ማሩ ፀበል ገባ | እንዲህ ይሆናል ብለን አልጠበቅንም ነበር ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • This is the real Maru Balageru CZcams channel. Maru Balageru presents the lifestyle, culture, and tradition of rural Ethiopia in an entertaining way. Don't forget to subscribe to our channel to get the best videos we release
    ---------------------------
    ይህ ትክክለኛው የማሩ ባላገሩ የዩቲዩብ ቻናል ነው ማሩ ባላገሩ በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ያለውን አኗኗር ፣ ባህል እና ወግ አዝናኝ በሆነ መልከሉ ያቀርባል ፡፡ የምንለቃቸውን ምርጥ ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
    ▼ ▽ FOLLOW MARU
    Instagram:- / maru_balageru
    Facebook:- / marubalageru
    TiKTok:- / tesfa_
    CZcams:-
    / @maru_balageru
    ማሩ ተደበደበ ሽማግሌዎች ለእርቅ ተቀምጠዋል | Maru balageru | #marubalageru |2023
    #ethiopiancomedy #balagerutv #marubalageru #amhara #ethiopia
    ማሩ ፀበል ገባ | እንዲህ ይሆናል ብለን አልጠበቅንም ነበር ። #maru_balageru

Komentáře • 124

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +11

    አባታችን አባ ተክለ ሃይማኖት ይጠብቁን👏👏💒
    አባካችሁ ትልቅ ሚደያ ያላችሁ አስተዋውቁና አስተባብሩ

  • @getachew5747
    @getachew5747 Před rokem +8

    ማሩ ዝግጅቶችህ በሙሉ በጣም አስተማሪና የአካባቢውን ወግና ባህል ተግተህ እያስተዋወቅህ እንደሆነ ይገባኛል ይበልም የሚያሰኝ ነው ወደ ሌሎች አካባቢዎች ብትዘልቅስ ማሩዋ ...😀

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před rokem +25

    አዎ አቡነ ተክለሀይማኖት ፈቃዱ ሆኖ ይህንን ገዳም መላ ክርስቲያን ተባብረን ለታቦተ ቅዱሳን በክብር ማረፊያ ነውና የአቅማችንን እንርዳ ።

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před rokem +1

      እባካችሁ ጸበሉን ጸብሉን ሁሉ በሜድያ አትውጡ ጸበለን።የሜይጠፉ እሩመኔ መጥታል ባካችሁ ትቆጠብ ።ገዳም እያሳደድ።ነው።

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před rokem +1

      ይጸብል ቫይረስ መጥቶብናል ይዘው ቫይርስ ምናፍቅ. ገዳማት የሜያጠፉ ቅርስ ይሜዘርፉ
      ባካችሁ እታጋልጡ❤❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před rokem

      አውቀው ነው ይፈረሱት ባካችሁ ባካችሁ።❤❤

  • @user-nr7dr5cb5z
    @user-nr7dr5cb5z Před rokem +7

    ማሩየ የኔ ጅግና ወድም ፆለትክን ይሥማክ ያላስብከውን የማታ እጅራ ይሥጥክ የኔ መልካም በሥደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ የጉልበታችሁ ባለቤት ሁኑልኝ ክፍ አያግኛችሁ

  • @user-dq6bp8kp7y
    @user-dq6bp8kp7y Před rokem +3

    ጎበዝ ማሩ ባላገሩ ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከሞት በብሒላቸው እንደሚሉ አባቶች ሰው ይሞታል ሲሞት ደግሞ ስንቅ ያስፈልገዋል ስንቁም መልካም ስራ ነው

