ለዲያቆን ብሌን (መስፍን)Thailand ሆስፒታል ክህምና ወጭ በደገፍ ለወንድማችን ያለንን ፍቅር እንግለጽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 04. 2019
  • ዲያቆን ብሌን (መስፍን)Thailand ሆስፒታል

Komentáře • 155

  • @user-vi7ru9tm2s
    @user-vi7ru9tm2s Před 4 lety +9

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ከደጋግ አባቶች እና እናቶች ጎን ያሳርፋት😪 በዳግም ምጻት ከኤዶም ገነት ከሚፈሰው ውሃ ያጠጣት 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @blnekenfamothermygivftlove9934

    ፈጣራ ነፍስክን ይማለው መቼም ቢሆን ከውሥጤ አትወጣም ነፍስህን ከደጋጎችህ ዘንድ ያድርገው

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 Před 4 lety +6

    እህህህህህ አሁን ምን ሊጠቅም ነው
    እሺ እሱ እንደሆነ ወደ አባቱ ቤት ሄድዋል እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety +3

    ዲያቆን ዘማሪ ዲያቆን ምን ልበል እውነት ሆነ በሱ ፍቃድ ሆነና ኤድህ ግን እምትድን መስሎኝ መስሎን ደስስ ብሎን ነበር ግን በሱ ፈቃድ ነሯል ነፍስህን በአጻደ ገነት ያኑርህ ድንግል ማርያም በቅፏ ታኑርህ ቸሩ መድሀንያለም በአብረሃም በይሳቅ ጎን ያኑርህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f Před 5 lety +4

    *እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድማችን እመቤቴ ትዳብስህ*

  • @powerlink6511
    @powerlink6511 Před 4 lety +3

    ኡፉፉፉፉፉ እኔን ወድምየ እረ እንዴት ዉስጤ እንደተጎዳሁ ወይኔ እግዚአብሔር ነብስህን ባአፀደ ገነት ያኑሯት መላ በተሰቦችህም መፅናናቱ ይስጣቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ct1sg1bj8w
    @user-ct1sg1bj8w Před 4 lety +2

    የኔ ጌታ ወንድም ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርህ መልካም ሰዉ ቢሞት ሁልግዜም እኛጋር ነህ በመንፈስ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 4 lety +10

    አልቻልኩም የኔ አባት ብሌኔ ምናባቴ ልሁንልህ እር ነይ በለኝ ምነዉ በቀየርኩህ ብሌኔ ምን ልሁንልህ ነፍሴ አምና መቀበል አቃታት ብሌኔ እዉነት ነዉ ሄድክ ወይይ ሄድክ ወይይይ እኔንም ያስከትለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sunight0033
      @sunight0033 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @amanuelliginani8160
      @amanuelliginani8160 Před 4 lety

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 Před 4 lety +1

      እፍፍፍፍፍፍ ፍፍፍፍ አምኔ መቀበል ተቅቶኝ አንብቸ ዝም አልኩኝ
      ጀግናውን ተቀማን እፍፍፍ ምን ላርገው ብቺል በመለስኩት

    • @senayitseyoum5286
      @senayitseyoum5286 Před 4 lety

      Yeenakonjoo Amlak yalewu hone Egziyabhar Nefsun Bekdusan Ekf yanurln

    • @tigistmolla30
      @tigistmolla30 Před 4 lety +1

      @@senayitseyoum5286 እሺ እማ አንጀቴ አሯል ምናባቴ ልሁንለት ወንድሜ አስተማርዬ ሁለመናዬ 🙈🙈🙈🙈😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 Před 4 lety

    የኔ ጌታ የኔ መልካም እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርህ ምን እናደርጋለን ጥለኸን ሄድክ ነገ ዛሬ ትመጣልናለህ እያልን በተስፊ ስጠብቅ ቀረህብን ብሌንዬ ወንድሜ አፈሩን ያክልልህ

  • @emuyeyoutube645
    @emuyeyoutube645 Před 5 lety

    አንተ መልካም ሰው እመ አምላክ ትዳብስህ ወንድሜ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 4 lety

    አይ ብሌኒየ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በገነት ያኑርልን. አይ መጥፎ በሺታ እሄ ካሰር የሚባለው. ሰው ታሞአይድንም እኔም ከቤተሰብ አንድ ሰው አጥቻለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Před 4 lety +2

    የኔ እናት ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርት የኔ ከርታታ እሁሁሁ ምን አባቴ ላድርግ

  • @user-dj2gs2qy1g
    @user-dj2gs2qy1g Před 4 lety +3

    ነፍስህን ይማረዉ ብልንየ የኔ ጌታ ይች አለም ከቱ ናት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @sewunettererefe6510
    @sewunettererefe6510 Před 5 lety +1

    Deacon belene melikam wodim amilaki yimarihi.
    sefisha ebakihin betam melikam wodim diresilotu ebakachihu egnami aleni enanitem diresolituleti lijachin enadinewu.lijuuu letechegere derashi newu.bewunet yamali.

