩህ ኣስተዋይሰው ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዕድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥክ❤❤❤❤❤

    • @filmonteferi4760
      @filmonteferi4760 Před 4 měsíci +10

      ትግሬ ሰወ ሆኖ እኛ እንወድሀለን ሲል ይገርማል እኔ አምላክ ይትግሬ ዘር ስላላረገኝ አመሰግነዋለው ለምን ምቀኛ ቀናተኛ ክፉ ተንኳለኛ ገፈኛ መርዘኛ ልበ ጠማማ ከመሆን ሰለዳንኩ አመሰግነዋለው ።ቢኖረኝ ግን አሰመጥጥው ነበር ለምን ሰውን በሰላም እንዳይኖር ሰለማረግ።መለሰ ምቀኛ አንድ ያለው ቃል አለ እኔ ሳይመቸኝ ጎረቤቴ እንድመቸው አልፈልግም አለ።

    • @AbushEtanbetL-veme
      @AbushEtanbetL-veme Před 4 měsíci

      @@filmonteferi4760 ሴጣንኑን ሴጣን ብሎ ሲሳደብ ምን ይገርማል የትግራይ ዘር እንደ ኣንተ ኣይነት ኣይበቁልበትም የእግዚኣብሄር ህዝብነው ፡፡ 666 ዘር ፈፅሞ ኣያበቅልም ኣትፍራ ካንተ በላይ እኛን ነው ማንፈልግህ ዘርህን ፈልግ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 4 měsíci +3

      ​@@filmonteferi4760ትግሬዎች መኳንንትን የሚወዱበት ምክንያት በጦርነቱ ግዜ ከትግራይ ህዝብ ጋ ነበር እኔ አገዉ ነኝ አማራ አይደለሁም ብሎ በራሳቸዉ ሚድያ ቀርቦ

    • @aledwake
      @aledwake Před 4 měsíci

      ​@aynalemageze8592 That IS Not the reason. The Reason/s Tigrians , If they got someone WHO hate Amhara , they( =Tigres) Made King and Queen. Look every Tigre Medias Like Stalin , TMH all Interviewed people WHO hate Amhara ( Stalin Always Interviewed Iskael , Tsehaye Araresa , ...., even Very negligibke you tuber become guestes on Tigre Media , If they hate Amhara. Even the Official Tigrie Medias Like Tigray TV, DW Interviewed Amhara hater People. Never forget that even Tigray goverement called and collected all Amhara haters on 2018 - 19) the so called and let them to dehumanize Amhara in Mekelle: example one Wolaita Man i think His Name Asefa Wodajo ? He dehumanize all Amhara & then He talked much as Emperior Minilik ❤ Massacered 500 000 Wolaita 😂 and this IS Not the only people Tigrian call to Mekelle, but they call also some people WHO introduced themselves as " Kimant " a Lady WHO Said " i am Kimant , i called her Kimal " she explained as Amhara IS Killer .....bla bla ( But No Question all These emanated from Tigrians WHO hated Amhara deep to their Soul and for Sure this hate will BE fireback on Tigrian , when majority of Amhara understood how much Tigrians hated US & also motivate Others also to hate Amhara Like this dump Idiot man, WHO hated Amhara with No Reason)

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g Před 4 měsíci +3

      ተወዴዳችሁን ለምን የተቤን አገው በቋቋቸው እድማሩና ባሀላቸውን ቋንቋቸውን እድያሳድጉ ለምን ልዮዞን አትሰጡአቸውም ትግራይ ክልል የሚኖር አገውና አማራ እድሁም ሌሎች ብሄሮች ከትግረኛውጭ እድናገሩ አይፈቀድም ትግራይነህ ተብሎ ተጨፍልቆ ትግረኛብቻ እያወራ አማራክልል ካሉት ገዎች አማሮች ጋር በምነኛ ቋንቋ ይግባባ😢😢

