የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ አረጋዊ ምስጋና (ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ አረጋዊ ምስጋና (ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት)
    የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው ከማሲንቆ ሙዚቃወች ጋር ቆይታ
    የ14 ዓመቱ ተፈናቃይ አዝማሪ ተገኘ ማየት የተሳናቸውን እናት እና አባቴን ጥዬ ነው የወጣሁት በማሲንቆየ ነበር የማስተዳድራቸው
    በ KURAZ FILM PRODUCTION ቻናልችን ዉስጥ አዳዲስ ፊልሞችን ድራማወችን ጭውዉቶችን እና የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪድዮወችን ያገኙበታል:: Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    CZcams: www.youtube.co....
    Facebook Page: / gojoproducti. .
    Instagram: / gojoproduct. .
    Snapchat: gojoproductions
    Twitter: / gojoproduction

Komentáře • 751

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 Před 10 měsíci +28

    ልጁን እንተባበረው ትልቅ ሚድያ ላይ ቢለቀቅሙዚቃየሚሰሩልጆች ይተባበሩት ድምፁ ዜማው ከድሜው ባላይነው😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x Před 3 měsíci +12

    ኡኡኡኡፍፍፍፍ የኔ ከርታታታታታ አላሕ ይጠብቅሕ ሀገራቼንን ሠላም አዴርግልን❤❤

  • @TTTT-sh7tx
    @TTTT-sh7tx Před 2 lety +41

    ይህልጅ እዴት እደሚያሳዝነኝ ድምጡ ደስ ይላል እንባ ነው የሚያስመጣው እድግ በልልኝ የኒ የዋህ እመብርሀን ታሳድግህ

    • @karimibrahim6403
      @karimibrahim6403 Před 2 lety +2

      ወድሜ አይዞሕ አተንም ፍሮግራም ሰርተሕ እዝሕ ላደረስከው ፈጣሪ ጀዛሕን አላሕ ይክፈልሕ እውነት እሔልጂ እደት እደሚሳዝነኚ ወላሒ ወድሜ አይዞሕ ሑላቺንም ተፈናቅለናል አይዞሕ የኔሚስኪን መቸም አገሬኢቶቢያ ልጆቺሺ አለቀሡ

    • @fafi6898
      @fafi6898 Před 2 lety +1

      🇪🇹ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹👈

    • @user-ul4xm6xu5g
      @user-ul4xm6xu5g Před 2 lety +2

      ክፍት ብሎት ነው ባሳር ነው ማለት የያዘው አላህ ተቤተሰቡ ያደባልቀው

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 Před 2 lety +1

      👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-dk9pg7hf3e
      @user-dk9pg7hf3e Před 2 lety +1

      አጀት ይበላል ያርብብብ

  • @uzumakimamula
    @uzumakimamula Před 2 lety +6

    የኮረምዋ ነኝ የኔ ወንድም የሰቆጣው ልጅ አይዞህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወንድም እህትህ ነው።

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s Před 2 lety +59

    ውይ ድምፁ እራሱ የምር ያስለቅሳል ጌታ ሆይ ይሄን ድንቅ ልጅ ከቤተሰቡ ጋር አገናኘው ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ

    • @ethiopiaethiopia9391
      @ethiopiaethiopia9391 Před 3 měsíci

      Minalbat beayroblan enanante betadersut🙏👍🏽🇲🇱🌷💕✋🏾

    • @SintayehuYimam-cr2ls
      @SintayehuYimam-cr2ls Před 3 měsíci

      አባካ ብሩን አትስጠወቅ ሌሰርቆት ነው የሚፈልጉት

  • @tubeaa7408
    @tubeaa7408 Před 2 lety +44

    ልጁ አያቅም ክአውራሩ ያስታውቃል ስለዚህ በእናተ ቁጥጥር ቢሆን ደስ ይለኛል

    • @rtf4317
      @rtf4317 Před 2 lety

      የኔ ወድም ያሳድግህ😢😢😢😢

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 Před 2 lety +47

    የኔ ሚስኪን ፈጣሪ ከቤተሰቦችህ ጋ በሰላም ያገናኝህ ቤተሰቦችህን የምትጦር ያድርግህ የዘድሮው የተለየ ነው እነዚህ የሀገር ከሀዲዎች ስንቱን አፈናቀሉት ብቻ ያልፋል አይዞን

