"የኢትዮጵያ ፍቅር ተሰውሯል" | ንድራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • በዛሬው የንድራ ፕሮግራማችን ከኮርያ ሀገር መጥተው ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሪያቸውን ካደረጉ ኮሪያዊያን ቤተሰብ ጋር ቆይታ የምናደር ይሆናል፡፡
    #KoreanFamilyInEthiopia #CulturalExchange #LifeInEthiopia #KoreanCommunity #ExpatsInEthiopia #CulturalStories #FamilyInterview #LivingAbroad #CrossCultural #EthiopianLife
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Komentáře • 157

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs Před 15 dny +17

    በጣም የሚያስገርም ሰው ነው አማርኛውም በጣም የጠራና ከማንኛችንም የተናነሰ አይደለም
    ደቡብ ኮሪያ በጣም ሰው አክባሪና የሚያኮራ ጥሩ ህዝብ ነው
    I love South Korea ❤❤❤

    • @fikreabadi1024
      @fikreabadi1024 Před 2 dny

      ደቡብ ኮርያን ሄጄ አይቻለሁ በጣም ያከብሩናል።
      እኛ ግን እንኳን የሌላውን የራሳችንን ወታደር ከማክበር ለንጉሶቹ በማጎብደድ እና ክብርን ሁሉ ጠቅልሎ በመስጠት፣ ተበደልን ብሎ የሚናገሩትን በማሸማቀቅና በመዝለፍ ይታወቃሉ

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D Před 18 dny +21

    Great!
    የአባቶቻችንን ታሪክን ለካድን ኢትዮጵያውያን መማሪያ ነው።

    • @heywet
      @heywet Před 5 dny

      Abatachew manew???

  • @atogondar2640
    @atogondar2640 Před 15 dny +10

    Thank you brother. You are truly an Ethiopian at heart.

  • @dr.werotawbezabih1057
    @dr.werotawbezabih1057 Před 16 dny +14

    እጅግ በጣም ደስ የሚል መግለጫ ነው

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Před 18 dny +8

    አማሪኛህ በጣም የሚገርም ነው!! 👏 👏 እኔም በቅርቡ በአሜሪካ አንድ ደቡቡ ኮሪያዊ ሬስቶራንት ውሰጥ አግኝቶኞ በኢትዮጲያዊነቴ አመሠግኖኛል. በጣም በአባቶቻችን ጀግንነት ኮራሁባቸዉ!💚💛🧡 ሀሳብህ በጣም ቀና ነው ተባረክ!! Thank you, Arts TV, for bringing us such an amazing guest with amazing ideas & love for our Ethiopia!

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před 18 dny +10

    ከዚልም አይብስ!!!
    ችግራችን
    የቁሳቁስ ድህነት ሳይሆን የመንፈስ ድህነት ነው😢😢😢
    Nailed it man!!!

  • @breez1024
    @breez1024 Před 12 dny +6

    He sound so cute and intelligent..this kind of people make me humble.

  • @user-xl6ht4ru1n
    @user-xl6ht4ru1n Před 9 dny +3

    በጣም እናመሰግናለን እኛ ችግራችን ድህነታችን ሳይሆን አመለካከታችንና መለያየታችን ነው ወደ አድነታችን ይመልሰን አማርኛህ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @user-ge3lt6ev1c
    @user-ge3lt6ev1c Před 18 dny +14

    እግዚአብሔር አለን ብቻ አይደለንም ❤ ይወደናል ስሙ ይባረክ

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw Před 12 dny +14

    ድንቅና ጥልቅ ግንዛቤ ያለዉ ምሁር ኮርያዊ ነዉ።በግሌ አድናቂዉና አክባሪዉ ነኝ።አማርኛችንንም ተራቆበታል።ባርኔጣዬን አንስቼለታለሁ !!!

