Netsanet Lema - Tolo Na | ቶሎ ና - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 483

  • @besufkadbanteyehu772
    @besufkadbanteyehu772 Před 6 lety +267

    ቶሎ ና ቶሎ ደሞዜ እባክህ ቶሎ

  • @eueu2643
    @eueu2643 Před 5 lety +18

    አስር አመት ሙሉ ጠበኩት እስካሁን አላገኘሁትም ፍቅር እንደኔ ከሆነስ ይቅር ሰው እንዴት በሀሳብ ይሞታል እሱን ፍለጋ አስር አመት..የት ነክ ሙሉጌታ እየደከመኝ ነው ተስፋ አታስቆርጠኝ

    • @selamt8660
      @selamt8660 Před 4 lety

      😢😢

    • @zinatadam7218
      @zinatadam7218 Před 2 lety

      የምር በጣም ደስ ትሊለሸ 8 ቀን ተስፋ ይቆርጣሉ የምር በጣም ወድጀሻለሁ የው ነት ከኋነ 😍😍😂😂😂

    • @lalisemindaye6212
      @lalisemindaye6212 Před 2 měsíci

      😢😢

  • @user-dn5th3cg4h
    @user-dn5th3cg4h Před 6 lety +63

    ዋው ድምፅሽን ለመዝሙር ተመኘውልሽ በጣምምም ያምራል ፈጣሪሽን አገልግይበት በዚህ ድምፅ

  • @Priya-i7y
    @Priya-i7y Před rokem +3

    ትዝታዬ......😢
    ከረጅም ጊዜ በኋላ መልሼ ሰማሁት

  • @user-gm8ui7ig7y
    @user-gm8ui7ig7y Před 4 lety +12

    ልብ የሚሰብር አስደሳች ድምጽ ...በርክቺ

  • @ortiak5783
    @ortiak5783 Před 5 lety +16

    When This Music comes first i listened to it even tho i dont know amharic! But People translated for me! Rly Is Nice Romantic SOng!! Well Done Lady!

  • @user-sn7is9df5t
    @user-sn7is9df5t Před 6 lety +14

    እኔን የናፈቀኝ የሀገራችን ሰላም ነው አሁን ደግሞ በገጠሩ ገብተው ያፋጃሉ የ እዉነት ሰላም ያውርድልን

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p Před 6 lety +197

    ለማንኛውም ጥሩ ነው ለኔስ የናፈቀኝ የእናቴ ቁጣ ነው boy friend ተብዬ መቼ ናፈቀኝ

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 Před 6 lety +1

      እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ kkkkkkkkkkkkk

    • @user-rr2cc4zc5h
      @user-rr2cc4zc5h Před 6 lety +1

      እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ anim andanchi negn wudi

    • @kukunigussie223
      @kukunigussie223 Před 6 lety

      እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ ማርያምን እኔም አሁንማ 15 ቀን ነው የቀረኝ።የቀኝ ቅኝት ሆነብኝ እንጂ

    • @user-xg5nv1og1e
      @user-xg5nv1og1e Před 6 lety

      እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ 😢😍😍😍

    • @mlakjypote2915
      @mlakjypote2915 Před 6 lety

      እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩራቴ

  • @user-jn1qq8bf8c
    @user-jn1qq8bf8c Před 6 lety +34

    ለሞቱት የአማራ ልጆች ነብስ ይማር

  • @eskaeska2149
    @eskaeska2149 Před 6 lety +41

    ድምፅሽ እርጋታሽ አንደኛ ነሽ ቆንጅዬዋ

  • @bintmohammedamin8378
    @bintmohammedamin8378 Před 6 lety +33

    I'm in Love With This Music 😍

  • @helenhelen2785
    @helenhelen2785 Před 4 lety +2

    ቶሎ ና ናፍቀኸኛል በቃ ውድድድድ ነው የማረግህ የኔ ማር በጣም ጥሩ ዘፈን ነው በርቺ

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety +56

    የሀገራችን ሴቶች 3ተኛ ደረጃ ላይ ነን ሜካፕ ስለምናበዛ ነው እጅ አደኛ ነበርን አርቲስቶች ሜካፕ አታብዙ በተፈጥሮ የተሰጠን ውበት እኮ በጣም ነው ሚያምር እንደ ማዳም ካለ ሜካፕ ጦጣ አንመስልም

    • @ameera7136
      @ameera7136 Před 6 lety +1

      ሀይሚ የዩቱብ ዘበኛ ትክክል

    • @user-yf5bd3tj6p
      @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety

      Ameeraበጣምያምራል Kfn 💖

    • @samsnyenenew3113
      @samsnyenenew3113 Před 6 lety +1

      ሀይሚ የዩቱብ ዘበኛ
      ክክክክክክክ ክክክክክክ
      ማዳም በሜካፕ ነው ኦርጂናል የምትሆነው አይደል። ፊቷን ኮፒ አድርገሻል። ይመችሽ ማር

    • @fertunafertuna7857
      @fertunafertuna7857 Před 6 lety +1

      ሀይሚ የዩቱብ ዘበኛ 😘

    • @user-yf5bd3tj6p
      @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety

      don't. care for everything 😂😂awe💖

  • @wingking2873
    @wingking2873 Před 2 lety +5

    I love this music !!!!

  • @samriabebe9093
    @samriabebe9093 Před 5 lety +1

    ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ሲስቱ አረጋጊው ቀስብሎ ይምጣ ግን ምርጥ ስራ ነው ማሬ በርቺ.😍😍

  • @dennischerogony9393
    @dennischerogony9393 Před 6 lety +15

    Clasic....lovely..... Much love from Kenya

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m Před 6 lety +18

    እኔኩ የሚገራም ስው እየሞት ሙዚቃ ሙዚቃ የወገናቸሁ ሞት አይስማችሁም እደ ሙስሊሙም በዱአ ክረስቲንም በፅሎት እናብርታ ወገናች እያለቁቁ ካልተስማን እኛ ስውነን ማልት ይክበዳል አግራችነን ስላም ያዳራገልን ጎድር ኦሮሞ ወልዱያ ዶርገብር ስው እየምተ ሙዚቃ ሙዚቃ ቲሽ

    • @user-tj3qb9ip2k
      @user-tj3qb9ip2k Před 6 lety +1

      ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ አሜንንን ማርርር ልክ ነሽ

  • @dawitmalede1681
    @dawitmalede1681 Před 2 lety +6

    Amazing music. Esubalew 🔥🔥🔥

  • @olgaolga6224
    @olgaolga6224 Před 3 lety +3

    Wow when ever I heard this song I fell something 😪😭😭

  • @minteorogul1432
    @minteorogul1432 Před 6 lety +3

    ያሲን ቆንጆ ሁሌም ውብ ነህ ነፃነት ድምፅሽ ያምራል..................

  • @aselethiopia3666
    @aselethiopia3666 Před 6 lety

    ቶሉ ና ቶሉ እሎላይ ለመግባትም ልመና ነው እንኳን ሊመጡ ምን ዋጋለው ዘፍን ብቻ ውስጥ ውስጡን ለቄስ ነው ብቻ ዋው ነው ያምራል እኔ ግን ፍቅር አሳመመኝ ሶስት ፊደል ብቻ ሆነ እኮ እፍፍፍፍፍፍ

  • @semuterefe9678
    @semuterefe9678 Před 4 lety +10

    this is z best music ever

  • @marketingpromotion8613
    @marketingpromotion8613 Před 6 lety +8

    your voice is just awesome and keep go on soon or later you will be great artist!

  • @grmawitgzachew3294
    @grmawitgzachew3294 Před 6 lety

    ሸጋነው ድምፅሽ ቀጠን ብሎ ለስለስ ያለ ዋው👌👌ደሞ የትም እንዳትሄጂ ቁመሽ ጠቢቂው ይመጣልሻል ማርዋ😊😘😘😘💖💖

  • @bzuhannaga3874
    @bzuhannaga3874 Před 6 lety +4

    ጋደኛዬ እንኮን ደስ አለሽ ደስ የምል ስራ ነው መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው

  • @emadyousif111yousif7
    @emadyousif111yousif7 Před 6 lety +5

    I am from sudan I admire this song

  • @kazeemdamilare2075
    @kazeemdamilare2075 Před 2 lety +2

    I'm in love with this sweet vedio

  • @nuru566
    @nuru566 Před 6 lety

    ውይ ስትመቺ አቦ ምችት ይበለሽ በዚህ ልስልስ ባለው ድምፅሽ በምቾት እና በሰላም አጨናነቅሽን እኮ ውድ

  • @samrawitcherkos5883
    @samrawitcherkos5883 Před 6 lety +2

    It is amazing!

