እውነተኛ ነቢያት ዛሬ አሉ ወይ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • እውነተኛ ነቢያት ዛሬ አሉ ወይ?

Komentáře • 94

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 5 lety +2

    እኔ እንኳ እንደ እግዛአብሔር ፍቃድ ሆኖ በቅርብ ነው የተተዋወኩተኝ ሲሆን እጅግ አደርጊ በክብር የማመሰግንህ በእወነት ነው የምልህ አስትፏስህ ቃለ ሂይወትህ የሰማለን በአለም።

  • @senlewongelalemu9565
    @senlewongelalemu9565 Před 6 lety +18

    ወንድም ዘላለም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ትምርት በጣም ነው የጠቀመኝ ሰለዚ በርታ የሚሰሙህን ከሚመጣዉ የሀሰት ወጀብ ታስጥላለ ጌታኢየሱስ ጸጋ ያብዛል

  • @hopedestiny6377
    @hopedestiny6377 Před 6 lety +8

    Thanks for sharing this timely message Zelalem. We surly are living in the last days! We need to pray for wisdom and discernment of this demonic and false teaching and skims and lies of so called prophets and "man of God" arising in Ethiopia. They've FOOLED AND CORRUPT SO MANY INNOCENT PEOPLE who came looking for God!

    • @bahrangebregziabher3474
      @bahrangebregziabher3474 Před 6 lety

      Hope Destiny true very true but not only in Ethiopia it is every where,and they are everywhere.

  • @dejenuzergadibaba2580
    @dejenuzergadibaba2580 Před 6 lety +4

    God bless you Brother Zelalem. More grace to you . I appreciate for the work you are doing and i praise the lord for his gift

  • @danasegamo2843
    @danasegamo2843 Před 5 lety +1

    I praise our God in the name of our Lord Jesus Christ for He (God) has given us, you as a true
    defender for the truth of His Word (Bible).

  • @debesayberaki8420
    @debesayberaki8420 Před 6 lety +4

    ብራቮ ወንድሜ እንዳንተ ሚልዮን ይሁኑልን። ትምህርትህን ደስ ያሰኛል።

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 6 měsíci

    zale Bless you always you released here a very important thought.

  • @mogosmogos5631
    @mogosmogos5631 Před 6 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድም።የአምልኬ መንፈስ ይደግፍህ የቃሉን መገለጥ ይሙላህ አሜን.

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před 6 lety +5

    God bless you brother good job keep it up well thought

  • @molashdedefa7967
    @molashdedefa7967 Před 6 lety +3

    በውነት ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @reflection8626
    @reflection8626 Před 6 lety

    ትክክለኛና ወቅታዊ ትምህርት ነው፤ አንዳንድ ዐይናቸውን በጨው የታጠቡ ደረቆች ዕውነት ስለሌላቸው ሲሳደቡና ሥርዐት ያጣ ምላሽ ሲሰነዝሩ ይታያሉ፤ እነዚህ ማጂራት መችዎች ስለሆኑ ከዚህ ያነሰ ነገር ከነርሱ አይጠበቅም፤ ወንድሜ በርታ፤ እግዚአብሔር ይርዳህ፡፡

  • @isubalewt
    @isubalewt Před 6 měsíci

    "...ተንባይ ሳይሆን ተባዮች ናቸዉ" i like it😂😂

  • @wesenbegna7846
    @wesenbegna7846 Před 6 lety +2

    ጥሩ ትምህርት ነው።ጥልቅ እውቀት አለህ።ምንአለ ይህን የጨለማ እምነትና አምልኮ የሚከተሉትን እንደዚህ በሰከነ አንደበት ብታስተምራቸው?

  • @brookhaile3426
    @brookhaile3426 Před 6 lety

    Thank you 🙏 for you helpful and excellent explanation word of God . We need more from you keep it up you will save this generation. God be with you !!

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn Před 5 měsíci

    ወንድም ዘላለም እየጠቀምከን ነው ጌታ ቀኙን ይስጥህ !!!!

  • @yisehakshata7102
    @yisehakshata7102 Před 6 lety +5

    May God bless you abundantly!!!

