ከማሩ ባላገሩ ጋር እየሳቁ ጉዞ...ደሴን ከእግር እስከ ዕራሱ..../በቱሪስት ዓይን/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Komentáře • 1,8K

  • @user-le3sn6fx2z
    @user-le3sn6fx2z Před 2 lety +997

    እምየ ዴሴ እሰኪ ዴሴዎች በላይክ ልያችሁ አለን በሉኝ ውዲ የሀገሬ ልጆች በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

    • @rosemess2331
      @rosemess2331 Před 2 lety +3

      Alneleshe emi

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +4

      አለንንን

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h Před 2 lety +4

      አለን ዱአ አድርጉ በያላችሁበት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @user-ub7kr1uu3x
      @user-ub7kr1uu3x Před 2 lety +3

      ደምሩኝ ወገኖቸ

    • @yotube3467
      @yotube3467 Před 2 lety +2

      አለንንንንንንንንንንንንንን አሚን

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety +371

    ወይ ሲያምር እኔ የጎደር ልጅ ነኝ
    ወሎየዎች ስወዳችሁ የፍቅር ሀገር 😍😘

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Před 2 lety +13

      ከጎንደር ወዳ ሀገር ፍቅር ከጀግንነት ሀይማኖት ተምግባር ጋ አጣምሮ የያዘ በጣም ነው ጎንደርን የምወዳት 😻

    • @tube2611
      @tube2611 Před 2 lety +8

      እኛም እንወዲሻለን ደሜዋ🥰

    • @user-ni7yn4ms9q
      @user-ni7yn4ms9q Před 2 lety +7

      አንድ ነን የኔ ውድ

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před 2 lety +3

      እኛምእንወድሻለህወገናችን

    • @withoutislamnolife6949
      @withoutislamnolife6949 Před 2 lety +4

      ደሜዋ እኛም ውድድድድ

  • @fikirumekonen145
    @fikirumekonen145 Před 2 lety +252

    የነቀምት ልጅ ነኝ ደሴ መኖር ከጀመርኩ 2 አመት አልፎኛል፤ ወሎ ደሴ አከባቢ ሙሉን አይቸዋለሁ፤ ወሎዬ ፍቅር ናቸው። በዚህ አጋጣሚ ፍቅሬን ልገልፅላችሁ እፈልጋለሁ።

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g Před rokem +8

      በጣም ሰውበሠውነቱነው እምናከቦረው እኛምውድድ

    • @user-jx2wl2ec8i
      @user-jx2wl2ec8i Před 7 měsíci +4

      እናመሰግናለን❤ እኛውለየውች ለውደደንማርነንሳላይሺንሰላምበልልኛሰፈሪን

    • @user-tj3ss9ol1c
      @user-tj3ss9ol1c Před 6 měsíci +3

      እናመሰገናለን❤❤

    • @madina3828
      @madina3828 Před 5 měsíci +2

      ሽኩረን❤❤❤❤

    • @user-tb9ej3zv2m
      @user-tb9ej3zv2m Před 2 měsíci +2

      Thanks.

  • @freelavin3317
    @freelavin3317 Před 2 lety +76

    እናቴ የደሴ ልጅ ናት አቤት እንዴት እንደምታምር እንደነበረ የቆንጆ ቆንጆ፡ የወሎ ደም የተለየ ነው፡ ለኛም የተረፈ ነው ለልጅ ልጅ የተረፈ ቁንጅና የአባቴ ቤተሰቦች እንዴት እንደሚወዷት እንደነበረ treat her like a Queen ወሎ ልበ ቅኑ ፣የዋህ፣ ቆንጆ፣ክፋት አያውቁ በሄዱበት ተስማምቶ የሚያኖር ፀባይ፡ ኢትዮዽያ ወሎን ፈጠረ❤️።

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 Před 2 lety +362

    ወሎ የፍቅር ሀገር የቆጆች መፍለቂያ ነች ባላቃትም በምሰማው በማየው 😍😘😘

    • @hfjuiminrybb1289
      @hfjuiminrybb1289 Před 2 lety +10

      ሙሉ ወሎ የፍቅር የቆንጆ ሀገር ነዉ😍

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před 2 lety +2

      ትክክልነው

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +2

      yes 👍

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 Před 2 lety +2

      እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

    • @anshatube
      @anshatube Před 2 lety +1

      ትክክል ነው ወዴ

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 Před 2 lety +164

    አምና በዚህ ሰአት ገቡ ወጡ እያልን ስንጨነቅ ስንት ወገኖቻችንን አጣን አሁን ያንን ጭቅ ወስዶ ይኸን ላሳየን ለአለማቱ ጌታ ጥራት ይገባው አልሀምዱሊላ

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 Před 2 lety +1

      በጣምውድያቀንአልፎ

    • @eid753
      @eid753 Před 2 lety +1

      አልሀምድሊላህ

    • @God-de8yo
      @God-de8yo Před 2 lety

      Battam

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 2 lety +2

      አየ አለቁ ወገኖቻቺን ብቻ ሀምደን ነዉ አለፈ ሞት ለማንም አይቀርና

    • @user-nt8wz3fs1r
      @user-nt8wz3fs1r Před 2 lety +1

      ምን አሁንም እዛው ልነገባነው አሏህ የስቱር

  • @aseyaabedu8076
    @aseyaabedu8076 Před 2 lety +28

    እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ወሎየወችን ሙቸ ነው የምወዳቸው ሰላማቻው ይብዛልኝ የኔ የዋህወች ጥሩ ህዝብ ያለበት ሀገር ነው ሙስሊሙ የሌላ እምነት ሁሉም ተዋዶ ተከባብሮ የሚኖርብት ሀገር ኢንሻአላህ ለወደፊቱ እኔም እዛ ነው መኖር የምመኝው

