"ወደ እግዚአብሔር እና ወደ ዙፋኑ እንመልከት" by Pawlos M.Selassie in Atlanta St Mary Church በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 256

  • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
    @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ Před 2 lety +7

    እስኪ እንዴኔ መምህራችን ይሚወድው ላይክ ስጡኝ

    • @user-tj2mx2fc3v
      @user-tj2mx2fc3v Před 10 měsíci

      እኔ እወዳቸዋለሁ ነፍ አመት ይኑሩልን♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @DerejeAbielneh
    @DerejeAbielneh Před 2 měsíci +1

    አግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን ከዚህ በበለጠ የሚያገለግሉበት ዕድሜና ጤና ያድልልን።መምህር ጳውሎስ እንዳንተ አይነት ሊቃውንት አባቶችን ለምዮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያብዛልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fg5wy8ge3z
    @user-fg5wy8ge3z Před měsícem +1

    አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የተማርነዉን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን🤲🤲🤲

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem8083 Před 11 měsíci +3

    በእውነት በጣም ህይወት የሆነ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራን ከእድሜ ከፀጋ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @yemitekilu3692
    @yemitekilu3692 Před 2 měsíci

    የተባረከ ለክርስቶስ የተሰጠ አንደበት እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Před 6 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የማይጠገብ አስተምህሮ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
    @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ Před 2 lety +3

    መምህረ ጻውሎስ ስብከቱ እንዴኔ ሚከታተለው ላይክ ግጩኝ

  • @taleffyeshitila6696
    @taleffyeshitila6696 Před rokem

    ግርማ ሞገስህ ከሁሉም ይበልጣል ። ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ተባረክልን መምህራችን

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Před rokem

    አሜንንን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በህይወት በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልንን

  • @መንበረሥላሴ

    በእውነት ቃለህይወትያሰማልን መምራችን በእድሜና ጤናይስጥልን

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před 8 měsíci

    Memhirachin yehulu balebet mdanialem edimena tenawun yadililin kalehiwot yasmalin bewunet atinit yemialemlim tmhirt new enamsginalen❤❤❤

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስምልን

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅምእድሜ ከሙሉጤና ይምድልን እጅግየምዶትመምህትህትናየተላበሱ

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 Před rokem

    ውድመምህሬ እረጅምእድሜናጤያብዛልህ እወድሃለውአከብርሀለው

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ አንተም ተናገረኝ እኔም እሰማለሁ። መምህር ልሳነ ወርቅ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርከው

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @user-js8vg5ex1h
    @user-js8vg5ex1h Před 2 lety

    ቃለሂወትያሰማልን እውነት ከቃል በላይ ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @user-by4zs4mg6r
    @user-by4zs4mg6r Před 19 dny

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ እንቁ መምህራችን

  • @hdhdjdjdj1933
    @hdhdjdjdj1933 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥህ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @astermulugeta9709
    @astermulugeta9709 Před rokem

    ቃልህ እደውአ የሜጥም ተባረከ☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemi8780
    @alemi8780 Před 3 lety

    ቃልህይውት ያስማልን ብስማው የማልጠግብው ስብክት

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @Sara-nq9bu
    @Sara-nq9bu Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ይሰመል

  • @Nor1-hl2hr
    @Nor1-hl2hr Před 4 dny

    አሜን አሜንንንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @konjo4561
    @konjo4561 Před 10 měsíci

    kale hiywet yasemaln mengste semayat yawerseln xega berkitun yadelelin Ame🙏🙏🙏❤

  • @rryy9050
    @rryy9050 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před 2 lety

    Amen amen amen memhrachin kalehiwet yasemaln erejim edme yistln tegawn yabzaln Ellllllllllllllllll betam enwedh alen selamh yibzaln egzabher abzto yibarkln

  • @eyerusalimwedajo2886
    @eyerusalimwedajo2886 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቹ ይደርብን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před 4 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🌾🍃💐

  • @tijitahirku5792
    @tijitahirku5792 Před 2 lety

    አሜን በዉነት ቃለህይወት ያሠማልን

  • @jesusking7000
    @jesusking7000 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kalea hiwetn yasemaln

  • @እህተስላሴየማርያምልጅነኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🤲🤲✝️

  • @RitaRita-qi4th
    @RitaRita-qi4th Před 2 lety

    Amen amen amen fetar yakel hiwot yasemalen abatachin egizibeher rejem edime ena tena yadelachu♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @ademewoz8603
    @ademewoz8603 Před rokem