  • @sentayehucheru3406
    @sentayehucheru3406 Před 7 lety +6

    Geta hoyyy temesgn yihe Lene tilk mels ena ereft nw..tebarek wendm

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Před rokem

    አመሰግናለሁ ጋሸ ዘሌ🙏🙏

  • @user-gr8hi3om1q
    @user-gr8hi3om1q Před 6 lety +1

    wonderfull teching. GBU Zelalem

  • @danielsemere4971
    @danielsemere4971 Před 6 lety +1

    God bless you!
    We don't need to believe outside bible b/c everything we need to know the past,current features in the holy book.

  • @kokekoke3239
    @kokekoke3239 Před 6 lety +3

    እ/ር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ
    እንዳሁኑ ቀደም ብላችሁ አስተምራችሁ ቢሆን እንደነ እስራኤል አይነቱ አጭበርባሪ ባልበዙ ባልቀለዱብንም ነበር
    ዛሬም ሊመለስ ለወደደ አልመሽም

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 6 lety +4

    God bless you

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 Před 3 lety

    እውነት ነው በርታ

  • @makdastasefaye6017
    @makdastasefaye6017 Před 6 lety

    ተባረክ ዘላለም በጣም ወደድኩ አገላለፀክን የቴሌቪዥን ፓረግራም ቢኖርክ ብዬ አሠብኩ የውሸት ቻናል እየከፈቱ ሠውን ከአምያደናግሩ እውነተኛ አሠተምሮ ጠፈ እካ

    • @gantemohammde6038
      @gantemohammde6038 Před 6 lety

      Tebareke wendema lamne astghne seme xerto mawexate yeeshalale ezebo eyxafa naw 😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍

  • @aynaq8294
    @aynaq8294 Před 6 lety +2

    Wendem Zelalem bewnt zemeneh yebark💖👐

  • @memezenebe8009
    @memezenebe8009 Před 6 lety +1

    God bless you.

  • @jualians8822
    @jualians8822 Před 6 lety +1

    ህየ ኣሁን ፀሎት ነው?

  • @elbethelelu3853
    @elbethelelu3853 Před 6 lety +1

    Be bless zelalem

  • @genethabtay1743
    @genethabtay1743 Před 4 lety

    ወንድም ዘላለም በ ብዙ ተባረክ

  • @kingaleme4557
    @kingaleme4557 Před 6 lety

    በጣም ጥሩ ለበሽታ መድኃኒት መስጠት እንጅ ማሳደድ አታብዛበት..

  • @hopedestiny6377
    @hopedestiny6377 Před 6 lety +1

    የአምላክ፡ስም፡የመጫወቻ የመነገጃና የዝርፊያ የሆነበት የመጨረሻው አለም!!ጊዜው ምልክቱ!!! የእግ/ር፡የማያልቅ፡ምህረትና፡ፍቅር፡ወደ፡ንስሃ፡ቀጥሎም፡ብቻውን፡ወደከበረ፡የቤተ-መቅደሱ፡ራስ፥እውነትና፡ብቸኛ፡የዘለአለም፡1መንገድ፡ወደሆነ፡ወደ፡እግ/ር፡ልጅ፡ይጠቁማል፡እንጂ... ወደስጋ፡መኞትና፡ወደሰው፡ልጅ፡በፍጹም፡አያስሮጥም።ወገኖች፡እባካችሁ፡እባካችሁ፡የማይለጠውን፡በርግጥም፡ህያውና፡እዉነት፡የሆነውእግ/ርን፡እርሱን፡ራሱን፡ፈልጉት!!እውነት፡እርሱ፡ቅርብ፡ነው።የመዳን፡በሌላ፡በማን፡የለም!!በሚታይና፡መስሎ፡በሚቀርብ፡ነገር፡አትታለሉ። FALSE PROPHET'S ARISING IN ETHIOPIA!!! PEOPLE KNOW WHAT YOUR CHOOSING TO BELIEVE AND WHO YOU ARE LISTENING OR EVEN FOLLOWING, ASK YOURSELF IF YOUR LOOKING FOR GOD HIMSELF OR WHAT APPEARS TO BE A SUSPENSE MOVIE "FAKE PERFORMANCE AND MIRACLES/HEALING" THESE SO-CALLED MAN OF GOD ARE CALMING TO SHOW!! Thanks for sharing Zelalem!

