Mekdes Hailu - Zarem Kereh | ዛሬም ቀረህ - New Ethiopian Music 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Ethiopian Music : Mekdes Hailu | መቅደስ ሃይሉ - Zarem Kereh | ዛሬም ቀረህ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #MekdesHailu
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Hope Music

Komentáře • 787

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +224

    መቅዲዬ የኔ አንደኛ ምርጥ ነው የሰውን ልብ መሰበር አመላቸው ነው ለእኔ እናቴ ስላለች ለወንድ ቦታ የለኝም

    • @henokyab184
      @henokyab184 Před 5 lety +2

      በናትሽ ቦታ ይኖርሽ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +1

      @@henokyab184 በእናትህ ምንም ቦታ የለኝም

    • @erarisalii295
      @erarisalii295 Před 5 lety +1

      በሰላም ነው ? አመላቸው ነው የተባልነው ??👈

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety

      @@erarisalii295 አዎ በሰላም ነው

    • @fasikanunu9248
      @fasikanunu9248 Před 5 lety +1

      ስምሽ ውስጤ ነው ወንዶችን ተያቸው አባይ ወንዝ ይግቡ😃😃

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 Před 5 lety +18

    የኔ ቀበጥ😍 ተይው ይቅር የምን መለማመጥ ነው ሌላ ይመጣል😄ከዘፈኖችሽ ሁሉ "ወድሜ የኔ ትዝታ" በቃ ውስጤ ነው😍

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron Před 5 lety

      ሰላም የ ሃገሬ ልጆች ቪዲዮዬን አይታችሁ subscribe አድርጉኝ czcams.com/video/1fFhtQPXrnQ/video.html

  • @ethiopiandancebyyaredtilah9890

    በጣም በጥሩ ሁኔታ የተሰራ እና የተለፍበት መሆኑ ያስታውቃል ቆንጆ ስራ ነው ,,, መቅዲ በርቺልን 💟💖💖💖

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l Před 5 lety +38

    ልብን ሲወስዱ እንደቀሩ ናቸው
    እኔኮ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ይህ ሁሉ ልብን የቆሰለ ነው

  • @neima5439
    @neima5439 Před 5 lety +6

    ክላሲካሉን ወድጄዋለሁ ግን ተሸንፌያለሁ ተሸንፌ ከሚለው ሙዚቃ ጋር ክላሲካሉ በጣም ይመሳሰላል

    • @HasanHasan-kh1zw
      @HasanHasan-kh1zw Před 4 lety

      እኔ እራሱ እሱ ሙዚቃ መስሎኝ ነበር መጀመሪያ ስከፍተው

  • @tsionmullu8915
    @tsionmullu8915 Před 5 lety +17

    መቅዲየ ምርጥ ስራ ነው ተያቸው እነሱ እንደሆን አመላቸው ነው ሲወደዶቸው አይገባቸውም

  • @user-bo1yg6mx1q
    @user-bo1yg6mx1q Před 5 lety +169

    መቅየ ስወድሽ መቅየን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ አደኛ ነኝ

  • @user-fg2ig6bh4h
    @user-fg2ig6bh4h Před 10 měsíci +5

    😭😭😭😭 wayine idene yemi wedewu sewu ale ihen music love❤❤❤❤❤❤LOVE

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 Před 5 lety +22

    መቅዲዬ የኔ ድምጸ ወረዋ ድምጽሽን ስወድልሽ ከምርጥ መልክት ጋር በርችልን የኔ ምርጥ ከምንም በላይ ወንድሜ የኔ ትዝታ የሚለው ሙዚቃሽን በጣም ነው የምወድልሽ ከዚህም በላይ ብዙ መስራት የምትችይ ልጅ ነሽ በርችልኝ

  • @rfoali6392
    @rfoali6392 Před rokem +4

    مع ان م فهمت شي بس حبيت هذه الاغنية
    وخاصه الموسيقي فيها اقاع ولحن لا يوصف ❤❤❤

