እማማ ዝናሽ እና አንቺናሉ - ክፍል 4 | ቺቺቺ…ብሎ ሲንቻቻ EMAMA ZINASH AND ANCHINALU

Sdílet
Vložit

Komentáře • 865

  • @beret_tube
    @beret_tube Před rokem +276

    ድፍን የሰዉልጅ እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም በፍቅር አደረሳቹ

  • @user-cf3lo9yi1t
    @user-cf3lo9yi1t Před rokem +100

    ወይ እማማ ዝናሽ በሳቅ እኮ ሊገሉን ነው ዘኪ ምርጥ ሰው ሁሌም ስራልን እኛ የመዳም ቅመሞች ፈታ ነው ምታደርጉን ድካሜ ሁላ ነው ሚለቀኝ 😃😄😄😄😄😄

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před rokem +1

      Ende zare sike limot 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@nejatali7088 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +108

    ወንድማችን ዘኪ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ ! ከዚህ በላይ
    ቃል የለኝም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @messiyotube4554
    @messiyotube4554 Před rokem +63

    እርሶ ባይኖሩ በዚህ በከፋ ዘመን በምን እንስቅ ነበር እድሜ ይስጦት እና እኛም እንሳቅ እማማ ዝናዝዬ ❤

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🙏

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před rokem +40

    እማማ ዝናሽ የሳቄ ምንጭ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰብ ሁኑ💚💛❤

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 Před rokem +1

      እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሳቸው
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @mimiyoutube3793
      @mimiyoutube3793 Před rokem

      እንኳን አደረሳቹሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem +55

    የእማማ ዝናሽ ወዳጆች እስኪ ልያችሁ እኔ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ የኔ የዋህ እናት😘😘😘በተለይ ስለቁርባን ከአፋቸዉ ማይጠፋ ነገር ኡፍ😍

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem +1

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před rokem +127

    እንኳን አብሮ አደረሰን መጪው ዘመን ክፉ የማንሰማበት የደስታ ዘመን ያድርግልን ቤተሰቦቼ

  • @ef6079
    @ef6079 Před rokem +15

    ዘካርያስ በጣም ቆንጆ ፕሎግራም ነው የጀመርከው ቀጥልበት አደራ😁😁😁😁😁

  • @milinbd3111
    @milinbd3111 Před rokem +13

    አንቺንአሉ እና እማማ ዝናሽን ያስማማህ አምላክ ትግራይንና ኢትዮጲያን አስማማልን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +78

    እንኳን አደርሳችው መልካም አዲስ አመት እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችው

    • @mube8885
      @mube8885 Před rokem

      አሚን 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 Před rokem +31

    ዘኩ ቀሚሶችህ "ይገራርማሉ"
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    ከሙሉ ፍቅር ጋር 🥰🙏❤️🍁

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před rokem +11

    የቻለ እጅህ ይባረክ ጉልበትህ ይባርክ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem +32

    ዘኪ አላህ የተባረኩ ልጆች ይስጥህ
    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጠዎት
    ለመላው ኢትዩጽያ የፍቅር የሰላም ያንድነት
    እንዲሆንልን ተመኘሁ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹

  • @E1991.
    @E1991. Před rokem +25

    I Love Mama Zinash shikor ❤️🇪🇷🌷

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌺🌹

  • @binisho7022
    @binisho7022 Před rokem +17

    😁👍
    እማማ ዝናሽ ምንም እድሜ ቢጫናቸውም እንግዳን ሲቀበሉ እና በወጉ በስርአቱ ሲያስተናግዱ ልዩ ናቸው። እዚያው በተቀመጡበት ትእዛዝ ሲሰጡ እና ቁጭ ብለው ባላቸው አቅም ሽር ጉድ ሲሉ ደስ ይላሉ። ጥንካሬያቸው እና ፅናታቸው የሚያስገርም ነው። ዘኪ ድራማው ከልብ አዝናንቶኛል። ፈጣሪ እድሜ፣ ጤናን ፀጋውን እና በረከቱን ያብዛላችሁ።