    • @user-bf9tf9vj2i
      @user-bf9tf9vj2i Před 10 měsíci +2

      ነይልን ወሎ ፍቅር ብቻ ደማችን አገርሽ ነው እደፈለግሽ አየሯ ብቻ ይበቃል ሰው ፍቅር ነው ብሉልኘ ጠጠልነ ነው የሚያውው

    • @ShS-u3b
      @ShS-u3b Před 28 dny

      ነይልንከነስሙዎሎገራገሩነውየሚባለው

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 Před 2 lety +96

    የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን አንዳድ የክፍላ አገር ከተሞች በነፃነት እየተንቀሳቀስክ መጎብኘት ደስ ይላል አዲሳ አበባ ይሄኔ አሳብህን መንተፈዉሃል ለማንኛውም ዉሎየዎች ቁንጂና ፍቅር ከናንተ ነዉ ምሳሌ 🙏🙏

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 Před 2 lety +379

    "የናዝሬት ልጅ ነኝ" ደሴዎች ስወዳቹሁ❤❤❤❤ የሰው ማኛ ፍቅር የፍቅር ሰዎች" ወይ ቋንቋ የለኝም እናተን የምገልፅበት ብቻ ሰላም ያምጣልን.

    • @seadaabebe2185
      @seadaabebe2185 Před 2 lety +2

      በጣም እናመስግናል

    • @zeynebwello4685
      @zeynebwello4685 Před 2 lety +9

      ከልብ እናመሰግናለን ናዝሪቶች ፍቅር ናችሁ ወላሂ

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +10

      በጣም እኔ እራሱ እዴት እደምወዳቸው ብቻ አላህ ፈቅዶ አገሬ ስገባ ደሴን መጎብኘት በጣም ነው ምወደው

    • @user-gy2em9yc4k
      @user-gy2em9yc4k Před 2 lety +1

      ሹክረን

    • @user-dc1us5ct5s
      @user-dc1us5ct5s Před 2 lety +3

      እኛምዉድድድድድ💚💛❤💐

  • @senaithaile2423
    @senaithaile2423 Před 2 lety +421

    ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ የደጋጎቹ አገር እንደምነዉ ወሎ።ሰፈራችንን ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @haymekassa4919
    @haymekassa4919 Před 2 lety +63

    አማራዬ ደሞቼ ይሄ ደግ እና ቆንጆ ህዝብ መፍለቂያ💚💛❤️

  • @hayatahmed6427
    @hayatahmed6427 Před 2 lety +73

    አገራችን ወሎ ስማችን ወሎየ እንኳን ያፈቀረን ያየን ተሰቃየ 💚💛❤

    • @user-hu6nd3ne3y
      @user-hu6nd3ne3y Před 2 měsíci

      እውነትነው❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-hu6nd3ne3y
      @user-hu6nd3ne3y Před 2 měsíci

      አኛ❤❤ወለየወች❤ማርርርርርርርርነን

    • @user-nr2bi4jv8v
      @user-nr2bi4jv8v Před 15 dny

      ሰማችን አማራ አገራችን ወሎ ውድድድድ

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se Před 2 lety +155

    ካሜራ ማኑን አለማድነቅ አይቻልም❤👌

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před 2 lety +133

    እንደነዚህ አይነት ቦታዎች እየሄዳችሁ ሀገርን አስተዋውቁ አሪፍ ነው።

    • @fafihussien2863
      @fafihussien2863 Před 2 lety

      Wey agree btam konjo new

    • @ZeharHasan-wb4xj
      @ZeharHasan-wb4xj Před 11 měsíci

      ሀርጎአይይይናፍቆኝነበርደግአሳያችሁን

    • @user-xy9ge5yn9r
      @user-xy9ge5yn9r Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤ ውብ ሀገር ደሴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp3iy4vn3f
    @user-dp3iy4vn3f Před měsícem +11

    ወይኔ አገሬ መቸነው ተመልሽ እማይሺ ወሎየ በመሆኔ ደስ ነው የሚለኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 Před 2 lety +8

    ደሴ እንዳንተ አይነት ወሬ አያወራም አካበድክ ከተማ ውስጥ የዚህ አይነት ወይዘሮ ስህን ትምህርት ቤቴ ካታንጋ ተምሬበታለሁ ትዝታ በጣም ወደኋላ ወሰደኝ ስንት ምሁር የወጣበት የፍቅር ሀገር ደሴ❤

  • @qintube28
    @qintube28 Před 2 lety +106

    ንግግሩ 👌😀😀#በጣም ልዩ ነው ሀገር በሁሉም ቦታ ውብ ናት ሰላም ለኢትዮጵያ ለህዝቦቿ 💚💛💖🙏

  • @zellitube
    @zellitube Před 2 lety +106

    መገን ወሎ አቤት ውበት ሹሩባው ከነቀሚሱ አምሮብሻል ኢትዮጵያ ሀገሬ ለምለምኮ ነሺ💚💛❤️🙏

  • @hawahawawi3972
    @hawahawawi3972 Před 2 lety +27

    እናት አለም ደሴ የወሎ ህዝብ ፍቅር ነዉ ❤️❤️ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @fatumaahmed9896
    @fatumaahmed9896 Před 2 lety +12

    እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ 💞 አማራዬ 💚💛❤ አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ደሴ እንኳን ሠላምሽ ተመልሶ ለማየት አበቃን 💞💞💞

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 2 lety +116

    ወሎ ቤተ አማራ ❤️ስላምሽ ብዝትንይበል ደሴ

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v Před 2 lety +153

    እስላም ክርስትያኑ ተዋዶ ተከባብሮ በአንድ የሜኑርበት የፍቅር ሀገር ወሎ

    • @aaaw1865
      @aaaw1865 Před 2 lety +2

      በሃይማኖት እስላም ክርስቲያን: በቋንቋ: አማርኛ ትግርኛ አፋርኛ አርጎበኛ ኢሳ ኦሮምኛ ተናጋሪ በህብረት በፍቅር የሚኖሩባት : ወሎ መሬት

