የተማረ ይግደለን ብለን ተሳልን ይኸው . . .ማርዋ ባላገሩ (አልማዜ) - ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2022
  • የተማረ ይግደለን ብለን ተሳልን ይኸው . . .ማርዋ ባላገሩ (አልማዜ) - ጦቢያ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World
  • Hudba

Komentáře • 672

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 Před 2 lety +250

    በብዙ መንገድ ይነገራቸዋል መቼ ይገባቸዋል እውነት ነው ካገር የት እንሂድ💔ማሩ ባላገሩ ተባረክ ይህም ያልፋል😢

    • @user-jx3fp8bf8f
      @user-jx3fp8bf8f Před 2 lety +1

      እውነትነውእነዝህመቸምአይገባቸውምአይ

    • @user-zg7fc7zy1m
      @user-zg7fc7zy1m Před 2 lety +2

      @@user-jx3fp8bf8f ማሪ ደምሪኝ

    • @user-qt3fg1qe5b
      @user-qt3fg1qe5b Před 2 lety +2

      በትክክል

    • @user-ou4rd9wb6b
      @user-ou4rd9wb6b Před 2 lety

      እነዚህ የደዝ ጥጎች አባቶቻቸው የነዱት ከብት ይሻላል አይዞህ የምንስቅበት ግዜ ሩቅ አይደለም

    • @kenlyrics3
      @kenlyrics3 Před 2 lety

      Awun le anchi gebtosh nw

  • @nunat6047
    @nunat6047 Před 2 lety +111

    ማሩ ባላገሩ ከመጀመሪያ ጀምሮ ስከታተልህ ነበር። በይህ ውስጥ እራሴን አዬዋለህ ብለህ በቀጥታ እዬቀረጸህ እያለ ተነስተህ የሚቀረጸውን እራስህን ለማዬት ወደካሜራው ከመጣህበት ጀምሮ እስካሁን። መድረክ ላይ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před 2 lety +186

    እርእሱ ይገርማል
    ማሩ ያልጠበኩት ቦታ ነው ያየሁህ
    ይህንን እድል ለሰጡህ ይብር ይግባቸው

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

    • @mussahussen6602
      @mussahussen6602 Před 2 lety

      ሰው ማለት እንዲህ ነው ስውነት ላለው

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +1

      ጋዜጠኛ ነውኮ😂

    • @user-oj6tv5mg5f
      @user-oj6tv5mg5f Před 2 lety

      Gazetegna eko new eyeshekele new😂😂😂😂

  • @user-sv3hs3fu2w
    @user-sv3hs3fu2w Před 2 lety +17

    ማሩ እዚ መድረክ መቆሙ ደስ ብሎኛል ትልቅ ነገር ይገባዋል የኔ የዋህ ትልቅ መልእክት ነው አስለቀሰኝ በጣም 😭

  • @anuyeabdurohman474
    @anuyeabdurohman474 Před 2 lety +17

    በጣም ከባድ መልእክት ነው እናመሰግናለን ማሩየ & ሰይፉ ፋንታሁን እባክህ ማሩ ባላገሩ ይቅረብልን!!🙏🙏🙏🙏

  • @debashayanie4455
    @debashayanie4455 Před 2 lety +22

    ማሩ እጅግ ታታሪ የወሎየነት የመቻቻልን ባህል ፣ ወግ እና ለዛ የሚያሳይ ድንቅ ልጅ ነው። በዚህ መድረክ ብቃቱን እንዲያሳይ ላደረጋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!!!

  • @birtukanchalew5890
    @birtukanchalew5890 Před 2 lety +12

    አይ ማሩ በሚገርም አማሪኛ በሳቅ አስጀምረክ በለቅሶ አስፈፀምከኝ ግሩም ሰው ነህ 👏👏👏👍🇪🇹

  • @tameneayesheshim5375
    @tameneayesheshim5375 Před 2 lety +20

    መማር ማለት ባለዲግሪ መሆን አይደለም። መማር ማለት የአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት ነው። ማሩ እያለ ያለው ይሄንን ነው። ደስ ይላል።

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @meketeassefa9092
    @meketeassefa9092 Před 2 lety +9

