በትዳር ውስጥ የሴቶች አይነጥላ || ገንዘባችንን የሚሰልቡን መናፍስቶች 76 | Komos Aba Samuel Tesema
Vložit
- čas přidán 28. 12. 2023
- ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera - Krátké a kreslené filmy
አባ ወለተ ማርያም እባላለው የማደርገው ግራ ገብቶኛል በፀሎት አስቡኝ😭😭😭🙏🙏🙏
አባታችን ወልደሰንበትን በፀለትዎ እና መድሃኒአለም በሰጠዎት ፀጋ ውሰጤ ላይ አድፍጦው እያሰቃዩኝ ያሉት መናፍስት ይሰሩልኝ።
አባታችን ልጆቼም እነም ባሌቤተም በአጋንት እስራት ውስጥ ነው ያለነው አባታችን እባኮን በፆሎቶት አስቡን እድሜና ጤና ይስጥልን
አባታችን ሆይ በፆለታቸው አስቡኝ ወለተ ሰበት ብለው🙏🙏🙏🙏አምላካችን ሆይ እኔን ሀፃተኛይቱን😢😢 ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢
አባ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛሎት እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ፃዲቅ😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን ግራ ገብቶኛል ወልደብርሃን ነኝ በፀሎት ያስቡኝ ወደ ደጁ ያብቃን
🙏 Abatachin ❤️ Egziabher ❤️ Amlak ♥️ rejim ❤️ edimena ♥️ tenawun 🙏 tegawun ❤️ abzto ❤️ yistlin ♥️ ehtachin ❤️ lanchi ♥️ yederese 🙏 cheru ❤️ Medehenalem ❤️ lehulachin ♥️ yidresilin ❤️ mhretun ♥️ yilaklin 🙏 Amen ❤️ Amen ❤️ Amen 🙏❤️❤️♥️❤️♥️
ቅዱስ እሩፋኤል የእሳት ፀበሉን ያፍስበት ያነን መንዝ
እረጅም እድሜ ለአባታችን😢😢😢😢
አባቴ አባታችን መምህር ግርማ አጋዥ አገኙ እደናንተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላካችን አባቴ ቸሩ መደሀኒአለም ብርታት ይሁኖት
Amen amen amen amen amen amen amen yihonydergiln abatachin bestelotachu asibulgn,bestelotachu, astede maryam
አባየ እግዚአብሄር በፅለትወ ያስቡኝ ወለተ ሂውት
አባታችን እባክውን ፀልዮልኝ በስደት ነው ምኖረው ሁሉ ነገር ተመሰቃቅሎብኛል በፀሎትዎት አስቡኝ ለልጄ በሰላም ወደሀገሪ እንድገባ ሰንበተ ሀይላ ብለው አስቡኝ አባቴ
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ለእመቤታችን ስትተኚ ስትነሲ እየቸገርሽም ቢሆን ለሚናት ታስካክልልሻለች
ሀይ የኔ እህት አይዞሽ በርትተሽ ጸሎት አርጊ እኛም እንጸልይሻለን ፈጣሪ ካለሽበት ጭንቀትም ያዉጣሽ
እሺ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ሁላችንንም ካለንበት ጭንቀት ያዉጣን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
አሜን፫❤❤❤❤እማዬዬዬዬ፣እመቤቴቴ፣ታሥብሺሻ
እግዛብሄር ያስብሽ አይዞሽ ፅልይ
Abbaa keenyaa waqayyoon umurii dheeraa isnif yaa laatuu ❤ 🤍♥ 💖
Egizo mareen kirstos 😢😢😢😢
Egizo mareen kirstos 😢😢😢😢
Egizo mareen kirstos 😢😢😢
Sibketu dess sil.Egzabiher kali hiwot yasmalin ❤❤❤❤
ወይይይ ወርቃማ የሆነ ስብከት❤ወይ መታደል❤❤❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
AmenAmenAmen kalewot yasemaleng
ኪዳነምህረት አንቺ ፍቺኝ
እባኮት አባ ያስፈልጉኛል😢😢😢
በእውነት አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን ፣የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሼር አድርጉ ስንት የተጨነቁ አሉ በረከት ይካፈሉ🌾🌾🌾🌾🌾🌾
