ማዲንጎ አፈወርቅ ፟= ስወድላት Madingo Afework= sewedelat video clip

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2018

Komentáře • 809

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před rokem +218

    ነብሰህን በአፀደገነት አምላከ ያሳርፉት 🙏🏽🛐✝️ለቤተሰቦችህ ድንግል ማርያም መፀናናትን ታድላቸው😭😩

  • @redeamulugeta4197
    @redeamulugeta4197 Před rokem +67

    ማዲንጎዬ ስለሠጠኸን ተወዳጅ ዘፈኖችህ እናመሠግናለን!!! ነፍሥህን በአጸደ ገነት ያኑርልን።

  • @leylafikadu6143
    @leylafikadu6143 Před rokem +82

    የዛሬ 4 አመት የተዘፈነ ዘፈን የማይሰለተኝ ዘፈን እና ዘፋኝ ቢኖር ማዲንጎ አፎርቅ ዛሬም በ2022 እያደመጥኩት ነው እወድሀለው

  • @JOKER-gt6vh
    @JOKER-gt6vh Před 4 lety +118

    I , eritrean🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 , ማዲንጎ ሽኮር ዝፈትዎ ደራፋይ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Před rokem +50

    ማዲዬ የኔ ጌታ እቺን ከንቱ አለም ከተሰናበትክ እንቀልድ ሳምንት ሞላክ እኔ ግን ዛሬም ሞትህን አምኖ መቀበል ከብዶኛ አመመኝ እኮ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በልባችን ነህ😭💔

  • @addisethio494
    @addisethio494 Před rokem +73

    Dear Deborah your beloved father dedicated this song to you ❤ such a beautiful song !! I know in the future whenever you miss your dad you will come here and when you do just remember that you are a daughter of a legend and this song is from his heart to yours ❤❤❤

  • @Youtubeacc1hdhdidijejeo
    @Youtubeacc1hdhdidijejeo Před rokem +82

    RIP .. one of my faves ..May God rest your soul in peace 🙏🏻

  • @firaolberi7646
    @firaolberi7646 Před rokem +67

    I have a lots of memories with this song 😭😭i was so shocked to hear his death
    Legends never die ! RIP Madi
    From USA🇺🇸

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Před rokem +38

    😥😥😥💔💔💔💔 ነብስ ይማር የ90ዎቹ ጀግናችን 😥😥😥💔💔💔

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Před rokem +15

    ማዲ ዘላለማዊ አድናቂህ ነኝ ወንድሜ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭

  • @sarebekele8158
    @sarebekele8158 Před rokem +33

    ማዲንጎዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ማመን ይከብዳል ሁሌም እንወድሀለን💔😭😭

  • @tamaraalghaddaf4621
    @tamaraalghaddaf4621 Před 4 lety +26

    ይሄን ዘፈን ደጋግሜው ነው የማዳምጠው አንደኛ ነገር ፍቅረኛዬ ስለጋበዘኝ ሁለተኛ ነገር ደሞ ዘፈኑም ይመስጣል ማዲጎ ፍቅር በርታልን የኔ ተወዳጅ 😙😙😙😙😙

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem +60

    ማዲንጎዬ ምን ልበል ልቤ ተሰበረ💔💔💔💔😭😭😭😭በጊዜ መሸብህ ነብስህ ይማር ጌታ አሜን 🙏🙏🙏

  • @fathamohamed5726
    @fathamohamed5726 Před rokem +11

    R.i.p😭😭😭😭😭We love you ❤from Somalia 🇸🇴

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +44

    2021 እንደኔ የሚያዳምጥ አለ👍👍😘

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před rokem +34

    አይ ሞት 💔🖤💔😭🖤🖤😭😭😭😭😭😭ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን ማዲንጓ ሁሌም በልባችን ውሰሰጥ ነህ 😭😭😭

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 Před rokem +1

      አረርኩኝ ወላሂ እኔን ማዲዬ ሁሌም እንወድሀለን

    • @mogoseale
      @mogoseale Před rokem

      @@husniyaezame333 ሞገስ

    • @mogoseale
      @mogoseale Před rokem

      @@husniyaezame333 ሞገስ

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 4 lety +22

    የሀገሬልጂ ባትሆን በጣም ይቄጨኝ ነበርርር ውድድድድድ ወንድማለም መልካም ነገር ሁሉ ካተጋር ይሁን!!!!

