Music Ethiopian Aklilu Seyoum 03

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 06. 2011

Komentáře • 673

  • @feyamatazizo4485
    @feyamatazizo4485 Před 7 lety +47

    ይህዉ 12 አመት ሆነኝ አክሊሉን በመስማት ስወድህ የዉስጢን ሁሉ ይነግረኛል ሁሉም ሙዚቃዎቹ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +16

    አንተ በትሞትም ሰራወችህ ግን መቸም አይጠፍም ይህው ሙዚቃህ ሰወነትን ጨረሰ ሰወድህ አቤት ድምፀ ❤❤❤ ምናለ ሞት ባይኖር🙄😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ ሰደት የሰራህን ይሰጥህ 😭😭😭😭😭

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 10 měsíci +19

    እኔስ ከሙዚቃው ኮሜንቶች አስሐለቀሱኝ ፈጣሪ ያበርታችሁ አክሊሉ ነፍስህ በገነት ፈጣሪ ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 Před 4 lety +7

    ዘመን የማይሽረው የትዝታዬ ንጉስ ምርጡ አክሊሉ ነፍስህን ይማረው ምንግዜም ሙዚቃህን በመስማት አስታውስሀለሁ

  • @abrahamkidane3779
    @abrahamkidane3779 Před 3 lety +15

    I am from eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I love this song

  • @betalhamyohannes4607
    @betalhamyohannes4607 Před 6 lety +31

    ነፍሥህን በገነት ያኑርው የኔ ምርጥ ሙዚቃወችህ ሁሉ ልብ ይነካሉ አክሊሉዬ

  • @rahmahr9634
    @rahmahr9634 Před 5 lety +21

    እማ እወድ ሻለሁ ለኔ ብለሽ ብዙ ሆነሻል አይዞሽ አድቀን አገኝ ሻለሁ እሽ የኔ ዉድ እናት

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety +19

    ሳልሰናበትህ ፍቅሬ
    የልጀ አባት እባክህ ይቅር በለኝ 💔💚💛❤️

  • @user-pw1rr2vm8b
    @user-pw1rr2vm8b Před rokem +33

    ሳልሰናበትሽ ደኅና ኹኝ ሳልልሽ
    ሳልሰናበትሽ ደኅና ኹኝ ሳልልሽ
    ተኝተሽ በሆዴ እንዲየው እህህህ እንዲየው እህህህ ታሠኚኛለሽ
    💚💛❤ አክሊሉ ሥዩም ዘመን የማይሽርኽ ምርጥ ድምፃዊ ነኽ በውነቱ! ነፍስኽን በገነት ያኑርልን!

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad Před 4 lety +19

    ሳልሰናበትሽ ደና ሁኝ ሳልልሽ
    ተኝተሽ በሆዴ እንዲያው እህህ ታሰኝናለሽ!
    ካንተ ሚለየኝ ሞት ብቻነው ብለሽ ቃልሽን አጥፈሽ ለተለየሽኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ክፉ አልመኝልሽም!!!

  • @MehariGGebru
    @MehariGGebru Před rokem +9

    My mom cries when she hears to this music. such a legendary song!

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 7 měsíci +1

      😭😭😭😭😭😭😭🇧🇴🇮🇱🇮🇱

  • @luyele
    @luyele Před 13 lety +18

    I remember when Aklilu release this album in 1987 ET.C it was the best. I was 6th grader and I thought I was in love just by listening his song. Thank u 4 posting I feel a teenager again .

    • @HayatHayat-gc6xr
      @HayatHayat-gc6xr Před 7 lety +3

      እህህ አሁንስ መኖር አስጠላኝ ደልቶኝ እምንኖር መስሎኝ በ17 አመቴ አገባሁት ከዚያም ኑሮ ስደት አስገባን እሱ ሳኡዲ እኔ ዱባይ እረ ወየው መች ይሆን የምንገናኝ ሳላለቅስ ውየም አዲሬም አላቅም እረ የፍቅር ጌታ ዲረስልኝ የአሏ እረ ወይኔ ሆዲ ባሰኝ

