Music Ethiopian Aklilu Seyoum

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 265

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 Před rokem +6

    አወቀ ዘለቀ ተባረክ ይሄን ዘመን የማይሽረው ጀግና ስለጫንክልን።

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 4 lety +12

    አክሊሉ ሳዝን ስተክዝ ያንተን ሙዚቃ እየሰማሁ አሳልፈዋለሁ መጽናኛየ እና ብርታት ጉልበቴ ነህ ነፍስህን በገነት ያኑራት ብቸኝነት ሲሰማኝ፣ ሰው ሲያስቀይመኝ ሲከፋኝ፣ ትዝታ ሲወዘውዘኝ ሰምቼም አልጠግብህ

    • @AyeleMengiste-sl6xe
      @AyeleMengiste-sl6xe Před 8 dny +1

      Aklilu Seyoum's songs reflect real adventures of life ....
      - excitements - pleasures -disappointments
      - frustrations
      - heartbrokens -dissatisfactions
      - gratifications
      .
      .
      .

  • @user-yi6pj5rx5n
    @user-yi6pj5rx5n Před 6 měsíci +3

    እንኳን ሙዚቃህን አድምጬ እዲሁም ትዝ ትለኛለህ ማልቀሴ አልቀር ወኔ ውይ ያ ደግ ዘመን 1963

  • @user-qi7de1hp2h
    @user-qi7de1hp2h Před rokem +7

    አክሉሉየ በጣም ነዉ እምወህ 😢😢😢ነብስህን አብ አፀደ ገነት ያኑሩን ፈጣሪ😢

    • @Eth2222
      @Eth2222 Před 5 měsíci

      አልሞተም

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y Před 4 lety +11

    አክሊሉ ስዩም ነብስ ይማር ፡፡ በጣም ነው የምወደው ሁሉንም ሙዚቃውን ስሰማ ገና ስጀምረው ሆዴ ይረበሻል

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik Před 4 lety +9

    My sister cries when she listens to this...it reminds her late husband

  • @user-hp9zr2iu3y
    @user-hp9zr2iu3y Před 6 lety +28

    አይይ ምናባቴ ላድርግ አክሊሉየ ሁሉንም ዘፈኑን ብሰማው ብሰማው አልጠግብም የልጅነት ፍቅረኛየ ሁሉንም ጋብዞኝ ነበር ግን አሁን ግዜ አለያየን መለየት ክፉ ነው መጥፎ ትዝታን ይሰጣል ተዋዶ መለያየት በጣም ከባድ ነው

  • @user-rw2rq6ws5q
    @user-rw2rq6ws5q Před 6 lety +49

    እኔ የዚህ ዘመን ልጅ ነኝ . ግን የድሮ ዘፈኖች ውስጤ ናቸዉ . በተለይ አክሊሉ እና ኤፍሬም ታምሩን ቢያንስ በቀን ሁለቴ አሾፋቸዋለሁ ።

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 Před 6 měsíci

    አክሊሉ ስዩም :- እግዚኣብሔር" ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት!!!
    አዬ...ደግ ጊዜ: ደግ ዘመን" ስንቱን ነገር አስታወሰኝ...ይገሮማል!!!
    ያን የደጋጎቹን ዘመን እግዚኣብሔር ያምጣልን :: ዓሜን !!!

  • @user-xl4nv6ox7r
    @user-xl4nv6ox7r Před 8 lety +3

    אני כול כך מתגעגעת לבן אדם הזה ,כול כל מזכיר לי את הילדות בקרוונים חצרות יוסף

  • @rahmahr9634
    @rahmahr9634 Před 4 lety +8

    ወላሂ. እና የዚ ዘመን ልጂ ነኝ ግን አሀን ዘመን ላይ መፍጠር. በጣም ነው. እምጠላው ግን. አላሀምደሊላ

  • @luyele
    @luyele Před 13 lety +9

    OMG ! I'm so speechless, I had no idea he has a clip for this music. Thank you for sharing... He is my idol may god bless his soul .

