Pastor Solomon Telahun | ትንሣኤ ክርስቶስ ወ ትንሣኤ | ክፍል 2: መከታ ትንሣኤ! | 1ቆሮ.
Vložit
- čas přidán 11. 09. 2024
- ትንሣኤ ክርስቶስ ወ ትንሣኤ የኛ (በመጋቢ ሰሎሞን ጥላሁን)
ርእስ፦ መከታ ትንሣኤ!
ክፍለ ምንባብ 1ቆሮ. 15:12 - 34
ዋና ሐሳብ፦ ትንሣኤ ሙታን የክርስቲያናዊ አገልግሎት ምክንያት፣ የዘላለም ሕይወት ተስፋና ክርስቶስ ሁሉን ለአብ የሚያስገዛበት የድነት ታሪክ ቅደም ተከተል ማክተሚያ ነው።
Good teaching brother, may the Lord bless you more!