  • @aeeazz-vq4qs
    @aeeazz-vq4qs Před rokem +4

    🤲🤲💒💒🙏🙏🙏💒💒💒አሜን

  • @user-fh6oj2qo8m
    @user-fh6oj2qo8m Před rokem +7

    የፃድቁ በረከት ይድረሰን🥰ማሩየ🥰

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Před rokem +7

    ማሻላህ ነዉ አገራችን ማሩየ ጎራ በሉ ወደ ተንታም💚

  • @53067
    @53067 Před rokem +4

    የተክልዬ በረከታቸው ይድረሰን

  • @yitagesushimeles
    @yitagesushimeles Před rokem +6

    የአፄ ኃይለ ሥላሴ ባለቤት ዘውዲቱ ሳትኾን እቴጌ መነን በሚል ይስተካከል

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr Před rokem +2

    የኢትዮጵያን ሕዝብ በዚህ አካባቢ የነበሩ፣ልዩልዩ ዛፎች ነበሩ ግን አሁን ተመጥረዉ ጠፍተዉ ተራራዉ ብቻ ቀርቶዋል፣ስለዚህ ወጣቱ በነቂስ ወቶ የጠፉ ዛፎችን መመለስ አለበት😢😢😢😢አባቶቻችንም መርዳት አለብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před rokem +1

    Wow❤️እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ደሰ ሲል ማሮዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ አበሳይ 🙏❤️🙏

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před rokem +6

    አቤት አማረኛው በ ባለቤቱ ሲወራ ሲጣፍጥ❤😊❤❤❤❤❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před rokem +1

    እሽ አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ☝️🙏🙏🙏🙏

  • @user-us6mk1rv6d
    @user-us6mk1rv6d Před rokem +1

    ማሩ ባለገር እወነት በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሌሎችን ቦታወችን እንደምታሳየን ተስፋ አለን በረከቱ ይደረብን

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ተዋህዶ ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekashMekonen-ut2mj
    @MekashMekonen-ut2mj Před rokem +3

    ማሩ ወድማችን እንወድሀለን ሀገሬን ግሸን ማርያምን አሳየኸኝ አይዞህ በርታ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před rokem +8

    ማሩ ጎፈንድሚ ክፈቱ እንረዳለን እባካችሁ

    • @user-zr8kv4gd5g
      @user-zr8kv4gd5g Před rokem

      አወ አካውንት አለስቅምጡም፣ሁሉ፣የርደን😢

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 Před rokem +3

    አይ ማሩ ደላንታ ማርያም ጸበል አማራ ክልል አላለም 😂😂😂😂❤❤❤

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před rokem +2

      ክክክክክክ እሄ ሞኝ አሞኝ አቆስል እኮ ነው

  • @danielabtedaniel1271
    @danielabtedaniel1271 Před rokem +1

    በረከታቸው የደርብን

  • @user-we1ix5nr8f
    @user-we1ix5nr8f Před rokem +1

    አላህ የምታምር አገር ሰቶን ሁለየ ከችግር ለምን እደማንኸጣና ሁለየ መሰደደ የሰዉ ባሪያ መሆናችን ይገርመኛል አደኛ ዉብ አገረ አለደ ግን

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 Před rokem +2

    የፃዲቁ በረከት ይደርብኝ

  • @dmhub21
    @dmhub21 Před rokem +2

    ጨነቀን አሉ፣ እኔን ይጭነቀኝ አባቶቼ😢 Thank you so much Maru, you are really ባለ ሀገሩ! please do the same for others,

    • @user-zr8dc7ng7i
      @user-zr8dc7ng7i Před rokem

      እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ማሩ ብረታ በጣም ደስ ይላል አካባቢው ረሱ በሽታን ያስለቅቃል ይችን ሀገር ሁሌም አልጠግባት

  • @zamzam372
    @zamzam372 Před rokem +1

    አይ ሀገሬ አማራየ እደው ግን በምን ጥፋታችን ነው ጠላታችን የበዛብንና መኖሪያ ያሳጡን እደው የሰላም እቅልፍ ናፈቀኝ አላህዋ ይሄን ጦርነት የሚባል መከራ በቃ በለን ፍቅር ለግሰን ያረብ ሙስኪኑ ወገኔ ሰላም ውሎ ይግባ ይሄንን የመሰለ ውብ ሀገር እያለን ሰላም ብቻ ናፈቀን😭😭😭❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před rokem +2