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 Před rokem +47

    ልቤን በሳቅ ገደላችሁኝ ዘካርያስ ፈጣሪ ይባርክህ እርጅም እድሜ ይስጥህ እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před rokem

      I’m telling you I was so bored 😐 then I saw 👀 them and keep laughing 😂🤣🤣they are so hilarious 😂 እማማ ዝናሽ እና ወ/ሮ አንችን አሉ they going to be a good friend lol 😝

  • @user-db7xm5qo8l
    @user-db7xm5qo8l Před rokem +38

    አይ ዘኪ ዘርህ ይባረክ ድንግል ከና ልጇ ትጠብቅህ ቡርትካን ሆኑ ቀሪ ዘመናቸው ተደስተው ይኑሩ መልካም ስርተው ነው ያለፍት የማታ እንጀራ ስጠኝ ማለት እንደዚህ ነው 🥰🥰🥰
    እንኳን አደረሳችሁ 2015 የደስታ የፍቅር የስላም ጥሩ ነገር የምንስማበት ዘመን ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @zenashdesalgn7128
    @zenashdesalgn7128 Před rokem +11

    ዘካርያስ ግን ትወና ብቃት አለክ ለማማ ዝናሽ ፈጣሪ የሰጣቸው ስጦታቸው ነክ ባንተ ነው ከፈጣሪ በታች ሚደሰቱት

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +41

    እትዬ አንቺን አሉ
    እንኩዋን በሰላም መጡ 😂👍🏾
    ተገኘ ወርቅ እና እማማ እንዴት ናቹ?. ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤

  • @mashaalamulhim6908
    @mashaalamulhim6908 Před rokem +10

    ኢቶዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደመነ ልቋስ አደረሳቹህ አደረሰን ከፋት ዘረኝነት ይሚወገድበት አመት ይሁንል እን እናስብ

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Před rokem +29

    በሙሉ የእምዬ Ethiopla ልጆች በሙሉ እንኳን ለዚች ቀን አደርሳችሁ አደርሰን
    መጨው አድስ አመት ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ደስታ ያድልልን
    እማምዬ ዝናሺ ኑሩልኝ
    ዘኪ ወንድም እንደው ምን ልበልህ ሰላምህ ይብዛ

    • @Nono-sj5iq
      @Nono-sj5iq Před rokem

      መልካም አመት ለመላው የአገሬ ህዝብ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +24

    ወንድማችን ዘካሪያስ የማማ ዝናሽ ልጅ እንኳን አደረሳቹ እናት እና ልጅ እንዲሁም ውዶ ባለቤትክ ቤቲ እንዲሁም የተገኝ ወርቅ ተከታዬች እንኳን አደረሳቹ መልካም አዲስ አመት ወንድማችን ተገኝ ወርቅ ዘርክ ይባረክ እማማ ዝናሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥልን ፈጣሪ የደስታችን ምንጭ ወሮ አንች አሉ መልካም በአል ይሁንሎት ብናው ያምራል በዚው ይቀጥሉ ።

    • @user-mr3yi2us1g
      @user-mr3yi2us1g Před rokem

      @@ermiermi6541
      😎 አገኘከኝ 👍

    • @user-mr3yi2us1g
      @user-mr3yi2us1g Před rokem

      @@ermiermi6541
      😡😡
      ሰብስክራይብ አድርጊ አለው

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +13

    ወይ እማማ ዘኪ በጣም ደስስስ የሚል አዝናኝ ነዉ ግን ሲያሳዝኑ ምስኪን ስወዳቸዉ አያቴ ቢሆኑ ደስስስ ይለኛል😂😊❤👍✝️

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌺🙏

  • @tube9874
    @tube9874 Před rokem +4

    የወ/ሮ አንቺን አሉ ጉዳይ ግን ለእኛ ነው ቀልድ የሆነው እንጂ እማማን የእውነት እያስጨነቃቸው ነው ሲናደዱም የምር ነው አንተን ማጣት ስለማይፈልጉ ነው እንጂ ከልባቸው ነው የሚናደዱት ቢያንስ አንተ ከእሳቸው ወገን ሆነክ ሴቲዮዋን አብረካቸው ብትሳደብላቸው ወቀሳቸውን ብትሰማቸው ጭንቀታቸው ይቀንሳል አክቲንጉም የበለጠ ዘና ያደርጋል እማማ ዝናሽ የምር መናደድ የለባቸውም

