Music Ethiopian Aklilu Seyoum 04

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 300

  • @Andualemhabtamu-s7t
    @Andualemhabtamu-s7t Před měsícem +3

    ወይኔ ብቻ ሳዳምጠዉ ራሴን እጠላለዉ የኔ አባት ነብስ በሰላም ትሬፍ❤❤❤❤❤

  • @Habesha337
    @Habesha337 Před 2 měsíci +13

    Any one come from TikTok 😌😌

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety +165

    አክሊሉን የምትወዱ ሁሉ እኔም
    እወዳችው አለው
    የአክሊሉን ነብስ በገነትያኑርልን
    ትብለጥ አዲሱ

  • @anu455
    @anu455 Před rokem +8

    ሙዚቃ በናንተ ጊዜ በቃ የምወድክ አንተንና ጋሻው አዳል ብሰማችሁም አልጠግብም ዘመን ተሻጋሪ ጥበብን ጥላችሁ አልፋችኃል እናመሰግናለን 🙏🥰

  • @user-re5kj3ou3p
    @user-re5kj3ou3p Před 3 lety +15

    2021 መቼም የማልጠግበው ሙሉ አልበሙን ከህፃን እስከ እድገት 😭😭😭 ስደት 😭

  • @yilmamengstegimil24com92
    @yilmamengstegimil24com92 Před 2 lety +4

    አክሊሉን የሚያዳምጥ አስተዋይ ሰው ነው
    በጣም ነው አንጀት እሚበላው

  • @user-yj9fe5py2x
    @user-yj9fe5py2x Před 4 lety +5

    בוקר טוב.
    השיר של אקלילו סיום הוא מסר לחיים.
    מישום שכל פעם עבר משברי זוגיות שכל פעם לקחו לו את אישתו מאוד עצוב.
    יהי זיכרו ברוך. הוא היה בן אדם מיוחד בעיקר מי שישב/ה איתו ודיברה יודע/ת

    • @solobrand100
      @solobrand100 Před rokem

      በምንድንነው የሞተው ? ሚስቱንስ ማን ነው የቀማው ? መቸ

  • @Natanerm6xx
    @Natanerm6xx Před rokem +2

    አክሊሉ ስዩም ትዝታ ድሮም አክበርህ ነበር ዛሬ ደግሞ ውድ እህቴ ትታኝ አገር ስገባ የለለ ሆድ ባሰኝ እጣገቤ ያለች ነበር የሚመስለኝ እስክዛሬ ብቻ እስኪ ይሁን የኔ ውድ እህት በሰላም ግቢል ሁሌም እቅድ ሻለሁ
    በሰላም ክቤተሰቦችሽ ግቢልኝ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +27

    ሁሉም ሳየው በትዝታ እና በፍቅር የተጎዳ ነው 😭😭😭😭😭 ሰወድህ እግዚአብሔር ነፈሰህን በገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭

    • @mezgebusolomon7397
      @mezgebusolomon7397 Před rokem

      If all modern musics were added together, they can't be 1% of AKLILU SIYUM!!! His music is not only music, but it is something sweet forever!!! I love him!!!...

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před rokem

      በጣም 😢😢😢😢😢😢

    • @user-sw4mb8mp5g
      @user-sw4mb8mp5g Před 10 měsíci

      እኔም

    • @SaraAl0099
      @SaraAl0099 Před 5 měsíci

      አክሊሉየነፍስህንበገነትያስገባህየኔትዝታ

  • @bayeasmare9022
    @bayeasmare9022 Před 3 lety +5

    የትዝታው ንጉስ አንድም ቀን የልቡ የደርሰለት ሳይመስለኝ የአጣናው ውድና ተወዳጅ አርቲስት አክሊሉ ነብስ ይማር።

  • @duri3912
    @duri3912 Před 2 lety +16

    ነጁ የኔ ህይወት እስከህይወቴ ፍፃሜ መቸም አረሳሽም የኔልዩ አንቺን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ፍቅር ነሽ። እኔ ግን እንገናኛለን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @batelham7522
      @batelham7522 Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @rootp9490
      @rootp9490 Před 4 měsíci

      😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @rootp9490
      @rootp9490 Před 4 měsíci

      አብሽር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @mmekdesgebreziher1567
    @mmekdesgebreziher1567 Před 8 lety +14

