የብስራት ዜና | አብሮነት | አብሮነት በረመዳን | አዲስ ነሺዳ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2019
  • 🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
    የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
    ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
    ---
    የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
    ---
    አፍሪካ ቲቪ
    የሕይወት ጎዳና
    እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
    ---
    ይከታተሉን | Follow us፡
    ፌስቡክ | AfricaTVCh1
    ቴሌግራም | t.me/africatv1
    ዩቲዩብ | / africatv1
    ኢንስታግራም | africatvch1
    ትዊተር | africatvch1
    ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
    #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Komentáře • 755

  • @user-zw1pw5nh7b
    @user-zw1pw5nh7b Před 5 měsíci +7

    ወላሂ መቸም የማልሰለቸዉ ነሽዳ ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigewolde7668
    @tsigewolde7668 Před 5 lety +66

    ያን የድሮ ዘመን ይመልስልን እስላም ክርሰቲያን በስጋ ብቻ የሚለይበትን ሙስሊም ወገኖቼ

  • @user-kc2km2tb1p
    @user-kc2km2tb1p Před rokem +11

    ሙሀመድ አወል ሳልህ አላህ በጀነት ፊርዳውስ ያኑርህ 😢ሙስሊሙ ሲከፋፈልና ችግር ሲገጥመን ይሄን ነሽዳ ብንሰማ 😢

  • @user-un2xp6rg8h
    @user-un2xp6rg8h Před 5 lety +90

    አላህ አይለያይን አንድ ያርግን ብትክክልኛውም መንግድ ብሱና ብነብዩ መንግድ ያርቢ

  • @rabiseidethiopiawit9796
    @rabiseidethiopiawit9796 Před 5 lety +14

    ያረብ በዲናችን ላይ የሚመጣውን ፊትና አንሳል ያረብ ኡሎሞቻችን እና ኡስታዞች አላህ ይጠብቅልን

  • @hailamariamdamxo6148
    @hailamariamdamxo6148 Před 5 lety +8

    ሙስሊምበመሆኔ ሁሌም ደስታይሰማኛል አልሀምዱሊላ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m Před 2 lety +19

    ደስታችንን የነጠቁን አላህ ይይላቸው ለራሳቸው ሲሉ እኛን እያስለቀሱና በእኛ ላይ እሚነገዱትን አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @zaharaahmed9858
    @zaharaahmed9858 Před 5 lety +16

    ያ አላህ ስንት ግዜ ሰማሁት ደስ ሲል

  • @user-mc1es7vm2w
    @user-mc1es7vm2w Před 5 lety +3

    መሸአላ በጣም ደስ ሲል
    አሏህ አክበር
    አሏህ አክበረ
    አሏህ አክበር
    አልሀምዲሊላ

  • @bintoumer7494
    @bintoumer7494 Před 5 lety +9

    ያረብ እንደት ደስ እንደሚል ሚስሊም ግርማ ሞገስ ማሻአላህ

    • @naimaattapeu6319
      @naimaattapeu6319 Před 5 lety

      መሸአላህ አላህይጨምርላቺሁ በጣም ልብይነካል

  • @SS-wf3vq
    @SS-wf3vq Před 5 lety +13

    መሸ አለህ
    መሸ አለህ
    መሸ አለህ
    መሸ አለህ
    መሸ አለህ
    መሸ አለህ
    መሸ አለህ
    🌷🌷🌷
    👌👌👌
    💋💋💋
    😘😘😘

