Ethiopia - ሰበር አዲስ አበባ አትገቡም ክልከላው ቀጥሏል | ግድቡ ሊያልቅ ሲል ግብጾች ተርበተበቱ | የኮለኔል መንግስቱ ፓርቲ ተመለሰ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 08. 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 233

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před rokem +19

    እኛ የምንፈልገው መሪ ክልልን አጥፍቶ አንድ ባንድራ የሚሰቅል እንጂ በዘርና በብሄር የሚከፋፍል መሪን አላህ ያጥፋልን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +25

    ቆይ ግን መቼ ነው ለአማራው ሕዝቦችና ለአፋር ሕዝቦች እርዳታ እየተደረገ ነው የሚለውን ዜና የምንሰማው
    ትኩረት ትኩረት ለአማራው ሕዝቦችና ለአፋር ሕዝቦች😢😢😢😢

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před rokem

      ይህ መንግስት እስካለ መቼም አትሰሚም ተስፋ ቁረጪ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +12

    እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ
    ሌሎቹ ደግሞ ጠዋት ተነስተው ኩላሊታቸውን የሚታጠቡ አለና ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን።

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před rokem +31

    የጓድ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኋይለ ማሪያም ፓርቲ በመመለሱ እጅግ በጣም ደስተኞች ነን ምክንያቱም ኢሰፓ የአንድነት፣የሉአላዊነት የጸረ ዘረኝነት፣ የልማት ፓርቲ ስለሆነና በሌላ በኩልም ጠንካራ ተፎካካሪ አማራጭም ስለሚሆን እንኳን ደህና መጣልን ምርጫውን ለህዝቡ ተውት አትወስኑለት የውሸት ትርክት ይቁም ወጣቱ ትውልድ እውነታውን አውቆ እራሱ ይወስን

    • @samueladal3847
      @samueladal3847 Před rokem

      አወ አሁን ላይ የሚስፈልገን እሱ ነው 💚💛❤️. ☝️

    • @volantisessos9120
      @volantisessos9120 Před rokem

      Esepa was dictatorial party. It was a party of red terror. It doesn't fit with the current situation of the country.

  • @bety6967
    @bety6967 Před rokem +15

    አሳፋሪው የበታችነት በሽታ የሚጋልበው የኦሮሞ ጠባብነት እግዚአብሔር እንደድሮው ያዋርዳቸዋል።

    • @Eyobdaniel02
      @Eyobdaniel02 Před rokem

      እባክህ/ሽ ስሜታዊ በመሆን comment አትስጥ/ጪ ምትፅፈውን/ፊውን ብዙዎች ያነቡታል በመጀመሪያ ሁሉም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ብሔር እኩል ነው። አንዱ ብሔር ለአንዱ ክብር ሊኖረው ግዴታ ነው።

  • @shewamediaservice
    @shewamediaservice Před rokem +8

    #ጉራጌ 💪ጉንችሬ‼ስብሰባ ተሰብሰብ የተባሉ የጉንችሬ መንግስት ሰራተኞች ስብሰባውን ረግጠው ወጥተው ወደ ሰልፍ ቀይረውታል። ሕገ-መንግሥቱ እስካልተቀየረ ድረስ የጉራጌን የክልልነት ጥያቄ የሚያስቆም ምድራዊ ኃይል አይኖርም!!