  • @helen81256
    @helen81256 Před 2 lety +8

    የማድንጎን ሙዚቃ ማነውእደኔየሚወደው❤❤🌺

    • @brukgetahun1599
      @brukgetahun1599 Před rokem

      ere wyyyyyy mamen akateg madngoye koy gin balem lay endene yemiwedh sew yale aymeslegim ere metegat alchalkum ere wyyyyyyy lene betam liyu sew neberk wendme nefs yimar lela min yibalal

  • @sarwarrone3438
    @sarwarrone3438 Před rokem +32

    የኔ ጌታ አንጀተነው ብልት ያረገው እግዚሃበር ነብስህን ይማር 😭😭😭😭

    • @53067
      @53067 Před rokem +2

      ጉድ አደረገን😭💔

    • @KaiRafaking
      @KaiRafaking Před rokem +1

      deble fukk

    • @53067
      @53067 Před rokem +1

      @@KaiRafaking ?

  • @zeritudesta9077
    @zeritudesta9077 Před 10 měsíci +8

    ታምራት ሲሞት ከአሁን በሀላ ማንም ቢሞት እንደዚህ አላለቅስም አልሁኝ ማዲንጎ ሲሞት በጣጣጣጣም ከምለዉ በላይ አለቀስሁ ከምለው በላይ ፈጣሪ ነፉስህ በሰላም ትረፉ

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 3 lety +20

    ይሄ አልበም ሲወጣ የ11 ክፍል ተማሪ ቲኔጀር ነበርን ክላስ ውስጥ ስወድላት እያልን ስንቀውጠው አስታውሳለሁ።😭
    ግዜው እንደጉድ ይሄዳል!😥

    • @abdulfetanursefa9319
      @abdulfetanursefa9319 Před 2 lety +1

      የዛሬ 25 አመት ማለት ነዋ😍

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 Před 2 lety +1

      @@abdulfetanursefa9319 nah it was in 2006 Y.M. almost 8 years back.

    • @yesharegembiale886
      @yesharegembiale886 Před 2 lety

      @@yaredkebede8423 school life dese yelishe nbr malet nw

    • @user-si3sb1vd2z
      @user-si3sb1vd2z Před 2 lety

      This means when I came back to Ethiopia in 2015 ya my x took me to some clubs around bole and it was popular at that time.

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +8

    ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢 ነብስህን ይማርው ሙዚቃ መስማት የተውኩት አሁን ሰማሁት ማዲንጎ እውነት አሟሟትህ አንጅት ሆድ ይብሳል እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢😢😢😢😢

  • @samiandu4495
    @samiandu4495 Před 3 lety +8

    Madingo bro love you from Rwanda, betam new mewedew zefneh!!!🇪🇷🇷🇼🇪🇹

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Před měsícem +1

    21 ጊዜ ያዳመጥኩት ምርጥ ሙዚቃ
    በሙዚቃ ዓለም 🌍 ሁሌም ተናፍቂ ነህ❤💞💕💕

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl Před 4 lety +122

    ፍቅር በሰደት ከባድ ነው የኔው ጋብዞኛል ደሰ የሚል ፍቅር አለን መጨረሻው ይመር ብሉኝ

  • @lov3888
    @lov3888 Před rokem +12

    ለልጁ ነዉ ዬዘፈነላት ዬኔ ጌታ😭💔 ያንተና ዬታምራት አማማት ልብ ይሰብራል በጣም😭💔

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před rokem +10

    Uffff Madingoye still I can’t believe you are gone!😢😢💔 May God Rest Your Beautiful Soul in Peace!🙏🙏 You will be missed mady!💔