    Yea tekelye wedagi hulumi hememtagna kertata hunewali 😢😢😢mindnew mistru 🙏🙏🙏maren getaye 😢😢😢

  • @user-zr8kv4gd5g
    @user-zr8kv4gd5g Před rokem +1

    እግዚአብሔር የርደን፣ከበርክቱ፣የሳትፈን😢🤲🤲🤲

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury Před rokem +1

    መየፃዲቁ በረከት ይደርብን😊

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o Před rokem +1

    Funny man ነህ ያገሬ ልጅ የወሎው 😂😂😂

  • @was7791
    @was7791 Před rokem +3

    አምላከ ተክለሀይማኖት ይጠብቅህ እኛም ክርስቲያኖች በቻልነው እንረባረብ

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv Před rokem +1

    I love maru balagru.😊

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před rokem +3

    የአፄ ሀይለስላሴባለቤት ዘዉድቱ ሳትሆን እቴጌ መነን አስፋዉነች

  • @ikkmii
    @ikkmii Před rokem +2

    ስልክ ናይ ኣባ ሰጠይ❤❤

  • @FatamaYasen
    @FatamaYasen Před rokem +3

    ማሩደሥብሎኛል።ፍጅን።የላሣየከን።እናመሠግናለንንንን❤❤❤❤❤

  • @Gojamew-py4cw
    @Gojamew-py4cw Před rokem +5

    መላዉ ህዝበ ክርስቲን ተባብረን አሻራችንን እናሳርፍ

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Před rokem +4

    ዋው ደስ ሲል የጻድቁ በረከታቸው ይድረሠን❤❤❤

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +4

    ማሩየ ስወድክ 😂😂

  • @SalamSalam-wb5cs
    @SalamSalam-wb5cs Před rokem +3

    ዋው ደስ ይላል ማሩዬ አገሬ ጊሽን አሳየህኝ ♥️

  • @ikkmii
    @ikkmii Před rokem +1

    ወንድመ ስለ እግዚአብሔር ኣምላኽ ስልክ ናይ ኣባ ስጠይ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před rokem +2

    ማሩዬ እናመሰግናለን ደላንታ ተመችቶሃል❤❤❤

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před rokem

    እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያርገን

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 Před rokem +2

    Mareye tadleh Ethiopiagebto gedamaten megobget edet edenafekeg🙏👍♥️

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 Před rokem +1

    Abune tekelehymanot bereketachew yedereben. Lemaserat yabkan.

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před rokem +3

    እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Před rokem

    ሀገር ለምለሙ🎉😢😢😢💚💛❤ኢትዮጵያ

  • @Afomiya
    @Afomiya Před rokem +2

    በጣም የሚገርም ቦታ ነው ዋዋዋ ምን አባቱ ነው የሚያምረው

  • @fikertebeshah7906
    @fikertebeshah7906 Před rokem

    ስልክ ቁጥር ቢራቸው ጥሩ ነው
    ገንዝቡ በትክክል መግባቱን ለማወቅ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před rokem

    አላማው ለማስተዋወቅ ነው ።ግን ወደቀልድ ባይሄድ ደስ ይለኛል

  • @SalamSalam-wb5cs
    @SalamSalam-wb5cs Před rokem +3

    ሃሳብህን እግዚአብሔር ይሙላልህ 🙏

  • @wollo4001
    @wollo4001 Před rokem +2

    ማርነት

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 Před rokem +4

    ማሩዬ እኳን ሰላም መጣህክልን ዋዉዉዉ ሲያምር❤❤❤😍😍😍

  • @user-vi1px6sp8n
    @user-vi1px6sp8n Před rokem +2

    ታድለህ😪😪

  • @wollo4001
    @wollo4001 Před rokem +2

    ማሩ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Před rokem +3

    በጣምያምራል ❤❤❤❤

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሩ በርታ

  • @liyuworklorenso
    @liyuworklorenso Před rokem +2

    Maru❤❤❤❤

  • @adgh5853
    @adgh5853 Před rokem +2

    😢😢😢ማሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 Před rokem +1

    ያባቶች ስልክ ቁጥር ካለ ብታስቀምጥ ነበር

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před rokem +2

    እንካን ስላም መጣህ ማሩ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Před rokem +1