    Amen memhir kale hiwot yasemalin!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-nl6sn2yf2c
    @user-nl6sn2yf2c Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @sarahethiopia3731
    @sarahethiopia3731 Před 3 lety

    አሜን ፫ቃለ ህወሓት ያሰማን

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 3 lety +26

    በዚህ ዘመን መመረጥ መታደል ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @yenuyenu7561
    @yenuyenu7561 Před 2 lety

    Kal hiwt yasemalen lememerachen rejm edeme ketenagar yesteln amen

  • @user-oj5jx4cp2v
    @user-oj5jx4cp2v Před 2 lety

    መምህሬ ሽ አመት ኑርልኝ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety +7

    ቅዱስ ቃሉ ካፍህ ሲወጣ ሲጣፍጥ
    የተባረክ የተመረቅህ ❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን❤❤
    *እድሜ አጤናጋር ይስጥህ ቸሩ መድሀንያለም*

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před 4 lety

      መምራቸን ረጅም አገልግሎት ከመልካም ጤንነተ ይስጥልኝ።

  • @allgames7481
    @allgames7481 Před rokem

    እግዚአብሔርይመሥገንአሜንአሜንአሜን🙏❤🙏

  • @user-ms7cs5rl5v
    @user-ms7cs5rl5v Před 2 lety

    አሜን አሜን ቃለ በረከትና ያሰማልን

  • @ፀጋአለም
    @ፀጋአለም Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሠማልን

  • @buzayewbuze4588
    @buzayewbuze4588 Před rokem

    አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህራችን

  • @kadisali1414
    @kadisali1414 Před 2 lety

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @sosenaayele3918
    @sosenaayele3918 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @adour988
    @adour988 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @soliyanasolomon21
    @soliyanasolomon21 Před rokem

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አንተኮ ልዩነህ

  • @mesrakalemuteshome8896
    @mesrakalemuteshome8896 Před 4 lety +2

    ቃለ ያሰማልን መምህራችን መምህር ጳውሎስ መልከ ስላሴ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @lemlemteare2785
    @lemlemteare2785 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před měsícem

    ኣትጠገብም እኮ መምህር በጣም እማደንቅህ ጎበዝ ነህ

  • @lulamedhne276
    @lulamedhne276 Před 3 lety +2

    ነብስ የሚያለመልም ሂወትን የሚያረካ የእግዛብሄር ፍቅር የሚያሰጥ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን የተዋህዶ ምምህሮቻችን የመቤታችን የፍቅር ልጆች የመድሀኒአለም ድድ ልጆቹሁ እግዚአብሄር አምላክ ፍቅር ነው ስሙም የተመሰገነ ነው ክብሩም ከፍከፍ ያለነው አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @gebregziabheraberash4121

    MEMEHERE KALE HEYEWOT YASEMALENE YE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO MEHONE MEMERTET NEWE.❤💯SEMO YEBAREKE 🤲🤲🤲

  • @getachewtadesse1670
    @getachewtadesse1670 Před 2 lety

    ቀለሂወት ያሰማልን መምህሪ

  • @hanehanehanehane4410
    @hanehanehanehane4410 Před 3 lety

    Amen
    Amen
    Amen
    kblywthe yasmlnhe mnkstae smyathe yasmlnhe mmrhe

  • @user-ov5mp5rd3t
    @user-ov5mp5rd3t Před 6 měsíci

    Amen amen memirachiin kalhioti yasemaal

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 3 měsíci

    መምህሬ❤❤❤❤

  • @madman1670
    @madman1670 Před 4 lety

    Amlke edme yhbka 💕 ⛪ ⛪ ⛪ ⛪ ⛪ ✋.

  • @ayinalemabera8351
    @ayinalemabera8351 Před 2 lety

    Amen amen.amen.kalayil.hotini.yasemalene.🙏🙏🙏😘😘😘💒💒💒🕊🕊🇪🇹⛪🤔

  • @yeneworkkassa4493
    @yeneworkkassa4493 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @zamzamahmad3207
    @zamzamahmad3207 Před 3 lety

    🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻 amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @azadkhadimazadhadham1418

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣቤት መታደል እኮ ነው ተዋህዶ መሆን ክብር ምስጋና ይሁን ለመድሃኒየ ኣለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ፀጋ ወ በረከቱ ያብዛልን እግዚኣብ ሄር አምላካችን ይባርክልን ወንዳችን

  • @ytft1850
    @ytft1850 Před 3 lety

    ቃልህወተያስማል

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 4 lety

    Amen kalehiwet yasemalen

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @getachewtadesse1670
    @getachewtadesse1670 Před 2 lety

