ጋሻው አዳል አንቺ ልጅ ምን ይብቃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Gashaw Adal was born in Ethiopia's Wollo region. He stepped in to the music world when he joined the “Black Lion Band” which was owned by the famous singer Ayalew Mesfin. He worked in the band as a dancer. After a time at the “Black Lion Band” Gashaw worked in several night clubs with the famous singer Ali Birra.

Komentáře • 27

  • @EmawayishGenet
    @EmawayishGenet Před měsícem +2

    በጣም የረጅም ጊዜ ትዝታ ሚያስተውስ መሳጭ ሙዚቃ

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Před 3 měsíci +2

    በፍቅር አለቅን ጨርሱን ሃበሻዎች እዝነትም የላችሁ ፍቅር አሰጣጥ አትችሉበትም ሰው ይሞታል ብላችሁ አታስቡም አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ እብድ አስመሰለችኝ❤

  • @teklitasmelash6103
    @teklitasmelash6103 Před 6 měsíci +5

    Best music with kirar from eritrea 🇪🇷

  • @user-jz8ub3vc4m
    @user-jz8ub3vc4m Před 4 měsíci +3

    ጋሻው አደል በጣም የሚወድ ዛፋን ነው ስሳማ የሳለፍኳቸው ሁሉ ትዝ ይሉኛል

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Před 2 měsíci

      ጋሻው ስንቱን ወታደር አላቅሶ ሆዱ እየባባ እጁን እንዲሰጥ አድርጓል ስንቱ የቤት ገረድ ድስት አሳርሯል ስንቱን ኮረዳ ኮለል በይ ኮለል በይ እያለ ከቀያቸው ጠፍተው በየቡና ቤቱ ወድቀው ቀርተዎል ❗️ ይህን የሚያክል ሰፊ ትከሻ ይዞ ምን አለበት ሽክም ቢሰራበት አዝማሪ ሆኖ የሰው ልብ ከመስረቅ ❗️ * እውነቱን ነው መንግሰቱ ሃይለማርያም ጎንደሪን ከማሰልጠን መኮሮኒ መዝራት ይሻላል ያለው ❤

  • @mandefroAmbachew
    @mandefroAmbachew Před 20 dny

    የሁልጊዜም ምርጥ ሙዚቃ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 5 měsíci +4

    Rest in peace Kiubr artist Gasashaw Adal ❤❤.

  • @teklitoasis7829
    @teklitoasis7829 Před 2 měsíci +2

    Rip legend never die.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 5 měsíci +2

    Kibuirt Ethiopia Lezelam Nurie Our mom ❤❤.

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před měsícem +1

    አይትዝታ❤❤❤❤

  • @Betselot33
    @Betselot33 Před 9 měsíci +3

    ዘመን አይሽሬው ድምጻዊ ጋሻው አዳል❤🎉

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před měsícem +2

    ዋው❤❤❤

  • @Zinabu-y5q
    @Zinabu-y5q Před měsícem +1

    ይመችህ

  • @aleyseid4979
    @aleyseid4979 Před 2 měsíci +1

    ዳግመኛ ሊፈጠር የማይችል ዶር ጋሻው አዳል

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 5 měsíci +4

    Nuro Yale wedehuala neaw go for Ethioian artist Gashaw Adal❤❤.

  • @TemesgenMulugeta-ip3vh
    @TemesgenMulugeta-ip3vh Před rokem +1

    Best music ❤

  • @xionnoix2984
    @xionnoix2984 Před 8 měsíci +1

    Ye Asmera liji 🫡

  • @AntenehYemanehbirhan
    @AntenehYemanehbirhan Před 2 měsíci

    ልስማው ገለመሌ /አዳሜ ሆይ ጣስ ቃጥል ( ካልተረበሽህ ጋሹ / ለካስ ሞተሃል ፦፦፦፦ "ኔም ማዘግም ወደዛው ነበር ፦፦፦፦፦፦፦ ተስኮምኮም

  • @user-uu5to4zr5e
    @user-uu5to4zr5e Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @getahungebreslase3413
    @getahungebreslase3413 Před 4 měsíci

    Arif new

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o Před rokem

    Rip 😢😢😢

  • @eliasmulu1165
    @eliasmulu1165 Před rokem +1

    gashaw

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 Před 3 měsíci

    እንደልብ አይገኝ ከሰው እጅ ያለ እቃ ❗️ አታፍርም እንዴ ማናት እቃዎን ከፍታ እንደልብህ ልትደልቀው የምትፈቅድልህ ኧረ ነውር ነው ❗️ ደርጉ ሰው ማሰር ኣቁሞ ነበር ማለት ነው - ወይስ ከሳሽ ጠፍቶ ነው።
    ** እሪ በል ጎንደር **
    ኮለል በይ ኮለል በይ ደሞ ምን ማለት ነው ? ፈሰሽ ተደፊ ይድፍሽ ማለቱ ይሆን አሁንስ አማርኛው ጠፋን ይሄ ብሔር ብሔረሰብ አልተስማማንም ጎበዝ ❗️

  • @user-ze6wb3ox8b
    @user-ze6wb3ox8b Před 7 měsíci

    ተስፋየ፡ወርቅነህ

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