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 Před rokem +6

    የቻለ ፈጣሪ ይባርክህ በዚ እድሜ አንተ የምትሰራውን መልካም ስራ የሚሰራ አይገኝም እንከዋን ለባዳ ለወላጆቻቸውም እንከዋን ዓይታዘዙም ብቻ ፈጣሪ ይስጣችሁ ለማማ ዝናሽም እናተን የሰጣቸው ፈጣሪ ይመስገን

  • @hayatali4840
    @hayatali4840 Před rokem +7

    የደሰታዬ ምንጭ እማማ ዝናሸዬ እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @zemaritseblewengielofficia5926

    እንኳን አደረሳችሁ ወይ እማማ ዝናሽ ስወዶት እኮ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሳጣቸዉዘክዬ እደዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @rahintemesgen6806
    @rahintemesgen6806 Před rokem +18

    እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳቹ እማማ ዝናሽዬ ከእድሜ ከጤና ጋር 😍😍😍😍

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před rokem +13

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለዝህ ቀን ያደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን 💒👏👏👏👏

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b Před rokem +7

    እማማዝናሽ እድሜናጤና ይስጠወት😘😘በጉጉትነው የምጠብቃችሁ ዘኪ መልካምልጂ በርታ

  • @tejitugmicael9669
    @tejitugmicael9669 Před rokem +7

    አሁን ጥሩ ነው! ዘክዬ!
    ብዙም አላደከምካቸውም!
    ተባረክ!!

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🌹

  • @kerubaltesgaey740
    @kerubaltesgaey740 Před rokem +5

    ዘኪ ብሩክ ሠው 💚💛❤️...መድሀኒያለም እየሡሥ ክርሥቶሥ ...ዘመንሕን እንደማቱሣላ ዘርህን እንደአብርሐም ያብዛልን..🤗🤗🤗🤗 እንወድሐለን💚💛❤️

  • @esetebelayneh4964
    @esetebelayneh4964 Před rokem +5

    አንቺን አሉ ናፍቀውን ነበር:: እናመሰግናለን እማማ ዝናሸዬ

  • @user-bk9sh1my3y
    @user-bk9sh1my3y Před rokem +2

    አሚን አሚን አሚን እማማ ዝናሽዬንም እድሜ እና ጠና ይስጣቸው እደእዚ እያሳቁን ይኑርልን

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Před rokem +6

    ተባረኩ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ ይክፈላችኹ

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Před rokem +2

    ተገኘወርቅ ምን ወሰደብኝ ሲሉ ሲያሳዝኑ የኔ ውድ እናት

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 Před rokem +7

    አተ የማማዝናሽ በረከት ነሕ ፈጣሪ ይባርክሕ ጨምሮ እኳን አደረሳችሑ ሙሉ የሀበሻ ልጆች ሰወች በሙሉ ለሞቱት ነፍስ ይማር ለታመሙት ምሕረትን ለተፈናቀሉት ባድስ አመት ፈጣሪ እጁን ዘርግቶላቸዉ ለቤታቸዉ ያባቃልን በስደት ያለነዉንም የስደተኛ አምላክ ይጠብቀን ታለም ጫፍ እስተጫፍ ላለነዉ በሙሉ መጭዉ ዘመን የሀገራችን ሰላም የሚመለስልን አድነት የሚኖርበት ቀን ዘመን ያርግልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ተነሕዝቦቿ ጥላት ይዉደም👍💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🙏🌹