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před 2 lety

      ልክነው

    • @halimasaudi6924
      @halimasaudi6924 Před 2 lety +1

      እውነትነው

    • @zeynebzeyneb6859
      @zeynebzeyneb6859 Před 2 lety +3

      @@aaaw1865 በጣም አሁን ግን በየሚዲያው ተበላሽተናል ዘረኛ እየሆንነው አሥለምደውናል ጁንታዎቹ

    • @user-xe8zz3dz2o
      @user-xe8zz3dz2o Před 2 lety +1

      እዉነት ነዉ ዉዴ

  • @ggh9022
    @ggh9022 Před 2 lety +8

    እኔ ጎጄሜ ነኝ ግን ወሎ ሲባል የዋህነት ነው ትዝ የሚለኝ አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ ምን አለበት ሁሉም እንደ ወሎወች ቢሆን

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 Před 2 lety +36

    ወሎ የአማራ ድምቀት የኢትዮጵያ ኩራቶች ወለዬወች ዉበት የማያልቅ ፍቅር ያለበት ከተማ

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 Před 2 lety +79

    በጣም ነው የምናመሰግናነው ከ12 አመታት ብሁላ ልታሳዩኝ ነው ደሴን አብሽሩ መርሀባ አርሂቡ እያልን ያደግንባት የተወለድንባት ሀገር

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 2 lety

      ወያኔን መርሃበ አርሂቡ እያላቹህ ተቀብላቹህ ስንቴ አስበላቹህን እናንተማ !
      የሌላው ኢትዮጵያዊ ልጅ እናንተ አርሂቡ ብላቹህ ያስገባችሁትን ጠላታችንን ወያኔ ለማስወጣት እቤታቹህ ድረስ መቶ ደሙን ሲያፈስ እናንተ ግን በህርዳር እና አዲስ አበባ መጠለያ ውስጥ ተኝታቹህ በእኛው እርዳታ ራሳቹህ ታደልቡ ነበር !
      አይ ! የእኛ መርሃባና አርሂቡዎች!

  • @user-pn4ey4su7b
    @user-pn4ey4su7b Před 2 lety +118

    እኛ አማራዎች ኢተወዮጵያን ስንወድ እድህ ነን ጪሱኳ ኢትዮን ይመስላል ሀገራችንን እየሞትንም እንወዳታለን ተመረጦ መገደል የያዘው የኛ የአማራ ዘረ ነው ግን ቀን አለን ጠብቁ ፈጣሪ ከፍ ያደረግናል

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 Před 2 lety +8

    My ወሎ ማሪያምን እድለኛ እኮነኝ ወሎየ በመሆኔ 😍❤❤❤❤

  • @SamryMohammed-ym4sz
    @SamryMohammed-ym4sz Před 2 měsíci +4

    ሉላየ የኔ ንግስት ሀገሬን ስለጓበኘሽ በጣምነዉ ደስ ያለኝ ኑሬ ቢሆን እቤቴ ነበር እምጋብዛችሁ❤❤❤

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 Před 2 lety +51

    ሉላ እራሷ ወለየ ነው የምትመስለው እኛ እድለኞች ነን ወሎ በመሆናችን ዘረኛ እንዳትሉ ተፈጥሮ ነው ያሣመረን አልሃምዱሊላህ

    • @user-ue1tv5vl1j
      @user-ue1tv5vl1j Před 2 lety +1

      እስኪ ወሎ ሰዉ ከምነዉ የተሰራ ተምንተፈጥሮነዉ የተለየ

    • @user-qy3jf9gn4p
      @user-qy3jf9gn4p Před 2 lety +4

      @@user-ue1tv5vl1j አላህ ነው የፈጠረን ከሴት እና ከወንዲ እሚለየን የዋህነታችን ነው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 2 lety

      በ ጣም አልሃምዱሊላህ

    • @anandsn7909
      @anandsn7909 Před 2 lety

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Před měsícem

      😂😂😂😂ደግነት ቂም አልባነቱ ይለየዋል​@@user-ue1tv5vl1j

  • @ferehiwotgetachew6714
    @ferehiwotgetachew6714 Před 2 lety +66

    ማሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በማንነቱ የሚኮራ እሰኪ ዛሬ ለየት ብዬ እንግዳ ልቀበል ብለህ የምትወደውን ማንነትህን ለብሰህ በማሰጎብኘትህ ተመችተከኛል

  • @htwy52
    @htwy52 Před 2 lety +11

    ያለሁት ዋሽንግተን ዲሲ ነኝ ቁርቁር ተወልጄ ስኂን የተማርኩ: ኮምበልቻ ሶፕራል ሠርቻለሁ:: በዚህ ገጽ የምታልፉ ወዳጅ ዘመዶቼ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ:: አቦ ማሩ ሀጃህ ይውጣ:: አዱኛህ ይርዘም::
    ሕይወት ተረፈ ነኝ

    • @user-xk9fi8rg9b
      @user-xk9fi8rg9b Před měsícem

      እኔም የደሴ ልጅ ነኝ እስኪ ዲሲ ውሰደኝ ወገኔ

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Před 23 dny +2

    መከራሽን ያርቀው እናት ኢትዮጵያየ አልቅሼ ሞትኩኝ የእውነት😢😢😢 መከራሽን ያርቅልነ ❤❤❤ ውድድ እናት ሀገሬ ❤❤❤

  • @hyathyat9071
    @hyathyat9071 Před 2 lety +47

    አሰርአመቴ ከይሁት ደሴን አቦ ለአገራችን አብቃን

  • @rehanhibrahim5834
    @rehanhibrahim5834 Před 2 lety +52

    ሰፈሬን ስላሳችሁኝ በጣም ደስስ ብሎኛል የዛሬዉ ቅዳሜ ለየት ያለነው አቦ ይመቻችሁ

  • @eritrea381
    @eritrea381 Před 2 lety +18

    Wooo you guys have the best job .this is the Ethiopia we know god bless you all your sister 🇪🇷🙏🇧🇴

