የዲያቆን ብሌን አሙዋሙዋት ጀርባ እየተሰሙ ያሉ አስደንጋጭ ነገሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 12. 2019

Komentáře • 884

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 Před 4 lety +220

    " *አንቺ የኖህ መርከብ ጥልቁን መሻገሪያ
    ንፁሕ ሞሰቦ ወርቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ
    በተሰጠሽ ኪዳን ይብዛልኝ ሰላሜ
    ድንግል ላመስግንሽ ድኜ ከህመሜ ፪
    😭😭😭😭😭
    የሰላም መገኛ ሰላማዊት ነሽ
    ያለሙን መዳኒት ጌታን የወለድሽ
    የምህረት እጆችሽ ይዘርጉ ወደኔ
    ልዘምር ለክብርሽ ተነቅሎ ሀዘኔ ፪
    😭😭😭😭😭😭
    💛አንቺ የኖህ መርከብ ጥልቁን መሻገሪያዬ
    ንፁሕ ሞሶበ ወርቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ
    በተሰጠሽ ኪዳን ይብዛልኝ ሰላሜ
    ድንግል ላመስግንሽ ድኜ ከህመሜ ፪
    😭😭😭😭😭😭
    ላዳምና ሔዋን አንቺ ነሽ ክብራቸው
    ከሞት አምልጠዋል ሆነሽ መርከባቸው
    እኔም ሀጢያተኛው ያንቺ ልጅ ነኝና
    ሰንሰለቴን ፈተሽ ልቁም ለምስጋና ፪
    አንቺ የኖህ መርከብ ጥልቁን መሻገሪያዬ
    ንፁሕ ሞሶበ ወርቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ
    በተሰጠሽ ኪዳን ይብዛልኝ ሰላሜ
    ድንግል ላመስግንሽ ድኜ ከህመሜ ፪
    😭😭😭😭😭😭
    💛ፈያታዊ ዜማን ወንበዴ ነበረ
    በወለድሽው ፀሀይ በገነት ከበረ
    በሰማይ በምድር ?ተስፋዬ ነሽና
    ድንግል አትለይኝ አማላጅ ነሽና ፪
    😭😭😭😭😭😭
    አንቺ የኖህ መርከብ ጥልቁ
    መሻገሪያዬ
    ንፁሕ ሞሶበ ወርቅ የእግዚጠብሔር ማደሪያ
    በተሰጠሽ ኪዳን ይብዛልኝ ሰላሜ
    ድንግል ላመስግንሽ ድኜ ከህመሜ ፪
    😭😭😭😭😭😭
    እንደ በላየሰብ ጥላሽን ጣይብኝ
    ያክፉ ጠላቴ በሞት እንዳይወስደኝ
    አብቂኝ ለንስሀ ለሰማዩ ቤቴ
    አምላኬን እንዳየው ድናልኝ ህይወቴ
    ጌታዬን እንዳየው ድናልኝ ህይወቴ
    አንቺ የኖህ መርከብ ጥልቁን መሻገሪያዬ
    ንፁሕ ሞሶበ ወርቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ
    በተሰጠሽ ኪዳን ይብዛልኝ ሰላሜ
    ድንግል ላመስግንሽ ድኜ ከህመሜ 😭😭😭😭😭ወንድማችን ዲ/ን ብሌን እግዚአብሔር ነፍስህን በደጋግ አባቶች ጎን ያሳርፍልን አሜን አሜን አሜን🙇🙏🙏🙏

    • @user-dl4fo3lj1z
      @user-dl4fo3lj1z Před 4 lety +2

      አሜን እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን
      ከደጋግ አባቶች ጎን ነብሱን ያሳርፍልን 😥

    • @mesigmariam9351
      @mesigmariam9351 Před 4 lety +1

      Egzabeher nebsun begenet yanurew

    • @onlytrue4657
      @onlytrue4657 Před 4 lety +2

      Eme brehan be ekefewa tekebelewe na leje tebelewe nebese be genet haste taderege Amen

    • @user-ez4uq1kb6d
      @user-ez4uq1kb6d Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ez4uq1kb6d
      @user-ez4uq1kb6d Před 4 lety

      ወንድማችን ነብስ ይማር

  • @user-oo3gj1km2m
    @user-oo3gj1km2m Před 4 lety +79

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭የኔ ወንድም አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅክ 🙏

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 4 lety

      ሰው በመተት አላላልክ

    • @eldanabitsuamlak7964
      @eldanabitsuamlak7964 Před 4 lety

      ayzoh wendmie amlak ale mnabatechew yareguhal mdre metetegn hula ayzoh kdus mikiael kegonh yhun

