ላህያዋ ልብስ ልገዛላት ነው 😆😆😆ማሩ ባላገሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 60

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před 2 lety +1

    እድሜ ለአረብ ሀገር አንቦገቦግነው kkkk አልሄምዱሊላህ አለኩልሀል

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Před 2 lety +3

    «ሰሞኑን በትዳር ላይ የሚደረገው ዘመቻ ቀልድም ቢሆን ትክክል አይደለም። ጥሩ ትዳር የአላህ ስጦታ ነው። እናትነት፣ ልጅነት፣ አባትነት፣ ቤትሰብ፣ ወገን፤ ዝምድና፣ ማሕበረሰብ፣ ሐገር፣ ዓለም ሁሉ የዚህ ክቡር ትዳር ውጤት ነው። ለዚያም ነው ዲነል ኢስላም በትዳር ውስጥ ያሉ ችግሮችንና መፍትሔዎቻቸውን በትኩረትና በጥንቃቄ ያብራራው ያለ ትዳር ምንም የለም ትልቅ የሕልውና ተቋም ነው።
    «ከናንተም መካከል ትዳር የሌላቸውን አጋቡ፡፡ ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን አጋቡ፡፡ ድኾች ቢኾኑ እንኳን አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል፡፡ አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነውና፡፡ (24/32)
    "ዐብደሏህ ኢብኑ መስዑድ ረ.ዐ «ከእድሜዬ ላይ አስር ቀናት ብቻ እንኳን ቢቀሩኝ አገባለሁ። ምክንያቱም ጌታዬን ላጤ ሆኘ መገናኘት አልፈልግምና» ብለዋል።
    «ዐብደላህ ኢብኑ ሙባረክ በጂሐድ ላይ ሳሉ ባልደረቦቹን «አሁን ካለንበት ኸይር ስራ የበለጠን ታውቃላችሁን»? ሲሉ ጠየቋቸው፦ «አናውቃውም» አሉ። ዐብደሏህ «እኔ አውቃለሁ» አሉ። «ባልደረቦቻቸውም ምንድን ነው»? አሉ። «ጥብቅ የሆነ ሰው ሚስትና ልጆች ያሉት ሌሊት ይነሳል ልጆቹን ሲመለከት ተኝተው ተጋልጠዋል ብርድ ልብሳቸውን ጥለዋል ያለብሳቸዋል ይሸፍናቸዋል ይህ ስራው እኛ አሁን ካለንበት ዘመቻ በላጭ ነው» አሏቸው ።
    "ትዳር ኒያ ሲጨመርበት ዒባዳም ነው። የነቢያት ሱና ነው ያገባ ሰው በማግባቱ ብቻ ከነቢያት መንገድ አንድ ሱናን ይዟል። ራሱን ባለቤቱንም ከዝሙት ከሐራም እይታ ለመጠበቅ የሚያደርገው የፍቅር ግንኙነት ዒባዳ ነው። ለሚስቱ የሚያጎርሳት ጉርሻ እንኳን ሳይቀር ዒባዳ ነው። በሐላል ከስቦ ለፍቶ ሚስትና ልጆቹን መንከባከብ ፍላጎታቸውን ማቅረብና ማሟላት ትልቅ ዒባዳ ወይም ጂሐድ ነው።

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +2

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደ ቤቴ

  • @zehara5680
    @zehara5680 Před 2 lety +1

    ማርየ እንጉርጓርህ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety

    ዋው ቦታው በጣም ያምራል ager ሰላምሽ ይብዛልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎋🎋🎋

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před rokem

    ማርዬ አባባልህ ጥሩ ነዉ
    ቦታዉን ለመቆጠብ ልክ እንደ ከተማዉ የጋራ መኖሪያ ቤት ለመስራት እስቲ ተመካከሩበት አለበለዚያ ቤቱም ያስፈልጋል ግብርናዉም ያስፈልጋል ግን እስቲ አሰብበት እና ዕቅድ አዉጣ

  • @ĢĤŒSÞ
    @ĢĤŒSÞ Před 2 lety +3

    የእውነት ሰው ከሆናችሁ በሱ ስም እንደከፈታችሁ አንድ ክላስ ቤት ስሩለት ለ view ካልሆነ

    • @hayaatnasraddiin5546
      @hayaatnasraddiin5546 Před rokem

      አረ ይኒእህት እሱ ምመህርነዉ ለደራማዉነዉ እህት

    • @afi5295
      @afi5295 Před rokem +1

      አስመስሎ እየሰራ ነዉ ቻናሉ የራሱ ነዉ

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ብዙ ተባዙ ምድርን ሙሏት ነው ያለው እኛ በእውቀታችን በችሎታችን አይደለም በልተን የምናድረው ወጥተን የምንገባው ሰሞኑን ደስስስ የማይሉ ነገሮች ይሰማሉ በቀልድም በቁም ነገርም ተውውውው ጥሩ አይደለም

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    ማሩየ እንኳን ሰላም መጣችሁ ዋውውውውው ቦታው ሲያምር👍👍👍👍👍

  • @chachatube85
    @chachatube85 Před 2 lety +1

    ማሩ የድሮ ካሜራ ማኖችህን ፈልገህ አብረህ ስራ እይታህ የቀነሰው በዛ ምክኒያት ነው እነዚህ ብዙም አይነፉም

  • @zolfazolfa6466
    @zolfazolfa6466 Před rokem

    ትክክል ማርየ

  • @honey48757
    @honey48757 Před 2 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣 Ay Maru Betam Yinnageral 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MultiAbubeker
    @MultiAbubeker Před rokem

    maru z legend

  • @rosemohammad4833
    @rosemohammad4833 Před 2 lety +1

    ዋውውውው

  • @gebrieabeje7518
    @gebrieabeje7518 Před 2 lety

    ቆሮቆሮ ፀሐይ ሲመታው ይቀረናል። ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @fafiwelloyewa2773
    @fafiwelloyewa2773 Před 2 lety