  • @ayenewmelkamu2535
    @ayenewmelkamu2535 Před rokem +1

    i haven't word to express my filling when a time of heiring akililu siyum music. i love you . RIP

  • @jositube1479
    @jositube1479 Před 2 lety +2

    አክሊሉ በጣም እንወድሀለን
    ሁሉንም ሰው ሚያስለቅስ ድምፅ፣ ግጥም ፣ ዜማ

  • @user-rl5xo3qb5s
    @user-rl5xo3qb5s Před rokem +3

    when I listen to aklilu,I have good energy,nefess yemar 😢

  • @eyobt9424
    @eyobt9424 Před 9 lety +11

    RIP Aklilu OMG he looks my father I was listen this music when I was 10

  • @danielgetnet7537
    @danielgetnet7537 Před 3 měsíci

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ በስደት የሞተው አጎቴ ይናፍቀኛል

  • @user-dj5md1ee7m
    @user-dj5md1ee7m Před 9 měsíci +2

    i hve not word to expres about this music

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 Před 5 lety +2

    እኔ እሄን ዘፈን ስሰማ የሞተ ወንድሜን ያስታውሰኛል ሁሌም አለቅሳለሁ እሄን ስሰማ የሚቀበለኝ ወንድሜ ነበር አሁን ሞተብኝ

    • @user-gu1yc8bp5y
      @user-gu1yc8bp5y Před 4 lety

      አይዞሽ ማር ሁላችንም እዚች ምድር ላይ አንቀርም ወንድምሽን ነብሱን ይማረው

  • @abdumohammed3473
    @abdumohammed3473 Před měsícem

    Listening to this music totally get me crazy and lost my consciousness because my best dead friend used to listen it!

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +1

    አገሬ ሰገባ ለፈቅረኛይ እጋበዘዋለሁ 😎ሰወደህ አድናቄህ ነኝ ነፍሰህን ይማረው 😭😭😭😭 rip ሁሉም በፍቅር በትዝታ የተጎዳ ነው 😭😭😭

  • @sambtad4322
    @sambtad4322 Před 2 lety

    አክሊሉ እንደኔ ሚወድህ ሰው ያለ አይመስለኝም አይኔ እስኪጠፍ ነው ማዳምጥህ ነብስ ይማር

  • @alemtsehaylove2074
    @alemtsehaylove2074 Před 7 lety

    አክሊሉ ነብስህን ይማረው ይህን ሙዚቃ ስሰማ አጎቴን ያስታውሰኛል

    • @MeMe-hd1cm
      @MeMe-hd1cm Před 7 lety

      Alemtsehay Love ውይ ግን።መቸ ነው የሞተው

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 2 lety

      @@MeMe-hd1cm 😭😭😭

  • @Hjvhcgj
    @Hjvhcgj Před 4 měsíci

    ኣክልሉ ሰዩም ነብሰ ይማር ትዝታ ብቻ😢😢😢😢😢😢😊

  • @yemaryamlijdavo9857
    @yemaryamlijdavo9857 Před 4 lety +4

    Whan I listen to him i am so emotional RIP😭😭😭

  • @Tube-jq8lm
    @Tube-jq8lm Před 4 lety +3

    ትዝ ይላኛል እናቴ ስትዛፍናው እግዛቤር ናፍስህን በገነት የኑራት

  • @brinetteg1322
    @brinetteg1322 Před 11 lety +2

    Abraha G kidane ,'best medicine of home sick and when you feel boring get to Ak-Sm' best music.

  • @user-nj3zz3jy6y
    @user-nj3zz3jy6y Před 5 lety

    ኦፋፋፋፋፋፋ እናቴን አስታወሰኝ እናቴ ታጎራጉርው ነበር አይ ሆድባሰኝ በጣምነው እምወድህ A እና ኤፍሬም ታምሩ በጣምደስ ይሉኛል ሲከፋኝ እምፅናናባቸው ነቸው እድሜ ይስጥ ኤፍየ A አላህ ይማርህ