  • @SemegnewfeteneSemegnewfetene

    እንደ እሚኮላተፍ ህጻን የሚጣፍጥ አንደበት, ደስ ይላል !! ራፍ. በርታ ማርሽ ቀያሪ ትመስለኛለህ, እጠብቃለሁ !!

  • @Seble7
    @Seble7 Před 13 dny +5

    ይገርማል ሰው እንዲህ ይመሰክራል ስለ ኢትዮጵያ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 18 dny +8

    Amen 🙏🙏🙏🙏እውነትን ተናግሮ የመሽበት ማደር እውነት ነው ወንድማችን ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed

  • @tesfahunbiwota9269
    @tesfahunbiwota9269 Před 16 dny +4

    የዚህ ሰው የቋንቋ ክህሎትና የአስተሳሰብ ጥራት እንዲሁም ማስተዋል (clairvoyance) የሚገርም ብቻ ሳይሆን የሚያስቀናም ጭምር ነው:: እግዚአብሔር ይባርክልን❤

  • @eg1890
    @eg1890 Před 18 dny +7

    Very interesting story! Thank you for loving my beloved 🇪🇹🙏, proud of you speaking clearly and with no accent , just slightly less fluent!😅Amazing overall!! ❤️ from 🇺🇸

  • @zj2164
    @zj2164 Před 18 dny +16

    አሳፋሪ ኮሜንት የምትጽፋ ሰዎች አደብ ግዜ። እግዚአብሔርን ፍሩ።

    • @addisababa8796
      @addisababa8796 Před 15 dny

      Egziabher yakbirilign, tebark/i

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 7 dny

      That is right!! Please be nice in the comments section!!🙏 ❤😊

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Před 14 dny +3

    ገባድ የአመለካከት ደዌ አለብን እንጂ ኢትዮጵያ ሁሉም አላት

  • @salem4086
    @salem4086 Před 12 dny +2

    እኛ የማናዉቅ ታሪክ ያዉቃል ።አፉ ይጣፊጣል አማርኛዉ :እኔ ጋደኛ አለችኝ ለ10 አመት አብረን የቆየን ምሽነር መልካም ናቸዉ።

  • @TS-we7px
    @TS-we7px Před 5 dny +1

    ድንቅ ሰው። ምንም አይነት የገለጻ ችግር ሳይኖርበት ኢትዮጵያን በደንብ አውቋታል። ተባረክ አንተም ኢትዮጵያዊ ነህ። የኢትዮጵያ መንግስት ለምን አስራ ስምንት አመት ለቆየ ለውጭ ዜጋ ዜግነት እንደሚነፍግ ምንም አልገባኝም። ያውም በቋንቋ እና በባህል ኢንቴግሬት ላደረገ ሰው። ለዚህ ድንቅ ሰው ዜግነት ያስፈልገዋል።

  • @HailuBe
    @HailuBe Před 15 dny +2

    እባካችሁ ይህ ወንድማችን በEtv news ፕሮግራም ቢቀርብ አስተማሪ ነው።

  • @yosefzeleke8390
    @yosefzeleke8390 Před 18 dny +6

    አስተሳሰብ እንጂ ድህነት አይደለም አለ !!!

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před 18 dny +4

    Wow!!! አማርኛህ በጣም ጥርት ያለ!!!

  • @GetachewBeyoro
    @GetachewBeyoro Před 17 dny +4

    ሀገራችን ኢትዮጵያ በአግባቡ ከተጠቀምን ብዙ መልካም ነገሮች አሏት፡፡ ሌሎች በዚህ ደረጃ ለሀገራችንና ለህዝባችን ፍቅር ሲያሳዩ እኛ ባለቤቶቹ ለሀገራችንና ለወገናችን ተገቢውን ፍቅር አለማሳየት ስንፍና ነው፡፡

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 12 dny +3

    Thank you Sir, we love Koreans. We should learn a lot about love for country and respect for each other. We had it but lost it. Woyne divided us. Prosperity is bringing us back.