    ኣክሊሉዬ ሁሌም ልቤውስጥ ነክ ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @Nega-21
    @Nega-21 Před 6 měsíci +2

    ይሆናል ብዬ እንጂ ይሳካል ብዬ እንጂ
    አንቺው ከበተንሽው በይ ደህና ሁኝ ሂጂ..
    2024 still listening❤

  • @masrumulu4582
    @masrumulu4582 Před rokem +3

    ያንተን ሙዚቃ ስሰማ ሳላስበው እንባየ ሚፈሰው ነገርስ😢😢😢😢

  • @user-yi6pj5rx5n
    @user-yi6pj5rx5n Před 6 měsíci +3

    ሁመራ መች ነው ግን ማገኝሽ ውይ ትዝታ

  • @asfawgkiros8272
    @asfawgkiros8272 Před 5 lety +3

    አክሊሉ ሁሌም በሌቤ ውስጥ ትኖራለህ ፈጣሪ ነብስህን ይማረው

  • @nuredinsheger7919
    @nuredinsheger7919 Před 2 lety +7

    አቤት ድምፅ አቤት ሙዚቃው ደስ ማለት !!!!

  • @user-hn8fv2vu8y
    @user-hn8fv2vu8y Před rokem +2

    2023 ም እደኔ የሚያደምጥ ማነው በአለም ላይ ከባዱ ነገር ያፈቀሩትን ማጣትነው የማይሽር በቁስል 🖤🖤🖤💔😢😢😢😢😢😢

  • @ngstomngstom1814
    @ngstomngstom1814 Před 6 lety +5

    ስወድህ የኔ ምርጥ ንግስቲ ግርማይ የውቅሮ ልጅ

  • @ayshabandi1544
    @ayshabandi1544 Před 5 lety +8

    እህህህህ።ሙዚቃ።አልወድም።ነበር።ብሳማው።አልቻልኩም።አየ።ስደት።እድሜን።ጨረስኩኝ።በአረብ።ሀገር።አየየየ እህህህ

    • @caronnavirus5342
      @caronnavirus5342 Před 3 lety

      , 00000000cdffff*f*v. ጰ " c" ". I think I know you love the idea and it's, hard for " cc CD &

    • @caronnavirus5342
      @caronnavirus5342 Před 3 lety

      C

    • @caronnavirus5342
      @caronnavirus5342 Před 3 lety

      '" 9c

    • @AyeleMengiste-sl6xe
      @AyeleMengiste-sl6xe Před 7 dny

      'ሰው አስቀረሽ ማዶ በቃ ተለያየን' አይዞሽ እህቴ Ayisha Bandi የአክሊሉ ሙዚቃ እንካን ከአገሩ ወጥቶ የሰው አገር ላለ ሰው በአረብ አገር እድሜውን በስደት ለጨረሰ ይቅርና አገራችን ዘመዶቻችን መሀል ላለን ልባችን ለተሰበረ ለከፋን እንዴት ሆድ እንደሚያስብስ ! እህቴ በርቺ ይህም ያልፋል !

  • @user-yp2wp2zg7r
    @user-yp2wp2zg7r Před 2 měsíci +1

    የተሠበረ ልብ ከባድነው አያክሊሉ ነፍስህን ይማረዋ😌😢

  • @shmemaal1489
    @shmemaal1489 Před 6 lety +2

    እህህህህህ
    ይሳል ብየጂ አክሊልየ
    እዳለ ሙዚቃህ ሁሉ ፍትፍ ያለ እደዉሀ የሚጠጣ ነዉ ዉስጤ ነህ

  • @hayathhayath5404
    @hayathhayath5404 Před 8 lety +4

    ሰወድህ አክሊሉ ስዩም ነብስህን ይማረው

  • @mulualemmengist186
    @mulualemmengist186 Před 8 lety +39

    አርቲስት አክሊሉ ሁሌም በልባችን ነህ

  • @molabelay888
    @molabelay888 Před 4 lety +3

    ያተን እና አኤፍሬም ታምሩ ነገር ሳስበው ይጨቀኛል ትዝታየ ሁሉ ይመጣብኛል ነፍስህን በገነት ያርገው አክሊሉ ስየዩም ኤፍየ ደግሞ ብትዘፍንስ ሁሉም ሙዚቃዎችህ የዱሮ ናቸው እስኪ በሸጋው ድምፅህ ለስለስ ብለህ ብቅ በል ኤፍየ