  • @lubabakonjo2028
    @lubabakonjo2028 Před rokem +7

    ሠው ታሞብን ነው ሢሏቸው አሉ ማን ና አለህ እዛው አገርህ አትቀመጥም ይላሉ አሉ ።የአድሥ አበባ የነሡ አደረጉት ።በግራቸው ጉዞ ሢጀምሩ እነዚህ አማራ እነዚህ አማራ እያሉ ይሳለቃሉ አሉ ።ይሄ በወንድም እና እህቴ የደረሠ ነው ።
    ወይኔ እነዚህ ኦሮሞወች ምድር ጠበበችን አሉ

    • @raxmaetho6363
      @raxmaetho6363 Před rokem

      ወላሒ እኔ ብሖን እዞዉ ይግደሉኝ በአማራነቴ አንድ ጋላ ገድየተሣድቤ መሞት እነዚሕ ጥንብ ጋላዋች በጣም ጠገቡ

  • @user-xy2lw5mo5u
    @user-xy2lw5mo5u Před rokem +3

    #ይሻላል፣ኢስፓ፣አገርን፣አይከፍፈልም፣በኢትዩጽያዊነት፣አይደራደርም፣በብሄር፣አይከፍፈልም፣ስለዚህ፣እንደግፍለን፣

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před rokem +5

    ኸይር አሰማን አመን አውለን ደግደጉን አሰማን ሰላም ለሀግራችን ጦርነት በቃይበለን በመላው አለም ሰላምይስፈን አሚን

  • @romanabate1197
    @romanabate1197 Před rokem +10

    ኧረ ተዉ ባለጊዜዎች ጥጋብ ልክ አለዉ አወዳደቃችሁ የከፍ ነዉ።

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 Před rokem +1

      ትክክል

    • @sofaassfa4822
      @sofaassfa4822 Před rokem +1

      ምንነው ኦሮሞች አይዞችሁ ያላችሁ ማነው እረ በቃን አረዳችሁን አይበቃምደ እረ አማራየ ምንው ግፍ በዛብህ ፍኖ የት ገባ

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 Před rokem +1

      @@sofaassfa4822 ቀን አለን ለኛም ኢንሻአላህ ይሕ ጋላ ሁሉ ጠገብ እሕቴ

    • @davidhailu8987
      @davidhailu8987 Před rokem +1

      @@lubabadubai5580 kift af dedeb hula

    • @davidhailu8987
      @davidhailu8987 Před rokem

      @@sofaassfa4822agasese ke ormo lay wered medre zerga bado chenkilat

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +5

    💚💛❤ወይ። ወኪል ያጣ አማራ። ግዜ ነው ይሑን እውነት ከጌታ ዥወጣል

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před rokem

    እናመሰግናለን ፈታችን

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 Před rokem +2

    ኢሠፓ ብመሠረት ብርቱ ተፎካካሪ እንደምሆንና በርካታ ኢትዮጵያዊያን እንደምደግፋት አልጠራጠርም።

  • @malex9146
    @malex9146 Před rokem

    Salem Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +3

    ኧረ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው በግፍ በየ ምንገዱ ላይ ለሚፈፀምባቸው ወገኖቻች።

  • @user-pn7nj8vm7b
    @user-pn7nj8vm7b Před rokem +1

    ዝብርቅርቅ ያለ መረጃ አታሠማን መጀመሪያ የለቀከው ላይ የግብፅ ህዝብ የኢትዮጲያ ግድብ ይሙሉ አይጎዳንም አሉ ስትልነበር ሆሆሆ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před měsícem

    Menegestu Hayelemariam was a great man who love his country ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simplelifefunnyvedios2737

    የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለ ያገሬ ሰው!!!!

  • @danielhabttreda9889
    @danielhabttreda9889 Před rokem

    we respect to you feta daily please voice of gurage

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f Před rokem

    አላህ ሆይ ለሀገሬ ሰላም ስጥልን ለሞላው አለም ያረብ

  • @strong445
    @strong445 Před rokem +1

    Welcome back E,W,P

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 Před rokem

    إثيوبيا 🇪🇹🌷

  • @user-yt1pl4qe2g
    @user-yt1pl4qe2g Před rokem +1

    ሰላም ንዉ🇪🇹👍🙏

  • @zeinumuhammed341
    @zeinumuhammed341 Před rokem +1

    ፈታደል

  • @habibguta
    @habibguta Před rokem +4

    ለራሱ ደኅንነት ሲባል ፡ ህዝቡ ልንገላታ ይችላል ፡፡ ከዚህ ዉጪ ህዝቡን ሆን ብሎ ማንገላታት አለ ብዬ አላምንም ፡፡ ካለም ተገቢ አይደለም የሚል እምነት አለኝ፡፡

  • @alemayehugetenet1291
    @alemayehugetenet1291 Před rokem

    Mengistu hailemarim lezelalem yenure.. Long live !!!