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 7 dny

      Lol, true on that & we'll be back on our original lovely culture again for sure!! It did take 27+ years to get here & at the same time, it will take that long to undone the whole mindset of my generation. I'm glad the younger one can transparent easily very fast!! Praise God for all these years of our lives to see or imagine what's up for the next generation?🎉😊❤

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia Před 7 dny

      @@deehope9477 thank you... I felt like I wrote the above too... Happy New Year 🎊

  • @henock2127
    @henock2127 Před 14 dny +2

    ሁላችን የሀገር ፍቅር ቢኖረን የት በደረስን
    ግን የተናገረው ሁሉ እውነት ነው
    አሁን ግ በጥላቻ ና ተስፋ መቁረጥ ላይ ነን , ፈጣሪ ይሁነን

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 7 dny

      Lol, not on Abiy's watch!🤣 I'm optimistic🎉. There is a better day ahead of us, usually for the younger generation!😉 ❤

  • @jonsax8160
    @jonsax8160 Před dnem

    በጣም ጎበዝ አስተዋይ ስርአትያለዉ ሰዉነዉ እናመሰግንሐለን ኢትዮጵያም ሐገርህ ናት።

  • @user-vq3bk2kl8j
    @user-vq3bk2kl8j Před 16 dny +3

    እውነት ነው ኢትዮጵያ አለምን ትመራአለች ያዉም በቅርቡ

  • @user-bj3hx9sq7k
    @user-bj3hx9sq7k Před 17 dny +4

    ኢትዮጵያ በደንብ ከተረዳሀት መንግስተ ሠማያት ()ገነት የምታስገባ ሀገር ናት

    • @DaveDave-hg5xb
      @DaveDave-hg5xb Před 16 dny +1

      😂😂😅 እርግጠኛ ነኝ አረብ አገር ነው ምትኖሪው

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan Před 14 dny +1

    Thank you so much! I love the culture of Koreans, Japanese 🇯🇵 and Chinese 🇨🇳 ! I totally agree with We have so much similarities

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před 18 dny +2

    በጥም የሚገርመው ምንም አይነት ጉራማይሌ አለመነገሩ ነው። እኛ እኮ አማረልን ብለን ሙሉ ቋንቋችንን ማጉደል የዕውቀት ጥግ መስሎናል።

  • @truthfactory8139
    @truthfactory8139 Před 14 dny +1

    wow - great man. He is so articulate its unreal. wow

  • @JWNLMD
    @JWNLMD Před 18 dny +2

    The prophesy for ETHIOPIA is already fulfilled by her BRAVE athletes! as the athletes stretch
    their hands up when they won!!!

  • @mimimatebe1272
    @mimimatebe1272 Před 7 dny +2

    Thank you brother your good advice Ethiopia

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni Před 6 dny +1

    Thank you our brother we are impressed about your knowledge of Ethiopia bless you your advice is valuable 🙏🏽💚💛♥️💝

  • @HabteAmdeeyesus
    @HabteAmdeeyesus Před 2 dny +1

    በጣም እናከብርሀለን እንወደችዋለን አናንተኮርያውያን

  • @Dmell15
    @Dmell15 Před 15 dny +1

    😂 እኔ በጣም ገርሞኛል ይህ ኮሪያዊ አማርኛ ሲናገር ፣ አማርኛ ለፈረጆች በጣም ከባድ ነው..

  • @ElsaElsa-t6t
    @ElsaElsa-t6t Před 18 dny +2

    He is absolutely geniuse and I appreciate it

  • @rahmetugebremeskel306
    @rahmetugebremeskel306 Před 15 dny +1

    GREAT ETHIO-SOUTH KORIYA BROTHER, SISTER...HOOD WITNESS NARRATION!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!

  • @jemalmohammedahmed890
    @jemalmohammedahmed890 Před 16 dny +2

    መግዛቱ ቀርቶብን ሰላም በሆን

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 Před 7 dny +1

    በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን 🇪🇹❤️❤️

  • @goldendays3845
    @goldendays3845 Před 2 dny

    እየሳቅኩ ነው ያየሁት ደስ ብሎኝ። በጣም ደስ ሚል ሰው ነው

  • @astergemech6579
    @astergemech6579 Před 15 dny +1

    God bless you. You are telling the truth.

