ድምፃዊ መኳንንት መለሰ ባህላዊ ሙዚቃ በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Mekuanent Melese Music Live Performance

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 331

  • @user-sq4uk6ie8n
    @user-sq4uk6ie8n Před 3 lety +5

    በአገውነቴ እኮራለሁ በኢትዮጵያዊነቴ እመካለሁ❗️

  • @fafis.y5065
    @fafis.y5065 Před 5 lety +222

    አቦ ይሄን የሰቆጣ ሽቅርቅር እንደኔ የሚወደው ላይክ ይግጨኝ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 5 lety +54

    መኳንንት መለሰ አድናቂህ ነኝ
    የሰቆጣው ጀግና

  • @user-mn1lm4ky2v
    @user-mn1lm4ky2v Před 5 lety +9

    እስኪ መኳንትን እንደኔ የምቶዱት ላይክ ግጩኝ

  • @user-yx5tm1tt9i
    @user-yx5tm1tt9i Před 5 lety +4

    የሚሳደቡ ሰዋች መሀልይሞች የእውቀት ድሆች ልባቸው በጥላቻ በክፋት ምንም ከማንም ሳይበልጡ እንዳውም ከሁሉም ሰው በታች ዝቃጭ የሆኑ ሰዋች ናቸው የሚሳደቡ እና መኳንንትዬ እውነትም መኳንንት በጣም ነው የምወድህ ዘፋንህ እስክስታህ ሁሉ ነገር ውድድ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን እንዚህ መርዞቹን ተጠንቀቅ እንሱ በጣም ክፉ ናቸው

  • @ufrrw350
    @ufrrw350 Před 4 měsíci +1

    የኔ ጀጋና❤❤❤ የአገው ልጅ
    ሰወድህ❤❤❤

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny Před 5 lety +13

    እኒ ወሎየ ነኝ ግን እምትሳድቡ ሰወች ሰላም እማትወዱ ናቸሁ ትግሬ ሰው አይደለም የዝህዘመን ደደሞች ሰላም ለሀገራችን መኮንት ውድድድድ

    • @abebaasefa3300
      @abebaasefa3300 Před 5 lety +1

      ተያቸው እህቴ ስድብ እኮ ጉዳቱ ለራሳቸው ነው ለማንም አይድለም ፈጣሪ እኮ ጥላታቹ ውደዱ ነው የሚለው ግን እነሱ ያሳዝናሉ መኳንንት እኮ ፍቅር ነው ዘርአኛ አይደለም ደሞ በሚድያ ብቻ አይድለም የሚጠሉት በአካልም በትግርኛ ትዘፍናልህ ትግራይ ትሄዳለህ በለው የሚጠሉት ሰወቹ አሉ ብህርዳር ሂዶ ትግራይ ትሄዳለህ በልው ከለከሉት ይገርማል ዘርአምነት ከምድረ ኢትዮጵያ ይጥፋል

    • @bentad8971
      @bentad8971 Před 5 lety +1

      እኔ ሰትዮዋን ስለሸለማት ነው የተናደድኩት ምክንያቱም ሰትዮዋ ህወሃትን ያቁምልን ክልላችን ይከበር እያለች ስትፎክር ነው አውጥቶ የሸለማት ገባሽ ለነገሩ አህያ እያሉ እንዲሰድቡን እምታረጉት እንደናንተ አይነቶች አድር ባይ አማሮች ናችሁ

  • @abrahambiset3913
    @abrahambiset3913 Před 5 lety +3

    I am Agew Kemant I proud of it lovely people always all Agew people in my mind we have nice culture and custom wonderful. Thanks God you created me Agew

  • @asratayalew6309
    @asratayalew6309 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ መኳንንት
    እንኳን እድሉን ስታገኘ ለሁሉም የሚጠቅም መንገድ ጠየቅህ፡፡ የሚሰማህ እንድታገኝና ዋግ መንገድ እንዲያገኝ የእኔም ምኞት ነው፡፡

  • @berihugerezghier6451
    @berihugerezghier6451 Před 5 lety +2

    መኻንንት መለስ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ በጣም የማድንቅህ የማክብርህ ክትግራይ ነኝ

