የሲኖትራክ ሹፌሩን ገድለው የጫነውን አሸዋ እላዩ ላይ የገለበጡበት አሰቃቂ የወንጀል ሁኔታ! - ካሪቡ አውቶ | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    #karibuauto #automotive #car
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Komentáře • 479

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před rokem +28

    ከድገተኛ አደጋ አላህይጠብቀን ያረብ ወቶከመቅረት ይጠብቀን ያአላህ ያረብ ሰላሙን አውርድልን ሰላምለሀገራችን ፅናቱን ይስጣችሁ ከባድነው እድህአርጎጭካኔ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před rokem +20

    ነብሰ ይማር 😭😭😭😭😭😭አቤት ምንጉድ ነዉ የመጣብን የገዛ ዜጋ የሚጨክን አረ ያማል ሁፍ ጵናቱን ይሰጣቹ ቤተሰቡ በሙሉ 🙏🙏🙏

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n Před rokem +28

    አይ ሀገር 😢 ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጽናችሁ ልጆቹን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

    • @workiyemekonen9902
      @workiyemekonen9902 Před rokem

      አገር ምን አደረገ
      አይ ህዝብ ማለት አይሻልም???

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 Před rokem +14

    በእውነት የሰማዩ አምላክ እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ያፅናናችው እንኳን ደሙፈሶ አልቀረ

    • @MartaRone
      @MartaRone Před rokem +1

      Men waga alew gedayoch eskahun be hiwot alu

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem +2

    የገደለ ይገደል የሚል ህግ ብውጣ የተሻለ ነው እባካችሁ የእትዮጲያ ህዝብ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +14

    ኢትዮጵያ!! 😢😢 ወንድም ነፍስክን ይማረው.

  • @tesnimtesu7021
    @tesnimtesu7021 Před rokem +12

    በጣም አስቃቂ ግድያ ነው የተደረገበት 😭 ሀገራችን ኢትዮጵያ የመጣባት ገዳይ ገዥ ነው የሚሰማው ሁሉ ይዘገንናል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ለቤተሰቦቹ ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 Před rokem +5

    የገደለ ይገደል የምንለው በምክንያት ነው የው እንደዚህ አይነት ገዳይ ሳምት ሙሉ ልገድል ነው እያለ እያሰበ ያደበየ ጨካኝ አስሮ መቀለብ የወንጀል ተባባሪ ከመሆን አይተናነስም ምነው እናቴ በንቁላሉ በቀጣሽኝ የምያስብል ግዜ ላይ ደረስን የገደለን የሚገድሉ ሃገራትን ስናብጠለጥል ከርመን ይሀው በድፍን ኢትዮጵያ መከላከል የማንችላቸውን ገዳዮች አስገዳዮች አፈራን እንግዲ ምን ይበላል

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +1

      የኢትዮጵያን ህዝብ አናውቀውም ማለት ይሻላል የገደለ ይገደል ቢባል ከመግደል አይመለስም እሱ ገድዬ ብሞት ይሻለኛል የሚል ማህበረሰብ ነው ። የኢትዮጵያን ህዝብ የሚገዛው ሃይማኖቱ መከባበሩ እና ባህሉ ናቸው ። በተረፈ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከዘር ከሃይማኖት ካልወጣ እና ወጣቱ ከስራ አጥነት ካልተላቀቀ ገና ይብሳል ስለዚህ መፍትሔ መደረግ ያለባቸውን ነገሮች እናስቀድም ሳኡዲ እኮ የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢኖራትም በትምህርት ቤት ግን ማህበራዊ ሃይማኖታዊ ብዙ ልጆችን ሊያንጽ የሚችል የትምህርት ስርዓት አላት በዛ የተገነባ ማኅበረሰብ ነው ያላት ስለዚህ የሌላውን ህግ ከማምጣታች በፊት የራሳችንን ጉድለቶች እንሙላ

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Před rokem +8

    ወገኖቼ ነብስ ይማር እጅግ በጣም ነው የሚዘገንነው
    እረ ወዴት እየሄድን ነው
    እግዘብሔር አምላክ ጸናቱን ይስጣችሁ ለወንድማችን ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před rokem +54

    😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር ህግ አልባ ሆነች አገራችን ማልቀስ ብቻ ሆነ ሥራችን ፈጣሪ ይበቀልላቸው።

    • @cheerfulmobilebarberinlond8727
      @cheerfulmobilebarberinlond8727 Před rokem +2

      Amen amen Egzabher yefred

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Před rokem +1

      Werega mngest minyadrgsh

    • @yaredgebrekidan8473
      @yaredgebrekidan8473 Před rokem

      @@Emanu2018 ዶማ መንግሥት ምን ያርግ ላላችሁት ህግ ቢያስከብር እንደ እናንተ አይነቱን ደግሞ ማስተዋል ይስጣችሁ
      የማን ችግር እንደሆነ ጠፍቷችሁ ነው

    • @solomonmengesha331
      @solomonmengesha331 Před rokem

      አብይን መርጦ ስልጣን ላይ ማስቀመጥ ገና ብዙ ግፍ ይመጣል

    • @solomonmengesha331
      @solomonmengesha331 Před rokem

      ህዝብ ተነስ ይህን አውሬ ስርአት ቀይር ስልጣኑ እጅህ ላይ ነው :: አገርህን እያጣህ ነው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    አቤት እግዚኦ መሀረነ ምን ዘመን ደረስን ነብስህን ይማረው ወንድሜ ለቤተሰብ መጽናናትን እመኛለው

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 Před rokem +4

    _ወይ ግፍ ወይ ኢትዮ ደሀ ሰርቶ መኖር አይችልም አላህ በላ ያውርድባቸው ኧረ የገደለ ይገደል 🛑_

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 Před rokem +5

    ይገርማል !
    እመከራችን በዛ::
    አቤቱ ይቅር ይበለን::
    እናንተንም ፅናቱን እግዚአብሔር ይስጣችሁ::

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube Před rokem

      ይገርማል እመከራችን በዛ እቤቱ ይበለን እናንተንም ፅናቱን እግዚእብሔር ይስጣችሁ እሜን እሜን እሜን

  • @foziya3337
    @foziya3337 Před rokem +13

    የጭካኔ ጥግ ውይይይ 💔🖤😭 መፅናናትን ይስጣችሁ ነፍስህን በገነት ያኑረው

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube Před rokem

      የጭካኔ ጥግ ውይይይ መፅናናትን ይስጣችሁ ነፍስህን በገነት ያኑረው

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Před rokem +9

    💔💔💔😭😭😭ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጽናችሁ ልጆቹን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @ועח
    @ועח Před rokem +7

    😭😭😭😭😭😭💔💔እግዚአብሄር ያጽናችው ነብሱን ያሳርፋት ፈጣሪ 🙏🇪🇷

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 Před rokem +36

    ነብስ ይማር እናንተንም እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ😭

  • @samrawittaddese2131
    @samrawittaddese2131 Před rokem +5

    የሰማይ ቤታቹ ይበላሽ ይቅር ላትባሉ እግዚአብሔር ቁጣውን በናተ ላይ ያውርድ ደሙ እየጮኸ ያሳብዳቸው 🤲🤲🤲

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel719 Před rokem +2

    ወይ ኢትዮጵያ የወንበዴ አገር ያሳዝናል

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 Před rokem +3

    የመኪና ታርጋ እንደዚ በቀላል የሚገኝበት ሰው ገሎ በደም መንገስ ሀብት ልጆቻቹ ሰው ተገሎ በሰው ደም በልተው ያድራሉ የሟች ልጆችስ እረ ሁሁሁሁሁሁ ሀገራችን ወዴት እያመራች ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před rokem +1

      ያሳዝናል ደግሞ እሁድ እሁድ ቤተክርስቲያን ይሄዱ ይሆናል እኮ !

  • @Hayat-rm7qr
    @Hayat-rm7qr Před rokem

    በጣም አሰቃቂ ግድያነው የተደረገበት 😭😭😭😭😭ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለሁ

  • @teshomeabebe2819
    @teshomeabebe2819 Před rokem

    በጣም ያናድዳል ! እጅግ በጣም ያሳዝናል ! ውድ አባቱ ና እናቱ ወንድሞቹ ፣ እህቶቹ ና በላቤቱ መጽናናትህን ይስጣችሁ ! ትክክለኛ ና እውነተኛውን ፍርድ እንጠብቃለን !