    • @zinegnawyeshambel8383
      @zinegnawyeshambel8383 Před 10 měsíci

    • @aklokgetnet2196
      @aklokgetnet2196 Před 4 měsíci

      ​​@@HayatHayat-gc6xrሁኔታሽን በገለፅሽ በ 6 አመቱ በቻይና ሀገር በአን ድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በረዶ እና ብርድ በተሸከመች ለሊት ከለሊቱ 6፡57 ደቂቃ ተኝቸ ሳዳምጥ ፅሁፍሽን አነበብኩት ፈጣሪ አሁን በመልካም ጤንነት እና ሁኔታ ከባልሽ ጋር ትኖሪ ዘንድ ተመኘሁልሽ ::

  • @AbcAbc-xe3qp
    @AbcAbc-xe3qp Před 5 lety +11

    ትዝታ ከኒውክለር የበለጠ ሀይል አለው

  • @mekonnenandargie9670
    @mekonnenandargie9670 Před rokem +7

    ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety +18

    🍅🍅🍅🍎🍏🍋🍓🍍
    የአለማችን ምረጥ ሰው ነበረክ
    አሁን ግን ደህና ሁኑ ሳትለነ ትተህነ ሄድክ የኔ ጌታ ነብስህን ይማረው
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹

    • @Only1God889
      @Only1God889 Před 5 lety +1

      ምርጥ ትክክለኛ ጎንደሬ ሲሜታዊ ናቸው ዜሜዎች ሰሰማቸው በደሰታ ሰሜት እንደአለ አዓምሮን ሰውነቴን ወርር ነው አክሊሉ ለሀገሩ ለኢትዮ በተላይ ለጎንደር የበለጠ ፍቅር ነበረው ከሴት ፍቅር የበለጠ

  • @samssm111
    @samssm111 Před rokem +46

    2023😭😭😭😭😭😭

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety +29

    አክሊሉ አንተ እራስህን ብቻ ነው
    ይዘህ የሂድክ ሙዚቃህ ግን
    ብዙ ስዋችን ይዞ ሂዶል

  • @aminaoumer5076
    @aminaoumer5076 Před 5 lety +29

    የአክሊሉ ሙዚቃ ለእናቴ የዘፈናቸው ይመስለኛል ኡፍፍ እኔም ሳልሰናበትታ ነው ስደት ሁኜ እናቴን ሞት የነጠቀኝ
    በጎጃም ደብረወርቅ ባህርዳር የለሽም
    ያንጀት የሆደን አላዋየሁሽም
    እኔም ብዙ የማጫውታት ያለፈብኝ ነገር ነበር ኡፍፍፍፍፍ ባለቅሰውም አልጠቀመኝ

    • @masrataeiuo1707
      @masrataeiuo1707 Před 5 lety +1

      አይዞሽ አንጀቴን በላሽዉ

    • @aminaoumer5076
      @aminaoumer5076 Před 5 lety +2

      @@masrataeiuo1707 እሽ እህቴ ጅል ሆኘ ቀረህ በሄድኩበት እናቴ ትዝ እያለችኝ ያብሰለስለኛል ።የግር እሳት ነው የናት ሞት

    • @masrataeiuo1707
      @masrataeiuo1707 Před 5 lety +1

      አዎ በጣም ይከብዳል ግን አይዞሽ ሁላችንም ወደእዉነተኛዉ አገር ሒያጂ ነን እሺ ይቺ አለም ኮንትራት ናት ለሁላችንም

    • @wedywedyblehiterage6641
      @wedywedyblehiterage6641 Před 5 lety +1

      አይዞሽ የኔ ውድ

    • @pleasesubscribebest1674
      @pleasesubscribebest1674 Před 5 lety +1

      yenat syizosh egizabiher alelin eko enat abat yemihon enesu bizu sew begize titew hidewal berich tarikish yenem taric new

  • @sibhattsegaye6741
    @sibhattsegaye6741 Před 5 lety +16

    Legend.. Rest in peace.

  • @user-hu2ml5es1p
    @user-hu2ml5es1p Před 8 měsíci +1

    አክሊሉዬ መቼም ከሆድ ዬማይወጣ የጠባሳ ሙዚቃ ነው በስደት ላይ ዬምጵናናብህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-by7vf2sl3i
    @user-by7vf2sl3i Před 23 dny

    ❤❤❤ hulime sesemawe enati teze telegnalchi

  • @haftomgebrewahd-ht7ov
    @haftomgebrewahd-ht7ov Před rokem +2

    ከ 20 ዓመት በፊት ነበር ይህ ዘፈን ብሶቴን ስገልፅበት የነበረው፡፡ትልቅ ትዝታ ኣፍቅሮ ከማጣት ጋር ያለው ሆዶ ብሶት!1995ዓ/ም

    • @user-le8gu2tc4ralem
      @user-le8gu2tc4ralem Před 6 měsíci

      አፍቅሮ ማጣት በጣምምምም ከባድ ነውእፉፉፉፉ

  • @TheAyalsew
    @TheAyalsew Před 13 lety +6

    In 1987 E.C when this music was released I was a patient of TB, my lung was attacked by that virus and was laying in bed listening this music. I remember that situation, the cassette was bought by my girl friend, it was nice....