  • @Lovey8530
    @Lovey8530 Před rokem +25

    😞 your songs will live with us forever RIP 💔

  • @helnebera7809
    @helnebera7809 Před 3 lety +10

    ይሄን ዘፈን የጋበዝኝ ልጅ ዛሬ አሜሪካ ትቶኝ ሄዴ ሁሌም ግን አለረሳህም

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 Před rokem +9

    እንደ ማዲንጎ ያስለቀስኝ ስው ይለም ነብስ ይማር ማዲ😢በምርጥ ስራህ ታወሳለህ❤

  • @mesi5527
    @mesi5527 Před rokem +10

    ማዲ የኔ ውድ ገና ብዙ እንጠብቅ ነበረ ከአንተ ግን እግዚአብሔር ያለው ነው ሚሆነው ነፍስ ይማረ💔💔💔😭😭😭😭

  • @user-ll2rb4yz8p
    @user-ll2rb4yz8p Před 4 lety +8

    ማድጎ ግንለምን አቀጥልበትም ሙዚቃህንስወድልህ አድናቂህነኝ❤❤❤❤

  • @habeshawettube7780
    @habeshawettube7780 Před rokem +5

    💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭ማዲየ ነፍሥህ በገነት ፣ደጋጎች ጎን ያኑርልን ለቤተሠብ መፃናነትን እግዚአብሔር ይላክልን ።ሁሉም ኢትዮጽያዊ ፣በአንተ ልባችን ተሠብሮል ደሜዋ ወንድሜ💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @astergonfa9611
    @astergonfa9611 Před rokem +11

    I have a lots of memories with this song, first time in ethiopia with my husband and meet his families!💕

  • @kalumola2235
    @kalumola2235 Před rokem +3

    😢😢😢😢 ሁሌም ሙዚቃዎችህን በምሰማቸው ሰአት እንባዬ ይመጣል ፈጣሪ ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑራት😢😢😢😢

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 Před 11 měsíci

      ካፊርነው የጀሀነም ሠውነው : አላህ ስኦል ያስገባው

  • @user-qn2yz7mu5g
    @user-qn2yz7mu5g Před 4 lety +6

    ማዲ በጣም ነው የምወድልክ ዘፈንክ በሙሉ ይበልጥ ደሞ ስወድላት የባሌ ግብዛ ሰለሆነ ሳልሰማው አልውልም

  • @FikirteAsrat-gk3yh
    @FikirteAsrat-gk3yh Před rokem +5

    ወይኔ ማዲንጎ ምስኪኑ ድምፃዊ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት። 😭😭😭😭❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😭😭😭😭

  • @metiterfesa7462
    @metiterfesa7462 Před rokem +14

    ከሁሉም ስራዎቹ ሚመቸኝ ይሄ ነው R.I.P

  • @asefaselamawit2952
    @asefaselamawit2952 Před 4 lety +9

    ዋውው ካላኔ ማን ያቓታል ካለኔ ማን ያቓታል በጣም ሃሪፍ ነው እኔ ደሞ ማን ኣለ እንደኔ ሁሉም የሚያቐኝ የሚያቐው ማን ኣለ ለዝች ቖንጂት ኪናው እደኔ ያቓት ሁልንም ትወሰደው ትሸለምልኝ ኣካሌን ሁሉም ለሳ ይገባታል ስለፍቕር ብየ ኣካሌን ሁሉ ቢሰጣት ቢሸልማት ያንሳታል እንጂ ኣይበዛባታም

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Před 2 lety +4

    ሁሌም አዲስ ያንተ ዘፈን ምርጥ ማዲንጎ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před rokem +5

    የኔ ጀግና በገነት ያኑርልን እንወድሀለን ማዲንጎ 😥😥😥😥

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před 11 měsíci +2

    የማድጎ የቴድ የኤፍሬም የታምራት የገረመው ሙዚቃወቻቸው ውሤጤ ናቸው ማድየ ነፍስህን ይማረው😢😢

  • @samuelweldeab7923
    @samuelweldeab7923 Před 5 lety +21

    Everytime I heard this song I feel happier

  • @eyerusassefa2934
    @eyerusassefa2934 Před 9 měsíci +1

    Wow betam arif music new my favorite artist madingo afework .......😭❤

  • @user-xz5ii7wk6r
    @user-xz5ii7wk6r Před 4 lety +375

    ለኔ ከተ ውጭ ዘፋኝ ያለ አይመስለኝም ስወድህ

  • @fatumafatuma281
    @fatumafatuma281 Před 5 lety +62

    ፍቅር በዘፈን ና በፊልም ሆኖ ቅር

  • @hananabebe7108
    @hananabebe7108 Před rokem +5

    የውነት አሞኛ ልጅህን አያርገኚ ፈጣሪ ነፍስህን ከደጋጎች ጋር ያርግልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TenseuLexelot21
    @TenseuLexelot21 Před 5 lety +14

