"ምድር ተበላሸች// በቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) ከደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤቸ ክርስቲያን አአ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 483

  • @zeleke17ify
    @zeleke17ify Před 2 lety +81

    ታላቅ አባት በኔ ወጣትነት ግዜ ወጣቱን ያስተማሩ በሀይለኛው ኤድስ የገነነበት ሰአት ነበር በሳቸው ትምርት ብዙውን ወጣት ያዳኑ ታላቅ ሰው ናቸው ሁሌም በልቤውስጥ አሉ አባታችን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለሂወት ያሰማልን።

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 2 lety +7

      በጣም በቅዱስ ኡራኤል በእሁድ የማታ ትምህርት እኔም አልረሳቸውም አሁንም ጠንካራ ናቸው 70 ውስጥ የገቡም አይመስሉም በፀጋው መኖር ማለት ይሄ ነው አሁንም እድሜያቸውን ያርዝምልን ላባታችን::

    • @qweqwe5936
      @qweqwe5936 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብኄር ይመሥገን አባታችን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +19

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Před 2 lety +57

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

    • @zinabekubi9367
      @zinabekubi9367 Před 2 lety +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ ውን ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

    • @yemaneberhantsegay2269
      @yemaneberhantsegay2269 Před rokem +1

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን።

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን መምህራችን ቀሲስ መንግስቱ የናቴ ልጅ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 2 lety +10

    አባቴ ምናለ አምላክ የእርሶን አይነት አባት ቢያበዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማዎ አባቴ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልዎ መድሀኒአለም አምላካችን።

  • @zewdan
    @zewdan Před 2 lety +10

     አቤቱ እንዲህ ያሉ መልካም አባቶች ያበርክትልን! አቤት እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው? ቃለ ሕይወት ያሰማን! በረከትዎ ይደርብን!

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 Před 2 lety +3

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃላት ያጥረኛል ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛለወት እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት እኛን ሰምቶ ለመለወጥ ያብቃን እንደእኛ ሳይሆን እንደሱ ቸርነት መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @Hana-zo4kd
    @Hana-zo4kd Před 2 lety +1

    ውዱ እና እንቁ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አቤት ተመስጦ አቤት ትህትና በጣም ግሩም ትምህርት ነው እውነት ከልባቸው ነው ሲያስተምሩት በዛ ላይ በተሰበረ ልብ በዘመኑ ነገር በጣም በተሰበረ ልብ ነው የሚያስተምሩት በተለይ ለወጣቱ በጣም አስተማሪ ነው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለአባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 2 lety +25

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜንንን 👏
    ፀጋውን ያብዛሎት አባ እዴት ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ኤፊቢ ላይ 7 ደቂቃ ብቻ ነው እኮ ሙሉውን ሁሉም ስው ይስማው ሺር እናድርገው እውነት ነፍስን ያሳርፍል እናመስግናለን💕🕊👏

  • @hiwotteklay3798
    @hiwotteklay3798 Před 2 lety +3

    አቤት ስብከት!!!ቀሲስ መንግስቱ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን:: አሜን::

  • @tegistubeyene6431
    @tegistubeyene6431 Před 2 lety +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ወንድማችን ዲያቆን ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ።

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker8290 Před 2 lety +17

    የናቴልጅ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን አሜን ቃለሕይወት ያሸማልንኢትዮጲያን ይጠብቅልን ሰላምን ያውርድልን አንደእግዚአብሔር ቸርነት እንደበደላችን አይሁን

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před 2 lety +9

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እድሜ እና ፀጋውን ያድልልን ትምህርተዎት ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልልን ሸር ላይክ እናድርግ የተዋህዶ ልጆ በዚህ እናግዛቸው አይከፍልበት አይተን ዝም ብለን አንውጣ

  • @MW-ql8bq
    @MW-ql8bq Před 2 lety +1

    ታላቁ አባታችን ስለመጡልን በጣም ደስ ብሎኛል እነደዚሕ ዓይነቶች አባት ለዘላለም ይኑሩልን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 2 lety +10

    አሜን አሜን አሜን! ቃሉን እንዲህ ፈትፍተው እንዲያስተምሩ ያደረገዎት አምላክ ይክበር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +5

