ይሄን ቪዲዮ አይቶ እንባ የማይተናነቀው ሰው ይኖር ይሆን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • መርዳት ለምትፈልጉ
    ስልክ ቁጥር የእናቷ 0918312200
    1000149961007 የኢትዮጵያ ንግድባንክ ቅድስት ምትኩ መርሻ

Komentáře • 345

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  Před 5 lety +85

    መርዳት ለምትፈልጉ
    ስልክ ቁጥር የእናቷ 0918312200
    1000149961007 የኢትዮጵያ ንግድባንክ ቅድስት ምትኩ መርሻ

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u Před 5 lety +3

      እሺ የቻልሁት እረዳታለሁ ቢኒሻ ሰላምህ ይብዛ ውዱ ወድሜ

    • @user-dv9kq3vr3h
      @user-dv9kq3vr3h Před 5 lety +2

      ቢኒዬዬ ከልብ እናመሰግናለን የኔቆንጆ የምችለውን ሁሉ እረዳታለው ፈጣሪ ይጠብቃት

    • @rakrak5255
      @rakrak5255 Před 5 lety

      እረተት እናት

    • @mariamloza3588
      @mariamloza3588 Před 5 lety +2

      Lij Bini Tube .⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏god job

    • @abemeliek3162
      @abemeliek3162 Před 5 lety

      Lij Bini Tube eshi biniye egziabher ysitih
      Gen yenatua sim man ybalal

  • @user-mo8ny1xr8j
    @user-mo8ny1xr8j Před 5 lety +50

    ረድኤት እግዚአብሔር ይርዳሽ የሰዉ እርዳታ ለጊዜነዉ የማያልቅ እረዳታ ከእግዚአብሔር ነዉ በማያልቅ እጁ ይስጥሽና ከዚህ ከምትሰሪዉ ስራ አዉጥቶ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ በጣም ነዉ ምታሳዝነዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-qq2rj4kz7v
    @user-qq2rj4kz7v Před 5 lety +48

    እኔም ልጅ እያለሁ እንደዚች ልጅ ነበር ትምህርቴን ምወደው የነበረ ያውም የማታ የተማርኩ ማብራት ቢጠፋ እንኳን ይመጣል ብዬ ነበር የምሄደው ግን ድህነት ብቻ ሳይሆን ሁኔታው በእኔ ላይ ታጠቀና ከሶስተኛ ክፍል ነው ያቋረጥኩኝ ዳግም የመማሪያው በር ተዘጋብኝና ወደ ስደት እግሬን አነሳሁ ይኸው ሰባት አመት በስደት ቆየሁ ግን የትምህርት ፍቅርና ፍላጎት በውስጤ ስር ሰዶ እውቀት እየናፈኩ አለሁ እቺ ቅመም የሆነች ልጅ ትንሽ ትዝ አስባለችኝ እግዚአብሔር ይጠብቃት ሴትነት ፈተና ነው እና ከፈተናው ይሰውራት

    • @teybamoha2123
      @teybamoha2123 Před 5 lety +1

      አይዞን ሁሉምበእግዚአብሄር ፈቃድነውየሚሆነው

    • @hananhana7871
      @hananhana7871 Před 5 lety +1

      Anedande ngeroch egna endemdnfelgachew ayihonum nger gen selhulum nger feyariyachenen mamsegen ged new

    • @heleybabey99
      @heleybabey99 Před 5 lety +2

      በጣም! የማያልፍ ነገር የለም

    • @user-qq2rj4kz7v
      @user-qq2rj4kz7v Před 5 lety +1

      አመሰግናለሁ ውዶቼ የማያልፍ የለም ያልፋል ይሄንም እውቀት የሰጠኝ ፈጣሪ ይመስገን ይበቃኛል አመሰግናለሁ ማሮቼ

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u Před 5 lety +2

      ማር እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ካጣሽዉ ይልቅ ያገኘሽዉ ይበልጣል ትፅፌለሽ ታነቢለሽ ምን ጎደለሽ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር በሚያደርጋቸሁ ነገር ሁሉ ትልቅ ሚስጥር አለሁ

  • @selamfikdu8714
    @selamfikdu8714 Před 5 lety +8

    እኔም እንደዚህ ነበርኩ መንገዱ ላይ እየዞርኩ ቆሎ እሸጥ ነበር የአክስቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ከርታታ ትዝታን ቀሰቀስብኝ

