Video není dostupné.
Omlouváme se.

እሺ አለኝ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም || የፈለገውን እሆንለታለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 07. 2022
  • እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን። በቸር በጤና ቆዩልን።
    #ክህሎት
    #kehelot

Komentáře • 753

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před 2 lety +121

    ወንድም ልጅ አትለማመጡ ዝም ብላችሁ ጠክራችሁ ስሩ እራሱ ተመልሶ መቶ ይለማመጣችሆል😍😍😍

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před 2 lety +167

    የአሁኑ ትውልድ በጣም ይገርማል እኩል ከትምህርታቸው ነው ፍቅር እሚጀምሩት እኛ የዘጠናዎቹ እኮ የዋሆች ነን እውነት

    • @ethiopia5730
      @ethiopia5730 Před 2 lety +5

      አረኔ እደበግነው ተጎትቸ የተዳርኩት🤣😭ወይኔ ይህሳይ

    • @user-zx4mt8dx6o
      @user-zx4mt8dx6o Před 2 lety +2

      ይኸን ከእናት ከአባታቸው እኩል ይበላሉ ከዛ ሙቀት ይጨምርና እስቸገራቸው እኮ ነው ወይ ጣጣ ከዛ በየሚድያው ማለቃቀስ አትምጡብን በህግ አምላክ 😂😂

    • @AsdAsd-ly7bg
      @AsdAsd-ly7bg Před 2 lety +12

      @@user-zx4mt8dx6o በጣም እኛ ሚሪንዳ ብርቃችን ነበር እነኝህ አይናውጣ ናቸው እኛ ፍቅር እሚይዘን በግድ የህንድ ፊልም አይተን ነበር😁

    • @AsdAsd-ly7bg
      @AsdAsd-ly7bg Před 2 lety +1

      @@ethiopia5730
      እኮ

    • @user-sd1sk2ek3f
      @user-sd1sk2ek3f Před 2 lety +2

      @@user-zx4mt8dx6o አይየኛጊዜማ መቸምአይገኝ

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety +40

    ክክክክክክክክ አላወኩሽም አላለም ጉድ በል ጎንደር ጥሎብኝ ወንድን ልጅ መለማመጥ አልወድም ወዶ ከሄደ ይቅናህ ነው የምለው

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 Před 2 lety

      😂😂😂😂😜

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit Před 2 lety

      እኔናቺ ቆመን መቅረታቺን ነው

    • @user-do2nq8zu6g
      @user-do2nq8zu6g Před 2 lety

      እንዴ እንኮን በወራት ልዩነት ከአመታት በሆላ ስደዉልለት በአንድ ጊዜ ነዉ ያወቀኝ አላወኩሽም ቢለኝጨፊትነዉ የምበላዉ ። ደሞ ሰፍ ብሎ ሰላም አላላትም እኮ ለልጅቶ ምንም ስሜት የለዉም እኮ ትጃጃላለችንዴ ኤጭ 💁😄😂

    • @ramadantube
      @ramadantube Před 2 lety

      @@user-do2nq8zu6g ክክክክ

    • @ramadantube
      @ramadantube Před 2 lety

      @@Sumayafanit ለምን እንቀራለን ለሁሉም ግዜ አለው አላህ ሆይ አንተ የሚፈራውን ቤተስቤን ጓደኞቼን የሚወድ ስውን የሚያከብር ሷሊሁን ወፍቀኝ ብለሽ ዱአ አድርጊ ቀሪውን ለረበል አለሚን ተይው

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q Před 2 lety +29

    ፍቅርም ትዳርም የሚያምርው በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እህቴ አትሳሳች እውነተኛ የትዳር አጋርሽን የምታገኝው በፆለት ጋብቻውም በእግዚአብሔር ቤት ሲሆን ነው እደዚህ በግድ ተለማምጣችሁ ቀርባችሁ አንድ ቀን ወንዶቹም ትግስታቸው ሲያልቅ ሰይጣንም ያሳስታቸውና በጩቤ እየወጉ በፎቅ ሲወርውሩ አችሁ የእእናት አባት የቤተሠብ የማይሽር ቁስል ጠባሳ ትጥልባቸው አላችሁ አቤቱ አምላኬ ሆይ አይነ ልቦናችን ያብራልን 💔😪

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před 2 lety +64

    እረ ክሎቶች ስርአት ይኑራችሁ ልጆችን አታቅርቡ ምን አይነት ነገር ነው ለሰው ጠቃሚ ነገር እጂ እደዚህ የተጃጃለ ስርአት የሌለው

    • @abrehetabrehet1407
      @abrehetabrehet1407 Před 2 lety +1

      Btekekel

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 2 lety +1

      እረ,በጣም እደዝ አይነት ነገር በጣም ከተቸገሩ በጓደኛ ደራጃ ብታዋያቸው ይችላሉ ሜድያ ተመቸን እያሉ ጆራችን ደነቆራ ቢያሰተካክሉ ቆንጆ ነው

