121ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ሳታውቀው ደብተራንና የኢሉሚናቲ አባል የሆነውን ያፈቀረች እህት የህይወት ፈተና ውጣ ውረድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 607

  • @vufuf9066
    @vufuf9066 Před rokem +135

    ስብከት ተከታታይ አዳማጭ ነበርሁ ግን መኖር የማልፈልገውን ሂወት ስኖር ከዛ ሂወት መውጣት አልቻልኩም ነበር አሁን ግን ያንተን ትምህርት ሰከታተል ችግሬን በደንብ አብራርተህ ስትናገር ችግሮችን በቀላሉ መላቀቅ ቻልኩኝ እንዲሁ ቤተሰቦቼንም ጭምር እያስተካከልኩ ነዉ አገሬ ስገባ እኔም እመጣለሁ ሳልሸፈን ነው የምቀርበው እዚያው ድረስ እመቤታችን ድንግል ማርያም እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +32

    አቤት የዳቢሎስ ስራና ተግባሩ እግዚአብሔር ይገስፀው ደግሞ ስልቱ አንደው ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem +67

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 Před rokem +28

    በሴይፉ ሾው የቀረበ አንድ ወጣት በሰውነቱ ኤሌትሪክ ያስተላለፈው በዮጋ እንደሆነ ተናግሯል ። ሴይፉ ያቀረበው እንደ አስደናቂ ችሎታ ነው ። ባለማወቅ የሰይጣን ስራ በቴለቪዥን እየተስፋፋ ነው ። በጣም ያሳዝናል ።

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +148

    እንዃን ለመስቀለ ክርስቶስ ና ለቅድስት እለኒ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የእናታችን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃ አይለየን አሜን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን ምእመናን አላችሁ ወይ❓

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 Před rokem +16

    ኤፍታሽ በለኚ ጌታ ሰሚ ብቻ እንዳልሆን ቅዱስ ኡራልኤ አይምሮየን ክፈትልኚ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +32

    እውነት በጣም የሚገርም ና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ የሰማነው ሁሉ እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርልን❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +65

    እግዚአብሔር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
    እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይህ ትውልድን መታደግ ነው

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +12

    ተመስጬ እያዳመጥኩ ነው ከስራ ጋር በየዋህነት መጎዳት ለካ ሁሉም ጋር ነው ግን እግዚአብሔር አይተወንም የዋህነታችን አንድ ቀን ለመልካም ወደ መልካም ይሆንልናል ..በአንቺ ውስጥ እራሴን እያየሁ ንስሐ ምገባበትን ቀን እየናፈቅኩት ነው ስደት የወጣሁት ለገንዘብ ሳይሆን ይህን ትምህርት እንዳዳምጥ እንድነቃ ፈጣሪ ወደቤቱ እንድመለስ የሰጠኝ የህይወት ዘመኔ የመንቂያ ጊዜ እንደሆነ በየእለቱ በማዳምጠው ነገር እየገባኝ ነው ፈጣሪ ከፈቀደ ከዜሮም ያነሳል በሀገርም ሰርቶ መለወጥ ይቻላል እዚ ለ4(5 አመት እሰራለሁ በቃኝ የኢትዮጵያ ኑሮ ብዬ ነበር የወጣሁት አሁን ደሞ በተቃራኒው እዚ ገንዘብ ከመሰብሰብ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ለኔ በላጭ ያለው ምርጫዬ ሆኗል...መምህር አብዝቼ አመሰግንሀለው ወደ ልቤ እንድመለስ በትምህርቶች ስለረዳከኝ እግዚአብሔር ከረዳኝ ኮንትራቴን ጨርሼ ከሁለት ወር በኋላ ወደ ሀገሬ እገባለሁ መንፈስቅዱስ የተመኘሁትን የልቤን እንደሚያሳካልኝ ተስፋ አደርጋለሁ የፄዋለ_ፅድቅ አምላክ ሁላችንን ከስደት በሰላም ይመልሰን🙏😊

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +45

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤👂👈
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯

  • @Fikureegzi7862
    @Fikureegzi7862 Před 10 měsíci +9

    የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ወገኖቼ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑርልን እኛም ጋር ያለውን የዲያቢሎስ ክፉ አሰራል የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ በቸርነት ይደምስስልን አሜን፫

  • @haymi143
    @haymi143 Před rokem +8

    😢😢😢
    እህታችን ከዚህ ውጥቅጥ ከሆነ ህይወት ያወጣችሽ እቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታየ እናት እኛንም ታውጣን በውነት በጣም ነው ሚገርመው ከታሪክሽ ብዙ ነገር ተምሬለሁ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem +11

    እንኳን ሰላም መጣችሁ
    ቅዱስ ኡራኤል አዳምጠን እንድንጨርስና እንድንጠቀምበት አእምሮአችን ይክፈትልን
    ኑ የመምህሬ ልጆች እናዳምጥ አዳምጣችሁ ስለታሪኩ ድጋሚ ኮመንት ስጡ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +31

    እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ ሁላችንም ወደ ልቦናችን መልሰን ማስተዋልን ሰጠን እርዳን❤❤❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +22

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ እንዴት አመሻችሁ የተዋህዶ ልጆች የ መምህር ተማሪዎች??❤❤🙏🏿እንኩዋን ደህና መጣችሁ

    • @Esraleaserat
      @Esraleaserat Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስጌን

    • @fgbh865
      @fgbh865 Před rokem +2

      ❤ እዴት ነሺ ወዴ ሁሌ ኮመንት ስለምትፅፌ ደስ ትይኛለሽ በርች

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +1

      ​@@fgbh865 አሜን እንዴት ነሽ እህቴ ❤🙏🏿

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +43

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
    እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

    • @yese7783
      @yese7783 Před rokem +1

      እውነትን ሽንነውእኔሀገርገብቼንስሀገብሀአብትቶኝሰውስውእንድመስልመልኪምፍቃዱይሁንአማን፡፡

    • @libebeegezebeheretsena8643
      @libebeegezebeheretsena8643 Před rokem

      Betam enkun tesededekun sedete wedewalaw kerstose eysuse endewqa adergonala egzebehere ymesgn bewunet

    • @Legna27
      @Legna27 Před 11 měsíci

      ኮርሱ ምን ላይ ነው የሚገኘው? አድራሻውን ብታስቀምጭ!!!

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +11

    የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ ነው ላንቺ የደረሰች #ድንግል እኛም ትድረስልን በደጇ ቆመን ለመመስከር ያብቃን አሜን!!

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m Před rokem +65

    ኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤

  • @yetanawmoged5108
    @yetanawmoged5108 Před rokem +19

    እንኳን ከዚህ እርኩሰ መንፈሰ ፈጣሪ ነፃ አወጣሸ እህቴ።መምህር ተሰፋዬም ብዙ ነፍሶችን በእግዚዓብሔር እየተመሩ ከክፉ መናፍሰት ነፃ እንዲወጡ በሚያደርጉት ተጋድሎ እጅግ አብዝቼ ላመሰግንዎት አለሁኝ።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይሰጥልን።

    • @yetanawmoged5108
      @yetanawmoged5108 Před rokem +6

      መምህር እኔ ወታደር ነኝ ገብረ ህይወት እባላለሁ የእርሶን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩኝ ቀን ጀምሮ በማደርጋት ትንሸ ፀሎት ከጭንቅላቴ ላይ ውርር በሚያደርግ ሰሜት ሲወጣ ይታወቀኛል በፀሎትዎ ያሰቡኝ።አሁን የጀመርኩትን ተጋድሎ ሙሉ ታሪኩን ፈጣሪ ከፈቀደልኝ እርሶ ጋር መጥቼ እነግሮታለሁኝ መምህር።አሁን ያለሁት ጎረቢት ሀገር ሶማሊያ ነው።

    • @hayminegn6148
      @hayminegn6148 Před rokem +1

      Ayizoh bereta egeziabeher kanetega yihun wenedeme

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +10

    WellComeየመ/ር ተስፋን ትምህርት ያዎኩበትቀን የተባረከች ቀን ክብሩን እግዚአብሔር ይመስገን።ድፍን ያለህይወት እየኖርኩ በጨለማ ውስጥ ስናውዝ ነበር አሁን ግን ብጓዳም እያወኩትነው።ልጅ ይውጣልህ መምህርተስፋዬ የመጄመሪያ ሰውነኝ ግንቦት10/09/2015ዓ/ም።ከምሻቱ 12:38ሰዓት

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +15

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣቹልኝ እንኳን ለአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረስህ ❤

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Před rokem +42

    ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣህ መምህር ኤፍታህ በለን ጀምረናል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን ❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před rokem +4

    ይሄ መዳፍ ማበብ እግዚያብሔር ይገስፀውና እኔም ላብብልሽ ብለውኝ ገጥሞኛል ብዙ መከራ አሳልፌያለሁ ሥላሴ ግን አነሱኝ በቅዱስ ሚካኤል ምልጃ አሁንም ጨርሶ ይማረን 🥹🥹🥹

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před rokem +5

    ወልደጊወርጊስ በፀሎት አስቡልኝ ወድሜን
    መፈስ እርኩስ ከልቡ ሆኖ አሰቃየው ታናሹ
    ከቤህ በሰላም ሕዳ ፀበል ሲነካት ሠወራት በዛው አጠፋት ሳይናገር 😭😭😭 እናቴንም ዝግት አድርጎ ገደለብኝ በስደት ተለየለኝ
    አሁንም ወድሜን ፈራሁት በፀሎት ወልደ ጊወርጊስ። ወልደጊወርጊስ አሰ?ቡልኝ😭😭😭