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před rokem +5

    ሁለተኛ ሞት እኮነው እንዴት እሬሳ ድጋሚ ይገደ ላል ያማል 😭😭😭😭 ሀገሪቱን አበላሻት ዱሩዬ ተሹሞ 😭😭😭😭

  • @mesfindu1661
    @mesfindu1661 Před rokem +6

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ወይ 8ኛው ሺ እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @yibeltaltenaw7340
    @yibeltaltenaw7340 Před rokem +27

    It is extremely disturbing to hear what happened to the young man. I hope justice will be served and those murders will get what they deserve.

  • @meselechalna6311
    @meselechalna6311 Před rokem +3

    እኔ ይህን ፕሮግራም የሰማሁት በብስራት ሬድዮ ነው እውነት የመጨረሻ የጭካኔ ጥግ ነው ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያፅናችሁ💔💔💔💔💔

  • @tgtutgtu6058
    @tgtutgtu6058 Před rokem +3

    ህግ ካለ ወንጀለኞቹ መገደል ነው ያለባቸው።

  • @benyamgirma8343
    @benyamgirma8343 Před rokem +6

    ጠንካራ ቤተሠብ !!! ይህን ወንጀል በቃላት ብቻ ለመግለፅ አይቻልም። ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!!!

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před rokem +4

    በጣም ያሳዝናል ለገዳዮች ለአረመኔዎቹ እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው እናሱም መገደል ነው ያለባቸው ፅናቱን ይሰጣቹ ለቤተሰቦቹ ነብሰ ይማርልን :😭😭😭😭😭

  • @addisalemayotaddese8103
    @addisalemayotaddese8103 Před rokem +11

    ነፍስ ይማር: ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ:: 😢

    • @abebahailechere9183
      @abebahailechere9183 Před rokem

      እግዚአብሄር ያፅናናችሁ ያማል ያማል ወገኖቼ እጅግ ያሳዝናል ሐገራችን የማፍያ ሐገር ሆናለች እግዚአብሄር ያበርታችሁ።

  • @emebetwubeshet7418
    @emebetwubeshet7418 Před rokem +11

    እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ!🙏🏽🙏🏽🙏🏽 አገራችን የምንሰማው ጭካኔ ሁሉ እጅግ የሚሰቀጥጥ ነው። 😭😭😭እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል። ነብሱን በገበት ያኑርልን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @jemberutarekegn7978
    @jemberutarekegn7978 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይስጣቸው ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን

  • @birhanamichel8260
    @birhanamichel8260 Před rokem

    በጣም ልብ የሚሰብር ሐዘን ነው ለቤተሠቡ መፅናናትን እመኛለሁ አይ አገሬ የጨካኞች አገር ሆናለች

  • @MenaBalkew
    @MenaBalkew Před rokem +17

    የናቡቴን ደም የተበቀለ ጌታ ይፍረድባቸው ክፉዎች መቼም አያልፍላቸው ለናንተም መጽናናትን ይስጣችሁ።

  • @temerhussen6824
    @temerhussen6824 Před rokem +2

    አይ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @abi4294
    @abi4294 Před rokem +4

    በጣም ያሳዝናል እግዚብሔር ያፅናቹ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +2

    የጭካኔ ጊዜ የጭካኔ ጥግ የጭካኔ ዘመን ሰውን ያህል ክቡር ነገር በዋና ከተማ አዲስ አበባ ውስጥ እንደዚህ ያለ አሰቃቂ ወንጀል ከልብ የሚያሳዝን ነው እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው እናንተንም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 Před rokem +5

    ነብስ ይማር እውነት ከልቤ ነው ያዘንኩት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před rokem

    በጣም የሚያሳዝን ወንጀል ነው ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ነፍስ ይማር

  • @eilham2682
    @eilham2682 Před rokem +6

    አለመቀደም ነው ቢያዙ ምንይጎዳሉ ተቀምጠው ይበላሉ አፈር ይብሉና አላህ ከሰው አውሬወች ይጠብቀን እናተንም አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ

    • @Bt-so5lb
      @Bt-so5lb Před rokem

      የኔ ወንድም ውድነህ እዝን ብያለው ምክንያቱም ከመሞትክ የተወሰነ ቀን በፊት አብረን አሸዋ እንጭን ነበር ደግሞ ለቤተሰብህ ያለህን ነገር ነግረኸኛል አይይይይይይይይይ

  • @tirngotirngo628
    @tirngotirngo628 Před rokem

    እግዚኦ ማሃረነ ክርሰቶሰ ምን አይነት የጭካኔ ግዜ ደረሰን ነፍሰ ይማር😭😭😭

  • @faruzmoha3047
    @faruzmoha3047 Před rokem +2

    ያ አላህ ፍርድህን አንተ ስጥ አንተ መልስ ስጥ ፍትህ ካንተ ነው ።ሀገሬቱ ህግ አልባ ሆናለች ። ያማል በጣም ሰው ሰው ላይ እንዴት እንደዚህ ይጨክናል አምላክ ስናቱን ይስጣቹ 😭😭😭😭😭

  • @jembia7857
    @jembia7857 Před rokem

    ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው እንደው በአዲስ አባ ሀገሬ መሪ አጣች እግዚያብሄር ደጉን ዘመን አንጣልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem

    ኡፍ አረ ወዴት ይሒዱ ጌታ ፍረድ እናቶች አባቶች አነቡ ተሣቀቁ በልጆቻቸወ ወይ ጌታ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @biruckjiffaro9969
    @biruckjiffaro9969 Před rokem +1

    ተሼ ወንድሜ ጋደኛዬ እጅግ በጣም አዝናለሁ ። ስሰማህ እንባዬ ነው የፈሰሰው ። ብሩክ መንገሻ ነኝ

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ነፍስ ይማር !!!
    እጅግ አሳዛኝ ታሪክ !

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube Před rokem

      እግዚእብሔር ነፍስ ይማር እጅግ እሳዛኝ ታሪክ

  • @yonas316
    @yonas316 Před rokem

    አግዜአብሄር ያጥናችሁ ፍርዳቸው እንጠብቃለን ከመንግስት

  • @Zenaneh
    @Zenaneh Před rokem +3

    በጣም ያሳዝናል!
    አምላክ የልጁን ደም ይበቀልለት።
    የቱንም ያክል ቅጣት ሃዘኑን አይፍቀውም፣ አይክሰውም። መሰቀል ነው ያለባቸው ።

  • @shiferawfurgesa9195
    @shiferawfurgesa9195 Před rokem +2

    ነብስ ይማር ምን ኣይነት ጭካኔ ላይ ነው የደረስነው እግዝኦ መኖር ያስጠላል ባሁን ግዜ ቤተሰቡን ጽናቱን ብርታቱን ይስጥልን

  • @selamtacall5071
    @selamtacall5071 Před rokem +9

    በጣም ያሳዝናል!!! ለመዋች መንግስተ ሰማይ፣ ለቤተ ሰብ ደግሞ ጽናት ይስጥ!!! ይህ ሁሉ እልቂት እይተፈጸመ ያለው በኢትዮጵያ ውስጥ ነውና፡ ኣምላክ ምህረት ያውርድላቹ!!!

  • @salamahawitsalamahwit1162

    ህግ የሌላት ሀገር ኢትዮጵያ ኡፍፍፍ እኔን ወድሜ ነብስ ይማር ሰዉ በላ አዉሬ በዛብሽ ሀገሬ 😭😭😭

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před rokem +2

    ነፍስ ይማር በጣም ነው የሚያሳዝነው የጃቸውን ያግኙ በርቱ ከባድ ሀዘን ነው የገጠማቹ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣቹ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před rokem +4

    በስመአብ አሁን እራሳቸው እንዲ ተናዘው ወንጀለኞቹ ምን ይሆን የሚፈረድባቸው በጣም ያሳዝናል ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑር እናንተንም መፅናናትን አብዝቶ ይስጣቹ ከባድ ነው ሰው በወጣበት ሲቀር

  • @Orange06909
    @Orange06909 Před rokem +11

    ዕግ በኢትዮጵያ ውስ ጠፉ ይሄ መንግስ ከመጣ ምንም ወቶ መግባት ስቀቀን ሆኖል እረ እግዚአብሔር ሆይ ካንተነውና ፍርዱ በከንቱ ሕይወታቸው ላጡ ኡሉ ፍረድ ለቤተስቦቹ መፀናናትን ይስጣችሁ::

