Netsanet Mekonen - Agegnehu | አገኘሁ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2017
  • Ethiopian Music : Netsanet Mekonen | ነፃነት መኮንን - Agegnehu | አገኘሁ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hotethiopian. .
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 Hope Music
  • Zábava

Komentáře • 857

  • @halinegyeharbuwam2135
    @halinegyeharbuwam2135 Před 6 lety +2

    ስወድሽ እንኳን መጣሽ

  • @tigisttg3382
    @tigisttg3382 Před 7 lety +151

    የኔ ቆንጆ ያምራል ለኛ የመረጠልንን። አምላክ መቸም ቢሆንም አይነፍገን
    ትክክል ስው ሁለ አንድ አይነት አይደለም

    • @sabagebretsadik3902
      @sabagebretsadik3902 Před 7 lety +3

      Tigest Goshu 50480381 ትክክል የኔ ማር ውድ ውድ ቆንጅ

    • @tigisttg3382
      @tigisttg3382 Před 7 lety +2

      sabayeeee eko mal me2 wedd

    • @tigisttg3382
      @tigisttg3382 Před 7 lety

      Saba Gebretsadik. mal

    • @mekidsegbru9315
      @mekidsegbru9315 Před 7 lety +11

      Tigest Goshu 50480381 ፈጣሪ ለኛ ያለውን ይሥጠን የአለንም መጨረሻችንን ያሣምርልን 😭

    • @tigisttg3382
      @tigisttg3382 Před 7 lety +2

      Mekidse Gbru amen mekideyi

  • @azebadagi7547
    @azebadagi7547 Před 7 lety +3

    ነፂዬ በጣም ደስ ይላል ልክ ነሽ ያለፈዉን ታሪክ መደገም የለበትም ማስተዋል ይጠቅማል ደግሞም ሁሉም አንድ አይደለም ያንቺ የሆነዉን በግዜው ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል ደግሞም ጠፋሽብን እኮ በጣም ነው የምወድሽ

  • @fofofofo3157
    @fofofofo3157 Před 3 lety +2

    ወይኔ መልክሽ ምንም የለም ከዱሮ ጋር የኔ ቆንጆ የ90 የአውንም ድምቀት ነሽ 😘😘😘😘😘

  • @burtukandechasa8644
    @burtukandechasa8644 Před 6 lety +1

    ዬኔ ማር ውድድድድድድ

  • @batelalemu4668
    @batelalemu4668 Před 7 lety +120

    ለምንድነው ይሄንን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ እንደዚ ጥፍት ያልሽው ነፃነት ለማንኛውም እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ ዘፈን ነው

  • @user-ce5bf9pn7t
    @user-ce5bf9pn7t Před 5 lety +2

    በደንብ ገልፀሽልኛል የኔ ቆንጆ ልጋብዘው ለፎንቃየ💖💖

  • @user-ro2bj5me9o
    @user-ro2bj5me9o Před 7 lety +27

    ለኔ የመረጠው ለኔ የመረጠው.ከላይ ያስቀመጠው .አሪፍ ነው ለኛም እንደሚመርጥልን ተስፋ አለን

  • @Ty-gt8ds
    @Ty-gt8ds Před 6 lety +3

    የወስጤን ገለጥሽልኝ

  • @rarab5081
    @rarab5081 Před 5 lety +4

    ናትዬ የኔን ታረክ ነዉ የገለፂሺልኝ ሁሉ ሰዉ አንድ አይደለም ፈጣረ መረጦ ያሰቀመጠልን አለ እኔም ፍቅረን ልቤ እየወደደዉ አጥቸዉ ነበረ አሁን ግን ሁሉን ነገረ አሰረሳኝ ያለፉትን ታረከን ማሰታወሰ አልችልም