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 Před 2 lety

      @@abrehetabrehet1407 ደምሪኝ ውዴ

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 Před 2 lety +1

      @@genetteshome3906 ደምርኝ ወንድም

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 2 lety +1

      @@bazawitkassahun3184 እሺ እማ እኔንም ደምራኙ አድስ ነኙ

  • @user-jg2hu4yc9f
    @user-jg2hu4yc9f Před 2 lety +25

    ክህሎት ኡኡኡኡ ነብሳችሁ አይማር አዛጋችሁን እኮ ትርኪ ምርኪ የሆነነገር እያቀራባችሁ እስቲ ምራቁን ወጥ ያርገ ከሰማነው ትምህርት የምቀስምበት ለማቅርብ ጣሩ ውጭልቅ ያለ ወር ሠለቸን

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 Před 2 lety +12

    የአላህ ከደዚህ አይነት ነገር ጠብቀኝ ለፈተናወች ሁሉ ጠንካራ ጀግና ሴት አድርገኝ ኢላሂ

  • @alemtshayabebe371
    @alemtshayabebe371 Před 2 lety +35

    እሺ ምን እንማር ከዚህ 🙄🙄🙄 እኛ የማደም ቅማሞች የምንፈልገው ቁም ነገር ነው እንጅ የመንደር ወሬ አንፈልገም 🙄😜😜🤣

    • @user-dd9dl6ye1r
      @user-dd9dl6ye1r Před 2 lety +1

      ኤ ወላ 😂😂😂😂አይ መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ወደውኮ አደለም

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety

      ሰሰህ ውዴ የወሬ የለው ፍሬ😂😂😂

    • @user-mh7ej2nt8t
      @user-mh7ej2nt8t Před 2 lety

      Eko😂😂😂😂😂😂

    • @user-em5ry9cq9e
      @user-em5ry9cq9e Před 2 lety

      የወሬና የሠዉነት አክት ትማሪያለሺ ሲያወሩ የሚምነቀነቁትነገርስ

    • @alemtshayabebe371
      @alemtshayabebe371 Před 2 lety

      @@user-vt4jz5pp9e 😂😂 እኮ ምንም ቁም ነገር የለውም ከመንገድ ነው መሰለኝ ሰብስቦ የሚያመጣቸው😂😂

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před 2 lety +16

    ፈጣሪ ሆይ ድራማ ነው በለኝ እዲ ወድን ባደባባይ ልመና እዲህ ጠርረዋል ማለት ነው ወዶች አይ 8ተኛው ሺ ደርስህ ማለትነው እኔ መዳም ኩሽና ተወትፌ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety +18

    የውልሽ ልገርሽ ሲጀመር ልጆ ፈልጉሽ ሳይወን ያልጋላይ ጫወታ አጫውቶሽ ለመሸኘት ነው ተጠቀቂ ቅስምሽ እዳይሰበር አሁን ስትደውይ ከሴት ጋር ነው እሺ እሺ አበዛ

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 Před 2 lety +2

      ተያት ውዴ አጫውቶ ሲበቃው ወደ እናቷ ቤት ይልካታል በጣም አሽላላች

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 Před 2 lety

      ደምሩኝ ውዶችዬ

  • @bedryaoktahlam5346
    @bedryaoktahlam5346 Před 2 lety +15

    እኔስ ወላሂ አላህ ልቦና ይስጠን ይስጣችሁ ያረብብ

  • @user-ju2oo4sl8k
    @user-ju2oo4sl8k Před 2 lety +6

    እርግጠኛ ነኝ እቺ ልጅ ነገ ደግሞ በለቅሶ እንደምትመጣ ወይ ክዳት ወይ አርግዝል እንደምትመጣ አልጠራጠርም ከምታወራም ነገር ከልጅም ንግግር ልጅ በፍጽም አያፈቅራትም ህይወት ታን ሊያበላሽ ነው እባካችሁ ምከራት ክህሎቶች

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 Před 2 lety +10

    ልጅቷ ገና ልጅ ናት ግን ወንድን ልጅ መለማመጥ አያስፈልግም ወንድ ሴት ልጅን ሲለማመጥ ነው ደስ እሚለው እኔ ብሞት እንደዚህ አልለማመጠውም እኳን ብሎክ አርጎኝ ልለምነው የራሱ ጉዳይ

    • @bint4181
      @bint4181 Před 2 lety +1

      እኔም እዳችነኝ ተለማምጠው እኳን አይወዳትም ወንድልጂ ቆፍጣና ሴት ነው የሚወዱት ግን እንደ ሴቶች ወሬ አያበዙም ወንዶች

    • @meketayeabera
      @meketayeabera Před 2 lety

      my ቆፍጣና🤞

    • @user-vr6vi3im1x
      @user-vr6vi3im1x Před 2 lety

      አችጋ ደምሪኝ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před 2 lety +27

    ገልቱ ከኛ ምንም ጥሩ ነገር አጠብቁ ስራችንን ስንጨርስ ለጆሯችን ረብሻ ስንፈልግ ነዉ የምንሰማችሁ ቆዳ ጭራሽ ፊትና ጆሮ ስንሰጣችሁ መሄጃ የለለን ነዋ የሚመስላችሁ ሴቶች ሰከን በሉ ምንድነዉ እንዲህ መንገብገብ ኧረ ወደዛ 🤥🤥