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 Před 4 měsíci +3

    አይነጋም መሠሏት ቋትላይ ተጸዳዳች ይባላል

  • @user-nu8iy9io5t
    @user-nu8iy9io5t Před 4 měsíci +6

    ምነው ከትህነግ ጋራ ያለህ ስራ እንዴት ሆነ

  • @Worku3928
    @Worku3928 Před 4 měsíci +2

    ከየት አባህ ያወቅህው ባህርዳር ነው የናፈቀህ? የዘረፍህው፣የካድህው፣የገደልህው አማራ እኮነው ያለው

  • @Abebaw-ns6cf
    @Abebaw-ns6cf Před 4 měsíci +4

    ፍሳም የህዝብ ልጅ ሆነህ ጠግበህ ፖለቲከኛ ሆነህ ስትበጠረቅ ከርመህ አሁን ሲቸግርህ ጨዋ አትምሰል በጭባጫ

  • @user-bg9rf6dc2y
    @user-bg9rf6dc2y Před 4 měsíci +4

    ሲያምርህ ይቅር እበር ተጋዳላይ መኳንት😂😂😂

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r Před 4 měsíci +3

    እኔንሚገርመኝ ነገር ቢኖር አማርኛችንን ለምንታወራለህ የምትሉ ደናቁርቶችንነው ቋንቋችን አታውራ አሉ አቤት የድድብናቹ ብዛት

  • @BerheDce
    @BerheDce Před 4 měsíci +1

    መኳንንት በጣም የማደንቅህ ዘፋኝና ጨፋሪ ባህል ኣክባሪ ሁለገብ የጥበብ ሰው ነህ፡፡ ይህች ቅድም የዘፈንካት ዘፈን ክሊፕዋ የመጀመሪያ የገጠር ክሊፕ በጣም ነው የሚወደደው ሁለተኛው ክሊፕ ትተህ የመጀመሪያውን የገጠር ክሊፕ ሁሌ ብትቀርብ ደስ ይለኛል

  • @user-nt3dk3lq1u
    @user-nt3dk3lq1u Před 4 měsíci +14

    መኳንት ትግሬ ነኘ ብለህ ነበር
    ምነዉ አማረኛ አወራህ?

    • @user-yo5ox4wd6o
      @user-yo5ox4wd6o Před 4 měsíci +1

      ኡዉነትሲምርሽይቅር😂😂😂😂😂

  • @Sirakideas
    @Sirakideas Před 3 měsíci

    ኮሜንቱ ሁሉን እያየሁት ነበር ምንም ነፍስ የሌለው ኮሜንት ኣላገኘሁም
    ኢትዮጵያዊነት እንደዚ ኣይደለም ኣፋች ሁ ጥሩ ይውጣው መኬ እንዳይከፋህ እውነት ይዘገያል እንጂ ኣይሸሸግም በርታ

  • @yeshiworkassefa9157
    @yeshiworkassefa9157 Před 4 měsíci +3

    ምስኪን አብሽር ራበው መሰለኝ😂😂😂

    • @hananwerku7773
      @hananwerku7773 Před 3 měsíci

      እዛዉ ቁልቋሉን እየበላ በሰላም ይኑር አሳ እበላለሁ ብሎ አፈር እንዳይበላ

    • @eyrusegrma5661
      @eyrusegrma5661 Před 3 měsíci

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌👌

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Před 4 měsíci +18

    ጥምባታም ጠብቅ ራያ ሰቆጣ ህዝብ እያለቀሰ አንተ አርህን እራ ከራያ ብስብስ ትግሬ ካዋጣህ የራያ ጩቤ እናስገባልሃለን... ጠብቅ

    • @user-om5zc4zm2n
      @user-om5zc4zm2n Před 4 měsíci

      ቅርሻታም በቅርቡ ከራያ ትወጣለህ አተ አህያ ደደብ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před 4 měsíci +1

      @@user-om5zc4zm2nአህማ ስማችው ነው አንተ ራሱ ከራያ ትባረራለክ

    • @user-ks5ei4uf3h
      @user-ks5ei4uf3h Před 4 měsíci

      Laylayh eyezenebe yalew atfaw😂 mejemerya

    • @BrhanuGoitom-ui7eu
      @BrhanuGoitom-ui7eu Před 4 měsíci

      ​@@user-om5zc4zm2nክክክክ ስጎሮሩ ግን ኣማር

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح Před 4 měsíci

      ​@@user-om5zc4zm2n ራያ ላይ እኮ የምታሳድዱት ተኮረም አገውን ነው ደሞ እናተ ለአገው ህዝብ ርህራሂ የላችሁም🤮🤮በሽታወች ለማኝ የለማኝ ልጆች

