AKLILU SEYOUM _SEW YELEGN

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 846

  • @DebalkeAdugna-qw9iz
    @DebalkeAdugna-qw9iz Před rokem +22

    የዚህን ሰው ሙዚቃ ስሰማ ሟቿ ባለቤቴን ያስታውሰኛል።ነብሳችሁን በአጸደ ገነት ያኑረው እግዚአብሔር ።

  • @alemalem4124
    @alemalem4124 Před 4 lety +64

    የህይወት ታሪኩ ግን ለምን አለተነገረለትም እውነት በጣም የተዋጣለት ታሪክ የማይሽረው አርቲሥት ነው ነፍሥህን ይማረው ዘፈኖችህን በሠማሁ ቁጥር ሁሌም አለቅሣለሁ😭😭

    • @sedatbarkawi
      @sedatbarkawi Před 2 lety +1

      czcams.com/video/1PbCIM6GKVU/video.html

    • @ssssawfg4626
      @ssssawfg4626 Před rokem +7

      እደኔ የህይወት ታሪኩ ስኬታማ ያልሆነ ነው ስለህይወቱ ሙዚቃው ይናገራል

    • @mesiwerku9833
      @mesiwerku9833 Před rokem

      በጣም 💔💔💔😭😭😭

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před rokem

      😭😭😭😭

    • @Mo-hk1sm
      @Mo-hk1sm Před rokem

      ❤❤❤

  • @satearchive
    @satearchive Před rokem +18

    Aklilu seyoum♥️♥️, this work never dies. His voice and the classical it's in is very relaxing and refreshing. Much love for you from Eritrea🇪🇷. Rest in Peace LeGeNd⭐⭐⭐

  • @wubalemitiku1740
    @wubalemitiku1740 Před 3 lety +26

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ እንባየን መቆጣጠር አልችልም አክሊሉ ነፍስህን ይማረዉ

    • @bizuhanbizuhan635
      @bizuhanbizuhan635 Před rokem +1

      እኔ እራሱ ኑሮ ምርር ሲለኝ ጨፍ ከብቶች ሳግድ ሙዚቃውን እያዳመጥኩ አለቀስ ነበር💔🥺🥺🥺🥺

  • @mataliba8814
    @mataliba8814 Před 3 lety +8

    የሙዚቃው መሀንዲስ አክሊሉ ስዩም
    ሁሉም ሙዚቃዎችህ ልብ የሚነካና የሚማርኩ ናቸው። እኔም ሁሉም ቢያዳምጠው ደስ ይለኛል

  • @mohamedlalamo1659
    @mohamedlalamo1659 Před 4 lety +9

    የድሮ ዘፈን እንኳን ድብርትን ማሰለቃቅ ሰይጣንንም ያሰለቅቃሉ

  • @getachewhadgu9657
    @getachewhadgu9657 Před 4 lety +11

    ኣክሊሉ ምርጥ እውነተኛ የጥበብ ኣባት ።ስወድህ እኮ ዘመን ማይሽረው ዘፈን ነው

  • @lijfikirulf9763
    @lijfikirulf9763 Před 5 lety +4

    አይ አክሊሉ ከስደት ላይ አንተን እያዳመጥኩኝ በስደት ቀረው ያንተ ህይወት ከኔ ጋር ይመሳሰላል ልዩነቱ በዚህ አለም አንተ የለህም እኔ ግን በህይወት አለው ነብስ በገነት ያኑረው የምወድህ መቼም እንደኔ የሚወድህ በዚህ አለም ውስጥ አይኖርም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይሞት አይቅናህ እንዲህ አይነት ሰው ባጭሩ ቀረህ

  • @user-qq6ip2rq4m
    @user-qq6ip2rq4m Před 10 měsíci +4

    I remembered this music in 1977 when my father came to aseb my heart is breack

  • @huneman526
    @huneman526 Před 2 lety +7

    የኔን ህይወት አይቶ የዘፈነ ይመስለኛል ዋው

  • @user-si6vr2ze8g
    @user-si6vr2ze8g Před rokem +5

    እሂን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ነዉ እንባ እሚተናነቀኝ አክሊሉ ነብስህን የማረዉ

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 Před 5 lety +11

    አክሊሉ በጣም ያዘንኩት እንዳንተ አይነት ምርጥ ሰው ሲለየን ነው። ነብስህን ይማረው ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @ahmedseid2535
      @ahmedseid2535 Před měsícem

      ልክ እንዳኔ አይይይይይ

  • @ethiopia1353
    @ethiopia1353 Před 4 lety +48

    አክሊሉ ስዩም እና ኤፍሬም ታምሩን በስዴት አለም የማዳምጣቸው ሁሌም እባየ ይመጣን የማላውቃት ልጅ ትናፍቀኛለች

    • @owenari5111
      @owenari5111 Před 3 lety

      A trick : watch series on flixzone. Been using them for watching loads of movies during the lockdown.