    አሜን

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t Před 7 měsíci +1

    ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety

    አሜን 🙏

  • @sarahtesfay1088
    @sarahtesfay1088 Před 2 lety

    Amen amen amen 🙏

  • @ehtenashbayilutamesgen9607

    እኔ ያተን ስብከት ስሰማ ይበልጥ ሀይማኖቴን እወዳታለሁ ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስን ባህካል ያየሁት ያህል ነው የሚሰማኝ ዳግማዊ ጳውሎስ ነህ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 Před rokem

    የእዉነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዜመንህን ይባርክልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @destaalemu6746
    @destaalemu6746 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @addisalemhailesilassie1365

    አሜን ...ትምህርት የሚያሰደምም ሐሰተማሬ ነው ትንታኔህ የሚገባ ልብን ፈዋሽ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎን ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያብልን አሜንንን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልንን
    እግዚአብሔር ይጠበቃል መምህር
    ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም በምትህድበትሁሉ ትቅድምልህ መምህራችን

  • @tadalufanta6798
    @tadalufanta6798 Před 3 lety

    Kale.hiwot yasemalen

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን

  • @አለምየተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት አንተን ይሰጠን መምህራችን ልዩ ትምህርት ነው ቃለ ህወሃት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ በጤና በፍቅር ለዘላለም በቤቱ የቆየልን

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 Před 2 lety

    ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅንን እኛም በሰማነው 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ አይነ ልቦናችን ያብራልን መምሕራችን እድሜኦት እደ ማቱሳላ ያርዝምልን ያርዝምልን

  • @user-er5gh3hz3v
    @user-er5gh3hz3v Před 3 lety

    ሕይወት

  • @wude6678
    @wude6678 Před rokem

    Yene melkam 💒❤❤❤

  • @blenalex81
    @blenalex81 Před 3 lety

    ብሰማህ የማትደክመም እና የማትሰለች ነህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በዘራህው ዘርም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ከኦርቶዶክስ በረት አያውጣን አሜን አሜን አሜን

  • @amenedchrnthhhh3369
    @amenedchrnthhhh3369 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏qlhywtan ysmlan💖

  • @dhjfhukgu3860
    @dhjfhukgu3860 Před 2 lety

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-vz6sh1yp8u
    @user-vz6sh1yp8u Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 Před 2 lety

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን በዕድሜ በጤና ያኖርልን እጂግ ደስ የሚል ልዩ ትምህርት ነው ዋው መምህር ትምህቶቹ እጂግ ደስ የሂወት ምግብ ነው የሚሰማ ጆሯ ያለው ይስማ አደበታችሁ ይባረክ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቅልን 🙌🙌🙌🙌🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺💚💛♥🌻🌻🌹🌹🌹🌺♥♥♥♥♥

  • @zainashzai9036
    @zainashzai9036 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ በክፈት የደመደመውን ልቦናችን ብሩህ ያድርግልን አሜን

  • @user-or3nr1hq6j
    @user-or3nr1hq6j Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልዎት መንግስተ ሰማያት ያወርስልን አባታችን የነብሳችን መጋቢ 🙏

  • @thgfhtgurf8559
    @thgfhtgurf8559 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ያኑርልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏

  • @user-do4cd9ee8t
    @user-do4cd9ee8t Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ መምህር ጳውሎስ መረዋ በእውነት ነፍስን የሚማርክ እጅግ በብዙ የምናተርፍበትን የእግዚአብሔርን ቃል እንድንመገብ የፈቀደልን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

  • @zainashzai9036
    @zainashzai9036 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህረችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @mhmulu6133
    @mhmulu6133 Před 2 lety

    ናይ ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐልና ክብር መምህርና እግዚአብሔር አምላክ ፀጉኡ የብዝሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባርክ ናይ አዴና ቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕመ ፍቅራ ይሕደርካ ንኩላትና ህዝበ ክርስትያን እውን ይሕደርና ብጣዕሚ ድንቅ ስብከት

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን በእውነት መምህራችን ስብከትህ አጥትን ያለመልማል እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤናይስጥልን

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 Před 3 lety +2

    እዴት ያሰደስታል እንቁ እንቁ የሆኑ አስተማሪዎች አሉን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-cw6zq9uz5t
    @user-cw6zq9uz5t Před 3 lety

    በጣም ነዉ ትምህርትህ ምወደው ነጭ ነጫን ነው ምትናገረው መፈሤ ነው ሚታደሠው በሠማው ቁጥር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው

  • @yemaryamwedag4721
    @yemaryamwedag4721 Před 3 lety

    Thank you memeher