  • @user-rq5hn7wp1x
    @user-rq5hn7wp1x Před 4 měsíci +11

    ደብረፄወንጋር መጨፈሩ ያዋጣህ ሌባ በገዛጂህ እጀራሀን ዘጋህ አሁንም ይቅርታ መጠየቅ አለብህ የአማራን ህዝብ

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Před 3 měsíci +2

    አይዞህ ወንድማለም

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o Před 4 měsíci +12

    no more bahir dar

  • @user-pj4yu7ki7t
    @user-pj4yu7ki7t Před 4 měsíci +2

    ጁታ አማራ ን የነካ የለዉም በረካ

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si Před 4 měsíci +5

    ወዙ ተመጧልኮ ቅማሉ ወይሥ ቶሐኑ 😅😅

  • @Men_naa1
    @Men_naa1 Před 3 měsíci +1

    ይህ የበግ እረኛ የነበረ ከሀዲ የሰቆጣን ወጣት ያስጨፈጨፈ የህውሃቱ ሸንጎ አባል ነው ፣ አንቺ እንደ ንፁህ ዘፋኝ ማስታወቂያ መስራትሽ ራሱ ያስገርማል ።
    የፈሰሰው ደም ፍትህ እስኪያገኝ ብትታገሽ ምናለ የነብሰ ገዳይ ተባባሪ ከምትሆኝ።

  • @SeaedaHussein
    @SeaedaHussein Před 4 měsíci +21

    ሚሲኪን ሌላም ሲናፍህቅህ ንገረን😅😅😅

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 4 měsíci +2

    አተ ቀጣፊ ዛሬ ሰላም ታየክዴ ዋና ጦር ቀስቃሺ አልነበርክ አተ ወራዳ የምወድህን ያህል እጠላሀለሁ ካህዲ

  • @AbduAhmed-rk9ts
    @AbduAhmed-rk9ts Před 4 měsíci +3

    ተቸገርክ አይደል ገና አፈር ዶቸ ትበላለህ የአማራን ህዝብ እንደዛ ሲጨፈጭፉት አንተ ከገዳዮቹ ጋር አሸሸ እያልክ ነበር ስለዚህ ቻለው

  • @yohannestadesse6095
    @yohannestadesse6095 Před 4 měsíci +5

    የአበርገሌው ዲሽታ ጊና!!

  • @yonaseshetie2815
    @yonaseshetie2815 Před 4 měsíci +5

    ጁንታ አንረሳዉም😢

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr Před 4 měsíci +6

    ከሀዲ ነዉ የአማራን ህዝብ ክዷል በተለይ ዉሎን ክዷል

  • @user-ps9si6ge6o
    @user-ps9si6ge6o Před 3 měsíci

    እልም ያለ ጀዝባ ነው አማራ ጠል ነው አማራ ክልል እየኖረ አማራ ይጠላል

  • @adonaybisrat537
    @adonaybisrat537 Před 4 měsíci +2

    ከዘረኝነት ነፃ ሰው የተገኘ ቢኖር ይህ ሰው ነው።ሌሎችሽ ግዜሽን ጠብቀሽ ዋጋ ትከፍያለሽ።አማራነት ትግራዋይነት እያሉ የነገሮች ፅንፍን ምታንፀባርቁ ዘረኛ ሙዚቀኞች ሁሉ ከዚህ ተማሩ።ይህ ሰው ዘረኛ ስላልሆነ መኪና የለውም ሀብታም አደለም፤ፍቅር ግን ውለታዉን መልሶ ይከፍለዋል

  • @brandbinientertainment4558
    @brandbinientertainment4558 Před 4 měsíci +5

    ንኩለኩም ኣመንቲ ክርስትና እንኳዕ ኣብፀሐኩም 🙏

  • @user-ot1rs3wc9u
    @user-ot1rs3wc9u Před 4 měsíci +2

    ቋንቋ መስረቅተጀመረ ዳይይ በቋንቋህአውራ

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu Před 4 měsíci +2

    የሕወሓትን ወታደር የጦር ሚዲያ ስታነቃቃ የነበረከው ፖለቲከኛ ስላልሆንክ ነው ?