    • @ernestangel2809
      @ernestangel2809 Před 3 lety

      @Owen Ari Yea, been watching on Flixzone for months myself :D

    • @-memeroblox1547
      @-memeroblox1547 Před 2 lety

      @@owenari5111 ههه

  • @alenedessie6081
    @alenedessie6081 Před rokem +6

    እንደ አክሊሉ ስዩም በፍቅር የተጎዳ እና የተበደለ ያለ አይመስለኝም

  • @user-fn2vc4lh1b
    @user-fn2vc4lh1b Před 8 lety +176

    አክሊሉ ከኔ አስበልጦ ማን ነው የሚወድህ kto💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @seidali7775
    @seidali7775 Před 7 lety +166

    እውነተኛ ታሪክ መሆኑ ልብ ይነካል አክሊሉ የብዙ ሰው ቀልብ ስቧል

    • @mahibekele4675
      @mahibekele4675 Před 7 lety +9

      seid ali በትክክክል እውነትም እዲህ ነች ኡፍፍፍፍ እኔ ሁሌም ያስለቅሰኛል ከምወደው አንጻር ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን

    • @ashyamohamed1982
      @ashyamohamed1982 Před 7 lety +2

      seid ali z

    • @musaadem5078
      @musaadem5078 Před 6 lety +2

      seid ali አዪዝህ።ማረነሀ።የኔማረነሀ

    • @amenamohd8104
      @amenamohd8104 Před 6 lety

      seid alበጣምያምራል።ዉስጤነክሑሉምይመቻል።አክሊሉስዩም

    • @genetaligaz5007
      @genetaligaz5007 Před 6 lety

      seid ali አክሊሉን ሁሉንም ዘፈኑን ክክክክክክክክክ

  • @user-es7hu3iu6w
    @user-es7hu3iu6w Před 7 lety +2

    አረ ወየዉዉዉዉዉዉዉ ናፈቆት ገደለኝ። የወገን ያለህ አልቻልኩም ። እስከመቸ በንባ ዉሀ ታጥቤ ልቻለዉ!!!!!!!!!!፡.....አክሊልየ ነፈስህን ባጠደ ገነት ያኑርልን።

  • @hanatube1145
    @hanatube1145 Před 7 lety +17

    fffffff. ለኔ ሁሌየም 1ኛ ነህ አክሊሉ ለዘፈን የተፈጠር ጀጋና ዝፈኖችህን ስሰማ ልቤ ያደማል እባየን መቆጣጠር እስካቅተኝ ደርስ ።የብዞሀንን ልብ የሳባ ጀጋና

  • @user-qf4jp1op6z
    @user-qf4jp1op6z Před 6 lety +7

    ለካ ሠው ወዶ አደለም እንደዚህ አይነት ሙዚቃ እሚያዳምጡ እህ እኔም ገባኝ አሁን በቃ ሂወቴ ድብልቅልቁ ወጣ ምን ይበጀኝ እኔ ሀዘኔ ቅጥ ሲያጣ ufffffffffffffff ልቤ ደማ

    • @seadalove2566
      @seadalove2566 Před 3 lety

      😭😭😭💔💔💔

    • @user-hv1bt2qx9u
      @user-hv1bt2qx9u Před 2 měsíci

      ዱአ ማድረግ ነው ሁሉም በያለበት ብሶት አለው

  • @digite1231
    @digite1231 Před 11 lety +15

    you are best of best!!! when I am alone I listen your music!!!

  • @dessieasmare3629
    @dessieasmare3629 Před 2 lety +4

    Akiye! I remember, you are best of best, When i listen ur music, I can't control my feeling, ooffff

  • @destabelay3468
    @destabelay3468 Před 2 lety +2

    ወንድሜ አክሊሉ ስዩም ዘመን ተሻጋሪ በሆነዉ ዉብ ድምፅህና ሙዚቃህ ስምህ ከመቃብር በላይ ነው። ነፍሰህነ በአፀደ ገነት ውስጥ ያደረገው።

  • @hara12able
    @hara12able Před 12 lety +12

    i don't know how to thank u! those people were much smarter than today's ethiopian young generation! am 24 though