    • @yashiuae1203
      @yashiuae1203 Před 4 lety

      ውንድሜ ናብስህን ይማረ በጣም አስፈስፈክኝ ዲያቆን ብሌን

  • @shuhadafamily8714
    @shuhadafamily8714 Před 4 lety +20

    አቦ ይመችህ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም አሪፍ አስተሳሠብና ምክር ነው። አላህ ይጭምርልህ። ምን አለ ሁሉም እዳንተ ሀቀኛ ቢሆኑ

    • @almahi37
      @almahi37 Před 4 lety

      አፈር ብይይይይይይይይይዮይይ ደደብ ቆሻሻ ነሽ እሽ እብት ቱቱቱቱቱቱ

    • @user-pj2fg1ed3m
      @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety

      @@almahi37 እረ ምን ነካሽ

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d Před 3 lety

      @@almahi37 ምችግን አለ አስተያየት መስጠን ስድብ መጥፎነው

  • @asteryosef6196
    @asteryosef6196 Před 4 lety +53

    ወድማቺን ወድሜ ድያቆን ብሌን ትክክል ሁሌም በልባቺን የሚኖር ወድማቺን ነው😭😭😭😭😭 ከጻድቃን ጎን ነፍሱን ያስቀምጥልን😭😭😭😭😭

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 Před 4 lety +26

    እንዳልክዬ እንኳን አላወከው ያወቅነው በልባችን በአይናችንም አልቅስን አይወጣልን ብሎናል !!ዳ/ን ብሌን የተለየ ነበር መካሪያች መምህራችን ሁሊም በልባችን ትኖራለህ መቺም አንረሳህም ነብስህን ይማርልን😭😭😭😭

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 4 lety +11

    ምናለበት ይሔ የደብተራ ትምሕርት ቢቀር ሰው ሲጎዳ እንጂ ሲጠቅም አላውቅም የእውነት ነብሱ ትፋረዳቸው ይሕንን ያደረከው ደብተራ አንተም እኮ ትሞታለሕ ዘላለም አትኖርም ጌታ ይፍረድብሕ

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 Před 4 lety +33

    እንዳልኬ እውነት በጣምነው ያዘንኩት የወንድማችን የዳቆን ብሌን ሞት አምኖ ለመቀበል በጣም ይከብዳል😓😓ግን እግዚያብሄር የወደደውን አረገ እህት ወንድሞቸ ሲሞቱ ማልቀስ ጥቅም የለውም ወንድማችን ዘማሪ ሀይሉ መንግስቴን እንረዳው እረዳታችንን ይፈልጋል እኔንም በፆሎት አስቡኝ በስደት በጣም አሞኛል😓😓😓😓😓😓😓😓

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 4 lety +39

    😭😭😭😭😭 ነብስ ይማርልን ዲ/ን ብሌን 😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማርልን በጣም ያሳዝናል እህህህህህ 😭😭😭

    • @MT-wp6nz
      @MT-wp6nz Před 4 lety

      Nafisun beatade ganat yanurelin😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤😭😭😭

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před 4 lety +8

    መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይጠብቅህ: ሴትን ልጅ የምታከብር የተባረክህ ወጣት ለወንዶች መልካም አርአያ ነህ:: ተባረክ

    • @user-rf6zu7xt7q
      @user-rf6zu7xt7q Před 4 lety

      እውይ እስራየል አግብቶ አታሎአት አዲት ፍሬ ልሽ እስኪ ልጁን እንኳን የማይጠይቅ ይን አስመሳይ አጭበርባሪ ክክክክክ አክባሪ?

  • @user-si8wi3zk7s
    @user-si8wi3zk7s Před 4 lety +19

    ዘማሬ ሀይሎ መንግስቴን ያላችሁም በገንዘብ ሆና በፆሎት እንርደው. የሌለም በፆሎት እንረዳለን😢😢😢

    • @user-jm3yk4io3i
      @user-jm3yk4io3i Před 4 lety +1

      የዝን ማሙዬ እውነት ብለሻል

    • @maskermm1571
      @maskermm1571 Před 4 lety

      በናትህ ራስህን ጠብቅ ብሌን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

    • @hiwot5798
      @hiwot5798 Před 4 lety

      የዝን ማሙዬ
      Betekekel

  • @betitube7705
    @betitube7705 Před 4 lety +13

    መልካም ስው ዲ/ን ብሌን( ህ/ጊዮርጊስ ) አምላክ ቅዱስን ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑረልን ዲ/ን ብሌን ወንድማ ብቻ ስይሆን አባትም ነው ለእኝ ለስደተኞች