    • @user-ul5cf8ru6j
      @user-ul5cf8ru6j Před 2 lety +1

      Kkkkk exactly wendoch dena adrga metgerfachew ena metenekewn set nw ketu eskeqatel mewdew
      Seleza lemedamna lewend fit aysetim

    • @user-zq5se2ks1r
      @user-zq5se2ks1r Před 2 lety +3

      ረ በአላህ ስድብ ምን ያደርጋል ከፈለግሽ አት ስሚ ስድብ ከየት ተማርሽ

    • @mmmmmbjjjd7250
      @mmmmmbjjjd7250 Před 2 lety +1

      ኪኪኪኪ፣ያሥብላል፣ኤጭ፣አበዙት

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 2 lety +2

      ጭራሺ እኮ ተጨማለቁ ሰንት የትዳር እና የፍቅተምሳሌት እያለ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣

  • @user-yl6er7tk9s
    @user-yl6er7tk9s Před 2 lety +18

    ሊጫወትብሺ ነዉ ይቅርብሺ ለሴክስ ብቻ ይሆናል እሚፈልግሺ ይህ እበት

  • @user-yl6er7tk9s
    @user-yl6er7tk9s Před 2 lety +11

    የኔ ማር ይቅርብሺ አቃጥሎ ነዉ እሚደፋሺ ይቅርብሺ ገና ልጂ ነሺ

  • @legabotube6548
    @legabotube6548 Před 2 lety +22

    ክህሎቶች 1000እየሰጣችሁ እተርቢው እያደረጋችሁ ትውልድ አታጥፋ

  • @rahimauae1467
    @rahimauae1467 Před 2 lety +14

    እረ ሴቶች ተረጋጉ መጀመሪያ ልጅነታችን እጨሪስ ትዳር ቀልድ አደለም 100ጊዜ እናስብ

  • @enquhabeshawit7308
    @enquhabeshawit7308 Před 2 lety +15

    እኔ ቁሜነዉ እምቀረዉ እደዚህ ብየ ከማፈቅር ሆ ፈጣሪየ ድረስ😂😂😂😂😂

    • @susutube6680
      @susutube6680 Před 2 lety +1

      ክክክ እኔም

    • @zeynebaseid5376
      @zeynebaseid5376 Před 2 lety +1

      እኔም መለማመጥና መላላጥ አልወድም

    • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
      @alemnegnyenatalijealemnegn4422 Před 2 lety +2

      እኔም ነኝ የምር አዝማሚያው ካላማረኝ ራሱ ቶሎ የምሽኝው እኔ ነኝ ድርቀት

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +2

      እኔም ተገትሬ ነዉ የምቀረዉጅ ወላሂ እደዚህ እራሴን አላረክስም 😏😏😏😏 ደግሞ ወዶቹ ለፍተዉ ዋጋ ያስከፈላቸዉን ነገር ነዉ የሚወዱት ሴቶች ቆፍጠን በሉ

    • @luluneg4022
      @luluneg4022 Před 2 lety

      እኔም ብሞት ይሻለኛል ሆ😁😁😁

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 Před 2 lety +4

    በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ድፍረቷ ውይ🤭🤭🤭🤭🤭🤭😥😥😥😥

  • @saralove4924
    @saralove4924 Před 2 lety +23

    አረ ሴቶች እደው ምን ይሻለናል ስናፈቅር ልክ ይኑረን በተለይ አደባባይ ወታችሁ ጀሯችን አታግሙት በፈጣሪ ኡፍ ወይ ሴት

    • @lubabatube7742
      @lubabatube7742 Před 2 lety +1

      🤣🤣🤣የኔ ውድ

    • @saralove4924
      @saralove4924 Před 2 lety

      @@lubabatube7742 ማርያምን ቋቅ ነው የሚሉኝ በሚዲያ ወተው ገመናቸውን ውልቅ አድርገው የሚታጠቡ ሴቶች ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው

    • @user-zx4mt8dx6o
      @user-zx4mt8dx6o Před 2 lety +1

      😂😂 አይታወቃቸውም እኮ አትፍረጅባቸው

    • @user-jj1lm1tq5n
      @user-jj1lm1tq5n Před 2 lety +1

      ትክክል

    • @winatube1212
      @winatube1212 Před 2 lety +1

      @@lubabatube7742 ደምሪኝ ውዴ💗💚🌺☺

  • @zethio252
    @zethio252 Před 2 lety +9

    የሞተ ትውልድ ስለ ነገ ምንም አሳብ የለም እንደ ዶሮ እረ እፈሩ ከቤተስብ ጥገኝነት ሳትውጡ ግሞች ትውልድ ቀባሪ አሁን ይችን ያመጣችኋት ልጆች ከሷ ምን ሊማሩ ነው ምን አይነት መግማማት ነው

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 2 lety +6

    ዉይ የኔ እናት አቼ ነሽ የምታፈቅሪዉ እሱ በጭራሽ አወራሩ እራሱ ይዘገንናል እሺ እሺ ይላል ቆፍጠን የራስህ ጉዳይ ብትይዉ እደዚህ አይጠባረርም ነበር ካሁን ቡሓላ ይቅርታ ምናምን እያልሽ እዳደዉይ