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Před 2 lety +19

    ዋው ወሎ ገራገሩ ደስ ሲል ደሴ አላህ ከቀን ጅቦች ይጠብቅሽ ውቢት ሀገር

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p Před 2 lety +53

    ይህን የመሰለ ሀገር እያለን እኮነው በሰው ሀገር የምንከራተተው 💚💛❤

    • @user-sc9kf5mq1f
      @user-sc9kf5mq1f Před 2 lety +3

      መንእንርገ የእንጀራ ነገር ሆነብን እንጀ

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 2 lety

      አንዱና የምትታወቁበት ባህላቹህ አይደል እንዴ ታዲያ !
      እስቲ ክልላቹህን ተመልከቺው !
      ከሌላው ክልል ጋር አስተያይው እስቲ !
      የአማራ ክልል እኮ 1880 የድሮዎቹ አማራዎች እንደሰሩት እኮ ነው እኮ ያለው !
      ስንት የአማራ ሚሊኒየር እንዳለ ባወቅሽ
      ስንት የደለቡ የአማራ ነጋዴዎች እንዳሉ ባወቅሽ !
      ሁሉም ግን ክልላቸው ላይ እንቨስት ማድረግ አይወዱም ለህዝባቸው ስራ ልፍጠር አይሉም !
      ሌላው ክልል እና አዲስ አበባ ላይ ጉራቸውን ሲዘሩ ታያቸዋለሽ !
      በ21ኛው ክፍለዘመን ላይ መሬት ላይ በአንቀልባ የምተኛ አማራ ብቻ እኮ ነው !
      ሀገራቹህ ጥሩ ቢሆን ምን ዋጋ አለው እናንተ ጥሩ ሆናቹህ በሀገራቹህ ላይ አንድ ሆናቹህ ሰርታቹህ ራሳቹህን ከድህነት ማውጣት ካልቻላቹህ !
      ሌላው ክልል እኮ እንደናንተ ለልማት አይደለም ለእርሻም እኮ በቂ መሬት የለውም ግን አንድ ሆኖ ተረዳድቶ የለውን አቻችሎ ሰርቶ ጠግቦ ይኖራል !
      እናንተ እኮ አይደለም የእርሻ መሬት ከተማቹህ ራሱ እኮ እርሻ ይታረስበታል ምክንያቱም ምንም ከተማ ሊያስብለው እንፈስትራክሽ ስላልተሰራበት !
      በየክልሉ እና በየስደት ሀገሩ ለሰው አሽከር ሆናቹህ ስትኖሩ ክልላቹህን እኛ ገብተን የእኛ ስናደርገው ታይዋለሽ !
      በሀገሩ ሰርቶ መቀየር እንዳለ የማያውቅ ማህበረሰብ እኮ ነው ራሱን ለስደትና ለባሪያነት የሚማግደው !
      ሌላው ኢትዮጵያዊ ስደት ሂዶ ብር ይዞ ሀገሩ ገብቶ ከመሬት ተነስቶ ለማደግ በፕላን ስነሳ እናንተ እኮ ስደት ወታቹህ በዛው ነው ባሪያ ሆናቹህ የትም ቀሩ
      ብትመለሱ እንኩዋን የሀገር ልብስና እንኩዋን ለእናንተ ለሀገሪቱዋም የማይመጥን የማድቤት ቁሳቁስ ተሸክማቹህ መታቹህ ህዝባቹህ ላይ በባዶ ለማቅራራት የምታልሙት !
      ከስደት ስትመለሱ ተወልዳቹህ ያደጋችሁበት ሀገራቹህ ላይ ባለቻችህ ገንዘብ ከመሬት ዝቅ ብላቹህ ለመነሳት እንደመጣር አዲስ አበባ ላይ ወይም ሌላ ክልል ላይ ይዛችሁት በመጣችሁት ልብስ ተወጣጥራቹህ በማያውቃቹህ ህዝብ ላይ ማቅራራት ገንዘቡዋ ስታልቅ ልብስና ጫማችሁን ሽጣቹህ ድጋሚ ሌላ ሀገር ስደት !

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 Před 3 měsíci +1

      ቆሻሻ እንኳን ለራሣችን ሥንት ትግር ሠበሥበን ይዘናል ጎደር ግቢ እይ ለምን መጠዉ ሚኖሩ ሀገራችን ነዉ ብለዉ መ ሠለኝ እኛም በሌላዉ ክልል ብንገኝ ሀገራችን ብለን ነዉ ሢቀጥል ከክልሎች ሁሉ ባ/ዳር አንደኛ ደርጃን እንደምትይዝ አላወቅህም ሆኖሥ የአማራ ልጆች አደሉ እንዴ በሀብት ኢትዮጵያን የያዟት ሸክ አላሙዲ አይተነዉ ወርቁ ክንዴ አለሙ እነዚህ ትግሬ መሠሉሽ?አመለካከትሽ የዘገጠ ሥለሆነ እንጅ አንድ ባለ ሀብት አማራ ወደ ሌላ ሂዶ ኢንበሥት ካደርገ የበለጠ ጥቅመ ለክልሉ ነዉ አማራዎች ግን ሀገራቸዉ ነዉ ብለዉ ነዉ ሚያሥቡት አለቀ ትግሬዎች ጎደር ደሤ የሚኖሩትት የተሻለ ንሮ እኖራለሁ ብለዉ ነዉ እንጅ ኢበሥት ለማድርግ የሚመጣ ትግሬ የለም ለምን ከትግራይ የአማራዎች መኖሪያ የልማት ሀገር ሥለሆነ ማነም ቢመጣ ተለይቶ የማይታይበት ሥለሆነ እናተ ክልል ሠትቆጥረ አርጃችሁ ለነገረ በወያኔ ግዜ ተፈጥርህ ያደግህ ሥለሆንህ ከክለል ያለፈ ታወራለህ ብለን አንጠብቅም ከዝንብ ማር አንጠብቅምና @@user-cd9bt9bn9k