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 Před rokem

    إثيوبيا 🇪🇹

  • @tadelakasatadelakasa6355

    Justice for all amhara in Ethiopia

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 11 dny

    Minim ayaregim gidbu mayet new Teshito eko Biru Abiy ej new yalew.

  • @jonastube274
    @jonastube274 Před rokem +1

    ለዚህ ኮ ቀላል ስራ ቀድሞ መስራት ይቻል ነበር almost 1 ዓመት ወስጥ መታወቂያ አይነቱንም ይዘትኑም መቀየር ይቻል ነበር። ይሄ ሆን ተብሎ የሚሰራ ሴራ ነው የሚመስለኝ በአንድ ሃገር ሁለት ዜጋ

  • @habibguta
    @habibguta Před rokem +1

    መንግስቱ ''..,በመስኮት እንደ ወጣሁ : በበር እመጣለሁ.. '' ብሎ ነበር አሉ :: ሊሳካለት ይሆን ?.

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem

    ሊነጋ.ሲል.ይጨልማል.

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před rokem +3

    ትግራይ አረሰ አላረሰ ከእርዳታ ሁሌም አይወጣም የልቅ ህዝቡን ወደ ወለጋ አስፍሮ መሬቱን የእንዱስትሪ መንደር ነበር ማድረግ መሬቱ ለእርሻ አይሆንም🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷

  • @selomonbelu9427
    @selomonbelu9427 Před rokem

    One flight to aswan sir

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 Před rokem

    السدسدنا الأرض أرضنا المياه مياهنا الأموال أموالنا سدالنهضة الأثيوبي دون ضرر بالآخرين تؤكدالدراسات والخبراء واضح 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹إثيوبيا هبة النيل 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @befekadudemmissie4592

    መንገደኞችን ከመነሻቸው ማንነታቸውን ለማረጋገጥ የደሕንነቱ አካል ዘዴ ሊየበጅለት ሲችል ፣ የጠፈረሰ መንኮራኩር የመሥራት ያህል ፣የተለየ ባለሙያ እንደሚያስፈልገው ያህል፣ ስለምን ችግሩ ቀናት አልፎ ቀናት እስከሚተካ እየተንከባለለ ቆየ ? ☝

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Před rokem

    ምስ ጊዳ መንገዲ፡
    ንፋስ ዘይብላ ዓውዲ፡
    ጥረምረ ዝበልዐት ከብዲ፡
    ንወያነ ኣሚንካ ዕርቂ፡
    ቀድያ ነይትቐዲ።

  • @fissehabelachew5330
    @fissehabelachew5330 Před rokem

    I doubt,it may not the true reason, pls.think positive.

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 11 dny +1

    #ABC WORLD NEW ETHIOPIA ABEYE DAM SAVE NO WAR ETHIOPIA AND EGYPT AMAN PM ETHIOPIA NOW

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem +2

    ወይ ዘንድሮ

    • @kebronmuluneh7712
      @kebronmuluneh7712 Před rokem

      የውሸት ዳንክራችሁን ብዙ ስምንት አብይ የምንል ኦኔግ የውሸት ቀፎ ፋቶ ኩሆኑ አይቀርላህም ሌቦች አድማስ አበበ አማረ የገነባት ከባሽሽ መጥተህ ዩዋሃትን የጣላ ግን ግን ይፋረል ዉይ