    የተማረ ይግደለን ብለን ተሳልን እሄው እየገደሉን ነው ። የአመቱ ምርጥ እውነታ

  • @user-op8fq6wn6c
    @user-op8fq6wn6c Před 2 lety +27

    ከባድ መልእክት ነው እናመሰግናለን ሁሌም ማሩ ይቅረብልን

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

    • @user-op8fq6wn6c
      @user-op8fq6wn6c Před 2 lety +1

      @@ethiofacts4856 እሺ በተሰብሽ ሆኛለሁ

  • @besrategabrel2414
    @besrategabrel2414 Před 2 lety +119

    ሀቁን ነው የተናገርከው ያውም በጣም በጣም ቁምነገር ያለው አምላክ ሠላሙን ፍቅሩን አንድነቱን በኢትዮጵያ ላይ ያውርድልን🙏🙏🙏💚💛❤

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

    • @albabegebremeskel6574
      @albabegebremeskel6574 Před rokem

      ቯሏቯ

  • @kedirali1311
    @kedirali1311 Před 2 lety +86

    እውነት ሲነገር ልብ ይነካል ፣እንደ ወፍ ንፁህ ልብ አለህ ፣አላህ ከክፉ ይጠብቅህ፣ማርዬ ማር ነህ ያንተ የዋህ ልብ ቢሰጠው ለሁሉ ምን ነበር!!!!

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @mqw544
    @mqw544 Před 2 lety +108

    ለገባው ቅኔ አለው ሁለቱ ዶ/ር እነማን እንደሆኑ እወቋቸው ዶ/ር አብይ ዶ/ር ደብረ ፂወንን ነው አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ

    • @wodajedires2391
      @wodajedires2391 Před 2 lety +2

      ድግሪማ ነበረን
      ==========
      - ገሞራው (ኃይሉ ገ/ዮሐንስ)
      ድግሪማ ነበረን፣ ባይነት በብዛት
      ከቶ አልቻልንም እንጂ፣ ቁንጫን ማጥፋት።
      ድግሪማ ነበረን፣ ከያንዳንዱ ምሁር
      አላጠፋም እንጂ፣ ቅማልን ከሀገር።
      ድግሪ ተሸክሞ፣ መስራት ካልተቻለ
      አህያስ ባቅሟ፣ ጨርቅ ትጭን የለ?
      ድግሪማ ነበረን፣ ለወሬ የሚበጂ
      ሙጃሌን ከሀገር፣ አልነቀለም እንጂ።
      ድግሪማ ነበረን፣ በሊቃውንት ተርታ
      አላዳነም እንጂ፣ ከገዳይ በሽታ።
      ድግሪማ ነበረን፣ ያገኘነው አምና
      አልረዳንም እንጂ፣ ከራብ ድንቁርና።
      አይተኙበት እንጂ፣ ድግሪማ ነበረን
      አልመከተም እንጂ፣ ድህነት ሲያጎለን።
      ጥሮ ተጣጥሮ፣ ድግሪማ ማግኘቱ
      ለመሆን አልነበር፣ ለሰው መድኀኒቱ?
      ተምሮ ተምሮ፣ ማፍራት ያን ድግሪማ
      ላለመማስ ነበር፣ በጭቆና ዶማ።
      ድግሪ የምንለው፣ የሰራልን ቢኖር
      በእኔነት ራስ ላይ፣ ምቾትን ማሳደር
      የውስጥ ድንቁርናን፣ በውጭ መሞሸር።
      - "ድግሪማ ነበረን"፣ ኃይሉ ገ/ዮሐንስ

  • @tigistdaniel7209
    @tigistdaniel7209 Před 2 lety +82

    ማሩ በቀልድ ጀመረና የተናገረው ቁምነገር
    መደመር ብቻ አይደለም መቀነስም እችላለሁ
    ከዚህ ዶክተር ከዛ ዶክተር ሆነው ነው ያባሉን
    ስለተማራችሁ ሂድ ተይህ
    ትናንት መጥታ ሂድ ተይህ
    ድንቅ ነው በእውነት ማሩዬ

    • @yelshadaymeaza445
      @yelshadaymeaza445 Před 2 lety

      😂😂😂

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @akrmatube
    @akrmatube Před 2 lety +31