    • @user-dk3oi2jh4h
      @user-dk3oi2jh4h Před 8 lety +1

      ነብስ ይማር

    • @user-pc7bg2ol7z
      @user-pc7bg2ol7z Před 7 lety +1

      hi

    • @aanas6414
      @aanas6414 Před 5 lety

      እረ ወየውውውው አሁንስ ሆድ ባሠኝ አክሊሉ ሙዚቃህ ሁሉ ሆድ ያሥብሣን አላህ ይማርህ ወዶቸ ላኩልኝ ሰወዳችሁ ዋትሳብ 0568805636

    • @fahadalharbe2695
      @fahadalharbe2695 Před 5 lety

      @@user-dk3oi2jh4hددمنن

    • @gebiyawgebiyae5790
      @gebiyawgebiyae5790 Před 4 lety

      በጣም ልብ የሚነካ ዘፈን ነው ነብስህን በገነት ያኑረወረ

  • @user-mq6nk2nd1w
    @user-mq6nk2nd1w Před 3 lety +31

    😭😭😭😭😭😭😭🇮🇱🇮🇱🇮🇱😭😭😭 እግዚአብሔር የእስራኤል አምላህ ነብስክን በገነት ያኑራት፣

    • @user-xj1zz7yy3p
      @user-xj1zz7yy3p Před rokem

      😂😂😂

    • @SONYSony-bi9ys
      @SONYSony-bi9ys Před 10 měsíci

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @AAa-nq4mn
      @AAa-nq4mn Před 8 měsíci +1

      አረ የኢትዮጵያ አምላክ አይሻልውም ብለሻል ዘሎ የስው ሀገር አምላክ ከምታስቸግሪ😂😂😂😂😂

    • @AmruahmedinAsefa
      @AmruahmedinAsefa Před 3 měsíci

      ሞኝ😂😂

    • @user-nc2qe1ek2y
      @user-nc2qe1ek2y Před 3 měsíci

      😂😂😂😂

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety +1

    አክሊሉ በጣም ነው የምወድህ
    ሁሉም ሙዚቃወችህ
    😥 አይጠገቡም ግን 💔
    ልጂ የለህም አንተን ማስታወሻ 💚💛❤️

  • @assefaendale1385
    @assefaendale1385 Před 9 lety +7

    Tnxs akililu! When I heard your music my broken heart give me a strength.I. know life is continuous until....but love has a boundary in my ideology.

  • @biruwele4506
    @biruwele4506 Před 5 lety +9

    This guy was genious song writter. degemo jemeregn Alebem of Epherem Tamirus Album of 1988 EC was Aklilu's work. ነብስ ይማር።

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety +36

    አክሊሉ የኔ ጌታ
    ነብስህን በገነት ያኑርው

    • @abejeshshemls5503
      @abejeshshemls5503 Před 5 lety

      ትብለጥ አዲሱ ትብለጥ አዲሡ 💘❤💖

    • @gtrtfgfhfg5078
      @gtrtfgfhfg5078 Před 5 lety +1

      ትብለጥ አዲሱ ትብለጥ አዲሡ ስያሜአጣላንተ

    • @solomonyeman3717
      @solomonyeman3717 Před 4 lety

      የመጀመርያ ካሲት አሥመራ ፓሊስ ኦኪስትራ እያለ ነው ያወጣው ክፍያው 800.00 ብር እና1ሙሉልበስ ነበር አይ ጊዜ

  • @ethlvymrenny1685
    @ethlvymrenny1685 Před 5 lety +11

    እኔስ ባይተዋር ነኝ ሰው የለኝ ባገሩ
    እንደወጣህ ቀረህ ምንድነው ነገሩ
    አይይ የስደት ትርፉ ከምንወዳቸው በመለየት ስቃይ ነው ። ለኔ ትርፉ ይህ ነው ብቻ ፈጣሪ አለ አክሉየ ነፍስ ይማር የኔጌታ

  • @aliismail6333
    @aliismail6333 Před 8 lety +38

    " ምነው እኔ ከቱዋ እያለሁ አተን የሙዚቃውን ንጉስ ፈጣሪ የወሠደህ ያተን ለኔ
    ይከብዳል ቃል ያጥረኛል አክሊሉ ነብስ ይማር