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj Před 4 lety +1

    የኔ ጌታ ኡፍ😢😢😢😢😢ብሌንዬ ጨከንክብን ምታሳዝን ልጅ ነህ 😢አይ ይህቺ አለም

  • @iloveyoumoreethiopian3993

    እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @ababa7321
    @ababa7321 Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭😭እኔስ አልቻልሁም በእውነት ለቤተሠቦችህ ለወዳጅ ቸመዶችህ መጽናናትን እመኛለሁ ነፍስህን ይማርልን ከቅዱሳን ጎን ይደምርልን

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 4 lety

    ብሌንየ ምን እላላሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @fadilafadila9029
    @fadilafadila9029 Před 4 lety

    የኔ ወንድም ነብስህን በገነት ያኑርው ኡፍ የኔ ጌታ እኔን

  • @user-wk6xx1fs6w
    @user-wk6xx1fs6w Před 4 lety

    ፈጣሪ ነብስህ ይማርልን ወንድም አለም የኔ መምህር አይ እች አለም

  • @user-bc8lh2lk1q
    @user-bc8lh2lk1q Před 4 lety +1

    የፈጠርክ፣እግዜአብሄር፣አምላክ፣ይርዳክ፣ይማርክ፣እመብርሃን፣በአማላጅነቶ፣ትጉብኝክ፣አሜን

  • @selamselam151
    @selamselam151 Před 4 lety +1

    እግዛአብሔር አምላክ ነፋሰክን ይማረው

  • @desisetelwecell8154
    @desisetelwecell8154 Před 4 lety

    ድንግል ነብስክን በአፀደ ገነት ታኑርክ ኡፍፍፍ መላክት ክንፍቸውን ዘርግተው ይቀበሉክ

  • @sebletsedal876
    @sebletsedal876 Před 5 lety +1

    አይዛህ መዳንያለም ይዳብሥህ አምላከ ቅድሳን ይድርሥልህ

  • @rahelrahel7301
    @rahelrahel7301 Před 5 lety +1

    እመብረሀን በምህረት እጆቿ ትዳብስህ ጨርሳም ትማርህ።

  • @hiwothiwit297
    @hiwothiwit297 Před 4 lety

    ነብስህን ይማረው ወንድማችን

  • @salitf994
    @salitf994 Před 4 lety

    ነፍስህን ይማረው የኔ ጌታ

  • @mikyoutube8942
    @mikyoutube8942 Před 4 lety

    ኧረ በጣም አዝናለሁ ምን ይደረግ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ሆነ የኔ ወንድም ነብስህ በአጸደ ገነት ያንራት

  • @selamybfikadfiker6814
    @selamybfikadfiker6814 Před 5 lety +2

    እማምላክ ትማርህ ወንድሜ አንጀቴን ባላኽው

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 5 lety +2

    እግዛአብሄር፡ይማርሆ፡ወንድሜ

  • @user-oq7eg1qt1s
    @user-oq7eg1qt1s Před 4 lety

    ብሌኔ ነብስክን ይማረው የኔ ትሁት

  • @janhoyemeya5966
    @janhoyemeya5966 Před 5 lety +1

    እማምላክ በምህረት እጇ ትደብስህ ወንድሜ።

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 4 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በቃ ቆርጥ ሆነ ብሌን የኔ ወንድም የበርሀው ጀግና
    ብቺል ባዳንኩህ ግን አልቻልኩም
    መሞትህን ም ቺየ መቀበል አቃተኚ

  • @user-cv4hf7oy5o
    @user-cv4hf7oy5o Před 4 lety +5

    በጣም ያማል ድያቆን ብሌን ነፍሥህን በአጠደ ገነት ያኑርልን

  • @user-sh4eo7sx5c
    @user-sh4eo7sx5c Před 4 lety

    ነፍስህን ባፀደገነት ያኑርልህ

  • @weynishetwerku8625
    @weynishetwerku8625 Před 4 lety +1

    ነፍስህን ይማርዉ እፍፍፍፍ ወይኔ ምስጊን ወዮዉዉዉዉ አረ ማመን አቃተኝ

  • @hxfhggfyy2204
    @hxfhggfyy2204 Před 4 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል በጣም አምላካችን በገነት ያኑርህ