    • @SS-wf3vq
      @SS-wf3vq Před 5 lety

      @Naod Tube እስት ልበልልሽ መም በለይክ አጨነንቅሸለሁኝ እሽ አቢሽራ መጠሁልሽ😘😘💋🌷

    • @user-fg5vw5jr2t
      @user-fg5vw5jr2t Před 5 lety

      🌷🌺⚘

    • @user-jt5oc8mr6z
      @user-jt5oc8mr6z Před 5 lety

      😭😭😭😭😭😭👌👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖💖👌

    • @user-vm3ng3lk8f
      @user-vm3ng3lk8f Před 4 lety

      ግን ወላሂ ሁሌም አዳም ጠዋለሁ ሁሌም ለኔ አድሥ ነዉ

  • @zafaranraya547
    @zafaranraya547 Před 5 lety +3

    Wooow amazing nashida masha Allah barakallah woofiykuum

  • @aziza7702
    @aziza7702 Před 5 lety +29

    ያ አላህ በዚህ በተከበረ ወር ልባችን ቁርሃን ሲሰማ ምንም አይመስለን ነሺዳ ስንሰማ እናነባለን ወላሂ ልቤን ታዘብኮት ወዴት እያመራን ነው ግን ያ ረብ እዘንልን ውሃ ሲወስድ እያሳሰቀ ነው

    • @mekiyayesuf6934
      @mekiyayesuf6934 Před 5 lety +1

      ትክክ የሱናኡስታዞች እዉነት ሲናገሩ እኛሙስሊሞቹ ሳንቀር እንሳደባለን አላይመጨረሻችንያሳምርልን እዉነትእየደበቁህዝቡን በጥመትይዘዉታል የነብዬሱና ተተዉ

    • @rabeumassaum3018
      @rabeumassaum3018 Před 5 lety

      Masha allha

    • @zmzmmohamed1475
      @zmzmmohamed1475 Před 5 lety

      ሳህ ትክክል. ዘፈን የሚመስለው ይሄ ነሽዳ አላህ ይስቱር

    • @aminatbintyasin5279
      @aminatbintyasin5279 Před 5 lety

      ሳህ አውነትሽ ነው

    • @bosheaman964
      @bosheaman964 Před 4 měsíci

      Iwunet bilehal wondime
      Yenen simet new yaworehalign. Quranin resten menzumaana hadran mesmat bicha hhone sirachin

  • @seadaabate7373
    @seadaabate7373 Před 5 lety +9

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ በስማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም 💜💜

  • @riceumliza1877
    @riceumliza1877 Před 5 lety +8

    ልቤም አይኔም ነው የደማው ደስታየ ወደር የለውም አልሀምዱሊላህ ይህን ያሳየኸን ጌታ እንሽክርክ ያረብ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety +13

    ድል ለሙስሊም አልሀምድሊላህ ርበላአለሚን ለኣለማቱ ጌታ ለርበነ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
    ስት መስእዋት የተከፍለበት ዴስታየ ወዴር ነው ያጣው

  • @dfhggh133
    @dfhggh133 Před 5 lety +3

    ሱባሀን አሏህ ስተየ ሰማሁት የማይጠገብ ቀን አልሀምዱ ሊላህ

  • @sweetjamil7977
    @sweetjamil7977 Před 5 lety +15

    ማሻላህ
    ወላህ ይህን ነሽደ በጣም ነዉ የወደድኩት ስንቴ ሠመዉት
    አለምዱሊላህ ምስገን አላህ ይገወሁ

  • @kunfayakun2697
    @kunfayakun2697 Před 5 lety +8

    ያአለህ ዋለሂ፡አስለቃሶኘል ረሴልፈነደነው፡ያረብ፡አልሀምዱሊለሂ፡እስለም ለረገኝ፡ጌታ

  • @user-kx3jq6tm8h
    @user-kx3jq6tm8h Před 5 lety +55

    ዛሬ ኢትዮ አድስ የተገች ነው የመሰለኝ እህ ዴስታየ ልክ የለውም አምሳያና ቢጤ ለለለው አምላካችን ምስጋና ብቻ ሱመአልሀምዱሊላህ

  • @hadi6037
    @hadi6037 Před 5 lety +253

    ይሄን ነሽዳ ስንቴ አዳመጥኩት ሳዳምጠው እንባየ ይመጣል በጣም ደስ እሚል ነሽዳ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 5 lety +11

      ለምኑ ነው እንባሽ ማልቀሥ ቁረአን ሠምቶ ነው

    • @user-xp1sf1sl9v
      @user-xp1sf1sl9v Před 5 lety +5

      @@m.o3412 ምን ማለት ነው ለቁርአን ብቻ ነውደ የሚለቀሰው ድል ለሙስሊም መሆኑ ደስ አላለሽምደ

    • @user-xs3zy6pm6p
      @user-xs3zy6pm6p Před 5 lety +5

      @@user-xp1sf1sl9v ደስ ኢላሊ ግን አንች የስለቀሰሺ ነሺውነው አለህ ይስትር ሙዝቃ ወይስ ነሺዳ ?

