የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው ከማሲንቆ ሙዚቃወች ጋር ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው ከማሲንቆ ሙዚቃወች ጋር ቆይታ
    የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው
    በ KURAZ FILM PRODUCTION ቻናልችን ዉስጥ አዳዲስ ፊልሞችን ድራማወችን ጭውዉቶችን እና የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪድዮወችን ያገኙበታል:: Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    CZcams: www.youtube.co....
    Facebook Page: / gojoproducti. .
    Instagram: / gojoproduct. .
    Snapchat: gojoproductions
    Twitter: / gojoproduction

Komentáře • 1,1K

  • @ethioman265
    @ethioman265 Před 2 lety +305

    በጣም ያሳዝናል ልጁ ግን ገራሚ ችሎታ አለው ልናግዘው ይገባል

    • @user-sf7yd8im2r
      @user-sf7yd8im2r Před 2 lety +17

      አቤት ተሠጦ በዚ እድሜዉ እግዚአቤሄር በሠላም ከቤተሠቦችህ ያገናኝህ🙏🙏🙏💞💞💞

    • @ethiopandj1470
      @ethiopandj1470 Před 2 lety +6

      EthioMan እንዴት እንግዘዉ ሰልክ አለዉ እዉነት ነዉ ልናግዘዉ ይገባል የምር

    • @tamireseyifu6912
      @tamireseyifu6912 Před 2 lety

      @@user-sf7yd8im2r ooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooolL UL

    • @tamireseyifu6912
      @tamireseyifu6912 Před 2 lety

      @@user-sf7yd8im2r xcfff v dere ,

    • @hanatebeje5582
      @hanatebeje5582 Před 2 lety +2

      ትክክል መረዳት አለበት

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Před 2 lety +158

    አስለቀሰኝ ወላሂ በጣም ያማል አላህ ያሳድግህ
    የወሎ ህዝብ እቁ ነዉ እባካችሁ ተዉን እንኑርበት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @user-eo8dv1ly2w
      @user-eo8dv1ly2w Před 2 lety +1

      የኔ ኢሥላም ሥዳብስ አገኘሁሽ አቺን ኢሥላም ሂወቴ

    • @user-go8fo9ei3o
      @user-go8fo9ei3o Před 2 lety +2

      @@user-eo8dv1ly2w መሻአላህ አብደላ

    • @user-eo8dv1ly2w
      @user-eo8dv1ly2w Před 2 lety +5

      አልሀምዱሊላህ ተላቀሥንኮ ዘድሮ

    • @user-rm6lt5xj1k
      @user-rm6lt5xj1k Před 2 lety +3

      @@user-go8fo9ei3o የኔማር እደግ በል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤

    • @user-go8fo9ei3o
      @user-go8fo9ei3o Před 2 lety +2

      @@user-rm6lt5xj1k ሀዩ የኔ ቀበጥ አሳዝኖኝ ነዉ እድትሰሚዉ ሼር ያረኩልሽ ማሲቆዉ ሲጫወት ይነዝራል ችሎታ አለዉ ግጥሙ ያስለቅሳል

  • @indosdam9016
    @indosdam9016 Před 2 lety +53

    ልጁ የሚገርም ተሰጥኦ አለው
    ለወደፊቱ ጥሩ አዝማሪ ይሆናል።
    ፈጣሪ አገራችንን በቃሽ ይበላት

  • @zematube1219
    @zematube1219 Před 2 lety +69

    ምን አልባት ይሄ ክፉ ቀን ለዚህ ህፃን ልጅ መልካም አጋጣሚ ሊሆንለት ይችላል ።
    እግዚአብሔር ያሳድገው በጣም አሳዝኖኛል
    ለዛውም እናት እና አባት አይነ ስውር ሁነውበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abckwt3582
    @abckwt3582 Před 2 lety +32

    ጀግና 💪እድግ በል ባልጠናው ክንድህ ለቤተሰብ ማሰብህ አብሽር ወንድሜ❤ ኢትዮጵያ🇪🇹 አሏህ ሰላም ያድርግልን እናግዝሀለን ትማራለህ

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety +47

    ኦፍፍፍ የኔ ወንድም አስለቀስከኝ አየ ወገኔ ይህ ቀን ያልፍ ይሆን እኔስ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 Před 2 lety +37

    ስሜቴን መቆጣጠር አቅቶኝ መጨረስ እንኳን አልቻልኩም ወገኖቸ ከዚህ የባሰ ብዙ አሳዛኝ ነገር አለ ይህ ገዜ ያልፋል የምንችል ሰዎች ወገናችንን እንርዳ ጎን ለጎን ታሪካዊ ጠላታችንን እናጥፋ።