አባቶቸ በፆለታችው አስቡኝ ወለተ ጥምቀት ብለው❤❤❤❤❤😢😢😢
Ehen yaderegewu lgizabiher Newu kiburu yisfa
qali hiwoti yasemalin edimena xena yadiloti
አባቴ ፀሎት ልመናዎ ይደርብን አሜን(፫)❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አባታችን እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ፀጋውን ያብዛሎት ❤ ኑርልን
😢😢😢😢 አምላክ ሆይ መች ይሁን የኔ እጣ
"ጌታ ሆይ የመንገዴ ባለቤት ሁን እግዚአብሔር ሆይ ከዕኔ ጋር ሁን" ብለን ዕንፀልይ በየቀኑ ከቤት ሳንወጣ:: ወደ ቤት ስንመለስ "እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን" ዕንበል::
አባታችን አባ ቆሞስ ሳሙኤል፣ፈጣሪ መድኃኒያለም የሰጦት ጸጋውን የተመሰገነ ይሁን።ከዘውትር ጸሎትዎ ያስቡን።አሜን!!!
ጌታ ሆይ እኔንም ለደጁ አብቃኝ እባክህ በሰው አገር ፈተና በዝቶብኛል ውድ የተዋህዶ ልጆ በፀሎታችሁ አስቡኝ እስኪ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
አባቴ በፀሎት አስቡኝ በረከቶት ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥልን
Abati .abaty. Abety. Dersulegn...yet newu yalut..yet lemeta aba techgeralugn..gezetulgn ..yalubet eskders.
የመንዝ ደብተራ በዛ ታማሚው ምን ብናደርገውስራውን ባቆመ።ክርስቶስ ሳምራ ትቁምበት😢😢
Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏
Aba edeme ketena ebakachu selkachiew yalachu bemickeal sim setugni
አባታችን ፀልዩልን ወለተጊዮርጊስ ፀጋው ያብዛሎት
Yalubt bota lmmetat kedus gbrel yardage selyulgne yene abat
አቤቱ ማረን ጌታቺን አምላካቺን ኢየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉን አዲለን
አባዬእድሜናጤናቅዱስሚካኤልይስጣቹአባዬስሜወለተሚካኤልፀሎትያርጉልኝ እናአገሯችንምኢትዮጲያፀሎትአርጉላት
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
ባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና በፀጋ ረጅም ዓመታት ያቆይልን አባ መዳን ናፍቆኛል ይፍቱኝ
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት የኔ አባት
በፀሎት አስቡን አባ በስደት ሀገር ነኝ
እህተ ማርያም
ሴፈ ገብረኤል
ወለተ ማርያም
ወለተ አብ
አሜን አሜን አሜን
እግዛአብሂር ይመስገን አባታችን
Abaa tselyulgn
Medhaniyalem enenim maregn amen amen amen
Ebakachw Slkachewn Askemtulen 🙏
አባ,እግዚአብሔር,ያብዛዎት
አሜን አባታችን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አባታችን እድሜ ይስጦት❤❤❤
Aba ftare edema ystelen
Ede igzabher fiqad zare beteseboch yimetalew tsalot argulegn be mariyam😢😢
Abatachn igzabher amalk yetebklen 🤲
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Brktowe yderbgi 🤲🤲🤲
Ame amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Aba bezu menkat kejmerku 4 amety ngr gen hewety Bado kehon bwala nber ena mekutrea ye maheber zelot adergalu menafestu melket asyegen yedel metet negen Al berasy demz ena betam azenku yeh hull amet sechegr egzabeher amelak yefetan enjy sw tenkonegen nw