  • @danidawit23
    @danidawit23 Před 5 lety

    geta hoy betekrstiyanin hizbochwan ke wushoch tebik.

  • @mulugetabezabhi1295
    @mulugetabezabhi1295 Před 5 lety

    Tew enji

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 Před 6 lety +1

    God Bless you!!!

    • @kassagage168
      @kassagage168 Před 2 lety

      Zele, If the bible is the word of God, then I accept your teaching , it goes with the teaching of the holy word. You are like Jeremiah the prophet of Israel. God be with you... behind all this false good is money , fake, ....

  • @liretumebo9648
    @liretumebo9648 Před 6 lety +1

    Geta yibarikih

  • @zjz3208
    @zjz3208 Před 6 lety

    ውይ አባቶይ ማነው ትከክለኛው ሁሉም ትቼ አተብቻያለሁ ይቅርም በለን

  • @rajaramajesuserajaramaamen707

    GETA ZEMNHIN YEBARKEW WENDM GETAN. YEMYASDBU NEBY. NEGN BAYOCHI MASTWALUN YESTACHEE

  • @rahelyeamlak3455
    @rahelyeamlak3455 Před 6 lety +1

    Geta ybarkh

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 6 lety

    የነብያት ጉባኤ አገልግሎት በጥቃቅን ስህተቶች ትችትና ተቃውሞ አያጣውም ።ምክንያቱም ጴጥሮስ ጆሮ ቆርጦ ነበር ነፍሰ ገዳይ ማለት እንችላለን ።3 አመት የተከተለውን ጌታ ከድቶ ነበር ከሃዲ እያልን ማሳጣት እንችላለን ። እግዚአብሔር ያስነሳቸውን ሃዋርያት እና ነብያት አስተማሪዋች ትንሽ ስህተት አያጣቸውም ስህተት ከፈለግን እሸት በሰንበት ይቆርጣሉ። እጃቸውን አይታጠቡም ከአሳ ውስጥ ገንዘብ መጥቶ ግብር ከፈልን ይላሉ። መጥረቢያ ወድቆ ተንሳፈፈ ይላሉ ምትሃት ነው። ማለትም እንችላለን ።
    ግን ጌታ በአያቸው እይታ ካየን ግን ......

  • @henoktesfay6862
    @henoktesfay6862 Před 6 lety

    Bless you zele!!!!!!

  • @yasinyegnaofficialchannel4106

    be blessed

  • @user-pv6ez3kk6i
    @user-pv6ez3kk6i Před 6 lety

    አዎ ኡንትኝ ነቢያት አሉ አቲሰሰቱ
    መረገሙን ዬምሰቢሩት በሺተዉን ዬምፈዎሱት ለሀገረቺኔን መፌቴ ዬሆኑት ከጌታ ሰምቶ ዬምንገሩት ሀወሪየዎችም አሉ ጌታ ፀገዉን የቢዘዉ ለሌሎች ደሞ በነሱለይ ጠቱን ዬምተነሱት ፊሪዱን እዬተቀበለቹ መሆኑን አትረሱ ጌታ ምሰተዎሉን ይሲጠቹ

  • @sentayehucheru3406
    @sentayehucheru3406 Před 7 lety +1

    Yagelgeltot zemenhn yibarkh abooo...uff ye libe ye deresewu

    • @hananraemero5634
      @hananraemero5634 Před 6 lety

      Sentayehu Cheru ሞቀኘ

    • @shamilnur9126
      @shamilnur9126 Před 6 lety

      Zelalem their is a complex sprit in your mind, u better stop your opposition because seeing is believing, they are fuortuntellers who preform in accordance with the bible instruction,so don't suffer from bad spiritual complex which is inculcated in your mind,

  • @buziyeyegetalij5662
    @buziyeyegetalij5662 Před 6 lety +1

    Geta Eyesus zemanikn yebarki ehen tesagaw yabizalk berata bazi nager lay be ewunati saw endayi tafa betam desi bolognale katilibat