  • @samsondebebe1245
    @samsondebebe1245 Před 3 lety +3

    መቅዲ በጣም ነው የወደድኩልሽ ይሄን ዘፈን ደግሞ ድምፅሽ ግን wow

  • @user-be6cb8wf7y
    @user-be6cb8wf7y Před 5 lety +8

    صحيح الموسيقى لغه العالم احب الفن الاثيوببي اخوكم من السودان الشقيق

  • @eyerusalemtenaw7713
    @eyerusalemtenaw7713 Před rokem +2

    ለምን እንደሆነ በ ዉል ባይገባኝም... am crying guys 🤔🤔 መቅዲ ቆንጆ 🥰🥰

  • @user-rb4lu9vf6l
    @user-rb4lu9vf6l Před 5 měsíci +1

    ማንኛችሁም ብትወዱአት ከኔ አይበልጥም ስለኔ የምዘፍን ነወ የሚመስለኝ መቅዲ በጣም እወድሻለዉ

  • @wondimagagnzewudu826
    @wondimagagnzewudu826 Před rokem +2

    ሳልስማው ያለፈኝ ምርጥ ዘፈን

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +310

    ባለፈው ንካው ብዬው በዛው ጠፋ ዛሬም ቀረህ ልበለው በቃ😃

  • @meklityemane6883
    @meklityemane6883 Před 4 lety +6

    መቅዲ ምርጥ ሙዝካ ነዉ የኔ ዉድ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 6 měsíci +1

    ዛሬ ገና 💝የሰማውት መቅዲዬ አንደኛ 💝👌ነሽ

  • @natnalementesnot8428
    @natnalementesnot8428 Před 5 lety +3

    አሪፍ ስራ ነው ግን መቅዲዬ እፁቤ ብትዘፍን ዋው አሪፍ ድምፅ አላት ይናፍቀኛል ክላስ ውስጥ የምትዘፍንልን ዘፈን♥♥

    • @eyunge3117
      @eyunge3117 Před 5 lety

      ያ እፁቤ ምርጥ ድምፅ አላት ጓደኛዬ

  • @user-wp2qp2ls6g
    @user-wp2qp2ls6g Před 5 lety +80

    በፍቅር ስም በሴቶች የምጨዋቱ ወንዶችን አስሮ መግራፍ ነበር

  • @mohammedmuktar9982
    @mohammedmuktar9982 Před 5 lety +5

    የመቅደስ ወንድሜ #የኔ ትዝታ የሚለውን እህቴ ጋብዛኝ በዛ የተነሳ በጣም እወዳታለሁ እና ቀበጥባጣነቷ 😝 like አደርገዋለሁ ለማንኛውም ሃሪፍ ስራ ነው ⓜ

    • @tube9526
      @tube9526 Před 3 lety

      እኔም ለትንሹ ወንድሜ እዘፍንላት ነበር ደግሞ እኮ በሬድዮ ሰምቼው ወድጄው ልሞት አሁንማ ትልቅ ሆንን

  • @user-nt1it4sh8g
    @user-nt1it4sh8g Před 5 lety +5

    ማማዬ ሙዚቃሽ ሁሉ ልዩነው ማርዬ

  • @onelove9754
    @onelove9754 Před 3 lety +6

    ፍቅረኛየ ናፈቀኝ አፅናኑኝ በላይክ

  • @antenehalamirew5008
    @antenehalamirew5008 Před 5 lety +6

    ኬሮግራፊ የሰሩ ልጆች ስም ሊሰት መደረግ ነበረበት………I have no idea how the music is touched my heart!!! You are great mekdisha and I want to say welcome

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před 2 lety +1

    ለኔው ጉድ ነው የዘፈንሽልኝ 💕💕💕

  • @azmirazmir8574
    @azmirazmir8574 Před 5 lety +8

    ኣነነ ልበይ ተረቢሸልካ😘😘😘😘 መዓረይ ቀፅልሉ

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Před rokem +3

    ዋው መቅድዬ ድምፅሽ እኮ ገዳይ ነው ደስ የሚል ስራ ነው👍👍👍👍👍

  • @user-kq5pb3st6n
    @user-kq5pb3st6n Před 5 lety +5

    አቦ ይመችሺ የኔቆጆ

  • @user-pr3rm5ff5l
    @user-pr3rm5ff5l Před 3 měsíci +1

    ጊልዶቢት!!!!!!!!!!! ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የት እንግባ በቃ ሁሉም አንድ አይነት

  • @DanielMindaye-ub7xn
    @DanielMindaye-ub7xn Před rokem +1

    በጣም ነው የወደድኩት ግጥሙም ዜማዉም ስሜት ይሰጣል አቦ ይመችሽ በርቺልን❤❤❤❤

  • @user-mp4pq4jc8b
    @user-mp4pq4jc8b Před 5 lety +11

    ዋው በጣም ያምራል በርች በጣም ነው የምወድሽ

  • @alhmdurillahforeveryting1250

    👌 አንደኛ ነኝ 😆😆😆😆

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 5 lety +3

    ለምታለቃቅሱ ሴቶች የመቅዲ መዚቃ ይጠቅማችኋላ . ንካው ብላ ነበር አሁንም ያውውውውው ...... አያዋጣም ።

  • @መሲየባባየልጅቤተሰቤንናፍ

    ያምራል መቅዲ ግን ንካው ማለት ይሻላል ለወድ ኡፍ ምናቸውም አይታመንም በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቀበጥ

  • @Mmm-hi6ip
    @Mmm-hi6ip Před 4 lety +8

    ወይኔ እሥከዛሬ የት ነበርኩ አዳምጨ አልጠገብሁትም

  • @user-gq3kh7pt4y
    @user-gq3kh7pt4y Před 5 lety +1

    መቅዲየ ከንካዉ በአንደየዉ ቀረህ፡ ብቻ ሀሪፍ ነዉ

  • @lovebuzeman9399
    @lovebuzeman9399 Před 5 lety +1

    መቅዲ የኔ አንደኝ በጣም አሪፍ ስራነዉ

  • @jusesismylilef3940
    @jusesismylilef3940 Před 5 lety +6

    ለኩመታቱች ጥያቄ አለንኝ ☺ ወንድ ቢሄንድ ይመጣል ለምትሉ ? በአንድኛወ የተገነባዉን ልብ አፍርሶ መገንባት ቀላል ነዉ ? ልባችን ይቀበላል ?

  • @samuelidejene6664
    @samuelidejene6664 Před 4 lety +1

    ተመችቶኛል

  • @user-sb6lo8gk2z
    @user-sb6lo8gk2z Před 5 lety +7

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ካሁን ቡሀላ ወንድን ልጅ ላልቀርብ ወስኛለ ማነው እስኪ እደኔ ያስጥላው

  • @tigistalemayehu7712
    @tigistalemayehu7712 Před 5 lety +3

    ስድተኛ ነኝ እልም ይበል ደሞ ለወንዶች

  • @fhffdfjgruu3291
    @fhffdfjgruu3291 Před 4 lety +29

    Zare gn new yesmawt betm new yewddkut

  • @maliatube7898
    @maliatube7898 Před 5 lety +3

    Wowwww marr sirwochsh hulu netb yehum ere sefu lay kerbeln 😘😍😍

  • @mulizayoutube
    @mulizayoutube Před 5 lety +4

    Wawww arif sra now ketyibet❤❤

  • @lijfafe
    @lijfafe Před 2 měsíci

    ወይ ትዝታ 2015ኢትዮ😢😢

  • @Tryshroom
    @Tryshroom Před 5 lety +5

    This my new morning song in NYC #love
    Selam my ppl

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 Před 4 lety +3

    ድምፅሽ ያምራል ። የሚገርም ነው ። Of course, you look princess too.

  • @ekramahmed8582
    @ekramahmed8582 Před 5 lety +7

    ያበደ ነው ዋውውው ማኪ ፎንቃ ይመችሽ ለባሉካ ይላክለታል ካልቀደሙኝ ክክክክክክክ

  • @user-lu9gi6tc2t
    @user-lu9gi6tc2t Před 7 měsíci +2

    Yene hiwet ewdshalewu
    ❤❤❤❤

  • @nabiisaahuseen4140
    @nabiisaahuseen4140 Před 5 lety +3

    medi betam betam mirt zefan or music zarem kereh more liyu naw wede 1000 gize bi adamit altagbowum zarem kereh betam liyu mekdes contineu to this best ethiopian beutfull

  • @biniyampauloschamiso1411
    @biniyampauloschamiso1411 Před 3 lety +3

    This songs brings back all the amazing singers from the past...ene Hamelmal ena lelochnm. Bezi zemen yenafeken endih aynet zefen nw

  • @nebyudaniel5481
    @nebyudaniel5481 Před rokem +3

    Amazing

  • @beriberiso1011
    @beriberiso1011 Před 2 lety +3

    WOW I Love You Mekdes Hailu Music

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety

    አያዋጣም ውዴ ፍቅር ነው የሚሻለው የኔው ፀብ እንጂ ፍቅር አይሻልም ብሎ ከኮበለለ ቆይ mekdiye thanks for music l loves so much

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 5 lety +33

    መቅዲዬ እወድሻለሁ
    ዛሬ ግን ክፍትትትት ብሎኛል

  • @MimiMimi-hz6zp
    @MimiMimi-hz6zp Před 5 lety +84

    እኔ ምለው የዘንድሮ ዘፋኝ ትግሪኛ ዘፈናቸው ላይ እንዲቀላቅሉ ዶክተር አዞላቸው ነው😜

  • @hayatusohaba5244
    @hayatusohaba5244 Před 3 lety +1

    Vary good

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    ዛሬ ነው የሰማሁት በጣም ነው የሚያምረው