  • @vucuc5260
    @vucuc5260 Před 4 lety

    ውይይይይይይ ብሌን አጀቴን በላኸው ነፍስህን በገነት ያኑራት

  • @tosfayrrwoynishet6862
    @tosfayrrwoynishet6862 Před 5 lety

    Egzahber yemarh amen

  • @asnakcehceh1896
    @asnakcehceh1896 Před 4 lety

    በጣምያማል

  • @Ms-uy8eo
    @Ms-uy8eo Před 4 lety

    ኡፍ ነፍስህን ይማረው ወድማችን አልቻልኩም እኔስ

  • @user-cv4hf7oy5o
    @user-cv4hf7oy5o Před 4 lety +1

    ነፍሥ ይማር ድያቆን ብሌን ዛሬ አርፋ

  • @hdj2057
    @hdj2057 Před 4 lety

    ነፋሥሕን በገነት ያኑራት ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😢😢😢😭😭😭

  • @genettube527
    @genettube527 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ነብስህን ይማር ወንድማችን

  • @user-kr4np9rz2i
    @user-kr4np9rz2i Před 4 lety

    ወንድማችን ነፋስህን ይማርልን

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml Před 4 lety

    ብሌንወዲማችን፣ነፍስህንይማረዉ፣ይችአለምከቱናት፣ወዲሜ

  • @hanna8382
    @hanna8382 Před 4 lety

    የኔ ጌታ ነፋስክን ይማርልን የኔ ወንድም

  • @user-cp4zp9zi8j
    @user-cp4zp9zi8j Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭ብሌን ከደጋጎች ቅዱሳን አጠገብ ያኑርህ እንወድሃለን 💔😭😭😭

    • @sarahwinshet3980
      @sarahwinshet3980 Před 4 lety

      የኔከርታታብሌንዬእንባዬአልቆምአለኝምንልሁንበሀዘንደፍረሰልቤአፈሩንያቅልልህወንድሜ

  • @ranarana625
    @ranarana625 Před 4 lety

    ነብስ ይማርዉ ወድሜ 😭😭😭😭😭😭

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552

    Yene mushera mene ale hodek yene geta uuuuuu

  • @meletezeraye7989
    @meletezeraye7989 Před 5 lety

    Egzi abehare yemarehe

  • @gkfhgjdh1631
    @gkfhgjdh1631 Před 4 lety

    Weye ebakchun betam yasznale wadema Nbskin yemari😭😭antako hulam laftarheki yadrki nakhe eganim edanta babtu edenkom yerdan

  • @dabashalamu9972
    @dabashalamu9972 Před 4 lety

    Nebisi yimari betami new yemiyasazinew

  • @makkiyyahussain2117
    @makkiyyahussain2117 Před 5 lety

    እረወድሜ እማምላክትድረሥልህ

  • @sanamsanam179
    @sanamsanam179 Před 4 lety

    አረበሰማሀም በዚአራትቀን አይቸዋለሁ ማመንይከብዳል ።ነብሰይማረ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 4 lety

    ወይ በጣም ያሳዝናል ነፍስህን በገነት

  • @mezgebugetachew8602
    @mezgebugetachew8602 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @user-pn1jz7eg8z
    @user-pn1jz7eg8z Před 4 lety

    እእእእእፍፍፍፍፍ ወይ ወንድሜ ነፍሰ ህን በእፀደ ገነት ያኑረው እእእእእፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AyuuyeAsellalijtube
    @AyuuyeAsellalijtube Před 4 lety

    😭😭😭😭 Egizahaber be atsede genet yanurik wandimachin

  • @sebletsedal876
    @sebletsedal876 Před 5 lety

    አይዛህ የምታምነው አምላክ አይተውህም

  • @selam1244
    @selam1244 Před 4 lety

    ነብስ ይማር ወንድም

  • @user-jj8bw2xl1s
    @user-jj8bw2xl1s Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭😭 ወየው አልቅሸ ልሞት ነው

