Ethiopian Ortodox ዲያቆን ብሌን በሞት ቢለየንም በዚህ ዝማሬው ብቻ መቼም አንረሳውም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 12. 2019
  • Ethiopian Ortodox ዲያቆን ብሌን በሞት ቢለየንም በዚህ ዝማሬው ብቻ መቼም አንረሳውም
  • Zábava

Komentáře • 148

  • @user-ol9xn4tk5x
    @user-ol9xn4tk5x Před 4 lety +15

    #በእውነት ብሌንየ #ማመን አቃተኝ🙇😭😭😭😭
    #ድነህ ወደ አገልግሎትህ ወደ #ሻርጃ ቅድስት
    #ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን #ትመጣለህ ብለን
    #አሻግረን ስናይ #መቅረትህ ነው ወይ🙇😭😭😭
    #መልካም ሰዎች አይበረክቱም አይ #አንቺ አለም😭😭
    #ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙇😭😭😭😭😭
    #ለቤተሰቦችህም ፅናቱን ይስጥልን🙇😭😭😭😭

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y Před 4 lety +9

    እማ አምላክ ምስክር ትሁንህ በአብርሀም ቀኝ ያድርግህ😭😭😭😭😭😭

  • @yeshiharegdebebe6593
    @yeshiharegdebebe6593 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልን በአብርሃም በይሳቅ በድጋጉቹ አባቶችችን እቅፍ ያኑርልን አሜን

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 Před 4 lety +14

    ነብስህን በአብርሃም ይስሓቅ በያዕቆብ ጎን ያሳርፍ።

    • @user-fm6zj9kl1e
      @user-fm6zj9kl1e Před 4 lety

      Nebeys.ymhyy

    • @haiahabsh5044
      @haiahabsh5044 Před 3 lety

      ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልህ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mharataa3590
    @mharataa3590 Před 4 lety

    ብሌን እግዚአብሔር ነብሰህን በአጠደገነት ከአባቶችህ ጋን ያኑርልን ብትለየንም እንካን በመዝሙሮችህ አናሰብክልን ክሞት የሚቀር የለም በልባችነህ ታሰፈልገነብር እግዚአብሔር ወደሱቤት ጠራህ።

  • @user-xk1nj3uc4y
    @user-xk1nj3uc4y Před 4 lety +5

    ማመን አቃተኝ ነብስ ይማር

  • @haregtilahun9752
    @haregtilahun9752 Před 3 lety

    አላመንኩም በጣም ያማል እግዛብሄር ነፍስህን በአጸደገነት ያኑራት ወንድሜ በቃ እኔእጃ ነፍስህን ይማረው ወንድሜ እመብርሀን ትቁምልህ ከጎንህ ትሁን አሜን

  • @fikreabebayehu
    @fikreabebayehu Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ነፍሰ ይማር የእውነት ምንም እወነት አለመስልኝምምም😭😭😭😭 እፍፍፍፍ

  • @elisabethbirhanu4017
    @elisabethbirhanu4017 Před 4 lety

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር

  • @alkindy6026
    @alkindy6026 Před 4 lety

    ነፈሰህን በአፀደ ገነት ያኖረህ

  • @addismistir3976
    @addismistir3976 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑር

  • @rocksongs2466
    @rocksongs2466 Před 4 lety +2

    ወንድማችን ድነህ ወደ አገልግሎትህ ትመለሳለህ ብለን ነበር እግዚአብሔር የፈቀደው ሁሉ ሆነ ነፍስህን በአፀደ ገነቱ ያድርግልን

  • @user-ti8kd7le3n
    @user-ti8kd7le3n Před 4 lety +1

    የኔ ጌታ ብሌንየ እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን
    ውፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @hirutbekele9609
    @hirutbekele9609 Před 4 lety

    ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @maditube8370
    @maditube8370 Před 4 lety +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማመን ኣቃተኝ ውንድማችን ብሌን እግዚአብሔር አምላክ ብቀኙ ያኑርህ ነብስህ ይማር

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w Před 4 lety +2

    😭😭😭😭እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ነፍሰ ይማር የእውነት ምንም እወነት አለመስልኝምምም😭😭😭😭 እፍፍፍፍ ህይወት