    ማሩ ባላገሩም በማህበራዊ ሚዲያ ነበር የማውቅህ ይኸው የልፋትህ ውጤት ልትልልቅ መድረኮችም እያበቃህ ነው በርታ

    • @habtamutilahun5966
      @habtamutilahun5966 Před 2 lety

      በፊትም እኮ ፋና ላይ ይሰራል. ሬድዎ ጣበያ

    • @akrmatube
      @akrmatube Před 2 lety +1

      @@habtamutilahun5966 ታዳኮ እሱን አንተ ነህ የምታውቀው እሱም ሲናገር ሰምቼዋለሁ እኔ የማውቀው ግን በማህበራዊ ሚዲያ ነው

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 2 lety +21

    ድንቅ መልህክት ነው ተባረክልን🙏🏼🥀💞 የእኛ ባለጌዜዎች በስንት መልኩ እየተነገራችሁ ነው????? ቆም ብላችሁ ወደታች ወረድ ብላችሁ የህዝቡን ብሶት አድምጡት የሚሰማ ጆሮ የሚያስተውል ልብ ካላችሁ😭😭😭

  • @mazi7411
    @mazi7411 Před 2 lety +4

    ቅኔው ለገባው እያንዳንዱ ቃል ብዙ ትምህርት ኣለው በጣም ገራሚ ሰው ነህ በተስፍሽ ስገረም አንተም ኣለህ ለካ💚💚💚💚

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 Před 2 lety +45

    ጦቢያ በሐገራችን በኢትዮጵያ ያሉ ጀግኖቻችንን እንዲህ እያቀረባቺሁልን በመሆኑ ደስ ይላል ዛሬ አስለቀሰኝ ሁሌም እያለቀስሁ ነው የምከታተላችሁ
    የተስተማረ ይግደለን
    ብለን ከወዲያ ዶፍተር ከወዲህ ዶፍተር ነው እያጋደለን_____

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 2 lety +17

    እውነት ወዴት እንሄድ የተማሬ ይግደለን ማልነው መሰረት የተማረ ገደለን ማሩዬ ትልቅ ቅኔ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @jojohnny8272
    @jojohnny8272 Před 2 lety +28

    Am from Eritrea. and i really love Maru ገራገሩ

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety +1

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 Před 2 lety +24

    የማሩ ባላገሩ መልዕክት ይድረስ ለአብይና ለደብረፂዎን

  • @dawitpaulosgebremariam3539

    አንደበትህ ማር ነው ማሩዬ። ከአምላክ ቀጥሎ የሀገር የኢትዮጵያ መከታ ገበሬው! ተባረክ

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @bekikizasefir3737
    @bekikizasefir3737 Před 2 lety +11

    እየቀለደ ሚመስለውም አይጠፋም ከተሰብሳቢው , እሪሱን ሆኖ ሚያወራ ድንቅ ባለ ሀገር ነው ። ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ❤

    • @Bethlehem2229
      @Bethlehem2229 Před 2 lety

      Algebagnim. Yemrun newu yemiyawora? Ende frashi adashi ayinet artist meslogni neber.

  • @Yoni.2Valid
    @Yoni.2Valid Před 2 lety +61

    አሁን ገና ገባኝ መስመሩ ስለቴ፣
    በተማረ መሞት ነበር ምኞቴ።
    የተማረ ሲገድል በደንብ ያውቅበታል፣
    ባለቤቱን ገድሎ ከሸጥ ይጥለዋል።
    እሰይ በል አንተዬ ለሰመረዉ ሰለት፣
    እንግዲህ ከገባህ በተማረ መሞት።

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety +1

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 Před 2 lety +9

    ማሩ አንተ በጣም ጎበዝና ከተማረው ትበልጣለህ.💯🥇🏆🏅👏👍 ከለንደን

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 Před 2 lety +1

      He is journalist.እሱም የተማረ ነው

    • @user-el3iv1eu3b
      @user-el3iv1eu3b Před 2 lety +1

      Kkk የተማረ ግን ባላገርን መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚተውን ድንቅ ልጅ ነው

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @samihaile7343
    @samihaile7343 Před 2 lety +6

    ማሩ ወንድማችን ጡሩ ትምህርት ነዉ የሰጠህን እናመሰግን አለን አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏 ሰላም ለኢትዮጵያ ❤ ይሁን ልብ የጎደለዉ ፈጣሪ ልቡን ይሙላለት አሜን 🙏🙏🙏