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 Před 5 lety +2

    እስይ እስይ እስይ እንኳን አደርሳቹ ምርጥ የባአል ዘፈን ማን እንደሀገሬ ለዘላለም። ኑሪ ኢቲዮጵያ

  • @meredmengesha9351
    @meredmengesha9351 Před 2 lety

    አገዎች ስወዳቸው❤

  • @almazydingellij6167
    @almazydingellij6167 Před 5 lety +29

    ምትሳደቡ ሁላ ምድር ምቀኛ የፍለገውን ማድርግ መሆንም ይችላል መብቱ ነው አከተመ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety +1

    ምርጥ ኢትዩጽያውይ በማንነትህ የማታፍር😚😚😚

  • @shasheanagaw8988
    @shasheanagaw8988 Před 5 lety +2

    Wow Good job 💚 💛 ❤ 👏 👏 👏 se Kota. Des ylale Amsgnalhe bro mlkame sera👌👌👌👏👏👏👏👏

  • @zenegedeadam6719
    @zenegedeadam6719 Před 5 lety +1

    Wow ራኬብዬ ደንበኛ ነፍጠኛ ነሽ ግዮናዊት አማራ

  • @user-jj9ci9sg1r
    @user-jj9ci9sg1r Před 5 lety +4

    ሰቆጣን ለሁት አመት ኑሬባታለሁ አቤት ጭፈራቼው ደስ ሲል

  • @user-ck1rb8eu4z
    @user-ck1rb8eu4z Před 5 lety +1

    ድምፅህን ስሰማ ውስጤይረበሻን
    ውዴ ያገሬልጅይመችህ

  • @seblewengelmissyouethiopia8779

    ይሄን የሰቆጣ ሽቅርቅር እንዴት እደምወደውኮ ባህሉንና ያደገበትን ስርአት አይረሳም ገጠር ዉስጤ ነው

    • @mulumeresa7542
      @mulumeresa7542 Před 5 lety

      እኔም፡የገጠር፡ልጅ፡ስለሆንኩ፡ገጠር፡ውስጤ፡ነው፡የትም፡ብሄድ፡ይናፈቀኛል፡

    • @user-zv4bc2ze7u
      @user-zv4bc2ze7u Před 5 lety

      Seble Wengel Miss You E

    • @user-zv4bc2ze7u
      @user-zv4bc2ze7u Před 5 lety

      ዋው ደሥይላል

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 Před 4 lety +2

    የዚህ ልጅ ፍቅር ሊደፋኝ ነው እያልኩ መጮህ ከጀመርሁ አመታት አለፉኝ ማንም ሰው መልስ አልሰጠኝም ለወገን ደራሽ ወን ነው የሚባለው ቀረዲ? መኳንንት የኔ ፍቅር ሺ መት ኑር

  • @abebaasefa3300
    @abebaasefa3300 Před 5 lety +36

    የምትሳደቡ ታሳዝናላቹ ለምን ከትግፌወች ሆንክ ይባላል ፈጣሪ እኮ አንድ አድርጎ ነው የፈጠፈን ነገ ስንሞት እንደየ ሓጥያታችን እንጂ ትግሬ ኦርሞ ውራጌ ተብለን አይድለም ከፈጣሪ ፍርድ የምንቀበል ተው እንዋደድ አምላክ ጥላታቹ ውደድህ ነው የሚለው እናተ ግን እኛ የተላናቸው ለም ሂድ ትላላቹ ያሳዝናል ሁላችንም ነገ እኖታለን ከፈጣሪ ፍርድ እየጠበቀን ነው