  • @heyatmuluneh831
    @heyatmuluneh831 Před 4 lety +5

    እንዳልክ እራስህን ጠብቅ ድንግል ከነልጃ ትጠብቅህ የውነት አንተ መልካም ሰው ነህ።

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 4 lety +9

    እባክህ አንተም እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ እሱንም ነብሱን ይማረው አሜን

  • @kagnewasfaw9080
    @kagnewasfaw9080 Před 4 lety +1

    በጣም ከማልወደው አንዱ ይሄ እኩይ ሥራ ነው።ቤተክርስቲያንን የሚያቆሽሹ ክፉዎች እግዚአብሔር የሥራቸውን ይክፈላቸወው። በርታ የኔ አንበሳ።

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Před 4 lety +12

    😭 እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ኦፍፍፍ በእውነት በጣም ያሳዝናል አምላካችን የእጃቸውን የልቦናቸውን ይስጣቸው

  • @user-ez4zp5pt5x
    @user-ez4zp5pt5x Před 4 lety +4

    ብሌንዬ የኔ የኛ መልካም መካሪ አስተማሪ እንባችን ሁሌም እንደፈስስ እግዚአብሔር ነብስክን በአብረሀም በይስሀቅ በደጋጎች ጎን ያቆይልን ውውውውውውውው በጣም ልቤ ተስበረ

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +1

    እንዳንተ እዉነት ተናጋሪ ያብዛልን ወንድሜ ተባርክ

  • @user-sj5ib8qd6h
    @user-sj5ib8qd6h Před 4 lety +11

    ወንድማችን እዳልክ ኩፉህን ያርቅልን ዲ/ን ብሌን ነብስህን ይማርልን😭😭😭

  • @user-yd3js3xd5x
    @user-yd3js3xd5x Před 4 lety +16

    የእውነት ያማል የእሱን ሞት መስማት የቅዱሳን አምላክ ነብሱን በቅዱሳን አጠገብ ያኑርልን 😰😰😰
    እንዳልክ ወንድም እራስህን ጠብቅ እንደናንተ የእውነት ሰው ያስፈልገናል

    • @sosenamuluorion8722
      @sosenamuluorion8722 Před 4 lety

      መሞት የሌለበት ሞተ ግን የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ ወንድሜ

    • @rahelreda9107
      @rahelreda9107 Před 4 lety

      ነፍስ ይማር

  • @user-pz4lm8mu6f
    @user-pz4lm8mu6f Před 4 lety +9

    እውነት ነው አስመሳይ ተኩላዎች አለሁ የእውነት እግዚአብሔር ያስባቸው ለወንድማችን ነፍሱን ከደጋጉች አባት እቅፍ ያኑርልን በጣም ያዛዝናል 😢😢😢😢😢

  • @hanaethiopiaethiopia2920

    እግዚአብሔር ይማሥግን አሜን አሜን አሜን እራጅም እድሜ ይሥጥህ

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před 4 lety +4

    እውነት የትም አትሄድም ያገሬ ሰው ምን ይላል, እውነትና ጭስ መውጫ አታጣም እና በዳይ ሁሌ ሰላማዊ እንቅልፍ በአለም ማጣት,በሰማይም እሳት መቃጠልን መዘንጋት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው መምህር ብሌንም ወደ አባቱ ሄደ ይብላኝ ለበዳዩ

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w Před 4 lety

    አውነት ነው ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልንንንን

  • @user-tu7mc8xw5k
    @user-tu7mc8xw5k Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ትጠብቅህ እዳልክየ እንወድሀለን

  • @AlamAlam-dl6fc
    @AlamAlam-dl6fc Před 4 lety +1

    ወንድማችን አቤቱ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን የኔ መልካም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ks6eh3hc4f
    @user-ks6eh3hc4f Před 4 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችን ነፍሴ በአፀደ ገነት ያሳረፍል ኃይለ ማርያም እመቤቴ በፀሎትክ አርባት

  • @destakassaye2845
    @destakassaye2845 Před 4 lety +2

    ወንድማችን ብሌን ነፉሡን ከቅዱሣኖች ጋረ ያኑረልን አንተንም እግዚሀብሄረ ይጠብቅህ ወንድማችን አይዞህ በረታ እመቤቴ ታብረታህ

  • @meronfriene1977
    @meronfriene1977 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን፣በእውነት በጣም አዝነናል ልብ ይሰብራል ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @hhr283
    @hhr283 Před 4 lety +8