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před 2 lety +3

    እውነት ነው አማራ🇪🇹😭😭😭❤❤🌷🌷❤🌷ልቡ ህዋይ ኢትዮጵያዊ ሞሶሶ❤❤ናቹ

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Před 2 lety +13

    ማርዋ ገራገር ደግ አዲሳባ ዘልቀሃል መገን አንተው አላህ ያብጀው ሀቅ ብለሃል አገራችንን አማን ያድርግልን ለኛም ኢማን ይስጠን🙏 ደግሞ ጠፋ ያልከው ከስብ ይዘህ ነው

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @tigebange9911
    @tigebange9911 Před 2 lety +20

    እውነት ነወ የተማረ ይግደለን ገልን ይኸው ጨረሰን 😭😭😭😭

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @haymanotmekonnen6272
    @haymanotmekonnen6272 Před 2 lety +76

    ማሩን እዚህ መድረክ ላይ እንዲቀርብ ለረዳችሁት ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል ማሩ በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው በርታ ቀጥልበት

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 Před 2 lety

      Haymanot Mekonnen በትክክል 💚💛❤💪🙏

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety

      ማሩኮ ጋዜጠኛ ነው ደሴ ኤፍኤም ይሰራል ስሙ ስንታየሁ ሙሀመድ ነው በጋዜጠኝነት ድግሪ አለው ማሩ ገፀባህሪ ነው

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      @@Sofi-ks3zo ኧረ🤔

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +1

      @@eduyedingillijedu2494 😂እና እውነት የገጠር ሰው መስሏችሁ ነበር😎

  • @tesfayesegni2617
    @tesfayesegni2617 Před 2 lety

    ከባህር ዳር ጦቢያ ግጥም መተላለፍ መጀመሩ ደሰ ይላል።የወንዜ ልጅ የዳንግላ አለባበሰክ ደሰ ይላል። ሰው ማለት ጉጃም ነው።

  • @tekele100
    @tekele100 Před 2 lety +32

    የዚህ አስተዋይ ባለሀገር ንግግር ውስጥ በተለይ ከገባን “ከይህ ዶ/ር ከያ ዶ/ር ሆነው አይደል ያጋደሉን” የሚለው ንግግሩ ለመረመረው ብዙ ጥልቅ መልዕክት ያለው አባባል ነው 👏፡፡

    • @meazagetachewumeazagetache5474
      @meazagetachewumeazagetache5474 Před 2 lety

      በጣም😭

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @heli2769
    @heli2769 Před 2 lety +10

    ግሩም መልእክት🙏🏽🙌🏽

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem

    እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው ይህም ያልፋል ሰላም ይወርዳል አንድ እንሆናለን እንጸልይ ግን ቁዱሳን መላእክት እናታችን ድንግል ማርያም ታሰታርቀን ይህም ይሆናል አዎ እንመን ይቅር ባይ ነው ፈጣሪያችን

  • @kevindebruyne3783
    @kevindebruyne3783 Před 2 lety +8

    የተማሩትን ናኳቸው በአንተ አይን ሳያቸው።👏👏👏👏👏 ክብር ይገባሀል ።👏👏👏👏

    • @AM-dc5hd
      @AM-dc5hd Před 2 lety +3

      He is a comedian with masters degree in his real life

    • @almaze1235
      @almaze1235 Před 2 lety

      የተማረ እኮ ነው ሲያስመስል ነው እንጂ

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 Před 2 lety +7

    አስለቀሰኝ በጠዋቱ አርሶ ባበላን ገፋናቸው የሀገሬን ገበሬ

    • @Oumitopia
      @Oumitopia Před 2 lety

      በጣም ያስለቅሳል ፣

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi Před 2 lety +1

    በጣም በጣም የሚደነቅ መልእክት ነው ድንቅ ችሎታ ማለት ይህ ነው በስሜት የሚያስቅ የሚያስለቅስ ደግሞም የሚያስተምር ጆሮ ያለው ይስማ

  • @libamset
    @libamset Před 2 lety +9

    በሀገራችን የጠፋውን ሰላምና ፍቅር ይመልስልን!