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 Před rokem +5

    ይህ ድርጊት ለሁላችንም ትምህርት ነው! እባካችሁ ማንኛውንም በወንጀል የሚያጠራጥር ነገር ስናይ ለፖሊስ እንጠቁም እላለሁ

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Před rokem +1

      ፖሊስ ሲኖር አይደል🧐ወይ ሲደርስልሽ አይደል
      አትቀልጂ እናቱ::

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před rokem +1

    እግዞኦ ኢትዮጵያ ውሰጥ ምን እየተደረገነው? ነፈሱን ይማረው የኢትዮጵያ ህግ እድሜ ልክ ቅጣት ሰጠን ነው የሚለውና እነዚህ በህይወት መቀጣት አለባቸው !!!

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před rokem

    ነፍስ፡ ይማርልን፤፤
    ለቤተሰቦቹ፡ መፅናናትን፡ ይስጥልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ያፅናችሁ፤፤

  • @mqw544
    @mqw544 Před rokem +3

    ምናለ ገዳዮች ቢሰቀሉ እኛ ሀገር ህግ የለም እንጅ ህግን ቢኖር ከነዝህ የበለጠ ወንጀል የለም ነብስ ይማር ልጀንልጀን በስንቱ ላልቅስ

  • @selamf1101
    @selamf1101 Před rokem

    በጣም በጣም ይከብዳል ። እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ እንጂ በጣም በጣም ከባድ ነው።
    እነዚህ የቀን አውሬዎች ግን ሞት ይፈረድባቸው።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    እህህህህህህህህህህህ ልብ ይስብራል ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 Před rokem +6

    ነፍስ ይማር የዚህን ልጅ አሞሞት ከግፍ ግፍ ነዉ የተገደለዉ ፍትህ😭😭😭

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem

    እእእእፍፍፍፍ ምንአይነት አረመኔ ግድየነዉ ነፍስይማር😭😭😭😭💔💔💔😭😭

  • @መነናዊትባለማሕተቧ

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ። ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን ንብረት ለመዝረፍ የሰውን ሂዎት መቅጸፍ ምን አይነት ጭካኔ ነው😭!

  • @yemariamlij5589
    @yemariamlij5589 Před rokem +4

    ይብላኝ ለነሱ ሟች ነፍሰህን በገነት ያኑረዉ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před rokem +1

    ጨካኝ ትውልድ ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናችሁ።

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 Před rokem

    ወይኔ ወገኖቻችን እንደ ዋዛ እያለቁ ነው አረ ምን መጣብን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ😭😭😭😭 በጣም ያማል ግን እንዲህ የጭካኔ ጥግ ስንት ሺ አመት ለመኖር ነው !!!??

  • @ጋዲሳ
    @ጋዲሳ Před rokem +2

    እንደነዚህ አይነት የሐገር ሼክሞች እና የአላግባብ ለመበልፀግ የግፍ አገዳደል እና አደገኛነታቼዉን የሚያሳይ አሰቃቂ ጥፋት የፈፀሙ ግለሰቦችን
    የሚያስተምር ቅጣት የፍትህ አካሉ መሰጠት አለበት ይህ ካልሆነ ደም በደም ይጠራል
    ግፈኞችን ማስዎገድ ከማንኛዉም ማህበረሰብ የሚጠበቅ አላፊነት መሆን አለበት

  • @yemisarchnagtu7566
    @yemisarchnagtu7566 Před rokem

    ነብስ ይማር ወንድማችን።አንተ እድለኛ ነህ ገዳዩን አውቀሀል።ብዙ ህፃናት ያለአሳዳጊ ቀርተዋል እንዲህም ጉዳትህን የሚጠይቅህ አግኝተሀል።

  • @mulugetateklu
    @mulugetateklu Před rokem

    ኦ ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት የሰይጣን መንፈስ ነው አገራችን ላይ የሰፈነው? ነብስ ይማር፤ ለቤተሰቡ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ፡፡