    • @hshdd4842
      @hshdd4842 Před 8 lety +4

      ግንለምን ያማል አጀቴን ብላህው

    • @mahibekele4675
      @mahibekele4675 Před 7 lety +6

      ali ismail አይዞሽ ሁላችንም ሀጅ ነን ፈጣሪ ሚወደውን ወደራሱ ይወስዳል አሜን ነፍሱን በገነት ያኑርልን

    • @rahcelakelo4750
      @rahcelakelo4750 Před 6 lety +1

      ali ismai

    • @melkamubelay4549
      @melkamubelay4549 Před 6 lety +3

      ali ismail ,እራስሺን ቆም ብለሽ ብትመረምሪኮ ላአንድ አፍታ,ከንቱ እንዳልሆንሽ ይገባሽ ነበር

    • @assefag1033
      @assefag1033 Před 6 lety +2

      Wtf ere almotem tew minden new uemtaworut endeee

  • @ethlvymrenny1685
    @ethlvymrenny1685 Před 5 lety +2

    የዚህ ሰው ተፈቃሪ በድብቅ መፀሰሀፍ ፄፋ ታስነብበን ለምን ሰው ሂዳ በዛው እንደቀረች እንደዚህ እነደሚወዱን ሰለማናውቅ የተለየነሰ ብዘለ አለን ፍቅር ካለ ግን መለስ ብሎ መቃኘት ግድ ነበር የኔ ጌታ ድምፅህ ሲያሳዝነኝ እሷም ፈረደባት ይህን እየሰማች በፀፀት ማለቋ ነው

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      ETHLV ymrenny
      Hey! love is a two way street. If it is done then move on because life goes on.

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw1454 Před 7 lety +8

    ውይ አክሊሉ ምናለ በህይወት ላድቀን ብናይህ ይህ ትውልድ ስንወድክ

  • @Mebrie.teme2024
    @Mebrie.teme2024 Před 8 lety +1

    Akelilu hulem musikawechih aslekash nachew, hulem eniwedihalen enasebhalen ,nefisihen begenet yanurlen!!!!!

  • @Ma-pn3kr
    @Ma-pn3kr Před 4 lety +1

    ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው ዘፈን ነብስህን ይማረው የኔ አንደኛ

  • @user-uv2fy5sy6j
    @user-uv2fy5sy6j Před 4 lety +1

    አቤት ሲወድህ ያንተን ዘፈን ስሰማ አንጀቴን ቀልጥ ያረገኛል🇪🇹😭🇪🇹😭

  • @user-gf9oi8dl1r
    @user-gf9oi8dl1r Před 3 měsíci +1

    😢😢😢this man song I love😢😢 ene ye oromoo lij negn gn ye akalilun zefen betam yimchegnal

    • @DanielHunegnaw
      @DanielHunegnaw Před 23 dny

      don't say like that we all are great Ethiopian

  • @በትዝታሽልኑርትዝታሽስንቄ

    አክሉሉ የብዙወችን ልብ የገዛ ምርጥ ድምፃዊነው
    በቃ አክሊሉ ለኔ ቁጥር አንድነው በህይወት ዘመኔ የማረሳሽ በስደት ምክንያት ያጣሁሽ የምወድሽ የማፈቅርሽ T.A ባለሽበት እንደበፊቱ አሁንም በድጋሜ ይግዣዬ ይድረስሽሽሽሽ
    ዛሬ ከኔጋ ባትሆኝም እኔ ግን ሁሌም ካንቺ ጋር ነኝ
    ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @andaregieatenaf2639
    @andaregieatenaf2639 Před 3 lety +2

    I have never forgotten you for evere. you are living in my heart until I die.

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem +3

    ያተን ሙዚቃ ሥሠማ አለቅሣለሁ ወላሂ ሢጀመር አጀት ይበላል ዘፈንህ ሁሉ😭😭😭👈አፈሩ ይቅለልህ ወድሜ

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Před 10 měsíci +2

    መጨረሻው ያሳዝናል በተለያየ ግዜ ሁሉቱም ሚስቶቹ ተለዩት እንዲሁ እንደባከነ ሞቶ ተገኘ በባአድ ሀገር ልጆች እንዳለው እንዴሌሉት ሆኖ ይክብዳል ለብቻ ሞቶ ተገኝቶ መቀብር 😢😢😢

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 Před 4 lety +3

    አክሊሉ ምስኪን ያሳዝነኛል!!!ነፍስህን ይማረው!!!!

  • @tgrawetaytigray5575
    @tgrawetaytigray5575 Před 7 lety +4

    Rest in peace.I love all his song he is the best singer i love you Mr. Aklilu Seyoum god be with you.