  • @yo-di-t
    @yo-di-t Před rokem +5

    ይፍታህ ብየ ልግባ እግዚአብሔር የተጋውን አይነልቦናችን ይክፈትልን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እንዲሁም ውድ እህታችን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ቡዙ ነገር ነው ያወቅነው ካንቺ ሂወት መምህረየ በየአንዳንዱ ገጠመኝህ የኔ የቤተሰቦቼን ሂወት አለ እኔም ይህን ልክስክስ እርኩስ መንፈስ በህመም ምንያት ወደ ዮጋ እና ሳይካርስት እያለ ወደራሱ የሚመቸውን መንገድ ይመራኝ ነበር እኔ ግን እግዚአብሔር ነበር እንዳልሳተፍበት የሚያግተኝ የነበረው እሺ ብየ ግን አልሄድም አንድቀን እንኻን ተሳትፊበት አላቅም በኔ ሀይል ሳይሆን በእግዚአብሔር ሀይል ነው ተመስገን እዚህ ኢሮፕ ሰዉ የሰለጠኑ የመሰላቸው በራሳቸው ፍቃድ ይሄዳሉ አለማወቃችን ቡዙ ሰው ጠፍተዋል አሁን ግን ቡዙ ሰው ይማርበታል ያንችን ያሳለፍሽው ሂወት እና እናመስግናለን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እማ ፍቅር ኪዳነ ምህረት አንችን ሰማችሽ እኛንም ትስማን ትርዳን ኣሜን

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +23

    አሜን አሜን አሜን ውድ እና ተናፋቂው መምህራችን እንኳን በሠላምመጣችሁ ባለታሪካችንን ጨምሮ

  • @eden9876
    @eden9876 Před rokem +16

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንና እህታችን እንኳን ከዚህ ሁሉ ፈተና ተርፈሽ ለምስክር አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስለ አቀረብክልን እናመሰግናለን ላስተዋለው ብዙ ይማራል 💒

  • @samrisamri3353
    @samrisamri3353 Před rokem +2

    እሚግርም መዳን እንየም ሞሲልሊም በመተት አፍቅሬ ካንቺ እኩል አልልሽም እህታችን ምናልባት ካንቺ በላይ ተሰቃይቸ የሄው ድል የግዛብሔር ሁኖ በቅድስ ቁርባኑ ታተምኩን ተመስገን መምህር የኔም ሂወት ጥሩ ትምህርት ይሰጥ ነበር ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před rokem +2

    መምህር ይሄ ክፍል ሁለት ያስፈልገዋል በሰፊው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ወጣቶች እንደኖርማል የሚያዪት ግን ትውልድ የሚያመክን ፍልስፍና ነው አሁን ነጮቹ በጣም የሚቃወሙት ነገር ነው ምክንያቱም ትናንሽ ልጆች በር ዘግተው ከቤተሰብ ተገልለው እስከሞት የሚደርሱበት ሁኔታዎች ተፈጥረው አብዛኞቹ ልጆቻቸውን ከዚህ ነገሮች ለማራቅ እየሞከሩ ነው አሁንም ደግሜ እላችኋለሁ የማይፀልይ የማይሰግድ የአምልኮት ሂወት የሌለው በአንድም በሌላም መንገድ የሰይጣን ማህበርተኛ ነው የግድ ሄዶ መመዝገብ አይጠበቅበትም እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @fkrfkr9816
    @fkrfkr9816 Před rokem +2

    በእውነት እራሴን ያገኘሁበት ገጠመኝ ካአንዴም ሁለት ጊዜ በቁሚ አፍዘውኝ ዘረፊ የተካሄደብኝ አገባሻለሁ በሚል ሰበብ ሁለ ነገሪን ያጣሁበት ምክነያት ቁልጭ ባለ ሁኔታ አግኝቸዋለሁ ይህን እንዳውቅ የረዳኝ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Před rokem +7

    በእዉነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ መምህሬ ❤❤❤❤❤❤እህታችን እንኳንም እግዚአብሔር መለሰሽ 😢😢❤❤❤

  • @bonnyzed
    @bonnyzed Před rokem +3

    የልጅቷ ንቃትና ያላት ችሎታ አስደናቂ ነው።
    በነዚህ የሳይኪክ ጥናት የተለያዩ መጻህፍትን እያነበቡና ልምምዱን ያደረጉ ጥሩ ጥሩ የማስተዋል ችሎታ ያላቸው ብዙ ልጆችን አጥተናል አሁን ድረስ ከመኖሩ ደብተራ ይህን ነገር መቀላቀሉ ይበልጥ ክፉ ነው። ሆኖም እግዚአብሔርን ያመነ ዝንብ አያርፍበትም
    እየሱስን እመኑ !!!