    እ ኔመቸም እራሴንይቅርአልልም አልባልም አረዳሁትም አዝኛለሁ የምር አሰሪየ ጠይቄትነበረግ አልችልም አለችኝ በራሴመንገድ መውዘጣት አልችልም ነበር ስሰማማንከበደኝ እኔንም በፆለታች እርዱኝ ኩላሊቴን አሞኛል በመላው አለም የምትገኙ እርዳኝ በፆለታች አስቡኝ ምንም ምግባርየለኝ ለንስሀ እንድበቃ እርዱኝ አገሬአልገባፈራሁ አባቴ ተበድሮነው ያሳደገኝ እኔእሱን በመጦሪያ እሱላይ መውደግከበደኝ እርዱኝበፆለት በአለም የምትገኙ አባት እናትእህትወንድሞቸ አትርሱኝ በፆለት

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 Před 4 lety

      Weha teche betame akem wesejye beyate eyarfeshe sere ayezoshe enem tuten amoyale be sedete

    • @Bh-zg7gz
      @Bh-zg7gz Před 4 lety

      እመቤቴ ምረቱን ትስጥሽ አይዞሽ

    • @user-qe3ji8yx4e
      @user-qe3ji8yx4e Před 4 lety

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ

    • @egziyabharyimesgen4822
      @egziyabharyimesgen4822 Před 4 lety

      አይዞሽ ማማ እኔም ኩላሊቴን በጣምነው ያመመኝ ለንሰሀ ያብቃን እህቴ😓😓😓😓😓😓

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ

  • @tesevs8700
    @tesevs8700 Před 4 lety

    እዉነት ነው ወንድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋዉ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @misakhan9304
    @misakhan9304 Před 4 lety

    ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ዲያቆን ብሌን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
    አሜን እግዚአብሔር ያጽናቸው

  • @SamA-xl2qx
    @SamA-xl2qx Před 4 lety

    እግዚአብሔር ኣምላኽ በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላእ ቤተሰብ ወዳጀችው መፅናናት ይስጥልን አንተም ከ ኩፉ ሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

  • @God-ts2gz
    @God-ts2gz Před 4 lety

    እንዳል የእግዚአብሔር ጥበቃ በዙሪያህ ይሁን። ወንድሜ

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 Před 4 lety

    አዎ ወንድማችን ትክክል ነህ እግዚአብሔር ሀይሉን ያልብስህ በሃያልነቱህ ይጠብቅህ

  • @user-ct1sg1bj8w
    @user-ct1sg1bj8w Před 4 lety +3

    ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ
    እኔ ሰለሱ ባለቅስም አይመለስም
    የአገለገልሀት ድንግል ማርያም በአባቶቻችን እቅፍ ታኑሪህ የኔ ጌታ 😢😢😢😢😢

  • @serkayilma2426
    @serkayilma2426 Před 4 lety

    አሜን ነፋስ በገነት ትሆን አሜንንንንንንንንንን

  • @stahayetopily4143
    @stahayetopily4143 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን ሕዳልክ ቃል ሕይወት ያሠማልን ድንግል ትጠብቅኽ

  • @betanybetany5149
    @betanybetany5149 Před 4 lety

    ወንድማችን ብሌን ነፍስህ ባፀ ገነት ያሳርፍልን ሁላችንም አፈር ነን ወንድማችን ብሌን አልሞተም አረፈ እጂ ምክንያቱም በዚች አለም እስከ ነበረበት ጊዜ እግዚአብሄር አገልግሎኦ መልካም ስራ ሰርቶ አርፎዋል አምላኪሆይ እኛ ባረያኦችህ መቆም ያቃተን በሀፅያት የወደቅን እጃችን በደም የተጨማለቀ ከሁሉም የምናንስ ወዳቂ እኛ ባረያኦችህ ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @user-he9kw2gp4s
    @user-he9kw2gp4s Před 4 lety +2

    አይዞህ ወንድማችን አምላክ ከእውነተኞቹ ጋር ነው እማምላክ ትጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ይብላኝ ለነሱ እግዚዎ

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 Před 4 lety

    ቃላት ያጥረኛል እወነቱን በተስፋ እንጠብቃለን አይል ይስጥህ አምላክ እመቤቴ ትርዳህ

  • @asterendale5224
    @asterendale5224 Před 4 lety +1

    በትክክል ዲያቆን ብሌን መልካም ወንድማችን ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @simnishhalu6706
    @simnishhalu6706 Před 4 lety