  • @የህይወትስንክሳር

    "ሙዚቃ የመንፈስ ምግብ ነው በየቀኑ ወዋጥ አይርሱ" የሚለውን አባባል ያንተ ሙዚቃ እውነት ያደርገዋል፡፡ ሙዚቃዎችህ ሁሉ የመንፈስ ምግብ ናቸው፡፡ ሙዚቃ ጥበብ ለመሆኑ ካንተ ሌላ ምስክር አያሻም፤ ስለሁሉም ሙዚቃዎችህ እና ስለተውህልን አሻራህ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Před 5 měsíci +1

    "Almetam kedejish anchi yeleshibetim
    Ayne enba kerere libe kere yetim
    Endenat meleyet enen wuhaw belagn
    Shirolign alota yanchi mehed gin godagn" yene enat yenate lij ehitaleme Nardye mehedish godagn nafekshign yihew yetequkutin musika eyesemahu aleksalehu. Aklilum ehitem nebsachihun yimar

  • @tedab1174
    @tedab1174 Před 6 lety +71

    አክሊሉ ምንግዜም አንተ ለኔ ልዩ ነክ
    አውቃለሁ ሂወትክን በምሉ ፍቅር ሁሌም ዋጋ ከፍለክ ያለፍክ ስው ነክ ስራወችም ዘላለሚው ናቸው ብዙ ስርተሀል ለብዙ ስውም ለኤፍሬም ለእብስት እንዲሁም ለኬነዲ ስራ እንዱሁም ለሌሎች አንተ አለምን በሚገባ ተርደተክ አፍቅርክ ያለፍክ ስው ነህ ሁሌም ከኔ ከልቤ አለህ አንተ ስወች የውሽት የኖርቱን የውነት ፍቅር የኖርክ ስው ነክ ግን ሂወት እንዳስብነው አይደለም ፍቅሩም ቀርቶ አንተም አለፍክ ፍቅርህ እና ስራ ግን ሁሌም በስወች ልብ ይኖራል ነብስህን በገነት ያኑርው

    • @user-wf8te4ny7u
      @user-wf8te4ny7u Před 6 lety

      እረማሮቾ፣ዘንሮ፣አገሬ፣ካልገባሁ፣ላብድነው፣እሥቲላኩልኝ0506225438በዚህላኩልኝ፣ስወዳችሁ።

    • @user-wf8te4ny7u
      @user-wf8te4ny7u Před 6 lety

      እባካችሁ፣የአሁኑቹ፣ሙዚቀኞ፣እደድሮ፣አራቲስቶች፣ዝፈኑ፣

    • @user-wf8te4ny7u
      @user-wf8te4ny7u Před 6 lety +1

      እረእኔስ፣በባታጠብኩ፣እረምንይሻል።

    • @fafiyyasin5891
      @fafiyyasin5891 Před 6 lety +1

      አሚን ድምፅ መርዋው አክሊሉዬ አህህህህ አይ ሞት ይብላኝልህ

    • @pleasesubscribebest1674
      @pleasesubscribebest1674 Před 5 lety

      +Araya Alebachew yemizefinew ewnetegna taric new esuwa wichi weta bezaw kerech satimeles

  • @tesfamhretgebrekristos5627
    @tesfamhretgebrekristos5627 Před měsícem

    እንየ ኤርትራዊ ነኝ ሙዚቃ በደንቢ ኣስተማቅር አለሁ እንደዚ ኣርት የለም❤

  • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ

    አክሊሉ ሁሌም አዳምጥህ አለሁ አጀቴን ነዉ የምበላኝ ነብሥ ይማር 😢😢😢😢😢

  • @wedywedyblehiterage6641

    አክሊሉየ ያተን ሙዚቃ ሳልስማ ውሎ ማደር ለኔ ከባድ ነው ግብዣየ ነው ሙሉ ካሴቱ ባይኔ ብቻ የምወድው ልጅ ነበር እሱም ለብዙ ዘመናት ለምኖ ለምኖ በኔ እህል መብላት መስራትም እስኪያቅተው ድርስ ሙቶ የሚያፍቅርኝን ገፍቼ እሄው አለሁ በብቸኝነት በስደት እድሜየን እየገፍው በትዝታ መርከብ እየተዋጥኩ አይ እድሌ ሁኖ እኮነው እፍፍፍፍፍፍ ትዝታየ

  • @MearegHMaryam
    @MearegHMaryam Před 4 měsíci

    አክሊሉ እስራኤል ከመሄዶ በፌት አ'አ እድል እጋጣሚ የቤተሰቦቼ ጉረቤት ነበርን ልጁ ፍሬዘር አክሊሉ አብሮ አደጌ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @firduhailemariamkassaye8340

    ስራወችህ ሁሉ ብሶትን ይገልፃሉ እንዲው በጥቅሉ ነፍስህን በገነት ያኑራት።

  • @sablasabla7535
    @sablasabla7535 Před 7 lety +6

    ውይይይይይይይይይይይ አክሊሉን ሳልሰማ ውይ አላውቅም ይሄን ዘፈን ካልሰማሁ ያመኛል ሂውቴን በርሱ ዘፈኖች ይገልፃል ስውድክ ነብስህን ይማረው