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 Před rokem +6

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před rokem +5

    አምላኬ ሆይ እንካን አመላክ አውጣሺ የኔ እህት ወይ ፍተና ማለት ይሄነው በጣም በዙ ትምህርትነው አምላክ የንስሃ እድሜ ስጠን ዘብር ገብሬኤልለደጂህ አብቃኝአምላኬውይ ማራን የሚን በርክክልብ ይስጥንንንን

  • @ledyagatachew8101
    @ledyagatachew8101 Před rokem +3

    በጣም ይገርማል ዝም ብሎ ሰሞኑንን ይጨንቀኛል ከዛ ዩቱብ አይቼ ዬጋ አሪፍ ነው ሪላክስ ያረጋል ሚሉትን ሰምቼ ዛሬ ይህንን ቪድዬ ሳላይ ልስራ ብዬ ትንሽ ሞክሬ አቀማመጡን አልቻልኩም እግሬንም አመመኝ ከዛ ቀስ በቀስ እለምዳለው ሁሌ እሰራለው ብዬ ተውኩት ከዛ ይህንን ቪድዬ ሰስማ በጣም ነው የደነገጥኩት በዛ ላይ ዛሬ ያለወትሮው ኢንተርኔቱ እያለ እየቆመ በእልህ ነው የሰማውም ሁለተኛ የምን ዬጋ ለካ መዘዙ ብዙ ነው ደሞ እኮ የኛው ዩቱበሮች ናቸው ሚሉት ደም ለታይሮድ እጢ አሪፍ ይላሉ ወይ አለማወቅ ወደ ፀሎት እሄዳለው እግዚያብሄር ይህንን እንድሰማና ታድጎኛል ተመስገን እኔማ በቃ ሁሌ ጠዋት ልሰራ ነበር

  • @selammebrie7429
    @selammebrie7429 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህናመጣችሁ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před rokem +2

    ጊዜውን ያማከለ ትምህርት ብዙ ሰው ሜዲቴሽን ውስጥ ገብቷል አንቺ ምስክር ነሽ እህታ ለብዙ ሰው

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před rokem +2

    እህቴ የተደረገልሽ ነገር ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እድለኛ ነሽ ደግሞም ጠንከራ ነሽ ብዙ ተምሬበታለሁ የደብተራ እና የጠንቋይ መንፈስ የቅዱሳኑ አምላክ ይገስፀው

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 Před rokem +3

    በጣም አስተማሪ ነው እንደመዝናኛ፣ የሰውነት እንቅስቃሴና የረቀቀ ስልጣኔ የሚመስሉ ነገሮችን መመርመር ጥሩ ነው ግዜው ግድ ይለናል አንዘናጋ ወገኞቼ

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem +10

    ❤❤❤❤ መምህራችን እኳንደህና መጣችሁልን እዱሥኡራኤል ሆይአይምሮዬን ክፈትልኝ በሥላሤሥም ብዬጀምሬያለሁ ❤❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +6

    ሠላም ሠላም ረቡኒ እንኳን ደና መጣችሁ ኖሩ
    #መሰናክል ያገኛት የድንግል ማርያም ስም በእውነት ቃል ትምህርት ለተሳተፈው ሥም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል *ቅድስት ጸበለ ማርያም ሆይ* ምስጋናሽ ያለማጉደል እናገር ዘንድ የጥበብን ሀብት ስጪኝ ገድልሽም የልቤን የበደል መጋረጃም ይግለጠው ዘንድ መጎብኘትን ጎብኚኝ። አሜን አሜን አሜን# ኑ አብረን እንማረ ምዕመናን

  • @user-fz9jg3pn2u
    @user-fz9jg3pn2u Před rokem +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስምህ ይመስገን እንደጠፋን የማትተወን አምላክ:: እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማሽ !! ለደብተራ ልቦና ይስጠው .... አቤት በገጠመኝ ስንቱ ዳነ ...

  • @haimidinku8652
    @haimidinku8652 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!እመብርሀን ወላዲት አምላክ ከዚህ ሁሉ ነገር ስላወጣችሽ በጣም እድለኛ ነሽ, የአባቶቻችን ጸሎት ልመና ከኛ አይለየን. በፀሎታችው አስቡኝ እህት ጊዬርጋስ

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před rokem +2

    የተዋህዶ እንቁ ተናፍቂው መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን እረ መምህር እየናፈከን ነው ስትገባ አቤት ችኮላየ ገጠመኞች አልጠገብ ብለዋል መምህርየ በሉ ገባ እውቀት እንሸምት እህት ወድሞቸ ሰሚ አምሮ የተግባር ሰው ያድርገኝ🤲🤲🤲

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před rokem +4

    ከእች ብዙ ታምሪነል እህታችን ማህምራችን ለብዙ ሰው ማንቃት እግዚአብሔር ስለራግ ይማስጋን እንድሜ በጤነ ይቆይክ 🙏

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 Před rokem +6

    የመምህር ተስፊይን ትምህርት እንድሁም ገጠመኝ ስሰማ በጨንቀት ልሙት ነው እምደርሰው ሰው አገር ነው ያለሁት እህት ወንድሞች በፆለት አስቡኝ ሁለተ ጊወርጊስ ብላችሁ በተረፈ መምህ እናመስግናለን በርታልን❤❤❤❤❤