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @user-wh8rk3by9z
    @user-wh8rk3by9z Před 2 lety +11

    ያገሬ ልጆች ድምሩኝ ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝባችን ሰላም ያድርገን

  • @lilishimelis8674
    @lilishimelis8674 Před 2 lety +4

    ማርዋ ተባረክ

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 2 lety +22

    1) መማር ላደነቆራቸው ገዳዮች እንዲህ ልክ ልካቸውን ንገራቸው፤
    2) በንጹሀን ላይ ሳያባራ በገፍ የሚፈጸመውን መከራና ሰቆቃ አይተን እንዳላየን ፊታችንን የምንዞረውንም ከእንቅልፋችን ቀስቅሰን፤
    3) ደግሞም እንዲህ ተሰብስቦ በለቅሶና ብሶታ ለሚያጨበጭብ ልበ ቢስ ትውልድ ይብላኝለት።
    😥😥😥

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 Před 2 lety +2

    ማሩዬዬ እዉነት ነዉ የተማረ ገደለን💚💛❤🙏😭😭😭

  • @yosephtegene7167
    @yosephtegene7167 Před 2 lety +28

    አዎ ትላንት መጥተው ተማርን የሚሉት ቀፎዎች ንፁሃን እያፈናቀ እየገደሉ ይገኛሉ:: ልብ ይነካል:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደግ !!!!

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 Před 2 lety +4

    ማሩ ያገሬ ጀግና አታልቅስ ዛሬ ድሮም ተነገደብን ዛሬም ባሰብን የሚፈር ድየላይኛው ጌታ ይፍረድ እኛም መርተን ነበር አላወቅንበትም የሞተ አታስወቅሰኝ ይሁን ሰላም ያምጣል ማለት ይሻላል።

  • @sgrbietna374
    @sgrbietna374 Před 2 lety +2

    He is smart guy. I love you maru from Eritrea!

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 Před 2 lety +2

    "የተማረ ይግደለኝ"
    ብሎ የአገሬ ሰው፣
    ይኸው መጣንለት
    ገለን ልንጨርሰው።
    © አብዬ መንግሥቱ ለማ።

  • @user-bv1bi6ft5k
    @user-bv1bi6ft5k Před 2 lety +7

    ጎበዝ ማሩየ ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው👌

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 Před 2 lety +1

    ዋዉ በእውነት እሚገርም መልእክት ነዉ

  • @aberagetu7687
    @aberagetu7687 Před 2 lety +6

    በጣም ሚገርም ቅኔ ነው ሚሰማ ካለ ለሌቦች ሀሀ

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @sadahussen4426
    @sadahussen4426 Před 2 lety +6

    ያማልቅኔዉ ማሩ

  • @LSAN-bh4vl
    @LSAN-bh4vl Před 2 lety +1

    በእውነት ይገርማል እንዲህ አልጠበቅኩትም ፣የሚገርም ቁምነገር።

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Před 2 lety +8

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ልኩን ነገርክልን ለሁላችንም በስደት የሚገኘው ወንድምህ ከሩስያ

    • @hayatali7269
      @hayatali7269 Před 2 lety

      ውሰደኝ😕

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu Před 2 lety

      @@hayatali7269 ራሻ ጦርነት አለ እኔ የደርግ ልጅ ስለሆንኩ ኮሚኒስት ተከታይ ወረቀት አለኝ በአሁኑ ጦርነት ተሳትፊለሁ የአዱ ተወላጅ

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 Před 2 lety

      @@hayatali7269 እኔንም😉

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf Před 2 lety +5

    ባለ ሀገሩ እንኳን ደህናመጣህ

  • @bishawbaye9869
    @bishawbaye9869 Před 2 lety +1

    ይህንን እድል ለሰጡህ ይብር ይግባቸው

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 Před rokem

    ወሎ አብሽር ይሄቀን ያልፋል አልቅሰን አንቀርም

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před 2 lety +6

    ፈጣሪ ይታረቀን በቃችሁ ይበለን🙌

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 Před 2 lety +4

    ማሩ እነውነት ማሩ !!! እድሜ ይስጥህ ልክ አልህ !!

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 Před rokem

    ሱብሀንአላህእዉነትነው።የመጨረሻዉምራጥሰዉወላህ

  • @mqw544
    @mqw544 Před 2 lety +4

    ማሩየ አብ ሽር አንድ ቀን አለ አላህእንደሰው አይደለም ሰውበሀገሩ ከሜዳላይ ፈሶ አይቀርም

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 Před 2 lety +10

    ወይ ማሩ እንባዬን አመጣኸው 😭😭 "ሂድ ከይህ !"

