ሰይፉ ፈንታው እኔን ተፈለገ ደባላ ተራ ይጣ ማሩ ባላገሩ ክፍል 13 maru balageru episode 13

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ማሩ ባላገሩ እናንተን ሊያዝናና ይሄው ጉዞውን ቀጥሏል። ከናንተ ሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡ እንድትሆኑ ነው።
    ይመቻችሁ
    ▼ ▽ FOLLOW MARU
    📸Instagram: / maru_balageru
    😊📘 Facebook: / marubalageru
    😂 🎞 TiKTok: / tesfa_

Komentáře • 1,8K

  • @mitakecho7534
    @mitakecho7534 Před 3 lety +324

    ማነው ግን ማሩን እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው😍😘😘😘😘

  • @hikmaymam8130
    @hikmaymam8130 Před 3 lety +463

    ማሩየን የምትወዱ እስኪ ሞንጭሩኝ 😊

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 3 lety +235

    በማሩዬ ሞት ላይክ አርጉኝ አዲስ ነኝ

    • @lubab6262
      @lubab6262 Před 3 lety +1

      እንዛመድ እኔጋ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe.

    • @zedselamlehageri9591
      @zedselamlehageri9591 Před 3 lety

      እንዛመድ ላክ አርጉኝ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před 2 lety +5

    ወግባህሉን ማንነቱን ያለወጠ ምርጥ ሰው

  • @user-rt8fr7fk6x
    @user-rt8fr7fk6x Před 3 lety +137

    ምን አለ ጠያቂው ብቅ ብትል ሳቅህና ዲምፅህ ደስ ይላል በማሩ ይሁንብህ ብቅ በል

    • @sinasinaaa8711
      @sinasinaaa8711 Před 3 lety +3

      Ewenet yenem filagot new please bik bel

    • @jskdkjxjxk7314
      @jskdkjxjxk7314 Před 3 lety +3

      ፊልም ላይ አታቁትም እንዴ

    • @user-rt8fr7fk6x
      @user-rt8fr7fk6x Před 3 lety +2

      @@jskdkjxjxk7314 አላቀውም

    • @MM-uc9lb
      @MM-uc9lb Před 3 lety +2

      አላየሺዉምደ ወደመጀመሪያ ቪዶዋቸዉ ተመለሺ ና እይ

    • @MM-uc9lb
      @MM-uc9lb Před 3 lety +2

      @@jskdkjxjxk7314 እኔ ደሞ ማሩን ነዉ ማየት የፈለኩት ማለቴ ከካሜራ ዉጭ ሆኖ

  • @meseretfishaw1810
    @meseretfishaw1810 Před 3 lety +38

    ማሩየ አንተ ስትመጣ ጥረሴ ፈገግ ይላል እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @adolove3347
    @adolove3347 Před 3 lety +119

    ማነው እድኔ ኮሜት እያነበበ እሚከታተል

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe.

    • @yeshetu9210
      @yeshetu9210 Před 3 lety

      Me

    • @dibulqa1416
      @dibulqa1416 Před 3 lety

      ADo LOVE ቤተሰብ አርገኝ

    • @fikert2915
      @fikert2915 Před 3 lety

      Me

    • @dibulqa1416
      @dibulqa1416 Před 3 lety

      @@fikert2915 ቤተሰብ እንሁን ማማየ

  • @hayatyimamtube9596
    @hayatyimamtube9596 Před 3 lety +90

    እሰኪ በማሩ ፈታ እምትሉ በላይክ ግለፁልኝ

    • @ZaidZaid-ek3qy
      @ZaidZaid-ek3qy Před 3 lety +2

      እኔ
      ፍታ።ያደርግኛል

    • @user-ij9ci6gr6q
      @user-ij9ci6gr6q Před 3 lety

      ደምሪኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 Před 3 lety +93

    ጠያቂው ለማየት የሚፈልግ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe.