    • @imissyoumom238
      @imissyoumom238 Před 2 lety

      ጠላት የላቸውም ራስ በራስ ናቹ የተዎጉ ያሉ ሁላቹ ኣንድ ኢትዮጵያ ናቹ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን ሁላቹ ሰላም ኣድርጉ ሰላም ለ 🌍ዓለም ሁሉ እመኛለው 🙏❤🙏❤🙏❤

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 Před 2 lety

      እኔ በጣም።አለቀስኩ ምክናቱም በስዴት።አገር ስታስቡት ይከብዳል

    • @user-rh4be4ec7v
      @user-rh4be4ec7v Před 2 lety

      እኔም

  • @Mohammedali-xb2jb
    @Mohammedali-xb2jb Před 2 lety +22

    ምርጥ ልጅ ነው ትልቅቦታ ይደርሳል ተባበሩት ከባላገሩ ቢገባ በጣም ይበረታታ ይሆናል!!

    • @fyoutube2827
      @fyoutube2827 Před 2 lety

      ኧረ ትምርቱን ትንሽ ቢማር የተሻ ነበር

  • @Tube-yj6kc
    @Tube-yj6kc Před 2 lety +50

    እኔ ግን እያለቀሱኩ ነው ያየሁት እናት አባት ሲል ልብይነካል የኔ ወንድም አይዞህ ያልፋል

    • @user-go8fo9ei3o
      @user-go8fo9ei3o Před 2 lety +3

      እኔንም አስለቀሰኝ እህቴ
      ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርሰዉ

    • @user-bs1tk9ij1d
      @user-bs1tk9ij1d Před 2 lety

      በጣም ወላሂሂሂ የቤት ሀላፊነት አለበት ግን ብንረዳዉ ደሥ ይለኛል ገና እያየሁት ነዉ ልጁን

  • @yeshisabra2731
    @yeshisabra2731 Před 2 lety +9

    ተቀበለኝ እማ ምነው ባደረገኝ ያዝማሪ ጎሮቤት ማሲንቆው ሲመታ እንድል አቤት አቤት

  • @user-tw6ox9sh3s
    @user-tw6ox9sh3s Před 2 lety +25

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ.አብሽር. ወዲማችን. ከጎንህ ነን. አካውት ክፈቱለት. እንረዳለን

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před 2 lety +29

    የድንግል ማርያም ልጂ ማርን ይቅር በለን ስለ ህፃናቶች ስትል ማርን ይቅር በለን😭😭😭
    በዚህ ድምፅህ መዝሙር ብትዘምርበር እደት ታድለህ ነበር

    • @fatemafatema1754
      @fatemafatema1754 Před 2 lety

      ❤❤❤❤❤💔☝☝

    • @tsheyasefa2272
      @tsheyasefa2272 Před 2 lety

      ትክክል የእኔ ውድ እኛ ከጎኑ ከሆንለት እንርዳውና ይቱብ ከፍቶ እየየረዳንው በመዝሙር ቸሩ መድሃኒአለምን
      ድንግል ማርያምን
      ቅዱሳንን በመዝሙር እዳመሰግን እናድርገው
      እግዚአብሔር አምላክ በዚህ አመስጋኙ ሊያረገው ይችላል
      ፍቃደኛ ከናችሁ አብሽር በዋሳፕ እናወራለን ስልኬን እሰጣችኋለሁ።።

  • @respectplease2767
    @respectplease2767 Před 2 lety +84

    አይዞህ ሁሉም ያልፋል 🙏💠🙏
    በተቻለን አቅም ከጎንህ ለመሆን
    እንሞክራለን ፈጣሪ ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Před 2 lety +20

    ኡፍ አይወገኔ 😢😢😢😢😢አይዞህ ይቀያልፍል አመመኝ😢😢😢😢 አቤቱ ጌታሆይ ህዝብህን አድን እርሥትህንም ባርክ😢😢😢😢

  • @hsksksjdnx7961
    @hsksksjdnx7961 Před 2 lety +8

    አቤት ችሎታ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ አገር ንሰላምአርጎ ለሀገርያብቃህ ቤቴሰቦችህን ጋር በሰላም ያገናኚህ ብቃት አለህ ጎበዝ