  • @ehetedemessachew1193
    @ehetedemessachew1193 Před rokem

    etv

  • @mengistuduche6877
    @mengistuduche6877 Před 6 lety

    berta betam desi yelali

  • @amenamen1964
    @amenamen1964 Před rokem

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞

  • @atmike123
    @atmike123 Před 6 lety

    ወንድም ዘላለም የአዲስ ኪዳን ነቢይነት እና የብሉይ አንድ አይነት ናቸው ወይ? አሿሿማቸው አገልግሎታቸው? በብሉይ ነቢያት ከስራቸው ሆነው የሚያሰለጥኗቸው ሌሎች ነቢያት እንደነበሩ እናያለን! ያ በአዲስ ኪዳን ሲደረግ አናይም ለምን? በእኛ ሃገር ደግሞ በቅርቡ ሊደረግ ተጀምሯል። መጽሐፍ ቅዱስ ይደግፈዋል? ቤተክርስቲያን ነቢያትን የተሰጧትን እንዴት ለይታ ልታውቅ ከዚያም እንዴት ልታሰማራ ትችላለች? ቢቻል መልሱ ከቃሉ ቢሆን።

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 Před 6 lety

    እውነት መናገረ ለራሰ ነው በጣም ተክክክክል ነህ መፈተሼ ነው

  • @tube-hu8eq
    @tube-hu8eq Před 5 lety

    ewentegna nebiyate bahunu seate alu belehale selzihe ewenetegnawen khasetegnaw beseme sayeqere leyetehe betenegeren

  • @Royal-177
    @Royal-177 Před 6 lety

    ብዙ ግዜ ምትለቃቸውን ምስለ ትይዕነቶች አያለው ቤተክርስትያንን ለማንቃት የምትሰራው ስራ ተመችቶገኛል፡፡
    በዚህኛው ስለ ነቢያት ያለህነ አቋም አከብራልሁ ግነ ትንሽ ሰፋ ቢል...ሌላው ደግሞ በሐዋርያት ላይስ አቋምህ ምንድነው፡፡እና በርታ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ልልህ እወዳለው

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 6 lety +1

    Geta tsegaw yabzalh

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před 6 lety

    UNETAGNA ALU AWO NEBY ISRAEL NEBY BELAY NEBY ERMIYAS NEBYEYU WEZETE

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 Před 6 lety +1

    እውነትክን ነው ተኩላ ገብቶ በጎቹን ስብላ ዝም ካሉት አንተ ትሻላለክ

  • @abrhatefker4509
    @abrhatefker4509 Před 6 lety

    ክክክክክየምንፀጋ ሴታኔዝም ሁሉ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 6 lety

    ወንድም. በላይ ቤ/ክ የተቃወመችው ሰው ነው .ግን እውነተኛ ነብይ እንደሆነ ልኬልሃለሁ ፣ማንንም በከንቱ ተባብሬ አላንቅ8ሽሽም እጠየቅበትታለሁ

  • @user-yq3hs5en4g
    @user-yq3hs5en4g Před 5 lety

    ቆይ መምህር ዘላለም መናፍቅ ነውዴ?? ካልሆነስ አይን ለምን ተጨፎነ???

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před 3 lety

      Traditional Protestant
      የጥንት ፕሮቴስታንት መሰለኝ

  • @tesmalilsho9404
    @tesmalilsho9404 Před 6 lety

    የወንጌል እውነታ ያ ከሆነ ጴንጤዎች ለምን የሀሰትን ትንብት ይቀበለሉ?

  • @danielyohanes6651
    @danielyohanes6651 Před 6 lety

    የእውነተኛ ነብያቶች ስም ዝርዝር ልትነግረን ትችላለህ ?

  • @salamabagaz2572
    @salamabagaz2572 Před 6 lety

    Woyne yei Sayo siraa yelaam bamtachu

    • @edennagash4071
      @edennagash4071 Před 6 lety

      Ewnet new ye belay shiferaw & ye dansa church ye business bota new endewm Ermiyassi sewn eyebzbU new .

    • @edennagash4071
      @edennagash4071 Před 6 lety

      Beayene ayexhlew.