  • @ethio-eritreamotivation9285

    ድል ለፋኖ ✌️ 💪💪

  • @user-yu3vb2vl9r
    @user-yu3vb2vl9r Před 16 dny +2

    አማረኛ መናገርህን አውቃለሁ የኢንዱስትሪ ሽግግር ቢደረግ ጥሩ ነው ተማሪዎችን በማሰልጠን ብትተባበር ጥሩ ነው ሀገሪቷ የውጭ ምርት በመቀበል ተወዳዳሪ የላትም ትንንሽ በእጅ የሚያዝ ትራክተር እስያ ውስጥ እንደሚሰራ አውቃለሁ እሱን እንኳን አምርቶ እና አሰልጥኖ ለገበሬው መስጠት የውጭ ምንዛሪን ያድናል ኢትዮጲያ የሚያስፈልጋት ብዙ ፋብሪካ ለእራሷ አምርታ የምትጠቀምበት ይህንን በመልካም ቅንነት ብታደርግ ታሪክ ያስታውስሃል

  • @goldendays3845
    @goldendays3845 Před 2 dny

    ጣናን ጣና ማለቱ በጣም ሚገርም ነው። ዋው

  • @FantayecheruAsefa
    @FantayecheruAsefa Před 18 dny +1

    እግዛብሔር ይባርክህ እዉነት በናገር መልካም ነዉ ግን አኔ ኮሪያን ማየት እፈልጋለሁ ለኢትዮጲያዊ ቪዛ ትሰጣላችሁ ኢንባሲያችሁ የት ነዉ

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 Před 7 dny +1

    🇪🇹🇪🇹❤️ዋው ደስ ስል

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 18 dny +3

    ጎበዝ❤❤❤❤

  • @user-cd5bn5ue8z
    @user-cd5bn5ue8z Před 18 dny +5

    Gobez! Ethiopian slewededk amesegnalhu

  • @yonasonitself5800
    @yonasonitself5800 Před 16 dny +2

    we love Korean

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m Před 10 dny +1

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 11 dny +1

    በጣም ጎበዝ 👍👍💚💛❤️

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před 12 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!

  • @abelmmmm3602
    @abelmmmm3602 Před 10 dny +1

    Ke etyopiayan belay new etyopiayan endeze ayakebertem enamsegenale ❤

  • @DanielZerihun-y8n
    @DanielZerihun-y8n Před 5 dny

    I am impressed by how he is articulated.

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 Před 7 dny +1

    🇪🇹🇪🇹❤️ዋው ደስ ስል 1:59

  • @abushbirlie7592
    @abushbirlie7592 Před 8 dny +1

    አሁንም ልመና ላይ ነን መጀመርያ ሆድህን ሙላ ከዛ ጭንቅላትህን ማሰብ አስተምረው ።
    ወንድምህን እንደ ጠላት ስትገድል እና ስታሳድድ እየዋልክ መቸም ትልቅ አትሆንም

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo Před 18 dny +3

    Betam Góbez sew new Debub Corea wud agerachin new enwodehalen betam new madenkih amarignan bedenb chilehal

  • @ayalewasres4632
    @ayalewasres4632 Před 18 dny +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před 16 dny +1

    Beeeweeere Kehone Begura kehone I agréé 😂😂😂

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 Před 16 dny +1

    ቅዠታሞች ቅዠታቸውን የሚደግምላቸው አያጡም።

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před 16 dny

      ቅናታሞች ቅናታቸውን የሚያስታምምላቸው አያጡም ። በቅርቡ አደብ እናስይዛችሀለን!!!!