    • @susuzeynu2599
      @susuzeynu2599 Před 5 lety +5

      ክክክክ ቁራን ሰምተሽ አልቅሺ እናት አጅሩም ያለው ቁራን መስማት ነው ነሺዳ ሙዚቃ በይው

    • @susuzeynu2599
      @susuzeynu2599 Před 5 lety +4

      @@user-xs3zy6pm6p ሳህ የኔ ውድ

  • @radhyaradhya9526
    @radhyaradhya9526 Před 5 lety +2

    Mash Allah mash Allah mash Allah mash Allah mash Allah mash Allah mash Allah mash Allah 😢😢💚💚💖💖💖💖

  • @rahmetabiy8726
    @rahmetabiy8726 Před 5 lety +12

    ማሻ አላህ ደስ ሲል ስንተየ ሰማሁት አገራችን እንድህ ሰላም ሲሆን እኛም ደስ ይለናል አላህ ሁላችንም በአለንበት ሰላማችንን ያብዛው

  • @user-ze4bu8wx9c
    @user-ze4bu8wx9c Před 5 lety +42

    ማሻአላህ በጣም ደስ ብሎኛል ባሁን ሰዓት ምነዉ ሀገሬ ሁኜ ይህን ደስታ በተካፈልኩት አለልኩኝ የረቢ ስደት በቃቹ በለን

    • @ufhgg5475
      @ufhgg5475 Před 5 lety +1

      አምን

    • @FFF-mb6ru
      @FFF-mb6ru Před 5 lety

      ማሻ አላህ ስጠብቀው ዬነበረው ይህ ቀን

  • @abdulkhanrahmato1629
    @abdulkhanrahmato1629 Před 5 lety +2

    ማሽ አላህ ብሰማው ብሰማው ማሰለች ነሺዳ አላህ አገራችን ኢትዮጵያ ከነዝቦቻ ይጠብቀን

  • @fafifafi2700
    @fafifafi2700 Před 5 lety +5

    አቤት ድምፅ ማሻ አላህ ወንድሜ

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 5 lety +2

    ማሻአላህ አለሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለን

  • @user-io3eg2zl9w
    @user-io3eg2zl9w Před 3 měsíci +1

    ፈጣሪ ሀገራችንሠላምያርግልን

  • @user-rv9wf5zp9k
    @user-rv9wf5zp9k Před 4 lety +1

    ይህን ነሽዳ ባዳምጠው እማይሰለቸኝ ያአላህ እንደት ደስ ይላል በአላህ ሽኩራን ለኩም

  • @user-nr2lf5nq9r
    @user-nr2lf5nq9r Před 5 lety +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨመርበት እሥላም ሠላም መሆኑን ዛሬ አሣዩ ያረቢ አገሬን ሠላሞን አብዛት

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 Před 5 lety +1

    ሁሌም እደ አዲስ ይሆንብኛል ደስ የሚል ነሺዳ

  • @fatimanuru6963
    @fatimanuru6963 Před 5 lety +1

    መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ

  • @khadryakhader9359
    @khadryakhader9359 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ይሄን ነሺዳ ስስማ ውድ ይብሰኛል አላህ ይጠብቃችው

  • @user-kx3jq6tm8h
    @user-kx3jq6tm8h Před 5 lety +24

    እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ እስልምና ትግስትን ያስተምራል ሁሉም አለፈ ኢንሻአላህ አልሀምዱሊላህ