    Amen amen amen

  • @user-nv4cn6ef3v
    @user-nv4cn6ef3v Před 4 lety

    አስተዋይ ወንድሜ እንዳሊክ፡ተባርክ፤ሁሌም፡የአንቴን ትምህርት፡እከተታለሎ፡አሪፍ፡ትምህርት፡ነው
    ደግሞ ወንድመችን ቢሌኒ ነብስ ይማር ብጹዐን አባቶች የዳገግ፡አባቶች፡አምላክ፡ለመንጊስቱ ያስባው

  • @AlamAlam-dl6fc
    @AlamAlam-dl6fc Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @fk.youtube7059
    @fk.youtube7059 Před 4 lety

    Amen. Amen Amen wedmachin. Nebsunymarew.

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 Před 4 lety

    ውይይይይይ ዛሬ ባንተ አፍ ስሰማ አመንኩ አላመንኩም ነበር ውዲማችን ዲያቆን ብሎን ነብስህን ይማረው በእውነት ያንተን ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ክፉዎችን ይያዝልን እዳልካችንም እመብርሀን ጥላዋን ትጣልብህ በርታ በርታ በርታ

  • @loveisgood5548
    @loveisgood5548 Před 4 lety +2

    ተባረክ ወንድሜ እኔ ኦረቶዶክስ አይደለሁም ፔንጤ ነኝን ግን ትምህረቶችሄን እከታተላለሁ

  • @user-dm8hq2jv5t
    @user-dm8hq2jv5t Před 4 lety

    ወንድማችን እዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅ ፀጋውን ያብዛልክ እንዳተ ያለውን ያብዛልን ለሀገርም ለወገንም ለቤተክርስቲያን የሚቆረቆር ጥሩውን ሰው እግዚአብሔር ይላክልን

  • @mdaaadam5868
    @mdaaadam5868 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒

  • @user-mp5kw6hq5x
    @user-mp5kw6hq5x Před 4 lety +2

    እኔ በጣም አዝኛለው😢😢😢😢😢😢 ግን አሁን እሱ ሞቶሃል ዘማሪ ሀይሉ መንግስቱ መረዳት ይፈልጋል እባክህን የእግዚአብሔር ወዳጆች እንድረስለት በእግዚአብሔር ስም እየተሰቃየ ነው።

  • @alemituandabo5630
    @alemituandabo5630 Před 4 lety

    በጣም ያሳዝናል ነፍሰ ይማር አፀደ ገነት ያኑርል በስጋ ሞቱዋል እንጅ በነፍስ አይሞት በእውነት ነፍሰ ፈጣር መእላክችሁ ጋር ይቀበል እመቤታችን ድንግል ማርያም ነፍስ ትቀብላት

  • @user-ti4ix9qd8h
    @user-ti4ix9qd8h Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሜችን ጸጋውን ብዝዝዝዝዝት ያድርግል

  • @yeshibirehanu3078
    @yeshibirehanu3078 Před 4 lety +4

    በወንድማችን ህልፈተ ህይወት እጅግ በጣም ከልብ አዝነናል እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie5080 Před 4 lety +1

    እኔስ ፈራሁ ጌታ ሆይ ልበና ስጠን፡፡ ምን ኣይነት ኣበሳ ነው ኣቤቱ እግዚኣቢሄር ኣባቴ በጎ ልብ፡ ሓሳብ፡ ስራ እንድንሰራ እርዳን፡፡ እንዳልክ ወንድሜ እ/ር ቅዱስ ሚካኤል፣ ቅዱስ ገብርኤል ይላክልህ፡፡ እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ ለወንድማችን ዲያቆን ብሌንን ነብስህ በኣፀደ ገነት ያኑሮው፡

  • @tenanisro1047
    @tenanisro1047 Před 4 lety

    ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @user-lt4mu3dl9x
    @user-lt4mu3dl9x Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
    እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን አቤቱ አምላካችን ወደኛ ተመልከት እመቤታችን ታጋልጣችው ወይ 😢😢😢😢

  • @user-pr6pd5ue6y
    @user-pr6pd5ue6y Před 4 lety +2

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ ውድ ወንድማችን እ ንዳልክ እውነት በጣም ያሳዝናል ነፍሱን በአጸደ ገነት ይኑረው
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety

    ልብሱን በገነት ያነርልን ።አሜን። አሜን እግዚአብሔር ያፅናቸው። ተባረክ አንተ ልጅ የእውነት አምላክ እውነቱን ይግለፅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።አይዞህ ጠላት ይሙት አትሞትም ። ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ እሚበላ እና እሚጠጣ አትመን የክፍ ሀሳብ ከአንተ ይራቅ ።አሜን።

