ጎጆሽ ይሻላል Gojoshe Yishalal Ephrem Tamru

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ኤፍሬም ታምሩ ጎጆሽ ይሻላል Gojoshe Yishalal Ephrem Tamru
    Yecheger Yeleme Wey - 1985 E.C. (Album) album cover
    More images
    Ephrem Tamiru - Yecheger Yeleme Wey - 1985 E.C.
    Label:
    Electra Music Shop - none
    Format:
    Cassette, Album
    Country:
    Ethiopia
    Released:
    1993
    Genre:
    Folk, World, & Country
    Style:
    African Ethiopian

Komentáře • 114

  • @ashuroyal6332
    @ashuroyal6332 Před 4 měsíci +13

    እንደኔ እሳካሁን ይሄን ሙዚቃ የሚሰማ Like 10/08/2016 አሹ ገብሪይ ነኝ ከ ራያ ዓዘቦ❤❤❤

  • @meleseMoges-li1yc
    @meleseMoges-li1yc Před 2 měsíci +5

    አቤት ልጅነት በጣም ለብዙ ጊዜ ኤፍሬምን ከጓደኞቼ ጋር ሁኜ አስማው ነበር 20አመት ቢያልፈወም ትናንት ነው የሚመስለኝ

  • @Interstellar-uj3ie
    @Interstellar-uj3ie Před rokem +35

    ❤ኤፍሬም ታምሩ ላይ ኣሳርጎቷል ኣበበ መለሰ
    . "ለውብዓለም"
    .
    በዘመኑ የነበሩ ድምፃዊያን ከዜማ ና ግጥም ደራሲያን እንዲሁም ከኣሳታሚና ሰው ጋር በመሆን የከተማ ግርግር ሸሽተው ኣልበማቸውን በትኩረት ለመስራት ከከተማ ይወጡ ነበር ፤እናም ድሬዳዋ ና ኣዳማ በብዛት ይመረጡ ነበር
    .
    .
    በእንደዚህ ዓይነት ወቅት ታዲያ አበበ መለሰና ቴዎድሮስ ታደሰ ናዝሬት ላይ ከትመዋል፤አንድ ቀን ታዲያ ለምሳ ኣንድ ሆቴል ሲገቡ አበበ አንድ ሰው ያገኛል ፤በድንጋጤ ብዙ ነገር ኣሰበ ( ያየው ኣያ ትርፌ ነበር ፤ኣያ ትርፌ ማለት አበበ መለሰ ለዘመቻ ለደጀን ቅርብ የሆነች ከተማ ተመድቦ በሰራበት ወቅት የዛች መንደር ኗሪ የነበረ ገበሬ ነበሩ ፤እዛ በነበሩበት ወቅት ባይተዋርነት ሳይሰማቸው ቤታቸው በመጋበዝ በማሳደር ብዙ ነገር ከሚስታቸው ጋር ያረጉላቸው ነበር ፤) እና ተጎሳቁሎ የተመለከተው አቤ ምን እንደሆን ሲጠይቀው .....
    "የሀገሩ ሰው አአ ሄዶ ገንዘብ ኣግኝቶ ሲለወጥ ኣይታ እኛም ያልፍልና ብላ ይኸ ወጣች እርሷን ፍለጋ እየኳተንኩ ነው ፤ እስኳሁን ኣላገኝዋትም ሀረር ናት፤ ናዝሬት ናት እያሉ እየፈለኳት ነው ውብዓለሜን" ይለዋል .......
    .
    .
    ኣቤ በወቅት የሚችለው ኣርጎ ሀገሩ የሚገባበትን የትራንፖርት ሰጥቶ ከሸኝው በኋላ ግን ሃሳቡ ኣላረፍ ኣጠገቡ ለነበረው ቴዲ ታደሰ ግጥሙ ሰርቶ እንዲዘፍን ሰጠው ....1979 በወጣው ኣልበም ላይ ውብ ዓለሜን ዘፈነው
    .
    .
    . አለም ነይ ገብል አለም አለም
    አለም ነይ እንድታግዥኝ
    ውብዓለሜ መጥተሽ እይኝ
    ውብዓለሜ ድረሽልኝ
    .
    .
    ዓመታት ቢያልፉም አቤ ግን ኣሁንም ስሜቱ ከትርፌና ከውብዓለም ኣልጠፋ አለው ፤ሌላ የሙዚቃ ድርሰት ሰራ "ጎጆ ይሻላል ተመለሺ "አለ
    እናም ጎጆሽ ይሻላል ለኤፍሬም ታምሩ ሰጥቶት በ1985 ዓም ባወጣው ድንቅ ኣልበም ላይ ተጫወተው ....
    ተመለሺልኝ እንደ ምንም ባጀሽ
    ከተማ ኑሮ እንዴት አረገሽ
    ሁሉንም ትተሽ ተመለሽ
    ውብ ዓለም እባክሽ
    ጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽ
    የደሃውትዳርሽ❤

