😭የዲያቆን ብሌን የህይወት ታሪክ /በአውደ ምህረት የተነበበው😢

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 12. 12. 2019
  • 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Komentáře • 454

  • @tartr486
    @tartr486 Před 4 lety +6

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ነፈሥህን በገነት ያቆይልን 😭😭😭🙏

  • @atsede881
    @atsede881 Před 4 lety +19

    ብሌንዩ የአንተን ሞት ማመን ከባድ ነው ሰርግህን እንጅ ሞትህን አልነበርም እምንጠብቀው እግዚአብሔር ያለው ሆነ ነፍስህን ይማርልን

  • @user-kk1ho6ng5y
    @user-kk1ho6ng5y Před 4 lety +18

    ወንድማችን አፈሩን ገለባ ያድርግልህ ነፍስ ይማር

  • @sabillass3885
    @sabillass3885 Před 4 lety +31

    ዳቆን ብሌን የስደተኖች ወዳጅ እኔ አልቻልኩም ነብሱን ይማርልን
    እኛ ወደ አንተ እንጅ አንተ ወዳኛ ላትመጣ ተለያየን

    • @cghhjj1811
      @cghhjj1811 Před 4 lety

      😭😭

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭💔

    • @user-sx8yu3ul3i
      @user-sx8yu3ul3i Před 3 lety

      ማመን አቃተኝ ያሳዝናል ነፍስህ ይማር ውድማችን የስደተኞች ውዳጂ

  • @selam6473
    @selam6473 Před 4 lety +8

    መንግሥት ሰማይ የዋርሰልና ሓውና ነፍስካ ምስ አብርሃምን ይሳቅን ያዕቆብን የንብረልና አሜን፫።

  • @eyerusalemteshome6226
    @eyerusalemteshome6226 Před 4 lety +9

    ብሌኔ ነብስህን በአብርሀምና በይሳቅ እቅፍ ይኑረው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 4 lety +8

    ወድማችን ነፍስኅን ይማርልን በአብርሀም በይሳቅ እቅፍ ያሳርፍልን

  • @user-ie1bi8zn7j
    @user-ie1bi8zn7j Před 4 lety +46

    የወንድማችን ኃይለ ጊዎርጊስን ነፍስ ይማር
    አፈሩ ይቅለልህ
    ለሁላችሁም መጽናናትን ይስጣችሁ

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i Před 4 lety +14

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-pi4xt6tv4y
    @user-pi4xt6tv4y Před 4 lety +5

    ማርያም ሐዘነ ልቦና ታቅልልን የኔ ወንድም ነፍስህን ከደጋጓቹ አባቶቻችን ጋር ይደብርብን እኔ ግን ባየሁት ሰዓት ውስጤን ያመኛል እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እኛም ይሁን ብለን ዝም አልን!!!

  • @user-ol9xn4tk5x
    @user-ol9xn4tk5x Před 4 lety +47

    #ዲ/ን ብሌን መልካም ሰው የስደተኞች ወዳጅ✞✞✞
    👉🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    #መቼም አንረሳህም ነፍስህን #በአፀደ ገነት ያኑርልን✞✞✞
    #ለቤተሰቦችህም ፅናቱን ይስጥልን🙇😭😭😭😭✞✞✞

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 Před 4 lety +2

      ነብስህን በገነት ያኑርህ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው

    • @user-gj5bq2ku3k
      @user-gj5bq2ku3k Před 4 lety +2

      ነፍስ የማር
      ተደጋጉቹ አባቶቻችን አብርሃም ከ ይሳቅ ከያዕቆብ እቅፍ የስቀምጥልን
      ለቤተሰባቼም መፅናናትን ይስጥልን
      ማርያም የልብል ሀዘንን ታቀላለች
      የልብን የሀዘን ታቀላለች

    • @user-pl6me6jr8o
      @user-pl6me6jr8o Před 4 lety +1

      አሜን፫

    • @gantiiye3silase3lijihdjdjf63
      @gantiiye3silase3lijihdjdjf63 Před 4 lety

      Rip

    • @qazkilewotyesimylene5179
      @qazkilewotyesimylene5179 Před 3 lety

      nefesine batedegnete yenerle

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa1032 Před 4 lety +2

    ወንድማችን ዲያቆን ብሌን ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን መልካም ሰው ዋጋው በሰማይ ነው እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ
    ለእጫኛው ለእህታችን እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልልን አይዛሽ እህታችን እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ
    ለምላው ቤተስባቹ እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልልን አይዛችሁ ተፅናናኑ እንግዲህ እኛ ወደሱ እንሄዳለን እንጅ እሱ ወደኛ አይመጣም