  • @solobrand100
    @solobrand100 Před rokem

    ይህ ባላገር ትዝታው ገደለን ፡፡ ነፍስህ ትረፍ ደግ ሰው

  • @user-ct7hx7sq9f
    @user-ct7hx7sq9f Před 10 měsíci +1

    እኔሁሌም የማዳምጠው ሙዚቃ ግን በጣም ተጓደሁ የምወደውንሠው ሥደት አለያየን እኔላይሞላልኝ ነይቢለኝ እንቢብየዛሬላይ መቃጠል😢😢😢

    • @hseid4061
      @hseid4061 Před 2 měsíci

      የኔ ቢጤ😢😢😢

  • @melkamuenyew2201
    @melkamuenyew2201 Před 2 lety

    ዘላለም የማይሰለች ድምፅ አክሊሉ ነፈስህን በገነት ያኑርልን ከ19 ,87 እሰከ 20,14 አዳመጥኩት ይህን ካሴት ማለቴ ነዉ የቆዩ ብዙ ካሴቶች አሉት ።

    • @user-ss2dg6gb1e
      @user-ss2dg6gb1e Před 9 měsíci

      እኔ አሁንም እያዳመኩት ነዉ😢😢😢😢

  • @abebagonber361
    @abebagonber361 Před 7 lety +5

    አክሊሉየ ነብስህን ይማርው እኔ ያንተን ሙዚቃ ሰማ ያመኛል

  • @ejegenege5420
    @ejegenege5420 Před 2 lety +2

    እንዴት እደምወድህ አብሶ ወደሆላ ወደቤተሰቦቸ እናቴን ጭምር ያስታውሰኛል እኔ በስደት ኡፍፍፍፍ ነብስ ይማር አክሊሉ ስዩም እወድሃለሁ

  • @mahboba1236
    @mahboba1236 Před 7 lety +3

    ተለክፌቀርሁ።ልጁምጋተለያየሁ።እድሜላርባገር

  • @yaallah1689
    @yaallah1689 Před 5 lety +6

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭 ትዝታ ነው ስቂ እደነብሴ እምወድህ ያገሪልጅ

    • @salamonaber304
      @salamonaber304 Před 2 lety

      መኖሬን እጠላለው የመጀመርያዬን ፍቅር ማጣቴን ሳሥበው አክሊሉ

  • @user-df7lp3ql6b
    @user-df7lp3ql6b Před 2 měsíci +1

    ACLilu my best choice ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kkjk316
    @kkjk316 Před 9 měsíci +1

    በጣም ከፍቶኛል የልጂነቴ ጓደኛ ማለቴ አብሮ አደጌ እደማፈቅራት ሰነግራት እደወዲሜ ነበር እማይህ ብላ እራቀቺኝ ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢

    • @rootp9490
      @rootp9490 Před 4 měsíci

      አይዞህ❤❤❤😢😢😢

  • @jonjone165
    @jonjone165 Před 7 lety +1

    akliluye nebsehn yemarew ena zefeneh hulu yemchegnal betam yetgudahuegn sew negn so betleye melku eche zefen eyalkesku new mesmat uffffffffff

  • @user-hw8mb9fk6r
    @user-hw8mb9fk6r Před 2 lety +1

    ድሮን ያስታውሰኛል🥺ያለሁትን ዘመን

  • @rigbelemlem8410
    @rigbelemlem8410 Před 5 lety

    Ohhhhh aklilu syum betam ewedew neber wetat eyaloh...beteley Meleyayet kifu new endayaresasan yemilew zefeno..gin yhe zefen alagegnehutm .ebakachu afaligugn

  • @LoodeGirl
    @LoodeGirl Před 3 měsíci +1

    Alilu love

  • @user-fo4pt4oo5q
    @user-fo4pt4oo5q Před 5 lety +1

    እሱስ ቀረ ማዶ በቃ ተለያየን ፍቅር አተ ብጠላኝም እኔ ግን አልጠላህም ትዝታ ቀሪ ሀብት ነዉ ስሰት ስትለኝ ከርመህ ለካስ ዉሸት ነበር ልርሳም ብል የማረሳቸዉ ቀኖች አሉ ትዝታህ ነዉ የጎዳኝ