    • @abdulmelikkbru3970
      @abdulmelikkbru3970 Před rokem

      @@kebronmuluneh7712 o

    • @abdulmelikkbru3970
      @abdulmelikkbru3970 Před rokem

      Oo@@kebronmuluneh7712 0ik

  • @taibataiba4159
    @taibataiba4159 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍

  • @chalahunde2310
    @chalahunde2310 Před rokem

    ሶሻሊስ ሀገር ሆነን ማየት የናፈቀኝ

  • @tekleeka7262
    @tekleeka7262 Před rokem

    We say No to Ethnic profiling leadership. Our religion is one Ethiopia!. Ethiopia 🇪🇹 prevails!.

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d Před rokem

    ፊተሸ የኘ ኢወት ነዉ ሰሰሰሰ

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 Před rokem

    አይ የዎሎ ሥቃይ በዚች ሐገር በታሪክም እስከዛሬ እዴዎሎ የተበዴለ የተገዴለ ሑለተኛ ዜጋ ሑኖ የኖረ በታሪክ አልሠማንም እኔ እሚገርመኝ የሕዝቡ ቅልፈትነት ዘዎር ብለሕ የጂቡቲን መግቢያ መዉጫ በወልዳየ በኩል ኢትዮጵያ እጉሮሮዋላይ ቁሞ ሢጥ ማድረግ እኛ እሥክናልቅ እኛ ተዋርዴን እኛ አልቀን ሌላዉ ሊኖር አይገባም

  • @mamaye6339
    @mamaye6339 Před rokem

    ልክ ነው አሁንም ጥብቅ ቁጥጥር ያስፈልገናል

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před rokem +1

      ልክ ነው? የሕዝቡ መንገላታት ልክ ነው? ለስራም ለሕክምናም አትገባም ተመለስ መባሉ እና ለችግር መጋለጡ ልክ ነው ??? በነሱ የደረሰ ይድረስብሽ ማገናዘብ ከማይችል ሰው የተሰነዘረ ፍርደ ገምድልነት

    • @mamaye6339
      @mamaye6339 Před rokem

      @@tameratgutema9834 አሀ ወንድሜ ለህክምናማ እንዴት ይከለከላል ግን ጥንቃቄው ለሁሉም ነው ዳግም ስህተት ላለመስራት TDF አሁንም ጦርነት ነው ህልሙ ስለዚህ ለጊዜው ጥንቃቄ አስፈላጊ ነው ይቅርታ እሺ ካስከፋውህ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před rokem +1

      @@mamaye6339 አመሰግናለሁ በስርዓት ስላናገርሽኝ ግና ያልገባሽ ነገር በትህነግ ስም የሚንገላታው እና ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ የሚፈለግ ማኀበረሰብ አለ ያ ደግሞ አማራው ነው። ለምን ? አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት በሚለው ትርክት ማለትነው ለዚህ ደግሞ ማሳያው አንዱ ኬላ ላይ በገንዘብ ያልፉና አሌልቱ የምትባል ከተማ ሲደርሱ ግን በጭራሽ አያሳልፏቸውም ሁሉንም መታወቂያ ተቀብለው የአዲስ አበባ ነዋሪ ወይም አማራ ያልሆነ ከሆነ ያልፋል ብሔር የሚለው እየታየ ታመናል አይደለም ሞተናል ብትይ ሰሚ የለም ለሾፌሮች የሚሰጠው ትእዛዝ እዛው ካመጣህበት ወስደህ ጣል ነው እኛም ደርሶብናል ለቤት መኪና ሾፌር ከፍለን ነው ያለፍነው እናም ማጉላላት እና ማግለል ስለተፈለገ እንጂ ስለ ደህንነት አይደለም። መንግስት ትእዛዝ አስተላልፎ ይሆናል ፈጻሚዎቹ ግን በአማራ ጥላቻ የታወሩ አካላት ናቸው።