    • @BirhanuGyohannes-bd6im
      @BirhanuGyohannes-bd6im Před rokem

      Enba new yemiyametaw alem godolo nechiko ufffffffff😢😢😢

    • @tinsuuuuuuuu
      @tinsuuuuuuuu Před 10 měsíci

      wow

    • @tewodrosayanaw4208
      @tewodrosayanaw4208 Před 2 měsíci

      ዋውውውው እንዲህ አይነት ለጆሮ የማይጎረብጡ እና ትዝታን አሸክመውን ለሚኖሩ ጥዑመ ዜማዎች እንዲህ አይነት ማብራሪያ ሲሰጠን ይበልጥ ስቃያችን ያበዛዋል ግን ደግሞ ደስ የሚል ስቃይ❤❤❤❤❤❤

    • @user-lp6ke7nf5n
      @user-lp6ke7nf5n Před 2 měsíci

      wow በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እንደዚህ አልጠበኩትም ነበር ግን እምወደው ዘፈን ነው😭😭😭

    • @MirereEta
      @MirereEta Před 12 dny

      Ye unat terk

  • @user-xk2kz3ve8n
    @user-xk2kz3ve8n Před 18 dny +1

    ~መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው ~
    "ጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽ
    ውብአለም ተመለሺ"
    (የአበበ መለሰ) እውነተኛ ታሪክ
    ትልቅ ሰውዬ ናቸው ፡ በናዝሬት አንድ መዝናኛ በር ላይ ቆመው ይለምናሉ " ልጆቼ ሀገሬ መግቢያ አጥቼ ነው አግዙኝ "
    ......
    በቦታው የነበረው በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ታላቅ ስም ያለው የዜማው ምንጭ አበበ መለሰ ይህንን የሰውየውን ድምፅ ሲሰማ ደነገጠ ። በርግጠኝነት ይህንን ድምፅ ያውቀዋል ።
    .......
    እና ለማረጋገጥ እርዳታ ይጠይቁ የነበሩትን ሰውዬ አተኩሮ እያያቸው አባቴ ምን ሆነው ነው ሲል ጠየቃቸው ። ሰውየው ለአንድ ጉዳይ ከሚኖሩበት ቦታ መጥተው አሁን መመለሻ አጥተው እንደተቸገሩ ነገሩት ።
    .........
    አበበ አሁን እርግጠኛ ሆነ ። ይህ ድምፅ የአያ ትርፌ ድምፅ ነው ። እና ወንበር ስቦ ካስቀመጣቸው በኋላ ይጠይቃቸው ጀመር ።
    አባቴ ፡ ስምዎት አያ ትርፌ ነው አይደል
    አዎ አሉ
    ጎጃም ውስጥ የጁቤ አይደል የሚኖሩት
    ልክ ነህ ልጄ
    እኔ አበበ እባላለሁ ፡ ከአመታት በፊት እርሶ ቤት እመጣ ነበር ፡ አያ ትርፌ አላስታወሱትም ።
    አበበ ግን በደንብ አውቋቸዋል ።
    እኚህ አሁን ከሀገራቸው ወጥተው መመለሻ በማጣት ሲለምኑ ያገኛቸው ሰው ፡ የጮማው ጌታ አያ ትርፌ ናቸው ። እኚህ ሰው አደለም ለራሳቸው ለሰውም ይተርፉ የነበሩት ፡ ጥብስ ከጥሬ እያበሉ ለወራት እንግዳቸው አድርገውት ነበር ።
    ....
    ከብዙ አመታት በፊት በ1974 አ/ም ላይ ፡ ታዋቂው የያኔው ወጣት አበበ መለሰ ፡ የገጠሩን ህብረተሰብ ለማስተማርና ለመርዳት ሲባል ታውጆ በነበረው ዘመቻ ምክንያት ጎጃም ውስጥ የምትገኝ የጁቤ የምትባል ከተማ ዘምቶ እያለ ነበር እኚህን ሰው የሚያውቃቸው ።
    .....
    አያ ትርፌን የዛኔ ሲያውቃቸው ፡ የሞላ ኑሮ ያላቸው ፡ ወጣት ከምትባል ሚስታቸው ጋር በፍቅር የሚኖሩ ፡ ሰው ወዳጅ ፡ ሰው በልቶ የሚጠግብ የማይመስላቸው ፡ ነበሩ ።
    ....
    ዛሬ ሀገራቸው መግቢያ አጥተው ፡. ... በችግር ከስተው እና ጠቁረው ፊቱ ቆመው ሲለምኑ ድንገት ያገኛቸው አያትርፌ ወዛቸው የሞላ ፡ ደስተኛ ትዳር ፡ ውብ የሆነች ሚስት የነበራቸው ፡ የተከበሩ አባወራ ነበሩ ።
    ......
    አበበ ሰውየውን አጠገቡ አስቀምጦ የትና መቼ ያውቃቸው እንደነበር ነገራቸው ።
    ለመሆኑ ለምን መጥተው ነው
    አይ ታሪኩ ብዙ ነው ልጄ ብለው ይነግሩት ጀመር ፡ አያ ትርፌን ከቀዬያቸው አርቆ ፡ ለችግር የዳረጋቸው የሚወዷት ሚስታቸው ሳይታሰብ ከቤት መጥፋት ነበር ።
    ......
    ድንገት አንድ ቀን ከእርሻ ውለው ቤት ሲመለሱ ፡ ያቺ ምድጃውን ለኩሳ ፡ ቡና አቅርባ ፡ ቤቱን አሙቃ ትጠብቃቸው የነበረች ሚስታቸው ውባለም ፡ የለችም ።
    .....
    ትመጣለች ብለው ጠበቋት ።
    .....
    ውባለም ርቃ ሄዳለች ።
    .........
    ካሁን አሁን ፡ ከዛሬ ነገ ትመለሳለች ብለው በር በሩ የሚያዩት አያ ትርፌ ፡ የውባለም መቅረት እውን ቢሆን እሳቸውም በራቸውን ዘግተው ፍለጋ ወጡ ።
    ...........
    አዲስ አበባ ታየች ሲሉ አዲስ አበባ ሄደው ውባለሜን አያችሁ ወይ ሲሉ በከንቱ ደከሙ ።
    ....
    ሀረር ታየች አሏቸው
    ......
    አያትርፌ ፡ ውቧ ሚስታቸው ውባለም ታይታለች ወደተባለበት ሀረር ተጓዙ ፨
    ....
    የለችም ።
    ......
    በዚህ መሀልም እህልና ከብቶቻቸውን ሽጠው የያዙት ገንዘብ አለቀ ።
    እንደምንም አዳማ ደረሱ ፡
    ...
    የሞላ ኑሮ የነበራቸውን ፡ እኛ የተከበሩ ሰው ፡ ችግር አሸንፎ የሰው ፊት እንዲያዩ አደረጋቸው ።
    .....
    በዚህ ሁኔታ ፡ ልጆቼ ሀገሬ መግቢያ አጥቼ ነው እያሉ ሲለምኑ ከአመታት በፊት መልካም ያደረጉለት አበበ መለሰ ጋር ተገናኙ ።
    ....
    አቤ ይህንን አሳዛኝ ታሪክ ከሰማ በኋላ አያትርፌን ሳንቲም ሰጥቶ አልሸኛቸውም ።
    ይዟቸው ያረፈበት ቦታ ሄደ ፡ ተጎሳቁለው የነበሩት አያ ትርፌ ፡ ሻወር ወሰዱ ፡ ልብሳቸው በአዲስ ተቀየረ ።
    ....
    ድንገት ሳያስቡት አይዞት አባቴ የሚል ሰው አገኙ ። በአንድ ወቅት ያደረጉት መልካም ስራ ስንቅ ሆኖ ፡ ከዚህ መልካም ሰው ጋር አገናኛቸው ።
    አበበ መለሰ አያ ትርፌን በዚህ ሁኔታ ካስተናገደ በኋላ ፡ የትራንስፖርት ብቻ ሳይሆን ፡ ኑሯቸውንም ሊደጉም የሚችል ብዙ ገንዘብ ሰጥቶ ልብሳቸውን ቀያይሮ ፡ ወደሀገራቸው ሸኛቸው ።
    ..........
    አበበ መለሰ አያ ትርፌን ወደ ሀገራቸው ከሸኘ በኋላም የሳቸው ነገር ከውስጡ ሊጠፋ አልቻለም ። እና ይህንን አሳዛኝ የአያ ትርፌንና የውባለምን የፍቅር ታሪክ በዜማ ለመስራት ተነሳ
    እና ሙዚቃ ለመስራት አብሮት አዳማ የነበረው ድምጻዊ ቴዲ ታደሰ እንዲዘፍነው አንድ ዜማ ሰራ ።
    .....
    ይህ ከቴዲ ታደሰ ተወዳጅ ስራዎች መሀከል አንዱ የሆነው ውባለም ናፈቅሽኝ የሚለው ዜማ የተሰራው በዚህ ሙድ ነበር ።
    ሆኖም ይህንን ዜማ የሰራው አቤ ፡ ግጥሙን እንዲሰራ ለይልምሽ ሰጠው ።
    ይህ ዜማ ሲወጣ አበበ መለሰ አሁንም በውስጡ ያለው ፡ የአያትርፌና የውባለም ነገር በግጥሙ እንዳልተገለፀ ተሰማው ፡ ምክንያቱም አያ ትርፌን ፡ ውባለምን በአካል የሚያውቀው እሱ ነው ።
    ሌላ ስራ ለመስራት አሰበ ።
    እና ለዝነኛው ኤፍሬም ታምሩ ውባለም ( ጎጆሽ ይሻላል ) የሚለውን ስራ ግጥሙንና ዜማውን ሰርቶ ሰጠው ።
    እንግዲህ በፊት በፊት ሙዚቃ የሚሰራው በዚህ መሳይ ጥልቅ ስሜቶች ነበር ።
    ........
    የፍቅርን ሀያልነትና ፡መልካም ስራ አንድ ቀን ሊከፍል የሚችል መሆኑን የሚያሳይ ህያው ታሪክ ።
    Bar code Augest 1 2024 deal

  • @Wedi.keshi9293
    @Wedi.keshi9293 Před rokem +62

    የጎጃሙ አያትርፌና የባለቤቱ የውባለም እውነተኛ ታሪክ

    • @asegedbelete7844
      @asegedbelete7844 Před rokem +3

      Can you share the story please

    • @abdulahiibrahim3006
      @abdulahiibrahim3006 Před rokem

      እወነተኛ ታሪክ ነዉ ከአንደቤቱ interview ስደረግ ስምቻለሁ

    • @Interstellar-uj3ie
      @Interstellar-uj3ie Před rokem +34

      ​@@asegedbelete7844 ❤ኤፍሬም ታምሩ ላይ ኣሳርጎቷል ኣበበ መለሰ
      . "ለውብዓለም"
      .
      በዘመኑ የነበሩ ድምፃዊያን ከዜማ ና ግጥም ደራሲያን እንዲሁም ከኣሳታሚና ሰው ጋር በመሆን የከተማ ግርግር ሸሽተው ኣልበማቸውን በትኩረት ለመስራት ከከተማ ይወጡ ነበር ፤እናም ድሬዳዋ ና ኣዳማ በብዛት ይመረጡ ነበር
      .
      .
      በእንደዚህ ዓይነት ወቅት ታዲያ አበበ መለሰና ቴዎድሮስ ታደሰ ናዝሬት ላይ ከትመዋል፤አንድ ቀን ታዲያ ለምሳ ኣንድ ሆቴል ሲገቡ አበበ አንድ ሰው ያገኛል ፤በድንጋጤ ብዙ ነገር ኣሰበ ( ያየው ኣያ ትርፌ ነበር ፤ኣያ ትርፌ ማለት አበበ መለሰ ለዘመቻ ለደጀን ቅርብ የሆነች ከተማ ተመድቦ በሰራበት ወቅት የዛች መንደር ኗሪ የነበረ ገበሬ ነበሩ ፤እዛ በነበሩበት ወቅት ባይተዋርነት ሳይሰማቸው ቤታቸው በመጋበዝ በማሳደር ብዙ ነገር ከሚስታቸው ጋር ያረጉላቸው ነበር ፤) እና ተጎሳቁሎ የተመለከተው አቤ ምን እንደሆን ሲጠይቀው .....
      "የሀገሩ ሰው አአ ሄዶ ገንዘብ ኣግኝቶ ሲለወጥ ኣይታ እኛም ያልፍልና ብላ ይኸ ወጣች እርሷን ፍለጋ እየኳተንኩ ነው ፤ እስኳሁን ኣላገኝዋትም ሀረር ናት፤ ናዝሬት ናት እያሉ እየፈለኳት ነው ውብዓለሜን" ይለዋል .......
      .
      .
      ኣቤ በወቅት የሚችለው ኣርጎ ሀገሩ የሚገባበትን የትራንፖርት ሰጥቶ ከሸኝው በኋላ ግን ሃሳቡ ኣላረፍ ኣጠገቡ ለነበረው ቴዲ ታደሰ ግጥሙ ሰርቶ እንዲዘፍን ሰጠው ....1979 በወጣው ኣልበም ላይ ውብ ዓለሜን ዘፈነው
      .
      .
      . አለም ነይ ገብል አለም አለም
      አለም ነይ እንድታግዥኝ
      ውብዓለሜ መጥተሽ እይኝ
      ውብዓለሜ ድረሽልኝ
      .
      .
      ዓመታት ቢያልፉም አቤ ግን ኣሁንም ስሜቱ ከትርፌና ከውብዓለም ኣልጠፋ አለው ፤ሌላ የሙዚቃ ድርሰት ሰራ "ጎጆ ይሻላል ተመለሺ "አለ
      እናም ጎጆሽ ይሻላል ለኤፍሬም ታምሩ ሰጥቶት በ1985 ዓም ባወጣው ድንቅ ኣልበም ላይ ተጫወተው ....
      ተመለሺልኝ እንደ ምንም ባጀሽ
      ከተማ ኑሮ እንዴት አረገሽ
      ሁሉንም ትተሽ ተመለሽ
      ውብ ዓለም እባክሽ
      ጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽ
      የደሃውትዳርሽ❤

    • @Wakena-lt2gy
      @Wakena-lt2gy Před 10 měsíci

      ​@@abdulahiibrahim30060:47

    • @user-sm1mi9de6n
      @user-sm1mi9de6n Před 9 měsíci +1

      Wow❤

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Před 2 měsíci +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ውድ ኤፍዬ ላንተ ምንም ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ😍

  • @Azalechi
    @Azalechi Před 6 měsíci +4

    😢ታሪኩ ያሳዝናል አያ ትርፌ እና ውባለም❤
    ኤፍሬም ያተንሙዚቃ እኳን ያፈቀረ ያላፈቀረ ያስፈቅራል😢😢😢😢😢😢

  • @user-wm3vx9og2f
    @user-wm3vx9og2f Před 11 měsíci +5

    ልጄ ይዛ ኮበለለች ባዶ ቤት ዘግቼ ከማለቅስ ምን አለኝ 😢😢😢😢 ይህ በሂወቴ የገጠመኝ ፈተና ነው መፅናኛዬ ነው ይህ ሙዚቃ

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 Před 5 dny

    አዪ የዛ ዘመን ፍቅር 😢😢😢

  • @gechochoge7738
    @gechochoge7738 Před rokem +4

    ሁሌም ቢሆን በእዚህ ሙዚቃ እህቴን ሳስታውስ እኖራለሁ። ዘላለም ኑሪልኝ

  • @LamesginewTereBitaneya
    @LamesginewTereBitaneya Před měsícem

    የልጅነት ዘመን ጊዜን ወደሁዋላ ወስዶ በሰመመን ባህርውስጥ ዝፍቅ አድርጎ በሀሳብ ባህር ውስጥ ከቶ የሚያፈዝ ምርጥ ዘመን ተሻጋሪ ተወዳጅ የኤፍሩ ሙዚቃ ነው።

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 Před rokem +3

    ይን በተለይ ለእኔ በጣም ሆድ የሚያስብሰኝ ፖርት ነዉ። በብ አዝናለሁ ስስማዉ ዉስጤ ቁስል አለኝ። ኤፍሬም የክፍለ ዘመኑ 1ኛነህ ሁሌም።

  • @hagosberhe4215
    @hagosberhe4215 Před rokem +6

    የእውነተኛ ፍቅር ምስክር የሆነ ዘፈን

  • @DanielFisha-qb5im
    @DanielFisha-qb5im Před 4 měsíci +4

    እኔ አበበ መለሰ ቃለመጠይቅ ከሰማው በዓላ እኔን ዘፈን ስሰማ መላ ሰውነቴን ይወረኛል ኤፊሬም ዘፈኖች ከልጅነቴ ጀምሮ በሀዘም በደስታም ውስጤ ይኖራል

  • @befikerayehu9298
    @befikerayehu9298 Před 4 měsíci +1

    Yemigerm new Abebe Melese tarikun bayaweraw nuro enem ende adis felge balsemawt, respect to Abebe Melese 🙏🙏.

  • @HaylegiyorgisShumetie
    @HaylegiyorgisShumetie Před 11 dny

    Betam yemwedewu music

  • @biniyamgicha3480
    @biniyamgicha3480 Před 5 měsíci +1

    በጣም የምወደው ዘፈን ምነው የዛ ዘመን ትውልድ በሆንኩ ያስብለኛል

  • @merhawitekle1713
    @merhawitekle1713 Před měsícem +3

    Anyone here 2024?

  • @zemeniadesi1913
    @zemeniadesi1913 Před rokem +4

    ይህ እውነት የነበረ ትዝታ የሆነ ትካዜ የፈጠረ ኑዛዜ ሚመስል የሙዚቃ ህይወት ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 Před 5 měsíci

    እጅግ የሚገርም ታርክ ነው።አበበ ቃለ መጠይቅ ካደረገው የሰማሁት ነው የቴዎድሮስ ዘፈን ላይም አለ።እሱ ደበቀው።የራሱ ነገር ሳይሆን አይቀርም ።

  • @user-tw8kq9yi6l
    @user-tw8kq9yi6l Před 8 měsíci +2

    ፍቅር ለዘላለም ይኑር

  • @semirsaeedmohammed6599
    @semirsaeedmohammed6599 Před 5 měsíci +1

    Ene eritrwi neng ye amara hezb betham now mewedow betelay gojam❤❤❤

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před měsícem +1

    ከኢትዮጵያ ዘፋኝ አሁንም ለወደፊትም ካንተ ውጭ ወደውጭ ።

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo Před 3 měsíci

    Based on true story. I wonder where is that guy and woman now days... sweet music

  • @emebetgeremewtamirie4106

    lezelaleme nureleye

  • @MisganawSerbesa-fv5zl
    @MisganawSerbesa-fv5zl Před rokem +1

    የራሴን ሕይወት ነው የዘፈንካው የመጀመሪያ ባለቤቴ አሁን ኖርዌይ እየኖረች ነው ተመላሽ እየላኩ ነው

    • @MrEphratah
      @MrEphratah Před rokem

      Ayzon wondeme, i feel you! Gin ezi Norway 6 were chelema...beza lay beredo (snow) eyezakech tenoralech.

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d Před 9 měsíci

    ይዝፈን ኤፍሬም
    እኔ ሁልግዜም ልቤ ውስጥ ነው
    I wish you well

  • @mogeskassahun-zm4zm
    @mogeskassahun-zm4zm Před 2 měsíci

    ውይ ኤፍሬም ትዝታታታ

  • @YedemeAlem-ep3xh
    @YedemeAlem-ep3xh Před 7 měsíci

    ኤፋሬምን ሳስብ ያሣለፋሁት ጊዜ ይመጣብኛል

  • @andualemHabtamu-xj3tn
    @andualemHabtamu-xj3tn Před 4 měsíci

    ኤፍሻ ሁለም ኑርልን

  • @user-go8lj9up6n
    @user-go8lj9up6n Před 8 měsíci +1

    my always best music 😢

  • @britishamhara1339
    @britishamhara1339 Před 10 měsíci

    REMIND ME A CHILDHOOD LIFE IT WAS A GOOD TIME 💞💕💚💛🧡🙏🙏👌👌

  • @AadanAli-xn3qf
    @AadanAli-xn3qf Před rokem +1

    Viva gojjam and Godrej home of egetoch gojjam

  • @abellishan2835
    @abellishan2835 Před 2 měsíci

    Legend Epheram

  • @ethioentertainmentworld8394

    My ever best music. Ever and ever

  • @DinuJuhar
    @DinuJuhar Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kaym4389
    @kaym4389 Před 7 měsíci

    Timeless voice❤❤❤

  • @birhanuadamu1585
    @birhanuadamu1585 Před 6 měsíci

    I remember this when I was a child 19th

  • @user-mn6cr5ul5r
    @user-mn6cr5ul5r Před 10 měsíci

    Very heart touching music

  • @sintayehuenyew1766
    @sintayehuenyew1766 Před měsícem +1

    ውብዓለም ግን ለምን አትመጭም??

  • @abushmedia3943
    @abushmedia3943 Před 11 měsíci

    በጣም ነው ምወደው

  • @emuyechalachew9039
    @emuyechalachew9039 Před rokem +1

    አቤ እናመሠግናለን

  • @user-hq4cn7jd6p
    @user-hq4cn7jd6p Před 2 měsíci

    በተለይ እሄን ሙዚቃ ዝናብ እየዘነበ የምትሰማዉ ከሆነ እመነኝ ወደ ማታቀዉ አለም ይወስድካል ኤፍሬም ትለያለክ በተለይ ታሪኩን ስትሰማዉ ዋዉዉዉ

  • @temu-hh3is
    @temu-hh3is Před 9 měsíci +1

    Gena getimun salsemaw zemaw enen gedelgne mn ayinet zefagne new gn hiwotn yabelashew yihe zefen new sekaram yaregegne yihe zefen new ufffff efhrem

  • @user-xb6rg7cg8x
    @user-xb6rg7cg8x Před 10 měsíci

    ይህ ታሪክ ስሰማ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም❤❤❤❤😂😂😂

  • @fggud3270
    @fggud3270 Před 11 měsíci

    አይትዝታ. መቸም የማንረሳው

  • @KindeMisganew-ed6ke
    @KindeMisganew-ed6ke Před měsícem

    ተው እንጅ ወገን ልታሳብዱን ነው እንዴ

  • @user-ul2ro1ik9c
    @user-ul2ro1ik9c Před 8 měsíci

    احسن اغاني

  • @adeen2013
    @adeen2013 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭አይ ትዝታ

  • @zuzubabi
    @zuzubabi Před měsícem

    😢💔💔

  • @enkugebrielzewdie4375
    @enkugebrielzewdie4375 Před 4 měsíci

    Yilma gebreab ena abebe melese ye kiflezemenu gitim ena zema jegnoch nachew be minab eko enafekir nber

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 Před 8 měsíci

    አክሊሉ የሠጠዉ ዘፈን😊

    • @WAYK5634
      @WAYK5634 Před 5 měsíci

      አበበ መለሰ ነዉ የሰጠው ::

  • @MalatMalat-yr1dx
    @MalatMalat-yr1dx Před 5 měsíci

    Ewnatenw tegbezwlge❤❤

  • @user-tb7yc2cu3b
    @user-tb7yc2cu3b Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Před 2 lety +1

    hulem behon ye efrem musica hiwot nw

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 11 měsíci

    ትዳር. መመስረት. Nafeqeny💕💕💕💕💕💕💕💕.

  • @user-ll1dw5zx7x
    @user-ll1dw5zx7x Před 3 měsíci

    19 85 yematrik teftagoch honen kebad tezeta yasalfenbet uufff ya zemne endaite yersal

  • @YemeninegneAhmed-co1cr

    ትክክል

  • @tegestebelete687
    @tegestebelete687 Před 3 měsíci

    የምሀሪንሙናወችንዝቃእንዴትላግኘው90

  • @kawkabmohammad5014
    @kawkabmohammad5014 Před 2 lety +3

    Thank you my beautiful family's 💋💋💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇪🇹💋☝️☝️☝️☝️

  • @alesbetademe4507
    @alesbetademe4507 Před rokem +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BinyamAlemuasegahegn
    @BinyamAlemuasegahegn Před 3 měsíci

    ትዝአለኝጎጃምእድሜለአብይ

    • @YabsraYabu-co2lb
      @YabsraYabu-co2lb Před 2 měsíci

      በቃ ነገር ሁሉ ውሰጥ አብይ ካልገባ አይሆንም ማለት ነዉ ኤፍሬም ይህን ድንቅ ዘፈን የዘፈነዉ በ1985 ዓ ም አንተና ቢጤዎችህ ክልሉን ያመሣችሁት ዘንድሮ ምን አገናኘዉ ወሬኛ ነህ።።

  • @tomeradgch6775
    @tomeradgch6775 Před rokem

    ❤ ‏‪

  • @user-oo5lx1se5x
    @user-oo5lx1se5x Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @natinati1580
    @natinati1580 Před 2 lety +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @abegazamen488
    @abegazamen488 Před 5 měsíci

    ይነዝራል

  • @mastwale6794
    @mastwale6794 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @Rfg695
    @Rfg695 Před 9 měsíci

    Based on Atrue story

  • @maestwalyouhans1297
    @maestwalyouhans1297 Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @merwanhussean-fp9iy
    @merwanhussean-fp9iy Před rokem

    💔💔

  • @BinyamAlemuasegahegn
    @BinyamAlemuasegahegn Před 3 měsíci

    አሑንምንላድርግበአይሮብልንእንዳንገባፈርጦባሕርዳርሮጠአማሪአንድሑንበሖድሕበሙስናሖደአምላኩአትሑኑ

  • @AaA-nq7il
    @AaA-nq7il Před 10 měsíci

    😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹💊💊💊

  • @hanagobeze6138
    @hanagobeze6138 Před 2 lety +1

    Efu yhe zefen yeand sew tarik new ende???

    • @henokabera248
      @henokabera248 Před rokem

      Awo ewentenga tarik nw

    • @ananiyatewdros1866
      @ananiyatewdros1866 Před rokem

      Ewantun zefen

    • @thedarkknightclipss
      @thedarkknightclipss Před rokem

      እውነት ነው። በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው።

    • @hafetamumalede6817
      @hafetamumalede6817 Před rokem

      @@thedarkknightclipss awo betame keholome sew hewete gare yeteyayeze new

    • @Interstellar-uj3ie
      @Interstellar-uj3ie Před rokem

      ❤ኤፍሬም ታምሩ ላይ ኣሳርጎቷል ኣበበ መለሰ
      . "ለውብዓለም"
      .
      በዘመኑ የነበሩ ድምፃዊያን ከዜማ ና ግጥም ደራሲያን እንዲሁም ከኣሳታሚና ሰው ጋር በመሆን የከተማ ግርግር ሸሽተው ኣልበማቸውን በትኩረት ለመስራት ከከተማ ይወጡ ነበር ፤እናም ድሬዳዋ ና ኣዳማ በብዛት ይመረጡ ነበር
      .
      .
      በእንደዚህ ዓይነት ወቅት ታዲያ አበበ መለሰና ቴዎድሮስ ታደሰ ናዝሬት ላይ ከትመዋል፤አንድ ቀን ታዲያ ለምሳ ኣንድ ሆቴል ሲገቡ አበበ አንድ ሰው ያገኛል ፤በድንጋጤ ብዙ ነገር ኣሰበ ( ያየው ኣያ ትርፌ ነበር ፤ኣያ ትርፌ ማለት አበበ መለሰ ለዘመቻ ለደጀን ቅርብ የሆነች ከተማ ተመድቦ በሰራበት ወቅት የዛች መንደር ኗሪ የነበረ ገበሬ ነበሩ ፤እዛ በነበሩበት ወቅት ባይተዋርነት ሳይሰማቸው ቤታቸው በመጋበዝ በማሳደር ብዙ ነገር ከሚስታቸው ጋር ያረጉላቸው ነበር ፤) እና ተጎሳቁሎ የተመለከተው አቤ ምን እንደሆን ሲጠይቀው .....
      "የሀገሩ ሰው አአ ሄዶ ገንዘብ ኣግኝቶ ሲለወጥ ኣይታ እኛም ያልፍልና ብላ ይኸ ወጣች እርሷን ፍለጋ እየኳተንኩ ነው ፤ እስኳሁን ኣላገኝዋትም ሀረር ናት፤ ናዝሬት ናት እያሉ እየፈለኳት ነው ውብዓለሜን" ይለዋል .......
      .
      .
      ኣቤ በወቅት የሚችለው ኣርጎ ሀገሩ የሚገባበትን የትራንፖርት ሰጥቶ ከሸኝው በኋላ ግን ሃሳቡ ኣላረፍ ኣጠገቡ ለነበረው ቴዲ ታደሰ ግጥሙ ሰርቶ እንዲዘፍን ሰጠው ....1979 በወጣው ኣልበም ላይ ውብ ዓለሜን ዘፈነው
      .
      .
      . አለም ነይ ገብል አለም አለም
      አለም ነይ እንድታግዥኝ
      ውብዓለሜ መጥተሽ እይኝ
      ውብዓለሜ ድረሽልኝ
      .
      .
      ዓመታት ቢያልፉም አቤ ግን ኣሁንም ስሜቱ ከትርፌና ከውብዓለም ኣልጠፋ አለው ፤ሌላ የሙዚቃ ድርሰት ሰራ "ጎጆ ይሻላል ተመለሺ "አለ
      እናም ጎጆሽ ይሻላል ለኤፍሬም ታምሩ ሰጥቶት በ1985 ዓም ባወጣው ድንቅ ኣልበም ላይ ተጫወተው ....
      ተመለሺልኝ እንደ ምንም ባጀሽ
      ከተማ ኑሮ እንዴት አረገሽ
      ሁሉንም ትተሽ ተመለሽ
      ውብ ዓለም እባክሽ
      ጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽ
      የደሃውትዳርሽ❤

  • @AbdiMengi-tp4yi
    @AbdiMengi-tp4yi Před rokem

    Yetezeta negus malkew bota yewesdegnal

  • @mandefrawujfkshambe6963
    @mandefrawujfkshambe6963 Před 2 lety +4

    ሳስብሽ እንብኝ ሲቃይ

    • @hanagobeze6138
      @hanagobeze6138 Před 2 lety

      Efu yhe zefen yeand sew tarik new wey???

    • @yonisamson7708
      @yonisamson7708 Před rokem

      @@hanagobeze6138 እውነት ነው። በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው።😪

    • @Interstellar-uj3ie
      @Interstellar-uj3ie Před rokem

      ❤ኤፍሬም ታምሩ ላይ ኣሳርጎቷል ኣበበ መለሰ
      . "ለውብዓለም"
      .
      በዘመኑ የነበሩ ድምፃዊያን ከዜማ ና ግጥም ደራሲያን እንዲሁም ከኣሳታሚና ሰው ጋር በመሆን የከተማ ግርግር ሸሽተው ኣልበማቸውን በትኩረት ለመስራት ከከተማ ይወጡ ነበር ፤እናም ድሬዳዋ ና ኣዳማ በብዛት ይመረጡ ነበር
      .
      .
      በእንደዚህ ዓይነት ወቅት ታዲያ አበበ መለሰና ቴዎድሮስ ታደሰ ናዝሬት ላይ ከትመዋል፤አንድ ቀን ታዲያ ለምሳ ኣንድ ሆቴል ሲገቡ አበበ አንድ ሰው ያገኛል ፤በድንጋጤ ብዙ ነገር ኣሰበ ( ያየው ኣያ ትርፌ ነበር ፤ኣያ ትርፌ ማለት አበበ መለሰ ለዘመቻ ለደጀን ቅርብ የሆነች ከተማ ተመድቦ በሰራበት ወቅት የዛች መንደር ኗሪ የነበረ ገበሬ ነበሩ ፤እዛ በነበሩበት ወቅት ባይተዋርነት ሳይሰማቸው ቤታቸው በመጋበዝ በማሳደር ብዙ ነገር ከሚስታቸው ጋር ያረጉላቸው ነበር ፤) እና ተጎሳቁሎ የተመለከተው አቤ ምን እንደሆን ሲጠይቀው .....
      "የሀገሩ ሰው አአ ሄዶ ገንዘብ ኣግኝቶ ሲለወጥ ኣይታ እኛም ያልፍልና ብላ ይኸ ወጣች እርሷን ፍለጋ እየኳተንኩ ነው ፤ እስኳሁን ኣላገኝዋትም ሀረር ናት፤ ናዝሬት ናት እያሉ እየፈለኳት ነው ውብዓለሜን" ይለዋል .......
      .
      .
      ኣቤ በወቅት የሚችለው ኣርጎ ሀገሩ የሚገባበትን የትራንፖርት ሰጥቶ ከሸኝው በኋላ ግን ሃሳቡ ኣላረፍ ኣጠገቡ ለነበረው ቴዲ ታደሰ ግጥሙ ሰርቶ እንዲዘፍን ሰጠው ....1979 በወጣው ኣልበም ላይ ውብ ዓለሜን ዘፈነው
      .
      .
      . አለም ነይ ገብል አለም አለም
      አለም ነይ እንድታግዥኝ
      ውብዓለሜ መጥተሽ እይኝ
      ውብዓለሜ ድረሽልኝ
      .
      .
      ዓመታት ቢያልፉም አቤ ግን ኣሁንም ስሜቱ ከትርፌና ከውብዓለም ኣልጠፋ አለው ፤ሌላ የሙዚቃ ድርሰት ሰራ "ጎጆ ይሻላል ተመለሺ "አለ
      እናም ጎጆሽ ይሻላል ለኤፍሬም ታምሩ ሰጥቶት በ1985 ዓም ባወጣው ድንቅ ኣልበም ላይ ተጫወተው ....
      ተመለሺልኝ እንደ ምንም ባጀሽ
      ከተማ ኑሮ እንዴት አረገሽ
      ሁሉንም ትተሽ ተመለሽ
      ውብ ዓለም እባክሽ
      ጎጆሽ ይሻላል ንብረትሽ
      የደሃውትዳርሽ❤

  • @yoniwine-gc6hs
    @yoniwine-gc6hs Před 8 měsíci

    ❤❤😂

  • @AbiwetMengste-um1ps
    @AbiwetMengste-um1ps Před rokem

  • @user-xs6ig1hg4v
    @user-xs6ig1hg4v Před 10 měsíci

    😢😢😢😢😢😢