    የናቴዬ ልጅ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዬ ጤና ይስጦት አባታችን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 2 lety +2

    Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 qalhywtin yasemalin edma ena tenawin yadlot

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 Před 2 lety +17

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወት በጤና ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በረከትዎ ይደርብን አሜን 🙏

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን

  • @helenhelen8545
    @helenhelen8545 Před 2 lety +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሎት እውነት መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን አይነ ልቦችንን ያብራልን እንደ ኃጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ እርሱ ይማረን ይቅር ይበለን አገራችንን የድሮ ፍቅር ሰላም አንድነቱን ይመልስልን አደራ አባቴ የሁላችንም ልቦናችን መልስልን አሜን አሜን አሜን

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Před 2 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን የሰማነው በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ተለውጠን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን ወንማችን ልዑል ሰገድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በባእድ ሃገር ሁነን ቅዱስ ቃሉ እንድንመገብ የሚያደርገን ለሉእል እግዛአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ኣሜን 🤲

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    የእናቴ ልጅ🙏 አባታችን በረከቶ ይደርብን የማቶሰላንድ እድሜ ይሰጥልን🙌እትዮጵያን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏አንድነት ፍቅር ያድለን🙌ልዕል የአገልግሎት ዘመን በቤቱ ያፀናክ🙏

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶህ ይደርብን ቃለእይወት ያሰማልን ።

  • @amiliamili804
    @amiliamili804 Před 2 lety +2

    አባታቺን በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-uk7or2bv7w
    @user-uk7or2bv7w Před 2 lety +43

    ቡራኬዎ ይድረሰን
    እንወዶታለን አባታችን 💙

  • @genetmoges5663
    @genetmoges5663 Před 2 lety

    የወጣትነት ጊዜያችንን በሄዱበት እየተከተልን ነበር ምንማረው ስላየሁዋቸው ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 2 lety +2

    አሜን!
    መካሪያችን አባታችን መምህራችን
    አባታችን ትልቅ በረከታችን ኖት!
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
    ወንድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን!

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @matiwoswomebo1036
    @matiwoswomebo1036 Před 2 lety +2

    በእውነት ታላቅ የተከበሩ የእግዚብሔር ልጂ ናቸው አሜን

  • @user-xq9il3pr1w
    @user-xq9il3pr1w Před 2 lety +19

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁሌም ከአውደምህቱ አንጣዎት ኑሩልን

  • @abigiealeabemelek5064
    @abigiealeabemelek5064 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፡፡

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety +7

    ✝️አሜን👏 አሜን 👏አሜን 👏አባታችን እድሜና 💐💐ጤና ይስጥል 🌹🌹እግዚአብሔር 🍀🍀👏👏ፀጋ በረኸቱን 🌺🌺ያብዛሎት ዝማሬ 👏👏መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Před 2 lety +1

    አቤቱ አምላኬበምህረትሕ አሥበን ማሥተዋሉን አድለን ላሥተማሩን ለመከሩን አባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን.ሉሌ እድሜ ከጤና ይሰጥልን!!!

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 Před 2 lety +6

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን፤ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይቅር በል ሞት ሥደት መፈናቀል ይብቃ ርሃቡን ጥማቱን ጦርነቱን አስወግድልን የአባቶቻችንን ክብርና ሞገስ አድለን ለንስሐ አብቃን የአባታችን ቡራኬያቸው ይደርብን አሜን ።

  • @fetahun2850
    @fetahun2850 Před 2 lety +17

    አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡን

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይስጥልን አባታችን
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦችህን ይጠብቅልን😭😭😭🙇🙇🙇🙇

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s Před 2 lety +1

    በእውነት ላባታችን ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-qt3fg1qe5b
    @user-qt3fg1qe5b Před 2 lety +2

    የእነቴይ ልጅ አባታችን. በሜደሜይ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን.ቃልህ ለግሮሪይ ጣፍጭ ነእው በእውነት ቃል የለኝም አባታችን

