Ethiopia - አነደብረጺዮን በጅቡቲ ለማምለጥ ተዘጋጅተዋል | ህወሃት የማረኩትን ፋኖ ለቀቅሁ አለ | ነጩ ቤተመንግስት በኢትዮ ኤርትራ ተጥለቅልቋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 391

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Před rokem +36

    ፋኖኖን መቸም አይማርኩቱም እኔ አላምንም ፋኖኖነት ይለመልማል 🏆🙏🌹

    • @user-qc3wh5fb1s
      @user-qc3wh5fb1s Před rokem +2

      ሲቀጥል ስሙሰጠራ እንኳንሊቀሩቡፍኖን ዲምጥማጣቸው ነው የሚጠፍው 🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪ፍ 🌹🌹ኖ 🌹🌹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-hj8zy7pg1x
      @user-hj8zy7pg1x Před rokem

      @@user-qc3wh5fb1s 👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @user-yg7dn5fk9h
      @user-yg7dn5fk9h Před rokem +1

      @@user-qc3wh5fb1sጁታ ፋኖን መማረክ ይቅረና ገና ድምጡን ሲሰሙነው የሚሮጡት ፋኖ ጀግኖቻችን ጂታን ቅበረው እስመጨረሻው

    • @user-qc3wh5fb1s
      @user-qc3wh5fb1s Před rokem

      @@user-yg7dn5fk9h እውነትነው ውዴ ያቀረሹብናል ጨራሽ ፍኖማረክን ትንሽ አይደብራቸውም ሀሀሀሀሀሀ

    • @user-yg7dn5fk9h
      @user-yg7dn5fk9h Před rokem

      @@user-qc3wh5fb1s ሲሸነፎኮነው ውድ እነዚህ የታሪክ አተላወች

  • @Tube-hy9dl
    @Tube-hy9dl Před rokem +6

    ያርብ ኸይር አሰማን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +16

    ድል ለሀገራችን
    ሰላም ለህዝባችን
    ፍትህ ለተፈናቀሉ ዜጎች
    ህውሃት መወገድ አለበት

  • @lumaxgraphics
    @lumaxgraphics Před rokem +4

    በርታ በይ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤

  • @genetgeremw4953
    @genetgeremw4953 Před rokem +2

    Selam le agerschin Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @seminarfantaw609
    @seminarfantaw609 Před rokem +20

    ፍትህ ላማሮች ለኛኛኛ
    ለዎሎ ህዝቦች ለወገኖቻችን😢ያረብብብብ አለህ ሆይ
    አንተ በቃበለን

  • @hadyahmohammed1177
    @hadyahmohammed1177 Před rokem +2

    ፍትህ ለራያ ህዝብ ያረብ በቃ። በለን ያአላህ በእዝነት ተሰቃዩ ቤተ ሰሰቦ ቻችን ፍትህ 💔💔😭😭😭☝☝

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 Před rokem +2

    ሃሃሃሃሃሃ ምን አይነት ነገር ነው የምታወሩት እከሌ ሊያመልጥ ነው ዜና ነው ወይስ የሰላይ ወሬ ነው የምታወሩት
    ለማንኛውም ሰላምና ፍቅር ለአማራ እና ለትግሬ