  • @alemayehulemma1015
    @alemayehulemma1015 Před 4 lety +8

    I never have words for Aklilu
    Juts Elegant...the pinnacle of Ethiopian music......toned the scale to the highest ever Tizita put to test by any singer of our time !

  • @danielmengistu1080
    @danielmengistu1080 Před 2 lety +6

    I listened to this on my mother's death anniversary when I was young. I always mourning since then listening to it 😪

  • @tigistabebe2453
    @tigistabebe2453 Před 3 lety +6

    እዉነት የድሮ ሙዚቃ ዉጤት ነዉ 😍

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +2

      ለካ እንደኔ 2013 የሚያዳምጥ አለ

    • @user-dr4mm3oj9k
      @user-dr4mm3oj9k Před 2 lety

      @@user-zw9mm2kb1i ከምር የድሮ ሙዚቃወች ይመቹኛን አክሊሉንና ናዋይ አበበን በጣም እመርጣቸዋለሁኝ 💔❤

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 3 lety +2

    ለመጀመሪያ ዘፈን በመስማት የተለከፍኩት በአክሊሉ ስዩም ሙዚቃ ነው ይሔው 2013 እያዳመጥኩት ነው በስደት ሆኜ😭😢

  • @ShireAdearo-oy8is
    @ShireAdearo-oy8is Před rokem

    😪😪😪😪😪 I love Akelilu seyume all his music never forget it I spend great life with all my love story

  • @user-di9yn9fc2y
    @user-di9yn9fc2y Před 4 měsíci

    አጀት ይበላል😢😢 ቢኖር ምን አለበት በጣም የምወደው ጎደኛዬ ይሄንን ሙዚቃ ጋብዞኝ ሞተ አሁን ስሠማው ሆዴ ይረበሻል😢😢

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety +3

    አክሊሉ አንተ ብትሞት
    ለኔ ግን አልሞትክም
    በጣም ነው ምወድህ
    ፈጣሪ ነብስህን ይማርው
    ሌላስ ምን ልል ብለህ

  • @destatesfay4789
    @destatesfay4789 Před 5 lety +12

    He remained me many things,when I was young.... Akililu RIP

    • @asas934
      @asas934 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos5931 Před 3 lety +6

    what a Golden voice he had.God bless your soul🙏

  • @mvotstl4047
    @mvotstl4047 Před 8 lety

    thanks Aweke for posting I like Ethiopian oldies music g
    for the 1st time when move from wello to Addis 1985 even morning I want sit next to the tape start listening music since that time music my meditation

  • @user-ub3fc5ex3d
    @user-ub3fc5ex3d Před 4 lety +3

    አክሊሉ ምርጥ ሰው ነህ ነፍስ ይማር

  • @mulugetamelkamu1210
    @mulugetamelkamu1210 Před rokem +1

    ሳልሰናበትህ በሌ ወንድሜ ተለይተሀኝ ቀረህ መቸም አረሳህም ለኔ ሁሉ ነገሬ ነበርክ!!መኖር አይቀር እየተኖረ ነው ነፍስህን ይማርልኝ የኔ ጌታ.....