    Madingo my favourite ❤❤

  • @user-yq8hi3gs3g
    @user-yq8hi3gs3g Před rokem +4

    ማድዬ ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭
    እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭

  • @BereketMr
    @BereketMr Před 7 měsíci +1

    You will be one of a greatest and icon of Ethiopian musicians! Am shur

  • @user-qc6ft2ep3m
    @user-qc6ft2ep3m Před 5 lety +11

    I Cam Form eritrea i Love you madingo Song 😍😍😍😍😍😍

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 Před 3 lety +9

    I love everything about this beautiful song🎧💃 🎶siwedilat wedajin mewded 🎵lyrics 👌🎧🥰🎵🎶🎵🎶🎵🎶😭

  • @Gunner332
    @Gunner332 Před rokem +7

    This song never gets old 🥰

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 Před rokem +10

    ነብስ ይማር አለም ይቺ ናት እንግዲህ 😢😢😢

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před rokem +5

    ነብስህን ባፀደ ገነት ያርጋት በጣም ያሳዝናል አይሞት ጨካኙ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @tibletsbaye9452
    @tibletsbaye9452 Před 4 lety +7

    Madingo is my favorite musician.Really i like wonderful voice .

  • @hamertikebb1953
    @hamertikebb1953 Před 3 lety +8

    i love this song soooooo much it means a lot for me i love u madingo afewerk ur the the best

  • @Erittrean
    @Erittrean Před 10 měsíci +3

    Great music and musician may ur soul rest in peace😢🇪🇷

  • @rittys81
    @rittys81 Před 3 lety +7

    My absolute favorite song 😍😍

  • @ayubgirma
    @ayubgirma Před rokem +14

    Rest in peace brother 😪👑

  • @Nolimitboni
    @Nolimitboni Před rokem +10

    R.I.P WE WILL MISS U 😢💔

  • @user-fb4md4qw4t
    @user-fb4md4qw4t Před rokem +2

    የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ሴት አክባሪ ምርጥ ሰው ነበርክ😭😿 አይ ሞት

  • @abdellamusaabdellamusa6298

    Rip from Eritrea ♥️😭😭

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před rokem +4

    ማርያምን በጣም ነው የምወድሆ ማዲጎዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elianelauretiomatsatchinda7301

    I love this music, Ethiopia forever. Ethiopia memories

  • @selamawitashenafi9030
    @selamawitashenafi9030 Před rokem +4

    ነብስህ በሰላም ትረፍ ከፃድቃኖቹ ጎን ያሳርፉህ

  • @user-ef4yw3tn9e
    @user-ef4yw3tn9e Před 4 lety +3

    ወይ መለየት በጣም የምወደው ፍቅረኛዬጋ ሆኘ ነበር የማዳምጠው

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 4 měsíci +1

    ማዲዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ 😢😢😢😢😢😢 2:10

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 Před 4 lety +7

    ማዲዬ የፍቅር መጀመርያዬ ነህ ባንተ ዘፈን ብዙ ትዝታ አለኝ 💞💞

  • @genitora2492
    @genitora2492 Před rokem

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በጣም ያሣዝናል ሰው አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ለሞተል ጌታ ዘምረክ ቢሆን ኖሮ ብዬ ተመኘው

  • @nati7222
    @nati7222 Před 3 lety +7

    😭😞 madingo you are my hero 🤩 👏❤️

  • @MahiMahi-qc2oj
    @MahiMahi-qc2oj Před rokem +1

    የእኔ ልዩ የምንግዜም ተመራጭ ዘፋኝ ስወድህ ማዲዬ

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 Před rokem +2

    💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስህን አግዚአብሔር ከደጋጎቹ ጎን በአጸደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @bontuibrahim2096
    @bontuibrahim2096 Před rokem +5