  • @user-un1pw4xc5e
    @user-un1pw4xc5e Před 2 lety +15

    ሊሰሙትና ሊያዩት ይከቭዳል።
    ያሳዝናል ልብ ይሰነጥቃል💔 ያስለቅሳል እግዚአቭሔር ያሳድገው ይርዳው ሕዝቩም ይርዳው አሽከሩ አዋቂ ነው እግዚአቭሔርም ቀቭቶታል ግዳፍ ያስፈልገዋል ወገኔ አይዟችሁ ያልፋል።
    ለጋዜጠኛውም ምስጋና ይገባዋል 👏👏👍

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 Před 2 lety

      ምነው ወገኔ ሌሎቹ "ነህ" ለማለት "ነክ" እያሉ አማርኛችንን እያበላሹት ነው፤ አንተ ደሞ "ብ" ፊደልን ከምድረገጽ ልታጠፋት እየዳዳህ ነው። ምነው እነዚህ "ሳድስ" ፊደላት መከራቸው በዛ። እባክህ እግዚአ ቭ
      ሔር አትበል፣ እግዚአ ብ ሔር በል።

  • @liyaliya9026
    @liyaliya9026 Před 2 lety +17

    በጣም ዉስጤን ነዉ የነካዉ እኔን እኔን እመብርሀን በሰላም ከቤተሰቦችክ ታገናኝክ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Před 2 lety +30

    ይህ ልጅ ትልቅ ቦታ አደርሱት አማን ወንድማችን የራሱ ዩቱብ ክፈትልት. የእኔ።ልዩው አይዛህ ሁሉም ያልፈል

  • @abebeyilma5722
    @abebeyilma5722 Před rokem +4

    ጋዜጠኛዉ መልካም ሰዉ ነዉ አይኑ ላይና እግባሩ ላይ ያስታዉቅበታል ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን ። ለተገኘም የተሻለ ህይወት ይስጠዉ

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety +2

    የልጅ አዋቂ ነህ የኔ ወርቅ እኔም ታናሽ ወድሞች አሉኝ የኔማር ምን አባቴ ላርግህ 😭😭😭😭😭☝️☝️

  • @user-gb9pv5ei1d
    @user-gb9pv5ei1d Před 2 lety +48

    ኦፍ አልቅሽ ሞትኩኝ የኔ ማር አይ ትግሬ ልጀ አይወጣልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @jamaneshassen1092
      @jamaneshassen1092 Před 2 lety +1