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r Před 4 lety +6

    ያአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ በምንወደው በአባታችን በአብረሐም :በይሳሀቅ: በያዕቆብ በደጋጎቹ እቅፍ ስር ያሳረፍህ ምንም ቃል የለኝም

  • @user-zv3jn6wn3v
    @user-zv3jn6wn3v Před 4 lety +5

    ነብስህን በአፀዴ ገነት ያኑራት ወድማችን ዲያቆን ብሌን ነፍስ ይማር 😭😭😭

    • @user-dx9et5ly8l
      @user-dx9et5ly8l Před 4 lety

      ነብሥኑንይማረዉ

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před 11 měsĂ­ci

    ወድምችን ነፍስህን ባፀዴ ገነት ያኑርልን
    ተደጋጎች ቅደሳኖች ጋር ነፍስህ በሰላም
    የቀበለት አሜን አሜን አሜን

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 Před 4 lety +3

    ወድማችን ነብስህን ከዳጋግ አባቶች እቅፍ ያኑርህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የበረሀው እቁ ወድማችን

  • @hanihaymi6274
    @hanihaymi6274 Před 4 lety +4

    ወንድማችን በጣም ነው ያዘንኩት ነብስህን በአፅደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰብም መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጥልን 😭😭😭😭😭😭😭

    • @RrRr-ok6ff
      @RrRr-ok6ff Před 3 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph Před 4 lety

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን ከቅድሱን ጋር ህብርት ያድርግልን

  • @user-ri3ql1mi7e
    @user-ri3ql1mi7e Před 4 lety +13

    ብሌኔ የኔ አባት መቸም አረሳህ የስደት መካሪ ወንድሜ እፍፍፍፍፍፍፍ እንዲህ አልነበረም እኮ ያወራነው ብሌን ለምን እመጣለሁ በቅርቡ አለከን ለምን ዋሸኸን

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebaalemayo8164
    @abebaalemayo8164 Před 4 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ብሉየ የኔ አባት ያንቴ ማረፍ ማመን ከብዶኛል ብቻ ጌታ እግዚአብሔር ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-eg2cv9kw9z
    @user-eg2cv9kw9z Před 4 lety +4

    ወንድማችን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን
    ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን 😰

  • @solomonmulatu6542
    @solomonmulatu6542 Před 3 lety

    ብሌን በጣም ነው ያዘንኩት ከሶሻል ሚድያ ከራኩ ቆይሁ ለእኔ ሀዘንህ አዲስ ነው አግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እውነትነው እግዚአብሔር የወደደውን ነው የሚወስደው ነብስ ይማእልን

  • @edengirma9597
    @edengirma9597 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን
    እግዚአብሔር ስጠ እግዚአብሔር ነሳ

  • @user-hc4ju4ql9n
    @user-hc4ju4ql9n Před 7 měsĂ­ci

    የኔጌታ እኔን አፈር ብልት ያድርገኝ ነፉስህን ይማረዉ

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube Před 4 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ነፍስ ይማር እመአምላክ አትለየው 😭🙏

  • @zenebechmerga9478
    @zenebechmerga9478 Před 4 lety +6

    ነብስ ይማር ነብስክን ባባቶቻችን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qx2ss1pn7b
    @user-qx2ss1pn7b Před 4 lety +3

    😭😭😭ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ያዘኑትንም መፀናናትን ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭የበርሃው ጀግና መልካም ወንድሜ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለወዳጆቹና ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 Před 4 lety

    የእኔ መልካም እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው

  • @serkalemmollaserkalemmolla4716

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህ በአብርሀም ቦታ ያኑረልን

  • @abeequeethiopia190
    @abeequeethiopia190 Před 4 lety +8

    ብለኔ አሁን መኖሬንም ተጠራጠርኩ አይይይ በማዘን ሰው የሚመለስ ቢሆን የስደተኞች ለቅሶ ብቻ ይመልሰው ነበር

    • @aiemaiemaem3960
      @aiemaiemaem3960 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😭😭😭😭😭

  • @user-ev3od1gx1y
    @user-ev3od1gx1y Před 4 lety +12

    ነፍስህ በኣፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ያድልልን

    • @madanittarqasilasee5763
      @madanittarqasilasee5763 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭😭

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před 4 lety

      ነፍስ ይማር በማለት ነፍስ አይማርም ወደ ቃሉ በመመለስ የሱስ ክርስቶስን በመከተል ጽድቅ ይገኛል።

  • @user-gd3nj7nu7n
    @user-gd3nj7nu7n Před 4 lety +4

    ማርያም ሓዘነ ልቦ ታቀልል እፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም እውነት በኣካል እኳ አላውቅም ነገር ግን በጣም ነው ልቤ የተሰበረ ነብስህ በአፀደ ገነት ያንሩልን

    • @aseelomer2996
      @aseelomer2996 Před 4 lety +1

      ወንደሜ ዲ/ን ብሌን አኔ ግን እስካሁን እውንት አልመሰለም እያለኝ ነው ግን እግዚአብሔር የወደደ። ውን አደርጋ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን ሁሉም ከልባችን አጠፋም

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety +3

    Nefiskin Basiede geneti yanurelen Endante Ayneti Eruruh Wondem matati betam yasazenal Yegziabher kale men Enaregalen

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn Před 4 lety +1

    እግዝአብሔር ነብስን በአፀደ ገነት ያኑሪልን ከውስጤ አልውጣ አልኪ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-lu6hy3wl8f
    @user-lu6hy3wl8f Před 4 lety +1

    ነፍሱን ይማርልን 😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ በእውነት እጮኛውን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ቤተስቦችንም ሁሉ አሜን

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před 4 lety +1

    እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ ወንድማችንን በእፀደ ገነት ያኑርልን

  • @yonitegegne7169
    @yonitegegne7169 Před rokem

    ከውነት አባታችንን ከሚዲያው አታጥፏቸው እናንተም ለህዝብ ይጠቅማል ምትሉትን እየጠየቃቹህ አድኑን ። ወንጌል አታውቁም የሚሉነን እንድናውቅ እርዱን።

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Před rokem

    ወድማችን ቸሩ ሥላሴ በመልካሙ ስፍራ ያገናኘን

  • @saytsayt164
    @saytsayt164 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፃደ ገነት ያንርልን ወንድማችን

  • @godblessethiopianegeya3313

    EGZIABHER Begnet yanurh. AMEN AMEN AMEN.

  • @tigistkebed294
    @tigistkebed294 Před 4 lety

    Amen fetire amlak Nabes bagnet yanrlen

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 Před 4 lety +9

    እፍፍፍፍ፡ወንዲሜ፡ነፍስህን፡ባፀደገነት፡ያኑርልን፡ሁሉም፡ለበጎ፡ነው፡ብለን፡ዝም፡አለን፡።😭😭😭😭😭😭

    • @sosisosi5776
      @sosisosi5776 Před 4 lety +1

      ነፍስይማርወንድማችን

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 Před 4 lety +1

      ነብስ ይማር

  • @sarabelay5277
    @sarabelay5277 Před 4 lety

    እግዚአብሄር የወደደውን ሁሉ አደረገ ነፍስህን በአደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ

  • @user-yj3dw7ff7n
    @user-yj3dw7ff7n Před 4 lety

    አምላካችን እግዚአብሔር በአብርሃምና በይሳቅ እቅፍ ያኑርህወንድማችን 😥😥

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 Před 4 lety

    ብሌንዬ ነብስክን ከደጋጎቹ ቅዱሳን ጎን ያኑራት የኔ ጌታ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ከደጋጎች ቅዱሳን ጋር ያኑርልን ወንድማችን

  • @mdainahasssiii3885
    @mdainahasssiii3885 Před 4 lety

    ኣሜን ኣማን ኣሜን እንተ ማርያም ማህርን ክርስቱስ

  • @saraaloo8112
    @saraaloo8112 Před 4 lety

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን በአባታችን በአብርሃም ጎን ያንሩልን ወንድማችን እን ግድ ምን ይደረግ

  • @tigistlala5989
    @tigistlala5989 Před 4 lety

    ወንድሜ ያንተ ሀዘን ህመም ሆነብኝ የእኔ መልካም ቅን አምላክ ከኝ የበለጠ ስለሚወድህ ወስደክ ብሌንዬ ወንድሜ አንተ ወዳአባትህ ሄድክ ለኝ ቀረህብን ስን አልቅስ እንባችንን አባሺ ናልን ስንለክ ከእንቅልፍህ ነቅተህ የምትመጣልን ከሞት አላስ ቀረንህም ወንድሜ ሁሌም እወድሀለሁ የእኔ አይዛሺባይ
    እስቴ ከሱ ተማሩ ዳቆኖች ልባችሁን አታሳብጡ እሱሙቶእንካ ስበካችሁ ተማሩ
    ነፍስህን ይማርልን ወንድሜ መቼምአረሳህም