    • @user-dt9dg6fc2c
      @user-dt9dg6fc2c Před 3 lety

      የኔ እህት አይዞሽ ሁላቺንም የተጎዳን ነን ስለፍቅር ባይነሳ ይሻለኛል
      አይዞን

  • @semhaldagnew3141
    @semhaldagnew3141 Před rokem +2

    ኣይ ያ ግዜ ናፈቀኝ

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety +4

    💒💒💝💟💝💟💝🌹💞💖💒💒 አክሊሉ ሙዚቃሀን ሥስማ
    ውሥጤን ሐዘን እና ብቸኝነት
    ይስማኝያል እናቴ ባልወለድሽኝ
    እላለው ምክንያቱም
    ለእናቴ ውለታ አለብኝ

    • @user-ze1eb1rb3b
      @user-ze1eb1rb3b Před 6 lety

      H.love ayizon maree

    • @aaoaaoao357
      @aaoaaoao357 Před 6 lety

      አይይይይይይይይይይይይይ ትዝታይይይይይ

  • @user-dr9uy6od8b
    @user-dr9uy6od8b Před 4 lety +3

    እረ ወይይይይይይይ አሁንስ በሰደት ላይ እዳልቀረ ፈራሁ የምወደወን ልጂ በመኪና አደጋ ካጣሁት በቅረቡ ነው ይሄን ስሰማ ጭራሺ ቀወስ ነው የምለው

    • @wubyasfa9528
      @wubyasfa9528 Před 2 lety

      አይዞሽ ውዴ እፍፍፍፍፍ

  • @godlyagodlyas4869
    @godlyagodlyas4869 Před 4 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ቃልም የለኝ ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @fogeralule6098
    @fogeralule6098 Před 3 lety +2

    የእናቴ ትዝታ !!!!!!

  • @Asmin-di3cm
    @Asmin-di3cm Před 5 měsíci +1

    አይ እድሌ😭😭

  • @adbartube-9512
    @adbartube-9512 Před rokem

    ከስደተኛ ሰዉ ፍቅር አይያዛችዉ ወገኖቸ
    እራሴን ላጠፋ ደርሻለሁ ይህንን ሙዚቃ ስሰማ
    አረዉይይይ😭

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety +3

    💐🌷🍀🌹🌹🍃🍀🌹🌹
    የክሊሉን ሙዚቃ ሁሌም እየሰማው
    የማላውቀው በሸታ ሆነብይ 🎸🎷🎺🎺🎺🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

    • @rahmahr9634
      @rahmahr9634 Před 6 lety

      ትብለጥ አዲሱ ትብለጥ አዲሡ

    • @modermoder7634
      @modermoder7634 Před 6 lety

      ትብለጥ አዲሱ ትብለጥ አዲሡ ሰልልም

    • @rahmahr9634
      @rahmahr9634 Před 6 lety

      ትብለጥ አዲሱ ትብለጥ አዲሡ አሁንስአልቺልኩምሽምንይሻለኛልትዝቲ አዙሮሊደፍኝ ነው ድአአርጉልኝምንአርጋለሁ ለዳማን ቢያጭክምር አይማላም ይባል የለ።

    • @fffrggg762
      @fffrggg762 Před 5 lety

      @@rahmahr9634 አክሊል ይመችህ

    • @habshihabshi409
      @habshihabshi409 Před 5 lety

      አንች ብቸ አይደለሽም ሄመሙበሁለችንም ነዉ እኔም ስመሽ ስነገ ስሰመዉ ተምሜ ቁጭ ብየለዉ ነፍሱን ይመረዉ ስራ መቼም አይሞት

  • @bibinew-hv5yp
    @bibinew-hv5yp Před rokem

    አክሊሉ፣በጣም፣የምወደው፣ሙዚቃ❤❤❤

  • @lemlembhonegn5256
    @lemlembhonegn5256 Před 7 lety +2

    ምርጥ ሰው ሁልግዜም የማትረሳ

    • @yeshiy397
      @yeshiy397 Před 4 lety

      ነብስ ይማር አፍፍ

    • @yeshiy397
      @yeshiy397 Před 4 lety

      ሁሌ ግዝ ይምየረሰ

  • @naod8572
    @naod8572 Před 3 lety

    ትዝታ መጥፎ ነው። አባቴን አንድ ቀን አግኝቼ አስደስተውአለሁ እያልኩ ቀድሞ ሞት ነጠቀኝ።እናም ጸጸቱ አልወጣልኝ አለ።

  • @HeHe-up1ki
    @HeHe-up1ki Před 5 měsíci +1

    እዝጎወወወወወ ቅሌት ዘድሮ

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላ ነፍስህን በገነት ያኑር በማይሰሩ ሀፂያት ስለቅዱሳን