    • @user-qn8yw3xu5c
      @user-qn8yw3xu5c Před 2 lety

      😂😂😂ፈርቶ ነው እሺ እሺ ያለው😢😁

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 Před 2 lety +7

    አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ሴቱ ሁሉ አበደ እኔ ብቻ ቀረዉታጠ

  • @tgz6127
    @tgz6127 Před 2 lety +7

    ተለምኖ የመጣ ወንድ ለትዳር አይሆንም። ሁሌ እንደናቀ እና እንደተሳደበ ነው የሚኖረው።
    ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ። ወንድ አትለምኑ። አትዋረዱ

  • @user-dj2zo9xj9w
    @user-dj2zo9xj9w Před 2 lety +4

    ኤጭ ተጨማለቀ ይህ ሚድያ ምን እንማር የእናቶቻችን ዘመን ደሥ ይላል የኛ ዘመን ወጣት አላማ ቢስ ነን

  • @letariktube960
    @letariktube960 Před 2 lety +4

    ኧረ ተው ሴቶች ጠንካራ ሁኑ ከዛ በሆላ የሄደው እራሱ ተመልሶ ይለምናችሆል ሲቀጥል ጠንክራችሁ ስራ ስሩ በርቱ በጸሎት እግዚአብሔርን ለምኑት እሱ የተሻለ ነገር ይሰጣችሆል ፈጣሪ ለኛ ያለው መቸም አይቀርም

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q Před 2 lety +6

    የማይፈልገንን ስንከተል የሚፈልገንን እናጣለን ሻጥ ረመጥ እሚል ወንድ አያስፈልግም በግዜ መገላገል ነው

  • @user-jj1lm1tq5n
    @user-jj1lm1tq5n Před 2 lety +4

    የማነሺ ዉልክፍ እኛ ካች ምንም አንማርም ኤጭጭጭ❌❌⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @user-wf1zd7yq7d
    @user-wf1zd7yq7d Před 2 lety +2

    በለኝ ተብሎም አይልም ጉድ ነዉ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Před 2 lety +4

    መግማማት ነው አለች እማማ ዝናሽ 😄😄
    ምንም ኮመንት የለኝም 🤷🤷🤷🤷

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 2 lety +7

    አርፈሽ ትምህርትሽን ተማሪ አላማሺን ኑሪ ቆፍጠን በይ ወንድ ልጅ እሱ ሲፈልግሽ እንጂ አንቺ ስፈልጊው አይደለም የሚያፈቅርሽ አትጃጃዪ👍👍ሴቶች ውፍረት ውይም ቦርጭ ለማጥፋት ለምትፈልጉ በአንድ ሳምንት ብቻ ቻዎ ቦርጭ👌👌👌👈 ፕሮፋይሌን እየተጫናችሁ እየገባችሁ እዩት ቅመሞች ሴቶች😘😘😘😘👈

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Před 2 lety +6

    ጥሎብኝ ለወሬ ችኩል ሠው አልወድም
    ሸም የሚባል ነገር የት ገባ ቤተሠብንኳን አትፈሩም ውርደት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕💕

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Před 2 lety +8

    አይ ዘመን እንዴት ያለ ጊዜ መጣ የሴት አይናውጣ No wander he treats the way he treats you 😡

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Před 2 lety +9

    ወይ ዘንድሮ ማላት ያላበት አሁን ነው

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 Před 2 lety +2

    እኔ ዩኒቨርስቲ ትምህርቴን ጨርሼ ነው ፍቅር የጀመርኩት !

    • @bint4181
      @bint4181 Před 2 lety

      ጎበዝ

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 Před 2 lety

      እኔ ላፈቅርህ እያልኩ ለካ አፍቅርሀል😂😂😂

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      @@bint4181 ውድ የሀገሬ በያላችሁበት በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ብቻ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

  • @user-bu3rm8pd3i
    @user-bu3rm8pd3i Před 2 lety +8

    ሴቱቹ ልመና ጀመራቹህ እደ እማልሰማው ጉድ የለም እኔም አሁን አንች ጋር ሴት ተብየ ልቁጠር ነው

  • @user-nu2cc2es8g
    @user-nu2cc2es8g Před 2 lety +3

    ቱ እሺ የኔ ውድ ነው ምባለው አላለችም🤭😳🤣 አይዞሽ ገለቴ እሱ አይወድሽም ተይው😏

  • @eoption7335
    @eoption7335 Před 2 lety +4

    ከሷ ወሬ እኔ እስከመጨረሻው መከታተሌ 😂😂😂

  • @enatehiwote3843
    @enatehiwote3843 Před 2 lety +2

    ዉይ ቃሊ በላውቅሽ አዝንልሽ ነበር የእውነት !!! መጅመርያ ከነ ጓደኞችሽ እራሳቸውን ሁኑ!!!