  • @endalkachewwondosen7550
    @endalkachewwondosen7550 Před 8 měsíci +2

    ትዝታ ክፋ ነዉ ❤❤

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Před 4 lety +3

    ነብስህን ይምርልን! ውቭ ተጫዋች ምርጥ ድምፃዊ

  • @AbayAlemye
    @AbayAlemye Před měsícem

    Yewnetegna ageru meley simeta min ybejegn ene azene kitsita😢😢😢

  • @HateYimer
    @HateYimer Před rokem +1

    አክሊሉ ሡይም አላህ በጀነት ያኑርህ

    • @Se__adi
      @Se__adi Před rokem +1

      ሀያቲ እንደዚህ አትበይ አይቻልም ካፊር መቸም ቢሆን ጀነት አይገባም መጀመሪያ ድናችንን በቻልንው መጠን እንማር ካፊር ሁኖ የሞተን መቸም ይቅር እንደማይል እራሡ ተናግሯል።

  • @ማረግነኝተስፈኛዋ

    እኔግን ሲከፋኝ ያተን ሙዚቃ ገብቼ አዳምጣለሁ ሳለቅስ ይወጣልኛል
    ነፍስህን ይማርልን😢💔😢

  • @abuyenatulij3169
    @abuyenatulij3169 Před 4 lety +1

    The Best Muzic And My Favorit Muzic For Ever .Love you this Artist.

  • @sibhattsegaye5106
    @sibhattsegaye5106 Před rokem +1

    Maestro ♾Legendd Of Generational Talent ♾RIP Hero

  • @zenthussen3762
    @zenthussen3762 Před 4 lety +1

    አኬ
    ስወድህ ሁሌም ትዝታ አለብኝ የልጅነቴ
    1996 አ.ምትዝአለኝ
    ኡፍፍፍፍፍ ሞት

    • @abrarawabraraw3750
      @abrarawabraraw3750 Před 4 lety

      ዲሮ ሰለእውነተኛ ፍቅር ይለቀስ ነበር አሁን ሰው ሰውን ጠልቶ ሰልብር ያለቅሳል አይ ቀን ሲከፋ እኔ ቀን መክፋቱን ያየውት ሰው ይሉኝታውን ትቶ ዛሬ አጭበርብሮ ለመኖር ሲጥርና ቅድሚያለገንዘብ ሲሰጡ ሳይ ነው

  • @user-ro6oi1cr2m
    @user-ro6oi1cr2m Před 5 lety

    አክሊሉ ያተን ሙዚቃ ሰሰማ የት እዳለሁ አላውቅም ሁሉም ሙዚቃህ ውሰጤ ነው

  • @zahraac7555
    @zahraac7555 Před 6 lety +4

    አክሊሉ ዘፈኖችህ ህይወቴን ከምንም በላይ ይገልፁታል

  • @እመብርሃያይኔብርሃ

    አክልሉ ሲዩም እውነት ለኔ ሁለም አንደኛ ነህ uffffffffffffff enase anjata balhaw rip

  • @yalekebede2575
    @yalekebede2575 Před 5 lety

    I am lucky to seen you in Israel, I miss Israel, ,know I am life north America

  • @user-zi4mh3lk5n
    @user-zi4mh3lk5n Před 6 lety +3

    ከምወዳቸው ሙዚቀኞች ኤፍሬም ታምሩ እና አክሊሉ ናቸው

  • @tamerabubeker5804
    @tamerabubeker5804 Před 7 lety +21

    የታባቴ ልሂድ በጣም ልብ ይነካል በተለይ በፍቅር ለተሰቃየን ዉይይይይይ ሰባት አመት ሙሉ አለቅሳለሁ በፍቅሩ ልጁም ለኔ ላይሆን ትዝታዉ ብቻ አሰቃየኝ ዉይይይይ

    • @Alpoh-bh9cg
      @Alpoh-bh9cg Před 6 lety

      Tamer Abubeker ልክ እንደኔ እደማይሆነኙ እያወኩ እቃጠል ይቫለሁ

    • @mimonayusefu8120
      @mimonayusefu8120 Před 5 lety

      Tamer Abubeker wewww

    • @user-iq9pj1vn3m
      @user-iq9pj1vn3m Před 5 lety

      አይዞሽ የኔ ቢጤ

    • @zeharyseid1605
      @zeharyseid1605 Před 5 lety

      አይዞሽ ማር

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      Tamer Abubeker
      እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እኮ bebe!