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @asnakutilahun8920
    @asnakutilahun8920 Před 2 lety +8

    💯💯❤❤❤👍👍👍በትክክል የገባው ይገባዋል ትልቅ ቅኔ ነው። በርታ

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue Před 2 lety

    ውስጡ ለመረመረው በጣም አስተማሪ ነው ማርዬ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @RAMdaily
    @RAMdaily Před 2 lety +2

    ከዚህ ዶክተር ከዛ ዶክተር ሆነው ነው ያባሉን
    ስለተማራችሁ ሂድ ተይህ
    ትናንት መጥታ ሂድ ተይህ
    መደመር ብቻ አይደለም መቀነስም እችላለሁ
    በቀልድ ጀመረና የተናገረው ቁምነገር
    ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው በእውነት!!

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 Před 2 lety +1

    በብዙ መንገድ መልእክት አስመስሎ ሁሉንም ነገራቸው ግን የገባቸው አይመስለኝም

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 Před 2 lety

    ብዙ መንገድ ይነገራቸዋል መቼ ይገባቸዋል እውነት ነው ካገር የት እንሂድ💔ማሩ ባላገሩ ተባረክ ይህም ያልፋል

  • @user-mk8ve1hx1m
    @user-mk8ve1hx1m Před 2 lety +5

    ማሩየ የኔ የዋህ 😃😍😍😍

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z Před 2 lety +2

    የምስኪኑን ገበሬ ድምፅ በምርጥ ቆንቆ ገልጦታል እውነት የምስኪኑንገበሬድምፅበምርጥቆንቆገልጦታልእውነት

  • @demsgkdan1904
    @demsgkdan1904 Před 2 lety +2

    Very good point for those who can listen this and think about how to change thier country and their people. God bless!

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 2 lety +3

    ቅኔው ያማል አይ ማሩ አንተ እኮ አትናር😍🤭😍💚💛❤️

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety +1

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @azebworke
    @azebworke Před 2 lety +21

    OMG im so so so glad to see maru after so long time,, please bring him again,, make him homey arts tv!

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @kebebushtube9356
    @kebebushtube9356 Před 2 lety +8

    አስለቀስከኝ እፍፍፍ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @woinshetmersha5557
    @woinshetmersha5557 Před 2 lety

    ማሩ ንግግርህ በውነት ጆሮ ያለው ይስማ ብያለሁ እንባህን የሰማዩ አምላክ ያብሰው

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 Před 2 lety +4

    He messaged a lot of things to the entire people. Keep going
    Maru!

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 2 lety +1

    ማሩ የኔ የዋህ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 2 lety +4

    እውነት ነው ከሀገራችን ወዴት እንሂድ 😭😭😭😭አይበቃም ወይ ዝምታው አይሰበርም ወይ እስከመቼ እየተሳደድን እየታሰርን መብታችንን መጥየቅ ድምፃችን እየታፈነ

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @user-qw3fk2by1h
    @user-qw3fk2by1h Před 8 měsíci

    ጎበዝ አንበሳ ይመችህ 🎉❤🇪🇹💝💕

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu5123 Před 2 lety

    ጀግና ነህ አንተ ደንቅ መልእክት

  • @user-ky6ig9jb6m
    @user-ky6ig9jb6m Před 2 lety +9

    ማሩ ባላገሩ🤝😂😂😂

  • @AlonDemle
    @AlonDemle Před rokem

    You touched the bottom of the heart. The tears flow down when you say the conclusion.

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 Před 2 lety

    ማሩ ባላገሩ ጎበዝ ትልቅ መልእክት ነው በጨዋታ መልክ እኔ ላልቅስልህ አይዞህ እግዚአብሔር ሁሉን ያያል ይመለከታል ፍርድንም ይሰጣል 😭