  • @mulubihonegen4932
    @mulubihonegen4932 Před 4 lety

    ነፍስ ይማር

  • @user-su8op2mp6s
    @user-su8op2mp6s Před 4 lety

    አይ ሞት ነብስክ ትረፍ አባቴ😭😭😭😭😭😭

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh9048 Před 4 lety

    እፍ የእኔ ጌታ ምን እንደምል አላቅም

  • @user-ip4uh9ne6i
    @user-ip4uh9ne6i Před 4 lety

    ዳቆን ብሌንየ ነብስክን ይማረው አየ አች አለም

    • @sarahwinshet3980
      @sarahwinshet3980 Před 4 lety

      የኔቃልይዝጋብሌንዬምኟትህብዙነበርምንአስጨከነህመሄድህ

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 Před 4 lety

    ንብሰህን ይማረው

  • @nigatuwayilma1837
    @nigatuwayilma1837 Před 4 lety

    Egthbher nbsehn batdgnt yanurew, weyyye errr enaja edat trsalh, atrsam blan, diyakon wedmachn egthbher batdgnt bkenu yawelh

  • @aaaammmamen3694
    @aaaammmamen3694 Před 4 lety

    Dehle matiyham tesemrik merite yekritN telmwnileki wedem

  • @emebetwerka7217
    @emebetwerka7217 Před 4 lety

    ወድምየ 😭😭😭😭😭

  • @bayisedereba9724
    @bayisedereba9724 Před 4 lety

    Yegezabher Nabisu Yemar 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይማርክ

    • @kasukkasu85
      @kasukkasu85 Před 5 lety

      እኔ ዎንድሜ እኔነ ሄማመኝ belen አግዝአብሄር carsow yemare Ameleke ከዱሳን ከአንተ ጋራ የሁኔ ደፀሀነ ባ ማስማታቺ ዳሴ bilonale

  • @reduyekidyalji7193
    @reduyekidyalji7193 Před 4 lety

    Blanachn egzabhar nefshn beasede Genet yanurew

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 4 lety

    አፈሩን ያቅልልህ ወይኔ 😢😢😢

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 Před 4 lety

    Nfesehen ymareiwe fitari 😭😭😭😭

  • @user-nc4sn2hv6d
    @user-nc4sn2hv6d Před 4 lety

    ምን ዋጋ አለሁ ኮሀነ ባሀላ

  • @nareshamenamenamei154
    @nareshamenamenamei154 Před 4 lety

    NBShin Batsede genet yanurelin kamalet wuchi lela mn Elalhu😰😰😰😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asakelmariyemmariyem3638

    Nefsun yimarlin 😭

  • @meskermyedanaglmaryamlijim4304

    Yene wadem nabase yemarek

  • @demera5520
    @demera5520 Před 4 lety

    ነብስይማር

  • @dinagod6798
    @dinagod6798 Před 4 lety

    Yene kertata nebshn yemare

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 Před 4 lety

    እግዚአብሔር: ጨርሶ: ይማርህ:

    • @mesymesy9791
      @mesymesy9791 Před 4 lety

      እፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @galagala42
    @galagala42 Před 4 lety

    RIP😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @balloutphone7594
    @balloutphone7594 Před 4 lety

    Ayi mot anjate arara wedimen 😭😭😭

  • @elsaasrat3156
    @elsaasrat3156 Před 4 lety

    Nefesekene begenete yanurew 😭😭😭😭😭😭😭

  • @amalmaltube432
    @amalmaltube432 Před 4 lety

    Igezabher nabse yemar 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @tigistalemumamtigist9945

    Uuuuuufffffff nebsih be genet yanurowu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 Před 4 lety

    Nebseken ymarew egzabher ufffffffffffff 😭😭😭😭😭

  • @hableyoutube5595
    @hableyoutube5595 Před 4 lety

    Efuuuuuuuuu wedime 😭😭😭😭

  • @user-wl3ut4gn4u
    @user-wl3ut4gn4u Před 4 lety

    እህህህህህ 😭😭😭😭

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 4 lety

    😢😢😢😢😢😢

  • @addistaye9127
    @addistaye9127 Před 4 lety

    አፈር ይብላኝኝኝኝኝ እኔን አይን ይብላኝ

  • @kideyedegelmareyamlejilove5375

    degel mareyam tefewesek

  • @egziyabharyimesgen4822

    😓😓😓😓😓😓ወይኔ ዳቆን ብሌን እኔ አላምንም

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭😢😢😭😭😭

  • @tiruworkalemu5990
    @tiruworkalemu5990 Před 4 lety

    😭😭😭

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety

    ነብስ ይማርና ሞትዋል አልተባለም እንዴ ትላንት

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e Před 4 lety

      ይሄ እኮ የቆዬ ነው እህቶቸ እሱማ ከማይቀረው አለም ሂዷል ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    😢😢😢😢😢🙏

  • @AdeyLoveLove
    @AdeyLoveLove Před 5 lety

    Embata tedabshe wedma