  • @user-lt9pf4ip3g
    @user-lt9pf4ip3g Před 4 lety

    ነፍስህን ይማረው አንተስ በግዜ ለራሱ መርጦካል እንግዲህ ከሱ ፍቃድ የሚበልጥ የለም እና እንደፈቀደው መሀሊት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት የምታገለግሊያቸው ተክለሃይማኖት አባቴ ፅናት ይሁኑሽ ባላውቅሽ ይሻለኝ ነበር አንጀቴን በላሽኝ

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 Před 4 lety +1

    Egzabher ab hkf abram isak yanruh ytewahdo mebraht. Betam new yahzenen 💔💔💔

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před 4 lety

    ወንድማችን ነፍስህን በገነት ያኑርልን አሜን

  • @user-xw7ub1oi5x
    @user-xw7ub1oi5x Před 4 lety

    ነብሰህን በኣፀደ ገነት ያንሩህ ወንደማችን

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b Před 4 lety +1

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድማችን መካሪያችን ዲያቆን ብሌን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😭😭😭

  • @user-zc6qq9dg9u
    @user-zc6qq9dg9u Před 4 lety +3

    ነፍስህን በአፀደገነት ያኑራት ወድማችን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fb3hy4ie4u
    @user-fb3hy4ie4u Před 4 lety

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያድርግልን ወንድማችን

  • @user-kl1so4mg7k
    @user-kl1so4mg7k Před 4 lety

    ወንድማችን ዳቆን ብሌን ሀይለ ጊዮርጊስ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭 እንዲው ባጭሩ ቀረህ ውድ ወንድማችን አይ መለየት ክፉ አንተስ ወደ ፈጣሪህ ላትመለስ ሄደካል ነፍስክን ከቅዱሳን አባቶቻችን ጎን ያሳርፍልን አሁንም እውነት አልመስል አለኝ ሞትህ 🙍🙍🙍

  • @user-sd2wb3ur5l
    @user-sd2wb3ur5l Před 4 lety +3

    ነብሱን በአጰደ ገነት ያኑርልን ኘብስ ይማር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yf3er6bw9h
    @user-yf3er6bw9h Před 4 lety +3

    የወንድማችንን የኃይለ ጊዮርጊስን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ በአባቶች እቅፍ በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተ ሰብ መፅናናትን ያድልልን አሜን 😭😭😭

  • @lishanseme8948
    @lishanseme8948 Před 4 lety

    ነብሰህ ይማረው በወጣጥነትህ ተቀጨህ ታሳዝናለህ ነብሰህን አቦ ቅዱሳን ባረፋበት ያሳርፍልህ

  • @orthodox1981
    @orthodox1981 Před 4 lety +4

    ነፍስህን ይማረው ዲን ብሌን 😥😥😥

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe5779 Před 4 lety

    ዲ/ን ብሌን ወንድማችን ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Před 4 lety +4

    ወንድሜ ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን አሜን 😭😭😭😭

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před rokem

    እግዚአብሔር የወደውን አደረገ

  • @user-og5vk2dx7i
    @user-og5vk2dx7i Před 4 lety

    ክብር ድያቆን ሓውና ነብስካ አብ ገነት ትንበረ 🙇‍♀️🙇‍♀️ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @teejaay585
    @teejaay585 Před 4 lety

    ነብሥህን በገነት ያውልልን የኔ ወድም በጣም አዝኛለሁ

  • @user-kn7ek3bi6y
    @user-kn7ek3bi6y Před 3 lety

    ኡፍፍ😭😭😭😢 የወልደ ጊዮርጊስን ነፍስ ይማር!
    ትሁት

  • @birukkebede1250
    @birukkebede1250 Před 4 lety

    Egzaberher nabsn yimarelen

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 Před 4 lety +15

    ነፍሱን ከደጋጎቹ ከቅዱሳን ጎን ከአብርሃም
    ከያዕቆ
    ብ ጎን ያሳርፍልን እግዚአብሔር ሌላምን ምንም የምለው ነገር የለም ውስጤ በጣም ተቃጥሎብኛል💔😭😭😭😭ለጓደኛው ኪዳነምሕረት የምህረት ቃል ኪዳን ዋገውን ትክፈልለት በሰማያዊ ዋጋ💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @user-fq5pg1hs7i
      @user-fq5pg1hs7i Před 4 lety +1