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 Před 4 lety +6

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር
    አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 4 lety

    ውይ ምን ይጠቀማሉ እነዚህ ሰይጣኖች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
    ብሌንዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑልን
    ወንድሜ እንዳልክ እባክህ እነዚህ ሰይጣኗች ናቸው እራስህን ጠብቅ በርግጥ ጠባቂ እግዚአብሔር ነው።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 4 lety +14

    እፍፍፍፍፍ ወንድማችን ዲ/ን ብሌን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን፫ ሀይለ ማርያም ቃለ ሂወት ያሰማልን ልቦና ያድለን አሜን፫ እር ምን አይነት ጉድ ነው እግዚኦ!

    • @mubaratbangky4564
      @mubaratbangky4564 Před 4 lety

      ወድማችን ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @user-cv4hf7oy5o
    @user-cv4hf7oy5o Před 4 lety +1

    ነፍሥ ይማር ያማል ያማል ያማል መችም ከዉሥጤ አትጠፋም ዲያቆን ብሌን የኔ ከርታታ ከደጋጎች አባት ጋር ያኑርህ

  • @haymanotkebede598
    @haymanotkebede598 Před 4 lety

    ወንድማችንን ዳቆን ብሌን እኔ ታሞ በፌስቡክ ነው ያየውት እሱ ለሀይማኖቱ ነው የኖረው ግን እግዚአብሔር ይሁን ያለው ሆኖአል ነብስ ይማርልን ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥልን ወድማችን ንግግርክ ሁሉ ትክክል ቢሆንም መናፍቃን ቄስ ነን እያሉ
    አባቶችን እየመሰሉ መስቀል እየያዙ ብዙ አፀያፊ ተግባር ድርጊት ሲያደርጉ ይታያሉ
    ግን ቄሶች አባቶች እዲአደረጉ ይባላል ይህ እንዳለ ማወቅ አለብክ እዲ ማውራት በሙሉ ልብነት ተገቢ አይመስለኝም ሌላው አባቶችም እደማንኛውም ሰው መሆናቸውን አትዘንጋ ሁሉም ሰው ይሳሳታል እነሱም ተሳስተው ንሰን ይገባሉ ማንም ሰው በምድር ላይ ፍፁም የለም ግን የሰውን ሀጥያት ከመቁጠር ባደባባይ በሰው ላይ መፍረድ ተገቢ አይደለም ከተቻለክ በምክር ለመመለስ ሞክር ካልቻልክ ዝም በል

  • @deribhana7436
    @deribhana7436 Před 4 lety

    Amen amen

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 Před 4 lety +3

    ኡፉፉፉፉ አሁንስ ምን እንሁን አረ እግዚያብሄር ይታረቀን እዉነት የሚናገር የሚጠላበት ዘመን የወንድማችንን ነብስ ይማርልን
    አንተንም እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @alnooral4752
    @alnooral4752 Před 4 lety

    ወዲማችን ነፊስ ይማር ነፊስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን አሜን አንተም ወዲማችን እደልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 Před 4 lety +1

    እኔ ማንንም አላምንም ከእግዚአብሔር በስተቀር ፀሎቴን ለእግዚአብሔር ብቻ ግዚኦ ወይ ክፉ ዘመን ።

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 4 lety

    እህህህህ መቼም ከልባችን አይጠፋ ዲቆን ብሌን አሜን ወንድማችን ቤተሰቦቹን በሙሉ መፅናናቱን ያድልልን አንተንም እመ አምላክ ከነ ልጇ ትጠብቅህ

  • @adanacheshefarwe3931
    @adanacheshefarwe3931 Před 4 lety

    አዎ በጣም ያሳዝናል እኔ ግን አልቻልኩም በእውነት አንጀቴን በላኝ የስደተኞች አባት ነበር የኛ መጽናኛችን ማካሪያችን ነበር ወንድሜን መቼም አንራሰውም ሁሌም በልባችን ውስጥ ይኖራል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ ና ለወዳጆቹ መጽናናትን ይስጠን