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +2

    ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ደሞ ማነዉ አችን ፈትቶ የለቀቀብን 😤😤😤😤😤😤😤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před rokem

    ሁሉም ነገር ፍቃድ እግዚሐብሔር መጠየቅ ነዉ እጂ ወንድ ልጅ የፍቅር ልለማመጥ ቱ ስራም አላጣሁ ሲጀመር ፍቅር በግድ ዬለም ምክንያቱም ነገ ብትጣሉ ለምነሽኝ ማለቱ አይቀርም ከዛ ሁሉ ቢቀርስ 🤨🤨🤨

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety +4

    ኧረ ሴቶች ራሳችንን አናርክስ ሴት ልጅ የተከበረች ናት🤔😒😒🙄

    • @user-rv2nw2ju4z
      @user-rv2nw2ju4z Před 2 lety

      ወድ ልጅ ርካሽ ያለሽ ማነው

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety

      @@user-rv2nw2ju4z አልወጣኝም በባህላችን መሰረት ወንድ ጠይቆ ያገባል ከሄደ መንገዱን ጨርቅ ያርግለት ወንዶችዬ አትቀየሙኝ😂😂😂😂😂

    • @user-rv2nw2ju4z
      @user-rv2nw2ju4z Před 2 lety

      @@user-vt4jz5pp9e ዝሮ ዝሮ ላገኝሽ እፈልጋለሁ በምን ላገኝሽ

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +1

    ምናለበት አንድ መዓት አምጠህ ብትጨርሰን አንድየ 😭🙏ወየው እኔ በዚህ ኩራቴ ማንም አይተጋኝ 🙌ቱ ፍቅር ብሎ ደረመን ባናቱ ይተከል ፍቅሮኝ ጠብ እርግፍ ብሎ አበባ ነስንሶ ሽቶ አፍሶ ኬክ አስደርድሮ ዘወትር እንደሚወደኝ ካልነገረኝ በሕዝብ መንገድ እሰደዋለሁ የዛ ሰዉየ ልጅ አንች ያወጣሻትን ቃል አንዷንም አልጠቀማትም 🙃

  • @tigitigi4317
    @tigitigi4317 Před 2 lety +4

    🙄እረ ሴቶች ምን ነካችሁ ባደባባይ ልመና 😏እሱ ከልቡ ቢያፈቅርሽ እኮ እሚያኮርፍበት ምክንያት ምንም እሚያጣላ ነገር አይደለም እሱ ካንች መለያ መንገድ እና ሰበብ እየፈለገ ነው😂አሁን ደግሞ እሺ ያለሽ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ነገር ማውራት እማይችልበት ቦታ ላይ ሁና ነው ያስታውቃል ብዙም ፍላጎት እንደሌለው😆ነፍስ ይማር

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit Před 2 lety +2

    እኔስ እስከመጨረሻው ቁሜ ልቅርጂ ወንድ አልለማመጥም አናቱን መፈከት ነበር ደሞ እዴት ነው የሚጠራው ቺጋራም በግ

  • @anisagwapa2039
    @anisagwapa2039 Před 2 lety +5

    እረ ሴቶች ተርጋጉ ምድነው ሚዲያ ላይ እየመጣችሁ ምትላላጡ ስንት ሥራ እያለ እኔ አላረገውም ለምኔ ለምኖ በተሳካለት ደርበብ ስትል ነው ሴት ልጅ ሚያምርባት

  • @fikirteshiferawmihretu3251

    ወደ ቀልብሺ ተመለሺ እህታለም የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ራስሺን አታራክሺ የሚፈልግ አይመስልም!!

  • @user-hs2lw5sp3u
    @user-hs2lw5sp3u Před 2 lety +12

    ወይ ዘንድሮ. አለ ኤፍሬም. ምን አይነት. ግዜ. ነዉ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před 2 lety

    ቅዱስ ሚካኤል ጠብቀኝ አባቴ ባደባባይ ወንድ ልመና አደራህን

  • @SalamSalam-jy7zv
    @SalamSalam-jy7zv Před 2 lety +1

    ያንቺ እናት አንቺን ስትወልድ ሞታ ከሆነ በጣም ታድላለቺ እግዚአብሔር ሆይ እረ በቃ በለን ሴቱ ፈላበት 🙏

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety +8

    ዛሬ ደግሞ የጋብቻ ጥየቃ መሰለኝ እረጋ በይና አውሪ መደናገር ሲበዛ ውሸት ስለሚመስል 😜🤪

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 Před 2 lety

    በርግጥ ፍቅር ከባድ ነዉ አልፈርድብሽም ነገር ግን ከአወራሩ እንደተረዳሁት አይፈልግሽም እህቴ ወደ ቀልብሽ ተመለሽ እነሱ ሲለመኑ አይወዱም