እባ እንኳን ደህና መጡልን በጸሎታችሁ አስቡን ወለተ ተክለሀይማኖት
Egzbhaer Amleaki ASEBES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean
Selam lemla hzbiy krstyan yet akbabiy new ebakcaw eyetsqyoku new ena wciy new yalku tebabarny
አባታችን ለመዳን ያብቃኝ😢😢
Amane Amane Amane❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ አምላኬ 😢😢😢😢 አይይይይ ሰውውውውውው
አባታችን የሚያገለግሉት
ኣባ ፀልዩልኝ ቸኩዬ ወጥቼ ከባድ ፈተና ላይነኝ በህይወት እንድመለስ ፀልዩልኝ ክንፈሚካኤል ነኝ
እግዚያብሔር ያሰብልን ሱባኤ መያዣ ቤት አለ ወንድማችን እስኪ እሚያስፈለገውን ንገረን
@@user-jb9bu9to2tስቡኤ ምድነዉ የሚል መምህር ተስፋዬ አስተሙራል ሰርች አድርጌና ተማሪ ብዙ ነገር ተገኝበት አለሽ እህታለም
ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ይከልልህ
Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚያብሔር ይመስገን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
🙏🙏🙏
ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን::
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባ ፀልዩልኝ ወርቅነህ ሺብሩ እባላለሁ ኑሮየ በስደት አገር ነው የማገኘው በረከት እንደአገኝ እና እላየላይ ሸክም ይሰማኛል እና እንቅልፍ ድብርት በጣም ይሰማኛል (አባ) ፀልዩልኝ
Ayezoh wendemachen tseleye, segede, senebeten bet christian hid aserat aweta ke metagegnew demozeh lay 10% le betekeresetian sete yane bereket tagegnaleh Egziabehere yasebeh.
@@satenawsatenawhailu3716 እሺ የእኔ አባ
Adrashw yet new ebakachu
Adama qoqa mikile new
አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ሙሉ አድራሻ ቪድዮ መጀመሪያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ
Lemetet yhan hula bir kemitawetu lena setachu agera lay beserahubet eretewu bakachu
✝️✝️☝️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አባ ሰላም ለናንተ ይሁንሎት እባኮትን በህይወቴ መከራ እየገጠመኝ ነው ባሌ እኔና ልጄን አይናቹ ላፈር እያለን ነው እኔ በሰው ሃገር ነኝ እህተ ማርያም ሃይለ ጊዬርጊስ አስቡን
Ezagebra yemsagena abbtechi rejima endame yesatlen
አባታችን ስልኩ አሰራም
የት ነው የሚያገለግሉት
አባታች እባክሆት ደወለን ንሰሀ መግባት እንችላለን እርሶ ጋር በማርያም አይተው መልሱልኝ
እባክህ ሊቀ ቅዱስ ከብርኤል አባቴ እባክህ አድነኝ ከዚህ ከክፉ መፈስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
💚💚❤️❤️❤️💛💛💛🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
Botwe yatenewe metewekute Kal hi negerugu
Adam.koka.mikayeal.
Selke kxer ebkone
ስልክ ቪድዩ ኢንትሮ ላይ ቪድዩ መጀመሪያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለ ከሱ ላይ ውሰዱ
aderash yet new??????????