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo Před 3 měsíci

    ነብስ ይማር የሙዚቃንጉስ ነህ😢😢😢😢

  • @አዊነኝጎንደሬዋ

    ፋፋፋፋፋፋፋ ጀግናየ ስወድህ በምን ልግለፀህ ነብስህን ይማርው ፡፡

  • @ibrahimmohamed4801
    @ibrahimmohamed4801 Před 3 lety +1

    ምነሁ የኔኔ ሂወት ቁልጭ አድርገህ ዘፈንክበት ሁሉም ዘፈኖችህ የኔ ሂወት ግር የሚገናኝ ነው ምነሁ በሂወት ኑረህ ባየንህ

  • @እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ

    2004 ላይ ህይወቴ የተመሰቃቀለ አሁን ድረስ አለሁ አክሊሉ ነብስ ይማር

    • @zeharyseid1605
      @zeharyseid1605 Před 5 lety

      አይዞሽ አንድ ቀን ይስተካከላል

  • @Seleda12
    @Seleda12 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢😢😢mn aynet zema nw gn

  • @user-kw1bb6my7b
    @user-kw1bb6my7b Před 5 měsíci

    ኧረ በናትህ ማበዴ ነው ባንተ ሙዚቃወች💔😭😭

  • @getasewbelachew7904
    @getasewbelachew7904 Před 5 lety +1

    የሌለች ሙዚቃዎችን ለማዳመት ተሳነኝ ሁሌም ባዳምጥህ አልሰለችህ

  • @tigestufenta8947
    @tigestufenta8947 Před rokem

    ስራህ ከመቃብረ በላይ ለዘላለም ይኖራል

  • @adhin4042
    @adhin4042 Před 8 lety +4

    I love you aklilu always in my heart god bless u

  • @mulaapp7372
    @mulaapp7372 Před 5 lety +4

    አክሊሉ ሙዚቃህ ልቤ ውስጥ ገብቶ እንደ እንዝርት ነው ሚያሾለው ነብስህን በገነት ያኑረው 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @user-pu6jm7kn6o
    @user-pu6jm7kn6o Před 3 lety

    روعه روعة الفنان الاثيوبي قديما وحديثا نحيهو جدا

  • @hanatube1145
    @hanatube1145 Před 7 lety +11

    ሁሌየ ያህን ሙዚቃ ስሰማ አለቅሳለሁ
    fffff

  • @eyobt9424
    @eyobt9424 Před 9 lety +4

    I like all Aklilu's music I always cry when I heard this music he had heart braking voice

  • @demekegezahegn2783
    @demekegezahegn2783 Před 2 lety

    አይሞት አይሞት አይሞት ! እፍ እፍ እፍ ! ነፍስህን ፈጣሪ ይማር ሌላ ምንይባላል፡፡

  • @minimensur962
    @minimensur962 Před 3 lety

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥muziqa benate gize kere
    nebs yimar weyiiii bisot

  • @user-el3yu4gv2n
    @user-el3yu4gv2n Před 6 lety +6

    ውይ ኮሜቶች ስገርሙ አዷ እኔ እያለሁ አንተን የሙዚቃውን ንጉስ ወሰደህ አለች በማንኛው ሀይማኖት ነው ሙዚቃ ጥሩ የሆነበት

    • @user-ze1eb1rb3b
      @user-ze1eb1rb3b Před 6 lety

      H.love mnabash tikebatrialesh? 👊👊👊👊😢😢😢😢😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔manignawm sew yerasun asteyayet menager yichilal!!!!HAYWANA

    • @user-ze1eb1rb3b
      @user-ze1eb1rb3b Před 6 lety

      H.love anchi Ethiopiawi aydeleshm? Denez denez nash yematrebi! 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @werkiybelaywerkiye4381
      @werkiybelaywerkiye4381 Před 5 lety