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety +3

    🐎🐎🐎🎸🎷🎺🎷🎸🎹🎤🎤🎤🎤🎹🎹
    ሁሌም እየሰማውት አይሰለቸይ አልጠግበው ብሎም ይብሰብኛል
    💖💔💓💖💖✨💘💖💔💔💔

  • @user-ho8jf8ei3v
    @user-ho8jf8ei3v Před 5 lety +2

    አክሊሉ ነብሰ ይማር 😭😭😭😭

  • @atkltayenew6208
    @atkltayenew6208 Před 5 lety +5

    ኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈ የደሮ ባሌ ናፈቀኝ

  • @user-vm2tz5px5i
    @user-vm2tz5px5i Před 4 lety +2

    በህይወት የማረሳው አክሊሉን የመጀመሪያ ፍቅረኛየን ያወኩበት ከዛም መጀመሪያው ቢያምርም መጨረሻው ግን በጣም ይከብዳል መለየት የሚባል በሽታ ግን ደሥ የሚለው ነገር እሡን የምትመሥል ልጂ ወልጃለሁ ማለቴ መቸም አረሳው

  • @mogesugslassie733
    @mogesugslassie733 Před 4 měsíci +1

    አክሊሉን ሳዳምጥ ajdeoqbvme የሆነ ስሜት ነው ሚሰማኝ😢

  • @aleemaaleema1965
    @aleemaaleema1965 Před rokem

    ትዝታ ብቻ 😥😥😥😥

  • @user-zl3ix1yk3p
    @user-zl3ix1yk3p Před 5 měsíci

    menw end enw ke TikTok yemte it's so good

  • @mehamedseid2793
    @mehamedseid2793 Před 4 lety +3

    አይ ዘፈንስ የዱሮ

  • @kebedeakililu1549
    @kebedeakililu1549 Před 2 měsíci

    የእውነት እሄን አርትስት ባየሁ ቁጥር እምባዬ ይመጣል እኔ አፈር ልብላለት

  • @user-gd3ez9dl9o
    @user-gd3ez9dl9o Před měsícem

    Ye mayteka alem metekat yakatat artist

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 Před 5 lety +1

    እግዚያብሄር ከታሰረችበት ይፍታልን አሜን።

  • @Haile-mv9xi
    @Haile-mv9xi Před 4 měsíci +1

    አየእደሌ

  • @getumelese110
    @getumelese110 Před rokem +1

    My childhood biggest memorial music always listened by father

  • @duri3912
    @duri3912 Před 2 lety +1

    በቃ ተለያየን ክፉ ግዜ

  • @ibrahimkk9773
    @ibrahimkk9773 Před 5 lety +1

    አክሉልየ ሁለየም እወድሀለሁ ነፍስህን ይማረው እግዚአብሔር

  • @SofiaSaf-tx7to
    @SofiaSaf-tx7to Před měsícem

    Ena dmo entn nwo mstwiswo😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @AyeleAbate-ff1pm
    @AyeleAbate-ff1pm Před 2 měsíci