  • @seadawollo6403
    @seadawollo6403 Před 2 lety +1

    ያች ፍቅር ሣይሆን ምች ነው ዳማ ከሤ ታጠኝ በት🤣🤣🤣 ሆ ደሙ ወድ ልመና አች ጠካራ ከሆሽ ለምኑሽ የሚመጣ አለ አደል እደ

  • @azmeyamariymlij1078
    @azmeyamariymlij1078 Před 2 lety +1

    የተዘላዘለ ታሪክ ነቃ በይ 😎😎

  • @SsSs-sh7cc
    @SsSs-sh7cc Před 2 lety

    ያረቢ አላህየ የቤት ልጅ አደበኛ አድርገኸኝ ልጅነቴን ጨርሸ አሁንም ትዳር ይዠ ለባሌ ታማኝ ሚስት እደናቴ ጀግና ስላደረከኝ አልሀምዱሊላህ በመቀጠል ሴት ልጅ ከሰጠኸኝ አላህን የምትፈራ ለሰው ክብር ያላቸው
    እረጋ ያሉ አድርግልኝ አሁን ይች ምን እንበላት ኧረ ጉድ እናትና አባትሽ ካዩ ምን ይሉ ይሆን ትግስቱን ይስጣቸው ሲቀጥል ያቀረቡት ምን ለማስተማር ነው ትውልድ ለማስተማር ወይስ ለማበላሸት ስታስጠሉ ስት እሚቀርብ እያለ 🙊🙊

  • @zelekefeven6396
    @zelekefeven6396 Před 2 lety +1

    ኤጭ ፍቅር በልመና.....ጀነዝ ነገር ነሽ

  • @mambiztube1955
    @mambiztube1955 Před 2 lety +3

    እረይችን ልጅ ሳተፋ መልስዋት aywedshim litekembishi new enatu seken bey

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před 2 lety +3

    _ኤጭ ምንድነው እረ ቁም ነገር ብታመጡ ምን አለበት እንደዚህ በለኝ እያለች እረ አትጃጃይ🙄🙄🙄🙄🙄🙄😡😡😡😡_

  • @halemahal2950
    @halemahal2950 Před 2 lety +1

    አኡዙቢላህ አረ ወደት እየሄድን ነው ሚዲያላይ ማውራት ለምን አስፈለገ

  • @zebnayoutube9214
    @zebnayoutube9214 Před 2 lety +2

    የዛሬዋ ደግሞ ድርቅ ያለች ናት

  • @user-ck8om7rr3s
    @user-ck8om7rr3s Před 2 lety

    ሂጂ ከዚህ ምናባሽ ወድ አስለመነሽ የኔ ውድ በለኝ እምትይው እሱ ካላለሽ በግድ አረ እራስሽን ዝቅ አታድጊ ሌላ ወድ የለም ምን አስለመነሽ ቱ

  • @user-ey3bk3qy2w
    @user-ey3bk3qy2w Před 2 lety

    አይግዜ ይገርማል ሴትልጅ እድህ ስትሆን ይገርማል ግድ እወድሻለሁ በለኝ አላለችም ፈጣሪሆ እረ ምን ይሻለናል ያሁን ትውልድ

  • @eskedaryimer159
    @eskedaryimer159 Před 2 lety +1

    እሸቱላይ የሚቀርብት ሕፃናት ካንቻ የበለጠ ቁምነገር ያወራሉ እባክሽ ትምህርትሽን ተማሪ ሁለሉንም ነገር ትደርሺበታለሽ በሰመሀብህ

    • @mekdesderbe8398
      @mekdesderbe8398 Před 2 lety

      በጣም ማርያምን ፉቅር በልመና ከባድ ነው ምክነያቱም ሴትነቷን ተጠቅሞ ይተዋታል ጠካራ ሴት ያረሰገን አምላኬ

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h Před 2 lety +4

    እባካቹ እንደዚህ በቁማቸው የሞቱ ሰውች አታቁርብልን ሶፍታችን ጨርሰናል እባ የጠረግን አሁን ይህ ምን ትምር ይሰጠናል

  • @user-hb5zj9hc1n
    @user-hb5zj9hc1n Před 2 lety +2

    መግማት መግማማት እጭ ወደት እያመራቺሁ ነዉ ሴቶቺ እኛ የመዳም ቅመሞቺ እናተጋ እኩል አንቆጠርም

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j Před 2 lety

    እረወዳ እደ ሆሆሆ እሺ እሺ ደሮ ናት እደ
    ይቅረታየን ተቀበለኝ አላለችም
    እዳውእሞት አት አለሁ እጂ ብሎክ ፈተህ አውራኝ አልለውም አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል እደሆ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před 2 lety +2

    የኔ ምስኪን😂😂😂😂😂😂😂ውይይት ልጅነትን አልጨርስችም

  • @ethiohd478
    @ethiohd478 Před 2 lety

    ይቅርብሽ የኔ እህት,ሌላ የልብሽን መሻት አይቶ ፈጣሪ ይሰጥሻል

  • @user-bc7zj1ft3h
    @user-bc7zj1ft3h Před 2 lety

    አረ ወዳ ማትረቢ ተለምኖ ፍቅር ኢላሂ አታዋርደኝ ባደባባይ እንደዚህ ልመና. ያሳዝናል

  • @fekertube5822
    @fekertube5822 Před 2 lety

    ውይ ሴቶችዬ ተጃጅላችዋል ምን እሚባል ልምምጥ ነው ተጃጃልሽ ይህ እኮ እቃቃ ላይ የሚወራ ነው እኳን ትምህርት ሊሰጥ ምኑም ደስ አይል😏😏😏