  • @cellphonica3840
    @cellphonica3840 Před rokem +11

    የኔ ውድ ቤተሰቦች እማማ ዝናሽዬ እና ዘኪዬ እንኳን አደረሳችሁ መጪው አዲስ አመት ሀገራችንን ሰላሙን ፍቅሩን ቅዱስ አማኑኤል ያብዛልን መከራውን ሁሉ በቃ ይበለን ልባችንን መልካሙን ሁሉ ሞልቶ የሚያፈስበት አመት ያድርግልን በአራቱም ማዕዘን ያላችሁ የሀገሬ ብሄር ብሄረሰቦች መልካሙ ሁሉ ይሁንላችሁ እወዳችዋለሁ መልካም አዲስ አመት

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 Před rokem +4

    እማማ ዝናሽ ❤ሚስኪን ዘኪን "ምን ወሰደኝ' አሉ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏ንፅህናቸው 👍የሰው ሥራ ደግሞ አይጥማቸው 🤣🤣🤣መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ውቦች 🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @memett564
    @memett564 Před rokem +17

    እንኳን ለአዲስ አመት በስላም በፍቅር አደረሳቹሁ ዘኪ መልካም ሰው

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🙏🌺

  • @selamtilahun9404
    @selamtilahun9404 Před rokem +5

    የኔ እናት ተገኝ ወርቅ የት ህደብኝ አሉ።

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Před rokem +3

    መዳም አናዳኝ ስገባ አሳቃችሁኝ አየ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይስጥህ አባ ደካሚን አቀለላችሁት አድሱው አመት መልካም አመት ይሁንልን ሞት እማስማበት ደግ ዘመን ይሁንልን

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 Před rokem +2

    በማርያም ይነሱና ቡናወን ያፍሉ አሉ እማማ ዝናሽ 😂😂😂

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před rokem +5

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የደስታ የስኬት የፍቅር ዘመን ያድርግልን አሜን
    እማማ ዝናሽዬ ስዎድዎትኮ የኛ እንቁ እናት ሀይማኖተኛ ሀቀኛ እድሜ ይስጥዎት
    ዘካርያስማ እርሶን ጭንቅላቱላይ ሊሸከምዎት ይወዳል አሉ ክክክክኮኮ😆😆😆😆😆
    ዘኪ በልጆች ይባርክህ ወልደህ እማማ ዝናሽ ያንተን ልጅ የሚታቀፉ የሚስሙ ያድርጋቸዉ በአይናቸዉ ያሳያቸዉ 💓😍😍😍😍

  • @memett564
    @memett564 Před rokem +14

    ዘኪ የቻለ እደሳሙ የቻለ መልካም ስው ነው

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před rokem +2

    ኡህህህ ልቤ ፈነዳ ዘካርያስ እግዚአብሄር ይባርክህ ይህንን ድራማ በመፍጠርህ:: ተዝናናን እኮ በዚህ ሳቅ በጠፋበት ዘመን ሳቅን እኮ ተባርኩ ሁላችሁም የቻለም ተባረክ ሥራህን መሰከሩልህ ይህንን ማድረግ መመርጥ መታደል ነው::

  • @user-hs3sj3vk4z
    @user-hs3sj3vk4z Před rokem +2

    ወይ ፈጣሪ ህፃናትና እደማማ ዝናሽ የድሜ ፀጋዎች ምንም እንኳን አይጠራጠሩም እግዚያብሔርን ስለዚሕ እኔ ትልቅ ሰው እና ህፃናት ሲበደሉ ወይም ሲጎዱ በጣም ያመኛን እናተግን ስታዝናኑ በጣም ደስ ይላል 🙏 ለብዙ ሰው ትምሕርት እደሚሠጥ እርግጠኛ ነኝ!!