  • @babibunte7062
    @babibunte7062 Před 15 dny +1

    Ye wushet tarikachewun chanubik ayidel meskin 🫵🤣

  • @dagneassefa5404
    @dagneassefa5404 Před 15 dny +2

    እንወድሃለን

  • @destaman1000
    @destaman1000 Před 17 dny +1

    ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ :: ምናልባት ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት መሪ ?

  • @user-jm3ge6it9l
    @user-jm3ge6it9l Před 7 dny +1

    Tnks

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 Před 10 dny +1

    You are very good

  • @WudineshHabitamu
    @WudineshHabitamu Před 10 dny +1

    God bless yoi

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 Před 19 dny +3

    🙏

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh Před 11 dny +1

    ❤❤❤❤ gobezi neki

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 Před 18 dny +2

    Kaleserane ayehonem

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Před 19 dny +4

    ሰላይሰ እንደሆነ ምን መረጃ አላችሁ?

  • @mariaganotaki8916
    @mariaganotaki8916 Před 9 dny +1

    We need his email to take some classes. Pls provide.

  • @jeremyabreha1941
    @jeremyabreha1941 Před 3 dny

    😂😂😂 ምን ይላል በናታችሁ??

  • @mizanbitew7829
    @mizanbitew7829 Před 16 dny +1

    ❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před 19 dny +1

    AWONE MELKAME MADREG LE RASE NEWENA MELESO YEKEFELALE ::DENEKE MESEKERENET NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏HULUME LELAWENE HAGER SIMERETU ESU GENE WELETA YEWALECELETENE HAGERE MEMERETU YEHE MENEFESAWE SETOTA NEWENA ENKUANEM FETARI TEGELETELEHE ENELALEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @HabteAmdeeyesus
    @HabteAmdeeyesus Před 2 dny

    እንወዳችዋለን

  • @user-wk2dg1ds5x
    @user-wk2dg1ds5x Před 18 dny +1

    Wow😂❤

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 Před 19 dny +23

    "ትልቁ ችግራችን ድህነታችን ሳይሆን አስተሰባችን ነው"....ይህን ሰው ለኢትዮጵያ ፕራይም ሚንስተር ይሁንልን፣ እንደሱ የኢትዮጵያ ን ችግር መሪዎቻችን አልተረዱላትም!!

    • @mekonnen2384
      @mekonnen2384 Před 19 dny +7

      የኞን ማንነትና የት እንደምንደርሰ የራሳችን አያት ቅድመ አያት ነግረውን ነበር የህ ሰው የሚያወራው የተጻፈውን አንብቦ እንጂ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም የውጭን አሰተሳሰብ አታምልኩ የራሳችን ማንነትና የሚጀምረው ከራሳችን ነው ማለት ከአንችንም ይመለከታል በየትኞው አገራችን ክልል ዘወር ዘወር ብለን ታሪካችንን ቆፈር ቆፈር አድርገን መረዳት ብቻ ነው ከራሰ በላይ ንፋሰ። " ጠላት ከራሰ እንጅ ከየትም አይመጣም " ለዚህ ነው ሀገራችን ባንዳ የበዛው

    • @ifatawi8112
      @ifatawi8112 Před 18 dny

      ነው አይደል😊😊😊

    • @tamhaila2060
      @tamhaila2060 Před 18 dny +2

      እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 18 dny +3

      ምቀኝነትና ክፋቱስ?

    • @azebterefe5648
      @azebterefe5648 Před 18 dny +2

      @@almaz-rudy8793ልክ ነሽ። እሱም ሌሎቹ ችግሮቻችኖች ናቸው። ግን ከአስተሳሰቦቻችን ጋር የተሳሰሩ ናቸው።

  • @user-dm7te9fl8l
    @user-dm7te9fl8l Před 16 dny +1

    ኢትዮጵያ መቼም አለምን አትመራም

  • @mek5438
    @mek5438 Před 16 dny +1

    ዶሮን ሲደልሏት በመጫኛ ጣሏት!