    • @zehara605
      @zehara605 Před 2 lety

      ዴምሪኝ ማር

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 Před 2 lety

      @@zehara605 ቤተሰብ, አነህን ❤

    • @user-bs1tk9ij1d
      @user-bs1tk9ij1d Před 2 lety

      በጣም ወላሂ አሚን አሏሁመ አሚን

    • @belayemoges1491
      @belayemoges1491 Před 2 lety

      አንዱን ለማዳን አንዱን መኮንን ተገቢ አይደለም ልጁን ለመርዳት ከፈለክሽ መርዳት ነው ካልቻልሽ ደግሞ ፀልይለትበፀሎት እርጅው እንጅ ልጁን ከፖለቲካ ጋር አታገናኝው እሽ የኔ እህት

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h Před 2 lety +9

    እያለቀስኩነው ያዳመኩት አንጀቴን በለኝ በጣም. ተሠጦያለውልጂነው።

  • @batymamobaty7700
    @batymamobaty7700 Před 2 lety +56

    አንጀት ነው የሚበላው ፈጣሪ ያሳድገው😭😭😭😭😭😭

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 Před 2 lety +1

      በጣም ያሳዝናል አስለቀሰኝ

  • @respectplease2767
    @respectplease2767 Před 2 lety +32

    ቃላቶች ያጥሩኛል ።
    አይዞህ ወንድሜ

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 Před 2 lety

      ደመረኝ, ማር ❤

    • @SintayehuYimam-cr2ls
      @SintayehuYimam-cr2ls Před 3 měsíci

      የክፍለ ሀገር እንደዝህ ያለ ባህሬ ነው እስካሁን ቁይታል ስለዚህ ልጅ ስለሁነ ነው እዚህ ሁኖ መማር ይትላል

  • @Tube-yj6kc
    @Tube-yj6kc Před 2 lety +96

    ብሩን እንዳሰጠው ወላሂ የዛሬ ሰው ቀማኛነው አንተው እቤተሰብጋር አድርሰው ፈጣሪ

    • @fyoutube2827
      @fyoutube2827 Před 2 lety +1

      እዉነትሽ ነዉ።

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 Před 2 lety +1

      @@fyoutube2827ገነይ, ደመረኝ ❤

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 2 lety +2

      ስልኩን የቀማ ገንዘቡን ይምረዋል ልጁ ደሞ ምስኪን ነው እውቀት ያለውም ብሩን ይዘው የሚገዛውን ገዝቶ የተረፈዉን ይዞ ወደ ሀገሩ ቢያደርሱት የሰው ብርም ዋጋ እንዲኖረዉ ቢያደርጉ ጥሩ ነው

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 Před 2 lety +1

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 የኔ. ወዴም, በፈጣሪ, ሼር, ሰበሰከርየብ, በማደረግ,, ተባበረኝ 🙏🏻😢

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 Před 2 lety

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 ades jemar, neg, nenatachu🙏🏻🙏🏻❤👍😢,

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před 2 lety +5

    የኔ በከካና አፌ ቁርጥ ይበል አላህ ያሳድግህ ጀግናው ወድማችን አይዞን💪💪💪🇬🇳

  • @ahmedendres5063
    @ahmedendres5063 Před 2 lety +5

    በጣም የረዳቺሁት ጤና የስጣቺሁ ልጁንም ጤና ያድርገው እኔም እልካለሁ

  • @guzguzbelachew9154
    @guzguzbelachew9154 Před 2 lety +13

    አይ ወገኔ የዋህነትህ አስጠቃህ ፣እንኳን ልቅሷችን ዘፈናችንም ያስልቅሳል አይዞን የኔ ወንድም

    • @SintayehuYimam-cr2ls
      @SintayehuYimam-cr2ls Před 3 měsíci

      መፍትሄው ብሩን አትስጡት

    • @user-oj7pl9ol5y
      @user-oj7pl9ol5y Před 2 měsíci

      Lewegenie Le Amharayie Ehi Ayigebawm nebere 😭😭😭😭😭😭😭L

  • @user-ud3zh9ml3u
    @user-ud3zh9ml3u Před 2 lety +7

    እድዉ እኔሰ ምንሁኜ እደሁነ አላቅም አጀታን ነዉ የሚበላዉ ፊቱ ፈገገ አይለም ክፈቶታን መሰለኝ አፈረያብላኝ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ሰላም ያደረገለን