    • @ayelech5009
      @ayelech5009 Před rokem +1

      እንኴን ደና መጣህ መምህር

    • @user-rj7dr6ts9e
      @user-rj7dr6ts9e Před rokem +1

      ተስፋዬ✅ ወለተ ጊዮርጊስ✅ እግዚአብሔር ያስብሽ እስትረስ ነው የጭንቀት መንፈስ በጾም በጸሎት በርቺ👏

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před rokem +2

      እኽት መልክሀ ዑራኤል በአዉዲዬ አድምጪዉ ለዉጥ ታገኛለሽ

    • @toreygebry3433
      @toreygebry3433 Před rokem

      @@mrkbemrkbe6748 እሽ

  • @SaraAlhabesha
    @SaraAlhabesha Před rokem +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ 🙏

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před rokem +3

    ወየው የዛሬው ደግሞ የጉድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ከዚህ ሁሉ መከራ ፈጣሪ ረዳሽ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem +3

    ስላች ፈጣሪን አመሰግናለሁ በርች ባች የተነሳ የጠፋ ልጆች መመለሻ መገድ ያድርግሽ አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜህን ያርዝመዉ አሜን

  • @kedest1
    @kedest1 Před rokem +5

    በጣም እጅግ ብዙ ትምህርት ነው የወሰድንበት. ብዙ ነገሮች ምንም ነገር የማይመስሉ ግን የመንፈሱ ስራ እደሆነ ነው የተረዳነው እህታችን በጣም ነው አምናመሰግነው ያሳለፍሽውን ስላካፈልሽን መምህር በጣም እናመሰግናለን::

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael Před rokem +1

      በጣም ገና አልጨረስኩትም እና ብዙ እየተማርኩበት ነው 😢😢

  • @Aaa-nj6sr
    @Aaa-nj6sr Před rokem +7

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vufuf9066
    @vufuf9066 Před rokem +4

    መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንቅፋትኳን እንዳይነካህ አይዞህ እንኳን አንተን ጠንኳራውን ልጃን እኛን በሀጥያት ተጨማልቀን እያዳነችን ነው ስንወድቅ እያነሳችን ነው እመብርሀን አትለይህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Před 11 měsíci +1

    መምህር ድሮ ያንተን ትምርት ብማር ኖሮ አሁን ያለዉበትን ሂወት አልኖርም ነበር ግን እየሞከርኩ ነዉ መስገድ ጀምሬያለሁ በለት ተለት የማደርገዉን የማጨስ እና የመቃም ባልተዉም ብቻ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🕊🕊🕊🌻🌻🌻🙏

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem +3

    ይገርማል የእህታችን ታሪክ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል ዩኒቨርስቲ ባልገባም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ስማር ጎበዝ ነበርኩኝ አንድ አባቱ ደብተራ የሆነ ልጅ ከክፍላችን ከተቀላቀለ ወዲህ ወዲያው ፈተና ልንፈተን ስንል አስቀድሜ እንድታሳዩኝ መልሱን እያልኩኝ ከእኔ ጋር በደረጃ ሲፎካከሩኝ የነበሩትን መለመን ጀመርኩኝ ከዛ በኋላ በደረጃ ማለፍ ሳይሆን ዝም ብሎ መጓዝ ብቻ ሆነ ግን አልወድቅም አሞራ ያለችውም ከእኛ ቤት በተደጋጋሚ እየመጣ ይጮሃል አባርረዋለሁ እንጂ ለምን እንደመጣ አላውቅም ነበር ወይኔ መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ማን ያውቅልን ነበር ያለፍንበትን ችግራችን

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem +4

    መምህር እኳን ሰላም መጣህ መምህር በእውነት እልሀለሁምስጋናዬ የላቀ ነው አተ ባትኖር ይሄን ትምህርት ማን ያስተምረን ነበር የመምህር ተማሪዎች በሙሉ በፀሎት እናስበው መምህር መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před rokem +2

    እህታችን በእውነት የሚገርም ታሪክሽን ያካፈልሽን ብዙ ወጣቶች ይመለሱበታል ብዬ አስባለሁ በርቺ መምህራችን መዳኒታችን ባንተ አድሮ የሚሰራ እግዚአብኤር ይክበር ይመስገን በእውነት ዘርክ ይባረክ ኑርልን ❤❤

  • @sintyaehugerma808
    @sintyaehugerma808 Před rokem +6

    ሰላም ሰላም የክርስቶስ ፍቅር ይብዛላቹ. እመ አምላክ ትጠብቃቹ መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክልን የኔ እቁ ያአንተን አይነቱን ያብዛልንንንን

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem +8

    ሰላም እግዚአብሄር ከሁላችሁም ጋር ይሁን እደምን ዋላችሁ❤❤ መምህር ተስፍይ ተማሪዎች እኳን መጣህ❤

  • @Obse543
    @Obse543 Před rokem +3

    እሄ ነገር እኔም ጋማ አል ወይም ያኔ ታሪክ ነዉ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 Před rokem +2

    ስሁሉም ነገር የጌቶች ጌታ የእማልክት አምላክ የነገስታት ንጉስ የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚያብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከፀሀይ መውጫ እስከ መጥለቂያ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +1