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 Před rokem +25

    እንኳን አደረሳችሁ የእማማ ዝናሽ ልጆች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚

  • @belayineshseleshi8636
    @belayineshseleshi8636 Před rokem +1

    እማማ ዝናሸዬ ልመቸዉ አሉ ለግዚአበሔር ጥሩሥሰራ ሰርቼ አሉ ይገርመኛል ንግግራቸዉ እድሜና ጤና ይሥጣቸዉ አምላክ የሚመቸዉ ደግነት ነው

  • @gyry1985
    @gyry1985 Před rokem +1

    ውይ የኔ እናት አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ነው አሉ እውነት ነው ዘኪ ነፍስህ አይማርም ኪኪኪኪኪ

  • @selamselamteshome8809
    @selamselamteshome8809 Před rokem +9

    ውድ ያገሬ ህዝቦች መጭውን አመት አገራችን ሰላም ሆኖ ክፉ ነገር የማሰማበት የማናይበት ይ የሰላም አመት ያድርግልን

  • @bethlehemtades6673
    @bethlehemtades6673 Před rokem +2

    እንኳን አደረሳችሁ የተባረካችሁ ዘኪና የዘኪ ጓደኞች እንዲሁም እማማ ዝናሽ
    እንወዳችኋለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 Před rokem +1

    በእውነት እማማ ዝናሽዬ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጦት ዘኪ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ የድብርቴ መድሀኒት እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj Před rokem +5

    አይ ዘኪ ሆዴን በሳቅ አሳመምከኝ ነብሰህ አይማርም😂😂😂😂😂

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 Před rokem +9

    ደስ ስትሉ የምር ዘና አደረጉኝ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🙏🌺🌹

  • @abrehambelachew5940
    @abrehambelachew5940 Před rokem +2

    የኔ እናት ልክ ናቸው። ስወዳቸው እውነት ማግኘት እፈልጋለሁ አይ ዘካሪያስ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem +2

    የቻለየ መልካም ሰው።ተባረክ።

  • @devan8265
    @devan8265 Před rokem +3

    አንችን አሉ እና እማማ ዝናሽዬ እዳዉ.ስዎድዎት እረጅም እድሜ ይኑሩልን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před rokem +1

    አይ እማማ አንቺናሉና እማማ ዝናሽ ስወዳችሁ በርቱ ።ዘኪዬ ሻሽህን አንዳንዴ ቀይር ።💚💛❤🙏👍🌹

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Před rokem +2

    የቻለ እድሜህን ያርዝመው ዘኬ እስከነጉደኞችህ እግዛብሄር ይእጠቡቁችሁ

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před rokem +9

    I love the Classical

  • @habtam3689
    @habtam3689 Před rokem +4

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ እንኳን ለ፳፻፲፭ ዓ.ም ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +9

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናት ልጅ በጣም ታምራላችሁ

  • @Tube-wz3on
    @Tube-wz3on Před rokem +2

    እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ
    ዘካርያስ ምን ብየ ልግልፅህ ቃላት የለኝ 😍❤

  • @onepeopleonegod7613
    @onepeopleonegod7613 Před rokem +9

    Love you brother Zaki ! Thank you for being you!

  • @emebetteffera9662
    @emebetteffera9662 Před rokem +4

    ዘኩዬ ውይ እጅግ በጣም ደስ የሚል ጌታ ብር ያድርግህ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹🌹🌺

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d Před rokem +4

    አይ እማማ ዝናሽ ክክክክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላል

  • @haymi5589
    @haymi5589 Před rokem +8

    *እንኳን አደርሳችሁ ለአዲስ አመት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ችግር ጦርነት መፈናቀል ስቃይ ከሀገርችን ይሚቀርበት ሰላምና ፍቅር የሚሰፍንብት ሀገር ፈጣሪ ይድርግልን ከኢትዮጵያ ውጭም ከሀገርም ውስጥም ያላችሁ ውድ እና እንቁ ኢትዮጵያዊን በመላ መልካም አዲስ አመት*

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷየ እህቴ እሥኪ ደምሪኝ 🙏🙏🌹

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před rokem +7

    እንኳን ለ2015 ዋዜማ አደረሳችሁአደረሰን ክፍ የማንሰማበት የማናይበት

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW Před rokem

      አሚንንን ውዴ በቅን ነት ሰብስክራይብ ላይክ አሪጊኝ💋💋💋💋🌷🌷🌷

  • @user-gf4ro5nt5s
    @user-gf4ro5nt5s Před rokem +1

    ዘኬ እግዚሃብሄር ዘመንህ ሁላ ይባርክልህ እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጣችሁ የሳቄ ምጭ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před rokem +1