    • @mulumeresa7542
      @mulumeresa7542 Před 5 lety +5

      አምላክ፡ትንሽ፡አስተተሳሰብ፡ያላቸው፡ወገኖቻችንልቦና፡ይስጥልን፡አርቲስት፡ሀገር፡የለውም፡ሁሉንም፡በፍቅር፡ያገለግላል፡እንጂ

    • @yalewgedefaw873
      @yalewgedefaw873 Před 3 lety

      wusityn belashiwu. betam liknesh.endezih ayinet sew new yenafekegne

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491

    ወርቅ የሆነ የህዝብ ልጅ ነው ኑርልን

  • @fanafana5245
    @fanafana5245 Před 5 lety

    ዋውው ኢቢኤስ በጣም ድስ ይላል የተርሱ አርቲስቶች እያሳያችሁን ነው ደሞ መብሬን መግስቱን አሳዩን በጣም ተናፍቆል ጥፍት ብሎብናል ተባበሩን በአርባ አራቱ ታቦት ይዠችሆለሁ አደራ ተባበሩን መብሬን መግስቱ አቅርብልን

  • @እወቅእውቀትብራሀንነው

    እስኪ ያን *ጉዱ ገና* ወይም *ዱባለ መላኩን* የሚባለውን ድምጻዊ አቅርብት እደት እደምወደው

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Před 5 lety

    ከሴቶቹ አንደኛ ራኬብ ናት። በጣም ጎበዝ ናት እስክስታ፤ እንዴ ከብዙ "ዳንሰኞች" የትናየት ትሻላለች። ከሁሉም ከሁሉም ራሷን ሳትቆጥብና እንደሌሎቹ ታዋቂ ሴቶች ሳትጀነን የምትችለውን ነው ያሳየቸው። ይሄ ትልቅነትን ነው የሚያሳየው። Rakeb is always Authentic and that I like a lot about her. Gobez! ከወንዶች ደግሞ ዳንሰኞቹ በጣም ጎበዝ ናቸው። Authentic እስክስታ!

  • @mnblkj1002
    @mnblkj1002 Před 5 lety +2

    ባህሉን የማይለቅ ልጅ ደስ ተለኛልርህ

  • @sabamohammed3778
    @sabamohammed3778 Před 5 lety +4

    Wowww so amazing rakiyeee marrr ohhhhh dance it's very good

  • @user-kx2sg2my4k
    @user-kx2sg2my4k Před 5 lety +1

    መክየ ያገሬ ልጅ ውስጤ ነህ ❤️❤️❤️

  • @user-ek7vw9xn9f
    @user-ek7vw9xn9f Před 5 lety +18

    መሸሻ ይሙት እራኪን እና አስፋውን እደት እደምወዳቸው

  • @hanahana-kr9bo
    @hanahana-kr9bo Před 9 měsíci

    My love wello የቆንጆወች መፍለቂያ

  • @user-cf5yx8jw9m
    @user-cf5yx8jw9m Před 5 lety

    ጥሎብኝ በጣም በጣም ነው የምወድህ ይመችህ መኩዬ!!!!
    ebs ymichachiw!!!

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 Před 5 lety +5

    God bless mama Ethiopia with all happens with her beautiful people🙏🇪🇹❤

  • @shebreabate2899
    @shebreabate2899 Před 5 lety

    ዋውውውውው እድህ የባህላችንን ሰዋች አስተዋውቁን .ለቀጣይ መብሬን ፕሊስ

  • @sabatibeb7641
    @sabatibeb7641 Před 5 lety +69

    ኧረ ተሳዳቢዎች ምን ሁናችሁ ነው? መኳንንት ከትግራይ ህዝብ ጋር ስለሰራ ለምን ትጠሉታላችሁ የትግራይ ህዝቦች የጎናችን ክፋይ እኮ ናቸው።ደግሞ እኮ ኢትዮጵያን እወዳታለሁ ስትሉ ነው የሚገርመኝ። አንድ ሰው በሰረቀው የትግራይን ህዝብ በሙሉ መጥላት። የኢትዮጵያን ህዝቦችና ቋንቋዎች ሳታከብሩ ኢትዮጵያን እወዳታለሁ ማለት ከንቱ ነው።

    • @bentad8971
      @bentad8971 Před 5 lety

      ዝም በል ባክህ አማራን ከሚጠሉት ብሄሮች አንዱ ልትሆን ትችላለህ ጊን በመዝፈኑ ብቻ ሳይሆን ለሰትዮዋ ህወሃትን እያሞገሰች ነው የሸለማት ህወሃትን የሚወድ ደሞ ትግሬም ይሁን አማራ ጠላታችን ነው ገባክ