  • @getahunendalew1599
    @getahunendalew1599 Před rokem

    ያ የደጉ ግዜ ትዝ አለኝ

  • @jameeelah-9906
    @jameeelah-9906 Před 4 lety +1

    ኡኡኡኡፍፍ ነፊሳህ ይማረዊ
    በገነት ትኑር ነፉስህ

  • @user-nn5cw9if3m
    @user-nn5cw9if3m Před 4 lety

    ውይይይይይ ስደት
    የክሉሉ ብዙ ትዝታወች አሉብኝ
    T.A
    ዞሬ ዞሬ ሁሉን ባየው ማን እንዳንቺ አገኘሁ ብለሽነው....
    በአካል ብንልያይም ልቤግን ሁሌም ካንቺጋ ነው
    ባለሽበት ይድረስሽሽሽሽሽሽሽ

  • @DersoBerie
    @DersoBerie Před rokem +1

    Most crying music forever!!!

  • @user-zj7pg2gl1x
    @user-zj7pg2gl1x Před 3 lety

    አማ ነው እደኔ እፍሬምን እና አክሊሉ ን የሚወዳቸው አልጠግባቸውም 😘😘እናም ባሌን አስታው ሰዋለሁኝ የልጅለቴን የመጀመራዬን ግን የመጨረሻዬም ቢሆን ምኞቴ ነበር ግን አልሆነም 😌

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Před měsícem

    ነቡስ ይማረ😢

  • @seniyshekor4940
    @seniyshekor4940 Před 5 lety

    አረ አገሬ aklilun wendmye betam ywedew neber abrye esema neber trgumu ahun new yegebag 😍

  • @nestanetmeberat2543
    @nestanetmeberat2543 Před 7 lety +14

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ሆድ ባሰኝ

  • @mymomismylife9247
    @mymomismylife9247 Před 6 lety +2

    አክሊሉ ስውድህ ነፍስ ይማር

  • @HhCcx-iy1dd
    @HhCcx-iy1dd Před rokem +1

    አክሊሉን አለማድነቅ አይቻልም

  • @dawittessfamichael2413
    @dawittessfamichael2413 Před 11 lety

    I like it very much, I can not do any think today really I was disturbed, hope you will share a lot from his works. Abebe

  • @user-vr6ls6nb3l
    @user-vr6ls6nb3l Před 5 lety +1

    ያክሊሉ ዘፍኖች በጣም ነው ምወዳቸው ያሁን ዘመን ዘፍን አይጣፍጠኝም

  • @belaynehesubalew8775
    @belaynehesubalew8775 Před 5 lety

    Aklie enes kalem yelegn....
    zefenu betam lemewdat ena lemenore mistere kefetegnawen deresha lemetewsedew yeljienet mista kebert wuduaye yihunelegn .....

  • @user-eh4jm8pq8s
    @user-eh4jm8pq8s Před 8 měsíci

    እፍፍ ወይ አያልፍልኝ ወይ እኔ አላልፍ ዛሬስ 😢😢😢😢ድካም ብቻ

  • @IeirJjrf
    @IeirJjrf Před 3 měsíci

    አይወላሂ ብቺየንስተኛማታማታሳዳምገውነበር አሁንግንስደትወላሂከባድነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @habtomweldegbrel1160
    @habtomweldegbrel1160 Před 9 lety +5

    Father of music R.i.p

  • @user-vp3iq4fi7k
    @user-vp3iq4fi7k Před 7 lety

    ዋው አክሊሉ ምርጥ ሰው
    ከልብ ነው የዘፈከው

  • @user-ih3ks1iz4j
    @user-ih3ks1iz4j Před rokem

    ትዝታ ብቻ🥺😭

  • @davidbarkolin
    @davidbarkolin Před 12 lety +2

    מזכיר לי את הילדות באתר הקרוונים "נווה כרמל" בין חיפה לטירת הכרמל... תקופה יפה בהחלט. יהי זכרו ברוך