  • @zematube1219
    @zematube1219 Před 2 lety +30

    ኩራዞች ግን እጅግ መልካም ሰዎች ናችሁ ።

  • @AsterBayleyegn
    @AsterBayleyegn Před 3 měsíci +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ የኔ ከርታታ ወይ ደጉ ውገኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 Před 2 lety +8

    ከቤተስቦችህ ጋር በስላምሽያገናኝው በጣም አሳዘነኝ መች ነው የአማራ መከራ ሜቆመው

  • @FyhhXgvb
    @FyhhXgvb Před 8 měsíci +3

    ይህ ነቀርሳ መግስት ልመና አስገባን ኖሮ ውድነት ህዝቡን ገረፈው

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 Před 2 lety +48

    ሰላም እንዴት አላችሁ የኔ ሀሳብ ከናንተ ጋር ይቆይ እወስዳለሁ ያለው ልጅም አይታመንም በዚህ ጊዜ ወደ ቤተሰቦች ለመሄድ አይቸኩል እሱ የሚለውን ሳይሆን ለሱ የሚጠቅመውን ነገር አስቦ ማድረግ ይሻላል ልጅ ነው ይናፍቃል እናት አባቱን ግን ህፃን ልጅ እሳት ልብላ ቢል እንደማይሰጠው ይህም ልጅ ልሂድ ስላለ ብቻ አንስቶ መላኩ አይታየኝም በዚህ ስዓት ምን እንደ ሚገጥመው አይታወቅም ምክንያቱም እናንተ እርግጠኛ መሆን አለባችሁ የደህንነቱ ጉዳይ።

  • @user-yo8he7qe1u
    @user-yo8he7qe1u Před 28 dny +1

    ኢትዮጵያዊነት ይህ ነበር እናተም ያረጋችሁት ይህን ነው ።ሌላው ተገኝ ከእድሜውም አንፃር ከእናንተ ቢቆይ ቤተሰቦቹን መርዳት የሚቻልበት ቢፈጠር አሁን ሃገራችን የቀጠነበት ሰዓት ነው ።

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před 2 lety +3

    አንተ የኔ መኳንት እኳን ተገኘ ጥሩ ዝማሬ 👍✌💚💛❤

  • @aliyyeborenawu
    @aliyyeborenawu Před 2 lety +9

    ወዳጀ አላህ ይጨምርልህ ልጁ ምገድ እስኪከፈት እስክታመቻቹለት ድረስ ከባተጋ መቆየት ብቻነው ያለው አማራጭ የባክ አካውት ከለለው ይዞመሄድ አይችልም ባሁሳአት

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e Před 3 měsíci +1

    ፈጣራ አምላክ ይሥጣቺሁ ድንግል ትጠቢቅህ አይዞህ በርታ አንተም አጋን ሆነህ የምተባበረው ተባረክ በጣም ያሣዚናል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esubalewabraham2917
    @esubalewabraham2917 Před 2 lety +3

    ወድሜ እኔ አቅም ኖሮኝ ብረዳክ ምንኛ ደስ ባለክ እኛ ኢትዮጵያዊያን የተቸገረን መርዳት እንችልበታለን የተቻላቸውን እርዱት

  • @ghhhhj6412
    @ghhhhj6412 Před 2 lety +5

    እመብርሃን ትጠብቅህ ወላጆችህ ወድ ጽበል ወስዳቸው እግዚአብሔር ይምራችዋል።

  • @user-pg3zz6zh8t
    @user-pg3zz6zh8t Před 2 lety +10

    አማራነትኩራትነዉ ተመስገን አምላኬ አተምተባረክ ወዲሜ

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e Před 3 měsíci +2

    የኒከርታታ ውይ አበሣ የኒጂግና በርታልን አይዞህ ያልፍል ጂግናው የአማራልጂ ተባረክ ድንግል ትጠቢቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belenyemaryamlij3081
    @belenyemaryamlij3081 Před 2 lety +2

    ውይ የኔ ጌታ ድምፁ ታናሽ ወንድሜን ያሥታውሠኛል እመብርሀን ታሣድግህ የኔ የዋህ 😢😢🙏 ፈጣሪ ሆይ እባክህ ሀገራችን ሠላሟን መልሥልን 😢🙏🙏

  • @sarahussen9678
    @sarahussen9678 Před 2 lety +2

    እናት ና አባቱ ጋር ቢመለስ ይሻላል ፍጣሪ ካንተ ጋር ነው አይዞህ ወድሜ አገራችን ወሎን ሰላም ያርግልን

  • @addisedagne4123
    @addisedagne4123 Před 2 lety +7

    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ታሜ ወድሜ.