  • @bossmohammad2840
    @bossmohammad2840 Před 2 lety +70

    ኢቢ ኤሶች በርቱ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ሀገራችን ሰላሟ ብዝት ይበልልን ክፉ አያሰማን እንወዳችኃለን

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 Před 2 lety

      በጣም እናመሰግናለን ወሎ ማለት ሰዉን በመልክ በቆንቆ የማይለይ የፉቅር አገር ነዉ የኢትዮጽያ ህዝብ ፉቅርን መከተል አለበት ዘረኝነት ካንሰር ነዉ አዉጥተን መጣል አለብን ከዉሰጣችን መከተል ያለብን ፉቅርን አንድ መሆንን ነዉ❤❤❤

    • @bipbip8988
      @bipbip8988 Před 9 měsíci

      ስራጠፋእኮ ምንይስሩ

  • @user-cn4um1bv4b
    @user-cn4um1bv4b Před 2 lety +11

    ወሎ ቤተአማራዬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን🙏😍😍😍

  • @muluyetube
    @muluyetube Před 2 lety +10

    ግሩም ነው የዱሮ አባቶቻችን እንዲህ ያቀኑትን ያሰለጠኑትን ሀገር ዛሬ ያፈርሷታል

  • @user-dc2kg8yw6p
    @user-dc2kg8yw6p Před 2 lety +22

    ደሴ የሸጋወች ሀገር ናፍቀሽኛል እናመሰግናለን ሀገራችንን ስለጎበኛችሁልን እኛንም ስላስጎበኛችሁን ቴኪው

  • @user-qc8be5bx3d
    @user-qc8be5bx3d Před 2 lety +32

    እናታለም ደሴ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
    ውሎ የደጋጎቹ የቆጆወች ሀገር አህሪቡ ባይ ደግነት አለብቻ ሙስሊም ክርስቲያኑ ፍቅ የሆነ ሀገር
    ወሎ ብቻ።

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 2 lety +16

    አይ ማሩየ ክበርልን ወሎዎች ሠላምን ሁሉ ተመኘሁላችሁ መከራ ሥቃዩን ዱር ገደል ይጣልላችሁ በቃችሁ ይበለን አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን የናፈቀኝ ሠላም ብቻ ነዉ የሠዉ እምባ ማየት ያማልና ሠላም ያድለን

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Před 2 lety +4

    በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው እግራችንን ስላሳያቺሁን እኔወለዬ ነኝ ያውም የወረኢሉ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @rahma5004
    @rahma5004 Před 2 lety +55

    መገን አማራየ ባለ ታራክ ባለውበት ሁሉ ነገር የሰጠው ንቁ ህዝብ ወለየ በመኔ እደት እደምኳራ እምየ ደሴ

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b Před 2 lety +1

      በጣም ወላ

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 Před 2 lety

      እውነት ነው ወላሂ 😍😍😍

    • @anandsn7909
      @anandsn7909 Před 2 lety

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html

  • @jemalhussen7864
    @jemalhussen7864 Před 2 lety +18

    የሰው ልጅ የዘመነበት ፣የኢትዮጵያ የስሪት መነሻ ሀገር ወሎ።በጣም ደስ ይላል።

  • @Abyotable
    @Abyotable Před 2 lety +4

    ምርጥ አስጎብኚ እየተዝናናሁ ደሴን ጎበኘናት ምርጥ ፕሮግራም ነው:: በዚህ አጋጣሚ ህዝቡን ከዘረኝነት አስተሳሰብ ለማላቀቅ ምርጥ አማራጭ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 2 lety +5

    አቦ እንዴት ደስ ይላል ደሴ የፍቅር ሃገር በ 15 አመቴ ከ ሃገር ከወጣሁ ደሴን አየሆት ጌታ ሆይ እባክህ ሃገራችንን ሰላም አርግልን እና በነፃነት ባ ሃገራችንን ከተሞች እንድንዟዟር አርገን ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤስ

  • @afomiya348
    @afomiya348 Před 2 lety +90

    ሉላዬ እግረመንገዳችሁን ወደ ሐይቅ ወረድ ብትሉ ኖሮ...🥰🥰🥰
    ወሎ የፍቅር የየዋሆቹ ምድር❤❤❤

  • @shewitmulugeta3703
    @shewitmulugeta3703 Před 2 lety +19

    ዋው በጣም ደስ የሚሉ ታሪካዊ ቦታወችን ነው ያስጎበኛችሁን።
    ባዛ ላይ ባገረኛ ዘየ ባለው ማሩ ባላገሩ አስጎብኝነት ሲሆን ደግሞ ይበልጥ በፍቅር እዳየው አድርጎኛል።
    እናመሰግናለን!።