  • @ardiboardibo583
    @ardiboardibo583 Před 2 lety +10

    እንደእኔ በገጠር ተወልዶ ላደገና አባቶች መሽት ሲል ሰብሰብ ብለው ድምፃቼው ቀነስ አድርገው ስለልጆቻቼው ስለኮብቶቻቼው ስለአዝመራው ስለዝናቡ ስለወቅቱ ሁኔታ ሲያወሩ እየሰማ ላደገ ሰው ልብ ይነካል ያስለቅሳልም አዎን ገበሬ አርሶ ከመብላት ውጭ ምን ያውቃል ችግሬን ይፈቱልኛል ብሎ ያስተማራቼው ልጆቹ ችግሩን ሊፈቱ ይቅርና በችግር ላይ ችግር በስቃይ ላይ ስቃይ ደርበው ከተወለደበት ወልዶ ከከበደበት ቀየው በመጦሪያው ሰአት ሲያፈናቅሉት ሲገድሉት ምን እንደሚሰማው የሚያውቀው ህመም ሃዘኑን ቀርቦ ያዬ ነው ምን ዋጋ አለው ሰገጤ ሆዳም ደንቆሮ ፖለቲከኛ ምን መስሚያ አላቼው እንጅ ማሩ ምርጥ አድርጎ የዛን ሚስኪን ገበሬ ኑሮ ነው ያወጋልን ምርዬ አላህ ይጠብቅህ

    • @kingcell9524
      @kingcell9524 Před 2 lety +1

      ሰው ያስካካል እንጅ ጥሩ በሆነ ቅኔ
      ለከተማውና ተማርኩ ለሚለውን
      ነግሮታል....

  • @tube9283
    @tube9283 Před 2 lety

    ዋዉማሩየ ምርጥሰዉ ልብየላቸዉም የድልብምአት ነግረሀቸዋል 💚💛❤😭🙏

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @meridgetachew6477
    @meridgetachew6477 Před 2 lety +3

    የተማረ አጠፋት ሆድ አደሮች ምን አለ ለሕሊና ቡትኖሩ

  • @mehamedseid7747
    @mehamedseid7747 Před 2 lety

    አይማሩ ምርጥ አዝናኝነህ

  • @addisunigus3037
    @addisunigus3037 Před 2 lety +5

    እቧው ፈሰሰ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተማርን ብለው ሂድ ተይህ ይሉናል

  • @tsehayegirmay7167
    @tsehayegirmay7167 Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ነው እያንዳንዱ ትርጉም አለው ሰምናወርቅ ነው በርታ ወንድም

  • @user-tx6sl5ml4v
    @user-tx6sl5ml4v Před 2 lety +2

    ማሩየ የኔ አዛኝ ድንቅ መልዕክት አስተላልፈሀል እንወድሀለን

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 Před rokem

    Big message, Thank you Maru.

  • @diboraemu4922
    @diboraemu4922 Před 2 lety

    ማሩዬ ድሮም እወድኃለሁ አሁንም ያመመህ ህመሜ ይህን ጌታ 😭

  • @ngrachwoaaa2748
    @ngrachwoaaa2748 Před 2 lety +3

    መጨረሻ ላይ ትርጉሙ ገባኝ ወዳጀ

  • @hikmayoutube8004
    @hikmayoutube8004 Před 2 lety +5

    ወደየት እንሂድ እባካችሁ የተማራችሁት ገበሬውን አታሳቁት ማሩየ 😭ትችላለህ

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc Před 2 lety

    Nice message
    Thank you

  • @wondifrawendale1077
    @wondifrawendale1077 Před 2 lety +1

    እንባችንን እግዚአብሔር አንድ ቀን ያብሰው ይሆናል ደግሞም አይቀርም

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 Před 2 lety +2

    ማሩየ ጀግና 😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @asnabenti4926
    @asnabenti4926 Před 2 lety +1

    Yamal kinew ewenet yagerew sew yasazinal betam yamal fetar hagerachinin selam yaderegilin 😭💔

  • @gueshsolomon4384
    @gueshsolomon4384 Před 2 lety +2

    Wow! wondrful! this what 'Art' is all about!!!!!

  • @bedeludessadass4525
    @bedeludessadass4525 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ማሩ እንኮን መጣህ

    • @ethiofacts4856
      @ethiofacts4856 Před 2 lety

      እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
      እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ

  • @zinartube
    @zinartube Před 2 lety +2

    ማሩየ እውነትህን ነው የተማረ ይግደለን ብለን በዚያና በዚህ ዶክተሮች ያጋድሉናል

  • @Purplepla
    @Purplepla Před 2 lety

    ጥሩ መልእክት ነው