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před rokem +12

    ፍትህ ለንፁሀን ለአማራ ህዝብ ፋኖ መቸም አይማረክ ዉሸታቸዉን ነዉ መቸም አላምን

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před rokem +13

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ሕዝብ 🇪🇹

    • @ham8288
      @ham8288 Před rokem

      ጁንታ ውጣ ከዚህ አታወናብድ ጁንታው በጅቡቲ ሊወጣ ነው ያዘው እና አስቀረው አስጨርሶህ ሊወጣ ነው ።

    • @Metiwollo5
      @Metiwollo5 Před rokem

      @@ham8288 ማነዉ ጁንታ ገልቱ 👊 ፋኖ ነኝ

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 Před rokem +1

      ወሎ ከነሱ ጋር ለምን ይዋጋል? ወያነንአሳለፉ እንጅ

    • @Metiwollo5
      @Metiwollo5 Před rokem

      @@lovefrist1886 ወደይት ነዉ የሚያልፈዉ

  • @habtambelete6633
    @habtambelete6633 Před rokem +7

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ ለራያ ቆቦ

  • @user-gb3bo4sq9e
    @user-gb3bo4sq9e Před rokem +22

    ፍትህ ለራያ ህዝብ ምድሩ ለጨለመባቸው ወገኖቻችን

    • @ham8288
      @ham8288 Před rokem +1

      ጁንታ ውጣ ከዚህ አታወናብድ ጁንታው በጅቡቲ ሊወጣ ነው ያዘው እና አስቀረው አስጨርሶህ ሊወጣ ነው ።

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před rokem

      አይጉድ እኛን ራያን እማ ረሱን እኮ ሲጀመርም ከኛነው አሁንም እዛነው ህዝብ አለቀ

  • @mekiyaali5484
    @mekiyaali5484 Před rokem +1

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @user-ky1zc8qw8w
    @user-ky1zc8qw8w Před rokem +5

    ጌታ ሆይ ቸር አሰማኝ የህዝብህን ሰቆቃ ተመልከት አምላኬ😭😭😭💚💛❤💒🌻

  • @user-uv4te3lo8w
    @user-uv4te3lo8w Před rokem +4

    ሰላምላገረችን

  • @user-jk9ix4hs9w
    @user-jk9ix4hs9w Před rokem +2

    ያርብበቃበለንጦርነትያርብድልለሀገራችን

  • @user-jz2kp6ww4h
    @user-jz2kp6ww4h Před rokem +6

    ፍትህ ለሠሜን ወሎ ህዝብ የዚህ ጦርነት የመከራ ዶፍ ቀማሽ ሚስኪኑ የወሎ ህዝብነው ትኩረት ለወርቄ ህዝብ ድል ለጥምር ሀይላችን

  • @asamrewkegne9049
    @asamrewkegne9049 Před rokem +2

    ኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ አተ በቃ በለን 😢😢😢 ጨለማውን ገፈህ ብርሀንህን አልብሳት ኢትዮጵያዬን💚💛💖😢😢😢

  • @dawitme4441
    @dawitme4441 Před rokem +3

    🙏

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h Před rokem +2

    ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵዬ

  • @lumaxgraphics
    @lumaxgraphics Před rokem +6

    ሰልፈኞቹ ሌላዎቹ ጥምር ጦራችን ናቸዉ ሊመሰገኑ ይገባል። 👏👏👏

  • @user-hl9jq4sl8t
    @user-hl9jq4sl8t Před rokem +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእራያ ህዝብ

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በቃበለን።

  • @user-lc8pq5kk7t
    @user-lc8pq5kk7t Před rokem +1

    ወሎሎሎሎሎሎ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 2 měsíci +1

    Ewent new❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfawwolia7909
    @tesfawwolia7909 Před rokem +3

    ፍትህ ለራየ ቆቦ ና ሰሜን ወሎ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem

    ፈጣሪ.በቃ.በለን

  • @tube-me3pd
    @tube-me3pd Před rokem +3

    የመን ማመልጥ ነው እኔህ ካልትያዙ ወድፍትም ሀግር ስላም አይሆንም መያዝ አልባችው ባስችኮይ።

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +10

    የትግራይ ወራሪ አላህ ይፍረድባችሁ
    የንፁሃን ደም ይፍረድባችሁ
    ምንጊዜም ተስፋ አይኑራችሁ ✊🇪🇹💪
    ድል ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🙏

  • @begashawfanta1387
    @begashawfanta1387 Před rokem +3

    Debre Tsion, Getachew Reda and their team shouldn’t be scape. After they caused for all those new young generation life lost. Bring them to justices.

    • @MrEre4ever
      @MrEre4ever Před rokem +1

      Don't worry soon you will know that they don't exist any more.