  • @samrawitwelde9451
    @samrawitwelde9451 Před 4 lety

    ነብህን በገነት ያኑርልን

  • @user-mx8sr7ul7c
    @user-mx8sr7ul7c Před 4 lety +1

    ነብስ ይማር እህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭እኡኡኡኡኡኡኡ

  • @user-pn1jz7eg8z
    @user-pn1jz7eg8z Před 4 lety

    እእእእፍፍፍ ነፍስን 😭😭😭 በእፀደ ገነት ያንሮው እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 Před 4 lety

    Nfesehn ymareiwe fitari 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eteneshshiferaw2271
    @eteneshshiferaw2271 Před 4 lety +1

    😢😢😢😢😢😢uffffff betame asazenkenge wendmachen belane 😭😭😭😭 egezyabher nibsehne yemar 😭😭😭 egezyabher yewdedewne aderge 😭😭😭

  • @user-wo7nz4qi9l
    @user-wo7nz4qi9l Před 4 lety

    እፍፍፍፍ ነብስ ይማር

  • @user-hg3gb5cu4x
    @user-hg3gb5cu4x Před 4 lety

    ፈጣሪ ነብስህን ይማር ው።ልቤን ተሰበር

  • @mahaumyousef1595
    @mahaumyousef1595 Před 4 lety +1

    ነፍስ ይማር ነፍስህን በአፀደ ገነት ከቅዱሳን ከቀኙ ያኑርልን

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 4 lety

    ነፍስ ይማር ወንድማችን።

  • @user-wf9fu7cw4w
    @user-wf9fu7cw4w Před 4 lety

    😭😭😭ማማን አልቻልኩም😭😭😭

  • @ramycell4429
    @ramycell4429 Před 4 lety

    ነፍስ ይማር ወንድማችን

  • @genetgebremariam3665
    @genetgebremariam3665 Před 4 lety

    እፉፉፉነብስህንይማርልን ያማል

  • @abaditbirhane3522
    @abaditbirhane3522 Před 4 lety +1

    ነብስ ይማር😭😭😭

  • @user-sq2ne1yw8y
    @user-sq2ne1yw8y Před 4 lety

    Waddddd memahre egazaber nebisihan yimar

  • @user-fb3hy4ie4u
    @user-fb3hy4ie4u Před 4 lety

    ኡፍፍፍፍ አልቻልኩም ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን በቅዱሣን ጎን ያድርግልን እመቤቴ ትቀበልህ የኔ መልካም ወንድሜ

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r Před 4 lety

    ነፍስ ይማር እፍፍፍፍ

  • @madeylema374
    @madeylema374 Před 4 lety +1

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ወንድማችን 😭

  • @hiwotyout7908
    @hiwotyout7908 Před 4 lety

    በጣም ያማል ኡፍ ወድሜ ባፀደገነት ያኑርህ ፈጣሪይ አየሰው ኩንቱ በዚህ ልንቀር ሰላም የለን ወዴሜ ውጤ የተሰበረ

  • @saytsayt164
    @saytsayt164 Před 4 lety

    እግዝአብሔር አምላክ ነብስህ አብፀደ ገነት ያነረው 😢😢😢😢

  • @esheteamenu3895
    @esheteamenu3895 Před 4 lety

    Egziabher nebsehen bekegnu yanurat wendime,ye Egziabher fikad honual.

  • @hiwotayla6227
    @hiwotayla6227 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭

  • @user-ju2gl1xj9o
    @user-ju2gl1xj9o Před 4 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ እኔ አላምንም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 Před 4 lety

    Ufffffffffffff.egziayabher nefsihn begeneti.yanurewu.wendmachin

  • @user-ho8hh6zp7n
    @user-ho8hh6zp7n Před 4 lety

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 3 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍ ሁሌ ውሸትነው እያልን አናምን አልን ያተነገር ወድማችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rokadmasu4329
    @rokadmasu4329 Před 4 lety

    በጣም ያሣዝናል ነፋሱን በገነት ያኑርዉ

  • @user-vm1qv9sr3p
    @user-vm1qv9sr3p Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወድሜን

  • @user-oh8rr1ik8k
    @user-oh8rr1ik8k Před 4 lety

    ነፍሰ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-kd5ov4sf8g
    @user-kd5ov4sf8g Před 4 lety