    ማርየ ሀቢቢ

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Před 2 lety

    ማሻላህ ማሩየ ቦታዉ ያምራል በተረፈ ይመችህ

  • @ĢĤŒSÞ
    @ĢĤŒSÞ Před 2 lety +1

    ተከታያችሁም የበለጥ ክፍያ ያስገኝላችኋል

  • @hayutobe7494
    @hayutobe7494 Před 2 lety +1

    ማሩ ዛሬ የኔንም ሀሣብ ነዉ የተናገረዉ ያልተማረ ገበሬ መጨረሻዉ ምን ይሆን

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 Před 2 lety

    Mareyea mest aleh??

  • @user-zt1ih3wy8h
    @user-zt1ih3wy8h Před rokem

    ሣህ ወላሂ💕💕💕🇪🇹

  • @abroa7052
    @abroa7052 Před 2 lety

    ወይ አገራችን ሠላም ያደርግልን አረጓደዉ ደሰ ሴል ዋዉዉዉ

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw Před 2 lety

    ሶስት ሳምንት ስትጠፋ አፈኑህ ብየ ነበር እንኳን በደህና መጣህ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 2 lety

    እኔ ሳር ቤት ነው እምወዴው ግን አሁን ሁሉም ቆርቆሮ ነዉ🤔🤔🤔🤔ብቻ ሰላሙን ይመልስልን

  • @natnealbahre9321
    @natnealbahre9321 Před rokem

    maruye nuriln aboooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo

  • @ermiaswubet5339
    @ermiaswubet5339 Před rokem

    i like it

  • @biniyamdesalegn4971
    @biniyamdesalegn4971 Před rokem

    ፊትህን ባዝሊን ተቀባ

  • @MaryMary-xx9bi
    @MaryMary-xx9bi Před 2 lety

    Qeracu melkengawen.yimslal demstu err erasu new mesel 😅😅😂😂

  • @ኖቤልዪሀናሰሎሜሰሎሜዪሀና

    Maruyi የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i Před 2 lety

    ግንኮ ማሩ የገጠር ሰው እደነዚህ አማርኛ አናበላሽም 😂😂😂😂

  • @toybatoyba5872
    @toybatoyba5872 Před 2 lety

    ምሰትአደረረገይ ማሩየየእ

  • @የድንግልልጅ-ዘ3ቸ

    የማን ነው በመጀመሪያ የሱ ከሆነ አረጋግጨ ነው ስብስክራይብ እማደርገው ብዙ ስግብግቦች አሉ

  • @toybatoyba5872
    @toybatoyba5872 Před 2 lety

    ከጀዳአ ክክክ

  • @user-co4yl4nz8i
    @user-co4yl4nz8i Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @abroa7052
    @abroa7052 Před 2 lety

    ማሩ ክክክክ

  • @honey48757
    @honey48757 Před 2 lety

    👍🏾👍🏾👍🏾

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Před 2 lety

    በሰንበሌጥ ክክክክ

  • @toybatoyba5872
    @toybatoyba5872 Před 2 lety

    ማሩየ ሲወደህእ

  • @toybatoyba5872
    @toybatoyba5872 Před 2 lety

    ጀልየእ

  • @gebrieabeje7518
    @gebrieabeje7518 Před 2 lety

    ቀፈት😄😂😅😭

  • @user-bu4je2nx3h
    @user-bu4je2nx3h Před rokem

    ጠፋሕእሣ

  • @rosemohammad4833
    @rosemohammad4833 Před 2 lety

    እኔ መጀመሪያ ነኚ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም ማሩየ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም አትጥፍ ተሎተሎ ና ማሩየ👍💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹🌹💐💐💐ድል ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ለጥምሩ ጦር ለመከላከያ ሰራዊት ለአማራና ለአፍር ክልሎች ልየ ሐይሎች ለሚልሻው ለፍኖው ።ሞት ለኢትዮጵያ ጠላት ለክክ ለሸሮ ለበርበሬ ለዱቄት ለሊፅ ሌባው አሸባሬው ጁንታ ወንበዴ ቡድን ።።። ድል ለኢትዮ ኤርትራ

  • @genetlayan5637
    @genetlayan5637 Před 2 lety

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 2 lety

    😍😍😍😍😍

  • @blueismoon6983
    @blueismoon6983 Před 2 lety +1

    czcams.com/video/9VCOfPrnpnM/video.html
    ማሩ ነው ወይስ አደለም

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 lety

    💚💛❤🖐

  • @hayatidris4759
    @hayatidris4759 Před rokem

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓😭😭😭😭😭😭😭💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💓

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ Před 2 lety

    ሠላምናችሁ

  • @user-wr3yh3sw2g
    @user-wr3yh3sw2g Před 2 lety +1

    ማርየስብስክረይብአዲርግኝወንድሚ

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 Před 2 lety

    Tet bew ageru

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před 2 lety +1

    ማሩ በስት ግዜህ መጣህ ተናፍቀህ ነበር እደት ነህ ሀገር ሰላም ነው ማሩየ

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 Před 2 lety

    በቅንነት ደምሩኝ

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 Před 2 lety

    Tet bew ageru