    • @Magmatic23246
      @Magmatic23246 Před rokem

      🤣🤣

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 Před rokem +2

    ድል ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን💚💛❤

  • @hayatseid7387
    @hayatseid7387 Před rokem +3

    ዲምፅ ከኔ ጋ ይሰማል አላህ ኸይር ያሰማል ጦርነት በቃ በለን

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Před rokem +2

    ሰላም ❤️❤️ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-yt3tz9pu5n
    @user-yt3tz9pu5n Před rokem +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 2 měsíci +1

    You are right for sure feteha midiya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @memememeabea8276
    @memememeabea8276 Před rokem +3

    ፈታ እኳን በሠላም መጣህ

  • @user-tn1fk1rr7z
    @user-tn1fk1rr7z Před rokem +1

    ፍትህ ለራያ😢😢😢😢😢😢😢

  • @jematube
    @jematube Před rokem +1

    ማምለት አይታሰብም ከጀግናው መከላከያና ፋኖ

  • @mesygeathun7938
    @mesygeathun7938 Před rokem

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጥምረ ሀዩሌቻችን ጁታ ከልወደም ሰላም የም ።ኢትዮጵያ ታሸነፋለች ።

  • @keditube2680
    @keditube2680 Před rokem +2

    ድል ለምዬ
    ሰላም ለህዝቡዋ

  • @sart635
    @sart635 Před rokem +1

    ፍትህ

  • @akbhai1343
    @akbhai1343 Před rokem +3

    ፍትህ ለራያ ህዝብ😭😭😭😭😭

  • @user-nx7vz9tq8m
    @user-nx7vz9tq8m Před rokem +1

    እዳያመልጡ መጠንቀቅ ነው ካመለጡ ከባድ ነው

  • @eldatuba8716
    @eldatuba8716 Před rokem +2

    ድል ለእማዬ ኢ/ያ

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 Před rokem +1

    ጅቡቲ በየት ነው ያለ እንዴት ነው በጅቡቲ ሚያመልጡ? በየት አልፈው ነው?

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem

    ፈጠሪ በመከላከያ እጅ የሰገበቻው አሚን

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před rokem +6

    ዲል ለኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪 ዲል ለወገኖቻቺን ለኤርትራ💪💪💪🇪🇷🇪🇷 ተረባርበን ህዋህትን ዉድም ማድረግ አለብን ህዉሃት ለኤርትራም ለኢትዮጲያም እመኑን ሰላም አይሰጡንም

  • @zelalemkindu27
    @zelalemkindu27 Před rokem +14

    እመብርሀን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢት ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ፋኖና ልዩሀይል ፍትህ በመከራ በሲቃይ በረሀብ ላሉ ሁሉ😭🙏

    • @santasis
      @santasis Před rokem

      What a fuck are you talking... viva ethiopian army. viva amhara force viva fano..

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 Před rokem +2

      ለ ኢትዩጵያ ነው ወይስ ለ ወያኔ ነው የምታለቅሽው

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 Před rokem +1

      ለ ኢትዩጵያ ነው ወይስ ለ ወያኔ ነው የምታለቅሽው

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 Před rokem +1

      ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን እንደት እረሳኸው አንተ ቆረቆንዳ ባንዳ ለአማራ አዛኝ መሳይ ጥፋ ወደዛ የነይዙሪት ልጅ ጉፋያ

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 Před rokem +2

      @@kemekem1366ጁንታ ወይም ባንዳ ነው ሲጀመር የ አማራ ልዪ ሀይል እና ፋኖ ወያኔን ከ መከላኪያ ጋር ሆነው እየገረፋት ነው
      ፍትህ ለ አማራ ልዪ ሀይል ምን ማለት ነው?
      ፍትህ ለራያ ቆቦ ቢል ይሻላል

  • @ekg2186
    @ekg2186 Před rokem +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏

  • @user-nl2vq4uw8u
    @user-nl2vq4uw8u Před rokem +4

    ማምለጥ የሚባል ነገር የለም ሀገር አተራምሶ

  • @msjoynob7764
    @msjoynob7764 Před rokem +1

    ፍትህ ለራያ ወሎ ህዝብ😭💔🇪🇹💔🇪🇹

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před rokem

    አረ ፍትህ ለራያህዝብ ፍትህ ፍትህ ለራያ ህዝብ

  • @getachewaweke9739
    @getachewaweke9739 Před rokem +1

    ግሩም ትንታኔ እናመሰግናለን መልኬ

  • @asmare5631
    @asmare5631 Před rokem

    ቅንነት እና ጥበብ ለሀገር ለህዝባቸው አገልጋዮች ፅናት አንድነት ሰላም ፍቅር ለህዝባችን ድል ለመከላከያ ለጥምር ሰራዊታችን ጠላት ዘረኛ ለመጨረሻው ይጥፋ

  • @amarekasawe3358
    @amarekasawe3358 Před rokem +1

    ፍትህ ለጉራጌ የህሊና እስረኞች

  • @user-ck2kl1nx3g
    @user-ck2kl1nx3g Před rokem +2

    ፍትህ ለራና ወርቄ
    ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ወገኖቻችን
    ያኢላሂ የሀገራችን ሰላም መልስልን

  • @user-ob5sh6ck6w
    @user-ob5sh6ck6w Před rokem

    ድል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @toybtoyb6594
    @toybtoyb6594 Před rokem

    ፍትትህ ለራያ ወግናች።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eliaseyasu6739
    @eliaseyasu6739 Před rokem

    እባክህ ያንተ አቀራረብ የተለየ ነው በጣም ደሰ ይላል

  • @tadeletsegae2945
    @tadeletsegae2945 Před rokem +2

    ድምጥ የለም

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj Před rokem +16

    ክብር 🇪🇹ኢትዮጵያን🇪🇹ላከበሯት hulu🙏🙏🙏
    አናስነካሽም ብለው እየጠበቁአት ላሉት ሁሉ ክብር🙏🙏
    አመላክ ሆይ በአስጨናቂው ቦታ ያሉትን ወገኖቻችንን አንተ ጠብቅ🙏🙏🙏
    ለጠባቂዎቻችን ብርታትን ስጥልን ጠብቅልን🙏🙏🙏
    🇪🇹ሰላም🇪🇹 ፍቅር🇪🇹 አንድነታችንን🇪🇹
    አንተ መልስልን 🙏🙏🙏

  • @user-fc8se2dh4l
    @user-fc8se2dh4l Před rokem

    ፍትህ ለራያ ቆቦ ፣ተኩለሺ በአጠቃላይ ለሰሜን ወሎ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abenezerbelay3805
    @abenezerbelay3805 Před rokem

    ድምፀ መረዋው ፈታ ዴይሊ ጎበዝ በርታ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Před rokem +2

    ፍትህ ለሚስኪኑ ራያ ቆቦ ወርቄ ህዝብ በጨካኞች ለታፈኑት መቀሌ ትግራይ ከመግባት ምን አለ የወሎን ምድር ነፃ ቢያወጡት መሀል ወሎ ጁንታ እየፈነጨ አበቃለት ይሉናል ሀይል የአላህ ነው ወገኔ ከጭንቅ ያውጣችሁ ያረብብብብ

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 Před rokem

    እትዮጵያ ሀገሬ ክብርሽ ከፍከፍ

  • @getsolomon
    @getsolomon Před rokem +4

    ድል ለኢትዮጵያ !!
    ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች ወያኔ ጁንታ !!!

  • @worknshfantahun139
    @worknshfantahun139 Před rokem


  • @user-el8mu1ew2x
    @user-el8mu1ew2x Před rokem

    እረ አላህ የራያን ህዝብ አንተው ፍትህ ስጣቸው ፍትህ ለራያ ህዝብ

  • @user-qw4kl8wl2c
    @user-qw4kl8wl2c Před rokem +3

    አረደው ምናለ እነዚህን የሀገር ነቀርሳ የሆኑ አላህ በቁማቸው ቢያሰቃይልን አለቁ ይባላል እነሱ ስላ ንፁሀን ፈጁ እህህህህህህህ ሀያሉ ጌታችን የጃችሁን ይስጣችሁ

