Ohhhh my god , why did I listen to this song ? It makes me cry believe me I am crying but I don't understand a single word . I am Sudanese and no doubt Ethiopian music is so touch to me .
I don't know whether you are a M or F but if you know the meaning and if you have a love if you face the same problem as the music says you would have cry more than me because that happens to me as well what she is singing is to her lover which did not give her a time to relax with her. She says again today you don't have a time to spend with me what happens to ypu....pls come and relax whis me .says the music Even so my english is broken if you understand me the music meaning is the same like this. So if you have a friend and miss her/ him it can make you cray. If that happens to you if you cray you are right
i dont know how to expressed how much i love the songs for this lady , may God add her more talent to compose a such loving songs , she is very humble and organized , continue with a such spirit dear
I love this song so much,but when ever I write her name It doesn't show up this song .finally I saw her father name start with fe not Fi I hope I don't miss her beautiful songs like this.
وصى حبيبنا النبى صحابته بالهجرة إلى الحبشة لان بها ملك لايظلم عنده احد وانا ذهبت اليها عدة مرات لم أجد إلا المحبة والكرم نسأل أن يديم المحبة والتكامل معاهم
Im here in 2024. who else is with me???😢😢😢
ME😊
me too😊
me too 😊
me😢
አልሀምዱሊላህ በሠው ልጅ ብጎዳም ግን ፈጣሪየ አለ መቼም ገጎኔ የማይለየኝ
በትክክል ምርጥ አገላለጵ
አብሺር ከፈጣሪ አታጣውም
True
ትክልል ....
ሳህ
Wow very nice music and voice i am eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 i love u amhara music and amhara people😍😍🇪🇹
This song never gets old. No matter how much I listen, I never get bored
የወንዶች ጉዳይ ፊልም ለዚህ ሙዚቃ መታወቅ ከፍተኛን ድርሻ ይወስዳል!
Exactly
@@meski229 malet zefenu filmu lay neber ende???
Tkek le belhal"አባቴ የገባበት ጉርጓድ ግባ" ሸዋፈራው😂
TG ያልተዘመረላት ነገር ግን የሚገረም ድምጽ ና ስታዜም የዜማ ቅለጼዋ የሚያምር ያለት እንስት ድምጻዊ ናትያላት
ወንዶችየልባቸውእሲቱድስብቻነው
@@user-ro7ti2yf2e 🖕
@@user-ro7ti2yf2e you up hi
O
Ma fav song of all the time
From USA🇺🇸
Somalia🇸🇴
The most under rated Ethiopian music #tigiye i love your voice
ይሄን ዘፈን 2021,የሚሰማዉ አለ 💔
Er 2100 lay erasu yenoral
I do
አለን አለን!
አለን
ALEN YEQAXELAL
ይህን ዘፈን may 14 2024 የሚሰማ
👇
እኔ ወንድን አይወጣልኝም በትዝታ ልኑር ብቻየን የሚወደኝን እኔ አልወደውም ይህ ዘፍን ብዙ ነገር ያስታውሰኛል
Makdes Makdes right
Mekdes like me🙄😭
እኔም መጣ ስል ይሄዳል ሄደ ስል ይመጣል አይይይይ ወዶቺ የስራቸውን ይስጣቸው እውነት በጣም ነው ያዘንኩት ለኔ ነው የተዘፈነው ለምወደው ፍቅር አተ ባትወደኚም እኔ አልጠላህም በትዝታህ እኖራለሁ 😭😭😭😭😭
Like indee inne marr inema abadiku wondoch faxarrii yenasuni siiqqayii yasaayaghii
Mekide me to
ይሄዘፈንን ግን እኔን ብቻ ውስጤን የሚነካው 💔
😥😥😥😥
ያ ወርቃማ ግዜ ቢመለስ ምን አለበት ግን😢😢😢
እውነት አሁን እውነተኛ ፍቅር ያለው እግዚአብሔር ጋር እና እናት ጋር ብቻ እንደሆነ አረጋገጥኩ ትንስዬ ከኔ ለመራቅ ምክንያት ያበዛው ይህን ያክል እንዳስብ አድርጎኛል ፍቅር በምድር ላይ ውሸት ነው የለም
ሰሚራ Love
ትክክል
mounay Birhanu ልክ ነሽ እኔ ተስፋ እከመቅርጥ ደረሻለሁ 😥😥ግን ሰው ማለት ቆሞ የማሄድ ብቻ ነውደ 😭
♥️♥️♥️♥️💋💋
ልክ ነሽ ግን ፍቅር አለ ሰው የለም
Ohhhh my god , why did I listen to this song ? It makes me cry believe me I am crying but I don't understand a single word . I am Sudanese and no doubt Ethiopian music is so touch to me .