    • @seadasied638
      @seadasied638 Před 5 lety +1

      ትክክክል ሁቢ

    • @MkMk-ow8cz
      @MkMk-ow8cz Před 5 lety +1

      እስለቀሱኝእላህምጨርሻውን ያሳምርው

  • @user-hw4ew1fm2p
    @user-hw4ew1fm2p Před 5 lety +1

    Mashallaah mashallaahi Alhamdullihi Alhamdulliihi ☝️☝️☝️❤❤❤❤

  • @makeebrahim9582
    @makeebrahim9582 Před 5 lety +2

    ማሻአላህ፡ያረብ ላተምንይሳንሀል አልሀምዱሊላህ፡ስንትጊዜሰማሁት

  • @rabiyarabiya8487
    @rabiyarabiya8487 Před 5 lety +1

    የብስራት ዜና ተሰማ አልሀምዱሊላህ

  • @samsami1269
    @samsami1269 Před 5 lety +19

    ዋው በጣም ደስ ይሚል ነሻ እና ኣንድነታችን የሚገልፅ ነው ኣልሓምዱሊላህ ዓላ ኒዕመል ኢስላም

  • @user-xj5jx2hj7c
    @user-xj5jx2hj7c Před 4 měsíci

    በጣም የምወደዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @Kk-gw3tf
    @Kk-gw3tf Před 5 lety +1

    ማሻአለህ አለህ ይጨሚረቹ የሚረል

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +2

    ማሻአላህ የማይጠገብ ነሺዳ ነው መጨረሻው አላህ ያሳምረው

  • @musefamustafa4020
    @musefamustafa4020 Před rokem +2

    Ramada Mubarack All Muslim People 🤲❤❤🤲🤲🤲👈

  • @Shamisiya-ki8ht
    @Shamisiya-ki8ht Před 3 měsíci +1

    ወላይመችም የማልሰለችዉ ነሸሸዳ ማሻአላህአላይ ይጨምረላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @user-rm1fy1ke9q
    @user-rm1fy1ke9q Před 5 lety +1

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ አላህ አይለያያችሁ

  • @oromosheilkoromo6964
    @oromosheilkoromo6964 Před 10 měsíci +1

    Mashallah Allah is always great to us all Africa Muslim

  • @cell7994
    @cell7994 Před 5 lety +2

    አልሀምድላ ሒ መጨርሻዉን አላሕ ያሳምርልን

  • @user-yc4gu2lu7d
    @user-yc4gu2lu7d Před 5 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ሲል

  • @yaaallah1981
    @yaaallah1981 Před 5 lety

    Alhamdulilaha alhamdulilaha alhamdulilaha alhamdulilaha alhamdulilaha alhamdulilaha

  • @user-jq3zq8ff1o
    @user-jq3zq8ff1o Před 5 lety +6

    ያረብ ድል ለሙስሊም ወገኖቸ ያከሪም አገራችን ጠብቅልን አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @aminanuri7799
    @aminanuri7799 Před 5 lety +1

    አልሃምዱሊላህ ብስማው አልጠግበውም ያአላህ የረመዳን ስጦታ ነው ወላሂ የዘንድሮው ረመዳን ልዩ ነበር በተለይ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Před rokem +1

    ማሻ አላህ አቤት ድምፅ ደስ ይለል ምርጥ

  • @gjnjg4683
    @gjnjg4683 Před 5 lety +13

    እኔስ ሆዴን ባሰኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ አሏህ ይጠብቃችሁ ውድ ወንድሞቸ

  • @rabiyarabiya8487
    @rabiyarabiya8487 Před 5 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የምትሉት አላህ ይጠብቃችሁ ኡዝታዞቸ

  • @RahmaRahma-xw1hn
    @RahmaRahma-xw1hn Před 2 měsíci

    Masha Allah❤❤❤Masha Allah❤❤❤Masha Allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dari-np7ow
    @Dari-np7ow Před 5 lety +5