    ነፍስ ይማር😢😭😭😭😭😭😭

  • @appleapple6122
    @appleapple6122 Před 4 lety

    እመብርሀን ነፍስህን በደጋጎች አባቶቻችንጋ ያስቀምጥልን

  • @slntayehutube4462
    @slntayehutube4462 Před 4 lety

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i Před 4 lety

    የኔ።ጌታ።ይህ ክፎ ሞት ነጠቀን።የተዋህዶ።እቁ ወድማችንን😭😓😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔስ።በአካል።እዴማውቅህ።አጄቴን።በላሀው ይህን መዝሙር እይ ስምህ ፎቶ ግን ስል😭😭😭😭😭😭ነፍስህን።ይማርው።ያማን😭😭

  • @mekdesyajimelej9864
    @mekdesyajimelej9864 Před 3 lety

    😭😭😭😭😭uffff alme yechiwe nachi nefese yemar

  • @missfanoos5796
    @missfanoos5796 Před 4 lety

    Weyne blene ene mamen akategni egziyabher nefshn bkdusan ekif yanurat 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sk4qp3ss3k
    @user-sk4qp3ss3k Před 4 lety

    *እግዚአብሔር ነብስህን ከአብርሃም ከይሰሀቅ ከያዕቆብ እቅፍ ያኑረው።*

  • @weletharegawimz3347
    @weletharegawimz3347 Před 4 lety +1

    Uuuffuuu ene alaqim metamemunim alsemahum bexam usxee areree uuuu nebsun begenet yanuri

  • @user-oq7eg1qt1s
    @user-oq7eg1qt1s Před 4 lety

    እፍፍ በእውነት እኔስ አላመንኩም 😢😢😢😢😢😢 ነብስህን በደጋጎቹ አባቶቻችን ያኑራት እመቤቴ በእቅፋ ታናርህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @herimar5081
    @herimar5081 Před 4 lety

    Betam yasaznal

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d Před 4 lety

    ነፍስህን በአብርሃም እቅፍ ያኑርለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ❤❤❤❤❤

  • @user-gv8lk7vn9j
    @user-gv8lk7vn9j Před 4 lety

    የኔ ምስኪን ወንድም ውስጤ አላምን አለኝ ነብስህን ከደጋግ አባቶቻችን እናቶቻችን አጠገብ ያኑርልን አይይይይይይ ከንቱነት ለዚች እድሜያችን ነው የምንፍጨረጨረው

  • @user-lb4ns2iq4l
    @user-lb4ns2iq4l Před 4 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማመን አቃተኝ ወድማቸን ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት ድግል ማርያም ትቀበልህ

  • @user-bz8hq8bv7i
    @user-bz8hq8bv7i Před 4 lety

    ነብስህን በአብርሀም ይሳቅ ያዕቃብ ጎን

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate2571 Před 4 lety

    ነነፍስ ይማር ወንድሜ

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ነፍስህን በቀኝ ያሳርፋት እመብርሐን እሷ ከልጇ ታማልድህ

  • @lidiyakassaye2069
    @lidiyakassaye2069 Před 4 lety

    Nebese Yemare

  • @adaneshmoshe9130
    @adaneshmoshe9130 Před 4 lety

    Effffffffe nebese begenet yanurewe lebatesboceh metnate emeyalu 😭😭😭

  • @tirualemeyihunatube344

    ነፍስህን ይማር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-tj9fy2ji1s
    @user-tj9fy2ji1s Před 4 lety

    አልቺለኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-xm7br8ns5k
    @user-xm7br8ns5k Před 4 lety

    Egzbher nafshene basda gante ynorlne wadma 😭😭😭😭

  • @niyazdashti930
    @niyazdashti930 Před 4 lety

    ነፍሱን እግዚአብሔር በአብርሃም እቅፍ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552

    Belenyeeeee😭😭😭😭👈

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 4 lety

    ውይይይይ ቅስሜን ሰበረው የኔ ወንድም ብሌንዬ ነብስህን በአብርሀም በይሳቅ በቅዱሳን እቅፍ ያኑረው ።። የጌታ ፍቃድ ሆነ

  • @ss-gl1el
    @ss-gl1el Před 4 lety

    ኣፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እኔሥ አልቅሸ አልወጣልኝ አለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍሥህን ባፀደገነት ያኑርልን ያማል አይሥወች ሥንባል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Před 4 lety