  • @Samsung-qw1qb
    @Samsung-qw1qb Před 5 lety +19

    የኔ ማር አይዞሽ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ

  • @zebaasrat9290
    @zebaasrat9290 Před 5 lety +10

    ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ,,,,
    ማማዬ እግዚአብሔር ካንችጋ የሁን ነገ አደስ ቀን ነው አይዙሽ

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 Před 5 lety +2

    ለሁሉም ግዜ አለው መጥፎ ነገር ተስፍ መቁረጥ ብቻ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የኔ ውብ ሆዴን በላሸው ሜዳ የሚገኘው ተራራ ችለህ ስታልፍ ነው በርቺ

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 Před 5 lety +13

    የኔ ማር እደጊ ተመንደጊ ፈጣሪ ለቁም ነገር አብቅቶሽ አገርሽን ወገንሽን እምትረጂ ያድርግሽ😍😘 🙏

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube Před 5 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @kokob123fun2
      @kokob123fun2 Před 5 lety

      የኔ ስስት ምን አባቴ ላድርግሺ ማርያምዬ ታሳድግሺ

  • @user-tv4ss1hg6e
    @user-tv4ss1hg6e Před 5 lety

    እህ የኔ ቆንጆ የሰው እርዳታ ጊዜያዊ ነው የማይቋረጠው የአላህ እርዳታ ነው እና አላህ ካች ጋር ይሁን ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች

  • @user-hb8kv8qs3j
    @user-hb8kv8qs3j Před 5 lety +17

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማር እኔ መንገድ ላይ ልቀመጥልሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ማር

  • @tigisttigist5193
    @tigisttigist5193 Před 5 lety +8

    አይዞሽ የኔ እህት በርችልኝ ፈጣሪ ይርዳሽ ነገ ደግሞ ሰፊ እጀራ ያድርስሽ

  • @halakuwait1762
    @halakuwait1762 Před 5 lety

    ቅመም የኛ እህት ለመኖር ሥንል የማንሠራዉ ነገር የለም እግዚአብሔር ይጠብቃት በምትሰራበት በሁሉም ቦታ የኛ ጌታ ምንይሣነዋል አሁን ከምትሠራዉ ሥራ የተሻለ ነገር ይሥጣት ከምንገድ ቀመቀመጥ ከብርድ ፀሀይ እሡ ፈጣሪዋ ህይወቷን ይቀይርዉ በዉነት በዚህ እድሜዋ ክብደታቸዉን የሚለኩ ከሥንት አንድ ብቻ እግዚአብሔር ህይወታችን ይቀይረዉ መቸም ያለምክንያት ይህንን ሥራ አሁን ባለችበት እድሜ ለመሥራት ባልተነሣሣች በርች የማያልፍ ነገር የለም

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 Před 5 lety +14

    ወይ ስታሳዝን ፅናቱን ይስጥሽ በርች ነገን የተሻለ ቀን ሆኖ ታገኝዋለሽ አይዞሽ

  • @haftommengstu6895
    @haftommengstu6895 Před 5 lety

    እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ ወንድማችን ትምህርቷን፡ምትቀጥልበትን፡መንገድ እናመቻቸለን እግዚኣብሄር ይርዳን

  • @user-fs4qz9hd5k
    @user-fs4qz9hd5k Před 5 lety +6

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ማር

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o Před 5 lety

    የኔ እናት እማምላክ ታሪክሽን ቀይራ ነገ ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ታርግሽ
    ቢንዬ መልካም ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ እናመሰግናለን ለወገን ደራሽ ወገን ነው

  • @user-kh2sm6sn8b
    @user-kh2sm6sn8b Před 5 lety

    የኔ አሳዛኝ መርዳትስ እንዳንቺ አይነቷን ነው የኔ እንቡጥ የስንቱ አይን ይገርፍሻል ገና በለጋነትሽ የኔ ጎበዝ።ይቺ አለም እንዲህ ናት ላንዱ ያለ ልክ ትለግሳለች ለሌላው ደግሞ ልክ እንዳቺ የኔ ውብ የእግዚአብሄር ጸጋ በደሃው ራስ ነው ተብሏል የኔ መልካም ነገ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ሙሉ እምነቴ ነው ቢንያም እናመሰግናለን ስልክ ቁጥሯንም ስላሰቀመጥክልን!