    አቤቱ እደቸረነትኸ መጠን ማረኝ እንደ ምሕረትም ብዛት መተላለፌን ደምስስ🤲🤲
    ወይ እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን እኔኳ ከተወለድሁ 😢😢 2 ዓመቴ ነው ብዬ አስባለሁ በመምህር ተስፋዬ አበራ ስቱን አወቅሁ ስቱን ለየሁ ዘመኑን ዋጄሁ ተመስገን ቸሩ መደኋኔ ዓለም❤❤
    መምህራችን እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @me-ff1vt
    @me-ff1vt Před rokem +1

    እህቴ ላች የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን እባካችሁ በሀጢያት ሰንሰለት ታስሪለሁ ፀሎት መጨረስ እንኳን አልቻልኩም ወለተ እየሱስ እያላችሁ አስቡኝ በእመብርሀን

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Před rokem +2

    ወይ ታድላ ምነው እኔም እግዚአብሔር ቢቀርበኝ ግራ ተጋብቻለሁ

  • @Siniknesh-fm1hh
    @Siniknesh-fm1hh Před 10 měsíci

    መምሕር እግዚአብሔር ካንተጋር ነው በገጠመኝ 121 የእኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ይሕንን ገጠመኝ በመስማቴ በጣም ገርሞኛል አንተን የሰጠንጌታ ክብር ምስጋና ይግባው እኔም አንድቀን እመሰክራለሑ

  • @Misneb
    @Misneb Před 9 měsíci

    የዚህች ልጅ ህይወት ምስክርነት የሚደንቅ ነው። የእስዋ ይህን የመሰለ የስቃይ ህይወት እንድታሳልፍ የሆነችበት ምክንያት በወጣትነት እድሜ ላላችሁት ብቻ ሳይሆን ለእንደኔ አይነቱ በዕድሜ ለገፋው ሰውም ጭምር ትምህርት እንዲሆን ነው። መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመንህ ምንግዜም ያማረ ይሁን! ይህችን ልጅ በሌላ አይነት ፕሮግራም እንደገና ብትቀርብ ብዙ እንደሚጠቅም አልጠራጠርም። እባክህ መልሰህ አቅርብልን....

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Před rokem +1

    አቤቱ ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ መናፍስት ጠብቀን
    በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ድንቅ ተአምር ነው

  • @EtalemFikr-iz2de
    @EtalemFikr-iz2de Před rokem +2

    እንኩዋን በደና መጣህልን ለመጀመሪያ ግዜ ነው ኮሜንት የምፅፈው መከታተል ከጀመርሁ ወደ 2ዓመት ሊሆነኝ ነው በጣም ቀን
    በጨለመብኝ ግዜ ነበር ይሄ ትምህርት ወደህወቴ የመጣው

  • @yemi846
    @yemi846 Před rokem +1

    በጣም ግሩም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ልክ እንደ እለኒ ነው የምቲብራራው

  • @mussieyohannes1979
    @mussieyohannes1979 Před rokem +5

    መምህር ስልኮት አይሰራም

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx Před rokem +3

    ማርያምን በጣም ከፋኝ 6 ኣመት ሞላኝ በስደት ግን ምንም የለኝም ወንድሞቼ እመጡ የደላላ ብር ላክልኝ ይሉኛል እልካለሁኝ ከዛ ምንም ሳይሰሩ ይታሰራሉ እከስራለሁኝ ኣሁን ስራ ራሱ እቢ ኣለኝ እሄዳላሁ ኣረቦቹ ያወጡኛል ኣሁን ግን ኣመመኝ ደከመኝ😢😢😢 ወለተ ብርሃን በፆሎት ኣስቡኝ 👏👏

    • @Bezwitetube
      @Bezwitetube Před rokem +2

      የኔ እናት አይዞሽ ሁላችንም ነው የታመምነው እኔም 10 አመቴ ይኸው ነገ ከነገ ወድያ እያልኩ አለው በሽታ ነው የሸመትኩት እናም ፀልይ እመቤታችን ተማፀኝ እሷ ትረዳሻለች😢😢 አይዞ

  • @akezahagus-hs8kf
    @akezahagus-hs8kf Před rokem +8

    ሰላም የአግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤❤
    እህታችን ከታርክሸ ብዙ ተምረናል መጨራሸን እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያምን ታሳምርልሸ❤❤❤❤

    • @nebiudaniel
      @nebiudaniel Před 11 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qg6zx7lf7g
    @user-qg6zx7lf7g Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁልም ንግር በጣም ቡዙ ንግር ተማርኩበት መምርዬ እህቴ አንኩአን እግዚአብሔር አተረፈሽ

  • @user-vn2kr5sj1x
    @user-vn2kr5sj1x Před rokem +1

    መሰደዴ ለበጎነው ተመስገን አምላኬ ስንትነገር አወኩኝ😢😢😢 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭እግዝሀብሔር ይጠብቅህ መምህር 🙏🙏❤🙏

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 7 měsíci +1

    መምህር እባክህን ይችን ልጅ ድጋሚ አቅርብልን❤❤❤❤❤

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። መምህራቸን ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በዚ ዘምን እንዳተ አይነትና እንደ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አይነት መምህራኖችን የሰጠን አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Před rokem +1