  • @user-nk5uc3kf2e
    @user-nk5uc3kf2e Před 5 lety +1

    ይህው ሌላ አልታይ ብሎኝ በጥበቅ 4 አመት ሆነኝ ተስፍ አልቆርጥም እምቆርጠውም ሌላ ህይወት ጀምረህ ሳይህ ነው ግን ለኔ ያለህ ፍቅር የምር ከሆነ ትመጣለህ እጠብቅህ አለሁ እኔም

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች Před 5 lety +4

    መቅድዬ ያምራል !👌❤

  • @eyayaabay9302
    @eyayaabay9302 Před rokem +2

    Wow best temechtognal

  • @saketikumnayeskumsaketzeko9152

    Mekdesey I love you from Asmera.

  • @user-mn1lm4ky2v
    @user-mn1lm4ky2v Před 5 lety +13

    እ ምነው ባለፈው ንካው ብለሽ አሁን ምነው ቀረህ ኧረ እኛስ ንካው ብለነዋል በዛው ድራሹ ይጥፋ

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou2181 Před 5 lety

    የእናቱ ሰርግ ማንይለማመጠዋል ላሽ የተሻለውን ፈጣሪ ሰጠኝ አለሀምዱሊላይ አለኩሉሸይ

    • @chainanuri124
      @chainanuri124 Před 5 lety

      ፈሪሀ የወዶችእ ምቀኛአ ወዶችዬ አክብሩኝ akbarish negn gen anchim meqegna athugni eshi😍😍😍

  • @ninasol7720
    @ninasol7720 Před 3 lety +1

    Wow betam des yelal esti endene yewedadachut like gechu

  • @renadnagyamudinafkar8343
    @renadnagyamudinafkar8343 Před 5 lety +4

    መቅዲ አይ አዘባረቅሺው ማለቴ ንካው ብዬው እንዴት ቀረህ ልበለው ወይ ቀድመሽ እሄንን አልዘፈንሽልን አይ አለመታደል 😂😂😅😅

    • @shaficiabdirahman6913
      @shaficiabdirahman6913 Před 5 lety

      ውዴ ልሙትልህ ትዝታክ ይነቀኝ Renad nag yamudin afkar subscribe me

  • @MarenaKadir
    @MarenaKadir Před 3 měsíci +1

    Ye 2013 tizitye nw 😢

  • @زهرةجمالمبارك

    እኔም ሳላስበው ልቤን አሳልፌ ሰጥቸ መመለስ አልቻልኩም ንሮው ተዘበራረቀብኝ

  • @rahwakahsay5309
    @rahwakahsay5309 Před 4 lety +2

    Mekidi yene liyu 🌹🌹🌹💝💞💞💋💋

  • @fahadbarud548
    @fahadbarud548 Před 5 lety +2

    Nice music i like Ethiopia ahmara music from somalia great africa boys and grile

  • @habunicefashionmodel5493
    @habunicefashionmodel5493 Před 5 lety +3

    Ane lbey terebishelka 😚😙😙 I love it shikorey keep going

  • @hayatali1895
    @hayatali1895 Před 5 lety +2

    ዋውውው ያምራል

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w Před 5 lety +3

    ዋውው ምርጥ ስራ ነው መቅዲዬ

  • @debishgirmay3268
    @debishgirmay3268 Před rokem

    Ana lebiy terbishelka Mamamia mkedasniooo waaaaae how ni music l love you best sister from asmera .

  • @omertahazuberomertahazuber3213

    أحببت هذه الأغنية من كل قلبي اخذت قلبي

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 Před 5 lety +8

    መቅድየ የኔ ፍንድሻ ባለፈው ንካው ስላልሽው ነው ተይው እባክሽ ጥርግ ይበል

  • @user-ui4fo8sx8k
    @user-ui4fo8sx8k Před rokem +1

    Makdya batam tronw bazhu Katy i love. You ❤ ❤ ❤ ❤😢

  • @ማሚላሀበሻዊ
    @ማሚላሀበሻዊ Před 5 lety +2

    ይመችሽ የኔ ቆንጆ ደስ ይላል

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 5 lety +6

    Love mekdes!!
    Keep it up yene tafach😁😘😘😘

  • @user-hs2vg1ih3u
    @user-hs2vg1ih3u Před rokem +1

    የኔውድኑሪልኝ

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 Před 5 lety

    እንኳን የቀረ

  • @user-bn7uo6jd8p
    @user-bn7uo6jd8p Před rokem

    በጣም ነው የምወደው ይኸን ዘፈን❤❤❤

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d Před 5 lety +1

    መቅድዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ አንደኛ 😘😘😘👌

  • @shenalibrary2548
    @shenalibrary2548 Před 5 lety +3

    Wow I love you more from Ethiopia spikes Tigrina
    Men alew yh zeregnet fetariy batefaw