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před 2 lety +11

    እፍፍፍፍይችን የመሰለች ሀገር እያለን ወንድሞቻችን ሳዉዲ እየተባለ አሳረሩን ሸጋ ሸጋተወልደዉ አለቁብን😭😭 እፍፍፍፍ አምላኬሆይ ሀገራችነን ሰላምአዉርድልን ዘረኝነትን አጥፋልን አሜን
    እዉነት የዛሬዉ ልዩነዉ አብርሽየ ማሩባላገሩ ሉላየ እናመሰግናለን አምሮብሻል ዉዴ ሴትልጅ ቀሚስ ስለብስነዉጅ ሴት ወይዘሮ እንደዚህ እያረጋቹህ ዉቢቱ እምየ ኢትዮጲያየን እናታለምን አሳዩንማ

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Před 2 lety +37

    I think the Ethiopian Tourist Organization has to hire “Mau Balageru” as a tourist guide he did a good job taking us around Dese

    • @adeferesalemu4226
      @adeferesalemu4226 Před 2 lety

      Maru gave a distorted information.
      Isaias Afeowrek did not attend at Woizero Sheen Secondary School.
      Alamudin and Arega attended Woldiaya High School. The most famous Addis Ababa University leaders attended Woizero Sheen Secondary School.

    • @tsegayemergia7874
      @tsegayemergia7874 Před 2 lety

      He told us the best way he knows

    • @adeferesalemu4226
      @adeferesalemu4226 Před 2 lety

      @@tsegayemergia7874 This is from the horse mouth not from layman's

    • @tsegayemergia7874
      @tsegayemergia7874 Před 2 lety

      Who cares Isu or Alamudi went to school

    • @adeferesalemu4226
      @adeferesalemu4226 Před 2 lety

      @@tsegayemergia7874 It is you care.
      F them.

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před 2 lety +30

    ወሎ ማለት ሁሉንም የያዘ ሀገር ፍቅር ብቻ
    በዚህ ቁመና ላይ ሉላየ አቤት ውበት ቦታውን አግኝቷል
    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለመላው ህዝባችን እንደሁም ለአለማችን አደፍራሽ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል ነውና

  • @lovetube7902
    @lovetube7902 Před 2 lety +9

    አይ የኔ ነገር ዝም ብየ የወሎ ልጂ ነኝ እላለሁ ስንት የማላወቃቸዉ ዉብ ሰፈሮች አሉ በአላህ ኢንሻ አሏህ አንድ ቀን

  • @issu23
    @issu23 Před 2 lety +10

    DESSE CITY MY FAVORITE PLACE. THE PEOPLE BY NATURE ARE VERY GENEROUS AND INNOCENT!!!

  • @tsiheyhaeli312
    @tsiheyhaeli312 Před 3 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ ደሴን ስላሳያችሁኝ ሳላስበው አለቀስኩኝ የልጅነት ትዝታ አእምሮዬን አጨናነቀው በጣም አመሰግናለሁ እናንተም በጣም ታምራላችሁ ።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 2 lety +41

    እጅግ በጣም ውብ ሀገር !!!!!

  • @emam1087
    @emam1087 Před 2 lety +20

    ወይኔሀገሬ አይይይ አይስደት ሀገሬ በጣም ናፍቃኛለች ወሎ በመሆን እጂግ ኩራት የሰማኛል ሉላየ የኔቆንጆ ስታምሪ የኔመለሎ እደት እደምውደ ሽድምፅሽን ቁመናሽን ፀጠየም አሳመሳየይ 💘💘💘💘👍👍👍

  • @eskedarnigatu4894
    @eskedarnigatu4894 Před 2 lety +2

    በመጀመርያ ባለብዙ የሐይማኖት የታሪክ የጥበብ የደግነት የቆጆ መፍለቂያ የሆነችው ሐገር ደብዛው እዲጠፋ ቢደረግም በጣም ባለብዙ ታሪክ ነች ስለሔዳችሁ በጣም እናመሰግናለን ግን ብዙ እውቀት ያለው አስጎብኝ ጋር መሔድ ነበረባችሁ እደገና ከሚመለከታቸው ጋር ተገናኝታችሁ በደብ ውስጡ ተከፍቶ ማየት ይገባ ነበር በርግጥ ውስጡ ተዘርፎ ትግራይ ተጭኗል ግን ከነጉዳቱ ከነ ስብራቱ ብታሳዩት ለማሰራት እንኳ ሰወች ሞራላቸው ይነሳ ነበር ማሩ ባላገሩን ከናተ ጋር ስለሆነ ደስ ይለኛል እጂ አይከፋኝም እሱ የሚያውቀው ስለገጠር ባህል ብጠይቁት ጠቅቆ ያውቃል ይሔ ግን የአድት ትልቅ ከተማ ታሪክ ነው ምንም እውቀት የለውም ከአፈ ታሪክ ውጭ በብዙ ነገር ዛሬ ደሴ እዳያችሗት ያለችው ከተማ ብዙ ነገር የመጀመርያ የሚያረጋት ብዙ ነገሮች አሉ ምኑንም አላሳያችሁትም

  • @user-bm4yu7yx4k
    @user-bm4yu7yx4k Před měsícem +1

    ወሎ የፍቅር፣የደስታ፣የመዋደደ፣የሠላም ሀገርነች ወሎዬሀገሬ❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አይላቭዩ ማይ አማራ ወሎ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +27

    በጥብጬ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እንደነሱ ምን አልባት ባምር ።መገን ወሎ ሀገሬ አማራየ
    እናትአለም የጀግኖቹ መፍለቂያ እንኳን ተፈጠርኩብሽ ኢብኤስ እናመሰግናለን።💚💛❤

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      ጠጪዉ እና አሳይን ሰሊ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 Před 2 lety +2

      @@Nejat197 ሰዓድዋ እውነት ነው የምልሽ የወሎ ምድር ሸጋ ነው የሚያፈራው ያየኝ ሁሉ ወሎየ ነሽ ነው የሚለኝ 😍

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +1

      @@selamawitghebre3118ሰሊ ወሎ ታድለሽ የት አከባቢ ነሽ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 Před 2 lety +2