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu Před 2 lety

    ይህ ልጅ ድምጽና የመሰንቆ መጫወት ችሎታ ስላለው ባህሉንና አዝናኝ ዘፈኑን የሚወድ ሁሉ መርዳት አለበት። የሚመለከተው ክፍል ወደ ከፍተኛ የዘፈንና የመሰንቆ ትምህርት ቤት በማስገባት ሊያስተምረውና ለወግ ሊያበቃው ይገባል።

  • @yordanoswetetu7378
    @yordanoswetetu7378 Před 2 měsíci

    እመብርሃን ስለ እውነት ታሳደግህ በጣም ነው የሚያሳዝነው የሂወት ታሪኩ ክረምትና ችግር ምንም ቢሆን እንዲህ አንዲህ ብሎ ማለፉ አይቀርምና በርታ ወገኔ አይዞህ አንጀት ነው የሚበላው በፈጣሪ !!!

  • @hshsjhhs170
    @hshsjhhs170 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይባረክህ የኔወድም እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያሠብክው ይሙላልህ የኔ ወድም ❤❤

  • @faikrfaikr8884
    @faikrfaikr8884 Před 2 lety +3

    የኔ ወድም በጣም የሚአሳዝን ልጅ ነዉ ዝም ብዬ ሥሠማዉ እበዬ ይመጣብኛል ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግህ ወድም አለሜ❤🙏

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 Před 2 lety +4

    ወንዲማችን በንተምክኒያት ነዉ እናመሰግናለን መልካምነትና ታማኝነት ለራስ ነዉ

  • @user-ix8ou9co5g
    @user-ix8ou9co5g Před 2 lety +2

    የኔ ወድም ዝም ብየ ሳየው እስዝን ያደርገኛል አላህ አሳብክን ሁሉ ያሳካልህ 🌺

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Před rokem +1

    በከካናው አማራ አይ ደምሩኝ አማራነት ክብርነው አትረዱን ዘሜን ፍቱ

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Před 2 lety +3

    ሳልሰማ ለኮሜት እሮጥኩ
    እንኳን ደና መጣችሁ
    ባለፈዉ አስለቅሶኛል
    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በጭቀት አለቅን

  • @mitin8240
    @mitin8240 Před 2 lety +29

    ታሜ ወንድሜ ነፍ አመት ኑርልኝ።ፈጣሪ ለመልካምነትህ ውለታህን ይክፈልህ።የፕሮግራምህ እንግዳ አርገህ ለዚህ ልጅ ድምጽ ሆነህ ሰው እንዲረዳው በማረግህ ለአንተ ምስጋና ይገባህል።
    ለልጁ ደግሞ ይህ መጥፎ ቀን አልፎ ከቤተሠቦቹ ጋር ለመገናኘት ያብቀው።

  • @samsungj2core919
    @samsungj2core919 Před 2 lety +1

    ወንድሜን ይመስላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ምስኪን

  • @amnishinish5025
    @amnishinish5025 Před 2 lety +4

    ምስኪን ተረጋጋ ባባየ አትህድ ህፃንልጅነህኮ እዳስደዱት ሀላፊነት ውሰዱ ወድሜ የአስራ አራት አመት በጣም ቲንሽልጅነውኮ ብሩንም አትስጡት አዱ ቀምቶ ይወስድበታል ለረዳቹህት ወገኖቸ በወጣ ይተካቹህ

  • @myfano2708
    @myfano2708 Před 2 lety +2

    እህ ይሄ ልጅ ያሳዝነኛል የኔ ወድም አይዞህልኝ

  • @user-nu6vb6gp5f
    @user-nu6vb6gp5f Před 2 lety +1

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል አሉ ይህን ክፉ ቀን ላንተ የጧት ፀሀይ ሆኗል ።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +4

    ወንድምዬ እባክህ በጎች ፍየሎች ግዙለትና ወንድሞቹ እያገዱ እያራቡ ለቤተሰቦቹ ይጠቅማል ገንዘቡን በእጁ እንዳትሰጡት አደራ ይሰርቁታል