  • @kalsisay3507
    @kalsisay3507 Před 5 lety

    ሲሰጥ የማያስነው ቸርነት የማያቅብት አንድየ ፈጣሪ እሱ ይርዳሽ የሰው እርዳታ ለጊዜው ነው ፈጣሪ ግን የዘላለም ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ ማር እድግ በይለኝ ቢኒየ እንኳን ደና መጣህ

  • @user-jy8uc7ie4y
    @user-jy8uc7ie4y Před 5 lety

    እግዚአብሄር ይርዳሽ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ እህታችን

  • @user-cj3vn2nk9x
    @user-cj3vn2nk9x Před 5 lety +1

    እመቤቴ ማርያም ያምላክ እናት ትጠብቅሽ😭

  • @user-rw9ev1js7q
    @user-rw9ev1js7q Před 5 lety +2

    የኔ እናት ስታሳዝን ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-qq8wu2zl3c
    @user-qq8wu2zl3c Před 5 lety

    ወይይይ የኔ ቆንጆ እማ አምላክ እቅፍ ድግፍ ታደርግሽ ቢኒዬ ተባረክ!!!

  • @tarekalemu5356
    @tarekalemu5356 Před 5 lety

    ወይ ስታሳዝን የኔ ማረ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ እመብረሀን ትጠብቅሽ በረች ለትምህርት ያላት ፍቅረ ያስደስታል ወነት 😘

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ ኡፍ እግዚአብሄር ታሪክን ይቀይራል እመብርሀን ትርዳሽ

  • @user-fx3oy1hh3v
    @user-fx3oy1hh3v Před 5 lety

    ጎብዝ በርቺ አይዞሽ እንዲህ ያደገ ሰው ትልቅ ደርጃ ነው የሚደርሰው ስንቱ ድሃ እንዲህ ሁኖ ሲማር አይቼለሁ ከትምህርት ቤት ከተመልሱ ትምህርት ቤት በፍት ፉል ማስትካ የተለያየ ነገር እየሹጡ የተማሩ ልጆች አሉ ትልቅ ደርጃ የደርሱ እቺ ልጅም ትልቅ ደርጃ ትድርሳለች ትልቅ ደርጃ ለመድርስ ብዙ ፈተና አለ አይዞሽ ዕድሜ እና ጤናን ይስጥሽ በኒ እናመስግናለን

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 Před 5 lety

    ቢንዬ እንኳን በሠላም መጣህ ኧር በቃ ኢትዬ አለመደህ አሜረካን እረሣሀት እኮ በል በአገረህ ኑሮ የሠው አገረ የሠው ነውና ለጁቱ በጣም አሣዘነችኝ እግዚአብሄር መልካም ነውና በመልካም ነገረ ይቀይራታል የኔነት

  • @user-in2ck7bp7e
    @user-in2ck7bp7e Před 5 lety

    የኔ ማር እግዚአብሔር እቁም ነገር ያድርሰሸ ሁሉም ነገር ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ያግዝሸ

  • @hayatalz2982
    @hayatalz2982 Před 5 lety

    የኔ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ
    አባት ከሌለ ምንም ነገር አያምርም እኛ ብዙ ግዜ ያለ እናት እንላለን ግን አባት ከዛም በላይ ነዉ፡፡አባቴ ክብሬ አባቴ ሂወቴ አባቴ ግርማ ሞገሴ አረ የቱን ልበል አላህ እረዥም እድሜና ጤና ሀወላጆቻችን ይሁን

  • @user-bt9qz8uc4v
    @user-bt9qz8uc4v Před 5 lety

    ኡፍፍፍ የኔ እናት ፈጣሪ ይትዳሽ ከምር ምንም ነገር ባይ እባየ አትወርድም ነበር ግን ህፃን ልጅ መንገድ ላይ ሆኖ ስራ ሲሰራ ሳይ ሆዴን ይበላኛል የኔ እናት አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነዉ አንችም አድገሽ ትልቅ ደረጃ ስትደርሽ አይ እኔም እኮ እንዲህ ብየ ነበር ያደኩ እያልሽ ታሪክ ታወሪያለሽ

  • @1221mi
    @1221mi Před 5 lety

    ወይኔ የኔ የኔ እናት ስታሳዝን እግዚኣብሔር ካንችጋር ይሁን እመቤቴ የጎደለሽን ሁሉ ትሙላልሽ የቅዱሳን መላእክት ጥበቃ ኣየለይሽ ኡፍፍፍፍ ልቤን ነካችው!!!

  • @emebatmulatu3081
    @emebatmulatu3081 Před 5 lety

    ስታሳዝን የኔ እናት አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለዉ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንድህ ነበር ለማለት ያብቃሽ

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት እማምላክ ወላድት አምላክ ትርዳሽ

  • @user-dx8hm2ch1u
    @user-dx8hm2ch1u Před 5 lety

    እሪ ስታምር አይዞሽ እናቴ ያልፋል አንች እድለኛ ነሽ እናት አለሽ እኔ ያለናት ያላባት ባንዱ ባንዱ ቤት ነው ያደኩት አብሽሪ እህቴ ላያስችል አይሰጥም

  • @sinidugudeta5698
    @sinidugudeta5698 Před 5 lety

    Sira kibor newe! ke tinshi tenesito newe tilik
    yemideresew ! konjo berchi Egzabher yiridashi ! Endanchi aynet
    Milyen hisanat be Ethiopia wesit
    alo anchi ye mejemriyam ye mecheresham ayideleshim !Ethiopian Egzabher ke chigir yawtat selamon yabzalin Amen!❤

  • @GhGh-yu7fp
    @GhGh-yu7fp Před 5 lety

    ወድማችን ቢኒ ሰላምህን ይባልን እንኳን ደና መጣህ እና እህታችን እግዚአብሔር ቀናለውና ከፍ ባለ ወበር ትቀመጫለሽ አይዞሽ ይሄንቀን ያልፍል ደግሞ የትናትሽን ምርቃት መቼም ቢሆን አይወድቅም ማማዬ ውድድ እማምላክ ትጠብቅሽ

  • @mickeyabnet11
    @mickeyabnet11 Před 5 lety

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ
    በእውነት ስታሳዝን ልቧ ትምህርት ላይ ነው
    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-gs9bb7ib6h
    @user-gs9bb7ib6h Před 5 lety

    ቢኒየ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ ህፃኗ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሽለሽ በርች

  • @user-qq2ub7tn9p
    @user-qq2ub7tn9p Před 5 lety

    እፍፍፍፍ እግዚአብሄር ይከልሽ ሚጣየ እኔም በህጻንነቴ ተሰቃይቸነው ያደኩት ለት.ት ያለኝ ፍላጎት እጅግ ከፍተኛ ነበር ምንዋጋለው የገጠር ልጅ ስለሆንኩ ፈተናው በዛብኝና ስደትን መረጥኩ መጨረሻ 🤒🤒

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p Před 5 lety

    የኔ ማርርር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች እቺ ህፃን ድንግል ማርያም በምልጃዋ ሀሳብሽ ታሳካልሽ!

  • @user-ry5kt2nz8h
    @user-ry5kt2nz8h Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ለሁሉም ጊዜ አለዉ እዉቀቱንም ይግለፅልኝ በትምህርትሽ ጠንካራ ጎበዝ ትሆኚ ዘንድ

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u Před 5 lety

    ምን ይመስላል? የሆነ ወረና። ልጅታ ግን እንደት ታምራለች እመብርሀን ታሳድግሽ ለቁም ነገር ታብቃሽ።የኔ ቆንጆ አንተ ግን ዝም ብለህ በየ አደባባዩ የሰው ልጅ እየቀረፅህ ከምትፖስት አቅሙ ካለክ ለመርዳት ሞክር እሺ ልጅታም ልጅ ስልሆነችና ምንም ስለማታውቅ ነው እንጅ ነፍስ ብታውቅ ኑሮ አትፈቅድልህም።

  • @marie6455
    @marie6455 Před 5 lety

    እረደት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከቁም ነገር ደርሰሽ እድናይሽ ፈቃዱ ይሁን

  • @fireselam2142
    @fireselam2142 Před 5 lety

    Redy Igziabher yasadigesh yasbshiwun yimulalisj yene konjo irgetenya heny temresh tiliq bota endmet dersh degimom le hager tetrfiyalsh edig beyi.

  • @samkohn6306
    @samkohn6306 Před 5 lety

    If it doesn't kill you
    it only makes you stronger.......
    So touching.... also there are thousands of kids like this on street..
    Allah kanche gar yehun lege

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 Před 5 lety

    የኔ እናት እ/ር ያሳድግሽ እምዬ ቢኒ እንኳን ለአገርህ አበቃህ

  • @user-fk8zz3ck2c
    @user-fk8zz3ck2c Před 5 lety

    ውይኔ እህቴን እኔ ልከራተትል ማማዬ አይዛሽ በዚህ እድሜዋ ጎዳና በጣም ይከብዳል

  • @user-kc8ep6my2i
    @user-kc8ep6my2i Před 5 lety

    እንዳዉ፡አንተ ልጅ እግዚአብሔር ያቆይህ፡በጣም መልካም ልጅ ነህ

  • @jtube3698
    @jtube3698 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ 😳ፈጣሪ ትልቅ ትልቅ ቦታ ያድርሰሸ

  • @salima2356
    @salima2356 Před 5 lety

    አ የአላህ ምን ለርግሊሽ የኔ ዉድ ሂዊቴ ነበር ይሄ ለኔም የገኜሁቲን እየሳረዉ ነዉ የዳኩትኝ አይዞሽ ፈጣሪ ከንች ጋር ነዉ ማሬ

  • @user-bc9ng4sr9r
    @user-bc9ng4sr9r Před 5 lety

    አይዞሽ የኔማር የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ያሣድግሽ እትልቅ ደርጃ ያድርስሽ

  • @silassilas5354
    @silassilas5354 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ እግዚኣብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔውብ ለእግዚኣብሔር
    የሚሳነው ነገር የለም ሁሉም ያልፋ ለሁሉም ግዜ ኣለው

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh5194 Před 5 lety

    ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እህቴ

  • @user-fn4et3np2e
    @user-fn4et3np2e Před 5 lety

    እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety

    የኔ ማር ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለቁም ነግር ያብቃሽ እግዛብሔር

  • @nkhu27
    @nkhu27 Před 5 lety

    ልጅ ቢኒ በጣም ጥሩ መልእክት ነው እሺ እኔ አቅሜ የፈቀደውን እልክላታልው በ ባንክ አካውንቱ እግዚአብሔር ይርዳት

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube Před 5 lety

    አይዞሽ ማረ

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ ሁሉም ያልፋል

  • @fg3053
    @fg3053 Před 5 lety +1

    የኔቆጆ ጠክሪ ታዳ ከጳሀዩ ሆንሽ ሂወት እደች ነች ለበጎነው 💚💛❤

  • @user-hs5lr1kb2t
    @user-hs5lr1kb2t Před 5 lety

    ቢኒ እኳን ደህና መጣህ የኔ ሚስኪን ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ይቀየራል እግዚአብሔር። መልካም ነው

  • @habshihabshi8954
    @habshihabshi8954 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦትታ ያድርስሽ እማምላክ በምልጃዋ ታሪክሽን ትቀይርልሽ

  • @azebweldearegay5881
    @azebweldearegay5881 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልሽ እህትኣለም

  • @tesfayemariyamlij2046
    @tesfayemariyamlij2046 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትዬ

  • @user-si1yc2us4z
    @user-si1yc2us4z Před 5 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @liyaabreha5131
    @liyaabreha5131 Před 5 lety

    God bless people like her.

  • @Shani-th9qz
    @Shani-th9qz Před 5 lety

    እግዚኣብሄርይባርክሽ።

  • @webshettaddse3443
    @webshettaddse3443 Před 5 lety

    ውይ ሚስኪን እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ

  • @sifanalhabeshsifi420
    @sifanalhabeshsifi420 Před 5 lety

    የኔ እናት እንዴት እንደ ምታሳዝን እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል

  • @user-ng1ju8ft6b
    @user-ng1ju8ft6b Před 5 lety

    ቢኒ እንዴት ነው ኢትዮጵያ ንፍቅ ብሎኛል አንተ እንኲን አይከው ደህናነው ? እህታችን አይዞሽ ውድ እግዚአብሔር ቀን አለው አንድ ቀን አንችም ትነሽ ይሆናል ከመንገድ ላይ ለበጎ ነው

  • @user-yq3xs8bf3k
    @user-yq3xs8bf3k Před 5 lety

    ውይይይ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ ሁሉም ያልፋል

  • @user-be7wk4md5x
    @user-be7wk4md5x Před 5 lety

    የኔውድ አይዞሽ ይሕ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም 😭😭 በዚሕ እድሜ ወይ አምላኬ ምነው