    የቻለ መልካም ሰዉ ተባረክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-xj5jt3dr6i
    @user-xj5jt3dr6i Před rokem +2

    አረ ዘኪ እሷማ የቤቶት ዶግማናት አላለም😂😂😂ሳቅህን በጣም ነው ምወደው🥰 ዘኬዬ በእውነት ይሄ ጥሩ ሀሳብ ነው እማማ ዝናሽ እና እማማ አንቺናሉ 😂😂 የሚናፍቀኝ አንድ ቀን እማማ አንቺናሉ አንተ መሆንክን ሲያውቁ 😂😂 ምን ሊሉ እንደሚችሉ ሳስብ😂😂

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +2

    ዘኪ የቤቱን መረጃ ብታቀርብልን ሰለክፍያው ከቻልክ ሙሉ መረጃ በተረፈ ውላቹም መልካም አዲስ አመት እናታችን እማማ ዝናሽ ድምቀታችን ናቸው ❤

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Před rokem +3

    መልካም አዲስ አመት እማማ ዝናሽዬ 😄😄😄እድሜ ከጤና ጋር❤ ዘኪ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @semegntariku3503
    @semegntariku3503 Před rokem +5

    አይ እማማ ዝናሽ ቅሌታም ሲሉ በሳቅ ገደሉኝ 😍😍

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +1

    አይ እማማ ዝናሽ እርስዎ ባይኖሩ በምን አንዝናና ነበር ።ረጅም እድሜ ና ከጤና ጋ ።

  • @user-vh6wi4gq7l
    @user-vh6wi4gq7l Před rokem

    ዘካሬስዪ የኔ አያት ይመስሉኛል በዉነት ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před rokem +25

    I was so boring I’m glad 😀 to see እማማ ዝናሽ እና ወይዘሮ አንቺን አሉ make my day better today
    I can’t stop laughing ተሸክማት ዙር I don’t care 🤣🤣🤣 OMG 😆 ወይዘሮ አንችን ኣሉ ዝም ብላ ልብስዋን ወደ ላይ እየገለበች 🤣🤣🤣 what ever they say about ወይዘሮ ዝናሽ አንቺን አሉን የሚወድዋት ይመሰለኛል ወ/ሮ አንችናሉና እማማ ዝናሽ are they going to be a good friend for the feature Lol 😆😀😀😀 the coffee ☕️ is good 👍
    ወ/ሮ አንቺንአሉ is so funny 😆 happy new year to you all !keep up the good work!!👍✌🏽✌🏽 peace ✌🏽 and Love ❤️ for motherland
    Ethiopia 🇪🇹 ✌🏽🙏

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl Před rokem +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @aphybianforce7190
      @aphybianforce7190 Před rokem +1

      ክክክክ ወይዘሮ አንቺን አሉ ነዉ እንዴ ስማቸዉ I believe
      እማማ ዝናሽ ናቸዉ ያወጡላት. anyway
      ጥሩ ነዉ ያጫዉታቸዋል ለጤንነት
      conversation /dialogue is best for elderly people. It is not only joking what is doing. she will not be boring 💤 💤 💤

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před rokem +2

      @@aphybianforce7190 totally agree emana ዝናሽ እና ወ/ሮ አንችናሉ ወደፊት ጥሩ ገዋደኛ የሚሆኑ ይመሰለኛልLol 😀😀😀ምንም ቢሰድቡኣቸዉ ሰትመጣ ደሞ ደስ ይላቸዋል 😆😆😆

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Před 4 měsíci

    ሆዴ ቆሰለ በተለይ ወደ መጨረሻ አከባቢ😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
    ወይኔ
    ወይዘሮ አንቺላሉ ሲተኙ ኡኡኡ እማማ ዝናሽ😂😂😂

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Před rokem

    እማማ ዝናሽዬ ተገኘ ወርቅ ቤተሰቦችህ ጒደኞችህ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዝአብሔር አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን የተዘራብንን ክፉ መንፈስ ካገራችን ምድር ይንቀልልን በቃችሁ ይበለን ስለ ህፃናቱ ስለእናቶቻችን ስለአባቶቻችን ብሎ