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l Před 2 lety +3

    የኔ አሳዛኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢💚💛❤

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb Před 2 lety +3

    አይህ የኔ ወንድም በጣም ነወ የሚያሳዝነኝ
    ይህ ቀና ያልፍል በትክክክ ዋናው ጤናነወ
    እኔንን ቤተሠቦችሁን ፈጣረ ይጠብቅልህ በሰላም ያግናኛችሁ

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před 2 lety +2

    አይ ወድማችን ሁሉንም አትመን አላህ የሚፈራ ሀገር ወዳዳ ለወገን ተቆርቋሪ የሆናችሁ ይህን ወድማችንን እጅን ይዛችሁ እናት አባቱ አሉበት እበቀለበት አደገበት ወደመኖሪያ ቀየው መልሱት አደራ አደራ አደራ አደራ አላህ ያግዛችሁ አለን ከጎኑ ትምህ ርቱንም እዛው በቀየው ይማር ።👈አላህ ከሪም☝

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před 2 lety +2

    እኔ አንጀቴን ነው የበላኝ ባለፈውም አይቸው ነበር የኔ ከርታታ አይ ክፉ ጊዜ አይ ማጣት ኡፍፍ ደግሞ ድምፁ ሠረቅራቃ ነው አስለቀሰኝ የኔ ውድ ብሩን ግን እንዳይቀሙት አንተ ይዘክ አድርሰው ወይም ከናንተጋ አብሮ ይቆይ አሁን ወደ ሀገሩ የሚመለስበት ጊዜም አይደል አላህ ይባርካችው ኩራዞች

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Před 2 lety +12

    ከናተጋር አድርጉት ሀገራችንን እስከሚረጋጋ
    ለቤተሰቦቹ የሚገዛዉን ገዝቶ አይቶ ይምጣ ባይ ነኝ ይቅርታ

  • @user-uq1wn7wm9k
    @user-uq1wn7wm9k Před 2 lety +4

    ይሄ ልጅ ባለፈ አንጀቴን ነዉ የበላኝ እፍፍፍፍፍፍ ድምፁ እኔ ያለኝ አስተያየት ከቻላችሁ እናተጋ ይቀመጥ ባይ ነኝ ምክንያቱም አሁን እንኳን ለህፃን ግዜዉ ያስፈራል

  • @almefatum8324
    @almefatum8324 Před 2 lety +2

    ቤተሰቦቹ ናፍቀውታል እኔን ወድም አይዞህ እዚሁ እናተጋ ይሁን ትምህርቱንም ሙዚቀውንም ጎን ለጎን ይስራ ይማር ናፍቆት አለበት ልጅነትም እውቀቱ የለውም እናተ እርዱት

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር.ጤና.እድሜ.ይስጥህ.የኔጀግናወድም.እድግበልልኝ💚💛❤💋

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue Před 2 lety +4

    ታሜዋ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንዲህ ስንተባበር ለስጋም ለነብስም ተስፋ ነው

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 Před 3 měsíci +1

    Thank you. God bless you. Go see your.mam and dad.

  • @kadeejaahmed8170
    @kadeejaahmed8170 Před 2 lety +2

    ኢሸአላህ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፈል ወደ ነዉ የተረበሸሁ😭😭😭😭😭☝️

  • @neimatube7197
    @neimatube7197 Před 2 lety +3

    እፍፍፍ አጀትየሚበላልጂ አቦትልቅቦታድርስ አይመሰቆ አመታትሲቺል እድግበል ቤተሰብህምሰላምይሁንልህ

  • @user-js8kf7uj4v
    @user-js8kf7uj4v Před 3 měsíci +1

    ያሳድግህ፡አንትንም፡እግዚአብሔር ፡ግርማ፡መጎሰ፡ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @jamaneshassen1092
    @jamaneshassen1092 Před 2 lety +2

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ ምን ልሁን አማራየ እይን ባንዳ ትግራይ ያትፍልን ሰላማችን የነሳን