    • @fearlands6798
      @fearlands6798 Před 3 lety

      Tayaqem, taxayaqem Isuu naw

    • @misadkhan1831
      @misadkhan1831 Před 3 lety

      @@Atwima
      .
      .👍

    • @asdqatar4217
      @asdqatar4217 Před 3 lety

      @@Atwima hi

    • @user-jm8fe8xk8w
      @user-jm8fe8xk8w Před 3 lety

      ሠላምመሀ

  • @mustofaaumer7204
    @mustofaaumer7204 Před 3 lety +5

    ማሩየ ምርጥ የወሎን አማርኛ ንግግር በማስተዋወቅህ ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል

  • @beemnettubu3882
    @beemnettubu3882 Před 3 lety +12

    ኪኪኪኪኪ ሁሉንም ይምጡ ብሎ ሊያስልፍቼው ነውዴ 😂😂😂😂😂😂

  • @remlalove8526
    @remlalove8526 Před 3 lety +8

    😂😂😂😂I Love you so machi😂😂😂አንተም ድገምና በላት ክክክክክክክ ኧረ ማሩየ በሳቅ ሞትኩ🙉😜😜😜😜😜

    • @user-nd4pb3ww7p
      @user-nd4pb3ww7p Před 3 lety +1

      ክክክክክክክክ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ስብስክራይ ቤትስብ እንሁን አመስግናልሁ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe..... በማድረግ ይተባበሩ፡፡

    • @SameeraEth
      @SameeraEth Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qg3vl1ft1w
    @user-qg3vl1ft1w Před 3 lety +59

    ይመቺህ ማሩ ባላገሩ እርሜያቹህ ይርዘም አተና እማማ ዝናሽ በዚህ አስከፊ ሳአት ጥርሴን የምገልጠው በናተነው

    • @muhemedadem6082
      @muhemedadem6082 Před 3 lety +1

      ሳህ ትክክል

    • @massahmasa8706
      @massahmasa8706 Před 3 lety

      ክክክክ እውነትክነው ።
      😜😂😂😂

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @SaraSara-nf1ko
      @SaraSara-nf1ko Před 3 lety

      አግባኝ.

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe.

  • @user-pt4kq3kh4t
    @user-pt4kq3kh4t Před 3 lety +4

    ወንድምየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጠያቂው ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ማሩም ሁሉም ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችን ሰላም ይሁን እላለሁ 🌹🌹🌹

  • @yonihabesha7081
    @yonihabesha7081 Před 3 lety +19

    ማሩ ባላገሩ ምርጥ የገጠር ሰው ሀገሩን ወዳጅ እንደኔ ሚመቸው እስኪ ማሩ ባላገሩ 👍like

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 3 lety +1

      በጣም

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @user-kr8eu7qh5v
    @user-kr8eu7qh5v Před 3 lety +10

    የገጠርልጅ የሚወድ ላይክ

  • @dubaisatwa1752
    @dubaisatwa1752 Před 3 lety +141

    ማሩን እንደኔ የምታደንቁት በላይክ አሣዩኝ

    • @lubab6262
      @lubab6262 Před 3 lety

      እንዛመድ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      czcams.com/video/6eu-jMWkarA/video.html

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe.

  • @rakebbahran8895
    @rakebbahran8895 Před 3 lety +5

    ማርዬ የጨዋታህ ለዛ እንዴት ደስ እንደሚል።እንዲህ አይነቶችን ሁላችንም ባለን አቅም ረድተን ከፍ ወዳለ ደረጃ ቢደርሱ የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @wrwr439
    @wrwr439 Před 3 lety +10

    ዉነተኛ ማነነት ና ፍቅር ያለሁ አኮ ከፍላ አገር ነው ማሩ ጣፋጭ ኑረለን

  • @elsamekonnen2440
    @elsamekonnen2440 Před 3 lety +1

    እኔ እኮ ብዙ ድምጥ ነው ያለኝ 😂😂😂

  • @user-oz9ex9te6j
    @user-oz9ex9te6j Před 3 lety +20

    ክክክክክ በሳቅ ሞትኩን የግርክን አጀት አልክ ያደኩበትነው እግሬእዳለ አይታይምነበርፍየልሳግድክክክክ

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 Před 3 lety +10

    ቃለ መጠየቁ ወሏሂ ፍገግታክ ደስ ይላን ሺ አመት ኑረ

    • @afiyatube6892
      @afiyatube6892 Před 3 lety

      @@temre7997 በደንብ ሁሉም እውነት ነው ያምራን ብቅ ይል ይሆናል በተስፋ አ 😍😍

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 Před 3 lety +47

    ወላሂ ቡና እየጠጣሁ አረበኛ አለኝ ብሎ ተአል ተአል ሲል ትን ብሎኝ ሞቼ ነበር ክክክክክክክ እረ ተመቸኝ ዛሬ ገና አየሁት ሀገሬን አስታወስከኝ ድብን ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 Před 3 lety +1