  • @ellenitg
    @ellenitg Před 4 lety

    ነብይት ብርቱካን እውነተኛ ናት ማለት ነው ዘላለም? ይሄንን የምጠይቅህ ስለ ዶክተር አብይ ስልጣን ላይ መውጣት ከ 6 አመት በፊት ስለተነበየች ነው

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 6 lety

    ይህ መልእክት ለኛ ውጭ ላለነው ሰምተንሀል ይህንን አይ ነት የውሸት ተአምር የሚ ፈፅሙት ብዙ ግዜ ወደ አዋሳ እና ወደገጠሮች ነውና መልእክቱ እንዴት ይደርሳቸዋል ካልደረሳቸው ማለቃቸው ነው

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před 6 lety

    NEBY TAMRAT NEBY SURAFEL ALU KES BELINA

  • @netsantedajane4099
    @netsantedajane4099 Před 5 lety

    Ata sawey...sebaza. .gurage..lafedada

  • @abrhatefker4509
    @abrhatefker4509 Před 6 lety +1

    አንት ወንድም በወንድሙ ላይ ይነሳል ተብሉ የተፅፍው ግዜው ነው ከእስራኤል ላይ እትነሳም አታፍርም አይበቃክምማፍሬ ነክ

    • @kokekoke3239
      @kokekoke3239 Před 6 lety +1

      Abrhate Fker
      ያንን እጭበርባሪና ሌባ የዳንሳን ልጅ አፍህን ዝጋ ሀስተኛ መሆንህ ታውቆብሀል በይው ።
      ምድረ ሌባ ምነው ከስሚያከራየው ገስት ሀውስ ሼር አላችሁ ?????
      የተገለጠን ውሽት ልትሽፍፍኑት አትችሉም ሌቦች

  • @periperry7228
    @periperry7228 Před 6 lety

    mekemerya meskel adrig wey

  • @tFLDWGjKKOKoQtItQ
    @tFLDWGjKKOKoQtItQ Před 6 lety

    ante manekiiiii hasetegna raseki nek

  • @alemu672
    @alemu672 Před 6 lety

    eyesusin atawukim bitawukew melkam behonelih neber.

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 Před 6 lety

    jil kenat wzewzeh sera fete

  • @ghhh3842
    @ghhh3842 Před 6 lety

    Anete zime balllllle worange ante tesasite swhune atasesite

  • @teferaabera4979
    @teferaabera4979 Před 6 měsíci

    ተንዛዛ፡፡መልእክትህ ወይም አቋምህ አልገባኝም፡፡

  • @user-bp1yz5tq5r
    @user-bp1yz5tq5r Před 6 lety +2

    አይንህን መጨፈንህ በራሡ የጨለማው መንፈስ ምልክት ነው።ነቢያቶቻችሁ ጥንቆላ ነው ዘመናዊ ጥንቆላ። ነው እየጠነቆሉ ያሉት።አንዴ ይዘፍናሉ አንዴ ይዘላሉ አንዴ ይወሸክታሉ። ለምን አታቆሙም ማወናበዳችሁን።

  • @bbbmmo646
    @bbbmmo646 Před 6 lety

    And when you are so humble, why do you humiliate all the prophets? God will pay you. You are not in order. No one can speak to you. You are not right. Not good at all. Who sent you to judge? Who are you?

  • @OfficialEmnet
    @OfficialEmnet Před 6 lety

    Asmesay neh! Yihe hulu sew nesa siweta sifewes inkokulishu sifeta yemitayew hizb bante ayn actor new? Yehe biblical aydelem wey? Indante aynetu hasetegna zina lemagnet bileh lesiol ticket iyaskoretk new. Mekelamedun titeh nefsihin adin

  • @berihuntsegaye3059
    @berihuntsegaye3059 Před 6 lety +1

    ደንቁረሀ አታደንቁር. በአንተ ላy yማyiሰራው መንፈስ ስለራቀህ yቅናት መንፈስ yaዘላብድሀል

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 Před 6 lety

    jil sera fete ,,,,devil

  • @alemuhailemichael2514
    @alemuhailemichael2514 Před 6 lety

    God bless you

  • @jualians8822
    @jualians8822 Před 6 lety

    ህየ ኣሁን ፀሎት ነው?

  • @jualians8822
    @jualians8822 Před 6 lety

    ህየ ኣሁን ፀሎት ነው?