    Akle wuste new

  • @qabduidriisacmad5542
    @qabduidriisacmad5542 Před 2 lety

    አጀብ አጀብ አጀብ አይይይይ ትዝታየ ፓሶሚሌ ላይ ሀትሪክ ሰርቻለሁ። ቢለቀስ ግደለም አያል ቀን ስቀናል

  • @serkalemwendesen7877
    @serkalemwendesen7877 Před 2 lety

    አይይይይ በትክክል ይሳካል ብዬ ነበር💔💔💔💔💔💔💔

  • @mesrettade7233
    @mesrettade7233 Před rokem

    ሲያሳዝነኝ 😢😢😢😢

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před rokem

    እኔም እናቴም እንወደዋል 😥😥😍😍😍😍

  • @selammenber6918
    @selammenber6918 Před 7 lety +6

    abet sewu malte ante becha wunteken new kejilay sibetne eheheheh😭😭😭

    • @alimd4252
      @alimd4252 Před 6 lety

      Selam Menber betamm😂😂

  • @user-gn1jn7vn1x
    @user-gn1jn7vn1x Před 4 lety

    ነብስህን የማረው አከሊላይ ሰወደህ

  • @user-yx8hh1zx5b
    @user-yx8hh1zx5b Před 5 měsíci

    ስወድህ

  • @zolalemnthabisultan9686
    @zolalemnthabisultan9686 Před 5 lety +2

    አክልሉ ስዪም መቼም የማትራሳ ሰዉ

  • @biiftuujireenyaanafhaadhak245

    Mechel new ....🛫🛫🛫😭😭😭

  • @aliismail6333
    @aliismail6333 Před 8 lety

    አክሊሉ ዛሬም ነገም እወድህ አለሁ ኦፍፍፍፍፍ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @wedmhreywedmhrey7884
    @wedmhreywedmhrey7884 Před 8 lety

    ወይ ብትኖር ኣክሊሉየ መንግሥተሠማይ የንሩህ

  • @bogalesebsibe160
    @bogalesebsibe160 Před 10 lety

    Wow!!!!!!!mingizem enwodehalen

  • @tadiebihonegn2211
    @tadiebihonegn2211 Před rokem

    Akliln yewededachihu enem ewedachihualehu

  • @selemondagnw698
    @selemondagnw698 Před 6 lety

    Aklilu hulem ewdhlehu nebsehen begenti yanurlen selemo dagnw ke Germany

  • @tigistzarfu322
    @tigistzarfu322 Před 7 lety +4

    ስወድህ ሁሊም በውስጢ እለህ

  • @user-es7hu3iu6w
    @user-es7hu3iu6w Před 7 lety +2

    Ayyyyyyyyy. Mot kfu emaymet sew mote!!!!!!

  • @MuhammadMuhammad-rh6fb

    እፎ አክሊሉ ዉስጤነዉ

  • @abebealamiye9695
    @abebealamiye9695 Před 4 lety

    አክሊሉ ስዩም የትኛዉም ሙዚቃዉከእዉነተኛ ፍቅሩጋ አብሮ በጣም ነበር ምሰማዉ ነገር ግን ተጋባብኝ መሰለኝ እኔም ጉዴትን ቀመስኳት

    • @user-zz1rq7gm7r
      @user-zz1rq7gm7r Před 4 lety +2

      እውነተኛ ታሪኮ ነው ማለትነው ?

  • @SofiaSaf-tx7to
    @SofiaSaf-tx7to Před 26 dny

    Mom 😭😭😭😭😭

  • @user-gt7vu7vo8h
    @user-gt7vu7vo8h Před rokem +1

    ❤ Prem Prem

  • @Tsedal_Media
    @Tsedal_Media Před 3 lety

    Yemejemeriyaye Hewane sitleyegn bezih musika 2 ken bet zegiche alkeshalhu ..ahun degmo esua eyalekesechibet new

  • @mesrettade7233
    @mesrettade7233 Před rokem

    ስወደው

  • @SofiaSaf-tx7to
    @SofiaSaf-tx7to Před měsícem

    Mom😭😭😭😭😭😭😭

  • @ytbio2459
    @ytbio2459 Před 2 lety

    ያልኖርኩትን የድሮ ዘመን ያስተውሰኛል

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety

    🇪🇹🇪🇹 Akilliun Lani naw
    Yzfnkaw batsman
    Wish slow🇪🇹🇪🇹 nabshen ymaraw tablet♥♥♥♥♥🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @GgGg-un6dh
    @GgGg-un6dh Před 4 lety

    እይይይ እዳው አሁንስ ምን አባቱ ሰደት ስወዳችሁ ነብስህን ይማርርርርህህህ

  • @user-vt2tw5nk4g
    @user-vt2tw5nk4g Před 4 lety +1

    R.i.p💔💔

  • @afelewtegegne6250
    @afelewtegegne6250 Před rokem

    Betam new iemwedh

  • @jemilaMuhameed-no4ec
    @jemilaMuhameed-no4ec Před 6 měsíci

    ኡፍ አልቻልኩም😭😭😭😭

  • @zenahussin6172
    @zenahussin6172 Před 5 lety

    Taweralahe .akeleya

  • @setnagirma7178
    @setnagirma7178 Před 3 lety

    Hulem belibachin neh aklilye