ከህዳሴው ግድብ ደቡብ አፍሪካ የተዘረጋው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 06. 2024
  • june/ 22/2024
    Ethiopia sale electricity to Kenya,Sudan and Djibouti.
    Greetings from the tilet ጥለት CZcams account. The CZcams channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive storie

Komentáře • 35

  • @markoskaltiso7153
    @markoskaltiso7153 Před 16 dny +9

    አቅራቢ ሆይ መልካም ነገር አሰምተሃል የሁላችንም አእምሮ እንዲህ ዓይነት ቀና አስተሳሰቦችን ሊይፈልቅ ይገባልና በፀሎት እንትጋ።

  • @HiriyaEntertainment
    @HiriyaEntertainment Před 16 dny +5

    ደጋግሜ ስድስት ጊዜ አዳመጥኩኝ። ክብር ይገባሃል ወንድሜ🙏🙏🙏🙏

    • @NewMail-cn3mq
      @NewMail-cn3mq Před 12 dny

      ኣንዴ ኣድምጠህ ካልገባህ ችግርር ኣለ

  • @user-qo6pt4hi8p
    @user-qo6pt4hi8p Před 13 dny

    ተባረክ ለግዘያዊ ስሜት የምነዱ ሰዎች ቀልብ ይስጣቸው።በተለይ የድያስፎራ አክትቭስቶች የሆኑት

  • @busyline3882
    @busyline3882 Před 16 dny +3

    ወንድሜ ጥሩ ለጆሮ የሚጥም ዜና ነው ያቀረብከው ከበሔር ያፈነገጠ ዜና በረካ ሁን በርታ አይዞ ጥሩ መንገድ ሁሌ አዋጪ ነውና በርታ አላሕ ብርታቱን ይወፍቅሕ

  • @EYASUBERHANU154
    @EYASUBERHANU154 Před 15 dny +2

    WO GOOD NEWS for south African and for Ethiopian god blessed our beautiful Africa❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 Před 13 dny +1

    መልካም፣ እውነተኛና ገንቢ ዜና እጅግ ናፍቆን ነበረ። በርታ! ኢትዮጵያ ሚሊዬን ጊዜ ቢዘገቡ እንኳን ማለቅ የማይነኩ ትልልቅ እውነቶች አላት።

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před 14 dny

    እሰይይይ ኢትዮጵያ ዬ ማማላይ ናት እግዚአብሔር ይመስገንንን❤❤

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před 14 dny

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ጆሮአችን መልካም ነግር እስቲ ይስሙ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 Před 13 dny +1

    ሀብታም ናት ኢትዮጵያ የግዜ ጉዳይ ነው።

  • @tamiratawolidiris-ej3zr

    Is true"unity is the strength"🎉

  • @AffectionateCaptainHat-sr9ji

    ቁጭ ብለን ልንበላ ነው ወገኖቼ እንዲህ የሚያባላን ድህነት ነው ድህነትን አላህ ያንሳልን

  • @booro1177
    @booro1177 Před 16 dny +1

    ተባረክ ወንድሜ ችርቻሮ ያሠማህ!!!

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 4 dny

    የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ ቁረጥ ወይም መስመር ቁረጥ መብራት ለሁሉም ሳይደርስ ለውጭ ሲሸጥ

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Před 12 dny

    ተመስጌን ገና ይሔ ዘጋቢ ሥለ ኢትዮጵያ ተሥፋ ያለው ነገር እና ጥሩ ገፅታ ዘገበ እናመሠግናለን

  • @user-hg4rl9vt8m
    @user-hg4rl9vt8m Před 14 dny +1

    ነገሪ ግ እቶጵያ ውስጥ ኤልትሪክ ሀይል ያላገኙበት ቡዙ ቦታወች አሉ

  • @MehamedMame-jr6hj
    @MehamedMame-jr6hj Před 11 dny

    መቼ፡ዪሁኑ፡ያኛ፡ስደትና፡ ጦሪናቱ፡ቢያበቀዉ፡ዎገኖቼ፡❤❤❤❤

  • @Asertamen
    @Asertamen Před 13 dny

    wow❤❤

  • @MeronMeseret-qd1gf
    @MeronMeseret-qd1gf Před 16 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 Před 16 dny +2