      አሜን እኔም አዥቴን ነዉ የበላይ እንርዳው በማርያም አማራ የሆናችው

    • @user-pq9hu8mu7z
      @user-pq9hu8mu7z Před 2 lety +1

      ምን ልጂ ብቻ. ዘራቸው ይጥፋ. አላህ ይጨርሳቸው በነሡ የተነሳ ስቱ ተሠቃየ

    • @user-oc9oy4tp8q
      @user-oc9oy4tp8q Před 2 lety

      እወንት ነው ትግሬ ይጥፋ

    • @jamaneshassen1092
      @jamaneshassen1092 Před 2 lety

      @@user-pq9hu8mu7z አሜንንንንንንንን

    • @zufan222
      @zufan222 Před 2 lety

      ገና ትጠፋላቹ እናንተ አዝማረዎች አህያዎች

  • @semira1209
    @semira1209 Před 2 lety +95

    የኔ ወዲም እዲግ በል እንርዳው የራሱ ይቱብ ቢከፈትለት ሁላችንም እናሳዲገዎለን ይቱብን ተባበሩት

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 Před 2 lety +2

      አስለቀሰኝ

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Před 2 lety +1

      የኔውብ ዛዝን ሸጋዋ አይዛኝ

    • @user-ul4xm6xu5g
      @user-ul4xm6xu5g Před 2 lety

      @@namamobark8577 እሱ እራሱ እየተናነቀው ነው እባ ማለት የያዘው ያረብ አገርችንን ሠላም ያውርድልን ያረብ

    • @asdyasd8906
      @asdyasd8906 Před 2 lety +1

      በጣም ከፋኚ ግን ልጂ የራሱ ይቱብ ቢከፌት የተለየ ስጡታ አለው

    • @semira1209
      @semira1209 Před 2 lety

      @@asdyasd8906 አወ ቢከፈትለት እናሳዲገዎለን

  • @semirtube3306
    @semirtube3306 Před 2 lety +11

    ወይኔ ጁታው የስራህን ይስጥህ ውይይይይይ ሀገሬ በህፃን አእምሮው የተቀረፀው ምሬት ያረቢ

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 Před 2 lety +3

    እነት አንድ ሁነሰዉን አስቼገርች
    እንደሌላው ወገን 30 በሆነች
    አይዞህ ባባየ ያልፍል በርታ

  • @user-pq9hu8mu7z
    @user-pq9hu8mu7z Před 2 lety +5

    እረተው አታስለቅሠኝ. እንደውም አልቅሸልሞት አላህ ይጠብቅቸው በተሠበቺህን. በሠላም ያገናኝህ. አንጀቴን በለሀው

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 Před 2 lety +18

    ከምር እንባየን ነው ያስመጣው ወንድሜ ፈጣሪ ሰላሙን አውርዶ ከቤተሰቦችህ በሰላም ያገናኝህ ዘንድ እመኝልሀለሁ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @user-zs4fz9pf1j
    @user-zs4fz9pf1j Před 2 lety +2

    የኔ ወድም በጣም አጀቴን በለሀዉ እግዚያብሄር ያሳድግህ እናት እና አባትህንም ድግል ማርያም አይናቸውን ታብራላቸው ኡፍፍ በጣም ነው ያሳዘነኝ አይይ

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb Před 2 lety +13

    ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይሰብረ
    ወይ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 😢😢😢

  • @yezinanegash
    @yezinanegash Před 2 lety +5

    በጣም፡ጎበዝ፡ድምፃዊ፡እና፡መሰንቆ፡ተጫዋወች፡ነህ፡ወደፊት፡ትልቅቦታ፡ትደርሳለህ፡ኩራዝ፡ሚዲያ፣እናመሰግናለን፡ሀገራችን፡ወገኖቻችን፡ሰላም፡ያርግልን🙏🏽💚💛❤️

  • @yeshisabra2731
    @yeshisabra2731 Před 2 lety +33

    ተቀበለኝ እማ ሀገራችን ታሞ ይጓዛል ባልጋላይ ጥለነው መተናል ሞት ሽሩቱን ሳናይ በልልኝ እማ

    • @user-xk2xp2ek5o
      @user-xk2xp2ek5o Před 2 lety

      😂😂😂🇨🇬💌

    • @user-jg4op1uw6o
      @user-jg4op1uw6o Před 2 lety +3

      ምኑ ያስቃል ያስለቅሳል ልብ ይሰብራል እንጅ ሱበሀን አሏህ

    • @hayatetobhiya6802
      @hayatetobhiya6802 Před 2 lety

      ሱበሀን አላህ የኛ አገር ወሎ ያለውም የለለውም ተከራተተ ያስለቅሳል ሳልፈልግ ልጅን ሳይ ሰምቸ በእባ አለኩኝህ ህህህህህህ

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 2 lety +5

    እናት አንድ ሁና ለሠዉ አሥቸገርች እንደ ሌላ ወገን 30 በሆነች አለኮ ኡፍ የኔ ወንድም እንዴት አንጀት ይበላል ግጥሙ

  • @user-nw4pc3ql6k
    @user-nw4pc3ql6k Před 2 lety +3

    የአላህ ወላሂ ያማል የኔ ውድ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ አላህ ያሳድግህ ከቤተሰቦችህ ጋር አላህ በሰላም ያገናኝህ አላህ ይጠብቅህ የኔ ውድ

  • @user-qg3ly3cr4h
    @user-qg3ly3cr4h Před 2 lety +12

    እህ💔💔💔💔💔💔😭 የኔ ወድም ቤተሰቦችህን አላሕ ይጠብቅልህ ከፍ ካለቦታ አላሕ ያድርስህ

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j Před 2 lety +3

    የሠማይን ኮኮብ ብቆጥረዉ ሠላሣ ወድም የለሌዉ ሠዉ ወድቆም አይነሣ እናት አባት የሌለዉሠዉ ምንኛ ተጎዳ ሲል አስለቀሰኝ😭 🥰😍😘

    • @makiyazeruzeru3208
      @makiyazeruzeru3208 Před 2 lety

      ዉነትነዉ እኔስለለኝበጣም ዛሬሲፉኝምንአለወድምቢኖረኝብየተመኘሁ ከጎኔየሚሆን

  • @birtukantofk5118
    @birtukantofk5118 Před 2 lety +4

    እፍፍፍፍፍፍፍ ማነው እደኔ የጨነቀው ወላሂ የቤተስቦቸን ነገር አላህ አደራ ውድሞቸን ያርብ

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 Před 2 lety +4

    እናትህን ና አባትህን ሙሉ ጤና ናቸው ይሰጠችው ያረብ ወንድም አሸሪ ሁሉም ለበጉነውው

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 Před 2 lety +7

    እፍፍፍ የኔ ወንድም ሀገርችን ሰላመሸ ናፍቅኝኝ
    ወላሂ በትክክልነው አባት የለለው ሰው ትዝታ በዘነው💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s Před 2 lety +9