    • @FGD_436
      @FGD_436 Před 4 měsíci

      አይዞሽ እህ
      ቴ😢😢😢😢😢😢

  • @madotube340
    @madotube340 Před 22 dny +1

    2024 😥😥😢😢😭😭😭😭😭

  • @sibhattsegaye6741
    @sibhattsegaye6741 Před 4 lety +2

    Rest in peace...I used to listen when I was youth teen...offcourse am I youth right now

  • @abcdabcd-ml6sg
    @abcdabcd-ml6sg Před 2 lety +2

    የኔ አለቃቃሽ አክሊሉ በጣም ነዉ የምወድህ ናፍስህን በገነት ያኑራት

  • @kunchat1989
    @kunchat1989 Před 9 lety +1


    I remember when Aklilu release this album in 1987 ET.C I was 8 yeas and grade 2 student. Remember school time in a very kid age. it is my pleasere to hear the music again and again. I really feel sad to loss him from music world. RIP aklilu

  • @AbcAbc-xe3qp
    @AbcAbc-xe3qp Před 5 lety +110

    በናታችሁ እናቴን በስደት አጣኋት እንዳላብድ ፈራሁ ሙስሊም ክርስቲያኑ አስቡኝ በፈጣሪያችሁ ጽጌ ማርያም ነኝ

    • @sofiaabdu1338
      @sofiaabdu1338 Před 5 lety +6

      አይዞሽ ዉዴ ያልፋል ታጋሽ ሁኝ ሁላችንም ወደዛዉ ነን ዱአ ማረግ ብቻ ነዉ

    • @wedywedyblehiterage6641
      @wedywedyblehiterage6641 Před 5 lety +3

      +sofiaa Abduu አይዞሽ ውዴ ፆለት አርጊ

    • @pleasesubscribebest1674
      @pleasesubscribebest1674 Před 5 lety +2

      ayizosh egizabiher biritati yisitish bizu endih ayinet muzika atsmiy

    • @ergbenohendiryas3402
      @ergbenohendiryas3402 Před 5 lety +3

      አይዞሽ እኔም እንዳች ነኝ ግን መቻል አለብን እሕትየ 😭😭😭😭😭😭

    • @ergbenohendiryas3402
      @ergbenohendiryas3402 Před 5 lety +4

      ነፍስ ቸውን በገነት ያኑርልን እናም ጥንክር ማለት ነው እሕት እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሑን ነው ሚባለው
      እሕትየ ሁሉም በእርሱ ፈቃዲ ነው ሚሆነው ቢያመንም ሕመማችንን መቻል ነው😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety +4

    አክሊሉየ እኔ አፈረ በሆንኩል ሙዚቃህ በጣም እየረበሸኝ ነው
    በትዝታ ልሞት ነው

    • @abdurezakaman2242
      @abdurezakaman2242 Před 10 měsíci +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @esubalewgetnet4652
    @esubalewgetnet4652 Před 3 lety +8

    A music and a musician that touches and penetrates the bone of a listener! I remember when my father listened to it in the late 1980s!

  • @spychicpower6906
    @spychicpower6906 Před 12 lety +3

    it is really touching. it reminds me my caring, nurturing and loving aunt. it is in her house the first time i listened to this music.

  • @sademohmed2598
    @sademohmed2598 Před 7 lety +37

    ሳልሰናበትሽ
    1997 ይህ አመት ስደት ከፍቅሬ አለያይቶኝ ቀረ
    ማን ያውቃል አድቀን ይነጋ ይሆናል ጨለማ በጨለማ አያልፍም .

    • @hamdiyaadam9426
      @hamdiyaadam9426 Před 6 lety

      sade mohmed mbngmk

    • @sofiaabdu1338
      @sofiaabdu1338 Před 5 lety +1

      ያልፋል ለበጎ ነዉ ዉዴ አብሽሪ

    • @ebromame8056
      @ebromame8056 Před 5 lety

      ግን መቸ ነው የሞተው?

    • @user-ld7jy1gb6d
      @user-ld7jy1gb6d Před 5 lety

      +beza worku ሰላም ሰላም ያሀገሬ ልጅ:ተሞተ ሰምንት አመቱን እያስቆጠረ ነው: በጣም ነው ምወደው ሙዚቃውን: ሁለጊዜ ነው የምከታተለው::

    • @zizuethiolove1320
      @zizuethiolove1320 Před 5 lety +1

      እኔስ ከኔቴ ሌላ የማስበው የለም ተመስገን ፍቅር ምናምን ገና ነኝ በሬ ዝግ ነው

  • @AbduKassaw-qg8jv
    @AbduKassaw-qg8jv Před měsícem

    አንፀባራቂዉ እና ሁሉ ገቡ ድምፅያዉ አክሊሉ ስዪም እንደ ገና ጀብር ድንገት ብተለይንም በስጋጂ የተለይህን በመፈንስ አብረሀን ትኖራለህ ።ነብስ ይማር

  • @tiii7981
    @tiii7981 Před 6 lety +6

    ተኝተህ በሆዴ እንደው እህ እህ
    ታሰኝኛለህ ♥
    እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት

  • @tamenuabera3700
    @tamenuabera3700 Před měsícem

    The true part of life had gone and would not coming again i think.