    እኔ ምላቹ ዶላን ትራንፒ በፊት ሥልጣንላይ በነበሩ ዘመን ለግብፅ ግድቡን እንድመታ የሚያዙት ወይም የሚሠጡት ትእዛዝ የተሣሣተ ነው አሜርካ ያላቹ ኢትዮጵያዊያን ዶላን ትራንፒን እዳትመሪጡ አገራችሁን ምትወዱ ከሆነ ጆሮ ያለው ይሥማ

  • @st5f676
    @st5f676 Před 16 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Před 15 dny

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ተፈጥሮዋዊ፡ሆኖ፡የውሸታሞች፡ሴራ፡ተጨምሮ፡የመላው፡ዓለም፡እውነተኞች፡በትብብር፡በአንድነት፡መቆም፡ፈተና፡ቢሆንባቸውም፡እውነተኛ፡ጀግኖች፡በርቱ፡የሀያሉ፡አላህ(የፈጣሪ)ድጋፍ፡አያለያችሁ፡አሚን።

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 15 dny

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ermiyaseenyew6104
    @ermiyaseenyew6104 Před 11 dny

    ደቡብ አፍሪካ ደቡብ ኢትዮጵያ መሠለክ
    ለኢትዮጵያም ለደቡብ አፍሪካም አዋጭ አይደለም

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 15 dny

    ግን ማብራትና ወሀ ሁሊ ይጠፍል

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 16 dny +1

    አገሬ ሃብታም ናት ! ድሃ አስተሳሰብ ያላቸው ይዘዋት እንጅ
    😂ደሞ አንተ ጂኦ ተርሚናል አትበል 😂 ጂኦ-ተርማል በል ጋዜጠኛው!

  • @afeworkhailemariam
    @afeworkhailemariam Před 16 dny

    ውሸት ነው

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 Před 13 dny

      afeworkhaileድያብሎሳትmariam 😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ቡዳታት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @seidnuri4434
    @seidnuri4434 Před 16 dny

    በርሜል አፍ ቀዳዳ
    ዝም ብለህ አትቀደድ

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 Před 16 dny

    እኔን የሚገርመኝ ማዕድን ተገኘ የኤክትሪክ መስመር ተዘረጋ ነዳጅ ተገኘብቻ የሆነ ነገር መግለጽ ሲፈለግ የአብይን ፎቶ መለጠፉ ምን ማለት ይሆን? መቼም አብይ ማዕድን አልፈጠረም ወይም ፈልጎ አላገኘም መስመር አልዘረጋ! ምን ዓይነት አምልኮ መጣ ብን!! እባካችሁ አሽከሮች ሆይ ወደ ሕሊናችሁ ተመለሱ! ወይስ ይቆጣችሁ ይሁን!

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 Před 16 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂 yante yesun photo ayto mechenek base😂😂😂😂😂

    • @husseinhawa8747
      @husseinhawa8747 Před 16 dny

      @@fikrusime1217 አንተ ያልገባህ ወደፊትም የማይገባህ ስለ አምበገነኖች ምንም የማታውቅ በመሆንክ ነው! የራስክንም ሆነ የአንድ መሪ ሃለፍነትን ያልተረዳህ ሙልጭ ያልክ አደርባይ እና አሽቃባጭ በመሆንህ ነው፡፡ ሰው እኮ በሚመለከተው ቦታ ቢነሳ አግባብ ነው! ያለቦታው ሰውን እየመለኩ ለጥፋት የሚዳርጉ እንደ አንተ ያሉ አሽቃባጮች ናቸው፡፡ ማዕድን ቢገኝ አብይ ምን ስላደረገ ነው? እርሱ የማዕድን ባለሙያ ተመራማሪ ነውን? ወይስ በፍለጋው ውስጥ ነበር? የኤሌክቲክ ሽቦ ተዘረጋ ተብሎስ ፎቶዉ የሚለጠፈው ለምን ድነው እስኪ አስረዳኝ! እርሱ የመብራት ሃይል የመስመር ሰራተኛ ነው? ለመሆኑ ስለመሪዎች ፕሮቶኮል ምን ታውቃለህ? አንተ የገደል ማሚቶ ሆይ! ለዚህ ጥያቄዬ ተገቢ መልስ ስጠኝ!