      @@user-ze1eb1rb3b የኔ ቆንጆ ስድቡን ምን አመጣው

    • @user-ct8ys5cb5k
      @user-ct8ys5cb5k Před 4 lety

      ሙዚቃ ሀራም ነው

    • @user-ct8ys5cb5k
      @user-ct8ys5cb5k Před 4 lety

      ኧረ ቀሰቅ ድክም አልኩኝ የሙዚቃው ንጉሥ

  • @heidennovesteras6633
    @heidennovesteras6633 Před 7 lety +15

    ወሎየ ነኝ ያውም የወልድያ

  • @user-pj9vb2ym4j
    @user-pj9vb2ym4j Před 6 měsíci

    በጣምስወደውዘፈኑን

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 Před 6 lety +1

    አቦ ላኩልኝ ትዝታ አመብኝ እመጀመሪያ ጎድኝየ ጋር ተለያይተን። ቀርን ትዝታ አለብኝ።እፍፍፍፍፍፍ የልቤን። የተንካው

  • @sewayeaberr2677
    @sewayeaberr2677 Před 6 lety +2

    ዉይይሄሙዚቃ ተማሪእያለሁበጣምነበርየማዳምጠዉእዉሥጤነዉ

  • @user-xm1qs9nz1v
    @user-xm1qs9nz1v Před 5 měsíci

    እንወድሃለን ነፍስህን የማርልን አክሊሉ

  • @seadaseid7123
    @seadaseid7123 Před 3 lety

    አክሊሉ ነብስይማር በእውነት እደዛሬአልቅሼአላውቅም ሠውሙዚቃየሚሠማው ሲከፋውነው ሥደት እናትአባቴን ቀማኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ጨነቀኝኝኝኝኝኝ ያረቢቢቢቢቢቢቢባቢ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እህህህህህህህህ ነብስ ይማርርርርር

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g Před 6 měsíci

    ባሌንየማሥታውስበትሙዚቃ በ14አመታችን ተለያየን😢😢😢😢😢😮

  • @mamemame4041
    @mamemame4041 Před 6 lety

    Wow msuic wesety new betam lemfkershe st balshebet yedrseshe mahammed demssie neg st anch malet yelbey neges nshe gen hulem ewdshalheg mer

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 8 měsíci

    የኔ አንደኛ ወደር የለለህ የራስህ ምርጥ ማራኪ ድምፂ የታደልክ አርቲስ አክሊሉ ነብስ ይማር ለምን ታሪኩ አልተነገርም😢 ልጅ በተሰብ የለዉም

    • @dagnegetnet3378
      @dagnegetnet3378 Před 8 měsíci

      አለው፡፡ ያልጸዘመረለት ጎበዝ ድምፃና የዜማ ደራሲ ነበር፡፡ ልጁ ቴዎድሮስ በተማርኩበት ትምህርት ቤት ሙዚቃ ይጫወት ነበር፡፡ በኃላ ላይ መሞቱን ሰማሁ፡፡ የአክሊሉ ህይወት ብዙ ውጧ ውረድ እንደነበረበት የቅርቡ ሰዎች በአንድ የዩቲዩብ ሚዲያ ላይ ካደረጉት ቃለ መጠይቅ ተረድቻለሁ፡፡ አክሊሉ ሥራዎችህ ከመቃብር በላይ ሆነው እንድናስታውስህ ያደርጉናል፡፡ ነፍስህ በሰላም ትረፍ፡፡🙏

  • @YimamAbegaz-vt3gd
    @YimamAbegaz-vt3gd Před 4 měsíci

    አክሊሉን እና ኤፍሬምን ያወዛገበዉ ሙዚቃ የትኛዉ ነዉ ? በእዉነተኛ ባለቤትነት ማን ነዉ ?

  • @BichonHoo
    @BichonHoo Před rokem

    Expressive like mesfinachew Abebe

  • @fyyfgy1626
    @fyyfgy1626 Před 6 lety +1

    እውን አክሊሉ ሙቶነው አልሰማሁም ነበር አክሊሉ ና አረጋኽኝ ወራሽ የስውን ስሜትነው የሚዘፍኑት በጣም።ነውየምውዳቸው

  • @ስወድልህጌችየ
    @ስወድልህጌችየ Před 7 lety +2

    አክሊሉ በጣም ነው የምወድህ

  • @user-yf3wu6vz1s
    @user-yf3wu6vz1s Před 4 lety +2

    አርቲስት ኣክሊሉ ልክ እንደ ነብይ ኪሮስ አለማዬሁ የምወድህ ነዉ from tigray

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678

    Aklilu swedk beka zefenochih hulu betam new yemwedachewu Egzyabher nebshn be genet yanurln

  • @kiburalene9962
    @kiburalene9962 Před 4 lety

    ወይ ሰወድህ ነብሰህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c Před 6 lety +3

    እባየን ታመጠዋለህ ሙዚቃህ ልብ ይነካል ትዝታ አለብኝ

  • @wendimak5021
    @wendimak5021 Před 5 lety +2

    tnx for all Beautiful music rip fatri nebshn Be Genet yenwro

  • @animutyenesew5587
    @animutyenesew5587 Před 8 lety +1

    thank you for sharing Man!!!
    you bring me back 20 years

    • @wweth5159
      @wweth5159 Před 2 lety

      አተንአፍቅሮማዳመጥማበድነው