  • @user-uk2rq2ex4w
    @user-uk2rq2ex4w Před 22 dny

    Undying Spring of singer and song

  • @wubyasfa9528
    @wubyasfa9528 Před 2 lety

    ደናሁኝ ሳልልሽ ሳልሰናበትሽ ወይኔ ምግዜም ይን ሙዚቃ ስሰማ ያስለቅሰኝል

  • @destatesfay4789
    @destatesfay4789 Před 10 lety +2

    I do not know, how to describe this music,b/c I like very much,whene I was student grade 8, i listend thid music many time. so it remaind my child hood and school life.you know school life do not come agian.

  • @user-qc4fm8ip2f
    @user-qc4fm8ip2f Před 5 lety +3

    ለማንኛውም ጠካራ ሁኝ እህቴ እሽ
    ከናታችን ተወልደን ከናታችን ጋር አንሞትም
    ስለዚህ ጠክሪ ጠሎት አርጊ ነፍሶን በገነት
    ያኑርልን አሚን

    • @bursatalema8597
      @bursatalema8597 Před 5 lety

      በዚህ ሙዚቃወቹህ ብዙ ትዝታ አለብኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @chaina4233
    @chaina4233 Před 2 měsíci +2

    አይ የሰውአገር ከመወደው ልጅጋ ለየህኝ 💔😥😥😥😥

  • @aberhamabisalat1456
    @aberhamabisalat1456 Před 6 měsíci

    Astawsalhu abate bekaset siydamt yane ene ye 6anet lji neberku migerm new gn ahunm astawsewalhu😊😊😊

  • @mareritbanomare2774
    @mareritbanomare2774 Před 2 měsíci +1

    2024😢😢

  • @saraissam5993
    @saraissam5993 Před 7 lety +39

    ሳልሰና በትሽ ድህና ሁኝ ሳልልሽ እደው እህ ታሰኝኛለሽ እማ የኔ ናፍቆት
    እማ ሁሌም በልቤውጥ
    ነሺ ነፍስሽን በገነት ያኑራት የኔ ፍቅር እማ

    • @ameleamele3895
      @ameleamele3895 Před 7 lety +1

      Sara Issam

    • @user-sr5qk3up2n
      @user-sr5qk3up2n Před 6 lety

      sara lssam አይዞሽ ማማዮ አጀቴን በላሽው ሁሉም አይቀርም አይዞሽ ውዴ

    • @xvnhdfvn7838
      @xvnhdfvn7838 Před 6 lety +1

      Sara Issam ayzoshi

    • @chen8257
      @chen8257 Před 6 lety

      Sara Issam የኔናትአይዞሽሁሉምኮአይቀርምመሙቶማማየ

    • @AbcAbc-xe3qp
      @AbcAbc-xe3qp Před 5 lety

      እፍፍፍፍፍፍፍ እኔም ለእናቴ ነው ምሰማው በስደት እያለሁ ካጣኋት 2.አመት ከ6 ወሬ ነው እንዳንዴ ላብድ እየመሰለኝ እፈራለሁ

  • @eagletube6767
    @eagletube6767 Před měsícem

    Agote betam yiwedew new betam yirebshal yehuletunim nefs yimar

  • @gegura478
    @gegura478 Před rokem

    I love Aklilu's music slow like efrem tamru

  • @user-hv1bt2qx9u
    @user-hv1bt2qx9u Před 12 dny

    እረ ከሙዚቃው ይልቅ ኮሜንቱ ነው ያስለቀሰኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ib6wb1et3p
    @user-ib6wb1et3p Před 2 měsíci

    Yene abat 😢😢😢😢😢😢😢

  • @degeneworkalemahe5547
    @degeneworkalemahe5547 Před 8 lety +1

    Akililu the unsung hero , yezendiro zefahni wecceberre,,,,midirre becherre ,,,,,

    • @asrebebhussen2750
      @asrebebhussen2750 Před 7 lety

      Degene Workalemahe ።አክሊሉ.ይመችህ።ጎደኛየንአስታወስከኝ።

  • @atalay1437
    @atalay1437 Před 2 měsíci

    አቦ ነብስህን ይማር አክሊሉ ስዩም

  • @FkrfkrFkr-fv2ow
    @FkrfkrFkr-fv2ow Před 5 měsíci

    Yesun music sesma hulem aleksalew mariyamen 😭😭😭😭😭😭

  • @chalewchalew9570
    @chalewchalew9570 Před 3 lety

    በእውነት ከራሴ ብሶት የኮሜንቶች ብሶት አስለቀሰኝ ሁል ጊዜ በልቤ ውስጥ ትቀመጣለህ!!