    • @mamaye6339
      @mamaye6339 Před rokem

      @@tameratgutema9834 እሺ ይሄን ልትል የቻልክበት ምክንያት ይኖርራል አንተጋ ።ግን እስከመቼ እንደዚያ ይቀጥላሉ ብለክ ነው ወንድሜ ግን በርግጠኝነት ምነግርህ ነገር ቢኖር ምክንያቱም እሱ አይደለም አባ ። አያዛልቅም ደሞም እንደዛ የማለት ስልጣን ም የላቸውም በርግጥ ልክ ነክ አጋጣመመውን ለንደዚህ ሚጠቀሙ ባለጌ ጠባቦች አይጠፉም ግን አያዘልቅም ብሮ አሺ ሐገራችን 🇪🇹ታላቅ ነበረች አሁንም ትሆናላች እሺ ለበጎ ነው ትንሺ ትእግስት ብቻ እሺ ።promisse በዛው ከቀጠሉ እኛስ እንዴት ዝም እንላለን ለምን አ.አ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት ያንተም የኔም አንተም የኔ ነህ እኔም ያንተ ነኝ የኛ ያልሆነው ይችን ኢትዮጵያ ሊያፈርስ የሚመጣ ብቻ ነው ወንድሜ ክበርልኝ አመሠግንሐለሁ ። ደሞ እንዳንተው ወንድ ነኝ ወንድ ልጅ ደሞ እግር እንጂ,,,,, 💚💛❤🇪🇹💚💛❤

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila2144 Před rokem +1

    አች ነጭ ሰይጣን ግብፅ አርፈሺ ተቀመጭ ከማንጋ እንዴምትገጥሚ አላወቅሺምዴ ሀገሬ ኢትዮጶያ ናትኮ እንኳን ላንች ለማንምም አትበረከክም ኢትዮጶያ የተፈጠረችው ለማሸነፍ ብቻ ነው ግብፅ እንዳትዋረጂ ፀባይሺን አሳምሪ ዋ ዋ ዋ

  • @elnene3505
    @elnene3505 Před rokem

    ኢሠፖስ ይምጣ ምን። ይደንቃል ነፃ ያልወጡ ነፃ አውጪ ፖሪቲዎች በበዙበት ሀገር

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem

    አብሽሩ የሀገሬ ልጆች ግብጽ ወሬ ብቻ ናት አምና ሁለተኛውን ግድብ እንመታለን ሲሉ ነበር አልመቱትም 💪🇪🇹

  • @sandukaletamo3384
    @sandukaletamo3384 Před rokem

    ግብፅ ከዚህ በላይ ምን ታርገን? በውስጥ ከጌቶቻ ጋ ሆና ህዝቡን በማጋደል ሰላም በመንሳት በማስራብ መከራችንን እያሳዩን ነው

  • @elnene3505
    @elnene3505 Před rokem

    መፍትሄው ቀላል ነው እደዚህ አይነት ጥርጣሬ ካለ የሰዎቹን መታወቂያ ኮፒ በማድረግና ፎቶ በማንሳት ወዴት ወደማን ጋር ወይም ቤተሰብ ማረፊያ ቤት እደሚሄዱ መዝግቦ ሠነድ አዋቅሮ ተፈትሾ ወደ ከተማይቱ ቢገብ ጥሩ ይመስለኛል
    የሚጠረጠር ካለም ለክትትል ይመቻል ደህንነት ህዝብን እያስቀየሙ እያጣሉ መሆን የለበትም መልእክቴን ለመንግስት

  • @surmadebub4408
    @surmadebub4408 Před rokem

    ህዘብን ሳታሳቃዩ ስራውን መስራት አይቻልም ኖሯል? ሌላው ገራሚ ነገር ደግሞ በተለይ የተሻለ የገንዘብ አቅም ያላቸው በጉቦ ማለፍ መቻላቸው ነው።

  • @mamaye6339
    @mamaye6339 Před rokem

    ትላንት የሠማነውን ዛሬ ደገምከው አስተካክል

  • @oddaa647
    @oddaa647 Před rokem

    ያሳዝናል እንዴት ነው የሚያስቡት?