    አገራችን እግዚአብሔር ሰላሙን መልሱን ሁላችንም በየፊናችን በተሰማራን።

  • @saragezachw8083
    @saragezachw8083 Před rokem

    በርቱ በጣም ደሰ የላል

  • @user-eq7cn7op7y
    @user-eq7cn7op7y Před 8 měsíci

    እውነት ነው አባታችን የተናገሩት እና ክርስትያን ትብብር ይኑራቹ አንደኛ በገንዘብ በኩል እጃቹሁን ዘርጉ

  • @user-jw8rj1wc4g
    @user-jw8rj1wc4g Před rokem +2

    ❤❤

  • @wollo4001
    @wollo4001 Před rokem +1

    ማርየ❤

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 Před rokem

    Egziabher yisteh ante lij. Bzu temarn kante beteley egna be sidet yalen. Be hager mekurat haymanot yemesaselutn. Bezihu ketl maruye wendme. Wedhalew.

  • @wollo4001
    @wollo4001 Před rokem +1

    ማርየ🎉🎉🎉🎉

  • @hawahawa2227
    @hawahawa2227 Před rokem +2

    👍👍👍👍👍👍🎉🎉

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y Před rokem

    Megen agere❤

  • @mollagessesse6367
    @mollagessesse6367 Před rokem +1

    እባካችሁ einiiesraw

  • @user-pv9ux8ky8q
    @user-pv9ux8ky8q Před rokem +1

    ሰታየሁነክ

  • @user-jw8rj1wc4g
    @user-jw8rj1wc4g Před rokem +1

    Ye hagere lije maruye siwodehi

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před rokem +1

    ማሩዮ

  • @ethio2023E
    @ethio2023E Před rokem

    Good job

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Před rokem +1

    በልተህ ነው እንዴ ፀበል እምገባ😢

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před rokem +1

    ማሩዬ፡ጠፋህ

  • @aletasebarage5223
    @aletasebarage5223 Před rokem +1

    💜🌍

  • @user-rb6uw5hl1s
    @user-rb6uw5hl1s Před rokem +1

    አካውንት ምትጠይቁ እህቶቻችን ተፖስቷል እኮ

  • @tsiongirma9536
    @tsiongirma9536 Před rokem +2

    ንግሥት ዘውዲቱ ሳይሆኑ መነን ናቸው !

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem

      ትክክል እቴጌ መነን ይባላሉ 😅 🤗 👏💚💛❤️ 👏

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 Před rokem +1

    😭😭

  • @mariyamshanzil8420
    @mariyamshanzil8420 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @molumolu4896
    @molumolu4896 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Před rokem +1

    Etege Menen nachew not zwoditu

  • @user-qx7jo7ft5m
    @user-qx7jo7ft5m Před rokem

    እሽ ❤❤❤❤

  • @MgBg-rq4js
    @MgBg-rq4js Před rokem +1

    ገዳም ምንድን ነው ግን በአላህ ክደው ገደል ለገደል ቢሄዱ ምን ጥቅም አለው ዙረው ዙረው እሣት ሢያሣዝኑ እንደዝህ ከሚለፉ ደሞ ድጋ ይሣማል ቱ አልሀምዱሊላ የትም ሁነን አላህን ሥለምናመልክ ኸደተፈጠራችሁበት ይመልሣችሁ