  • @user-el4zy4mz8e
    @user-el4zy4mz8e Před 7 měsíci

    Nasiraya. 😭😭😭💔💔💔

  • @user-qq2xy6xz1e
    @user-qq2xy6xz1e Před 7 lety +2

    አክሊሉ ውስጤ ..♥..ነው ስወድህህህህህ

  • @fibenendalew1465
    @fibenendalew1465 Před 7 lety +7

    ውይ ስወድህ ነብስህን በገነት ያኑረው

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 Před 3 lety

      ውይ ስወድህ ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @FGD_436
    @FGD_436 Před 5 měsíci

    አይ ኮሜቶች😢😢😢😢😢እደዉ እህህህህህህህህህ አምላኬ እባክህ በምወዳቸዉ እዳትፈትነኝ አክሱም ደብረታቦር ወይ ግሸን ማርያም ❤❤❤❤ነፍስ ይማር 😢😢

  • @fanamaryam3970
    @fanamaryam3970 Před 4 lety +1

    2003 salsenabtshi endewtahu krhu men yihon mechrshaw 😭😭😭

  • @user-hs6cm5pl5v
    @user-hs6cm5pl5v Před 2 měsíci

    Rip Legend

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm Před 7 lety +49

    ወይ ስደት ብር ስንፈል የንፈልገውን እናጣለን።

  • @michaelberihu3286
    @michaelberihu3286 Před 11 měsíci

    more love ከ ሃገር ጀርመን ✌️✌️✌️

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Před 8 měsíci +1

    እዳው እህህ ታስብይኛለሽ እህቴ የናቴልጅ ለምን ጥለሽኝ ሔድሽ የኔ ብርታት መካሪየ እህቴ ህህህሁሌ ህመሜ ነሽ 😢😭😭😭😭😭😭

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c Před 6 lety +2

    የ 10 አመት ልይ ሆኜ እራሱ ተመስጨ ነበር የምሰማህ

  • @user-vm2tz5px5i
    @user-vm2tz5px5i Před 4 lety +1

    ሙዚቃ በእነ አክሊሉ በእነ ኤፍሬም ታምሩ..............ቀረ ትዝታዬ አክሊሉየ

  • @GashewMihiret-qx3lz
    @GashewMihiret-qx3lz Před 5 měsíci

    በጣም እምወደዉን አጎቴን ያስታዉሰኛል ስሰማዉ እንባየ ይመጣል ትዝይለኛል ለአጎቴ በስልክ ስጋብዘዉ በስልክ ከተለየሁት 12አመቴ ሆነ በዚህ ነዉ እማስታዉሰዉ

  • @MagicOrlando-tz7nz
    @MagicOrlando-tz7nz Před 6 měsíci

    We was in Asmara with police band. RIP.

  • @asamenanteneh5677
    @asamenanteneh5677 Před 3 lety +1

    Aklilu always intrinsically touches my heart

  • @melkamuenyew2201
    @melkamuenyew2201 Před rokem

    ነፍስህን ይመረዉ ጠቅላላ ዜማዉ አሳዛኝ ለኤፍሬም የሰጠዉ መዳኒቴ

  • @taibah1116
    @taibah1116 Před 2 měsíci

    አይይ አክሊሉ እናቴ ታዳምጠው ነበር የኔ ናፍቆት መቸይሆን የማገኝሺ😢😢😢😢

  • @gjgu4815
    @gjgu4815 Před 7 měsíci

    አይ ሰደት የሰራህን ይሰጥህ🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @zeyenbzeyenb9611
    @zeyenbzeyenb9611 Před 6 lety +30

    ግዜ ቢመለሥ ምን አለበት ግን ግን ???