    በእውነት እዚህ ልጅ ውስጥ የሆነ ሰው ያልተረዳው ብሶት ና ችግር አለ እባካችሁ ተባበሩት አስለቀሰኝ የምር ድምፅ አለ በቃ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

    • @user-jg4op1uw6o
      @user-jg4op1uw6o Před 2 lety

      በጣም ቅስሙ ተሰብሯል ግን የሰው ልጅ ካልደረሰበት አያዝንም ድፍን ቅል ናቸው ጭቅላታቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ እምየ ኢትዮጵያ እዲህ ሁንሽ ቀረሽ አለመታደል ሰው በሀገሩ እንደባዳ ሲከራተት ቅስምን ይሰብራል እህህህህህህ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Před 22 hodinami +1

    የኔ ማር እናትየ እባክህ ጋዜጠኛ መማር የሚችልበትን መንገድ አመቻ ችለት። ሲያዝን

  • @user-bc6qu2fs9q
    @user-bc6qu2fs9q Před 2 lety +7

    የቅዱሳን አምላክ ይርዳህ የኔ ወንድም በእውነት ያሳዝናን

  • @asmarah3174
    @asmarah3174 Před 2 lety +24

    50ሎሚ ለኣንድ ስው ሸክሙ ል50 ሰው ሽታ ንውና
    ትንሽ ትንሽ መደጋገፍ ለሕጻኑ እግዝኣብሄር ይርድችሁ

  • @user-fl9jy4rf4g
    @user-fl9jy4rf4g Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር ለናተ ሲል ምህረት የላክልን ለአገራችን አሜን ፫😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mg1kc6id6u
    @user-mg1kc6id6u Před 2 lety +21

    ፈጣሪይ ሆይ አገሬችንነ ሰላም አደርገልን እደግ በል ወደምየ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው 🖤🖤💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭

  • @gechman1234
    @gechman1234 Před 2 lety

    ጉራዝ ሚዲያእዚጋ መናገር የምፈልገው ነገር ልጁ ድንቅ ተሰጦ ስላለውና የነገ ታላቅ ጥበበኛ ስለሚሆን ህፃንም ስለሆነ እየመከራችሁ እራሱን አረጋግቶ በሚፈልገው የጥበብ መስክ በዘመናዊ ትምህርት እየታገዘ ቤተሰቦቹን ከበፊቱ የተሻለ ይረዳል ብየ አምናለሁ ይህ ህፃን ነገ አንጋፋ ሙዚቀኛ የማይሆንበት አንዳችም ምክንያት አይኖርም አመሰግናለሁ

  • @yihunealie4581
    @yihunealie4581 Před 2 lety +3

    በጣም ነው ውስጤን የነካኝ እግዚአብሔር ከቤተሰቦች ጋር በሰላም ያገናኝህ

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety +3

    የዚህን ልጅ መጨረሻዉን በደሥታ ለማየት ጓጓሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x Před 3 měsíci

    ወይ የኔ አባት አፌ ቁርጥ ይበልልሕ ሰላተሰሠማ አልቅሸልሞትነው ከዴምፅሕማማር የትንሼ ትልቅነሕ እትልቅ ቡታ የደርሰሕ እነትሕንም አባትሕንም አላሕ አይነቸውን የብራላቸው የረብብ የኔ ወዴ ኡፎፎ የረብ ሀገራቼንን ሠላሙን አወርዴልን የረብ የረሕማንን ጋዜጠኛው ደሰሰትል በርታ

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j Před 2 lety +1

    ሀቢቢ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እናትና ባትህንም የምጦር ያድረረግህ ይሄ ክፉቀን ምን አልባትም ለተ ግጥምህ ሊሆን ይችላልና እባካችሁ ተባበሩት ልጁ በጣም ተሰጥቶ አለው አባቱም መመሰረገን አለበት ለዚህ ስበቡ አባቱ አዝማሪ የመሆኑ ሰረበብ ነው ሲሆን ከወላጆቹጋ የሚገናኝበትን መገድ አመቻቹለት ልቡ እድረጋጋ

  • @zbh6796
    @zbh6796 Před 2 lety +9

    እዲህ ያለውን ነውማስተዳደግ በርቱልን

  • @tesbekele2830
    @tesbekele2830 Před 2 lety +15

    Wonderful...what a talented young man. This is the time that all artists and or yared music school should extend their help to save such innocent young children.