  • @user-wm9qu4nc6m
    @user-wm9qu4nc6m Před rokem

    ፍትሕ ለአማራ ለሙሉ

  • @ayalmengist5337
    @ayalmengist5337 Před rokem

    Medhanialem yafendah yematreba weregna

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 Před rokem

    ያልገባኝ ነገር አዲስ አበባ የሚል መታወቂያ አለ

  • @samiras2322
    @samiras2322 Před rokem +1

    ፍህት ለጉራጌ ጉራጌ ክልል ነው

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +15

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒👏👏🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před rokem +1

    ይገርማል ያማራ በደል አይበቃም ??? ፈትሾ ማሳለፍ ሲገባቼዉ አላህ ይፍረደን ዛሬስ በዛ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před rokem +1

    ኢ ሰ ፓ ከህወሓት የበለጠ ወንጀል አልሰራ ብዙ ደጋፊ ስላለው በፓለቲካው ቢሳተፍ ጥሩ ነው
    የመንግስቱ ሐይለማሪያም መንግሥት እኮ በአሁኑ አጠራር ከሆነ የኦሮሞ መንግሥት ነበር የነበረው ግን በኢትዮጵያ ለዓላዊነት አይደራደርም
    ነበር🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 Před rokem +1

    አይ አማራየ

  • @wollotimes
    @wollotimes Před rokem

    መንጌማ በመጣ ቀላል ድጋፍ አያገኝም ነበር ።

  • @shewamediaservice
    @shewamediaservice Před rokem

    የፍ/ቤት ውሎ !! የባልደራስ የድረጅት ጉዳይ እና ስራ አስፈፃሚ አይበገሬዉ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ዛሬ በአራዳ ምድብ ችሎት የቀረበ ሲሆን የግፍ እስረኛዉ 100ሺ ብር ዋስ እንዲወጣ ፍርድ ቤቱ ወስኗል። በተጠማሪም የህሊና እስረኛዉ ከአገር እንዳይወጣ ኢሜግረሽን ሁለት ጉርድ ፎቶ እንዲያስገባ ፍርድ ቤቱ ወስኗል።

  • @ellyasjemal1798
    @ellyasjemal1798 Před rokem

    እፈልገዋለን አድሡንፓርቲ አገር አንድአድርጎየመራበትጥበብ

  • @henokmicael216
    @henokmicael216 Před rokem

    Fabrication

  • @YemaninetTekorkuari
    @YemaninetTekorkuari Před rokem

    ኢስፓ🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Před rokem

    የግብፅ እውራን በሚለው ይስተካከል

  • @akliluabiye4741
    @akliluabiye4741 Před rokem

    አባል እሆናለሁ

  • @user-bi9rt2mi2u
    @user-bi9rt2mi2u Před rokem

    አዲስ አበባ ለመግባት አማራወች የመግብያ ቢዛ እየተጠየቁ ነው ኢትዮጵያ ለውጥ ላይ ነች

  • @meksudmehamed2579
    @meksudmehamed2579 Před rokem

    ፍትህ ለጉራጌ ጉራጌ ክልል ነው

  • @jhontube3996
    @jhontube3996 Před rokem

    ማነው ሀይ የሚላቸው ግን

  • @mulefaf8664
    @mulefaf8664 Před rokem

    ቢመጣ ጥሩ ነው

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před rokem

    Is there a seige on Addis Abeba to protect it from FANO trainees from Sawa Eritrean?

  • @sandukaletamo3384
    @sandukaletamo3384 Před rokem

    ታዲያ ፍተሻው ለምን በፌዴራል አይካሄድም ሰዎቹን መከታተል እንዲህ የሚያስቸግር ይሆን ??