      @@Nejat197 እህትዋ የኔ ሀገር ሰሜን ወሎ ነኝ ወደ ላስታ ጋሽና መቄት በዚህ ዙሪያ ነው ጋብቻችን ውልደታችን ሀገሬ ። እህቴዋ የአንቺ ሀገር ቦረና ሳይንት መካነ ሰላም በነርሲንግ ሙያ አገልግያለሁ በጣም የምወደው ሀገር ነው የደጋጎቹ እንግዳተቀባይ ወሎ በአጠቃላይ ፍቅር ነው።

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@selamawitghebre3118 ዋዉ ደስስስስ ይላል ሰሊየ አከባቢችሁ እንደትነዉ አሁን በጦርራ ጉዳት አልደረሰባችሁም ቦረናንም ታዉቂልኛለሽ እናማ ወሎየ አደለሁም ልልሽ ነበር😅

  • @hayatmuhammad82
    @hayatmuhammad82 Před 2 lety +96

    ሀገሬን ስላሳያችሁን ደስ ብሎኛል ምናለ ቦሩ ሜዳን ሂዳችሁ ብታዩ ኖሮ በዛው ምርጥ የታሪክ አገር

  • @hayattube5840
    @hayattube5840 Před 2 lety +9

    ኢትዮጵያ እኮ ልዩ የተፈጥሮ ፀጋ ያደላት ውይ ሀገሬ ስታምር🌹🌹🌹🌹

  • @ssamrissisay9721
    @ssamrissisay9721 Před 2 lety +5

    ሀገሬን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን የፍቅር ሀገር ወሎ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 2 lety +47

    መገን ወሎ ሀገራችን እኮ ውብ ናት
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 Před 2 lety +36

    የቆንጆዎች መፍለቂያ ደሴ❤❤

  • @atsedeassefe3634
    @atsedeassefe3634 Před měsícem +1

    ሀይቅን አይቼ ሁሌም እወዳታለሁ ደሴንም ባያት ደስ ይለኛል በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና እናያለን

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před 2 lety +6

    EBS IS BECOMING INCOMPARABLE TV STATION IN EVERY WAY WOW WOW I LOVE THE WA MARU EXPLAINS AND LULIT IS SO CUTE!

  • @yotube3467
    @yotube3467 Před 2 lety +65

    አንዳንዴ ሳስበው ይሄን የመሰለ ሀገር ይዞ በስደት ማለቅ አለመስማማት የርግማን ይመስለኛል

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před 2 lety +21

    ዋውውው በሉላ ቁመት በወሎ ቀሚስ በደሴ ጎዳ እደት እደተገጣጠመ እናመሰግናለን ሀገራችን ስላስጎበኛችሁን ኢቢኤሶች

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety

      ማሩ፤እባክህ፤ኮቦቻንም፤ጎብኑ፤ናፍቆኗን

  • @meazaabe2055
    @meazaabe2055 Před 2 lety +6

    ወሎ ትንሿ ኢትዮጵያ ባንዲራችን የምደምቅበት 💚💛❤️

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew Před 2 lety +7

    Humer with knowledge,,, One of the best presentation, he is different level,,, I must visit Dessie, he sold it for me,,, what a History, culture and landscape.

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 2 lety +13

    ወሎ ወሎ ደሴ ሀገሬ የፍቅር ሀገር ❤️❤️❤️ እናመሰግናለን ebs ናፍቆታችንን በትንሹም ቢሆን አሳያችሁን ተወዳጆ ተናፋቂዋ ሀገሬ ❤️❤️❤️ማሩዬ ዴ በዴ አደረካት እኮ ደሴን ከማንም በፊት የነቃች ሀገር የምርጦች መኖሪያና መፍለቂያ የኔ ደሴ ❤️❤️❤️ደሴ ሲገቡ ዋይ ዋይ ሲወጡ ዋይ ዋይ የተባለልሽ ሉላዬ እንዴት እንዳማረብሽ ወሎየ መሰለሽ ❤️❤️❤️

  • @hawi5630
    @hawi5630 Před 2 lety +10

    የኔዋ ወሎ የደጋጎቹ ሀገር የቆንጆ መፍለቂያ ለምለሚቱ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @srjson20
    @srjson20 Před 2 lety +4

    DC እና ደሴን ከልጅነቴ ነው ስሰማ ያደኩት። ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅም ተጨምሮ I love Welo.

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 Před 2 lety +4

    ሀገራችንን ስላሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን ናፍቆኝ ነበር ኡፍፍፍ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +12

    ውብ ሀገ ውብ ህዝብ ኢትዮጵያየ ስላምሽ ይብዛልኝ

  • @user-ib6rf8bu4t
    @user-ib6rf8bu4t Před 2 lety +16

    የአንባሰል ተራራ ጦሳ ውብ ትራሷ
    እናት አለም ደሴ 🦋በውበቷ ገዳይ ማን ሊገኝ እንደሷ!!
    ሀገሬዋ😢😢😢💙💜🦋 ሰላምሽ ይመለስ 👏💚💛❤🕊

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Před měsícem +1

    ሰፈራችንን ስላሳያችሁን በጣም ነው የምናመሠግነው ሀቂቃ እንባዬ መጣ የምር ምክንያቱም ስዴት ላይ ሁኘ ብዙ ፋሚሊዎቸን አጥቻለሁ እህህህህህህህህህህ

  • @mistreatnaf5442
    @mistreatnaf5442 Před 2 lety +3

    ዋውውውውውእቢኤሶች እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ፍሮግራምነው እድሜ እና ጤናውን አብዝዝዝዝቶ ይስጥልን

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy Před 2 lety +11

    ዋው ኢቢ ኤሶች አገሬን ስላሳያችሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ቢሲንካ አለ ዮወኒ እናመሰግናለን 🙏