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 Před 2 lety +1

    የኔ አበሳ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ ከድምጽህ ማማር ማሲንቆ አመታትህ እደግ ቤተስቦችህንም ስላም ያድርግልህ ታኮራለህ ምርጥ ተዋቂ እደምትሆን አልጠራጠርም ግሩም ልጅ

  • @alemyoutube7802
    @alemyoutube7802 Před 2 lety +2

    የኔ አባት በርታ ይህም ክፉ ቀን ያልፋል አይዞህ በርታ ይትዮብ ይከፈትለት እናሳድገዋለን አንተንም ፈጣሪ ይስጥህ በመስኮት ስላቀረብከው

  • @fikirsimachew1212
    @fikirsimachew1212 Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደምናይህ እርግጠኛ ን አይዞህ

  • @wudalemwudalemgtenet3916
    @wudalemwudalemgtenet3916 Před 2 lety +10

    በጣም ልብ ይነከል
    የቅዱሳን አምላክ ይረዳህ የኔ ወንድም በእዉነት ያሳዝናል

  • @sisaymulu8799
    @sisaymulu8799 Před 2 lety +2

    አይዞህ ወንድሜ ይሄቀን አልፎ ለማየት ያብቃህ ህመምህ አመመኝ እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ጠብቆ በሠላም ያገናኝህ

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 Před 2 lety +2

    አድለቀስከም ማሬዋ አፈር ልንላ የኔ ከርታታ እግዚአብሔር በተሰቦችህን ይጠብቅልህ

  • @user-pi6ec3lw5r
    @user-pi6ec3lw5r Před 2 lety +5

    የኔ ማር እድግ በል አይዞህ እግዛአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ጠንክር አይዞህ

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f Před 2 lety +91

    ይሄን ልጅ እውነት ተባበሩት እና አካውንት ክፈቱለት

    • @kurazfilmproduction
      @kurazfilmproduction  Před 2 lety +10

      እሽ አካውንት ለመክፈት ጥረት እያደረግን ነው:: መታወቂያ ሰለሌለው እና እድሜው ትንሽ ሆኖብን ነው::

    • @semira1209
      @semira1209 Před 2 lety +9

      @@kurazfilmproduction ይቱብይከፈትለት የራሱ እናግዘው ያዲግበታል

    • @ethiopandj1470
      @ethiopandj1470 Před 2 lety +1

      ሀይሚየመርሳዋ ትክክክክል የምር

    • @semira1209
      @semira1209 Před 2 lety +1

      @@ethiopandj1470 እሱም ያዲግበታል ይቱቡን ቤተሰቡን ያግዝበታል ቢከፈትለት

    • @taibahali7857
      @taibahali7857 Před 2 lety

      ወይኔ ወድሜ አላህ ያሳድግህ አአስለቀሰኝ ወላሂ ዩቱብክፈቱለት እናግዘዉ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 lety +2

    ወይይይ የኔ እናት ድምጽህ እንደው የጥበብ መፍለቂያ ወሎ ለእናንተ ይሄ አይገባም ሁሉም ያልፋል ምናልባት ይሄ አጋጣሚ ለአንተ መልካም ነገርን ይዞ የመጣ ይሆናል አይዞህ እሺ

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa2859 Před 2 lety +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ አይዞህ ባባየ
    ወንድማችን አካውንት ክፍትለት ብዙ ደጋጎች አሉ ይርዱታል በእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ወንድማችን ስላቀርብከው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ

  • @zainabibrahim9618
    @zainabibrahim9618 Před 2 lety +7

    የኔ ማስኪን ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @senaittube6181
    @senaittube6181 Před 2 lety +4

    የኔ ጊቲ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በተሰቦችህን በሰላም ዪጊነኝህ ድግል ከነልጆ ትጠብቅህ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před 2 lety +4

    እውይ ባባዬ እድግ በል አይ ድህነት ክፉ ስንት ታደረጋለህ 😭😭😭😭😭

  • @fatumafentaw4423
    @fatumafentaw4423 Před 2 lety

    አይይይይይ በእውነት አስለቀሰኛ አላህ ለቤተሰብችህ ብረሀናቸውን ይመልስላቸው ለሱ የሚሳነው የለም አንተም አብሽር ሁሉም ያልፋል ገና ወጣት ነህ አብሽር አትዘን ወንድሜ ቢሆንስ ብየ ታስ ኡፍፍፍፍፍ ቢሆንም አንተም ወንድሜ ነህ እንረዳሀላን