    እያየሁ አላይም
    እየሰማሁ አልሰማም
    የገባኝን እንኳ ያክል መናገር አልችልም
    ይህም የሆነዉ ከቤተሰብ የዛር መንፈስ ፍዝዝ ድንዝዝ አድርጎኝ ነዉ
    እመብርሀን እናቴ ታግዘኝ በዉነት ስትናገሪ ቅልጥፍናሽ ምን ያክል እንደነቃሽና የመምህርን ትምህርት በተግባር እንደምትኖሪዉ ያስታዉቃል ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před rokem +2

    ትልቅ ትምህርት ነው እህታችን እንኳ በግዜው ነቃሽ አሁን ደግሞ ያልነቃው ብዛቱ ምናልባት በጤናቸው ሲመጣ ይነቁ ይሆናል ።ጠንኪሬ ጎበዝ የዳቢሎስ ሴራው ካወቅሽ አይዞሽ።💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +9

    እንካን ደህና መጣህ መምህር የመምህር ተማሪዎች በጸሎታችሁ አስቡኝ ድያብሎስ ከኔ ሰራዊቱ በላየ ላይ ሆኖ አሰቃይቶኛል😢እመብርሃን አሁንስ ደከመኝ ሰለቸኝ😢 ልጅቷ ስታብራራ በጣም ጎቦዝ ናት ሁለተኛ እሌኒ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ እመቤቴ ላንቺ ለደረሰች ለኛም ትድረስልን_*

    • @aaaaaa7021
      @aaaaaa7021 Před rokem +4

      እመቤቴ ታስብሺ እህቴ በፈተና የሚጸና እሱ ምስጉነው በርችልኝ እመብርሀንን ይዘሽ ተስፋ እዳትቆርጭ እግዚአብሔር በቀኑ አይቀርም በትእግስት እግዚአብሔርን ጠብቂ🙏😢

    • @Catt-le5om
      @Catt-le5om Před rokem

      Ayzoshehtachn.mnm.telatachn
      Cegiaylk.yebereta.biemeslenm
      Kehaylegiaw.kemedhanialem
      Betach.new.enabestelot.berch❤

    • @user-zl6iu3fd8x
      @user-zl6iu3fd8x Před rokem +1

      @@aaaaaa7021 አሜን እህቴ እናንተም በጸሎታችሁ አግዙኝ ወለተ ሚካኤል ነው የክርስትና ስሜ እግዚአብሔር የማዳን ቀኔ ያቅርብልኝ እንጂ የአረብ ሃገር ኑሮ ከመንፈስ ውግያ ጋር በጣም ይከብዳል ያው ኃይል በምሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችለዋለን😌

    • @brtkantesefay
      @brtkantesefay Před rokem

      እመብርሃን ታስብሽ ውዴ

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 Před rokem +3

    የኔ ረቡኒ ቃለሕይወት ያሠማልኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ የኔ እህት ላንቺ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ቅድስት ኪዳነምህረት ለሁላችንም ይድረሱ አሜን አሜን አሜን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +3

    እንዴ ምንድነው የምንሰማው ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር እንዴት ነው የሚታረቀን ክፉ ዘመን የበዛበት እየዘቀጠ የመጣ ትውለድ ይህቺን ሐይማኖት ማነው የሚቀበላት መጨረሻችን የት ነው እኔ በቃ በጣም ከበደኝ እያንዳንዱን ክፋት መስማት ደከመኝ በጣም ከፋኝ ኧረ ጌታ ሆይ ልብ ስጠን እባክህ ኡፍፍፍፍፍ እህታችን እግዚአብሔር ስለረዳሽ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እመቤቴ እባክሽ ተለመኝን የኔ እናት።

  • @avg4628
    @avg4628 Před rokem +3

    ተመስገን እንካዕ ብሰላም መጣህ መምህርዬ

  • @tigckfhtouched4573
    @tigckfhtouched4573 Před rokem +3

    መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁ አውቄበታለህ እረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před rokem +2

    አቤቱ ያልተውከን ጌታ ተመስገን እረ ስቶችን መለሰን ቸርነቱ አምላኬ በምን ቃል ላመስግንህ ♥️♥️♥️ ተመስገን አሁንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-ye9un8fw7e
    @user-ye9un8fw7e Před 5 měsíci

    የሚገርም ነው ደግሜ ስማሁት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የፈጣሪ ምህረትና ቸርነት እፁብ ድንቅ ነው ድጋሚ ብትቀርብ

  • @EyerusGetachew-sl4of
    @EyerusGetachew-sl4of Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናቹህ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፈጣሪ ልቦናችን የብራልን አሜን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před rokem +3

    እንኳን በሰላም መጡልን ዉድ መምህር ችን እንድሁ እህታችን ታረኩ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ከእህታችን ቡዙ ትምህርቱ ታምርሎ እግዚአብሔር የዓይን ልቦና ችን ያብረልን ❤❤❤