  • @user-mr3lb7xl7g
    @user-mr3lb7xl7g Před 3 měsíci

    እኔ አማራ ነኝ ያዉም ጎንደሬ ግልፀኝነትህን ወደድኩት
    ፖለቲከኞች ናቸዉጂ የአማራና የትግሬ ህዝቦችም ፍቅር ነቸዉ
    አድነታችን መልስልን አላህዬ
    እምትሳደቡ አማራነን ባዬች
    አላህ ልብ ይስጣችሁ

  • @Kenerie
    @Kenerie Před 4 měsíci +1

    ድንቅ የዉዝዋዜ ችሎታ አለህ ፤ ግን ዘልለህ ፖለቲካ ዉስጥ ገብተህ ለዚህ እንድትበቃ የደገፈህ ህዝብ ላይ ማሴርህ ትልቅ ስህተት ነው።

  • @fishogebre169
    @fishogebre169 Před 3 měsíci

    አይ የሰዉ መጨረሻ በቃ ይመለስ የስራዉን ይስጠው አሳዘነኝ እኮ😢😢

  • @user-um8vj9rc4r
    @user-um8vj9rc4r Před 4 měsíci +3

    ወያኔ ተመልሶ ወደ ስልጣን ላይ የሚወጣ መስሎህ ወየልክ አሁን ዋጋህን አገኘህ ለማንኛውም ፋሲል ደሞዝን ለመምሰል ራስህን አታሰቃይ አትችልም

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw Před 3 měsíci

    ግን ለምነዉ ያሳዘነኝ ይቅርታ ጠይቅና ናወድሜ ክፋትከለለሕ ሁሉምሀገርሕነዉ 😢

  • @DesalegnShiferawu-ec3sf
    @DesalegnShiferawu-ec3sf Před 4 měsíci +1

    መኳንት በተጫወትካቸው የባህል ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ሕዝብ አይራሳህም በርታ እንወድሃለን ።

  • @mengistuyismaw1465
    @mengistuyismaw1465 Před 3 měsíci +1

    አንተ በማንነትህ አገው በብሄርህ ደግሞ አማራ ነህ። የአማራ ትግል ደግሞ ሁሉንም የክልሉ ኗሪዎች ብሎም መላዉ የሀገሪቱን ህዝቦች ከጨቋኞች ነፃ ማውጣት ነዉ። አንተ ግን ትግሉን ካለመደገፍ አልፎ የክልልህን ህዝብ ክደህ በወቅቱ ጠላት ከሚባሉት ጋ አብረሀል። መብትህ ነው! የሚያዋጣህን አንተ ታቃለህ! ነገር ግን ከዚህ በኋላ አክብሮህ ሳለ ክህደት ወደፈፀምህበት ህዝብ ተመልሸ እመጣለሁ ካልህ ...

  • @zikrutsad226
    @zikrutsad226 Před 4 měsíci +7

    አሽቃባጭ መሆኑ ነዉ ችግሩ !

    • @gebremedhinhadera4652
      @gebremedhinhadera4652 Před 4 měsíci +1

      አሽቃባጭነቱ ከሀዱ ባለመሆኑ ነው ??

    • @anwaryimam9203
      @anwaryimam9203 Před 4 měsíci

      Ashqabach athun berasihe maninet kura belefelefu bafe yitefu alu abewu sitertu lemangnawum mekadun tewuna yehonkewun taqewalehe yiqerta teyiqe artist ye hizeb newu kehezbe atitala abate!!!!!

  • @BasicItTraining
    @BasicItTraining Před 4 měsíci +2

    አማሟትህም ሳያምር ነው የምትሞተው።የህትህን የወንድመሀነ የእናትህን ገዳይ መርጠህ ትግሬ መሄደህ ታሪክህን ጨምሮ ነው የገደለብህ።ላትነሳ ተቀብረሀል።ሰናይት መብራቱ ከጠቀመችህ እናያለን።አታለቃቅስብኝ።

  • @ST-tq9el
    @ST-tq9el Před 4 měsíci

    Mekish, we love and respect you. We love your music. Keep it up. I wish all people in Ethiopians were like you.