  • @addisiegetnet7164
    @addisiegetnet7164 Před 6 lety +3

    ድምጽሽ ቆንጆ ነው

  • @user-og6th7zg5m
    @user-og6th7zg5m Před 6 lety +36

    Uuuuuffffff ልጁ እንዴት አባቱ የምራል

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 Před 6 lety +17

    ሳይጠሩ ይመጣሉ መጠበቅ አያስፈልግም😉
    ይመቻል😋በቶሎ ተጀመረ በቶሎ ተጨረሰ😉

  • @ggkgky8052
    @ggkgky8052 Před rokem +1

    ቶሎ ና ቶሎ ደሙዝ ልቤ እየጠበቀህ ነው ቶሎና

  • @betitadi216
    @betitadi216 Před 6 lety +1

    መጣ ቀረ ገደል ይግባ ባዳ ባዳ ነው ከበደ ሰቀር በቀለ ይመጣል በቀለ ሲቀር አየለ ይመጣል የማይቀረው የናት ልጅ ብቻ ነው ገደል ግባ a እግዚአብሄር የስራህን ይስጥህ ህይወት እደሁነ ትቀጥላለች ባተ አትቁምም የጅህን ይስጥህ አምላክ

    • @user-kg1or4hw1r
      @user-kg1or4hw1r Před 5 lety

      እፉፉፉ ልቤን ነካሽው አዱ ስሂድ አዱ ይተካል የፍቅር ጣጣ መቼ ያልቃል ሁሉም አትካኛ ነው በተለይ ባመኑት መከዳት

  • @samsnyenenew3113
    @samsnyenenew3113 Před 6 lety +4

    እውነትሽን ነው የያሽውን ጠበቅ ብታደርጊ ዪሻላል የሚታመን ወንድ ጠፍቶአል ሆይ

  • @mmkk7607
    @mmkk7607 Před 6 lety +4

    ዋው ዋው ብለናል በተለይ ድምፅሽ

  • @user-yi3kk5mo2f
    @user-yi3kk5mo2f Před 5 lety +2

    ጥሩ ነው// ድምፅሽ እርጋታሽ አንደኛ ነሽ ቆንጅዬዋ

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 6 lety +3

    Wow dimtei bilo zim wow yamiral!!😗😗

  • @user-yc5ex2mr7j
    @user-yc5ex2mr7j Před 6 lety +8

    የኔውስ አብሮኝ ነው የልጄ አባት እናቴ ናት የናፈቀቺኝ

  • @user-gv1wt9mx1k
    @user-gv1wt9mx1k Před 4 měsíci

    ይችን ሙቂቃ ካልሰማሁ ያመኛልልል😮😮😮😊😊🎉❤

  • @user-cr6hc1xl2l
    @user-cr6hc1xl2l Před 6 lety +4

    ውውውውውውው ቁመናውውውውው ግን ከኔ ዴቭ አይበልጥም

  • @Blood_is_tdf
    @Blood_is_tdf Před 4 měsíci

    ቶሎ ና ቶሎ ና ልቤ እየጠበቀህ ነዉ ናፍቆት ፍቅርህን ኣዝሎ ችሎ😥😢

  • @TameSamira
    @TameSamira Před 10 měsíci +1

    Wow 🌹🌹🌹👌👌👌

  • @mazishawel4093
    @mazishawel4093 Před 5 lety +1

    Wow good song

  • @bizzimie
    @bizzimie Před 5 lety +2

    I love this song

  • @ninaneuneima7483
    @ninaneuneima7483 Před 6 lety +1

    መጥቷል እኮ የኔ ቆንጆ

  • @buxsgf11
    @buxsgf11 Před 3 lety

    ኧር ኮሜተሮች ስለሙዚቃው ብቻ ኮምቱ እኔ በጣም ነው የወደድኩት

  • @user-jj4kz9ub3r
    @user-jj4kz9ub3r Před 6 lety +9

    ውድ ኮሜተሮች እባካችሁ ስወዳችሁ እንግሊዘኛ ሙዚቃ የምታውቁ ሊንኩን አስቀምጡልኝ

    • @mitaababa1487
      @mitaababa1487 Před 6 lety

      Ethio Bilal ተከታይ ነኝ አልሀምዱሊላህ yamanen

    • @zidzid9809
      @zidzid9809 Před 6 lety +2

      Ethio Bilal ተከታይ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሀሀሀሀ ማፈርያ ነክ ነሽ ጌታን ለማንኛውም. English music ብለሽ ሰርች አድርጊ

    • @user-jj4kz9ub3r
      @user-jj4kz9ub3r Před 6 lety

      Weynshet Sisay kkkk አድርጌ ነበር ማር የለም

    • @user-xg5nv1og1e
      @user-xg5nv1og1e Před 6 lety +1

      Weynshet Sisay anichi demo lalawekuti masaweki melikamineti mine asedebeshi

    • @user-xg5nv1og1e
      @user-xg5nv1og1e Před 6 lety

      Ethio Bilal ተከታይ ነኝ አልሀምዱሊላህ english songe ብለሽ serch አርግ እናት

  • @mifitahmehameed2737
    @mifitahmehameed2737 Před 2 lety +1

    ቶሎ ና 😌

  • @user-oz8ez4qx9r
    @user-oz8ez4qx9r Před 7 měsíci

    Im love this song..

