ቀድሞ ታይቶት ነበር ለይጌ ሞት አይገባውም!! ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ይገረም ፀጋዬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2024

Komentáře • 52

  • @user-vb8oo8kr1t

    ክርስቶስ ሞሸረዉ ❤❤❤😭😭😭

  • @tigist2412

    ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ያሰዝናል 😭😭😭

  • @Alemayhu-ve9zf

    በጣም የአሳዝናል ነብስህን በገነት ያሳርፍ

  • @ephremtaye1767

    አምላከ ቅዱሳን ነፍስህን በእነ አብርሃም እቅፍ ያሳርፍልን!!!!!!!

  • @user-ri1yv3ir5m

    አይዟችኹ ተፅናኑ ሁላችንም ወደዚያው ነን ነገር ግን መልካም ሰርቶ እግዚአብሔርን አስደስተን እንድናልፍ በቸርነቱ ይርዳን አሜን የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን. በጸሎት እንዲታሰብ የክርስትና ስሙን ጻፉልን😢😢 የኔም ወንድም ገደሉብኝ ገና ወጣት ወልደ ገብርኤል እያላችኹ በጸሎት አስቡልኝ😭😭😭😭

  • @user-im9gc6zd6k

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ።

  • @user-te7sf3tp3i

    ነፍስህን ይማር ፌጣር ወንድማችን ሁሌ ቤልባችን ትኖራሌ።

  • @user-zc4mi8xz3g

    😢😢😢😢አይይይ እኔኮ ማመን እያቃተኝ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢😢😢

  • @user-rb5qe6gq2j

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ሆነ😥😥😥

  • @user-dx7mp5ol8l

    ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ve3rp1nl6r

    ወንድማችን ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን ለዘመድ ወዳጆቹ እግዚአብሄር ያፅናችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @Ehtemariam-wn7fi

    ነፍስህ በስላም ትረፍ እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ ያኑርህ

  • @mesretasfaw464

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭

  • @selfoselfo1747

    ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመዶዎቹ ጽናቱን ያድልልን

  • @selamawitgebregiorgis4901

    Minew wededikat ychin mezmur Taytoh neber wendme😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-kr4nz4jj4n

    እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ ያኑርልን😭😢😢😢😭😭😭😭

  • @user-qp6ow2pp6q

    ነብስህ በሰላም ትረፍ ወድም አለም😢😢😢😢

  • @user-im9gc6zd6k

    እግዚአብሔር ከመንገድ እንዳይወጣበት በጊዜ ሰብስቦታል ምክንያት አለው።

  • @user-yz6ip7ft5r

    ይሄ ድምፀ መረዋ እግዚአብሔርን የሚያከብርበት አንደበትን ሄደብን 😭😭😭 ግን ምን ሆኖ ነው ታሞ ነበር ? እግዚአብሔር በቀኙ ያኑርህ ትንሹ ወንድማችን ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ያፅናናልን:: ሰው ለሰው ቢፋቀር ቢረዳዳ ምነው ??? … በእውነት you are a big missed 😭😭😭😭

  • @tigistgebresilassie-bo3bb

    ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል