Endelebe Mandefro እንደልቤ ማንደፍሮ - ደረስክ ወይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 44

  • @kidanahaftomfilimon3300
    @kidanahaftomfilimon3300 Před 3 měsíci +2

    የምንጊዜም ምርጥ ዘፈን ለእኔ ቆየት አካሉ

  • @amanuelsol
    @amanuelsol Před 2 měsíci +4

    25 አመት ሁነኝ ሀገር ከወጣሁ፡ በጣም ልጅ ነበርኩ ይህ ሙዚቃ ሲወጣ፡ ከገርጠር መጠን አዲስ አበባ ለተወሰነ ወራቶች ተቀምጠን ነበር እናቴ ጋር መገናኛ እቃ ልንገዛ ስንሂድድ የእሷ ሙዚቃ ብቻ ነበር በየሱቁ ሚሰማው እኔም አፊን ከፍቸ እስማት ነበር እናም እንደልቤ የልጅነቴ ትዝታየ ነች ❤

    • @user-sg5em5pl4d
      @user-sg5em5pl4d Před 2 měsíci

      ዋይ😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-mx5fy6bh7q
      @user-mx5fy6bh7q Před 2 měsíci +1

      ተመሳሳይ ስሜት ተመሳሳይ ትዝታ ከጎንደር ወረታ ከወረታ እስቴ የእናቴ ማስታወሻ

    • @Awonaabdala
      @Awonaabdala Před 19 dny

      ወይ

  • @GjkmNkl-d8i
    @GjkmNkl-d8i Před 4 dny

    እዝጎ መሃረነ ኣስተዳደግ

  • @user-ci6cp6ru8g
    @user-ci6cp6ru8g Před 8 měsíci +1

    ወይይይይይ እወይ ትዝታ ❤❤❤❤ እንዳልቤ ሺህ አመት ኑሪ በጠም የምወዳው ሙዚቃ M ነኝ ከስልጤ ክልል

  • @user-ox6vi5do2u
    @user-ox6vi5do2u Před 8 měsíci +4

    እጅግ እንችን ከመውደዴ የተነሳ እንደልቤ ምትባል ልጅ አለችኝ

  • @samuelayelgn8033
    @samuelayelgn8033 Před rokem +2

    ያግዚ ተመለስ ቢመጣ አሁንምአለበት

  • @user-gf4jw1jd3r
    @user-gf4jw1jd3r Před 10 dny

    በል ደህና ሁን ብዬ መርቄ ሸኝቸህ እኔጃ ሆድ ባሠኝ ስትርቅ ተለይቸህ ደግሞ ተመላለስክ በትዝታ መጣክ እንዲከፋኝ ነወይ ካጠገቤ ሳጣህ አምሙ ገላ ሠመረህወይ ጉዞህ ቀናሆይ መንገዱ ቀን መቁጠር ጀመረ ልቤ እንደልማዱ አምሙ ገላ በቀዝቃዛወ አዬር አቅፎ የሚያሞቀኝ እንደምነው ክንደህ ትዝ አለኝ ናፈቀኝ እእእእእ ገላዬ ልብህና ልቤ መቼ ይራራቃል ብቻ መለዬትህ ፍቅርህ ያስጨንቃል ስሜት እዬጫረ ናፍቆት ሲነካካኝ የትዝታ ፍቅር ጠንካራ ነው ለካ

  • @nishidbasheetmanukkakkaf9884

    ሙዚቃዎችሽንስወድልሽ

  • @user-qu6uy3tp2z
    @user-qu6uy3tp2z Před 8 měsíci

    ምርጥ የድሮወቹ

  • @Tes8457-k7r
    @Tes8457-k7r Před 3 lety +5

    ሙዚቃ በናንተ ዘመን ቀረ።

  • @manaye784
    @manaye784 Před 24 dny

    ኧረዬት ጠፋች ኣሁን ጴንጤ ሆነች እንዴ ? ስወዳት እኮ ❤

  • @user-gk1uc4js3j
    @user-gk1uc4js3j Před rokem +3

    አይይይይይይይይይይይይ
    በናተ ቀረጨዋታ የዛሬወቹ
    አልቀው እናተ ብኖሩበት ምናለ 🥺🥺🥺🥺

  • @getawyiche.estefo6000
    @getawyiche.estefo6000 Před 8 měsíci

    90ዎቹ
    ይሄ ሙዚቃ የወጣው 3ኛ ክፍል ሆኜ ነው። የሰፈር ጎረምሶች እና ኮረዶች ሰርግ ሲኖር ተሰብስበው ሲጨፍሩበት አስታውሳለሁ

  • @dellwell7671
    @dellwell7671 Před 2 lety +2

    ሥወድሸ

  • @MekdelawitMulugeta-le9fl
    @MekdelawitMulugeta-le9fl Před 5 měsíci

    ስወድላት

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Před 3 lety +17

    አረ ውውይይይይይይ እንደልቤ ያለችበት ሁኔታ እንዴት ሚዲያ በሞላበት ግዜ አንድ እንኳን ሚያስታውሳት ይጥፋ ????😭😩😠
    እያንዳንድሽ ዛሬ እየወጣሽ በየ ሚዲያው cover የምታደርጉት እኮ በ90ዎች ነው እኮ። 90ዎች የዚህ ትውልድ መስፈሪያ ልኬታችን ናቸው ።

    • @5ee5r98
      @5ee5r98 Před 3 lety

      90

    • @user-pu8ph2io2q
      @user-pu8ph2io2q Před 8 měsíci

      አራት ኪሎ የባህል ቤየት ከፈታ ስታጎረጎረ ነዉ የምታድረዉ 20015 ከቤየትዋ አምሺቻለሁ

  • @user-vp7lb5ms2z
    @user-vp7lb5ms2z Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LinaHassen-qy8pu
    @LinaHassen-qy8pu Před 2 měsíci

    Ye lejnet tewesta

  • @user-fq2xr8ck4j
    @user-fq2xr8ck4j Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ሥወዲሺ

  • @oromiyabiyyakoo9994
    @oromiyabiyyakoo9994 Před 4 lety +2

    Waw yene wed sewdsh

  • @oromiyabiyyakoo9994
    @oromiyabiyyakoo9994 Před 4 lety +3

    😍😍😍

  • @eeee3078
    @eeee3078 Před 6 měsíci

    እልልልልል❤❤❤😢🎉🎉🎉

  • @user-oo5rc3li5w
    @user-oo5rc3li5w Před rokem +2

    😔😔😭😭💔💘

  • @okiya5535
    @okiya5535 Před rokem

    Ifye eeeeeeee❤❤❤

  • @NaiZach-g6i
    @NaiZach-g6i Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tm8bk8yh9f
    @user-tm8bk8yh9f Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yx3km2dn7v
    @user-yx3km2dn7v Před 3 lety

    Gobez

  • @sofiya1639
    @sofiya1639 Před 7 lety +4

    ሠወድሽ

  • @user-sm8lb7bm2y
    @user-sm8lb7bm2y Před 7 měsíci

    😊

  • @wchunadaw7243
    @wchunadaw7243 Před 2 lety

    እደልቤማ

  • @amarebelete7258
    @amarebelete7258 Před 2 lety

    Swedilsh

  • @Gent.Yemaryam-zg8ld
    @Gent.Yemaryam-zg8ld Před 9 měsíci

    በል ደና ሁን ብየ መርቄ ሸኝቸህ እኔጃ ሆድ ባሰኝ ስትርቅ ተለይቸህ

  • @guguu5147
    @guguu5147 Před 2 lety

    ❤❤ክበሪልኚ እደልቤ

  • @hsabgaded6539
    @hsabgaded6539 Před rokem

    🎉🎉🎉❤

  • @zaynabhamad5478
    @zaynabhamad5478 Před rokem

    💫💚💛❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