Its love song 😭😭😭😭😭
@@yas2739 it is amazing , love and peace
I don't know whether you are a M or F but if you know the meaning and if you have a love if you face the same problem as the music says you would have cry more than me because that happens to me as well what she is singing is to her lover which did not give her a time to relax with her. She says again today you don't have a time to spend with me
what happens to ypu....pls come and relax whis me .says the music
Even so my english is broken if you understand me the music meaning is the same like this.
So if you have a friend and miss her/ him it can make you cray. If that happens to you if you cray you are right
I am from Somalia i great my dear Ethiopian brothers and sisters i don't understand Amharic but i think that this songs is love song
@@michaelbeyene4361 🎉
i dont know how to expressed how much i love the songs for this lady , may God add her more talent to compose a such loving songs , she is very humble and organized , continue with a such spirit dear
Ppppppppppppp]]p]]]]]]]]]]]]p
Relax
000
Indeed, thanks for wishing her good
She's a good musician
የስራህን ይስጥህ ተራው ደርሶህ ስትሰቃይ ያሳየኝ እኔስ በስደት እራሴን ቀጥቼዋለሁ❤
my favourite singer wedddddd wedddddd naw margashi
seenaa Wakejira wary 💔💔💔💔
አብሽሪ ውዴ
አይዞሽ ተስፋ ካለሽ ያሰብሽበት ላይ ትደርሻለሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር እንደሰው አይደል የበለጠ ይሰጥሻል ባክሽ
what a beautiful sound I always remember my friends in the past!
please, sing other songs and let our heart be blessed, TG!!!
I am from somalia and I like this song I,m greating you from somalia all Ethiopian people
እኔ ሰው ማመን መችም ባልተውም. በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ ቢጎዱኝም አልሀምዱሊላ አላህ ሁሌም ከጎኔ ነው
በሴቶች ለሚቀልዱ ወንዶች ሼርርርርርርርርርር እንደ ኔ የተጎዳ ካለ ላይክክክክክክክ
😭😭😭😭😭
Yemir ye ahun hullu bisotachinin yeminiwexaw be 90 zefn...proud to be that generation
እንደኔ እራሡን የጎዳ አለ ግን አገር መግባት ተሣነኝ አሥረኛ አመቴ የሥራህን ይሥጥህ ልቤን እንዳቆሠልከው
Golden memories of 90's love you so much TGYE 😘❤
One of my favourite sisters songs number one ❤
Love you so much sweet 💝
Abraham , you have a such talented sister , please encourage her such that she can impress the whole world to the loving motion
You're a natural ..🎙✝️🙏
Thank ⚘ you...
Song is new to me
I H👂
it.. .over & over
ይህ ምልክት በኔ ህይወት ውሥጥ ይተየል አንድም ቀን የለሠብኩት ነገር ትግዬ ሁሉም ሙዝቀዎችሽ ከኔ ህይወት የተየየዙ ነቸው
😢😢😢😢😢እኔስ እንደቆሰልኩ ወጣትነቴ ገፋሁት
ያንተ እስክሆን ነበር ለካስ ያኔ
መራቅ ያልፈለከው ሁሌም ከኔ
ልቤ አምኖህ ለፍቅር በተሞኘ
ችላ ያልከኝ ሰሞኑን ምን ተገኘ
I'm from American l love you ♥️🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😍😍😍 l love you mare anchm tefashibn 😌😌😌😌🇨🇬
I'm Somalian and I love Ethiopian people
እጅግ የምወደው ዘፈን ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም ትግዬ በጣም እወድሻለው።
አላውቅም ምን እደምል ብቻ ሁላችንም ፈጣሪ ይርዳን ሁሉም ቁስለኛ ነን ማለት ነው የፈጣሪ ያለህ
I’m listening in April 18 2023❤😢😢
We love ur music in Uganda🎉🎉
ትዝታ በትዝታ ወደኋላ ወስዶ አልያም መልካም ነገሮችን አምጥቶ ደቅኖ በደስታ ወይም በሌላ ስሜት ዘፍቆ ብቻ ድንቅ ነው
I'm.pullo.Mauritania.I.love.you.sister.God.bless.u.
ሁሉም ቁስለኛነው እኔ ብቻነኝ ይመስለኛነበር
Koslen nekash
አይደለህም
አንች ደህና ሁኝ እንጅ ለአንች የተፃፈልሽን እ/ር ይሰጥሻል።ብዙ ጊዜ እኛ ወንዶች ችግራችን ሴትን በእጃችን ከአስገባን በሁዋላ ቸለል እንላለን።
👍👍👍👍
@@user-gd2nd4gz2v how are you?