      ኣሜን፫ 🙏🙏🙏

  • @user-dm6eh2fn8y
    @user-dm6eh2fn8y Před 2 lety

    ውንድሜእግዝህብራነብስህንይማራህ

  • @ngstadane4226
    @ngstadane4226 Před 4 lety

    ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 4 lety

    ብሌንየ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያሳርፍልን ለመላ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ መጽናናትን እንመኛለን

  • @user-lb1ut8nr2z
    @user-lb1ut8nr2z Před 4 lety

    ነፍስ ይማር ወንድሜ ለቤተሰቦቻቸው ደግሞ መፅናናት ይስጣቸው እግዚአብሔር ኣምለክ::

  • @getufekra3674
    @getufekra3674 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ነአብስህን በአገነት ያንሩርልን ፍእቅር ያስተማርክአን ወአድማችእን

  • @lidiyayashume2015
    @lidiyayashume2015 Před 4 lety

    Nefs yimar wedime

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @user-ct1sg1bj8w
    @user-ct1sg1bj8w Před 4 lety +5

    ወንድማችን ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርህ ዉልግዜ እናስብሀላን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yhmeyhme8383
    @yhmeyhme8383 Před 4 lety

    ወንድሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-uy3ud6jt4c
    @user-uy3ud6jt4c Před 4 lety +1

    ኡፉፉፉፉ ማመን ይከብዳል ነፍስ ይማር ወንድማችን ነፍስህን ባባቶቻችን እቅፍ ያኑርልን

  • @salimislamsalimislam6149
    @salimislamsalimislam6149 Před 4 lety +1

    ወንድሜ የገነት በር ይከፍትልህ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety

    ዲ/ቆ ብሌን ያንተ ሞት በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚነካ ነው እኔም አባቴን አጥቻለሁ ግን ያንተ መልካም ሰራ የሃይማኖት አክባሪ የሰው ፍቅር የሰጠክ መልካም ሰው ነበር ፈጣሪ የውደደውን አደርገ ።ነፍስን በአፀደ ግነት ያኑርልን ።

  • @tesfaneshcultip8143
    @tesfaneshcultip8143 Před 4 lety

    ወንድማችን ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @tigistkera509
    @tigistkera509 Před 4 lety

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @user-rt4oc6jm8j
    @user-rt4oc6jm8j Před 4 lety

    የኔ ጌታ ነፍስህን በደጋጎች አባት ፌት ያኑርልን

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml Před 4 lety +1

    ዳቆንብሌን፣መምህራችን፣መልካምሰዉ፣ነፍስህንይማርልን፣በደጋግአባቶች፣ያሳርፍልንአየአችአለምከቱ፣

  • @asutube4601
    @asutube4601 Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭Nafs imaar Ezgabeer Amlak Nafsun Baganat yanoriliin

  • @ZufanNega-xn3te
    @ZufanNega-xn3te Před 7 měsĂ­ci

    ወንድማችን ነብስህ በሰላምትርፍ

  • @alemituandabo5630
    @alemituandabo5630 Před 3 lety

    ነፍሰ ይማር አበራሃም ይስያቅ አጠገብያ ያቆይለን

  • @yoditkahsay9472
    @yoditkahsay9472 Před 4 lety

    Yewendmachin diyakon hiwet beselam yasarflin ame. Lebetesebochunina mela orthodox sinat yisyen Amen

  • @zinazina5985
    @zinazina5985 Před 4 lety

    አሜንን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 Před 3 lety

    ነፍስህን፤ይማርልን፤አጸደገነት፤የአኑርልን😭😭😭💠💠💠☝🙏🙏🙏

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +1

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ነብስ በስማይ ያኑሩእ ወንድሜችን

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc Před 4 lety

    😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ አፈሩን ያቅልልህ⛪

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 Před 4 lety +11

    Belnye yene mushera Egezeyabere yekbelke

  • @genetgebe4840
    @genetgebe4840 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ነፍሥህን ለገነት ይበልልን

  • @habtamhabtam6404
    @habtamhabtam6404 Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወድም እግዚአብሔር አምላክ ነፍስ ህን ይማር

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 Před 4 lety +1

    ዲ/ቆን ብሌን ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑረዉ ፈጣሪያ

    • @sh.sh.6933
      @sh.sh.6933 Před 4 lety

      ነፍስህን በጋነት ያኑራት