  • @zemendessirieix2813
    @zemendessirieix2813 Před 2 lety +6

    አይዞህ ወንድምዬ ጊዜ ያልፋን እዝጊአብሔር ዘመዶቻችነን ይጠብቃቸው አንተንም እመብርሐን ትጠብቅህ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @jjwjwkkk5385
    @jjwjwkkk5385 Před 2 lety +8

    በጣም የልጁን ችሎት ይገርማል አይዞህ አገርህን ተመለሳለህ የቤተ ሰቦቹን ዶሞ በጣም ያሳዝናል

  • @ebrahimali6755
    @ebrahimali6755 Před 2 lety +8

    በጣምነው ደሥእሚለው አይዞህ ወድም በርታ

  • @saleamlakalemu1205
    @saleamlakalemu1205 Před 2 lety +6

    You are just amazing. I wish you all the best, my brother !!! You are a very talented young man.

  • @user-hv3lq7fw8z
    @user-hv3lq7fw8z Před 2 lety +9

    ቸሩ አምላክ ከቤተሰቦች ያገናኙህ እውነት አጀቴን በላህው ጌታየየ

  • @myfano2708
    @myfano2708 Před 2 lety +8

    አሳዘነኝ ወላሂ አይ መከራችን ዘንድሮ የኔ ሚስኪን አጀቴን በላው የዘንድሮ መከራችን ከባድ ነው ከቤተሰብህ ታሪክ ያተ ድምፅ ያስለቅሳል ሁሉም በስደት አልቅሸ መሞቴ ነው ዘንድሮ😭 ማን ዩቲብ ላይ እደሆን አላውቅምጅ አይቸው አውቃለሁ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    😭😭😭 እናትና አባትህን ጠዋሪ ቀባሪ ያድርግህ የኛ ጅግና 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @web4924
    @web4924 Před 2 lety +9

    ያቀረብከውን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ። ይህን ልጂ ጤና የቤተሰብ ደህንነት እንመኛለን የሳድግህ አይዞህ።

  • @user-ui8vk3gm2i
    @user-ui8vk3gm2i Před 2 lety +5

    የኔ አባት ትልቅ ቦታ ድረስ😥😥😥😥

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před 2 lety +5

    እላህ ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ
    ይሄቀን አልፎ ያረብ

  • @SamuelYimam
    @SamuelYimam Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ችሎታ ያለዉ ልጅ ነዉ እኔ በግል ባለኝ አስተያየት ዛሪ ነገ ሳትሉ ለባላገሩ አይዶል / አብርሃም ወልዴ ጋር ብታገናኙት እና ትምህርቱንም የሚቀጥልበትን መንገድ ቢፈለግለት እላለሁ ሙያዉንም , ትምህርቱንም እንዳያጣ እንተባበር

  • @seidendris706
    @seidendris706 Před rokem +2

    በጣም ያሳዝናል የዉነት😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍

  • @ethiohagere8225
    @ethiohagere8225 Před 2 lety +5

    😭😭😭😭
    ምናባቴ ልሁንልህ😭😭

  • @user-ns5su8dl9u
    @user-ns5su8dl9u Před 2 lety +3

    እረ ስልኩን ስጡኝ 😭😭😭 የኔወድም አስለቀሠኝ 👍👍👍👍

  • @melesebihonegn6253
    @melesebihonegn6253 Před 2 lety +2

    እግዚኣብሔር የቤተሠቦችህን ብርሃን ይግለፅላቸዉ
    ምርጥ ብቃት አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alemtube5403
    @alemtube5403 Před 2 lety +1

    ቤተሰብ, አነህን, ወዴች ❤❤❤, ቆንጆ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    የኔ ወንድም😥እኔ ልብከንከን ወገኔ😥እደው ለሀፍታም ለስልጣን ማሞቂያ ህዝቤ ተሰዶ አለቀ😥እግዚአብሔር ሆይ አተ ፍረድ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ።

  • @sisayshewafera8125
    @sisayshewafera8125 Před 2 lety

    በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር እትልቅ ደረጃ ያድርስ ወንድሜ ኡፍፍፍፍ አንጀት ነው የሚበላው

  • @sewsenberhe9020
    @sewsenberhe9020 Před 2 lety +7

    የምገርም ነው በዚ እድሜ ያለው ተስጦ የባላገሩ ዳኞች ብተባበሩት የተሻለ ቦታ ይደርሳል

    • @tadelchiasefatadelchiasefa8040
      @tadelchiasefatadelchiasefa8040 Před 2 lety