  • @zenabazenaba758
    @zenabazenaba758 Před rokem

    እዳምምራ የደነዘዘህዝብ የለም
    ምንይሠራልአድሥአባ መጀምሪያአድ ሆኖ
    ለነፃነትክ ታገልእናእራሥክን ነፃ አውጣ

  • @halenyameralabera8965

    እስቲ ከተኮል ወደ ልማት ይግቡ እንኳን ተሰጣቸው ከመለምን እንውጣ እስቲ እስከ መቼ ልመና

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 Před rokem

    Atkebater duket

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 11 dny

    Gidbu yifenda minim ayaregim Electric sheto yetor mesarya new migezaw manin yiferal Oromo hulum beju new eko.

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru Před rokem +1

    አልሰማሁም ብሎ አማራውንና አፋሩን ከሚያስጨፍጭፍ የብልጽግና እና ከአብይና ከመሰሎቹ ፓርቲ( ድርጅት) ለኢትዮጵያ አንድነት መስዋእትነት የሚከፍለው የመንግስቱ ኢሰፓ ፓርቲ ህልውና ቢኖረው ትክክል ነው

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Před rokem

    ግድቡን ቢመቱ በፊት ይመቱ ነበር አሁን ግን መጥፋት ካልፈለጉ አይመቱትም

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem

    ግብፅ ተጠንቀቂ ቡሃላ መከራው ለአንች ነው።

  • @shoptab0911
    @shoptab0911 Před rokem

    Awo menga yemtalen gen netantachn endaysatn

  • @taketube3856
    @taketube3856 Před rokem

    one ethiopia lazalalem tinur

  • @shewamediaservice
    @shewamediaservice Před rokem

    #አሳዛኝ_መረጃ_ምስራቅ_ሸዋ_ቦሰት❗ከትላንት በስቲያ ምሽት ሁለት ሰአት ገደማ ኦነግ ሸኔ 26 ሰወችን በግፍ #ጨፍጭፏል። ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ በላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ በምትገኝ ኑራሄራ 10ኛ ካምፕ በሚባል ቦታ ላይ 23 ሰው፣ዶኒ ሚባል ቦታ ደግሞ 3 ሰው በአጠቃላይ 26 ሰው በግፍ ጨፍጭፈዋል ። ከተገደሉት ውስጥ አብዛኞቹ በጉልበት ሰራተኛነት የሚተዳደሩ ናቸዉ።

  • @user-bi9rt2mi2u
    @user-bi9rt2mi2u Před rokem +2

    በህወሀት አያማሀኙ አዲስ አበባ የኦሮሚያ አካል ናት አማራ አይገባም ነው ምንም መሸፋፈን አያስፈልግም

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Před rokem

    ግብፅ አፍልታለች እንዴት ጥጋቧ እንደሚበርድላት

  • @abetamuwelubersuhone4620

    የደርግ ሕግ ቢመጣ ባይ ነኝ በመጣ ምክንያቱም ክልል እና ዘረኝነትም የለም እና

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 Před rokem +2

    ኢሠፓ ከህውሃትና ከኦነግ 100% ይሻላል።
    ኢሠፓ ተቀናቃኝ የሆኑትን ፖለቲኮኞችን ገደለ እንጂ አገር አልገደለም። በብሄር መርጦም ንፁሀንን አልጨፈጨፈም ።ኢሠፓ ጦረኞቹን በጦር
    የሚገጥም ጦረኛ አንባገነን እንጂ ዘረኛ አልነበረም።

  • @sirakbeemnet3772
    @sirakbeemnet3772 Před rokem

    ጊዜ የማይወልደው ምን አለና ?
    በ2010 የለውጡ ጊዜ ፡ ህዝቡ ህወሀት ላይ ባደረበት ቁጣ ፡ ማንኛውም የጭነት መኪና ወደ ትግራይ እንዳይገባ የክልከላ ትንቅንቅ ነበር ። በአሁኑ ወቅት ደግሞ ፡ አማሮች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የክልከላ ትንቅንቅ ።