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 Před 5 lety +4

      ልቦና ይስጣቸዉ ዘረኛ በዝቷል ዘንድሮ ያ ደግሞ የሰይጣን ስነምግባር ነዉ

    • @mulumeresa7542
      @mulumeresa7542 Před 5 lety +3

      ልቦና፡ይስጣቸው፡

    • @user-dy1fr3ur9c
      @user-dy1fr3ur9c Před 5 lety

      SABA TIBEB እኛስ እወዶዋለን ደሞ
      የኢ/ያ ህዝብ ሁሉ እንወዳለን ከደርጋዊያን
      ውጪ ለትግራይ ህዝብ ምጠሉ እነሱ ብቻ ናቸው

    • @user-bu2jx9bs7h
      @user-bu2jx9bs7h Před 5 lety

      ስድብ ብርቅ አይደለም ይሳደቡ መኩ ጋር አይለጠፍም ወይ ያገሬ ሰው

  • @Semira109
    @Semira109 Před 5 lety +2

    I love you Ethiopia

  • @user-il9qx1iq7e
    @user-il9qx1iq7e Před 10 měsíci

    አገውነትኮዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    ውይ እሄ ትንሹ ተወዛዋዥ እንዴት ደስ ትላለህ እኔ ዘፋኝ ብሆን አንተንና መኳንንት ነበር ብቻ የማስጨፍረው ግን አይደለውም

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 Před 5 lety

      አበበ ነው አዎ ጎበዝ ነው መሲም ይችላል
      አቤ የስሜን ጎንደር የታች አርማጭሆ የሳንጃ ልጆች ናቸው አብረን ነው የተማርነው ከዚህ ይደርሳሉ ያለ አልነበረም

  • @ahmedelmahab1424
    @ahmedelmahab1424 Před 4 lety

    I love you and beautiful sung. Thanks.

  • @teshager2030
    @teshager2030 Před 5 lety

    የኔ ውድ ዬሰፈሬ ልጅ ስለሆንክ እኮራለሁ ድል ይብዛ

  • @user-bh1ux6pq1o
    @user-bh1ux6pq1o Před 5 lety +3

    መሽሻ ይሙት በጣም ታምራላችሁ ራኪ& አሴ ስወዳችሁ

    • @erbvv9762
      @erbvv9762 Před 5 lety

      መከነቱጨጸንቃንረህአኒማነኘ፣እየራ

  • @tube5909
    @tube5909 Před 5 lety

    ዋው እራኬብ እንዲሁም ተወዛወዥቹ በጣም ነው እሚችሉት መሸሻ ይሙት ዘና ነው ያርጋችሁኝ

    • @gahhgakkk2862
      @gahhgakkk2862 Před 5 lety

      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ

    lLove you my mom ethiopia

  • @እወቅእውቀትብራሀንነው

    ግንኮ ራኬብ እና አስፍው ባልና ሚስት መሆን አለባቸው የምትስማሙ በላይክ ወጋ አድርጉኝ

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 Před 3 lety

    ወልዩውች አቤት ሰው ማክበር ላይ

  • @user-xj4ey9nu1c
    @user-xj4ey9nu1c Před 5 lety +4

    አረ ራኪ ምርጥ ያመቱ ተወዛዋዥ

  • @rozeamira4075
    @rozeamira4075 Před 5 lety +1

    ዋው ሰቆጣ ደስስ ይላል እራኬ ጎበዝ

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 Před 5 lety +2

    ቤተ አማራ ብቻ ላይክ ሰብስክሪፕ። 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @zewditusima1378
    @zewditusima1378 Před 5 lety +1

    እውይ እንክትክታቸዉ ደስ ሲል ።

  • @ትግስትእናትዋንናፋቂ

    እወነት ብለሀል የአማራ ክልል ምንገድ ይታሰብበት እኛ ም ሀገራችን ማየት እየፈለግን የመንገዱ ነገር ሲታሰብ ከባድ ነው

  • @kal3850
    @kal3850 Před 5 lety

    ዎለየዎች ውስጤ ናቸው ደግሞ ሙዚቃው ሲመቸኝ uffffff 😘😍

    • @cucump2344
      @cucump2344 Před rokem

      You changed oromo megala wallo as wello then now sekota as wello . Why you don't respect sekota .