  • @user-bu1do8ub4r
    @user-bu1do8ub4r Před 7 lety +12

    ትዝታ መጣብኝ ምን አባቴልሁን

  • @birtukanwendale2205
    @birtukanwendale2205 Před 6 lety +5

    R.l.P

  • @user-gx2hw5mi9x
    @user-gx2hw5mi9x Před 12 lety +2

    שיר ממש יפה

  • @user-pv4gc5rf6j
    @user-pv4gc5rf6j Před 6 lety +6

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስውድህ ነፍሰ ይማር

  • @user-hq3gv4ok5j
    @user-hq3gv4ok5j Před 6 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አበቴ ልሁን ሆድ በስኝ የአለህ

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 Před 7 měsíci

    አብ ገነት የንብርካ😢😢😢

  • @tupacmera2807
    @tupacmera2807 Před 4 měsíci

    Aklilu 😢❤🇪🇷

  • @user-dj5md1ee7m
    @user-dj5md1ee7m Před 9 měsíci

    i ame very apriciat this music mor and mor

  • @iloveyoumama2608
    @iloveyoumama2608 Před 5 lety

    Uuufffffff eht new yemastawsbet ere alah yagena ihu belug

  • @amsalmhreteamsal7429
    @amsalmhreteamsal7429 Před 7 lety +3

    ነፍሰህን ይማርው

  • @user-dy2tm6cu4t
    @user-dy2tm6cu4t Před 7 lety +1

    እር እኔስ አክሊሉየ ባንተ ሙዚቃ ሁሌም እዳለቀስኩ ነው እህየ ምን ልሁን

  • @rahmamohamed2739
    @rahmamohamed2739 Před 7 lety

    እፍፍፍፍፍፍ ትዝታየ እሥከመቸ ሥደት

  • @frehiwotkebede1027
    @frehiwotkebede1027 Před 8 lety +3

    Really. I like it all ur song. And i have some memory. With these song. ♥♥♥

  • @yonasgebre1250
    @yonasgebre1250 Před 11 lety +2

    wonderful music

  • @natinati1580
    @natinati1580 Před 2 lety

    ማን ከማን ይቆርጣል❤❤❤

  • @zenaabebe950
    @zenaabebe950 Před 5 lety

    Nebese
    Ymare
    Edeme leweyane
    Bewenet melese. Zenawey
    Esum kewenetu bota hdale
    Yfaredew

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti Před 3 lety +1

    ሰላይሁንልን

  • @endalkmegos1264
    @endalkmegos1264 Před 6 lety +2

    ነብስህ ይማር

  • @atalamekonen8129
    @atalamekonen8129 Před 7 lety

    ehie zefen lhzbu melaqesha ttql.😇🙏🇪🇹👑

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety

    አይ ስወድህኮ 💔😥💚💛❤️

  • @sza7245
    @sza7245 Před 6 lety +1

    ውይይይይይይይይይይትውስታለብኝ አክሊልዬነፍስይማር

  • @user-bj8ss2wi1i
    @user-bj8ss2wi1i Před 7 lety +8

    አረ ኡኡኡኡ መቼ ነዉ የሞተዉ

  • @user-tj2yz2ru4v
    @user-tj2yz2ru4v Před 7 lety +6

    እፍፍፍፍ 😥😭😭😭

    • @ayelasifamo3958
      @ayelasifamo3958 Před 7 lety

      Malikmu

    • @rahmahr9634
      @rahmahr9634 Před 6 lety

      ማህደረ መለኮት ማርያም አሁንስመኖርአስጠላኝየድሮሙዚቂውስጤናቸውእህእህእህወይኔስደትመቼነውወደሀገሬእምገባውማንበማንይቊርጣልአችዬ

  • @KedirEbrahim-gr3jv
    @KedirEbrahim-gr3jv Před 2 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meremaadam2172
    @meremaadam2172 Před 7 lety

    እወድሀለሁ አክሊሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zynabzynab5060
    @zynabzynab5060 Před 4 lety +1

    አይይይይይይይ
    መላያያትፍፍፍፍፍፍፍመዪሻላለ

  • @denaytyared8466
    @denaytyared8466 Před 7 lety +3

    አገር ማ አገር ነዉ

  • @abaiyabaiy2704
    @abaiyabaiy2704 Před 3 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ፣ነምስይን እመር