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před 8 měsíci

    እርሳ እና ዘኬ ባይኖሮ በምን ልሳቅ ነበር እረጅም እድሜ ይስጣቹ ከቤሮት❤

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před rokem +1

    Amen enkuwan abro aderesen 🌻🌻💐💐💐 2015 ye Selam, fiqir , andenet yargelen 🙏🙏🙏🌻🌻🌻

  • @tube896
    @tube896 Před rokem +1

    እማዬዬዬ የኔ መብራት እድሜ ጤናዎትን ያድልልን ልጆትንም ፈጣሪ ይባርከው

  • @user-dm7bt9du7w
    @user-dm7bt9du7w Před rokem +1

    እንኳን አደረሳች ሁለቲሸ አሰራ አምሰት ለእማማ ኢትዮጵያ ደሰታ ፍቅር ያለብሰልኝ ዘካርያሰ ወይዘሮ አንቺናሉ እረጅም እድሜ ይሰጦት ይሰጥክ ወንድሜ

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ወንድሜ መላኢትዮያውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem +2

    ዘኬ እንኳን ሠላም መጣህ እማማ ዝናሽዬ እድሜ ከጤናጋር ይሥጦት ሢከፍኝ እራሡ እማማ ዝናሽን ሣይ ደሥይለኛል

  • @user-yl6er7tk9s
    @user-yl6er7tk9s Před rokem +5

    ተገኜዉርቅ የት ሄደብኝ 😌😁

  • @tigebrhanu1999
    @tigebrhanu1999 Před rokem +3

    ቻለው እድሜ ከጤና ጋር እስጥህ እውነት መልካም ወጣት ነህ

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Před rokem +1

    ወይ እማማ ዝናሽ ቀልዶት አይጠገብም እኮ ጉራጌ ምክር አይፈልግም አላሉም ሆ 😂

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Před rokem +2

    ደግ ናቸዉ እኮ እማማ ዝናሽ

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 Před rokem +3

    ዘኪ ታድለ በጣም ይወዱካል እናትና ልጅ ሰታምሩ ዘኪ አክቲንግ አነደኛ ነህ 🤣ሀይ እማማ ያሮጌት ቅሊታም😂😂😂😂😂😂

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +2

    እኳን አደረሳችሁ ጀማነሽንሳይ ይለቀኛል አሉ ሲወዱዋችሁ

  • @user-td1mp9lh2m
    @user-td1mp9lh2m Před rokem +2

    ጉራጌ ሳያነሱ አይሆንላቸውም ጉራጌ እጣናቸው ጌጣቸው ናቸው ዘኪ በናትህ አገሬ ስገባ እንገናኛለን ልዩ ዝግጅት አድርጌ እመጣለሁ ወላሂ

  • @user-qs6kd4ss6t
    @user-qs6kd4ss6t Před rokem

    ዘካርያስ. እግዚአብሔር. ይባርክህ. እናታችን. ጤናወትን. ይሥጠወት

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +7

    ተገኘ ወርቅ, ወንድማችን
    እንደዛሬ ስቄ አልዉቅም እውነቴን ነው
    😂😂😂,
    እንባ በንባ እሰትምሆን
    ወይዘሮ አንቺናሉ ይልመድብዎ አትጥፉ 🤣

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před rokem +1

    የደስታችው ምንጭ ነህ ተባረክ ዘኪ

  • @werka9274
    @werka9274 Před rokem +1

    አማማዬ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před rokem +3

    ደብሮኛነበር ዝናአረጋቹን ዘኪዬ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹እንኳን አደርሳቹው

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem

    ዘኪዬ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣ዛሬ ዘርክ ይባረክ ተባረክ🙏❤️❤️❤️

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 Před rokem

    ውይ እማማ ዝናሽዬ ና ወይዘሮ አንቺንአሉ የሳቄ ምንጭ ሆናችኋል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እማማ ዝናሽዬ ❤️❤️❤️