  • @gudaynehminiye7686
    @gudaynehminiye7686 Před 2 lety +10

    የልጁን ገንዘብ እናንተ ብታስተዳድሩለት ደስ ይለኛል ይህ ሁሉ በናተ የተገኝ ስለሆነ አትስጉ

  • @hayutube9442
    @hayutube9442 Před 2 lety +2

    አረ የሚወስደው ልጂ እዳያሞኘው ገና ይላክለታል አይሂዲ አተውጋ ይሁን

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety +2

    የኔ ማር እንዴት እንደሚያሳዝነኝ አይዞህ ይህም ቀን ያልፋል

  • @hayutube9442
    @hayutube9442 Před 2 lety +4

    አላህይስጥህ ወንድም አንተነህ ለዚህ ያበቃኸው

  • @user-qu5fs2ug1v
    @user-qu5fs2ug1v Před 2 lety +3

    አፈርይብላኝ. ውስጤ ነው የተረበሽው

  • @semira1209
    @semira1209 Před 2 lety +10

    እዲግ በል የኔ ወዲም ይሄን ቀን ያልፍይሆን ዘዲሮ ለኛ

  • @kasumamo1727
    @kasumamo1727 Před 2 lety +1

    አስለቀስከኝ ማርያምን

  • @hewatsshefaro4028
    @hewatsshefaro4028 Před 2 lety +2

    ትክክል ወንደሜ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @habebasaeed9263
    @habebasaeed9263 Před 2 lety +5

    መልካም ሰሬወችን አላህ ያብዛልን ❤️

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 4 měsíci +1

    ምስጊን እኔን አይ አገሬሁሉም ያልፍል ለታገሰ ሰዉ😢😢😢

  • @alialiss6453
    @alialiss6453 Před 2 lety +3

    አሁላይ ለጤንነቱም ያሰጋዋል እንኳን ብር ይዞ ወደ ክፍለ ሀገር ነመግባት

  • @user-iv5sb8bn3h
    @user-iv5sb8bn3h Před 2 lety +1

    እፍፍፍፍፍ ኣንጀቴን በላኝ የኔ ኣባት ምን ኣለ መንግስት ልብ ብትገዛ ለነዚህ ንፁህ ህፃናት ብለህ

  • @user-pg3zz6zh8t
    @user-pg3zz6zh8t Před 2 lety +1

    አኔምራም አረሳሁትም እረዳዉአለሁቃሌነዉ ትንሺ አልተመቸኝ ም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😍😍😍😍😍

  • @user-xf3ex6cp4v
    @user-xf3ex6cp4v Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያሳደግህ በክብር በሞገስ እግዚአብሔር ይመስገን በወጣ ይተካ ወድ ወድ ኢትዮጵያዊ ኑሩልኝ እልልልልልልልልልል

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 2 měsíci

    ይህ የተረገመ መግስት ስቱን አገት እስደፋው ያልፍል የኔ ወድም

  • @tubeaa7408
    @tubeaa7408 Před 2 lety +5

    እናተው ያዙት የሚያስፍልገውን አርጉለት ስው አይታመንም

  • @zuzuzuzu1690
    @zuzuzuzu1690 Před 2 lety +8

    እኔ እምለው ቤተሰቦቹንም አላህ ይጠብቅለት ትንሽ እስከሚረጋጋድረስ እናተጋ ይቆይ ዛሬ እኳን ዘመድና የናትልጂ ወድም አይታመንም ትንሽሲረጋጋለት ከናተ ጋቢሄድ ይሻላል ነው የምለው

  • @endalkachewmarew6268
    @endalkachewmarew6268 Před rokem +1

    እኔ በዚ ልጅ በጣም ነው ያለቀስኩት እመቤቴን አንጀት ነው የሚበላው ባግዘው ሁሉ ደስተኛ ነበርኩ ነገር ግን እኔም ከሱ ስለማልሻል ነው ያላችው ግን በናታችው ተባበሩት ከትልቅ ቦታም እንደሚደርስ እርግጠኛ ነኝ ከፍ ያርግህ ወንድሜ

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 Před 2 lety +2

    አይዛህ ወንድሜ ሁሉም ቀን አለው ያልፋል ፋጣሪ ካተገ ይሁን

  • @hayutube9442
    @hayutube9442 Před 2 lety +2

    ይረጋጋ እኛም እንረዳዋለን እያሰብንነው ከመጀመሪያ አይተነው

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s Před 2 lety +1

    ልኡል እግዚአቢሄር ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ እና ወንድሜ እባክህ ወንድሜ መዝሙር መዘመር ተለማመድ ልኡል እግዚአቢሄር ያግዘሃል መዚቃው ተው እኛ የተፈጠርነው ለምስጋና ነው እና በመሰንቆ ለእግዚአቢሄር አመስግነው ወንድሜ