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x Před 2 lety +26

    ማሩየ ባላገር በል በደንብ ተንከባከባቸው ባገረኛ ጨዋታ ላኮመንዛ የደጋጎች ሀገር የሸጋ መፍለቂያ 💚💛❤️

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +2

    እንዴት ነው ሀገሬ ወሎ ገራገሩ ድንቅ ነበር ብዙ ያላያችሁት ድንቅ ቦታዎች አሉ ሌላ ፕሮግራም ስሩለት ወሎ የፍቅር ሀገር❤️🇪🇹

  • @user-hn2cq5us1w
    @user-hn2cq5us1w Před měsícem +1

    እናት አለም ወሎ አላህ ሰላምሽን ያብዛልን እህ እንደት እንደናፈቅሽኝ ሀገሬዋ 😢😢😢❤❤❤

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 Před 2 lety +7

    ወሎ አማራየየፍቅር ሀገር ስላም ሽ ይብዛ።

  • @user-kb5vu6kr3l
    @user-kb5vu6kr3l Před 2 lety +22

    የኔ ማር ሉሊት አምሮብሻል ልክ የወሎ ቆንጆ አለባባሽ ያምራል በዚያውም ሂዳችሁ ወልድያን ብታሳኝን

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +4

    Wowow❤️#ደሴ የፍቅር ሀገር እናመሰግናለን #ebs ማርዬ እርጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ዉድድድድድ 💚💛❤️💪😘

  • @mesht4434
    @mesht4434 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ ይላል የከተማው አስተዳደር ህዝቡ እንደሚያረገው ከተማውን ለማሻሻልና ቅርሱን ለመጠበቅ ቢሰራ ጥሩ ነበር ..ከተማው ውስጥ ምን አይነት የአስፓልት መንገድ የለም ለመባል የደረሰ ነው ጥሩውን እንዳሳያችሁት ሁሉ አንዳንድ ችግሮች እንዳሉና እንዲስተካከሉ ብታሳዩ ለከተማው እድገት ጥሩ ነበር..

  • @tinaaddis1579
    @tinaaddis1579 Před 2 lety +41

    ሉላዬ ልብሱ ከነ ፀጉር አሰራርሽ ምርጥ ወለዬ❤️❤️❤️

  • @habtamunega7203
    @habtamunega7203 Před 2 lety +13

    Wawwww. ማሩ የምር ትልቅ እና ታሪክ አዋቂ መልካም ሰው 👍

  • @TamaraMobile-lq4zg
    @TamaraMobile-lq4zg Před měsícem

    በጣም ነው የምታምሩት ወሎን በጣም ነው የምወዳት አንዴ ግሽን ማርያም ስሄድ አድሬ ትንሽ አይቻታለው እና በጣም ነው የምውዳት ❤❤❤

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety +2

    Ebs የናፈቀችንን ወሎ ሀገራችንን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 2 lety +9

    በዛሬው ፕሮግራማችሁ እንዴት እንደተደሰትን♥♥♥ በጣም እናመሰግናለን ebsሶች በአካል ተገኝተን ለማየት እድል ባናገኝም ደሴን ስላስጎበኛችሁን በጣም ደስ ብሎናል።ዋውዉ!!ሉላዬ ፀጉር አሰራሩና ልብሱ በጣም ተቀብሎሻል በጣም ነዉ የምታምሪዉ♥♥♥ አሰጎብኚዉን አብርሐምን እና ካሜራ ማኑን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም♥♥♥♥በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 2 lety +14

    የኔ ዉብ ሀገር ደሴ 😘ወሎ ምርጥ ሀገር እረ ደሴ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቅልህ ለቤ ተንዶ ተንዶ

    • @user-yu1cq7cn5v
      @user-yu1cq7cn5v Před 2 lety +1

      ወልዬ ሳስብ ዉበት ደግነት ፍቅር ነዉ ትዝ የሚለኝ

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před 2 lety

      በቃበትዝታሄድንን

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před 2 lety +4

    እንደምነው ዴሴ
    አይጠገብዋ
    ሰው ተናፋቂ
    ጥሪያቸው አይዋ😍💚💛❤

  • @marselad9953
    @marselad9953 Před 2 lety +7

    The beauty💚💛❤ of Ethiopia!!

  • @semirayimam6432
    @semirayimam6432 Před 2 lety +5

    ወይ እምየ ደሴ አላህ ከክፎዎች ይጠብቅሽ ሁሌም እምር በይልን ህዝቦችሽን አላህ ሰላም ያድርግልን ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ማሩ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @aregasha8978
    @aregasha8978 Před 2 lety +19

    ወሎዬ ቤተ አማራ ባለ ታሪክ 💚💛❤😍😍

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 Před 2 lety +2

      ትክክል ሁሉም ነገር በአማራዬ ን አዲሎ ሰተኖል 😍😍😍😍

    • @yyyyynvjv4657
      @yyyyynvjv4657 Před rokem +3

      ቤት አማራን አለ ዛው ፈልጊ. ናቱ ዉሎ ብቻ ወሎ ወሎሎሎ❤❤❤❤❤

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y Před 2 měsíci

      ወሎ ቤተ አማራ ነን ።

    • @user-pd5yw6vo4v
      @user-pd5yw6vo4v Před měsícem

      ​@@yyyyynvjv4657 ደንቆሮ ሂዱ ወዛዉ ወደመጣችሁበት ከብት

  • @maryama8557
    @maryama8557 Před 2 lety +2

    ወላሂ ደስአለኝ ሀገሬ ወሎዴሴ❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před 2 lety +5

    I have been in Dessie last October for charity work. Hope I will go again to visit more places. Lulit tradition clothes really suit you