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p Před dnem

    Wineti miriti swe yegna ageri adinaki beza minwi yenami alakimi yinideI jegina swe

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 Před 10 dny +1

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Abi-jh8vj
    @Abi-jh8vj Před 18 dny +2

    ሰውዬው እኮ እንደዛ የሚል አልወጣውም

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 Před 10 dny +1

    🇰🇷 ✌️ 🇪🇹 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @babibunte7062
    @babibunte7062 Před 15 dny +1

    One-sided 😅 mistek ka gojame nech ayidel 😂😂

  • @hailetaffeselerebo6282
    @hailetaffeselerebo6282 Před 14 dny +1

    Bami now migarimege amaregeni mawoqi ewodiwalo Morita wonidime I

  • @samrawittekeste8380
    @samrawittekeste8380 Před 15 dny +1

    Ewinet new ye astesaseb dihinet alebin eza lay ymisera be ye akebabiyachin yemiyaseletin yasfeligenal endinideneziz endeteserabin gize endefeje lemenkatim gize enifeligalen esu bekachu yibelen .

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 Před 9 dny +1

    ኢትዮጵያ ረሷን ትግዘ መጀመሪያ የምን አለም መግዛት ነው ደሞ ርዕሱን ሳይ ኣስጠልቶኝ ሳላይ ነዉ አስተያየት የሰጠዑት

  • @rashides8960
    @rashides8960 Před 13 dny +1

    😊

  • @PaulosAbera-wz1gw
    @PaulosAbera-wz1gw Před 5 dny +1

    Jesus savs 🙏

  • @Romana7777
    @Romana7777 Před dnem

    የአስተሳሰብ ደሃ ነው ወጣቶቹ ብሎ ነገረን እውነታውን :: 😂😂😂😂😂
    አስተሳሰብን ይለውጥ ወጣቶቹ አለ 🤔
    እንደዚህ ነው ሌሎች ነጮችን ጨምሮ የታዘቡን :: እርስ በእርስ በአሉባልታ ስንባላ ቱ እንዴት ያሳፍራል ::

  • @tesfayew
    @tesfayew Před 18 dny +2

    Thanks @Arts tv world ❤

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 Před 18 dny +3

    ችግሩ አለምን መግዛት ፍላጎት የለንም ከአለም እኩይ ወይንም ተርታ መሰለፍ ፍላጎታችን።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 18 dny

      ህዝቡ በዝቶ ሲተራመስ ሲያይ ደንግጦ ነው አለምን ይገዛል የሚለው።

  • @AseeamAseeam
    @AseeamAseeam Před 18 dny

    ኢኝ።አስተሰበችንዶቆሮነን

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 Před 18 dny

    😂😂😂😂

  • @MunaAbdella-wb4jk
    @MunaAbdella-wb4jk Před 18 dny +1

    እንዲ እያላችሁ ህዝቡ ጠንክሮ እንዳይሰራ በአደንዛዣ ወሬያችሁ አደንዝዙን!😡

    • @bisratzewdie9081
      @bisratzewdie9081 Před 18 dny

      ታድያ ያንቺን አይነት ደንቆሮ ቆሮቆንዳ ያቅርቡ?😂😂😂

  • @hrargate
    @hrargate Před 16 dny

    ኢትዩዽያ ማለት ጐንደር/አማራ ብቻ አይደለም!!

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal Před 2 dny

    😁😁😁😁😁😁😁

  • @selahbeatsandtracks4932

    ምኞታችሁን ትፅፋላችሁ እንዴ። ይሄ ዘረኛ እና በጣም የሚጠላላ ህዝብ ገና ብዙ ፍዳ ይጠብቀዋል

    • @posthue
      @posthue Před 18 dny

      የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘረኛ የሆነው ዘረኛ መሆኑ የሚጠቅማቸው እኩያን ዘረኛ እንዲሆን ስላስገደዱት ነው።

  • @MsgnnaWeldeyesus
    @MsgnnaWeldeyesus Před 16 dny

    Kkkkkkkkkkkkkkk