  • @unicelldoughman1441
    @unicelldoughman1441 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ይባርክልን ተሠምቶ የማይጠገብ የሚማርክ ትምህርት ነዉ ይህ ሠምቶ እራሱን የት ነኝ ምን እያረኩ ነው ከየትስ መጣሁ የትስ ነው መሄጃዬ ብሎ የማያስታዉል አይኖርም ትክክል ቅማል የምንሰራው መጥፎ ስራ ነው ከልብስ የሚመጣዉማ በዚች ምድር ላይ ደሀ ሆነን ባይለየን ስንሞት ይለናል እራቆታችን ነው የምንሄደው ግን በመጥፎ ስራችን የሚመጣዉ ቅማል እስከ መቃብራችን ተከትሎን ይሄዳል💔
    አባታችን እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም እና በረከት ያዉርድልን ቁጣዉን ያርቅልን❤️🙏

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 Před 2 lety +5

    እባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @enataleme375
    @enataleme375 Před rokem +1

    የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን የእድሜ ዘመናቸዉን ያብዛልን ለእኛም እድሜ ለንስሃ ያብቃን ስለዝማሬዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

  • @bettybetty7678
    @bettybetty7678 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይሳልብን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 2 lety +2

    ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ከዚህሕም በላይ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን😭😭😭

  • @Beki6D
    @Beki6D Před 2 lety +1

    ረድኤት በረከቶ ከይለየን አባ የናቴልጅ እዶም ለበረከት ጤና ላገልግላት ዬዶልልን አቤን 🙏🙏🙏💚💛❤🙌🙌🙌አምላኮ አገራችንን ይባርክ

  • @yohanneslemma1323
    @yohanneslemma1323 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናን ያድላቸው። ለዘማሪውም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +23

    #ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤🤲😭

  • @user-zp8kh3sg4o
    @user-zp8kh3sg4o Před 2 lety +4

    አባታችን ቃለ ሒዎትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት💒❤🙏

  • @uaealain139
    @uaealain139 Před 2 lety +5

    ያገልግሎት.ዘመንወን.ይርዝምልን.አባ.አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @edentekeste4626
    @edentekeste4626 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማንልን አባታችን። የወገን ፍቅር ን ያብዛልን። የወገን ፍቅር ናፍቆት ን ያሳትርልን። እርስ በርሳችን በርህራሄ በፍቅርና በትህትና እጅ የምንነሳሳበትን ዘመን ያምጣልን። የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። የምህረት ፊቱን ይመልስልን።

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን!

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 2 lety +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ጤንነትን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን::

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እመብረሃን ትምጣልን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ዲያቆን ሉሰገድ

  • @SaraSara-yq7vl
    @SaraSara-yq7vl Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አባታችን ቃለሂወት ያስማልን በርከታቸው ይደርብን

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 Před 2 lety +6

    አቤቱ፡ጌታሆይ፡ማረንይቅርበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏"አባታችን፡ቃለህይወትን፡ያሰማልን.ያገልግሎት.ዘመነዎትን.ይባርክልን🙏🙏🙏🙏ሉሊ.እግዚአብሔር .ይባርክህ.ይቀድስህ.ተባረኩ.እኛንም.የሠማነውን.በልቦናችን.ያሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሀገራችን፡ኢትዮጵያ ፡ሰላሙአን፡ፍቅርዋን:ይመልስልን፡አሜንቃለህይወንያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @qweqwe5936
    @qweqwe5936 Před 2 lety +1

    አባታችን ቃለኅይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በእውነት ለኁላችንም ማሥተዋሉን ይስጠን

  • @user-tx9ue1nt1h
    @user-tx9ue1nt1h Před 2 lety +2

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 2 lety +6

    አሜን ስላም ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ ወንድምችንሊሉ ዝማሬ መልእክት ያስማልን

  • @martabiru444
    @martabiru444 Před 2 lety +2

    አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @abebaabeba157
    @abebaabeba157 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ አባታችን በእዉነት ልብ ሚያድስ አጥንት የሚያለምለም ስብከት ነዉ

  • @mulugetanigussie3142
    @mulugetanigussie3142 Před 2 lety

    የፍቱኝ አባቴ እንዴት እንደምወዶት የልጅነት የቤተክርስቲያን ትዝታዬ እድሜ ይስጦት

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫::