    ስታምሩ ማሻአላህ ሙንሺዶች ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @fatimaahmed1156
    @fatimaahmed1156 Před 5 lety +4

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ

  • @appapp8546
    @appapp8546 Před 5 lety +1

    maaashaa alhaaa maaashaa alhaaa maaashaa alhaaa maaashaa alhaaa tabarka alhaaa alhamdulilh yaa rabbii alamiiiiiiin jzk.♥♥🇪🇹🇾🇪💟💟

  • @kunfayakun2697
    @kunfayakun2697 Před 5 lety +17

    መሸአለህ ውድ ያኬረ ዋድሞቼ ውድ ያገሬ ልጆች፡ኡንከን ለዚ፡ታለቅ ያእዝነት ዋር፡ለረምርደን አደረሰቹ፡አልሀምዱሊለህ፡

    • @fatoomafatooma4567
      @fatoomafatooma4567 Před 5 lety

      ማሻአላህአልሀምዱዲላህለአላህምስጋነይድርሰው

    • @fatoomafatooma4567
      @fatoomafatooma4567 Před 5 lety

      ይሀንንነሽዳብሰማውብሰማውአልጠግበውምወላህ

  • @user-sv6zr6bl8d
    @user-sv6zr6bl8d Před 5 lety +1

    አልሀምዱሊሏህ ምንም ቃል የለኝም የምገልፅበት አልሀምዱሊሏህ ዴስስስ ብሎኛል

  • @EE-ni5sw
    @EE-ni5sw Před 5 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በራህመቱ

  • @sadaabdullah7036
    @sadaabdullah7036 Před 5 lety +1

    መሻአላህ
    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹሁ

  • @zinetkemal9305
    @zinetkemal9305 Před 5 lety

    ማብአላህ ደስይላል ፣ አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ፣ ወላሂ ደስ ብሎኛል

  • @user-kx3jq6tm8h
    @user-kx3jq6tm8h Před 5 lety +14

    የራህመት ወር እሮመዳን የናቶች ለቅሶ የአባቶች ዱአ በዚህ ወር መቅቡል ሆነ አልሀምዱሊላህ አለ ናእመተል ኢስላም ደስታየ ልክ የለውውውውውውውውም አላህ አክበር
    ማሻአላህ

  • @hayatiadimu4431
    @hayatiadimu4431 Před 5 lety +1

    መሸአላህ
    መሸአላህ
    መሸአላህ
    ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @diabel-ali254
    @diabel-ali254 Před 5 lety +19

    الحمدلله blessings from Palestine and Sweden

  • @aayishaawallaggaa2977
    @aayishaawallaggaa2977 Před 5 lety +1

    Masha allaha betam deslal

  • @user-ki7yw6rd8p
    @user-ki7yw6rd8p Před 5 lety

    ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ማሸ አላህ ደስ ትላላችሁ

  • @sadashukur4556
    @sadashukur4556 Před 5 lety +1

    ማአሻላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃቹ ስደተኞችም አላህ ላገራችን ያብቃን

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 5 lety +2

    💛🇪🇹👍💛🇪🇹👍💛🇪🇹👍Mashaallah mashaallah mashaallah Mashaallah mashaallah Allahamdulillah Rebilalemin betam konjo new Jezakumulaheyiren 💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @fetiyashami7955
    @fetiyashami7955 Před rokem +1

    ማሻአላህ ልቤም አይኔም ነው የደማው

  • @gfjghdujgjfugih2751
    @gfjghdujgjfugih2751 Před 5 lety +1

    ማሻላ ያረብ ፍቅር ስጠን አገራችን ሰላም አርግልን ሰላም ካለ ሁሉም ነገር አላ

  • @ayshamahmud9982
    @ayshamahmud9982 Před 5 lety

    Masha Allah betamdesyilal Alla yitabkachuh kekufu

  • @gfhfgchfhh3749
    @gfhfgchfhh3749 Před 5 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልችሁ የምወዳችሁ
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-yw7zu9wg1j
    @user-yw7zu9wg1j Před 5 lety +1