  • @user-cf5yx8jw9m
    @user-cf5yx8jw9m Před 5 lety

    ጥሎብኝ በጣም በጣም ነው የምወድህ መኩዬ ይመችህ!!!

  • @ameleworkdemsie143
    @ameleworkdemsie143 Před 2 lety

    ሞክ ያገሬ ልጅ በመሆንህ ኮርቻለሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +1

    ዋዉ ራኬብዬና አስፋው በጣም ጎበዞች ናችሁ!!! ባህላችንን በተለያየ ሁኔታ እያሳያችሁን ነው:: በተለይ ራኬብ ልምምድ አድርገሽ ነው የምትመጭው? አስፋውም በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ!!! መልካም በዓል🙏🏾💚💛♥️

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 Před 5 lety

    Wow erakiye dansesh betam yamiral.true Ethiopian

  • @sewlesew7803
    @sewlesew7803 Před 5 lety

    Mekuanint 😍😍😍😍💚💛❤nurln wendme

  • @خديجهالاثيوبيه

    መኳንት የፍቅር ሰው

  • @user-hw6jf9kw1k
    @user-hw6jf9kw1k Před 5 lety

    የኔ ማር ራኬብዬ ማር በጣም ጎበዝ ነሽ ውዴ ስታምሪ የኔ ማር

  • @ባንኪሙንወዲትግራይ

    ሓቢቢ ወዲ ሸቆጣ❤❤❤

  • @user-bs4sr3lf6m
    @user-bs4sr3lf6m Před 5 lety +2

    ፀይም ወንድ ዉስጤ ነዉ ፐ ፎንቃ ያስጠልፋል ይህስ የፀይም ሸበላ

  • @sabatibeb7641
    @sabatibeb7641 Před 5 lety

    EBS thank U.

  • @mswubet2674
    @mswubet2674 Před 5 lety +1

    መካንት መለሰ የሰቆጣ ጀግና
    ነብር የገደለ በዘፈኑ. የታወቀ

  • @ባንኪሙንወዲትግራይ

    ሞኬ ጀግና

  • @sarakonjo5106
    @sarakonjo5106 Před 5 lety

    ወይኔ ጨፈራህ ሲያምርርርርር ልዩነህ በእውነት

  • @ብሶተኛዋስደተኛነኝ

    ኤኳንንት ማንነቱን በብር የለወጠ ማንነቱን የካደ በማንነቱ ያሚያፍር። የጥቅም ሰው ነው ከማንነቱ ይልቅ ጥቅምን ብርን ያስቀደመ እርስ ነው በጣም ምወደውና የማከብረው። ኩሩ አማራ ነው ብየ ነበር የማደንቀ ነገር ግን እሱ እንደዛ አይደለም። ለጥላቶቻችን ለ አጋሚዎች ወግኖ የሚጥሉለትን ብጣቂ ሳንቲም ሲለቃቅም ይውላል መኳንንት ሽልማት ይወዳል ትግሬዎ በደብ ሸልሙት

  • @neiamsaud3815
    @neiamsaud3815 Před 5 lety

    ዋው መኮ ፈጣሬ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @rahmamohammed2088
    @rahmamohammed2088 Před 5 lety +2

    ይህ ምንም ቢሆን አይሰባብረም 👍👍👍

  • @user-yn2cc7fe2j
    @user-yn2cc7fe2j Před 3 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍ ስወደው ወላ

  • @osmanmohammed5276
    @osmanmohammed5276 Před 5 lety

    Raki such a brilliant journalist.

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +3

    Enkuan aderesachhu.

  • @tirhasagw5728
    @tirhasagw5728 Před 3 lety

    I love♥️♥️👍👍👌🎈🎈🎈🎈♥️♥️ his song ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @heluyoutube4089
    @heluyoutube4089 Před 5 lety

    እኔ በጣም ነው የሚወደህ

  • @berekettekia9491
    @berekettekia9491 Před 5 lety

    I can't wait to see seqota ppl to return back assab city Eritrea,we miss zem lot,their culture and honest are still in our heart.love seqota ppl

  • @user-ex2ti8ss7t
    @user-ex2ti8ss7t Před 5 lety

    ኢሄ ሠውየ ደሥ የሚለኝ ባህሉን በመጠበቅ አዲም የሚወዳደረው የለም በጣም ጀግና

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና

    እኳን አደረሳችሁ

  • @ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ

    wow so nice l Love it songs

  • @madinamadina8624
    @madinamadina8624 Před 5 lety +5

    ትልቅ ትዝታ አይ ስዴት የስራህን ይስጥህ ብቻ እንዳለያየን ያገናኛን ምን ይባላል ሌላ

  • @gashawarrage3275
    @gashawarrage3275 Před 5 lety +8

    እንደ ራኬብ እንደት ነው የምጨፍረው.ሌሎችን በለጠቻቸው እኮ

  • @atrsawmuluneh4620
    @atrsawmuluneh4620 Před 5 lety

    my favorit music

  • @ጊወርጊስአባቴ

    የኔ ፈቃ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @mimimimibeyene9246
    @mimimimibeyene9246 Před 5 lety

    ስወደው its amazing betam mewadeh

  • @hanafikr2576
    @hanafikr2576 Před 5 lety

    Yena shikrrkr edewu selamhin yabzalgni mnew ke kota tewolje yemiyasbl new eko meku yegna andegna

  • @user-yq6zv1md7g
    @user-yq6zv1md7g Před 5 lety

    ሥወድህመኳንትየ

  • @abrhamboset8408
    @abrhamboset8408 Před 5 lety

    Teziko yamyalekawe bahalachin wow I like it

  • @hopeb3837
    @hopeb3837 Před 5 lety +1

    Good job mekonent

  • @user-rn4np4sn5l
    @user-rn4np4sn5l Před 5 lety

    አባቴን ይመስለኛል ይሄሠው ልክአባቴን

  • @alemtaye3269
    @alemtaye3269 Před 5 lety

    Rakebye Kongo Lekea eskestam gobez nesh

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 Před 5 lety +4

    ፍትህ ለተሳዳቢወች ያአላህ ከምትሳደቡ አለማየት ትችላላችሁ

    • @karensalam9340
      @karensalam9340 Před 5 lety

      Zebiba Yimer በእውነት እረ ፍትህ ፍትህ ለሚሳደብ በሙሉ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +2

    ይች ናት ምርጥ ሰቆጣ

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 Před 5 lety

    Who loves Rakeb like me!

  • @user-ys5qk1sp3f
    @user-ys5qk1sp3f Před 5 lety

    መዃንን💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 Před 5 lety +3

    መኩዬ የኔሽቅርቅር ስወድህ😘😍😍

  • @nardos2417
    @nardos2417 Před 5 lety

    ስወድህ😘💚💛❤👈

  • @user-ji3oo3cc5x
    @user-ji3oo3cc5x Před 5 lety

    መኩየ ስወደክ💪💪❤❤❤❤👈

  • @መሲፍቅርከወሎ

    ስምን መላከ ያወጣዋልማልተ እዳተነዉ እዉነተም መኳንተ ምቺተ ይበልህአቦ

  • @አምላኽፍቅሪእዩ

    ምርጥ የሰቆጣ ጀግና ውድድድድ

  • @liliabab379
    @liliabab379 Před 5 lety +1

    Ya Raki adnqi like yargegn

  • @user-gs9ci8rg9r
    @user-gs9ci8rg9r Před 5 lety

    ራኬብየ ስወድሺ የኔማር

  • @yegebrehlelej
    @yegebrehlelej Před 5 lety

    Ebs tiv azgajoch enkwan lebrhan temketu adersachew
    Rakeb and asefaw ewdachwalew

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety

    ዋው በጣም ሀሪፍ ነው

  • @user-cf5yx8jw9m
    @user-cf5yx8jw9m Před 5 lety

    አይ መኩዬ ስትመች ኧረ በስላሴ ይበል