  • @senayetzeethiopiatube8632

    አቤት መታደል ጀግናዋ እውነትም የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። ብሩህ አዕምሮ እግዚአብሔር ሰጠሽ በተሰጠሽ የግሞ እንዲህ ዲያብሎስን ድል ስታደርጊው ዋው ❤ የስንቶቹ ብሩህ አዕምሮ በዚህ በክፉዎች ተበልቶ ቀርቷልኮ ከራሴ ጀምሮ መምህር እኔም ይሄ የሌዚቢያን መንፈስማ በደንብ አለብኝ አንዴ ንስሐ ገብቼበት ደግሞ በአመቱ እንደ ግብር ይሁን አላውቅም በጣም አንዳንድ ቪዲዮዎችን እንዳይ እና ደግሜ እንድፈፅም አድርጎኛል ያለሁት በሰው ሃገር ነው እና በጣም ይፈታተነኛል የኔማ በፅሁፍ የሚያልቅ አይደለም እግዚአብሔር በምህረቱ አኑሮኛል ጸሎት ላይም ደካማ ነኝ ስይዘው ስተወው ነው ባለ ታሪኳ ጀግናዋ እህታችን በረከትስ ይደርብን በእውነት በተለይ በሳይንሱ ብዙ ያወቁ የተፈላሰፉ ሰዎች ያ ፍልስፍናቸው እና መመጻደቃቸው ከየት እንደመጣ ሲረዱ ሳይ ዋው እላለሁ ጸጋውን ያብዛልሽ !
    እስኪ ምዕመናን " አመተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ እና ባለቤቴ ገብረ ጊዮርጊስን እያላችሁ በጸሎት አስቡን

  • @Mero.meron209
    @Mero.meron209 Před rokem +4

    መምህርዬ በተስፋ ነው የምጠብቅህ ገጠመኝ እስከምትለቅ❤❤❤❤❤

  • @MimiEthiopia1
    @MimiEthiopia1 Před rokem +5

    አግዝያብሔር የምሠገን ክበሩ የሰፋ ለምድሃንያለም ላአለመ ሁሉ ጌታ.... መምህር ሁለት ሳመንት ነው አንተን ማዳመጥ ከጀመርሁ በዙ አያትማረሁ ነው... ቃላ ሂዎት ያሰማለን. 💚💛❤

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před rokem +2

    መምህር እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ሚስጥር ነው ያወጣችው እህቴ የእግዚሐብሔር ጥበቃው አይለይሽ መምህር በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ የዮጋ ትምህርት አንዴት አንደበዛ አብሶ አሁን ኢቤስ ላይ የምሰራው ዳጊ ሾ ዶንኪ ቲዮብ አነቃቂ አንደበቶች እያሉ አነ ማንያዘዋል ስንት ኦርቶዶክሳውያንን እያጠፉ እንደሆነ በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 Před rokem +1

    በጣም አስተማሪ ፈተና ነው በእውነት እኔም ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ በህይወቴ እረኩስ መንፋስ ነዉ ብይ የማላስባቸሁን ነገር እዳስታውስ የአለፈሁ ህይወቴን እዳይ አግዞኛል እህቴ አንቺን የረዳ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @user-bs4uu8jo8l
    @user-bs4uu8jo8l Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህታችን እንኳን ከዚህ ክፉ መንፈስ ነቃሽበት የሁላችንም ፈተና የሆነው የቤተሰብ ዛሬ በየሄድንበት ሂወታችንን ህያበላሸው ነው እና እግዚአብሔር አምላክ የሁሉንም ቤተሰብ ችግር ይፍታን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ዉን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettadeleababora5782

    በስመአብ ይሄን ሁሉ ጉድ በየትኛው እድሜሽ ነው ያወቅሽው እህቴ ሲያዮሽ አድ ፍሬ ልጅ ።መድሃንያለም እንኳንም ከዚ ጉድ አወጣሽሆሆሆሆ

  • @amanamansudan-co5id
    @amanamansudan-co5id Před rokem +1

    አግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ብሳለም መጣሃል የኛ ብርሃን እግዚአብሔር አምላክ ዕድመና ጤና ይሰጥህ።

  • @abels_vfx9786
    @abels_vfx9786 Před rokem +2

    መምህር የኑሮ ውደነት ራሱ ሰው በጣም ሲቸገር 666 የሚገባ ይመስለኛል እና በተቻለ መጠን ሁሌም ማነኛውንም ትምህርት ስታስተምር ሁሌም ማስጠንቀ ቃ ስጥ ያላቸው ሰዎች ለሌላቸው መርዳት አለባቸው። የኑሮ ውድነቱ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው። ህዝብን አበርታ አደራ! አደራ! አደራ!

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před rokem +4

    ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ 🥹🥹🥹መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před rokem +6

    በእውነቱ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት እመብርሃን ትጠብቃቹ እህታችን 💚💛💝እዲሁም መምህራችን ለእውነት ለቆማቹ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አቤቱ ቸሩ መድሃኔአለም ምን አይነት ጣጣ ነው
    በጣም እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ ልቦናችን ያብራልን 🤲🤲🤲💐