    ماشاءلله ماشاء اللهتبارك اللهأكبر الله أكبر الله أكبر الله

  • @yaaallah1981
    @yaaallah1981 Před 5 lety

    Allahu akubaar Allahu akubaar Allahu akubaar Allahu akubaar

  • @user-cb3gx7zj8j
    @user-cb3gx7zj8j Před 4 měsíci

    አላህአክበርአላህሰላሙንያውርድልን❤❤❤❤

  • @zabeba5936
    @zabeba5936 Před 5 lety

    Massa allha ehani naseda bismau bismau alitgebaumi lameni yehuni 🌹🌹🌹

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 Před 4 lety +1

    ማሻአላህ ረጀም

  • @Sofianagaash
    @Sofianagaash Před 10 měsíci +1

    Mashaalla ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-px3ed7nj4b
    @user-px3ed7nj4b Před 5 lety +1

    ማሻአላተባርክአላደስስል

  • @Zabiba-kt9kq
    @Zabiba-kt9kq Před 2 měsíci

    Mashaallaah mashaallaah

  • @fatoummohamed8549
    @fatoummohamed8549 Před 4 měsíci

    Ramadan Karim to all my Ethiopian sisters and brothers .

  • @user-oc5cc4yl5i
    @user-oc5cc4yl5i Před měsícem

    ياسلام أحسنتم وبارك الله فيكم

  • @user-kc7ns7kv3q..
    @user-kc7ns7kv3q.. Před rokem

    ማሸአላህ

  • @amenasmena5199
    @amenasmena5199 Před 5 lety +1

    መሸአላ

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 Před 5 lety +8

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ የደስታየ ብዛት ምን እንደምል ጠፍብኝ

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 Před rokem

    ወወወወወወወ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vg7ow3pd8y
    @user-vg7ow3pd8y Před 5 lety +1

    አልሃምዱሊላህ
    አላሁ አክብር

  • @SG-lz2cs
    @SG-lz2cs Před 5 lety +1

    ማሻላህማሻላህአላህያወደንእሰከዚያኛዉአለምያርብ

  • @AbdiMuktar-dn4js
    @AbdiMuktar-dn4js Před 8 měsíci

    Maasha Allah ( Allah bless you All of you )

  • @ae-eo8mv
    @ae-eo8mv Před 5 lety +6

    مشاء الله
    مشاء الله
    مشاء الله
    الله كبر
    الله كبر
    ከምን በላይ ደስ ይላል
    ሀገርች ሰላም ትሁን
    እናም አላህ ይጠብቃችሁ
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ismaildaher9461
    @ismaildaher9461 Před 4 lety

    Mashalhaa Tabark Allhaa Rabbii isiniraa haa jaallatuu insha allah JZK 😍😍😘😘❤❤💞💞🤩🤩🤩🤩

  • @AbduFetah-wo4mz
    @AbduFetah-wo4mz Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mashhaa allaa

  • @urjiioromiyatiyya6705
    @urjiioromiyatiyya6705 Před 5 lety

    Maaashaa Allah maaashaa Allah 😍😍😍😍

  • @user-cg2us3zj9g
    @user-cg2us3zj9g Před 4 měsíci

    በጣም የምወደዉ❤❤❤❤❤የአላህ

  • @meremaendremaryam9738
    @meremaendremaryam9738 Před 5 lety

    ማሻአላ
    ማሻአላ
    ማሻአላ
    ያርብ አብሮነታችን አንተ አብዝተህ አብር አቆያን ያረረረረረብ

  • @yuusufmohammed2403
    @yuusufmohammed2403 Před 5 lety

    Masha aallah baaxam das yilal iwadachuhalo allaa yiwidadaachu

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Před 2 lety

    ባዬዉ ባዬዉ 🌹💓💓💓🌹

  • @zeynebahussein7651
    @zeynebahussein7651 Před 4 lety

    መሸአላህ

  • @noorkhankhan2317
    @noorkhankhan2317 Před 5 lety +1

    አላሀምዱሊላህ