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 Před rokem +2

    ቃል የለኝም ዝም ብዬ እጅግ አለቀስኩ💔😭😭😭😭

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 Před rokem +1

    አይ ኢትዮጵያ እነዚህ ስዎች ስልጣን ከያዙ የአድስ አበባን ወጣት ጨረሱት ነፍስህን ይማረው ውይይይ😢😢

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 Před rokem +8

    We become a very bad generation 😪 it's hard to handle this situation 😪 please God give strength for this family 🙏

  • @peace3791
    @peace3791 Před rokem +4

    ❌❌❌የመንግስት አለመኖር ህዝቡን ወደ አውሬነት እየቀየረው ነው::ወንጀል የፈጰመ ሰው ሳይቀጣ ሲቀር በተለይ ነፍስን ያህል ነገር አጥፎቶ በነጳ ሲኖር , ግፍ እየበዛ , ሰው በመስራት ሳይሆን በመቀማት ለመኖር ይነሳል :: ማንም ሰው አያመልጥም ከዚህ ቀኑን ይጠብቃል እንጂ:: ተረባርቦ ማስቆም ግድ ነው ::

  • @belll2036
    @belll2036 Před rokem

    እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው እናንተንም ያፅናናችሁ።

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Před rokem +2

    ደሙ ይፈረዳቸው😥

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před rokem

    አይ ኢቶዻ ሀገሬ ጀግና ልጆችሽን እየመረጡ ጨረሷቸው በጣም ያማል ያሳዝናል😭😭😭

  • @ashenafiayalew4383
    @ashenafiayalew4383 Před rokem

    ተሼ መፅናናቱን ይስጣቸሁ፤ የወንድማችሁ ነፋሱን ይማር።

  • @ham8288
    @ham8288 Před rokem +2

    በጣም ያሳዝናል ታዲያ አስተማማኝ ተቆአም ፈጥረናል የሚባለው እንደዚህ አይነት ወንጀለኞች የሞሉባት አገር እየተገነባ ነው ። እጅግ አሳዛኝ ነው ።

  • @zeharaj9010
    @zeharaj9010 Před rokem

    ነፍስ ይማር ገዳዬቹ ጌታ ይፋረዳቸው።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ

    አቤት አቤት አቤት በስመአብ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ውይይይይ በስመአብ በስመአብ በስመአብ እባክህ ላውሬዎች አትስጠን አምላኬ በቃ በለን ነብስ ይማር

  • @hawiofficialtube5738
    @hawiofficialtube5738 Před rokem

    ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ዘመን ነዉ ጌታ ሆይ ኤረ በቃ በለን

  • @neyate4363
    @neyate4363 Před rokem +1

    ውይይይይ ያማል እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před rokem +1

    አይ ሀገራችን አሁንሰ መውጣቴን አመሰገንኩ ፈጣሪ ያፅናችሁ ሌላ ምን ይባላል እባካችሁ ፍርድ እንደስራቸው መጠን ይሰጣቸው ፍርድ ስለቀለለ ነው ክፉዎች የበዙት

  • @naolamsterdam4801
    @naolamsterdam4801 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ወንድሜ አይዞአችሁ ወገኖቼ እይ ሰው ከንቱ እነሱም ይሞታሉ መስሎአችው ነው

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +3

    መደመር ብለው ቀንሰው ቀንሰው ሊጨርሱን ነው.

  • @omerabdella5944
    @omerabdella5944 Před rokem +2

    Justice please an eye for eye a tooth for a tooth no other choices

  • @kalkidanashagera9058
    @kalkidanashagera9058 Před rokem

    እግዚአብሔር ያጽናችኹ በጣም ያሳዝናል

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 Před rokem +5

    ገዳዩችን አላህ የጃቸውን ይስጣቸው

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před rokem

    ጀግና ማለት ሌት ቀን ሰርቶ ማገኘት ነው የሰውን ልጅ መገደል አደለም

  • @zahrayuesuf6430
    @zahrayuesuf6430 Před rokem

    ወይጭካኔ እረ የህግ ያለህ አገራችን ላይ የሰው ሂወት ርካሽ ሆነ ያማል በጣም

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Před rokem +2

    ምነው የሃገሬ ህዝብ ግን እንዴህ ወደ አውሬነት ተቀረ እጅግ ያሳዝናል 😢

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአረ ወዴት እየሄድን ነው ገዳይ ይገደል የሞት ፍርድ ይፈረድባቸው ንፁህ ሰው ከሞቀ ቤቱ አውጥቶ በግፍ ገድሎ እንዴት ነው የሞት ፍርድ የማይፈረድበት አረ ያማል ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ በግፍ ያጣነውን ወንድማችን ነብሱን በአብርሀም በይስሀቅ በያቆብ ጎን ያሳርፍልን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 Před rokem +1