  • @user-qz3rs2fc4c
    @user-qz3rs2fc4c Před 3 lety +1

    Nostalgia♡♡♡

  • @ethlvymrenny1685
    @ethlvymrenny1685 Před 5 lety +1

    የዚህን አርቲስት ፍቅር የገፋች ግን የሚቀናት አይመስለኝም በተለይ ስደት ላይ ከሆነች ስደት ብዙ ሰው ብኩን አርጎ ቀርቷል የሚወዱንን ትተን እየተሰደድን አይ ነፍስህን ይማር ፈጣሪ

  • @tigraytube8615
    @tigraytube8615 Před 10 měsíci

    አኽሊሉ ወዲ ስዩም 😍❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @user-sg9fu1qp3e
    @user-sg9fu1qp3e Před 5 lety

    ወይ አባቴን አስተወስከኝበስደትላሁህአባየ ምንምእኳሞትህንብሰማምእደጅህመጥቸየ መኖርህንሳላለረጋግጥሆደየአልቆረጥአለአባየ

  • @user-yz6vw9ux1c
    @user-yz6vw9ux1c Před 4 měsíci

    ሳልስናበትህ ውንድሜ M💔😭

  • @abushikiyaabushi6613
    @abushikiyaabushi6613 Před rokem +6

    መሲ የልጆቼ እናት ሳልሰናበትሽ ወደ ፈጣሪሽ ሄድሽ !!!❤❤😭😭😭😭😭😭ሁሌም ስሰማው አለቅሳለሁ ተሻጋሪ ሙዚቃ ። ሁለታችሁንም ነፍስ ይማር !!!!!

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 Před 4 měsíci

    My childhood 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @sademohmed2598
    @sademohmed2598 Před 7 lety

    አ በጣም ደስ ይላል አክሊሉ ምርጥ የዘመኑ ሰው ነው

  • @azmerumichael3604
    @azmerumichael3604 Před 2 lety

    2002 ምያዝያ ወር 13 እሁድ 4 ስአትላይ ወረታ ያሳለፍኩት ስቃይ ባለቤቴ ይህን ሙዚቃ ከፍቶልኝ ከቤት ጥሎኝ እንደወጣ አልትመለሰም እስካሁን እጠብቀዋለው የኔ ልቤ አንተ ብቻ ነህ ሌላ ማፍቀርም ማየትም አልችልም እስከ እለተ ሞቴ እጠብቃሀለው የኔ ፍቅር የመጀመርያየ ሁሉን አሳይተህ አሳድገህኝ መቼም አንተ ያቀፍኩበት ገላዪ ሌላ ማቀፍ አልችሌም አንተ የሳምኩበት ከንፈሬ ሌላ መሳም አይችሉም እጠብቅሀለው 😢

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 4 lety +11

    ከዘፍኑ ኮሜቶች አለቀሳችሁኝ 😢😢😢😢😢

  • @SofiaSaf-tx7to
    @SofiaSaf-tx7to Před měsícem

    2011😭😭😭😭😭😭

  • @user-ct8qd3mk1d
    @user-ct8qd3mk1d Před 6 lety +14

    በስደት ላይ አትግደሉን

  • @AbayAlemye
    @AbayAlemye Před měsícem

    Yene wed abatslalsenabeth atewh benafkoth edetekatelkugn ahun min adergalew lalmelsh yegr esat hunehbgna ene ljh alchalkulhm😭😭😭

  • @user-um7hq9jh1h
    @user-um7hq9jh1h Před 8 lety

    good job💚💛❤👌😘

  • @saadasaid1559
    @saadasaid1559 Před 11 měsíci

    ስማኒያ ስባት እድስ ነው የወጣው የዳርኩብት እይይ ውደዋላ እኔም በስደት ባለቤም ሞተ ስጆቼም እደጉ

  • @SabrinaSabrinaAli-un1ex
    @SabrinaSabrinaAli-un1ex Před 8 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍ ትዝታ ወላሂ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lb5qy9me1j
    @user-lb5qy9me1j Před 4 měsíci

    ወይኔ አሌክስ ጓደኛየ ለሁለት ቁጭ ብለን የአክሊሉን ዘፈኖች ስናዳምጥ የነበረው ትዝ ሲለኝ ጓደኛየ ጨቅነህ ትተህኝ ሄድክ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw Před 2 měsíci

    6 /6/2024😭

  • @wizmame6393
    @wizmame6393 Před 11 měsíci

    When i was a kid i lessen aklilu in small village