  • @user-qs8yo1tc2z
    @user-qs8yo1tc2z Před 7 lety +39

    😱😱ነፂ ምነው ወፈርሽ የድሮ ቅርፅሽ ነው የሚያምረው በይ በቶሎ መክሳት አለብሽ 😃😃😃 በተረፈ ድምፅሽ ዋው ነው የኔ ምርጥ

    • @natynaty1722
      @natynaty1722 Před 7 lety

      ዜድ እናትዋን መሳይ tnx Dear zd

  • @user-jq6jz9lh6x
    @user-jq6jz9lh6x Před 7 lety +12

    ሲመስለኝ ነበር ሁሉም አንድ አይነት
    ለካስ ይለያያል የአዳም ፍጥረት
    የኔን ስሜት ስለነገርሽልኝ ደስስስስ ብሎኛል እኔም አግኝቸዋለሁ ።

  • @tsgierdaeneyew7447
    @tsgierdaeneyew7447 Před 6 lety +1

    Swedes yine konjoo

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    ነፂ ስወድሽ እዬ ሸበላ ሲያምር ከዚህም በፊት ተዘፍኖለታል ምን አይነት የታደለ ቆንጆ ነው እኔም ድምፅ ቢኖረኝ እዘፍንለት ነበር በጣም ውብ ነው

  • @user-nc9gt5iv3i
    @user-nc9gt5iv3i Před 6 lety +1

    እኔም አገኘው

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 6 lety +7

    ዋው ነፅዬ የኔ ቆንጆ በስላም ነው የጠፋሽው የኔ ማር ስወድሽ እንካን በስላም መጣሽ

  • @melatesfa7390
    @melatesfa7390 Před 5 lety +2

    ይመችሽ የሀገሬ ልጅ፡፡፡፡፡፡፡፡ምርጥ ስራ ነው፡፡

  • @eisaaiu2586
    @eisaaiu2586 Před 7 lety +5

    ይሄን ድምጽ ይዘሽ ነው እዛ ባታ ላይ ቆመሽ እምታድሪው። የኔ ቆንጆ። ፈጣሪ ያግዝሽ።

  • @mariamamustabah4028
    @mariamamustabah4028 Před 6 lety +1

    Nice nice

  • @getachewmelese7687
    @getachewmelese7687 Před 7 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ነፃነት በርቺ እናቱ አይዞሽ ግን ወደ ድሮሽ ለመመለስ ሞክሪ እናት big like

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 Před 7 lety +33

    ጥሎብኝ ውድድድድድድድድድ ነው የማረጋት የኔ ቅመም በርቺ 💋💋💋💋💋💕💕💕💕💕💕💕👌👌

  • @user-xc7wd7hp1n
    @user-xc7wd7hp1n Před 5 lety +3

    እኔም አገኘሁት ተመስገን ብያለሁ ፈጣሪን አመሰገንኩት እጅግ በጣም 🙏🙏🙏

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 4 lety

      Enkuwan dese aleshe mamaye enem tegefechalwe yanche edel yegetemen

  • @gentascnki8918
    @gentascnki8918 Před 5 lety +2

    በርቺ እሺ በጣምነዉ የምወድሽ

  • @tesfiehabteab1051
    @tesfiehabteab1051 Před 7 lety +159

    የኔ ቆንጆ ብጠም ኣራፍ ነው ኣይዞች ኣንታ እተን ዝነበራና ኣማርኛ ተወዲኤን ኣይተሓዙለይ ጥዕምቲ ደርፊ ዘሓብተ ኣጆኪ ቀጽልዮ ሰላምኩም ከኣ የብዝሓልኩም ኩቡራት የሕዋትና

    • @abrisheydelayifkri3084
      @abrisheydelayifkri3084 Před 7 lety +4

      Tesfie Habteab 2ay neshnesh kkkkkk

    • @filawimanunited9931
      @filawimanunited9931 Před 7 lety +3

      Tesfie Habteab ሓወይ ናተይ ወላ ተነቃሕ እምበር እዚኣስ selection ጌርካያ እዛ ዘረባ ! ክክክክክ

    • @tesfiehabteab1051
      @tesfiehabteab1051 Před 7 lety +6

      Filimon Teame ክክክክክክክክ ወይለይ እሞ እተን ዝነባራኒ ኣማርኛ ወዲኤየን ካበይ ክልቃ ወይ ከ ኣለቃሓኒ ንጽባ ክመልሰልካ ኢየ

    • @filawimanunited9931
      @filawimanunited9931 Před 7 lety +7

      Tesfie Habteab ክክክክ ክንስሕቅ ኢለ ኢየ ወገነይ ፡እምበር ቆንጆ ነው የተናገርካ ክክክ ንዓይ እንዶ ግዳ ኣወዲእካኒ !

    • @azebadagi7547
      @azebadagi7547 Před 7 lety

      Tesfie Habteab ሃሃሃ ብጣዕሚ ኢካ አስሒቅካኒ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 4 lety +1

    አቦ ፈጣሪ እድሜና ጠና ይስጥሽ

  • @qusaimoh5283
    @qusaimoh5283 Před 7 lety +137

    I am Arab and I love Ethiopia music

    • @myloveismymomajip2073
      @myloveismymomajip2073 Před 7 lety +4

      qusai moh። አፈር እዚ ምን።ትሰራለህ

    • @emufikr5407
      @emufikr5407 Před 7 lety +2

      my love is my mom ajip 😂😂😂😂😂😂 ሊኮምት ነዋ

    • @meinamhd8424
      @meinamhd8424 Před 7 lety

      my love is my mom ajip jkkkkk

    • @myloveismymomajip2073
      @myloveismymomajip2073 Před 7 lety

      Meina MHD። ምን ያስቃል ይሄ እኔ ተናድጃለው አንች ትስቃለሻ እሽ ጥሩ ነው ቆይ

    • @myloveismymomajip2073
      @myloveismymomajip2073 Před 7 lety +2

      Emu Fikr። እኮ ለምን አባቱ ብዬ ኮ ነው ማማዬ

  • @ckoocyworld8667
    @ckoocyworld8667 Před 6 lety +1

    Ethiopan New music betfule wow bigisse

  • @sassas-uy9jy
    @sassas-uy9jy Před 6 lety

    ዋው ነፅዬ ተመችቶኛል ዘፈንሽ

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    እንኩዋን ደና መጣሽ የኔ ማር 😙 ነፂ ቆንጆ በጣም ያምራል ተመችቶኛል።

  • @zenashbahruyetewahdolej4164

    ዋው? ((ሲመስለኝ ኖረ ሁሉ አንዳይነት ለካስ ይለያያል የአዳም ፍጥረት ፣ ነፂ የኔ ማር በጣም ወድጀዋለሁ ልክ ነሽ

  • @lioo5824
    @lioo5824 Před 6 lety +2

    ያምራል በርቺልን

  • @mimineguse9516
    @mimineguse9516 Před 7 lety +5

    ነፂ የኔ ምርጥ ሁሌም ያምርብሻል በልጅነታችን የምናውቀው ድምጽ አሁንም ያው ሳይቀየር

  • @user-ip2ef3rh8p
    @user-ip2ef3rh8p Před 6 lety +2

    የኔ ቆንጆ ውፍረት በጣም ቀንሺ ስታምሪ እኮ መራመድ አቅቶሻል ይሄን የመሰለ መልክ እና ድምፅ እያለሽ ውፍረትን ዞር በል ብይው

  • @helenhelen2785
    @helenhelen2785 Před 4 lety +1

    አነኘሁ አዎ ደስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን

  • @mhdmhd1193
    @mhdmhd1193 Před 7 lety +2

    i am from Eritrea i love eithopa music and people shesheykum yebzahalkum natnas sikelka eyu

  • @user-rx1gw5ew5n
    @user-rx1gw5ew5n Před 5 lety +1

    አምላክ እኛ የፈለግነውን ሳይሆን የመረጠልን ያድለን የኔ ቆንጆ ታምራላችሁ

  • @queensong745
    @queensong745 Před 7 lety +23

    ሲመስለኝ ኖሮ ሁሉ አንድአይነት
    ለካስ ይለያያል የ አዳም ፍጥረት
    ...:
    :
    ##አገኘሁ አገኘሁ ...እስካሁን አላገኘሁትም ግን ሲመጣ እዘፍንለታለሁ ሎል 😃
    ቆንጅዬዬዬዬዬ ዘፈን ነው ይመችሽ😘😘

  • @user-yv4so9ps7o
    @user-yv4so9ps7o Před 5 lety

    ክርችቶች, ቆዳዎች, ወዘተ ... ላይ ... Against & Again, etc, ... እንደ ፀረ. -አይቴሮሳልስስስ ሜጌማሚስ, ሜጎጂኒስቶች በተደጋጋሚ እንደዚህ እና እንደዚሁም ዛሬም የተመሰሉት እና የተመሰሉት እና እንደገና የተካኑ, ወዘተ ... እንደገና ይደሰቱ እና ይህ ልዩ ዘይቤ ስለ ሞሼስ እና ስለሺዎች ከተደረገ በኋላ, ብዙ ጊዜያት ሪፖርት የተደረጉ እና የተጠየቁ እና ማሳወቂያ ሲሰጡ, Feed-Backs, ወዘተ, ... የመስመር ላይ እና ከመስመር ውጭ ልዑካን በ !!!!!!!!!! !!!!!!!!! !!!!!!! "እንደዚሁም በተመሳሳይ መልኩ ዘለአለማዊ የሆኑ ሲዖል የሰይጣኖች እባቦች, ወዘተ, ..., እባቡ ተመሳሳይ ትስስር እና ሻርታታውያን ነጭ ቮዱስቶዎች አስቲስትስ እና መናፍስት እና የደም-ስርዓተ-ትምህርቶች, ወዘተ ... ተግሳሽዎች እና ጣዖታት እና ጣዖታት, ወዘተ ... እርማቶች ተጠያቂዎች የተደረጉ የኃይል ማስተላለፊያ ጥቃቅን ተሃድሶ, ወዘተ ..., እና, ይህ እስከአሁን-እስከ አሁን-ጊዜ በጣም ትንሽ ጊዜ, ወዘተ, ..., ይሄ በጣም ግዙፍ መሆን ያለበት ትክክለኛ እና ትክክለኛ, ወዘተ, ..., በተለይ በመናገር & ቃላት, ወዘተ, ... Against And Inclusive Extra, etc., ..., እንዲሁም እነዚህ ተምሳሌቶች እራሳቸዉን የሚጠብቁ, የተጨናነቁ, የተገነቡ, የተገደቡ, የተጠረጠሩ, የተወገዱ, የታገዱ, የተጠበቁ, ወዘተ ..., ኮሚኒኬሽንና መልዕክት ልውውጥ እና ሰላምታ እና ቅሬታዎች እና ምላሾች እና ወዘተ ... ወዘተ ..., !!!!!!!!!!! !!!!!!!!!! «!!!!!! »; ግብረመልሶች, ወዘተ, ..., !!!!!!!!!!! !!!!!!!!!! «!!!!!! »; ግብረመልሶች, ወዘተ, ..., !!!!!!!!!!! !!!!!!!!!! «!!!!!! »;

  • @solmaraki5385
    @solmaraki5385 Před 5 lety +1

    የኔ ቆንጆ በርች አርፍ ነው ቀጥይበት ይሄ ሁሉ መጥፋት ለምን ለምን

  • @abbyak6899
    @abbyak6899 Před 7 lety +4

    Beautiful song and beautiful voice, girl you rock.

  • @user-is1tv4fq2n
    @user-is1tv4fq2n Před 7 lety +4

    የጠፍ ሰው ዘፈኖችሽ ሁሌም ይመቸኝል ግን በጣም ወፍረሻል እረ ሸቀጥ በይ ሳልናገር የማላልፈው ቢኖር የሰፈሬ ልዩ ና ቆንጆ ልጅ ነ ሽ

    • @natynaty1722
      @natynaty1722 Před 7 lety

      ልጄ አንተ ለኔ Enamsgnalen Lejai

  • @astiaastia123
    @astiaastia123 Před 6 lety +1

    Konjoo setami nasi tefet aleshe eko

  • @m.t882
    @m.t882 Před 4 lety +1

    የኔ ቆጆ ጥሎብኝ ውድድድድድድ አረግሺ አለሁ 👌❤❤❤❤💚💚💚💋💋💋💋

  • @zenashbahruyetewahdolej4164

    ማርየ እሂን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ ነው የጠፋሽው እፍፍፍፍ በፍቅር ነው ውድድ ያደረኩልሽ ሙዚቃሽን የኔ ቆንጆ አይዞሽ "ሲመስለኝ ኖረ ሁሉ አንዳይነት ለካስ ይለያያል የአዳም ፍጥረት"👍😘❤❤

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 Před 7 lety +1

    የኔ ማር በጣም ነው የሚያምረው ድምፅሽ ግን ብዙ ጠፋሽ so well😍😘👏👏👏👌👈

  • @user-gj2ox4bv1g
    @user-gj2ox4bv1g Před 5 lety +3

    Wowwww

  • @user-hj5pq2oj8p
    @user-hj5pq2oj8p Před 5 lety

    ዊይይይ ለፎቃየ ጋብዤዉነበር ዛሬ አጋጣሚ ሲሰማዉ እንባዉ ተናነቀ አለችኝ ኋደኛ አብረዉናቸዉ እፍፍፍፍ ባንዳድነገር አልተስማማነም ብቻ (እግዜአብሔርያቃል ለሁሉምነገር

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 Před 7 lety +32

    ይሄን ዘፈን እየቆየሁ ሳዳምጠው በጣም ወደድኩት

  • @rasgoferhenok3326
    @rasgoferhenok3326 Před 6 lety +1

    ይገባዋል ፍፄ ምርጥ ለክሊፕብ ብቻ ሳይሆን ምንም የማይወጣለት ምርጥ ሰው ነው

  • @cell6806
    @cell6806 Před 6 lety +1

    አሪፍ ነው

  • @hanaterefe736
    @hanaterefe736 Před 6 lety +3

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ #አገኘሁ ደስ የሚል ስራ ነው ግን ትንሽ ቸኮልሽ ሲጀማምሩ አቤት ትንሽ ሲቆዩ ነው ሙዳቸውን መቀያየር የሚጀምሩት

  • @user-qw4is3es6s
    @user-qw4is3es6s Před 6 lety +1

    የኔ ውብ ልክ ነሽ ሠውድልሽ እኮ ሠትቁላሊ ይከሽፊል ሠውነትሽ ጌታን ውስጤ ነሽ........

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 Před 6 lety +1

    ነፂዬ ሀሪፍ ነው የኔ ምርጥ ግን ሸንቀጥ በይ ለቁመናም ለድምፅሽም ቀጠን ብትይ ምርጥ ነው በተረፈ በጋቢው ተከሰችልን ነጠላ በቃን♥♥♥

  • @user-zu7cq9we8j
    @user-zu7cq9we8j Před 5 lety +3

    Wow arife new

  • @user-fr8dt4cy3n
    @user-fr8dt4cy3n Před 6 lety +1

    wawwww New👌👌👌👌

  • @ameleworkamare8672
    @ameleworkamare8672 Před 7 lety +2

    ጠፍተሽብን ነበር የኔ ልዩ እንኳን ደና መጣሽልን በጣም ያምራል

    • @nesimeko873
      @nesimeko873 Před 7 lety +1

      Amelework Amare amsgnalhu Amele qonjo enkwan dhna koyesheg

  • @user-qq1yb6zl7h
    @user-qq1yb6zl7h Před 5 lety +2

    ውብ ነሽ ውድድድድ

  • @tarikkonjotarikkonjo6824
    @tarikkonjotarikkonjo6824 Před 7 lety +2

    wowww betam arf new gn betam tefash yehan yemasal demise yezash enkuwan be selame betashilen

  • @user-ne9co2ul3v
    @user-ne9co2ul3v Před 7 lety +1

    የኔ ቆንጆ እንካን ደህና መጣሽ ነፂዬ ግን ቦርጭሽ እረ አንድ በይው 😍😘😘😍ምርጥ ሠው ውሥጤ ነሽ

  • @meriyaethiopialji6094
    @meriyaethiopialji6094 Před 7 lety +5

    እህቴ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው ቀጥልበት ማሪየ

  • @meriyaethiopialji6094
    @meriyaethiopialji6094 Před 6 lety

    እንካን ዳህና መጣሽ በጣም አርፍ ዘፈን ነው ድምፅሽም አርፍ ነው ቀጥልበት

  • @honeykutten6002
    @honeykutten6002 Před 6 lety +2

    ስወዳት እኮ የኔ ቆንጆ ❤❤💋💋

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 Před 3 lety

    ዋውው
    ግጥም የነፂ ቆንጆ ስራ ነው ከዚህ በላይ ብርችልኚ😳😍

  • @hiwieliyaas9808
    @hiwieliyaas9808 Před 7 lety +2

    wowww betam arif nw Mary siwadish hode yimachishi😍😍👍👍👌👌🙊🙊❤❤

  • @joschlela1590
    @joschlela1590 Před 5 lety +1

    wow wow yene konjooooo
    baxam des yilale
    👍👍👍👍❤❤👍💕💕💕💔💔💓💓💜💛💛💚

  • @heluyemaryam2764
    @heluyemaryam2764 Před 7 lety +1

    ፈጣሪ የኔን ሰው ስጠኝ ብቸኝነት አጎደለኝ አንተ ከሰጠኸኝ ማንም አይቀማኝም አምላኬ በቃኝ ሰው ናፈቀኝ

    • @natynaty1722
      @natynaty1722 Před 7 lety +1

      Helu Yemaryam Helu qonjo geta hulaim ken alew yesetshal just pray

  • @hanaalume9095
    @hanaalume9095 Před 6 lety

    ዋውውውውውው ያምራል በጣም እንጅ ትክክክክል ተመችቱኛል የኔ ውብ ውድድድድድድድድድ በርች

  • @user-gy5iv2su4t
    @user-gy5iv2su4t Před 7 lety +1

    ውይ ነፅዬ ምነው ወፈርሽ ግን ምርጥ ድምፅ አለሽ ውድድድድ

  • @menkemkefali8084
    @menkemkefali8084 Před 7 lety +2

    natsnet konjo betam yemiwedo zifn ayzosh quality music eten amharic dneberani metakosi keman wediena so great

  • @user-tp1of4ks8w
    @user-tp1of4ks8w Před 6 lety +2

    ነፅየ ምን ሆነሽ ነው የጠፍሽው ምርጥ ድምፅ አለሽ ቀጥይበት የኔ ውብ

  • @user-qw4is3es6s
    @user-qw4is3es6s Před 5 lety +2

    የኔ ቆንጆ ቃል የለኝም ለዝፊንሽ

  • @fisahafutwi6291
    @fisahafutwi6291 Před 5 lety +2

    yene konjo miss you because I love your songs

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 Před 6 lety +2

    የኔማርርር ስወድሽ አረኮ ግን ወፈርሽእኮ እማ ።ከኔምን አተህነው ወስጤነው እሟሟሟሟሟ

  • @user-bn5eg7zm9w
    @user-bn5eg7zm9w Před 5 lety +1

    ነፂዬ አሪፍ ስራ ነው ዋውውውውው

  • @hayatjemal1963
    @hayatjemal1963 Před 7 lety +1

    እንኳን ደና መጣሽ

  • @user-zv6hk3tj4g
    @user-zv6hk3tj4g Před 7 lety +1

    ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ በርች የኔ ቆንጆ

  • @samrisamri9346
    @samrisamri9346 Před 6 lety +2

    Wowww yet nebrish gin i like your vois tonjooo arif berchi

  • @zedgsgh9994
    @zedgsgh9994 Před 5 lety +1

    እሥይ የኔ ቆንጆ
    💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💞💞

  • @user-ic1md4yu1d
    @user-ic1md4yu1d Před 6 lety +1

    ባዳምጥ ባዳምጥሽ የማትሰለች ለዛ ያለው ድምፅሽ በጣም ሃሪፍ

    • @natynaty1722
      @natynaty1722 Před 6 lety

      እኖራለሁ በትዝታሽ tnx betam ynai wed

  • @gfgfcfcvxvcx6013
    @gfgfcfcvxvcx6013 Před 6 lety +1

    ድምፅሽ ማኛ ነው።

  • @bikifkir806
    @bikifkir806 Před 5 lety +4

    Enes meche yhon yalefe yemiyasresagn yemagegnew uuuufffff ymechish

  • @user-hv3fd8gw3f
    @user-hv3fd8gw3f Před 7 lety +16

    የጠፍ ሰው እንኳን ደና መጣሽ ማር አሪፍ ነው ግን ምን አከለች የፈጣሪ ያለ ኧረ ሸንቀጥ በይ በአሁን ሰዓት አይነፍም

    • @user-sz9nd8xc4q
      @user-sz9nd8xc4q Před 7 lety +1

      ዪዲት ከ ናዝሬት ክክክክክክክክ የፈጣሪ ስራ ነው

  • @user-dk5kq6cr8x
    @user-dk5kq6cr8x Před 7 lety +1

    ነፂ የኔምርጥ ስወድሽ ማማዬ ፡ደሞ wellcome ማር በጣም ሚጥም ድምፅሽ በኣዲስ ስራ ስጠብቅ ነበር ፡ጨፋሪዎችሽ ግን በቀሩ ኣሪፍ ነበር ሰቴቹ ኣለባበሳቸው nono

  • @miss1205
    @miss1205 Před 7 lety +1

    የኔ ቆንጆ እንካን ደህና መጣሺ ያምራል

  • @febenibaba3271
    @febenibaba3271 Před 7 lety +3

    አገኘሁ ነፂ እንኳን ደና መጣሽ

  • @yitagesuteshome8340
    @yitagesuteshome8340 Před 6 lety +1

    oh ! 10Q ,interesting sound work ,enjoyable ,consistence story ,good job

  • @nanikonjo6965
    @nanikonjo6965 Před 7 lety +1

    wow min endemel alawekem betam hariff thank you

  • @hayetyoutube7841
    @hayetyoutube7841 Před 6 lety +1

    ጨፍሪወቹ ወንዶቹ ውስጤናቸው

  • @RK-ny5xv
    @RK-ny5xv Před 5 lety +2

    የኔ ቆንጆ I miss you

  • @user-vy3ts4ob1x
    @user-vy3ts4ob1x Před 7 lety +2

    የጠፋሺው እድህ ለመወፈር ነው እደ ያምራል እኳደህናመጣሺ በርች

  • @ananiyafiyorinasamuele7915

    ውድድድ ሁሌም ረጋ ያልሽ ልዩ ሴት ።

    • @natynaty1722
      @natynaty1722 Před 7 lety

      Ananiya,fiyorina Samuele Ynai qonjo Ananiya tebarekilgh Nurlgh amsgneshalhu kelbai

  • @user-by2tu7fj7u
    @user-by2tu7fj7u Před 7 lety +2

    ዋውውውውውወው የኔ ቆጆ አሬፍ ነው ሁሉም አድ አይደለም መጥፎም እዳለ ጡሩ አለ

  • @lubabatalema1910
    @lubabatalema1910 Před 6 lety +1

    የኔ ድቡልቡል ስወዳት ውስጤ ናት

  • @sunofkoushsudan3496
    @sunofkoushsudan3496 Před 7 lety +2

    nice voice love from sudan

  • @habibjamal6121
    @habibjamal6121 Před 7 lety +2

    ሁለቹም አምሮበቹሀል ማለቲ እችለለው//

  • @meklitehabshauit1744
    @meklitehabshauit1744 Před 7 lety +3

    agnhu enji😍
    agchwalhu😍
    des yemle sira new nesye😘

  • @zshop2473
    @zshop2473 Před 6 lety +1

    Enas manenm alamnem manenm alkerbem hulum andaynte adlum lemleu ergetga adlum gen yamral berchi

  • @seblifikersebli339
    @seblifikersebli339 Před 7 lety +2

    ምርጥ ድምፅ

  • @salamimarrr1357
    @salamimarrr1357 Před 7 lety +5

    ዋው ምርጥ

  • @ItsMeselam
    @ItsMeselam Před 7 lety +2

    nestiye yena fiker betam des mile sera new yena konjo berichelign.