  • @Tg-im1rj
    @Tg-im1rj Před 5 lety

    ስወደው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት

  • @hayathhayath5404
    @hayathhayath5404 Před 6 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ብሶቴማ ያማል ሁልግዜ በሰው ሀገር

  • @hannameriyame6864
    @hannameriyame6864 Před 6 lety

    Ye ahune zemn zefne belw yaworalu zefne dro kera nfsiehne beganet laye yanureh 😔😔😔zari bezu amete yilegnchigne enatine asitwosign betame nber zfnichune yimtwodachiw

  • @Hareg-vj7rv
    @Hareg-vj7rv Před 8 lety +4

    R.i.P

    • @godolays1408
      @godolays1408 Před 6 lety +1

      ኧረ አክሌሉ ልታሳብደኝ ነው 2007 ጎደኛየ ተለያይተን ለአራት ወር ስልክ ሳንደዋውል ቆይተን ይህንን ዘፈንህን ጋበዘኝ ሲደውልልኝ ዛሬ እኔም በስደት እሱን ሳአስታውስ ሳአለቅስ እኖራለሁ አክሌልየ ብሶህ ነው የሞትህብን ሁሉ ሙዜቃህ እንባ ያረግፍን እኔን አፈር ልብላ ነፍስህን በገነት

  • @asheraria2814
    @asheraria2814 Před 3 lety

    What's de song about...
    I feeeeeeeel it!!!!

  • @fhrphc7562
    @fhrphc7562 Před 3 lety

    ለኔ ምረጥ ዘፋኝ ነፍሰ ይማር

  • @user-du4no1oh9y
    @user-du4no1oh9y Před 4 lety +1

    ነፍስ ይማር

  • @gizachewabiy8636
    @gizachewabiy8636 Před 2 lety

    ምን ዋጋ አለዉ ሁሉም ነገር ያልፋል // ወደ ኋላ ሃያ ስምንት ዓመት መለሰኝ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ።

  • @yesuf9594
    @yesuf9594 Před rokem

    ihope your hiwet to go jenet

  • @hbebaasirari1515
    @hbebaasirari1515 Před 7 lety

    አክሊሉ ምን ልበልህ

  • @user-yg2rs1mg5i
    @user-yg2rs1mg5i Před 6 lety +4

    ነብስይማር

  • @ademali3424
    @ademali3424 Před 7 lety

    aklllu.iLove

  • @admasahel5487
    @admasahel5487 Před 8 lety +3

    nefsihen begente yanorilne! Aklilu

  • @bas178
    @bas178 Před 4 lety

    የኔ ልዬ

  • @rahelyemariamlij6510
    @rahelyemariamlij6510 Před rokem

    ከፍቅረኛየ ጋር ባንድ ላይ ሆነን አናዳምጠው ነበር

  • @rabiashumye5295
    @rabiashumye5295 Před 6 lety

    ያለፈዉን ትዝታዬን ቀሠቀሠብኝ

  • @m.ee.m869
    @m.ee.m869 Před 5 lety

    ስወደው

  • @atsedealemue4439
    @atsedealemue4439 Před 8 lety +2

    R.i.p

  • @baburebaburu743
    @baburebaburu743 Před rokem

    ምን አይነት ከባድ ሙዚቃ ነው

  • @user-ug4lr1ql8q
    @user-ug4lr1ql8q Před 2 lety

    Ayiyyy 😍💔💔💔💔💔💔💔

  • @mimienokiis6935
    @mimienokiis6935 Před 4 lety

    Fathar love

  • @sadamohamed7110
    @sadamohamed7110 Před 3 lety

    አይትዝታ አይጊዜ

  • @user-ll1vd3bm7m
    @user-ll1vd3bm7m Před 7 lety

    ነፍስ ይማር አመሰግናለሁ ነፂ

  • @aragawudjibouti2368
    @aragawudjibouti2368 Před 8 lety

    Aklele rest in peace.

  • @gdamohz9692
    @gdamohz9692 Před 3 lety

    አረ መቸሙቶነው 😭😭😭🥰