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 2 lety +2

    የምሬን ነው አተ ሰውን አትረዳም እሺ እሺኮ አይደለም የሚባለው እ እሺ አይደለም የኔውድ በለኝ አስገድዶ ደፈራ ጉድ ሚስኪን ነፈር ህፃን ልጂ እያባባለች ይመስላል
    ተረተረት እያወራች ነው ውይስ ምን ግራገባኝ ቤተሰብ የላትም ግን ድፍረቷ

  • @user-rr4ef4if7b
    @user-rr4ef4if7b Před 2 lety +3

    ኢላሂ አተ ጠብቀኝ ከእደዚህ አይነት ውርደት ምንአይነት ጊዜመጣብን

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 Před 2 lety +2

    ግን ሴት አደለሽ የተሰጠሽን ዋጋ እወቂው የምር ያሳፍራል

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před rokem

    ቤተሰብ ግን የላቸውም አቤት ስምንተኛ ውሽ ሴቶች ራሳቸው የምለምኑበት ዘመን ደረስን

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Před 2 lety

    እኔ ምለው ፈጣሪን አትፈሩም እንደው መካሪ ቤተሰብ የለም የነዚህ ኢሮፓዉያን ባህል በጣም ግራ እያጋባን ነው ኸረ ተው ህጻናት በእድሜ እንኳን ለዮ የ ዘጠናዎቹ መሆን መታደል

  • @wongelawitethiopian2616
    @wongelawitethiopian2616 Před 2 lety +1

    ሆሆሆ ወቸ ጉድ አለ ያገሬ ሰው። እነዚ ፈልፈላዋች ፈላባቸው እኮ። እኛ ተደብቀን እወድሻለሁ ሲሉን ደንግጠን ስልክ ጆሯቸው ላይ የምንጠረቅም ነበርን

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před 2 lety +3

    በዛ አሁንማ ጉድ እኮ ነው 🥴

  • @alemitusisay5177
    @alemitusisay5177 Před 2 lety

    አይ እቃቃ ጨዋታ!! ይህ ዕድሜ አጉላጎል ዕድሜ ነው 23
    አመት በኋላ ይህ ምን አይነት ያሞኝነት ተግባር እንደ ሆና እና እንድ ወንድ ልጅ መላማመጥ እንደሌላብሽ ይገባሻል ።
    እኔ በዚህ ዕድሜ ሆኝ እንደ እንቺ አንዲ አብሮ አደጌን ስለመማጥ ነበረ ነገር ግን ሃያ አንድ ዓመት አካባቢ ስሆን እንድ መሆን እንደ አለብኝ ተረድቼ በራስ በመታማመን ኮራ ማለት ጀመሪኩ

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 Před 2 lety

    አይ ግዜ ፍቅርበሚድያ እራሶ የኔውድበለይ ሴትልጂ ስትለመነውእንጂ ልጀእራሱ አነጋገሩ ያስትልውቃል ከላከላይነው አንች ግን ፍጣጣነሽ አሁን ይህ ምኑሊስተምርነው ሚድያላይ የወጣሽው

  • @user-uk3qh2ez3u
    @user-uk3qh2ez3u Před 2 lety +1

    ተው እራሳችሁን እወቁ ውብ ነሺ ለምን አተይውም ቀጣይ ሂወትሽ አብሮሽ እስከሚዲረ ነው አብሮሽ ይሆናል

  • @tsns7968
    @tsns7968 Před 2 lety +7

    አይ ልጅነት ልብሽን አጥብቀሽ ጠብቂ እናትዬ😭

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 2 lety

    እኔስ የሴት ልጅ እናት ነኝ እንደዚህ ሲሆኑ ሳይ የሚያሳስበኝ የነገዎች ከዚህ የባሱ አይን አውጣ እንዳይሆኑ ይጠብቀን ነው ማለት ክህሎቶች ደሞ የእቃቃ ባልናሚስት አታምጡብን እምታቀርቡትን አንዳንዴ ምረጡ ለምሳሌ በትዳር ላይ ረዘም ያለ ጊዜ Experience ያላቸው አቅርቡ

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 Před 2 lety

    እረ ወደዛ የምን ልመና ነው?? ቆንጆ ነሽ አርፈሽ ትምህርትሽን ተማሪ አባብለሽ የምታቆይው ሰው ስብራት ይሆንብሻል ::

  • @user-he9ge7ep7f
    @user-he9ge7ep7f Před 2 lety +3

    ምንም ቁምነገር የለውም ምኑም አልገባኝ ጪራሺ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Před 2 lety +6

    እናቴ ይኸንን ጉድ አለማየቷ እንዴት እደጠቀመኝ 🤣 እኛ ሰፈር እኮ ሴት ከተዘላዘለች በቃ እሶ ባጠፋችሁ እኛንም ውቅጥ ነው ማሚ 🙈🤣🤣