      ሶፌ እንዛመድ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

    • @imazizaha6273
      @imazizaha6273 Před 3 lety

      እውት እኔም

    • @user-mh8ou2qw8f
      @user-mh8ou2qw8f Před 3 lety

      ክክክክክክ

    • @hailumelaku2639
      @hailumelaku2639 Před 3 lety

      ለማይሞላ አለም ስንጨናነቅ እንውላለን አየ ሀገሬ ይህን ለዛ ፍቅር በዘረኞች እንጣ ደጉንያምጣልን

  • @selamtesfaye6477
    @selamtesfaye6477 Před 3 lety +5

    በጣም አዝናኝ ነው ማሩ እውነት ቤት ብትስሩለት በጣም አሪፍ ነው ብዙ አዳንቂዎች አሉት

  • @user-bv9zr1fc4g
    @user-bv9zr1fc4g Před 3 lety +12

    ማሩዬ ወሬክን ሁሉ ሰወደው እኮ መዝናኛዬ ብየህ አለሁ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 Před 3 lety +62

    ይህን ደግና ፍቅር ህዝብ ነው ሊያጠፉት
    ሚሞክሩት.... ትንሽ ግዜ ነው ሁሉም ልክ
    ይገባል

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe.

    • @tsegehi1510
      @tsegehi1510 Před 3 lety

      አንምሎ እጅም አፍሙ እሥረ ነው

    • @tgrayhagereysn7736
      @tgrayhagereysn7736 Před 3 lety

      Yegeter sew aydele eke tblewal 😂😂😂😂awkew new

    • @selamasefa6649
      @selamasefa6649 Před 3 lety

      ጅል አህያ

    • @tgrayhagereysn7736
      @tgrayhagereysn7736 Před 3 lety

      @@selamasefa6649
      sdb aye cnklat beybetaw sdb areydebral 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nuraworku5101
    @nuraworku5101 Před 2 lety +1

    መልሱን ከዚሁ ጠቀምጦ እኔ ጠየኩኝ ማሩየ ኑርልን ተመራጭ ያርገን አሚን 😍😍😍😍😍 እኔ ራሱ በመጠጠር ነው የማይህ ማሩየ 😍😍😍

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 3 lety +1

    የእግርህን አጀት
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    🤩🤩🤩🤩
    ለካ እግርም አጀት አለው
    ማርዬ

  • @tsigeethio1361
    @tsigeethio1361 Před 3 lety +8

    😂😂😂😂😂😂 ይመችህ አቦ
    እምቧይ ገበያ ይምጣ አላለም 😂😂
    አሁን አሁንስ ሱስ እየሆንክብኝ ነው 😍😍

  • @user-jl2ht1kp2h
    @user-jl2ht1kp2h Před 3 lety +5

    አረ ተው ማርየ ማነው እድኔ ካጀቱ የሳቀ አረ ኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @tinasaron5836
    @tinasaron5836 Před 3 lety +2

    ማሩዬ ምርጥ ባላግር እድሜና ጤናውን ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ !!! የምትቀርፁት ደሞ ጥማድ በሬውን ግዙለት ደስተኛ ሆኖ እንየው ማሩዬን እሱም እኮ ነግሯችሁ ነበር እንጠቃቀም ብሎ በርትታችሁ አበርቱት መልካም ግዜ

  • @marditube1775
    @marditube1775 Před 3 lety +2

    ማሩ የእውነት ማር ነህ ጉርምርምታ የመኪናው ይሻላል አለ ክክክክክ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p Před 3 lety +37

    ኡፍፍፍፍፍፍ ሰፈሩ ቦታው በቃ እኔ ማሩን እያየሁ ሰፈሬን ጎምኝቸ በሃሳብ እመለሳለሁ 😥😥😥😥😥😥የስደት ኑሮ አልበጠስልኝ አለ

    • @user-qz7ic8cc4o
      @user-qz7ic8cc4o Před 3 lety +1

      ማሩ እውነትም ማር ነህ

    • @habeshawit5880
      @habeshawit5880 Před 3 lety +2

      @@user-qz7ic8cc4o አረ አይባልም ወንድ አይፈቀድልሽም እደስምሽ ሁኚ

    • @user-lw9ow4iv4g
      @user-lw9ow4iv4g Před 3 lety

      ዉድ ያሀገሬ ልጆች ሥወዳችሁ ደምሩኝ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      *ወድማችንን ሰብ አዲርጉት ስወዳችሁ 😍👇👇*
      czcams.com/video/6eu-jMWkarA/video.html