በማርያም ቦታው የትነው ከስደት መልስ ለመሄድ
Adam koka mikayeal
አዳማ ነው ቪዶው መጀመሪያ ላይ እና መጨረሻው ላይ አለ በደንብ ተመልከቺ
እስቲ እባካቹ የሚገለግሉበትን የቤተክርስታኑን ስም ንገሩን
አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ሙሉ አድራሻ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ
ስልክ መያዝም ሆነ ቪዲዮ መቅረፅ ይከለከል ነበር መቼ ነው ቪዲዮ መልቀቅ የተጀመረው
አድራሻቸውና መች መች እንደሚያገለግሉ እባካችሁ ንገሩን::
@@abebayebizuwork7055አዳማ ናቸው ቪዶው ሲጀምር እና ሲጨርስ አለ እየው
መጀመሪያ እኮ አንድን ሰዉ ቪዲዮ ለመልቀቅ የኔን ፍቃደኝነት መጠየቅ አለባቸው ያዳነኝ አባ ሳይሆኑ ቅዱስ ሚካኤል ነው ቪዲዮ አጥፉት አለበልዛ ግን ያለፍቃዴ ስለህነ የለቀ ቃችሁት በህግ እተይቃችሃለሁ የኔን ፎቶ እና ቪዲዮ አጥፉ ባዳናት አስፈራራችን ልችሉ ትችላላችሁ ግን መጀመሪያ ባለቤቱ ፍቃደኝነት መትየቅ አለበት
እደዚህ ከተፈወሽ ከዳንሽ ቡሃላ እዴት እደዚህ ትያለሽ ሌላዉ ምእምን በሚርበት ቢነቃበት ደስ ሌልሽ ሲገባ ስለምንስ ከሳሽ ሁንሽ ማንኛዉም አባት ለአግልገሎት መጠቀሚ ናቸዉ እጅ በሳቸዉ አድሮ መንፈስ ቁድስ ነዉ እሚድነዉ ቅዱስ ሜካኤልም እሚድንሽ እግዚአብሔር ሲዘዉ ነዉ እና ለኛ ለሰዎች አገልጋይ ናቸዉ ከተፈዉሽ ቡሃላ እግዚአብሔር እያመሰገንሽ ለሌሎችም መፀልይ ሲገባ ስለምንሽ ለክብርሽ ተጨነቅሽ ክብራችን መግሳችን እሱ ክርስቶስ ነዉ እህቴ መፃጉ 38 አመት አካል ጉዳተኛ መቀሳስ እሚችል የነብር እግዚአብሔር እምላክ አልጋህን ተሸክምህ ሄድ ብሎ ከፈወሰዉ ቡሃላ በመጨረሻም በቀራኔዎ አደበባይ ለኛ ሲል ሲሰቀል ፅሃፍት ፈርሳዊን ሲዘብቱበት ሲጋላት በዉሽት ክስ ሲመሰርቱበት ከነዛ ምሃል አዱ የተፈወሰዉ አዱ ምፃጉ ነበር ከሳሹ እና አቼም ከዳንሽ ብሃላ በፆሎት በስግደት በፆም መበርተት ሲገባሽ ስለምንስ እግዚአብሔርን መክሰስ አስፈለገሽ ያ የዉጣልሽ አጋንት እጥፍ ድርብ ሆን እዳይመለስ ብሽ በርተቼ በፆሎት ክሱን ተይና እህታለሜ
አንቺ እኮ ድነሻል አጋንንቱ ሲለፈልፍ ነው የተቀረፀው ይልቅ ያዳነሽን አመስግኚ ሰው አይቶ ይማርበታ ያመስግንበት
😂😂😂😂 አርሴማ እና አርሰናል ነጥብ ጥለዋል አርሴማን ነጥብ ያስጣለቻት ባርባራ ነች
እግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ ርኩስ መንፈስ...!!!
አንተ የዛረ ውላጅ እግዚአብሔር ይገስፅክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የዛር ውላጅ እማ እናተ ናችሁ ለምን አጋንትና ዛር አፋችሁን የሙላው ስድብ ነው በየሱስ ስም የስድብ መንፈስ ይገልበጥ ።
እ አጅሬው ከዘር ማንዘርህ የመጣ ኮተት ያስቀባጥርሀል አ 😂😂😂😂😂😂😂 ኮተታም
@@user-vs9ic3hl2rዘመዶችህ ሲሸኙ ተናደድክ
አሜን አሜን አሜን
Abati .abaty. Abety. Dersulegn...yet newu yalut..yet lemeta aba techgeralugn..gezetulgn ..yalubet eskders.