  • @betimelku9202
    @betimelku9202 Před rokem

    መርሳየ ሀገሬ ሰላምሽ

  • @mikimsganaw6025
    @mikimsganaw6025 Před rokem +2

    ፋኖ ሢጀመር አይማረክም ።መውጫ እንኳን ቢያጣ ጥይቱ እስኪያልቅ እረፍርፎት እንደ አባቴ ቴወድሮስ የመጨረሻዋን ጥይት ጠጥቷት ይሞታል

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před rokem +3

    እጅ መስጠት ካልፈለጉ እራሳቸውን ያጥፉ

  • @mohatube937
    @mohatube937 Před rokem

    ፍትህህህ ለራያቆቦ ህዝብ ምንም እማያቀው ኑፀህ ሕዝብ አለቀ ያርብ አንተው በቃበለን

  • @gamaalahmed1659
    @gamaalahmed1659 Před rokem +1

    ድሮም ለማያሸንፉት ጀመሩት። አሁን እያንዳንዳቸዉን በእሳት ሳናቃጥላቸዉ አንተዉም። ምክንያቱም ለዚህ ሁሉ ችግር እና እንግልት ኪሳራ ይከፍላሉ። እንጂ እንዳሻቸዉ ህዝብን አፈናቅለዉ ፣ገድለዉ እንደፈለጉ እንዲያመልጡ አንፈቅድላቸዉም።

  • @nesremuze4546
    @nesremuze4546 Před rokem

    ድል ለኢዮፆያ ድል ለፋኖ ና ለድሮን በላይነሽ ሌላውን ታውት

  • @amarcusevy6848
    @amarcusevy6848 Před rokem +2

    በጭራሽ በጭራሽ ህዋህት በማንም አይረበሽም አይደናገጥም ዝም ብለህ ተፈናቃዮችህን ምርኮኞችህን ቁጠር የትግራይ አመራሮች አንድ ሽ አመት ይግዙን አደፓ ለሰዓታት እንካን አንፈልግም

  • @debromtesfay7945
    @debromtesfay7945 Před rokem +1

    ኣየ ቆምጬው
    ኣየ ቆምጬው
    ኣየ ቆምጬው
    ኣየ ቆምጬው
    ኣየ ቆምጬው ዘመነ ካሴ ስላም በለው ቅዘናም ቆምጬ

  • @mustefa_royal313
    @mustefa_royal313 Před rokem

    ሁሌም አተ አቅርብልን

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Před rokem

    ወጧታ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Před rokem +1

    ፍትህ ለራያ ለቆቦ ህዝብ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem +3

    አሏህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የቤተሰብ ክፍ አታሰማን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምርልን ሂወታችን ያማረ የተዋበ አድርግልን እሪዝቃችንን በሀገራችን ክፈትልን የሰው ሀገር በቃ ብለህ በሀገራችን ስጠን ለተጨነቁት ለታመሙት ፈረጃህን አመጣልን ትዳር ላጡት መልካም ትዳርን ወፍቀን ኢላሂ እዝነትህን አትፈገን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před rokem

    ድል ለኢትዮጽያ🇪🇹

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 Před rokem

    ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለልዩሀይላችን ክብር ለፋኖ ኢትዮጵያ ትቅደም ወያኔ ይዉደም

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Před rokem

    ህዋት የምሰኬን ደም ይፈረድበት

  • @worknshfantahun139
    @worknshfantahun139 Před rokem

    ወለ

  • @fxgvtcggd341
    @fxgvtcggd341 Před rokem

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ኦረ ፍትህህ

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Před rokem +9

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ፋኖኖ
    ፍትህ ለአማራ ልዩ ሀይሎች ፍትህ ለተፈኑ ጋዜጠኛዎች ፍትህ ለራያያያያ ህዝቡ