    • @habeshawit5880
      @habeshawit5880 Před 3 lety

      @@user-ik6oo5yi7l ምንሽ ነው

  • @masiabate1675
    @masiabate1675 Před 3 lety +5

    እንደኔ የተሸወደ ማነው የእውነት ምንም የማያቅ የገጠር ልጅ መስሎኝ ለካስ የተማረና ሁለት ድግሪ አለው

  • @RrRr-co9tf
    @RrRr-co9tf Před 3 lety +1

    ወይ ማሩ በሳቅ ገደልከኝኮ መደነቅም ያለበት ጠያቂውም ይሄንን የመሰለ ማሩየን ስላመጣህልን እናመሰግናለን

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 3 lety +1

    🤣🤣🤣🤣🤣
    ወይኔ ዛሬ
    ሆዴን አመመኝ በሳቅ
    ኑርልኝ ማርዬ
    ♥️♥️♥️♥️

  • @beti1237
    @beti1237 Před 3 lety +8

    የዚህ ዩቲዩብ ባለቤት እስኪ አንድ ቀን ብቅ በል ድምፅ ፎንቃ አሲዞኛል 😂😂😂አይ ማሩ እግር አንጀት አለው እንዴ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @maherzshop5537
    @maherzshop5537 Před 3 lety +5

    Kkkkkkkkመታደል እኮ ነዉ የገጠር ልጅ መሆን ማሩ እኔ ከጀልሁህ ልምጣና አብረንእኑንር

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +2

    ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂😂ድጥ እራስ ከፈለጉ ይምጡ አልክ እሽ እንመጣለን ማሩ ፍቅር😍😍😍

  • @user-sm6yv1pr1v
    @user-sm6yv1pr1v Před 2 lety

    ባልጩት እራስ አላለም ሞትሁ በሳቅ ማርያምን 😂😂😂😂

  • @user-kl3zc1wf5h
    @user-kl3zc1wf5h Před 3 lety +6

    ክክክክክክ የእግርህን አንጀት ያወጣዋል አላለም ወዮ። ማርዬ ምችት ይበልህ አቦ እንዳው ወሬው ቀልዱ ሁሉ እንደኔ ፈታ የሚያረጋችሁ እስኪ በላይክ ልያችሁ👍

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 3 lety +4

    ጠያቂው እስቲ እንይህ እንደእማማ ዝናሽ አበቡ ናፈቅንህ እኮ ድምጽህ ደግሞ እንዴት እንደሚያምር ጠያቂው ❤️❤️❤️❤️ ማሩየ ስወድህ ❤️❤️❤️❤️

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን....

  • @fikrfikr6152
    @fikrfikr6152 Před 3 lety +1

    አባየ የእውነት ምንም ለማለት ቃል የለኝም ብቻ ሺ አመት ኑርልን

  • @halemabata7497
    @halemabata7497 Před 2 lety

    ዉይማርየ እግርም አጀት አወጣ ወየው በሳቅ ኑሩልን

  • @bineteturababdu7035
    @bineteturababdu7035 Před 3 lety +17

    እውይ የምትጠይቀውልጅ እራስህን ጋብዘን ላይክእፈልጋለሁ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @menkermedia21
    @menkermedia21 Před 3 lety +30

    ማሩ የእውነት አድናቂህ ነኝ።ትችላለህ! !!

    • @user-ij9ci6gr6q
      @user-ij9ci6gr6q Před 3 lety

      ደምርኝ ማይ ማኮ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe.

  • @user-mk6yg9zt7k
    @user-mk6yg9zt7k Před 3 lety +1

    እረ በሳቅ ሞትሁኝ ታአል ታአል😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 3 lety

      ደጉያገሬሰው

  • @user-wb2sq8lq5m
    @user-wb2sq8lq5m Před 3 lety +1

    መጭሬሻለሁ አላለም ማሩየ መጭሩኝ እኔንም 😂😂😂

  • @zeaddemsea3645
    @zeaddemsea3645 Před 3 lety +5

    ሺህ አመት ኑርልኝ ማሩዬ

  • @seidadendi1714
    @seidadendi1714 Před 3 lety +5

    ማሩዬ እንኳን ደህና መጣህልን አረ ኑርልን የእውነት የምታዝናናን የእውነት ደስታ

    • @konjo2938
      @konjo2938 Před 3 lety

      ክበሩልን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe..... በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @abebaasres7526
    @abebaasres7526 Před 3 lety +1