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 5 lety

    እህህህህህ ማምየ እፍፍፍ በእውነት በዚህ እድሜ ይከብዳል
    እግዝአብሔር ቀን አለው አይዞሽ

  • @user-ry2cm1ez8d
    @user-ry2cm1ez8d Před 5 lety

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @toptell8965
    @toptell8965 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጠባቂው አለቃችን አባ ሚካኤል ይርዳሽ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +2

    ሁሉም ነገር ያልፋል ይሄ ቀን አልፎ ደና ደረጃ ያድርስሽ

  • @sloveslove301
    @sloveslove301 Před 5 lety

    የኔ ቆጆ እግዛብሄር ያሳድግሽ

  • @user-cj1io3fq9s
    @user-cj1io3fq9s Před 5 lety +1

    የተዋህዶ ብር ቅል እንዲት አለህ እንኳን መጣህልን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 5 lety

    ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 5 lety

    ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ
    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-tu3lm1li8x
    @user-tu3lm1li8x Před 5 lety

    አላሕ ያሳድግሽ ሁሉም ያልፋል

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 5 lety

    ጌታ የሰድግሽ

  • @teybamoha2123
    @teybamoha2123 Před 5 lety

    እግዚአብሔር በፍቅሩይደግፍሽ
    የሰው እርዳታ ለግዜው ነው
    የእርሱግንዘላቂነው

  • @user-pm1hl7fz2w
    @user-pm1hl7fz2w Před 5 lety

    ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ማርርር እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @nebayotwedeleja2934
    @nebayotwedeleja2934 Před 5 lety

    ቢኒ መልካም ሰው ናፍቀከናል ናልን።እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ

  • @natinati1714
    @natinati1714 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ አቤት የሰው መመሳሰል ቁጭ የእህቴን ልጅ ቢኒ ብሮ ፕሊስ አድሬሷን ቁጥር ከስር ፃፍልን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 5 lety

    ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ ቆንጆ ያልፋል በማርች በጣም ነው የምታሳዝነው ድግል ታሳድግሽ እርግጠኛ ነኝ ነገ ትልቅ ደረጃ አለሽ ከፊትሽ

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu1885 Před 5 lety +1

    Yana webe ufff emabata bajua tedabeseshi beni fatari yebarekehi🙏🏾🙏🏾

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k Před 5 lety

    ኡፉፉ የኔ መልካም ውስጤ ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ያሳድግሽ የኔ ጀግና ለቁም ነገር ያብቃሽ 😭😭😭💘💘💘💘💘💘

  • @dfghhertyuu7676
    @dfghhertyuu7676 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውድድድ ስታሳዝን

  • @lijinet
    @lijinet Před 5 lety

    Welcome Lij Bini you did good job & shes so clever

  • @user-hm9lu3uo2b
    @user-hm9lu3uo2b Před 5 lety

    እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @user-sp2ud7ox5i
    @user-sp2ud7ox5i Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ቢኒ በጣፍህ ት/ት ነፍቆናል አትመጣም ዎይ

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 5 lety

    Egziabhar hulun ykeyral ayzoshi yena mar egziabhar yrdashi

  • @user-nm5jv1sm9k
    @user-nm5jv1sm9k Před 5 lety

    እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሽ የኔ ጎበዝ

  • @user-eh7ce7rf3z
    @user-eh7ce7rf3z Před 5 lety

    የኔ ማር እግዚአብሄር ይርዳት ቢኒየ እንኳን ደህና መጣህልን ደሞ ኪሎ በልጨሀለሁ እሽ

  • @gichgich4498
    @gichgich4498 Před 5 lety

    መድሃኒአለም ይርዳሽ ቆንጆ አይዞሽ

  • @argoaargo672
    @argoaargo672 Před 5 lety

    የኔማር አይዞሽ የማያልፍ ቀን የለም ሁሉምያል ፋል

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc Před 5 lety

    የኔዉብ ያልፋል ጀግና ነሽ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌💖💖💖💖💖

  • @user-wk2xy2sy6s
    @user-wk2xy2sy6s Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ማሬ

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሚጣ ጎበዝ በርቺ

  • @sopiarwan8632
    @sopiarwan8632 Před 5 lety

    ወይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር ሀለፊ ነው በርች