    • @blackstone07
      @blackstone07 Před rokem

      ጦርነቱ በድል ሲጠናቀቅ ስለፍትህ እንነጋገራለን።

    • @yayaabesha8167
      @yayaabesha8167 Před rokem

      ፍትህ ለአፋር ህዝብ

    • @geremewmaik304
      @geremewmaik304 Před rokem

      ደነዝ: ሀገሪቷ: አሁን: ጭንቅ: ላይ: ናት: የቱ: ይቀድማል:ደደብ

    • @geremewmaik304
      @geremewmaik304 Před rokem +2

      የትግራይ: ሕዝብ:ብልጥ:ከሆንክ:ልምከርህ:ጦርነቱ: ሊያልቅ: ነው: እስቲ:ሳይረፍድ: ከኢትዮጵይ: ሕዝብ: ጋር: ተቀላቀልና: ጀብድ:ፈጽም: ይኼ: ሚስጢር:ወደፊት: ከኢትዮጵያ: ሕዝብ: ጋር: አብሮ: ለመኖር: በጣም: ይጠቅማችሇል☝☝☝☝☝☝☝☝

    • @blackstone07
      @blackstone07 Před rokem

      @@geremewmaik304 በጣም ልክ ነህ ነገር ግን አይገባቸውም የነገን አብሮነት ረስተውታል ጭንቅላታቸው ተደፍኗል ምን ታደርገዋለህ ግዜ ይምከራቸው ከማለት ውጪ።

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 Před rokem

    👍

  • @fatmasied6854
    @fatmasied6854 Před rokem

    ድል ለኢቶ ድል ለጀግኖቻችን ድል ለአማራ ሞትን ለባዳው ለባዳው ልጅ

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Před rokem

    cool information!
    💪

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 Před rokem +2

    እረ የተማረከ አማራም ፋኖም ሚሊሻም የለም በየት በኩል አናውቃቸውም የፕሮፖጋንዳ ዜና ነው

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Před rokem +7

    ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን☝😭😭😭😭😭😭😭

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 Před rokem

    አረባካቹህ አትዋሺ የትግራ ገደል ተቤንብቻነውእደ ለወያኔ መደበቅያ መቸጠፋ ይገርማን

  • @user-mx9jk3tp9o
    @user-mx9jk3tp9o Před rokem +3

    ወላሂ ፋኖ መቸም አይማረክም አይ የነሱ ድራማ አያልቅም ድራማቸው ተነቅቶባቸዋል

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 Před rokem +1

      ሙርኮኛ ይሄ ድራማ ነው czcams.com/video/w9g-ez40KJA/video.html

  • @Abdulmajeed-te2yq
    @Abdulmajeed-te2yq Před rokem

    Ethiopia Lazamam Tenur🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před rokem +3

    ጁንታው ምንም ግዙፍ ሃይል የለውም ህፃናትና የሽማግሌዎ ሰብስብ በእርሃብ ጠኔ የተጣመመ ኩታራ ነው ያሰለፈው በያሉበት ምሽግ ላይ አጭደን እየወቃናቸው ነው እጅ የሚሰጡትን በሰላም እየተቀበልን ነው

  • @baewkatmulat2439
    @baewkatmulat2439 Před rokem

    ፈታወች ሰሞኑን ብዙ አላዳመጥኳችውም ከባድ ነገር ገጥሞኛል አኔን ጨምሮ 900 አባላት በከባድ ውኔታ ላይ ነን አራራይ የታክሲ ማህበር ያለንን ንብረት ሽጠን 30 %ከፍለን 2አመት አለፈን ዛሬ ነገ ስንጠብቅ ምን እንደዎነ ባላወቅነው የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ እገዳ ጥሎብናል ከኛ በላይ የፈጠርናቸው ልጆቻችንን እየተጎዶ ነው ጠይቁልን እባካቹ

  • @Qasimtube885
    @Qasimtube885 Před rokem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @user-oy3lx9yj6g
    @user-oy3lx9yj6g Před rokem +1

    ጌታ ሆይ ወደ ቀድሞው ሰላማችን አንተ መልሰን

    • @user-mw2bk9yr2q
      @user-mw2bk9yr2q Před rokem

      አሜን እንዳንተ አይነቱን በፈጣሪ የሚመራ ያብዛልን