    ማሩየ ስወድህ በቃ አንተን እያየሁ በቃ የመዳም ሰራ ቀረበከቱ 😘😘😘😘🙆🙆🙆

  • @zaharaseyed6139
    @zaharaseyed6139 Před 3 lety +1

    ማሩየ ባለፈው ስታለቅስ በጣም ከፍቶኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ስትስቅ አየሁህ ተስፉየ ስወድህ ተስፋየ አ ወይም ተስፍየ ጋ ብቻ ማሩን የምታወራው ልጅ ውድድድድድድድድድድድድ ነው የማደርግህ

  • @user-cx9cx3er3d
    @user-cx9cx3er3d Před 3 lety +14

    ውይ ማሩየ ይችን አፍንጫህን ድጠህ ጨርሰህ ልታጠፍት ነው እንደ ኧረ ተው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

    • @burtokanandarge3870
      @burtokanandarge3870 Před 3 lety

      ሀሀሀ ድጠህ ልታጠፋት ነውደ ክክክክ

  • @misrakgirmaalemu9591
    @misrakgirmaalemu9591 Před 3 lety +2

    የሚናገራቸው ንግግሮች ደስ ስለሚሉኝ ልጆቼ ላይ እለማመዳለሁ ቃላቶቹን እወዳቸዋለሁ

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm Před 2 lety +1

    እህትና ወንድሞቸ ደስየሚልሀዲስ አለ በቻናሌ ገብታችሁ አዳምጡ ኢትዩጵያ ለዘላለምትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AHMEDMohamed-jm1ud
    @AHMEDMohamed-jm1ud Před 3 lety +17

    ወንዶች ልክ እንደማሩ ሁኑ ከማግባታችሁ በፊት አንጎላችሁን አሰሩት አገናዝቡ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 Před 3 lety +5

    ቦቲ አልክ ክክክክክ ወይ በሳቅ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @MesheshaAyechew-rw8mx
    @MesheshaAyechew-rw8mx Před 10 měsíci

    እውነትም ማሩ፤የወሎ ምርጥ ሰው ነህ ተወልደሀ ያደግህበትን ባሕል አሳምረህ የገለጥከው መርጥ ነህ። አድናቂህ ነኝ።

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 Před 2 lety +1

    ያገሬ ሰው የዋሁ ኑርልኘ ❤❤❤😢😢😢😢👈👈

  • @ahmedseidwelo1532
    @ahmedseidwelo1532 Před 3 lety +9

    እረ በሳቅ ቦቲ አላለም ማሩየ ትወናህ ተመችቶናል

    • @user-oq4ml5ov5o
      @user-oq4ml5ov5o Před 3 lety

      ክክክ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን.....

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 Před 3 lety

      እንዛመድ ወንድም

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 3 lety

      ክክክ

    • @usraahm6096
      @usraahm6096 Před 2 lety

      ክክክክክክ

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 Před 3 lety +14

    ማሩን ሣሥበው ምርጥ አራዳ ነው አትሸወዱ ሣሥበው አክተር ነው የሚመሥለኝ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +2

    ለመጀመሪያ ሳየው ማርዋን በሳቅ😁 ቃለ መጠየቅ አድራጊው ግን ደስ ሲል ለዛ ያለው ምርጥ ሠው

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Před 3 lety

    ትስፍየ ጥሩ ጎበዝ ጌዜጤኛ. ነህ እባክህን እሰይፉ ጋር ደውልና አገናኘው

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 3 lety +37

    ማሩዬን እንደኔ የሚወድ ላይክ👍👍👍

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      ወድማችንን ሰብ አዲርጉት 👇👇
      czcams.com/video/6eu-jMWkarA/video.html

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      *ወድማችንን ሰብ አዲርጉት ስወዳችሁ 😍👇👇
      czcams.com/video/6eu-jMWkarA/video.html

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe..... በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Před 3 lety +13

