የ14 አመቱ ተፈናቃይ ተገኘ አረጋዊ ማየት የተሳናቸው ቤተሰቦቹን አግኝቷል ስለ እርዳታችሁ እጅግ በጣም አመስግነዋል::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 03. 2022
  • የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ አረጋዊ ምስጋና (ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት)
    የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው ከማሲንቆ ሙዚቃወች ጋር ቆይታ
    የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው
    በ KURAZ FILM PRODUCTION ቻናልችን ዉስጥ አዳዲስ ፊልሞችን ድራማወችን ጭውዉቶችን እና የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪድዮወችን ያገኙበታል:: Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    CZcams: czcams.com/channels/jOB.html...
    Facebook Page: / gojoproducti. .
    Instagram: / gojoproduct. .
    Snapchat: gojoproductions
    Twitter: / gojoproduction

Komentáře • 228

  • @viva-vy1oe
    @viva-vy1oe Před 2 lety +32

    ዩቱብ ክፈቱለት እባካችሁ ለተገኝ

  • @user-rr6yb5zh6b
    @user-rr6yb5zh6b Před 2 lety +31

    ብሩ በጣም ትንሽ ነው በደንብ ሊረዳ የሚገባው ቤተሰብ ነው

  • @abdwaw30
    @abdwaw30 Před 2 lety +29

    ተመልካች ብዙ የለዉምሳ ትልቅ ሚዲያ ላይ ቢቀርቡ አሪፍ ነበር

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +21

    ለስጋ ወደሙ ለደጀ ሰላሙ ያብቃችሁ አሉ አባታችን ከምርቃትም ለየት ያለ ምርቃት ነው አሜን አባታችን የናንተ ጸሎት ኢትዮጲያን ይጠብቅልን አበሳ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የአባትህና የእናትህ ጸሎት ይጠብቅህ ባባዬ 🥰

  • @user-cf1uh8xf1r

    ይቱብ ክፈቱላቸው አባቱጋ ይስሩ እባካችሁ ብዙ ይስራሉ ገና ህፃን ነው እሱም

  • @user-wk9un5lx3x

    የኔ አባት ለካ አጀት የሚበለው ወዶ አይደለም 😢😢😢😢😢

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před 2 lety +8

    አካውንት ኩፈቱላቸው እባካችሁ ብዙ ነገር አድርጋችኋል ።አግዟቸው አካውንት ሳትከፍቱ ብሩን አትስጧቸው ሌባ ይወስድባቸዋል።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Před 2 lety +16

    ዛሬ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ይህን ልጅና አባቱን በማየቴ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቸሁ አቅራቢዎችም ቸር ወሬ ያሰማችሁ!!!!!!!!

  • @hasenseid2974
    @hasenseid2974 Před rokem +3

    ብሩን አነሰ በደንብ ሊረዳ ይገባል

  • @hshsjhhs170
    @hshsjhhs170 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ከቤተሠቦችህ ጋ በሠላም ተገናኝህ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለድግል ማርያም ልጂ ❤❤

  • @tesfu1230

    የልጅ አዋቂ ነው በጣም ሥነሥርዓት እና ሥነምግባር ያለው ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተሰብህ ጧሪ ያድርግህ።😢

  • @nardostarekegn5081
    @nardostarekegn5081 Před rokem +5

    በውነት ኢትዮጵያዊ መሆን ምንኛ መታደል ነው

  • @EmaewedshalewSsss

    ተገኝ ኮንፊደሡና ችሎታው ደስ ይላል ትልቅ ተስጦ አለው አላህ መጨረሻውን የሣምርለት

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před 2 lety +10

    ጠንካራ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @user-eu6mk9zu2w

    ተገኘ አረጋዊ እንኳን ከቤተ ሰቦችህ ጋር በሰላም አገናኘህ አይዞህ ጠንክር በርታ ከጎንህ ነን ጋዜጠኞችም ለምታደርጉለት ድጋፍ በጣም እናመሰግናችሁ አለን

  • @wedmnehayitenew2995
    @wedmnehayitenew2995 Před rokem +5

    ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒያለም ተገናኛቺው ብርሀንወን ይመልስልወት ተገኘ ወድሜ ጠዋሪ ልጅ ያድርግህ

  • @user-xk1fr7ng4e

    እንኳን ከአባትህ በሠላም ተገናያቺሁ እድሜ አረጂም ይሁን ድንግል ትጠቢቃቺሁ በርቱለት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @mollabeyene9168
    @mollabeyene9168 Před 2 lety +6

    በእውነት የቻናሉ ባለቤት እግዚአብሔር ያክብራችሁ የአባቶች ምርቃት ይደረስላችሁ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    በእውነት ኩራዞች ልትመሰገኑ ይገባል አደራችሁን በተገቢ መልኩ አድርሳችሀል በጣም ሳስበው ነበር አንዴ ብቻ ደዉዬለት ስልኩ ዝግ ነበር የት ደረሰ ወደ ሀገሩ ሲሄድ ገንዘቡን ቀምተውት ይሆን ስል ነበር ክበሩልን በእውነት እንደዚህ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን በጣም

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety +5

    የእግዚአብሔር ስራ ይሄ ልጅ ከቤተሰብ ተገናኘ ውይ ደስ ሲል ክብር ለአምላካችን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ💝😍