  • @user-jz2kp6ww4h
    @user-jz2kp6ww4h Před rokem

    አይግብፆች ሠው በራሱ መሬት ከራሱ መሬት የሚመነጭ ውሀ የዚህን ያክል ጥላት አድርጎ ማሰብ ባጭሩ የኢትዩጲያ ጥላቶች መሆናቸውን ነው ያሳዩት ደግሞ ምንም አያመጡም ወሬ ብቻ አላህ ይላአናቸውና

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 Před rokem

    ለምን አላማ ነው ግን ከአማራ ክልል ሰዉ ወደ አአ የሚጎርፈው ?

  • @mohammedadem5215
    @mohammedadem5215 Před rokem

    አያደርጉትም! ተዋቸው ፒታ ዳቦ በቀደደው አፋቸው ይቀደዱ!!

  • @user-dh1mh7gk9k
    @user-dh1mh7gk9k Před 6 měsíci

    የት አባትዋ ትሄዳለች ?አንገት ቋራጭ አይደሉም ወይ?

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem

    ግድቡን..ማፈንዳት.አይችሉም.እራሳቸው.ይፈነዳሉ

  • @ellyasjemal1798
    @ellyasjemal1798 Před rokem

    ግብፅና ሡዳን ካላረፉ ውሀውን መልቀቅነውድራሹን ማጥፉትነው

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Před rokem +1

    ንሓይልታት ፋኖ ከምቲ ዝሰርሕዎ ዘለዉ እንዳተባህለ ዝንገረሎም ዘሎ ጅግንነት፡ ክብርን ግቡእ ጻማን እዩ ካዋሃቦ ዝግባእ ነይሩ። ከም'ቲ ተደጋጊሙ ዝስማዕ ዘሎ ግን መራሕቲ ኢትዮጵያ ንስልጣኖም ፈሪሖምን ዘይሽሞምን ዘይገበርዎ ገበናት እንዳ ኣሰከሙን ብረትኩም ኣውርዱ እንዳተባህሉን ክሳብ ወታሃደራዊ ስጉምቲ ይውሰደሎም ነይሩን ኣሎን። ንገለ ካኣ ናይ ማእሰርቲ ስጉምቲ'ውን ይውሰደሎም ነይሩን ኣሎን።
    ሓይልታት ፋኖ ግን ከምቲ ዝዝረበሎም ዘሎን ዝሰርሕዎ ዘለዉ ወታሃደራዊ ስርሒትን ንሃገሮምን ንህዝቦምን ገጂፍ ስራሕ እዮም ዝሰርሑ ዘለው። ከም'ቲ ዝዝንተወሎምን ንሰምዖ ዘለናን ካኣ ናይባሓቂ ጀጋኑ እዮም'ሞ ብፋላይ ምስ ከም ፋኖ ዝመስል ሓይልስ ንኹሉ እንዳተረዳዳእካ ብወታሃደራዊ መዳይ እንዳ ሓገዝካን እዮም ክተባብዑን ኣድላዪ ዝኾነ መምርሒ እንዳሃብካ ክቕጽሉን ክትከናኸኖምን እዩ ዝግባእ።
    ገለ ግዜ ካኣ ን

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před rokem

      ትክክል አላህ ይጠብቅ ኤርትራንና ኢትዮን

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 Před rokem

    የማደበሪያው ጉዳይ የአማራና የአፋርን ክልል አርሶ አደርሮችን ለምን አላከተተም ?

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 Před rokem +1

    Ye shermuta lij mngest

  • @user-xy2lw5mo5u
    @user-xy2lw5mo5u Před rokem

    #ውሽት፣ነው፣አማሪ፣በመሆናቸው፣ነው፣