  • @briymareyameljebriymareyam6990

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ ወንድማችን አሜን3 ትክክል ብለሃል መጀመርያው የጥበብ እግዚአብሔር መፈራት ነው እና መስተዋሉን ይስጠን አሜን3 ወንድማችን ብሌን ከእርሱ መልካም ነገር ብዙ ተምሬ አለሁ ብአህዛብ ሀገር ሁኜ ታሞ እካ እግዚአብሔር ይማርክ አላልኩትም ቻናሉ ስለ ያላወቁት እናም ሙቶ ስባል ፎቶውን ሽርር አደረኩት እህህህህህህህህ እስኪ የእግዚአብሔር ፍቃድ ልሆን ግድ ነውና ነብስ ይማር ኡፍፍፍፍ እሱንስ በእግዚአብሔር የፃድቅ ስው ሞት ክብር ነው ና እግዚአብሔር አፈር ናቹ እና ወደ አፍር ትመለስላቹ እንደ አለን በዘፍጥረት 3÷19 ነው ወንድማችን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ አምላክ እማምላክ በቀኝ ብአጠገባቸው ያንሩልን አሜን3 በውነት ልብ ይስብራል ምን ልበል የእጃቸው ይስጣቸው ኩፍ ኩፍን ይከፈልበታል መልካም ቅንነትንም መልካም ይከፈልበታል እና እግዚአብሔር ነብሱን ይማር

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @banchibanchi8754
    @banchibanchi8754 Před 4 lety

    ለሞተው ወንድማችን ነብስ ይማር አንተንም ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ በርታልን እናመሰግናለን ወንድማችን እመብርሀን በምልጃዋ አትለይህ

  • @user-pc2xe2go5l
    @user-pc2xe2go5l Před 4 lety

    እግዞ ማረን ክርስቶስ ፈጣሪየሆይ ከዝህ ሁሉ ይሰውረን ወንድማችን ብሌን ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን መቸም በዝች አለም ደግሰው አይኖርባትም ወንድሜ እንዳልካቸው እራስህን ጠብቅ

  • @genetgebre3751
    @genetgebre3751 Před 4 lety +2

    ፈጣሪ. እድሜና. ጤና. ይሰጥህ. አንተም. እራሲን. ጠብቅ. ከፈጣሪ. ጋር. ወንድም

  • @user-mt6rs9kd3i
    @user-mt6rs9kd3i Před 4 lety +3

    ነብስ. ይማር. እረወንድሜ. ስሜታም አትሁን. እግዚአብሔር. ልቦና ይስጣቸዉ

  • @hfuruejwjsjxjngei2iwushddh995

    ወንድሜ ድያቆን ብሌን ነበስህ በኣቦና አብርሃም በይሳቅ በያቆብ እቅፍ ያኑሩልን አሜን3

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 4 lety

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ሀሳብ ይበልጣል የእኛ ከንቱ ነው ነፊሱን ይማረው ወንድማችን እኔ ያየሁትም ታሞ ነው

  • @user-zp2vr2wf6i
    @user-zp2vr2wf6i Před 4 lety +1

    ወንድማችን እግዛብሄር ይባርክህ ለሞተው ወድማችንም ነፍስ ይማር

  • @eyerusalemteshome6226
    @eyerusalemteshome6226 Před 4 lety

    ማመን አቃተኝ ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰብም መፅናናትን እመኛለሁ እፍፍፍፍፍ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 4 lety +1

    ወንድም.. እንዳልክ እግዚአብሔር
    ይጠብቅህ ... አደራይቺ አለም
    ከንቱ ናት!እና... እውነተኝነት
    እንደ ሀጥያት ይቆጠራል እና
    ፕሊስ .. እራስህን ከእመብርሀን
    ጋር ጠብቅ 🙏🙏🙏👑

  • @yohaneszeray8889
    @yohaneszeray8889 Před 4 lety

    እግዚአብሄር ይባርክህ እንደዚ እርኩስ የረከሰ ተግባር እሚፈፅሙ አጭበርባሪዎችን አጋልጣቸው ሰውም እንዲጠነቀቃቸው እንዲያቃቸው ጥሩ ነው በርታ ወንድማችን

  • @sbajajklbabababab1867
    @sbajajklbabababab1867 Před 4 lety

    ነፍስህን በአፅደ ገነት ያኑርው.ውንድም.በጣም ያማል

  • @user-ou7dw8fb2y
    @user-ou7dw8fb2y Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ነብስ ይማርልን ከሰመአታት ከፃድቃን ጎን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን እንዳልክ የድንግል ማሪያም ልጅ አለ እሱ በመግባትህ በመወጣትህ ይከተልህ ክፉሁን ያርቅልህ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የዲያቆን ብሌንን ነፍስ ከደጋጎች አባቶቻችን ነፍስ ጋር ያድርግልን ወንድማችን እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kdeistmekonen1838
    @kdeistmekonen1838 Před 4 lety