Ewnet new ke eje tale werke ened men yekoxeral ene beha meslon neber leka endene bezu yetegoda ale
Tselot Haymanot am fin
@@tselothaymanot1821 አሁን ምን ተገኝ
ዘፈን በነዚህ ግዜ ቀረ መበላቀጥ የለ ያሁኖቹ ግን ራቁታቸውን ነው የሚዘፍኑት
አሁንም ድምፅሽን አሰማልን አትደበቅ ከዘፈንሽ ጭምር በጣም የሚውድሽ የእኔ እህት
ፍቅር የለም ስሙ ብቻ ነው ያለው ወንዶች ብር ብቻ ነው ፍቅራቸው እህቶቸ አትላመዱአቸው ልብን ማቁሰል ብቻ ነው ትርፉ
ስተት ነው ፍቅር መቼም ቢሆን አለ ግን አፍቃሪ የለም ችግሩ
እውነት ነው።
Kkkkkkk. Des. Mil. Agelalest. Fikir. Yelem. Mekusel. Bicha
Guys don't listen to ethiopian oldies, you won't handle it, the memories will eat you from the inside
you're right, man!
I wish I could 😭😭😭
BEAUTIFUL VOICE..
VOCAL CONTROL..AWESOME
تحياتي لكم من موريتانيا صوت جميل بزاف
how could you listen 🇪🇹
music. Can you understand Amharic anyways listen other musics l hope you will be enjoy.
እስካገኛት ድረስ ጀንጅኘ የኔ ስትሆን ሳላውስበው ነገሮች አራቁኝ። ከዛ ተወችኝ ጉዳቴን ለመርሳት ብየ ሌላ ጋ ስሄድ ተመልሳ መጣች። አሁን ይህችን ምስኪን ልጎዳት አልፈልግም እየተፋቀርን በኔ ስህተት በሷ የችኮላ ውሳኔ ተለያየን። አሁን ምታፈቅረኝ ማላፈቅራት ጋ እኖራለሁ ቢያንስ ምርጥ ልጅ ናት ልጎዳት አልፈልግም።
ታፈቅራታለህ እባክህ ስለምታፈቅርህ የስዋ የሚብስ መስሎህ ነዉ
አንዳንዴ፣ነገራች፣ይቀየራሉ
Ategudat pls
ጠላህ ሄዳ የተመለሰችው አታስባት በፍፁም ።አብራህያለችውን አፍቅራት ወድሜ ሂወት እደዚህ ናት
አዳዴ የኔ ሂወት ብቻ ይመስለኝ ነበር
ይህ ዘፈን ከኔ ህይወትጋ አደነው በቀን 10 እሠማዋለሁ ውይይይይይይይይፍፍፍፍፍህህህህህህህ
الف تحياتى للحبشى غونيا اثيوبي روعه🇪🇹
አደኔ የተጎዳ አለዴ ግን እፋፋፋፋፋ 😭😭
ትግሠት ኩፊ አየንካሸ ነኢትዮጽያ ድንቅ ልጅ
I love this song so much,but when ever I write her name It doesn't show up this song .finally I saw her father name start with fe not Fi I hope I don't miss her beautiful songs like this.
የአሁኑ ወዶች ቡር ቤት ቢቻ ይጠይቁ አሀዬች
thank you! I've searched that song for years!
የኔ ውድ ትዕግስት ማር ስወደው ሁሉንም ሙዚቃዎችሽን እርጋታሽ❤
ተግሠት ከሙዚቃ አለም የልሸም የኛ ድቅ ልጅ አላህ የጥበቅሸ
አንደኛ ነሽ ❤❤❤
Can't stop listening😭😭😭😭
It was Sweet music.....when I rember teda ....yewdoch guday...
2023...እያዳመጥኩነወ
Yes indeed ❤
@@meseratcherenate8120.. 2024. Hone
2010 😢..i remeber May Ayni
most of my times i watches on this song iam somali from Brazil
وصى حبيبنا النبى صحابته بالهجرة إلى الحبشة لان بها ملك لايظلم عنده احد وانا ذهبت اليها عدة مرات لم أجد إلا المحبة والكرم نسأل أن يديم المحبة والتكامل معاهم
?????
😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️
@@amrisaahmed238 😡😡😡😡😡😡😡
اميننن
እኔም ወንድ አይወጣልኝም የሚገጥመኝ ቆንጆ ቆንጆ ነው ከአሁን በኃላ ብቻየን እኑራለሁ ብቻየን 💘💘💘💘💘💘💗💗💗
Kkkkk
😍 Endaniw nash
Endan nase gn yehdalwe
@One More Night ክክክክክክ ችግረ ያላችው
ክክክክ በስነምግባር ያዢው ይዋጣልሻል
Uffu marre😥😥😥😥😥 yene yilaghaalii alichalikum libbe qosaala
ካተተለይቸ እምኖር አልመሠለኝምነበር አሁን ግን ስደት እያስረሳኝ ይመስለኛል ግን እደኔ ሆኖ ማየት እፈልጋለሁ
ሳህ ትክክል
MyAster Aweke. I am telling u U are revolutionar singer Do u know how. U are imprve Ethiopian music ?U.are opened. A big door for Yengester
ትጌ የኔ እንስት ድምፃዊ ከድምፅሽ አለባበሰሽ ካጀትሽ የሰራሽው ዘፈን ቢኖር ይህ ነው ውድድድድድድድድድድድድድድ እያረኩሽ ልኑር አይያደረኩሽ
Love you amhara peoples from eretria
ሁሉም ብሶትን ማውርት
I am from eritrean I muss you I Love you tigst konjo mara eye zfetweki
እባካችሁ ወንዶች ሴት ማለት እናት ናት ሴት ማለት እህት ናት ሴት ማለትልጅ ነት ሴት ማለት ምስት ነት እኛ ሴቶች ለወደድነው የምንሞት ነን ይህን ድክመታችንን ተጠቅማችው አትጉዱን።
ትክክል
ትክክል ነሽ
Wow 😍👍👍
ወንድ ልጅ አባት ነው ወንድ ልጅ ወንድም ነው ወንድ ልጅ ባል ነው ወንድ ወንድ ለጅም ነው እኛም ወንዶች ለወደደን ሟችነን
@@alazargetachew9038 ለወዳድችሁት አው ጥሩ ናቹ ለወደደቻቹ ግን ጢባራችሁ አይቻልም።በቃ በአጠቃላይ ፍቅር አይገባችሁም ንቀት ነው ሚገባችሁ
ካሰብክማ ከልብህ ለኔ ጊዜ ባላጣህ
ልክ ብለሻል ትግስትዬ
አሁንስ የውስጤን ተናገርሽው ቁስሌ መልሶ አገረሼብኝ
@@aminaamun2105 አቤት አቤትት
የሚገርም ድንቅ ጊዜ አለፈ
ኡሁ ከልቤ ነው የምሰማሸ በጣም የምወደውዘፈን ነው 🙏🙏🙏
አይ ቲጅየ ሁሉም ትዝ አለኝ ያነ የሚጥም የልጅነት ጊዜ አረ ኑሪልን
Sedat edmah yrzm ant batnor yt hija erasan edbek nber 😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢 sedat westa nh menm sekay bihon sedat balwltay new lna
እኔም አልገባኝም ትጂዬ ለኔ ግዜ አጣ ስንት እንዳልሆነልኝ ዛሬ ግን 😢
. sorry I'm not understand, but always I'm listening when i was take my free time Oh,
Wey shidan tahay xabada sxb
I love Ethiopian songs especially this Lady
እውነት ነው ይሄማ ለእኔ የተዘፈነ ሁላ ነበር ሚመስለኝ አሁን ይመስገን ተውኩት
🙄
አቦ ከዘፈኑ አይቀር እንደዚህ ነው 😊😊wow tigi
This is my generation and without human-hair hahahahah 🤣
ባሌንበጣምነዉ የማፈቅረዉ እሱምእደዛዉ አሁግንሥደትአለያይቶን ከቀን ወደቀን እራቀኝነዉ 😭
😢😢😢
Bexamno wadadkush ❤❤❤❤❤🎉🎉😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥era balsemaw yishalal kusulen anesashibiny tigiye 😘😘❤❤❤
ትግሠት አላህ የጥበቅሸ የኔ እናት
WOW I don't know how I'm explain! wow..wow...wow.....
ይህ ዘፈንሽ ለኔ ሁለመናየ ነዉ ትጂ በቃ ወንድ ነኝ ህጊ የሂደዉ በዚህ ሙዚቃ ነዉ ያህን ስል ከምሬ ነዉ SO I can't sey any more !!
Demo she is so beautiful ❤
ኡነት እኔም ጨቆኛል ዝብዬ እሥከመጨረሻ ላየው ነው ፍቅር ሥላለብኝ
እኔ ብቻንኚ ብየ ነብር ለካ ሁሉም ነው አይዛችሁ
Thu may 19 2021😍
my favorite musician
ቲቲ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምውድሽ Form Eritrea
ቁስል አለብኝ በጣም ባላዳምጠው ይሻለኛል
ማርያምአዊት ተመስገን
uuuuffff ah ayzoh
Basha Husen ok my sister love is not always perfect
አኔም
I swear i like girls of Ethiopia I don't know that means..🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🖐
My favorite song 😍
Iy love you 💕❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
ትጅ ቆንጆ ❤❤❤❤ 3:09
ውይ እፍፍፍፍፍ ትዝታ አይይይይይይይ ሚገርመኝ ልቤ ካለፈው ባለመማሩ ነው ሁሌም ሰው አማኝ
Tigst fantahun is 90s may favorite 💗💗
በጣም የምወደው ዘፈን
größartig