    • @user-zr8kv4gd5g
      @user-zr8kv4gd5g Před rokem

      አንች፣አታውቂውም፣አይገባሽም፣ስይጣን

    • @MSTube86021
      @MSTube86021 Před rokem

      ምነው በአካል ሂደሽ ባየሽ ሳታቂ የምታወሪው አይደለም ክርስቲያን ሙስሊም ይሄዳሉ

    • @taibah5903
      @taibah5903 Před 10 měsíci

      ሱበሀንአላህ በጣምያሳዝናል አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላረገኝጌታ

  • @amunekbenga5217
    @amunekbenga5217 Před rokem +1

    Edeme yecte teklye abate

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Před rokem +2

    አንተ ደግሞ... የአፄ ኃ/ሥላሴ ባለቤት ንግሥት ዘውዲቱ ሳይሆኑ እቴጌ መነን ነበሩ

  • @selamhabitat9057
    @selamhabitat9057 Před rokem

    Ewnet new ytekly erdat berkt ydersn

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @batitube3367
    @batitube3367 Před rokem +1

    ማሩ አባቶችን የምናገኝበት ስልክ ቁጥር አስቀምጥ

  • @user-kw6ks5cf1o
    @user-kw6ks5cf1o Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so7vy1zr7c
    @user-so7vy1zr7c Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @mariyamshanzil8420
    @mariyamshanzil8420 Před rokem +1

    ማርየ በጣምነዉ የምንወህ

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Před rokem

    ምን አለ የሚበላ ፍራፍሬ ቢተከል ።

  • @destawabate6435
    @destawabate6435 Před rokem

    E/R yirdan.

  • @Fjuugg-sq9ri
    @Fjuugg-sq9ri Před rokem

    ውል ሰራችሁ ዛሬ

  • @shegerketema6622
    @shegerketema6622 Před rokem

    0:06 YE AMARA LEKISO KKKKKK

  • @abebagebrehiwet6594
    @abebagebrehiwet6594 Před rokem

    አሜርካ ገዳም ከሚሰሩ ...ለምን የአገራቸው ገዳም አይሰሩም ?

  • @abebagebrehiwet6594
    @abebagebrehiwet6594 Před rokem

    የኢትዮጵያ ጳጳሳት ለትግራይ ህዝብ መጥፍያ ሚልዮን ትደግማለች ..ለምን ገዳምችው ማትጠግን ?

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Před rokem

    ማሩ እባክህን ስልክህን ይህንን ለመርዳት አሰብን እባክህ ይሄ አካውን ገንዘባችንን ውጦ ቀርቷል በአንተ በኩል አደራ ስልክህን
    የጎተራውን አቦታ

    • @ruhama561
      @ruhama561 Před rokem

      በማርያም ቁጥሩን ካወቁ ይተባበሩኝ

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Před rokem +1

    ዛፍ ተከሉ ገዳም አይጠቅምመ

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Před rokem +1

    እኔሚገርመኝ ጫካና ወዝ እየመረጡ ገዳም ይላሉ እይናቹይብራላቹ 😅

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před rokem +3

      ስእራት ይኑርሽ ከብት እና ሰፈር ውስጥ ነው ገዳም ሚሆነው ዘባርቅ አትሆኝ

    • @abebahiluf459
      @abebahiluf459 Před rokem +3

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እህቴ ቢገባሽ እና ቢታቂ ለንደ አንቺ እና ለንደንየ አይኖታ ሳያርፉ ለሆዳቸው መብል ሳይሉ እየጸለዩ የሚነሩት
      በረከታቸው ይደርብን
      በብረሃው ላሉ ሁሉ አባቶቻንል ደናጋል መነኮሳት 🤲🤲🤲

    • @user-zr8kv4gd5g
      @user-zr8kv4gd5g Před rokem

      ስይጣን፣ገዳም፣ከተማ፣ወስጥ፣የስራን፣ጫካ፣እንጂ

    • @MSTube86021
      @MSTube86021 Před rokem

      ሰይጣን ያለበት ዝም ቡሎ ይጮሀል