  • @andneteadeletadelecom5003

    የ እናቴ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 2 lety +3

    አሜን🙏🤔🤔❤️አባታችን
    ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️

  • @tegesttefera270
    @tegesttefera270 Před 2 lety +1

    ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን በርከት ይደርብን እንደርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን

  • @yenunigatu8249
    @yenunigatu8249 Před 2 lety +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንቡራኬዎት ይደርብን መዳኒያለም እንደበደላችን ሳይሆን በቸርነቱ በምህረቱ ይቅር ይበለን ልቦናችንን ይመልስልን አመሜን

  • @heavengebremariam6700
    @heavengebremariam6700 Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ፀጋውን ያብዛልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንፈሴን ነው የታደሰው

  • @addis2675
    @addis2675 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ አምላክ ።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @tadlatube3814
    @tadlatube3814 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማል አባ እድሜና ጤና ይሰጠውት ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +1

    አሜን ቡራኬዎት በረከቶት ይደርብን ይድረሰን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @tigisttatek8826
    @tigisttatek8826 Před 2 lety +1

    አባቴ እረዥም እድሜ ይስጠወት , ቃለ ሂወት ያሰማልን !!!!

  • @aishatbabasaif8171
    @aishatbabasaif8171 Před 2 lety +1

    ቃለሕይወትን ያስማልን አባታችን እድሜዋትን ያርዝምልን።

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 Před 2 lety +1

    ልኡሌ እግዚአብሔር ያክብርልን በማርያም የአባታችንን ስብከት ላክልን በስደት ላለነው ። በጣም ናፍቀውናል ስብከታቸው ።

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንአባታችን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +1

    በእግዚአብሔር ቤት ሲኖር በዚህ እድሜ ጥንካሪያቸው ይታየኛል አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ🤲🤲🤲ሉሌ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤

  • @user-km7eq8ce2j
    @user-km7eq8ce2j Před 2 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 Před 2 lety +2

    የዛሬ ሁለት ዓመት ተናግረዋል ይሄ ሁሉ እንደሚመጣ አባየ ቃሉን ሰምንተን እንድንኖርበት ፈጣሪ ይርዳን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @ritakourtbawi3682
    @ritakourtbawi3682 Před 2 lety +1

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን በፅሎታችሁ አስቡን🙏🙏🙏

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 Před 2 lety +1

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ። እረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +3

    አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልን አባታችን
    በእድሜበፀጋያኑርልን🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-eq6rg4fo6m
    @user-eq6rg4fo6m Před 2 lety +5

    አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማዎ አባቴ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልዎ መድሀኒአለም አምላካችን።ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት

  • @user-ck2kq8ym8l
    @user-ck2kq8ym8l Před 2 lety +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Před 2 lety +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማን እዳእስዎን ይብዛልን ✝️

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የእማ ፍቅር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ

    • @askask6365
      @askask6365 Před 2 lety

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ አስብልን በምህርቱ

  • @azeabaltaseb5111
    @azeabaltaseb5111 Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልወት ዝማሬ መላእክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +3

    ሀጢያታችን በዛ😭😭☝️☝️☝️😭😭😭😭😭💒💒💒 ይቅረ በለን😭😭😭😭😭

  • @Calcio017
    @Calcio017 Před 2 lety +10

    ቡራኬዎ አይለየን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አማራ ትግሬ እያሉ ጥሮ ግሮ እሚኖረውን የገጠሩን ክፍል መኖርያ አሳጡት 😭😭😭

  • @michaelmulugeta553
    @michaelmulugeta553 Před 2 lety

    በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ በኝ ቤተ ክርስቲያን ስሰማ ።

  • @helendawit5411
    @helendawit5411 Před 2 lety +1

    ኢማን ቃለ ህይወቱ ያሰሚልን አባታችን በጸሎተ አሰብን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼💒💒💒🏥🏥

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ልብውስጥ የሚገባ ትምህርት

  • @habtamualene1326
    @habtamualene1326 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁሌም ከአውደምህቱ አንጣዎት ኑሩልን!!!!!