    ማሬዋ ስትጠፋብኝ ጎሚ ይዥ ነበር ስላየውህ ግን እፉ ብያለሁ።ጋዜጤኛው በጣም ጎበዝ ነህ።

  • @barichlove5954
    @barichlove5954 Před 3 lety +2

    ሴፉ ሰምቶ ይሆን🙆‍♀️😂😂😂😂ማሩዬ ስወድክ እኮ አዝግ🥰🥰

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ስብስክራይ ቤትስብ እንሁን አመስግናልሁ

  • @FanatyeEnedeg-gg6hn
    @FanatyeEnedeg-gg6hn Před 10 měsíci

    ዉይ ማሩየ ስወድህ መጠጠር አላለም የኔ አባት ሺህ አመት ኑርልኝ

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 Před 3 lety +5

    I want visit Maru when I get back Ethiopia. Big respect from England

  • @sadamohmmed6035
    @sadamohmmed6035 Před 3 lety +15

    ኪኪኪኪኪኪ i love so much ያለችው ልጅ ተመቸችኝ እኔም i love ሙጭጭ ማሩዬ ባላገሩ🤣🤣🤣

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Před 3 lety

    እይ ማሩእየ የሴቶች ስብሰባ አዳራሽ እየሰራህ ነው እንዴ ሁሉንም ትምጣ የምትለው 😃🤩💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾💃🏼

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 Před 3 lety +2

    ማሩየ ያገሬ ልጅ ደስ የሚል ኮሜዲ ነዉ በርታልን

  • @tube-pf2hx
    @tube-pf2hx Před 3 lety +99

    ማሩን የምትወዱ ደምሩኝ እመልሳለው በቅነት

  • @destabelay1250
    @destabelay1250 Před 3 lety +5

    የኔ የዋህ የኔ ደግ ስው ዕድሜና ጤና ይስጥህ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ስብስክራይ። አድርጉኛና ቤትስብ እንሁን አመስግናልሁ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 3 lety +1

    የኔ ማር ዉንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድ ሜ ዉንድማለም ዉድድድድድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v Před 3 lety +1

    ክክክክክክክክ ሴፍሻ ጉድህን አልሰማህ ካካካካ ስወዳችሁ ማርዬ ሁለታችሁም ማር ናችሁ ስወዳችሁ♥♥ ጌታ ይጠብቃችሁ!!

  • @MIkItube
    @MIkItube Před 3 lety +3

    ትክክለኛ ሰአት ነው ማሩየ በዚህ የመጣህው። ሰው በፓለቲካ ጭንቅላታችን ዙሮ ነበር💚💛❤🙏

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ስብስክራይአድርጉኛና ቤትስብ እንሁን አመስግናልሁ

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před 3 lety +3

    እንዴት ደስ እንደሚለኝ… ኩራቱ ራሱ ይመቸኛል… ሀገር ቤትን አንድወድ ያደረገኝ ሰው ነው

  • @fentahunabirew2615
    @fentahunabirew2615 Před 3 lety

    ማሩየ ምርጥ የባላገር ጫወታ በርታ

  • @alkhorkalba8014
    @alkhorkalba8014 Před 2 lety

    😂😂ማሮየ ስወድህ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 3 lety +17

    ጠያቂው እኔ ካተ ፍቅር ይዞኛል 😍🙄
    እንኳን ደህና መጣቹ ❤

    • @user-ln7yh6oi3e
      @user-ln7yh6oi3e Před 3 lety +2

      😂😂😂

    • @emuseid3845
      @emuseid3845 Před 3 lety +1

      እእእእእ በድምፅ ፍቅር ያሢዛል አድቀን ብቀብሎ ባየነው የቀደመ ይወሥደዋል ካልቀደመ

    • @gerrygerry7204
      @gerrygerry7204 Před 3 lety +1

      @@emuseid3845 3ኛው የአለም ጦርነት ነው የሚነሳው 😂

    • @emuemuye6581
      @emuemuye6581 Před 3 lety

      *_ድምፁ በጣም ያምራል እስኪ ቁጥሩን ስጡኝ የምታውቁ ሃሃሃሃ_*

    • @gerrygerry7204
      @gerrygerry7204 Před 3 lety

      @@emuemuye6581 እንዳረሽናችሁ 😜😂😂😂😂

  • @mekedsmelaku2663
    @mekedsmelaku2663 Před 3 lety +17

    Me and my husband we didn’t sleep with out seeing his videos we are addicted He’s the best comedy ever

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @endrisali9819
    @endrisali9819 Před 8 dny