  • @YusraAbdo-zv3wn
    @YusraAbdo-zv3wn Před rokem

    Makediye betam arif sira naw barechileng sis👍👍

  • @user-yw5yy6fq2c
    @user-yw5yy6fq2c Před 5 lety +1

    ጥርግይበል. ደሞለወንድ. መቅድ. ስወድሽ😍😍😍😘😘

  • @helenasefa2280
    @helenasefa2280 Před 5 lety +13

    አያዋጣም ውዴ
    ፍቅር ነው ሚሻልህ
    ደሞ እንደሰጠውህ
    ልቤን እንዳልቀማህ ሰምተሀል

  • @user-iq1op3zw9r
    @user-iq1op3zw9r Před 5 lety +1

    ዋው ሰወድሽ ❤❤❤

  • @dloool_6321
    @dloool_6321 Před 5 lety

    አሪፍ ሙዚቃ ነው 💔💔💔 ስማው ልጋብዝክ

  • @teshomebeyene6568
    @teshomebeyene6568 Před 5 lety +1

    I miss it very much.

  • @Megafifi
    @Megafifi Před 4 lety

    አደኛ እኮ ናት መቅዲዬ ፎርፋ ትምህት ቤት studio ነበር መገኛዋ ምርጧ

  • @zahrakasaw2572
    @zahrakasaw2572 Před 5 lety +1

    እደ አችስ ለብርሽ ነው ትላት በልንካው ዛሬ ምነው ቀረህ አታወዛግቢነጅ ጥርጥ ይበል ፍቅር የጋራ ነው ኧረሴቶች ቁረጡ የዘመኑ ወዶች ወድጅ ፍቅር አያቁም

  • @user-ex5bb3ku3f
    @user-ex5bb3ku3f Před 5 lety

    Swedshi eko yeni xafachi😍😍😍

  • @hayemiwendi5626
    @hayemiwendi5626 Před 5 lety +111

    እልም ይበል ወንድ ብሄድ ወንድ ይመጣል

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 Před 5 lety

      ትክክል😂😂😂😂

    • @BS-qu5wy
      @BS-qu5wy Před 5 lety

      endenea Ayenet mereT wend beqelalu Ayegegnim. beqelalu yemateGegnu wedoch like Gechugni

    • @alayunigatu5427
      @alayunigatu5427 Před 5 lety

      sidetegna gn lemehonu wend tawukialesh

    • @dloool_6321
      @dloool_6321 Před 5 lety +6

      እይ አይመስለኝም ፍቅር ፍቅር ይደርስ በት ይፍረደው💔💔💔💔ህመሙ ክባዲ ነው

    • @Yemiketv
      @Yemiketv Před 5 lety

      Ye hagere lejoche, miyaseku achacher videowoche channele lay gebtachu eyu! Bezaw comment ena like atersu!

  • @abdiaguyo1064
    @abdiaguyo1064 Před rokem

    እቺን ሴት በጣም ውደድ ይህ በጣም ጥሩ ዘፈን ነው።

  • @romanworku372
    @romanworku372 Před 2 lety +1

    Ewnteshn new wendochi endezi nallchew mare

  • @user-yq3ol7qx3s
    @user-yq3ol7qx3s Před 5 lety +1

    ዳንሰኞቹ ባይኖሩበት አሪፍ ነበር

  • @TolosaDarge-hd2il
    @TolosaDarge-hd2il Před rokem

    ዘመንየማይተካውምርጥዘፈንካሉይሄነውእናቴንያበደነው❤❤

  • @dinkiekassie9644
    @dinkiekassie9644 Před 5 lety

    ክክክክክክክክክ ባለፍው ሙዚቃሽ ንከው ብለሽ ዛሬ ደግሞ ቀርህብኝ ሀሀሀ ለማንኘውም ውድድድድ መቅድየ ፍልቃቅ

  • @mee1788
    @mee1788 Před 5 lety

    መቂዲ ባለፈዉ ንካዉ ብለሽ ይካዉ ብዬ መክሬሽ አሁን ደሞ ለማንኛዉም ምርጥ ስራነዉ