    Wendemachinen egziabhar amelak nefsun yemarew Amen amen amen

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 Před 4 lety

    እዳልክየ ምን ልሁንልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን በእውነት ወንድማችን ቢለን ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል አዝኛለሁ

  • @seadayesuf4530
    @seadayesuf4530 Před 4 lety

    የእግዚአብሔር ሙሽራ ዳቆን ብእሌን ነፍስህ ባፀደገነት ያኑርልን ወድማችን ምነዚም ተልባችን ትኖራለህ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haylumarye3218
    @haylumarye3218 Před 4 lety

    በጣም ነው ያዘንኩት ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው አተም እራስህን ጠብቅ እዳልክየ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 4 lety

      ዳናዬኢርሥሕናጣባቅ❤❤

  • @user-jz8dv5rw1c
    @user-jz8dv5rw1c Před 4 lety

    ወይ ካየሁት ዩቱበሮች እጂግ አንደኛ ነህ በርታልን

  • @tamrtiagobzie16
    @tamrtiagobzie16 Před 4 lety

    ለውድማችን ዲያቆን ብሌን ነፍስ ይማርልን በጣም አዝኛለው ተሽሎታል ሲባል በጣም ደስ ብሎኝ ነበር እዳልክየ እራስክን ጠብቅ

  • @stahayetopily4143
    @stahayetopily4143 Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ውድ ወንድማችን ነፍስህን ይማርልን እመቤቴ ማርያም ነፍስህን ትቀበልልን
    በእውነት በጣም ያማል ለቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ መፅናናትን ይስጥልን

  • @user-ez4uq1kb6d
    @user-ez4uq1kb6d Před 4 lety

    በእውነት ወንድማችን እንዳልክ እመብርሃን ከነ ልጅዋ ትጠብቅን እነዚ የቀን ጅቦች እግዚአብሔር ይገስፃቸው አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቤትህ ሁኖ የሰው ህይወት የሚያበላሹ መልስ ስጥልን
    ሃይለማርያም ወንድማችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን

  • @sara-hz2gr
    @sara-hz2gr Před 4 lety

    የኔንም እናት በመተት ነው የገደሏት 6ወሯ ነው ውይ መተት የምወድሽ ምስኪን እናቴ ነብስሽን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልኝ ብሌን አንተንም ከደጋጎቹ ጋር ያኑራት።

  • @user-sk8tm4zb4m
    @user-sk8tm4zb4m Před 4 lety

    ውንድማችን ዲያቆን ብሌን ቅዱስ አማኑኤል ነፍስህን ይማርልን ከደጋጎች ቅዱሳን ጎን ያኑርልን ነብስ ይማር ለማላ ቤተስቡን መፅናናትን ያድልልን
    ውንድማችን እንዳልክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፍውን ያርቅልህ

  • @rahelwa6583
    @rahelwa6583 Před 4 lety

    ወይኔ ወንድማችን ምን ባደረገ በጣም አዝኝ አለሁኝ በእውነት ውይውይ ለቤተሰቦቹ ክርስቶስ መጽናናትን ያጽናቸው

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h Před 4 lety +17

    የስደት አፅናኛችን መምህራችን ወንድማችን መካሪያችን በጉጉት ጠብቀን ጓጉተን ቀረን
    መራር ና ከባድ ሀዘን ነው ነፍሱን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን

    • @yewubrema4545
      @yewubrema4545 Před 4 lety

      😭😭😭😭

    • @ranarana625
      @ranarana625 Před 4 lety

      በጣም😭😭😭😭😭😭

    • @user-ez4uq1kb6d
      @user-ez4uq1kb6d Před 4 lety

      ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እውነት ለኛ ነው የሞተ እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 Před 4 lety

      ውይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @tegestzaynaba1228
      @tegestzaynaba1228 Před 4 lety

      @@birhanewetere8578 እፍ ያምላ ወንዳማችን እግዚአብሔር የጣብቃህ

  • @slasftwe7632
    @slasftwe7632 Před 4 lety

    ለወንድማችን ዲያቆን ብሌን ነብስ ይማርልን ከፃድቃን ይደምርልን አሜን ፫ ውድ ወንድማችን እንዳልክየ አንተም እግዙአብሔር ይጠብቅህ ክነዚህ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 4 lety +1

    ሰላም ላንተ እንዳልክ ... ለወንድማችን ብሌን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን🙏🏽

  • @user-cv4hf7oy5o
    @user-cv4hf7oy5o Před 4 lety

    አሜን(3)አንተንም ድንግል ማርያም ትጠብቅህ