    My fav song....RIP💕💕

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 Před 5 lety +2

    Wowwww madi betam yamral😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Tube-kk9wd
    @Tube-kk9wd Před rokem

    አይ ማዲ ማመን ይከብደኝም ብቻ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ነፋስህን በዓፅደ ገነት ያኑራት።

  • @dawitmulugeta5053
    @dawitmulugeta5053 Před rokem +9

    ነፍስ ይማር ወንድሜን 😭

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Před rokem +3

    የማይታመን 😭😭😭😭😭 ማዲዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን በአፀደገነት ያሳርፍልን 🙏

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 Před rokem +3

    ማዲጓ ነፈስ ክ በሰላም ትረፍልን😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Před rokem +1

    በጣም ነው እኮ የማደንቅህ የኔ ኩሩ

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Před rokem +1

    ምን ልበል ማዲንጎዬ

  • @helenbghebremehari2023
    @helenbghebremehari2023 Před rokem +1

    Found this song yesterday by chance. Doesn't he sound just like the living legend, Ephrem Tamiru. #WhatALoss #RIP

  • @user-oo2he8fd8u
    @user-oo2he8fd8u Před 29 dny +1

    ነብሥህን በጀነት ማድጎየ እወዳሀለሁ

  • @jdjfjfjfjdhddhdh7057
    @jdjfjfjfjdhddhdh7057 Před 5 lety +7

    Madingo my favorite

  • @devoab2295
    @devoab2295 Před rokem +2

    ማመን ነው ያቅተኝ
    R.I.P Madngo

  • @user-kx8zf9tq7d
    @user-kx8zf9tq7d Před 12 dny +1

    Nebsekene nemareke❤❤❤❤❤

  • @aidaghidey8132
    @aidaghidey8132 Před rokem +6

    RIP our brother so sad to see you gone 😭

  • @user-xf6ro1oi9z
    @user-xf6ro1oi9z Před 4 lety +3

    አሪፍ፡ስራ፡ማዴ፡ማንኛውም፡ዘፈኖችህ፡አይጠሉም፡

  • @movieplace4993
    @movieplace4993 Před rokem +7

    The legend madingo Rip 😭😢

  • @FekaduGirma
    @FekaduGirma Před 7 měsíci +1

    Number one music ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abalehebreta3556
    @abalehebreta3556 Před rokem +2

    በጣሙአረፈነዉበዚዉቀጥልበት ❤❤❤❤😮

  • @banchayehuyimer2202
    @banchayehuyimer2202 Před 2 lety +5

    My favorite l like it

  • @hermonkidane5238
    @hermonkidane5238 Před 3 lety +1

    Am eritrian l like this song

  • @aidaaida3036
    @aidaaida3036 Před 3 lety +3

    My favorite music ❤️💛💚❤️💛💚

  • @user-tn3sq2my7n
    @user-tn3sq2my7n Před 10 měsíci +1

    One of my Favorites Song ❤

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +2

    አንደኛ

  • @wondimugebreselassie1211

    fetari yimarih mengistesemay yawurselein

  • @53067
    @53067 Před rokem +1

    የኔ ደግ የኔ ትሁት ምናለ አብሪክ ብዙ ጊዜ በቆየሁ አንተኮ ትለያለህ ቀበሩህ እኔ ግን አላምንም ማዲዬ ማልቀስ አኳን አልቻልኩም እኮ ብቻህንንመሆን እኮ አትወድም ማዲ ዝም አልክ እኮ ያለመደብህን ደክሞህ እኮ አያውቅም ምነው አባቴ ምንድነው የሆንከው እር ሁሁሁሁ ውሸት ነው💔😭

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před rokem +1

    ማዲየየየየ ነብስህ በስላም ትረፍ ኡፍፍፍፍ አሁንስ ማመን ሁሉ ተቃተኝ 😭😭😭😭😭 ሳናስበው ነጠቁን አተን ማዲ

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před rokem +7

    🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረኔስ አልቻልኩም እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማርልን ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ💔💔💔💔💔