  • @user-vv9kt8tl6c
    @user-vv9kt8tl6c Před 6 lety +3

    ድምፅሽ ዋው ነው!!
    እኔም ብጠብቀው ብጠብቀው ቀርቶብኛል ።

  • @user-er4wi6bd9v
    @user-er4wi6bd9v Před 2 lety +1

    wow best song ❤❤❤

  • @tomiyedward7965
    @tomiyedward7965 Před 3 lety

    Tolo na kam

  • @selamhassen4718
    @selamhassen4718 Před 6 lety +2

    ቶሎ ቶሎ ና ልቤ እየጠበቀህ ነው ናፍቆት ፍቅርህን አዝሎ ችሎ seweyyyyyyyyyyy

  • @yamihabesha841
    @yamihabesha841 Před 6 lety +1

    ውይ ልጅቷ ግን እርጋታዋ ደስ ሲል አንደኛ ነው ዘፈን እስከ ክሊፕ ፀዴ ነው

  • @jerryjerry9983
    @jerryjerry9983 Před 2 lety +1

    This song 🥰😘

  • @sameru9969
    @sameru9969 Před 6 lety +15

    ለማንኛውም ጥሩ ነው ግን እኔን አይወክልም እኔ ቶሎ ናየምለው የለኝም እሽ

  • @cell9551
    @cell9551 Před 6 lety +1

    ቶሎና ሳታስጠብቀኝ ቶሎና ሳታስቆመኝ R❤😘

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at Před rokem

    በጣም የምወደው ሙዚቃ

  • @selamamhara7524
    @selamamhara7524 Před 4 lety

    I just don’t understand why it’s not popular

  • @bereketk362
    @bereketk362 Před 6 lety +1

    Wow I like it

  • @nattyjtube1477
    @nattyjtube1477 Před 3 lety

    Here is 2021 ❤️🇪🇹🔥🔥🔥

  • @user-nd6wj2zh5j
    @user-nd6wj2zh5j Před 6 lety +1

    ዋው ድምፆሽ ያምራል ቀጥይበት

  • @tesgaybelay5804
    @tesgaybelay5804 Před 6 lety +1

    ፊርሶዋ ስታምር ድምፀሽም ያምራል ዋው ነው

  • @astweandarge4831
    @astweandarge4831 Před 6 lety +2

    አሪፍነው።ድምፅሽ ሲያምራል

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety +17

    አደኛ ነኝ ዛሬ👍👈 አጋጩኝ ኪዲን ቀደምኋት ድምፅ አደኛነሽ ማማየ ወዶችን መጠበቅ እኳ አያዋጣም

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 Před 6 lety +1

      Haimi ትመጣልሻለች😜

    • @user-yf5bd3tj6p
      @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety

      yididiya Mesfin 😂 አወ ዛሬ ተቀድማለች ሁሌ ማንም አይቀድማትም ነበር😂

    • @user-yf5bd3tj6p
      @user-yf5bd3tj6p Před 6 lety

      ኪዲ የኤፍሬም ታምሩ አድናቂ 😂ኧረ ኪድየ የኔ ቆንጆ መጣሽ ተቀደምሽ

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 Před 6 lety

      ሀይሚ ናታ የቦጨቀችሽ አትገርምሽም😃😃

    • @samsnyenenew3113
      @samsnyenenew3113 Před 6 lety

      ሀይሚ የዩቱብ ዘበኛ
      በናትሽ ዛሬ አስገቢኝ ዩቱብ። እንግዳ ነኝ

  • @arahmanarahman3119
    @arahmanarahman3119 Před 3 lety +1

    Good song🇧🇩

  • @fenatwu1050
    @fenatwu1050 Před 6 lety

    Wow arif newu dentishe ayemtibgi berche ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tgabera6489
    @tgabera6489 Před 6 lety

    ድምፅሺ 1ኛ ነው በርች እናት

  • @biniamtadesse8655
    @biniamtadesse8655 Před 6 lety

    #1 new netsi!!!!