    እቅልፍ አጣሁ ማርየ አተን እያየሁ በሳቅ ገደሉኝእኮ

  • @anchalemeweldesilase6947
    @anchalemeweldesilase6947 Před 3 lety +1

    ማሩ ከሌሎች ለዬት ያለ ዬገጠሩን ሂወት ያሳያል ምርጥ ሰዉ እንወድሀለን።

  • @MohammedMohammed-nd7qe
    @MohammedMohammed-nd7qe Před 3 lety +5

    እኔ የጓጓሁት ትክክለኛውን አማርኛ ስትናገር መስማት ነው።

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 Před 3 lety +3

    ማርዬማ የኔነው ጅሌ ይሄኔ እኮ ማሩ ያበደ ያራዳ ልጅ ይሆናል ደግሞ ቸስት እያወጣነው ማርዬ ይኸው ሞጭሬሀለው

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ስብስክራይ። አድርጌኛና ቤትስብ እንሁን አመስግናልሁ

  • @user-eu2cw4sn5j
    @user-eu2cw4sn5j Před 3 lety +2

    እንቧይ ገበያ ማክሰኞ ድበላ ተራ😂😂😂ማነው ድበላን 👈የሚያቅ

  • @timeisgold2923
    @timeisgold2923 Před 3 lety

    አዳሜ ማሩ ድብን ያለ አረዳ ነዉ 😆😆

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p Před 3 lety +3

    ውይ ያደኩበት ዘፈር ናፈቀኝ ማሩን ሳይ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +7

    ማሩየ እንካን በስላም መጣህ

  • @youaremymother7008
    @youaremymother7008 Před 3 lety

    መጠርጠር አይን እሚያበራ አረ ወየው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @martaasfaw9454
    @martaasfaw9454 Před 2 lety +1

    ምርዬ እንዴት ነህ "ሒድ ተይህ" ማምሻ ላይ አይተው የልቤን ነገርክልኝ አፈናቃይ ከገባው

  • @user-dw9pd1ch8v
    @user-dw9pd1ch8v Před 3 lety +31

    ማነው ማሩን በጉጉት ይሚጠንቅ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety +2

      *ወድማችንን ሰብ አዲርጉት ስወዳችሁ 😍👇👇*
      czcams.com/video/6eu-jMWkarA/video.html

  • @hamziali8359
    @hamziali8359 Před 3 lety +6

    ማሩ ስወድህ እኮ 💋💋💋ጠያቂው ድምፁ ሲያምር ብዙ ጊዜ ጠይቃያለው እንየው እባክህ ማሩ ስወድህ

  • @massahmasa8706
    @massahmasa8706 Před 3 lety +1

    መንጠጠር አለ ማሩ የኔ ፍቅር ስውድህ አማርኛው እኮ ፍቅር ነው ❤❤❤

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 Před 3 lety +1

    እግዚእግዚአብሐር ያቆይልን በእዉነት ያስቂነል በጠም ቢከፈንም ስድት ኑሮ ይመስገን

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas Před 3 lety +6

    ጉርምርምታ😂😂😂😂😂😂

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን.....

  • @yimerahmed5916
    @yimerahmed5916 Před 3 lety +18

    ሰይፉ ብር ካልከፈሉት መች ያቀርባል! ማሩ ቆፍጣናው ከፈለገኝ እንቧይ ገበያ ይምጣ ይሄ ሊጥ እራስ! ተመቸኝ

    • @user-ok4ln1pz7b
      @user-ok4ln1pz7b Před 3 lety +1

      ክክክክክክክክክ

    • @elhamkassaw6621
      @elhamkassaw6621 Před 3 lety

      ሊጥ ሳይሆን ድጥ ራስ ነዉ

    • @walebogale3636
      @walebogale3636 Před 3 lety

      መናጢ ቆርቆሮ እራስ

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 Před 3 lety

      እንዛመድ ደምሩኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ :: ቻይንኛ በአማርኛ czcams.com/video/BFrN5zoKKnE/video.html subscribe..... በማድረግ ይተባበሩ፡፡

  • @mekdesmsganaw3882
    @mekdesmsganaw3882 Před 3 lety

    ዉዉዉዉይይይይይይይይይ በጣም ነዉ የምወዲህ ማሩየ

  • @lgLg23
    @lgLg23 Před 3 lety

    በማርያም ማሩን ትክክለኛ ህይወቱን ማየት የሚፈልግ እውነቱን። ባላገር ነው ወይስ ለድራማ ነው ግራ ገባኝ የእውነት ክክክክክክክክክክክ

  • @starta4678
    @starta4678 Před 3 lety +3

    Enjoy watching you. Reflects the innocent country men who have open heart