    • @birtukantube8571
      @birtukantube8571 Před 2 lety

      ክክክክ አደኛሠፈር😂😂😂

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 Před 2 lety

      @@birtukantube8571 ደምሩኝ ውዶችዬ

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 Před 2 lety

      ወላሂ የኛቤት ጉድነው ሌላው ባጠፋው እኔን እሚቆጡኝነገረስ

    • @user-vr6vi3im1x
      @user-vr6vi3im1x Před 2 lety

      እመቤቴን ትክክል እኔም እሠደብነበር። አዲትጥሩሴት ካዩእመስገናለሁ። ሌላካዩደሞ አቤት የሥድብናዳ ያወርዱብኛን

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 Před 2 lety

      @@user-vr6vi3im1x ሴትየወለደና ጉድያዘለ አንድነው ይሎኝነበር ወላሂ አዱባጠፋው ሁሉም ይሰደባል

  • @jemiyoutub9709
    @jemiyoutub9709 Před 2 lety

    ፍቅር የማያደርገው ነገር የለም ኮመታተሮች የማይመስል ወሬ አታውሩ የሁላችን ታሪክ ብንናገር ከሶ የበለጠ ይሁን ይሆናል እና ፍቅር እድሜ አይለይም በቃ ያጋጥማል አታካብዱ

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t Před 2 lety

    ሆሆሆሆሆሆ በግድ ፍቅር አለ እዴ ወይ ልዩነት የኔ ድጋይ ልብ መቸ ነው ፍቅር የሚገባው😄😄😄

  • @almaspleto64
    @almaspleto64 Před 2 lety +2

    አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ 🤔

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Před 2 lety +1

    ወንድ እርሱ ሲፈልግሽ ሲወድሽ እንጂ አንቺ ተለማምጠሽ አይሆነም ሆሆይ ምንድን ነው እንደዚህ መውረድ ሴቶች ክብራችሁ ጠብቁ

  • @a.slovejesus880
    @a.slovejesus880 Před 2 lety

    የህፃን ጨዋታ ገና ጡጦ ሳጥሉ ፍቅር ፍቅር መቀለጃ አረጋችሁት

  • @eskedarmisganaw2335
    @eskedarmisganaw2335 Před 2 lety +2

    የእኔ ልንገርሽ አይወድሽም ልጁን አታስጨንቂው አቦ እዴ አስገድደሽ እደደፈርሽው ቁጠሪው ሴትነቴ አስጠላኝ እጭ እማይወድሽን ወንድ እንዲህ ከምተሸለምኚ ፈጣሪን ብትለምኚ ላንቺ የፈጠረውን አይነሳሽም

  • @besobela7237
    @besobela7237 Před rokem

    አይወዳትም ! አቆላምጦም አልጠራትም ፣ቀጣይ ንግግር እንዳላት እየሰማ ፣ለመስማት የተሰላቸ ነው ። ድምፃም ጭምር አስጨንቆታል ፣ በሌላ ሰው የተያዘ ነው የሚመስለው ።

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Před 2 lety +2

    የዛሬልጇች ባልጋችሃል
    እኚ የመዳምቅመሞች
    እድሀይነት ነገረ አታሳዮን
    የቤት ልቿች ነን ብልግ አና
    አታስተምሩን😂😂😂😂😂

  • @selam1244
    @selam1244 Před 2 lety

    ክህሎቶች ግን ምን አሰባችሁ ነው አሁን ይህ ለኛ ምንድነው የሚሰተምረን ?ፈጣሪ ትግሰቱን ሰጠኝ ፍቅር እንደዚህ በልመና ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሰቸመር አሁን እሸ ቢልሸም አይሆንሸም እሱ አይወድሸም ይቅርብሸ ቀሰ ብለሸ እደጊ ትምርትሸን ጨርሰሸ ይደርሳል የጠፍ ትውልድ ሰጀመር ፍቅር ምን እንደሆነ አታውቂም እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይሰጠን ፈጣሪሸን ለምኘ እሱ ይሰጥሻል አሁን ደሞ ብዙ የሚሰጨንቀን አለ ሀገር እየተናወጠች ፍቅር ትላላችሁ ፍቅር ያላገር ምን ይሰራል ?

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 2 lety +3

    እረ ተው ግራ አታጋቡን

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před 2 lety +2

    😂ወየዉ ክክክክክክ አይይይ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ አሁን ዴዉለሽ በግድ እሽ በለኝ ብለሽ ነገ መተሽ ብታለቅሽ ዋዋዋዋ🐀

  • @tube-ey6ox
    @tube-ey6ox Před 2 lety +1

    አሁን ይሄ ምን ሚሉት መጨማለቅ ነው በጣም አስገደድሽው እኮ አንችን አያርገኝ እኔ ብሆን እንኩዋን ልለማመጥ ዎዲያው ነው ምቦልከው ኧጭ እስኪ ኮራ በሉ በየሚዲያው አትጃጃሉ ገና ሳምንት ላልሆነ ኩርፊያ ሚድያ ላይ ፊጥ ሰለቻችሁን
    የማዳም ቅመሞች እኮ እንቁዎች ነን ❤️🙏❤️

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před 2 lety

    የሚቀርቡት ጥዶች በሙሉ የሆነ ምን ጉድናቸው አሁን ከዚህ ወሬ ምን እንድማር ነው ቱ ከኮሮና በኋላ ምን ጉድነው የተፈለፈሉት አጂብ ደሞ ወር ያልሞላው ታሪካቸውን የፍቅር ታሪክ ብለው ያወራሉ

  • @emut3177
    @emut3177 Před 2 lety +2

    ጉድ በል ጎንደር ውርደት በሜዳው አይ ቤተሰብ