  • @5t5ttgbusinessintelligence63

    Ebakek tolo na fekere exebekaleu esk emayek be ayene leb aneten besha yexebekal amesegenalu 💙💛❤

  • @tsegentwondimu4040
    @tsegentwondimu4040 Před 2 lety +1

    Naly tolo yene wed abat 🥰🥰😂😂

  • @user-kd8sb1hr2j
    @user-kd8sb1hr2j Před 6 lety +1

    ዋውውው አሪፍ ድምፅ አለሽ

  • @masiyagahe4129
    @masiyagahe4129 Před 6 lety

    አይ ቶሎ ና የለም ቶሎ ነይ በይኝ እናቴ ጎዳኝ ናፍቆትሽ እማ

  • @eueu2643
    @eueu2643 Před 6 lety

    ምን ጉድድድ ነው ሆይ ልቤንንንንን ሰብሮ ገብቶ ሲከፋኝም ስደሰትም ስተኛም ስሰራም አፌ ላይይይ ይመጣልኛል ደግሞ እንዴት እንደሚያምርብኝ ስዘፍነው

  • @user-gy1xy9yk7y
    @user-gy1xy9yk7y Před 6 lety

    ምንም አትይ ስርዓት አለሽ ዲምፅሽም ያምራል

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 2 lety

    😁😁😁ከ ዓይኔ ይጥብቅክ በ አይኔ በላውት እኮ 😍😍😍

  • @dssf962
    @dssf962 Před 4 lety

    ሜካፕ ባትጠቀሚ ቆጅየ ነሽ ዘፈኑም ሀሪፍ ነዉ

  • @coffeyintertement4648
    @coffeyintertement4648 Před 3 lety

    wow tol betam ariyef zama getem music berche nete

  • @many6516
    @many6516 Před 6 lety

    ድምፅሺ ቆንጆ ነው እሱባለው ስተሳተፈበት አሪፍ ነው ቀጥይበት

  • @queenlina6317
    @queenlina6317 Před 6 lety

    ewntem tolo nalgne be halalu antegbe honhm tenafkgnalh riyade ... zefnu demo mert sera nw 👌👌👌

  • @Dure34
    @Dure34 Před 6 lety

    Ni bareda lubbuu koo ijoolee biyya koo isin hundaf aferee jira♡💋💋💋💋❤

  • @hawihabesha5881
    @hawihabesha5881 Před 6 lety +1

    Wowwwww new

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    You Know Me Music And Chat Is Different!

  • @mikomayik7524
    @mikomayik7524 Před 2 lety +1

    Feel

  • @kenafeyisa6661
    @kenafeyisa6661 Před 2 lety

    Best music 🎼🎼🎼❣️❣️❣️❣️ 🙏🙏🙏🙏🙏 bayee baredaa

  • @dagibirkeabebe8441
    @dagibirkeabebe8441 Před 3 lety

    Yene konjo berchi , lelam muzica lekekilen

  • @hiwetube4879
    @hiwetube4879 Před 6 lety

    Tolo na bayebezabet arif neber

  • @leenmishel3822
    @leenmishel3822 Před 6 lety

    ዋውውውውው.ድምፀሽ.ያምራል

  • @danahalla
    @danahalla Před 6 lety

    ufff...killer video..i like it

  • @tigealemayehu6747
    @tigealemayehu6747 Před 2 lety

    ዉፍፍፍ ተሎ ናልኚ የኔ ሰዉ ባክህ

  • @JanJan-kf3bz
    @JanJan-kf3bz Před 6 lety

    እረ ልጁ አተን የመሰለ ቆጆ ኢትዮጽያ አለደ ዋዉ ልጁን ነዉ የወደድኩት እኔ

  • @wsydlnlovedjsjsjshghi7282

    Nth arif new berich love you😍😍😍

  • @jontekeste4508
    @jontekeste4508 Před 6 lety

    Wowwwww I am really nice song

  • @user-bh7bb6ds7z
    @user-bh7bb6ds7z Před 6 lety

    ዋውውው ድምፅሽ ውበቱ ያምራል።ያምራል

  • @user-ik8ic1ss1z
    @user-ik8ic1ss1z Před 6 lety

    ነፂ የኔ ማር በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቺ

  • @OFFICIALERMI
    @OFFICIALERMI Před 5 lety

    ay arf sra nw netsant

  • @user-ro6cw7cq7h
    @user-ro6cw7cq7h Před rokem

    ዋዉ ❤

  • @sisay7
    @sisay7 Před 6 lety

    Wow you sound like legend "Nigist Abebe"

  • @zadeyegeberalilij1782
    @zadeyegeberalilij1782 Před 6 lety

    የዘመኑ ዘፈን ቶሎ ቶሎ ሆኗል ምን ይሻላችሃል ኤጭ ...