    Egzabher nabshen bagent yanuraw

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 Před 4 lety

    Weyene yene geta mamene new yakatene zare nefese setecneke waleche geta nefesekene yemarew lela mene yebalale

  • @firhewotyenatenafaki6256

    ነብስህን በአብረሀም እና በይሳቅ በያቆብ ጉን ያሳርፍህ ምነው ባላወኩህ ማመን አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 Před 4 lety

    እኔስ አላምን አልኩ ኧረ ምን ጉድ ነው ነብስ ይማር ወድማችን

  • @asnatefera726
    @asnatefera726 Před 4 lety

    Rest in peace our brother

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u Před 4 lety

    አይይይይይይይ እኛ የኔ ወንድምየ በጣምምምም አዘንኩት ነፍስህን ከቅዱሳን ህብረት ይደምርልን የላይኛውን ቤት እመአምላክ ታሳምርልህ ሌላ ምን እላለሁ

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 Před 4 lety

    ነብስ ይማር

  • @user-fb9nd7ev1r
    @user-fb9nd7ev1r Před 4 lety

    ወድ ወደመችን ዳቆን ብሌን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ድነህ ወደ አገልግሎትህ ትመለሳለህ ብለን ተስፋ ነበረን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ

  • @MimiMimi-lq9do
    @MimiMimi-lq9do Před 4 lety

    ነፍስ ይማር

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 Před 4 lety

    ከቅዱሳን እቅፍ ያኑርህ ወንድማችን ማመን ይከብዳል ከኛ መለየትህ

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነብስ ይማር

  • @helinabiretu5015
    @helinabiretu5015 Před 4 lety

    ነፍስህን በደጋግ አባትቻችን ከአብርሐም ከይሳቅ ከያቆብ ጎን ያሳርፍህ ባጭር ቀረህ

  • @melatemagnu527
    @melatemagnu527 Před 4 lety

    ወይኔ ብሌኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwetkiros9237
    @hiwetkiros9237 Před 4 lety +1

    Nebsun ymarat 😭😭😭😭😭😭😭😭dngel was tebeqa thunew wedmachin efffffffffff

  • @ahmadtaleb3521
    @ahmadtaleb3521 Před 4 lety

    ነብስይማር
    ከቅዱሳን ጎን ያሩልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml Před 4 lety

    እፍፍፍፍፍ፣ነፍስህንበአፀደገነት፣ያኑርህ፣ወዲማችን፣የተዋህዶአርበኛ፣ላተይህ፣አይገባምነበር፣ተሻለህብለን፣ስንደስት፣ጨክኖወሰደህ፣ሞትክፉ

  • @lalufk1230
    @lalufk1230 Před 4 lety

    ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑራት ወንድም

  • @AhmedAhmed-bi3zf
    @AhmedAhmed-bi3zf Před 4 lety

    ነፍስ በገነት ያርህ

  • @monamano9679
    @monamano9679 Před 4 lety

    እማምላክ ትሁንህ ወንድሜ ስምህን ይማርው

  • @radi453
    @radi453 Před 4 lety

    እኔ ማመን ቅቶኛለ እመቤተን

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552

    Nefesekn be degagoche gone yaserfelne dengele atelyek

  • @haymiyedngellige1537
    @haymiyedngellige1537 Před 4 lety

    ነብስይማር

  • @bezaiyehuatete9538
    @bezaiyehuatete9538 Před 3 lety

    Wandema belane e/r nabesehen bateda ganete yanurelene nabese yemare hulacheneme wada manekarebate alem hadeke yamaleeeeeeeeee

  • @mazaale8828
    @mazaale8828 Před 4 lety

    😭😭

  • @user-vt1qh7ym9t
    @user-vt1qh7ym9t Před 4 lety

    ኡፋፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭rip

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-iu3wj7fo7m
    @user-iu3wj7fo7m Před 4 lety +1

    በድንግል እቅፍ ትኑር ነፍስለ ወንድማችን

    • @ranarana625
      @ranarana625 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏😭😭😭😭

  • @rere4822
    @rere4822 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭🤲🤲

  • @kesntekesnte4853
    @kesntekesnte4853 Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t Před 4 lety

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @celinediab1981
    @celinediab1981 Před 4 lety

    awey,afer,lblalh,wendmye,enyes,alchalkum,mnew,enye,betekeyerkulh,wenmye,effffffff,😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