  • @semira3165
    @semira3165 Před rokem +1

    😭😭😭😭💔🥀🤲🇪🇹አላህይጠብቅህ ሚስኪን

  • @mhm168
    @mhm168 Před 2 lety +1

    አላህ ይርዳህ

  • @zadyoutube7062
    @zadyoutube7062 Před 2 lety +11

    በጣም ደስ ይላል ልጅ ያሳዝናል እንደኔ ሀሳብ ከሆነ ሀገር ሰላም እስኪሆን ድረስ ከናተጋ ይቆይና አብራችሁት ከቤተሰቦቹ ጋር እድ ርሱት እና የቤተሰቦችንም ሁኔታ አይታችሁ ባአማናችሁ አድርሱት እላለሁኝ ።

    • @user-pd8nw9dw2h
      @user-pd8nw9dw2h Před 2 lety +1

      ትክክል ነው ያልሽው ሀሣባን የምደግፉ👍

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t Před rokem

    የኔ ጌታ ሆዴን አስባሰው አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ቀን አለው💔💔💔💔💔💔

  • @zed8412
    @zed8412 Před 10 měsíci

    የኔሚስኪንዬ ድምፅህ ሢያምር አላህ ይጠብቅህ

  • @abeaweke-cx8he
    @abeaweke-cx8he Před rokem

    እረ በደንብ ነው የሚሰማው ውይ የኔ ጌታ አይዞህ በርታልኝ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg Před 2 lety

    This kid truly need a hug and a kiss. He just looks so sad. May God bless you,and be your support little brother.

  • @teshomeabrahim2230
    @teshomeabrahim2230 Před 2 lety +1

    ኩራዞች ልጅን እንደረዳቹሁት እናንተንም እግዚአብሄር ይርዳቹህ። እሱንም ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰቦቹ ያገናኝው።

  • @BndnxhDhdhvsbd
    @BndnxhDhdhvsbd Před 2 měsíci

    ሙስኪንዋ በጣም አንጀት ይበላል እግዚአብሔር ይጠብቃል የኔ ወንድም

  • @user-by2yo9nb6j
    @user-by2yo9nb6j Před 2 měsíci

    ድግል ማሪያም ትጠብቅህ ሀገሪ ሰላምሽ ይመለስ😢😢

  • @user-um3hk6pz7u
    @user-um3hk6pz7u Před 2 lety

    ወንድማችን ለመልካም ስራህ አላህ ይጨምርልህ ልጁን ከእናት አባቱ እስኪገናኝ አተጋ መለያየት የለበትም የኛ ሰው ብር የያዘ ሲያይ ለልጁ ችግር ይመጣበታል

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety

    የኔ ጌታ አግዚአብሔር ያሳድግህ እፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ የምር ሲያሳዝን የኔ ጌታ እድግ በል ከቤተሠብህ እማምላክ ታገናኝህ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @kadeka2
    @kadeka2 Před 2 lety

    መሻላህ ወንድሜ በጣም አንጀት ይበላል ቀጥልበት አላህ ይገዝህ

  • @SalamSalam-mx9wq
    @SalamSalam-mx9wq Před 2 lety +3

    መልካም እንዳደርክለት በተሰቦችሁጋር አንተ አርሰው እንጂ ከሰውጋር አትላከው እግዚ አብሔር ላንተም ይርዳሀል በርታ ጎብዝ መልካም ስራ ለራስ ነው እግዚ አብሔር ያብርታህ

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q Před 2 lety +1

    ተው ተርጋጋ ሲጀመር ገና አልተለቀቀም አትቸኮል የኔ ወንድም መንገዶ በሙሉ ጦርንት ነው

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co Před 2 měsíci +1

    አይዞን የኔ ወንድም ሁሉም ያልፋል

  • @user-oe4xd1im3s
    @user-oe4xd1im3s Před 2 lety +2

    ሰለ አገዛችሁ እናንተም እግዚአብሔር ይስጥችሁ

  • @gashawmulu2370
    @gashawmulu2370 Před 3 měsíci

    አንተንም እግዚያብሄር ይስጥህ ወንድማችን

  • @NaZ-fe9rw
    @NaZ-fe9rw Před 2 lety +2

    እኔ በራሴ ከናተጋቢቀመጥ ደስይለኛል የህየኔምርጫነው ባሁኑሰአትችክርነው ሀቢቢዋ

  • @fhighh1514
    @fhighh1514 Před 2 lety +1

    ምስኪን ወድሚ ብቻ ቃላት ያጥረኛል