      islam newu gedaye yegedel yalewu

    • @user-bv3eh4tj4i
      @user-bv3eh4tj4i Před rokem

      @@abdellahassen5176 እውነት ነው የገደለ ቢገደል ሀገራችን ላይ ህገ ወጥነት አይበዛም ነበር።

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 Před rokem

      @@user-bv3eh4tj4i islamic law or sheria bebal enante dese ayelachehuma

    • @user-bv3eh4tj4i
      @user-bv3eh4tj4i Před rokem

      @@abdellahassen5176 ወንድሜ እኔ ትውልዴም እድገቴም ከሙስሊም ወገኖቼ ጋር ነው ተዋደን ተከባብረን ሁላችንም በየእምነታችን ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሰሽ አላህምዲሊላሂ እግዚአብሔር ይመስገን ብለን እየተባባልን አብረን በልተን ጠጥተን ውሀ ተራጭተን ጭቃ አቡክተን ያደግን ለቅሶ ደስታችንን አብረን ያሳለፍን እኔ ቤተክርስቲያን ስሄድ ሙስሊም ጓደኞቼ ደጅ ላይ ቆመው ይጠብቁኛል እነሱ መስጊድ ሲገቡ እኔም ሰላት ሰግደው እስኪጨርሱ በእናትህ ተወኝ ያ ፍቅራችን የት ጠፋ በፓለቲከኞች በስልጣን ጥመኞች ሰለጠንን ብለው ግብረሰዶምን ለማስፋፋት ሀይማኖትን ማጥፋት በተያያዙ እንደ ብልፅግና 666 ያለው የዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጆች ሀገራችን ገብተው እያመሷት ነው አንተ ስለ ሼሪያ ታወራኛለህ እባክህ ወንድሜ ከቻልክ ሙስሊሙም ውስጥ ገብተዋል እና ወንድም እህቶቼን የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ ቁጥር 4 አንብቡ ወይም ይቱብ ላይ አዳምጡ በላቸው በብልጭጭ ነገር ህዝቡ ታውሮ በስጋ ስሜት ብቻ ነው እየተጓዘ ያለው መፅሀፉ ላይ ምን ይላል መሰለህ አረብ ሀገራትን ከእምነቱ አውጥተን ጨርሰነዋል ኢጃቡን አስወልቀነዋል ሴቷ መብቷ መጠበቅ አለበት ብለን ስራ ትስራ ብለን ዉደ እኛውእያስገባናቸው ነው በጭፈራ በሌሎችም ብዙ ነው አንብበው አሁን ያለውን እውነት እዛ ውስጥ ታገኘዋለህ ወሬ ስላበዛሁብህ አፉ በለኝ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ያሸንፋል💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @seadaindris8764
    @seadaindris8764 Před rokem

    መገደል አለባቸው ለሌሎቹም ትምርት ይሆናል

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Před rokem +3

    ፍትህ ካለ የምንጠብቀዉ ተጨፍጭፈዉ መገደል አለባቸዉ ጭራሽ መታሰር የለባቸዉም

  • @tarekegnmelese4704
    @tarekegnmelese4704 Před rokem +2

    ፍትህ በመደመር ቀልድ ነው

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před rokem +1

    ነፍስ ይማር እግዚያብሔር እናንተንም መፅናናት ይስጣችሁ ፍርድ ከፈጣሪ ነዉ

  • @woinshetdemissie9078
    @woinshetdemissie9078 Před rokem

    አይ ግፍ እግዚአብሔር ያፃናችሁ እሱንም ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @nyomikebede3869
    @nyomikebede3869 Před rokem +2

    ነፍስ ይማር! ለናንተም ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ😭

  • @abusalim1443tube
    @abusalim1443tube Před rokem

    አይዞን አባት!!! ለመላው ቤተሰቡ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ!!!!።