      Uuuuuuuuffffffff.azoo waddi.hulum.yalaff😭😭😭😭😭😭😭😭😭beexam yamalii uuuufff in achakumm uuuffff

  • @habeshahabesha6309
    @habeshahabesha6309 Před 2 lety +8

    አምላክ ተሳክቶ ከሰው በላይ ያርግ እናም ትሆናለህ አይዞህ በርታ በዚህ እድሜ ማሲንቆ ደረሰ ይላል

  • @taibahtaibah7776
    @taibahtaibah7776 Před 2 lety +7

    አይ ግዜከፋብን እሱምእደሰዉ አሏህ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን እኔ አቤቴ ሟችነዉ ስለአባት ሲገጥም አስለቀሰኝ አሁንስ ያለንበት ሁኔታ ያስፈራል

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ። ያሳድግህ።

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 Před 2 lety

    Excellent Tegegne! Zelesegna.................. God bless you!

  • @MA-jk6fq
    @MA-jk6fq Před 2 lety +3

    አላህ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በዝህ እድመህ ስለ ቤተሰብ ማሰብህ አስደስቶኝ አልቅሸ አዝኝ ነው የኮመትኩት
    ቤተሰቦችህን አላህ አፋያ ያድርጋቸው እድሜና ጤና ይሰጥልህ ይሰጥልን የሁላችንንወም ወላጆች

  • @solomonmorid3291
    @solomonmorid3291 Před 2 lety +5

    የስልጣን ሱሰኛ ሁላ አገራችንን ተጫወቱበት ምናለ ፈጣሪ የነሱን መጨረሻ አፋጥነህ ያገራችንን ሰላም ብመልስልን

  • @fatimaomar35
    @fatimaomar35 Před 2 lety +2

    ስተየ ደጋግሜ አየሁት ያረቢ አተ መፍትሄ ፍጠር ሀገራችን😘😥

  • @user-qf3tf9dt5e
    @user-qf3tf9dt5e Před 2 lety +1

    ውደሜ አይዞህ በርታ ድስ ትላለህ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue Před 2 lety +4

    ታሜዋ በርታ ልጁን ልናግዘው ይገባል በጣም ያሳዝናል አይ ጌዜ

  • @alemenattigabe960
    @alemenattigabe960 Před 2 lety +3

    አይዞህ ወንድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @faikrfaikr8884
    @faikrfaikr8884 Před 2 lety +2

    ኡፍፍ የኔ ወድም ሲአሳዝን ግን በጣም ጎበዝ ነዉ የምር እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ቤተሠብህንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ❤❤ አገራችንም ፈጣሪ ይህን ጦርነት በቃችሁ ይበለን

    • @gevere9458
      @gevere9458 Před 2 lety

      ሀይ እባክህ ልጀን አገናኝኝ ለመርዳት ፍልግ ነው ክሰራኤል ሀገር

  • @semereghebrihiwet9811
    @semereghebrihiwet9811 Před 2 lety

    ኣይዞህ ሁሉ ያልፋል ወንድም. አግዝኣብሃር ኣምላኽ ይጠብቅህ (kebetesebh tgenalachu )🥰🥰🥰

  • @user-xs9fc4pu8h
    @user-xs9fc4pu8h Před 2 lety +5

    እባክህ አታሰለቅሰኝ ያሳድግህ ከትልቅ ቦታ ያድርሰህ

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c Před 2 lety +4

    ወንድም እግዚአብሔር ይስጥህ ይህልጂ ጥሩ ደረጃ እድደርስ ድጋፍህ እስከመጨረሻ ያስፈልገዋል እድሁም የሁላችንም ድጋፍ ልጅ ብቃት አለዉ በዚህ እድሜዉ ቤተሰብ መርዳት በጣም ከባድነዉ ።እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ ወንድምየ ሲያሳዝን

    • @faikrfaikr8884
      @faikrfaikr8884 Před 2 lety

      ትክክል የምር በጣም ነዉ የሚአሳዝነዉ ኡፍፍ አይይይ ወገኔ

  • @user-ci3ec5cz7d
    @user-ci3ec5cz7d Před 2 lety

    እጅግበጣም በጣም በጣምጎበዝ ደግ ግን ታዛዥ ልጅ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ መዳህንያለም እድሜና ጤና ይስጥህ ለቤተሰቦችህ ሽ አመት ኑርላቸውጎበዝ ልጅ ነህ💚💛❤️

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያደረሰህ የኔ ጌታ 🤲🤲

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q Před 2 lety +3

    አንጀቴን በላው ይህ ትንችይ ልጅ