  • @user-lz9um6vx5y
    @user-lz9um6vx5y Před 4 měsíci +3

    ባህርዳር ይናፍቅሀል መሀይም

  • @BasicItTraining
    @BasicItTraining Před 4 měsíci +2

    መኳንንት
    በባህርዳር ናፍቆት እንደተጎዳ
    ትግሬ ክልል በመሆኑ እንደቸገረው
    አውርቷል።
    ጋዜጠኛዋ ደግሞ በንቀት ነው የምታወራው።

  • @ManOman-hg3oi
    @ManOman-hg3oi Před 3 měsíci +1

    እኔ አገው ነኝ ግን በአማራነቴ አልደራደርም አንተ ያሳደገህን ህዝብ ወግተሃል ባህር ዳር ትናፍቀኛለች አላለም 😂

  • @user-mu6xe2yr1s
    @user-mu6xe2yr1s Před 4 měsíci +1

    የአማራ ግፍ ገና ትለምናለህ ከምንም አንስቶ ከዚህ ያደረሰህን የአማራንና የአገውን ህዝብ ክደሀልና ወያኔ ፍየል ያስጠብቅህ።

  • @FikirWorku-oy7jh
    @FikirWorku-oy7jh Před 3 měsíci

    የህዋቶ ታጣቂ ሁነሃል አይደል ሁለተኛ በአማራና በዋግ ባህል እንዳጨፍር እኛወጣቶች የምንወድህ የነበር አሁን በተቃራኒው ሁኗል

  • @edilawitfuji5098
    @edilawitfuji5098 Před 4 měsíci +2

    ውይ በጣም ነው የማደቅህ ረጅም እድሜ ይስጥህ የሚወድህ ባህልህን የጠበቅ

  • @chernetgedefaw
    @chernetgedefaw Před 4 měsíci +2

    ምን ይሆናል ካድከው አማራነት ይለመልማል::

  • @user-dk2kq5bh5j
    @user-dk2kq5bh5j Před 4 měsíci +10

    የአገው ነፃ አውጭ ነኝ ብለካል ከሆነ ሚዲያ ቀርበክ ኢንተርቢው

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Před 4 měsíci +1

    በሰላም አትበሉ ሰላም በሌለበት። እንኳን አደረሰን ማለት በቂ ነው።

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před 4 měsíci +5

    አማራን የጠላ የለውም በረካ አማራን ልትዋጋ ነወ እንጂ የሄድከው

  • @azeb9433
    @azeb9433 Před 3 měsíci +1

    ምን አይነት መርገምት ነው መቼ ነው ከጥላቻ የምትወጡት? ፈጣሪ ይርዳችሁ ❤

  • @tube-yn2ul
    @tube-yn2ul Před 4 měsíci +3

    አንተ ቀጣፊ የአገዉ ነፃነት አዉጪ ነኝ ብለህ የለ እንደ የባንዳ ዘር ስለዚህ ትግሬ ያዋጣህ ባህርዳርና ሰቆጣ ዲጋሜ ትመጣለህ እናያለን

  • @user-us3jk7ot3n
    @user-us3jk7ot3n Před 4 měsíci +7

    መኳንንት ዝርዝር ውስጥ መግባት አልፈልግም ፣ ብቻ ስህተቶች ነበሩብህ ፣ የሰራኸው ስህተት ግን ወደ ትውልድ አካባቢህና ወደ ስራ ገበታህ ከመመለስ አያግዱህም ፣ ካንተ የሚጠበቀው ይቅርታ መጠየቅና መመለስ ነው፣ በቅርቡ ሰቆጣና ባህርዳር እንደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ።
    ጋዜጠኛዋ ግን ስለእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነች።

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ Před 4 měsíci +1

      ከንተ ነህ ምትመልሰው ይሄን ቡዳ

    • @kidistyHadigu
      @kidistyHadigu Před 4 měsíci

      ወደትግራይ በመሄዱ ነው ይቅርታ መጠየቅ የሚጠበቅው .? ተሰብስበው ሊግድሉት የመጡ ሶዎች ናቸዉ ይቅርታ መጠየቅ የሚጠብቃቸው.

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Před 4 měsíci +2

      ም​@@kidistyHadiguምን ሰርቶ መሰለሽ ሊገድሉት የመጡት ሰፊውን የአማራ ህዝብ ተሳድቦ እና የዋግህምራ አገውን ህዝብ ቁማር ለማስያዝ ከህውሃት ጋር ሁኖ ግፍ ሰርቶ ነው ስለዚህ አማራ ክልል መግባት ይናፍቀዋል ባንዳ ለዚህ ትልቅ ደረጃ ያደረሰው አማራ ህዝብ ነው ከወረዳ ዞን ከዞን ክልል ድርስ